Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቅን ልብ ይለው ኢትዮጵያዊው ተባረክ ለምታቀርበው ቅና ስራህ እናመሰግናለን 🙏
ከጥሩ ሰው ጥሩ ትምህርት ይገኛል ። በጣም ጥሩ ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሜ
Thanks
No pain No gain ማንኛውም ስራ ሳያደክም ትርፍ አይገኝበትም አንተን በጣም እናመሰግናለን
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድሜ ስለ መልካም አስተሳሰብህ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን❤❤❤
እሽ
በጣም እናመሰግናለን በጣም በቂ ከ በቂ በላይ ነው እንደውም በጣም ኣበዛሀው thanks bro
እግዛብሒር እድሜና ጤና ይስጥህ
እንዴት ሠነበታችሁ አንተና ያንተቤተሠቦችንም ነው ትንሽ ቆየሁ ሣልከታተል ፡፡ ሁሌም እንደምልክ አንተ ለብዙዋች ሞራል የሆንክ ለተኛውም ቀስቃሽ እና አበረታች መልካም ሠው ነህ ፡፡ በርታ መልካምነት ሁሌም ይከፍላል ወደራሴ ልመልሥህ ባለትዳር ና የልጅ አባት ወጣት ነኝተፈጥሮ ነገሮችን በቶሎ የመረዳት ጥበብን ሠታኛለች የማልሞክረው የለምአሁን ግን እራሴን ቤቴን ማሥተዳደር አቅቶኝ ሥራ በማጣት ላይ ነኝአዲሥ አባ ነኝ እርዳታህን እሻለሁ
እቃው ብታገኝ ከከርሰ ምድር ውሃ ልታወጣ ትችላለህ ወንድሜ?
Thank you for your helping
እናመሰግናለን ሀብትሽ ኢንሻአላህ ማሽኑን እገዛዋለሁ እናም አከራየዋለሁ አራሴ አወጣለሁ ምርጥስራነዉ መሻአላህ
አብሽር
Enem be Kiray lemejemer efeligalew
Mejemeriya ene ekerayalew bŕo
ኢንሻአላህ ከሶስቶርበጟላ።ሀገር ገቢ ነኝ ደእዋም አድርጉልኝ።ምንም ችግር የለም ቁጥርህንም ለቤተሰብ ሰጥቻለሁ ትናት።ቅዳሜ ነበርና ስራሁነዉ ነዉ እንጂ ሊያማክሩህ ይደዉላሉ ደዉለዉም ሊሆን ይችላል ዛሬ ኦላይ አልገቡም።ህልሜ ነዉ የቴሞች ወዲሞችአሉኝ መሬትም ስላለን ለነሱ በቀላሉ የስራ እድል መፍጠርነዉአላህይጠብቅህ
@@ramadanomer8320 ኢንሻአላህ ዋናዉ ሰላም እንሁን ሀገርሰላምእኛጤናከሆን. ምንምችግርየለም
Habtish betam new emenwedeh endi qenhonewu eminageru ke 100% and present ayihonum fetari selamun yabzaleh
Amen
aderasha lakilign
ሀብትሽ በጣም ቅን ሰው ነህ ግን እባክህን ስልክህን እንደት ነው ማገኘው?
ባልፈው water detector bilehi nbr ene ገዝቻለው ይሃኛው ደግሞ አሪፍ hasab new ግን ስራው ale wey ነው ስለ መልካም መልክትህ አመሰግናለሁ
ሰላም ወንድሜ እኔ ስደት ሁኘ ነው እሚከታተልህ እና እኔ ማስቆፈር እፈልጋለው እዚህ ስደት መስኖ(ጀርዲን) ነው እሚሰራው እና ሃገሬ ማልማት እፈልጋለሁ እና ዋተር ፖምፕ(ከዉስጥ ውሃ እምትስቦው ማሽን) ከነ ሶላር ዋጋው ብትነግረኝ በትህትና እጠይቃለሁ እና በጣም ነው እማመሰግንህ ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤❤❤
Ok
@@የስራሰውbusinessman በጣም ነው እማመሰግንህ ስለተቀበልከኝ
thank you bro
ለመጀመሪያ ግዜ መልካም ሰው ሳይ ምቀኝነት የሌለውአቦ ሰላምህ ይብዛ
በርታወድሜ ጀግናየሥራሠው አላህኸይርጀዛክንይክፈልህ
Go to school Denkoro😂😂😂😂😂😂
@@ffm377 እውነት እልሀለሁ ካንተ የበለጠ ደንቆሮ የለም
ውሀው ከወጣ በኋላ በምን መልኩ ነው የሚስፈነጠረው በኤሌክትሪክ ወይንስ በራሱ ይፈሳል?
ወንድሜ ትልቅ ሰው የምታደርገውን ብታውቅ ከእግዚአብሔር መሆኑን እንድታውቅ ዘላለም ምኞቴ የነበረ ነው አይይይይይአንተ ትልቅ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Abishir
ሰላም ወንድሜ እንደት ነህይሄን ስራ ለመጀመር ካሰብኩ ቆየሁ ግን ገና አልተሳካልኝምእና ውሃ ያለበትን ቦታ ለማወቅ የሚጠቀሙበት መሳሪያ ምንድን ነው በዚህ ዙሪያ መረጃው ካለህ ብታካፍለን ደስ ይለኛል
adrshen ፀፈሁ
እናመሰግናለን እኔ ሳውድነኝ መጥቸ ሀገሬላይ መስራት እፈልጋለሁ!ግን ማብራሪያ ስጠኝ እባክህ 1ኛ ውሃው ከስንት እርቀትላይ እንደሚገኝ ማወቅ ሚቻል ተሆነ 2ኛ የመሬቱን ጥንክርና ድንጋይ አለው የለውም የሚለውን ማውቅ ሚቻል ከሆነ!ብትነግረኝ የበረሀ ሰው ነኝ ውሀ ያስፈልጋል
ትልቅ ሰውተባረክ
አሜን
👍👍👍ለሴት እሚሆን ስራ ንገረን
አቦ እግዚያአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ሀብትሽ
ከርሰ ምድሩ ውሃ መኖሩ አለመኖሩ እንዴት ማወቅ ይቻላል በግምት ነው? በናትህ ንገረኝ
Zare yetelekekewin video temelket
ሀብትሽ ሠላምነው ስራውን በጣም እፈልገዎለሁ ስልጠናው ባህርዳር የሚሰጥ ከሆነ እድሉ ይሠጠኝ
Ale awe
ሀብትሽ እንዴት ነህ? የምታደርገው ነገር በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት። ዛሬ ከቻልህ መብራት በሌለበት ቦታ ሶላር ለመጠቀም ዋጋው ስንት ነው?
Selam habtsh selamh ybza,whaw keweta behala endet new mnakesaksew mknyatu ene yegeter sew negn leendezih aynet sra betam amechi bota negn yalehut flagot alegn ena eski benath bekelal mnged ngeregn
@@የስራሰውbusinessman እሺ ስለኣልከኝ ደስ ብሎኛል ኣመሰግንህ ኣለው፡እጠብቅህ ኣለው ውድ ወንድሜ።
አስፈላጊ ነዉ ቡታጀራ አካባቢ እዴት እናግኝ
Online ስልጠና አይሰጥም ካለ አሳውቀኝ
ጀግና
አመሰግናለሁ
ውሃው በምን ያክል ሜትር እንደሚገኝ የምንፈትሽበት ወይም የምንመረምርበት መሣሪያ በስንት ብር እንደሆነ ማወቅ እንችላለን ወንድም
Awo
እባክሕ መሣሪያውን እንዴት እንደማገኘው ግልፅ አድርግልኝ የስልክ ቁጥርሕንም ብትገልፅልኝ!
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ልትመሰገን ይገባል እኔ በጣም አመሰግንሃለዉ ያለኝ ጥያቀ 500000 ብር የሚገዛው ማሽን ጀነነተር ጨምሮ ነዉ ወይ?
ሰላም እቃውን ለማንቀሳቀስ ካሶኒ አይሱዙ ይፈልጋል
ሰላም ተብያለሁ በርታ እና የውሃ mememrya ማሽን አንዴ ላገኝ እችላለሁ
እኔ አቅም የለኝም የሰዎች ጋር በጉልበት መስራት እፈልጋለሁ እንዴት ነው ማግኝት የምችለው አ አ ነው ያለሁት
❤❤❤❤❤❤❤
እንዴት ነው አብረን መስራት የምንችለው
እንዴት እንደምትመቼን አጠይቀኝ thanks so much 8
እልልልል በይ ሃገሬ ሽንጉርት በንፃ
ክፍለ ሀገር እንዴት ይገኛል? ለምሳሌ መቀለ
አሪፍ ነው ደሤ ዙሪያ እንደት እንደምናገኝ ንገረን
Call me
ወንድሜ እኔ ስደት ሁኘ ነው እምከታተልህ ግን ክፍለሃገር ( ትግራይ) ማስቆፈር እፈልጋለው እውቀቱ ያላቸው ልጆች ካሉ ኣገናኘኝ🙏❤
ውሀ ማስወጣት እፈልግነበር ታድያ የሚቆፍርልኝ ባለማሽን ውሃው ባይወጣለትስ ኪሳራው በማን ሊሆን ነው
እኔ በጣምምምምምምም የምመኘው ሥራ ነበር ምክኒያቱም እኔ የተወለድኩበት የገጠር አካባቢ በቅርብ ርቀት ብዙ ተጉዘው ነው የመጠጥዉሀ የሚቀዱት
ስልጠናውን መውሰድ እፈልጋለሁ የት ነው አድራሻችሁ
አምቦ አካባቢ ስልጠና መውሰድ እፈልጋለሁ ወንድሜ
Yem8keray ale ??
ሰው ደውሎ ሲያናግርህ ስልጠና የት ላገኝ እንደሚችልና አ/አ የት እንደሚገኝ ምላሽ ብትሰጥ ጥሩ ነበር::
Enageealhhu
Eneminim sira yelahyim birim yelahy
ግበዝ
OK ባህርዳር እንዴት ነው የምንገናኝ
አፋር ክልል ማንም አልጀመረውም አገናኝ እና አብረን እንሰራለን
1machine efelegalehu training endet magegnet echilalehu
Ezaw yiwesdallu
Barta.wodmachini🎉🎉🎉🎉
Eshi amseginalhu
እስኪ በወሎ የሚሰራ ሰው አገናኘን እምታገናኘኚ ከሆነ አሳውቀኘ ቁጥር አኖርልህ አለሁ ማትሪያልም ሆኖ ጎልበትም ሁኖ እኔ የምከፍለው ቢያስ በጎልበት ወንድሞቸ ያግዞታል ግን በወቀቱም በማቴራያሉም አገዛዝ ስለሚያውቁ እሱው የሚገዛልኘ ካለ አሳውቀኘ ቁጥር አኑርልህ አለሁ
ይደውሉ
@@የስራሰውbusinessmanቁጥር እኮ የለም በምን ልደውል እስኪ ነገረኘ ቁጥር አላስቀመጥክም
ታቃሌክ ዬ አንቴን ቪዲዮ ማዬት ራሱ ሌሲራ ያኔሳስል
በሰዓት ስንት ሜትር ይቆፍራል ዋስትና አለው ወይ
አለው
በብድር፡ቢመቻችልን፡አሪፍ፡ነበር
ሀፍትሽ ቃል ግባልኝ ሀገር ስገባ ኢሻአላህ ሀገር ስገባ ሰሜን ወሎ ላስታ ላሊበላ አካባቢ ነው ሰፈሬ ወስጀህ ውሃ ይወጣዋል አይወጣውም የሚለውን አይተህ ምን መስራት እዳለብን እድነግረኝ ፕሊስ😊😢
@@የስራሰውbusinessman አላህ ያበሽርህ ብል ጀና ወንድምነት
ይቻላል ሀርርጌ ውሥጥ በደንብ ይጠቀሙበታል የሆነች ሴት ከሱዳን አስመጥታ እንደዚህ በጅ እያዞሩ የሚያወጡ ስለነሩ ከዛ ምጥታ እንደት ያለ የርሻ ልማት አላት ግን ከሷ አይተው ብዙ ህዝብ ይጠቀመዋል አዲስ አይደለም አሁን ወደደሴና ዐራኢሉ ጃማ ትመጣላችሁ ወይ እናንተ ስልክ ብትሠጠን ነበረ የሚመቸው
እኔአደኛነኝ
Sidedewel Silk atanesum
ወንዲሜ ሁሉም ቦታ ይገኛል እኛ አከባቢ እደዝህ አይነት የዉሃ መዉጣት ዘዴ የለም
ይቻላል
boren akebabi weha chiger nw gen weha yalebeten bota maweq yechalal
ሰላም ቪዲዮህን ዛሬ ነው በአጋጣሚ ያየውት እባክህን የገንዘብ አቅሙ ስላሌለኝ በሌበር ቅጠረኝ አ.አ ነው ያለውት ወንድሜ 🙏Please
Silkhen endet enagegnew
ድንጋያማ ቦታ ብያጋጥመንስ?
Video ሙሉውን ተመልከቱ
እኔ ምልህ ወንድሜ ዋጋው ስንት ነው ሚጨርሰው አብትሽ ዋጋው ብትነግረን በጣም ደስ ይለኛል ወንድሜ
Kalat yelegnim anten lemeglez lerabew sew asa atmdeh kemtsetew asa matmed astemrew yemilewn principle anten kegelseh.wedefit inde simh habtam
Amseginalhi
ኣድራሻቹ በምን እናግኛቹ
ሀብትሽ ስልክህን አስቀምጥልኝ
ስልክህን ላክልኝ
ቪድወዉላይኮአለ እሥከመጨረሻው እየው
Te bareki wondime birtu keti yigeyinal
Yet new siltenaw
አንተ በጣም ቅን ሰው ነህ።
ፓምፕ ስንጠይቃቸው ለምንድነው ብለው ይጠይቁና ለከርሰምድር ለውሀ ሲባሉ የማቃቸው ቆፋሪዎች አሉ ላገናኛቹ ይላሉ አለኝ ብሎ የሚሸጥልኝ አጣሁ የሚሸጡትን ባለሱቆች ጋር ሄደህ ስራልን እና ዴሊቨር ያድርጉልን።
0943078091
Dear brother how can i contact you?
Amen thanks
ቅን ልብ ይለው ኢትዮጵያዊው ተባረክ ለምታቀርበው ቅና ስራህ እናመሰግናለን 🙏
ከጥሩ ሰው ጥሩ ትምህርት ይገኛል ። በጣም ጥሩ ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሜ
Thanks
No pain No gain ማንኛውም ስራ ሳያደክም ትርፍ አይገኝበትም አንተን በጣም እናመሰግናለን
Thanks
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድሜ ስለ መልካም አስተሳሰብህ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን❤❤❤
እሽ
በጣም እናመሰግናለን በጣም በቂ ከ በቂ በላይ ነው እንደውም በጣም ኣበዛሀው thanks bro
እግዛብሒር እድሜና ጤና ይስጥህ
እንዴት ሠነበታችሁ አንተና ያንተቤተሠቦችንም ነው ትንሽ ቆየሁ
ሣልከታተል ፡፡ ሁሌም እንደምልክ አንተ ለብዙዋች ሞራል የሆንክ ለተኛውም ቀስቃሽ እና አበረታች መልካም ሠው ነህ ፡፡
በርታ መልካምነት ሁሌም ይከፍላል
ወደራሴ ልመልሥህ ባለትዳር ና የልጅ አባት ወጣት ነኝ
ተፈጥሮ ነገሮችን በቶሎ የመረዳት ጥበብን ሠታኛለች የማልሞክረው የለም
አሁን ግን እራሴን ቤቴን ማሥተዳደር አቅቶኝ ሥራ በማጣት ላይ ነኝ
አዲሥ አባ ነኝ እርዳታህን እሻለሁ
እቃው ብታገኝ ከከርሰ ምድር ውሃ ልታወጣ ትችላለህ ወንድሜ?
Thank you for your helping
እናመሰግናለን ሀብትሽ ኢንሻአላህ ማሽኑን እገዛዋለሁ እናም አከራየዋለሁ አራሴ አወጣለሁ ምርጥስራነዉ መሻአላህ
አብሽር
Enem be Kiray lemejemer efeligalew
Mejemeriya ene ekerayalew bŕo
ኢንሻአላህ ከሶስቶርበጟላ።ሀገር ገቢ ነኝ ደእዋም አድርጉልኝ።ምንም ችግር የለም ቁጥርህንም ለቤተሰብ ሰጥቻለሁ ትናት።ቅዳሜ ነበርና ስራሁነዉ ነዉ እንጂ ሊያማክሩህ ይደዉላሉ ደዉለዉም ሊሆን ይችላል ዛሬ ኦላይ አልገቡም።ህልሜ ነዉ የቴሞች ወዲሞችአሉኝ መሬትም ስላለን ለነሱ በቀላሉ የስራ እድል መፍጠርነዉአላህይጠብቅህ
@@ramadanomer8320 ኢንሻአላህ ዋናዉ ሰላም እንሁን ሀገርሰላምእኛጤናከሆን. ምንምችግርየለም
Habtish betam new emenwedeh endi qenhonewu eminageru ke 100% and present ayihonum fetari selamun yabzaleh
Amen
aderasha lakilign
ሀብትሽ በጣም ቅን ሰው ነህ ግን እባክህን ስልክህን እንደት ነው ማገኘው?
ባልፈው water detector bilehi nbr ene ገዝቻለው ይሃኛው ደግሞ አሪፍ hasab new ግን ስራው ale wey ነው ስለ መልካም መልክትህ አመሰግናለሁ
ሰላም ወንድሜ እኔ ስደት ሁኘ ነው እሚከታተልህ እና እኔ ማስቆፈር እፈልጋለው እዚህ ስደት መስኖ(ጀርዲን) ነው እሚሰራው እና ሃገሬ ማልማት እፈልጋለሁ እና ዋተር ፖምፕ(ከዉስጥ ውሃ እምትስቦው ማሽን) ከነ ሶላር ዋጋው ብትነግረኝ በትህትና እጠይቃለሁ እና በጣም ነው እማመሰግንህ ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤❤❤
Ok
@@የስራሰውbusinessman በጣም ነው እማመሰግንህ ስለተቀበልከኝ
thank you bro
ለመጀመሪያ ግዜ መልካም ሰው ሳይ ምቀኝነት የሌለውአቦ ሰላምህ ይብዛ
Thanks
በርታወድሜ ጀግናየሥራሠው አላህኸይርጀዛክንይክፈልህ
Go to school Denkoro😂😂😂😂😂😂
@@ffm377 እውነት እልሀለሁ ካንተ የበለጠ ደንቆሮ የለም
ውሀው ከወጣ በኋላ በምን መልኩ ነው የሚስፈነጠረው በኤሌክትሪክ ወይንስ በራሱ ይፈሳል?
ወንድሜ ትልቅ ሰው የምታደርገውን ብታውቅ ከእግዚአብሔር መሆኑን እንድታውቅ ዘላለም ምኞቴ የነበረ ነው አይይይይይአንተ ትልቅ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Abishir
ሰላም ወንድሜ እንደት ነህ
ይሄን ስራ ለመጀመር ካሰብኩ ቆየሁ ግን ገና አልተሳካልኝም
እና ውሃ ያለበትን ቦታ ለማወቅ የሚጠቀሙበት መሳሪያ ምንድን ነው በዚህ ዙሪያ መረጃው ካለህ ብታካፍለን ደስ ይለኛል
adrshen ፀፈሁ
እናመሰግናለን እኔ ሳውድነኝ መጥቸ ሀገሬላይ መስራት እፈልጋለሁ!ግን ማብራሪያ ስጠኝ እባክህ 1ኛ ውሃው ከስንት እርቀትላይ እንደሚገኝ ማወቅ ሚቻል ተሆነ 2ኛ የመሬቱን ጥንክርና ድንጋይ አለው የለውም የሚለውን ማውቅ ሚቻል ከሆነ!ብትነግረኝ የበረሀ ሰው ነኝ ውሀ ያስፈልጋል
ትልቅ ሰው
ተባረክ
አሜን
👍👍👍ለሴት እሚሆን ስራ ንገረን
አቦ እግዚያአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ሀብትሽ
ከርሰ ምድሩ ውሃ መኖሩ አለመኖሩ እንዴት ማወቅ ይቻላል በግምት ነው? በናትህ ንገረኝ
Zare yetelekekewin video temelket
ሀብትሽ ሠላምነው ስራውን በጣም እፈልገዎለሁ ስልጠናው ባህርዳር የሚሰጥ ከሆነ እድሉ ይሠጠኝ
Ale awe
ሀብትሽ እንዴት ነህ? የምታደርገው ነገር በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት። ዛሬ ከቻልህ መብራት በሌለበት ቦታ ሶላር ለመጠቀም ዋጋው ስንት ነው?
Selam habtsh selamh ybza,whaw keweta behala endet new mnakesaksew mknyatu ene yegeter sew negn leendezih aynet sra betam amechi bota negn yalehut flagot alegn ena eski benath bekelal mnged ngeregn
እሽ
@@የስራሰውbusinessman እሺ ስለኣልከኝ ደስ ብሎኛል ኣመሰግንህ ኣለው፡እጠብቅህ ኣለው ውድ ወንድሜ።
አስፈላጊ ነዉ ቡታጀራ አካባቢ እዴት እናግኝ
Online ስልጠና አይሰጥም ካለ አሳውቀኝ
ጀግና
አመሰግናለሁ
ውሃው በምን ያክል ሜትር እንደሚገኝ የምንፈትሽበት ወይም የምንመረምርበት መሣሪያ በስንት ብር እንደሆነ ማወቅ እንችላለን ወንድም
Awo
እባክሕ መሣሪያውን እንዴት እንደማገኘው ግልፅ አድርግልኝ የስልክ ቁጥርሕንም ብትገልፅልኝ!
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ልትመሰገን ይገባል እኔ በጣም አመሰግንሃለዉ ያለኝ ጥያቀ 500000 ብር የሚገዛው ማሽን ጀነነተር ጨምሮ ነዉ ወይ?
ሰላም እቃውን ለማንቀሳቀስ ካሶኒ አይሱዙ ይፈልጋል
ሰላም ተብያለሁ በርታ እና የውሃ mememrya ማሽን አንዴ ላገኝ እችላለሁ
እኔ አቅም የለኝም የሰዎች ጋር በጉልበት መስራት እፈልጋለሁ እንዴት ነው ማግኝት የምችለው አ አ ነው ያለሁት
❤❤❤❤❤❤❤
እንዴት ነው አብረን መስራት የምንችለው
እንዴት እንደምትመቼን አጠይቀኝ thanks so much 8
እልልልል በይ ሃገሬ
ሽንጉርት በንፃ