በመሬት ስበት ውሃ የሚስብ መሳሪያ የፈጠሩት ወጣቶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • በመሬት ስበት ውሃ የሚስብ መሳሪያ የፈጠሩት ወጣቶች

КОМЕНТАРІ • 60

  • @dawitzerihun3398
    @dawitzerihun3398 6 років тому +4

    I once saw a quote written by Steve Jobs "Don’t let the noise of others’ opinions drown out your own inner voice.
    " and now because of you my beloved genius friends I see how far you come and accomplish a great deal achievement!!!
    Congratulation to you all specially to Abel, Bereket & Dawit

  • @nejatsalah2743
    @nejatsalah2743 5 років тому +1

    Well done boyes you done such a marvelous job. Our country needs clever and hard working like you guys. Good job

  • @AN-oo5hg
    @AN-oo5hg 6 років тому +2

    It’s really amazing innovation😉
    So, keep it up the good work guys👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zemzem1239
    @zemzem1239 6 років тому +2

    በጣም ሀሪፍነው በርቱ ለሌሎችም ትጠቅማላችሁ

  • @kalusmaster78
    @kalusmaster78 5 років тому +1

    great job guys! This actually solves a real problem for the farmers. Carry on.. I have no doubt you will be super successful.

  • @ክርሥቶሥሀይወትነውድንግል

    በርቱ እንደዚህ ነው ሥራ መፍጠር ይሄ ነው ለሀገር እሚጠቅመው

  • @hannabely4681
    @hannabely4681 6 років тому +1

    Let me telling you something
    Amazing job!!! The Ethiopian government instead of supporting DC left over👎🏿
    should support this yang man
    I am sure that if u get support you will do much more
    God bless you

  • @sannysanny8423
    @sannysanny8423 6 років тому

    It’s a very beautiful job and be strong I’m so excited my all brothers 💚❤️💛😘🥰😘🥰😘 miss you 😘

  • @ላኢላሀኢለላህሙሀመድርሱለ

    ስልኩጥራችሁን አስቀምጡልን ምክንያቱም በየቦታው ይህ ነገር መስፍፍት አለበት እኛም እንፈልጋለን

  • @sannysanny8423
    @sannysanny8423 6 років тому

    የኔ ቆንጆዎች ስወዳችሁ በጣም ጎበዞች ናችሁ በርቱ እግዚአብሄር ይርዳችሁ 🙏🙏🙏

  • @teklaygidey21
    @teklaygidey21 8 днів тому

    ኣሪፍ ስራ ነው በርቱ በሉዋቸው
    የባለፈጠራዎቹ አድራሻ ካላችሁ ወዲህ በሉን

  • @sofiyaoumer4763
    @sofiyaoumer4763 6 років тому +1

    ዋው በርቹ ትችላላችሁ ጎ በዞች ናችሁ

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 2 роки тому

    Betam dees yilale. Good job guys!

  • @yonastamiru746
    @yonastamiru746 6 років тому +1

    በርቱልን

  • @wondagirma5174
    @wondagirma5174 6 років тому +3

    እንደነዚህ ወጣት ነው ለሀገራችን የሚያስፈልጋት

  • @ላኢላሀኢለላህሙሀመድርሱለ

    ማሻ አላህ እድህ ነው

  • @linatilahun1282
    @linatilahun1282 6 років тому

    ለሃገርና ለትውልድ የሚጠቅም ስራ መስራት ማለት እንዲህ ነው፡፡ እንዲህ አይነት ስራ ድጋፍ ይፈልጋል፡፡

  • @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ

    መሻአላህ ደስይላል

  • @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ

    በርቱ ጎበዞች እኔም ያረብ ሽንት ቤት ከማጥብ ይህን ገዝቸ የአባቴን ማሳ ባለማስ ምን ይለኛል ስደት ሞልቶ አይሞላም ሀገሬ ነይ በይኝ ርባክሽሽሽ

  • @gggg1690
    @gggg1690 5 років тому

    በጣም አርፍ ነዉ በርቱ

  • @nostredamos1808
    @nostredamos1808 6 років тому +1

    God job

  • @seidzewdu9643
    @seidzewdu9643 Рік тому

    የዚህን ማሽን አቅራቢዎች አድራሻ አሳውቁኝ እባካችሁ

  • @brhqnebebe6157
    @brhqnebebe6157 5 років тому +1

    የትነው የምጋኝት ይበከቹ ንገሩኝ በም እፈልገሎው አድራሻውን

  • @zezea140
    @zezea140 6 років тому +1

    ማሸአላህ በርቱ ወገኖቼ

  • @tameratmitiku9732
    @tameratmitiku9732 2 роки тому

    ዘመናቹ ብሩኩ ይሁን

  • @hadi6258
    @hadi6258 6 років тому +2

    የትነውየሚገኘው፣ሥልክቁጥራችሁን፣አሥቀምጡልን

  • @የኔምኛት
    @የኔምኛት Рік тому

    እባካችሁ እኔ በጣም ነዉ እምፈልገዉ ስልካቸዉን ምንዪህል ርቀት ይሰራን

  • @dawitassefa627
    @dawitassefa627 6 років тому

    So So nice

  • @Zdtubeመቅደላ
    @Zdtubeመቅደላ 2 роки тому +1

    መግዛት እነፈልጋለን

  • @DawideSmart-jb7dh
    @DawideSmart-jb7dh Рік тому

    በርቱልን ያገሬ ልጆች መስራት እፈልጋለሁ ልታግዙን እና ልትተክሉልን ትችላላችሁ

  • @Zmd901
    @Zmd901 9 місяців тому

    የትነዉእሚገኘዉ

  • @የኤርሚያስልጆች
    @የኤርሚያስልጆች 2 роки тому

    ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 2 роки тому

    በምን በኩል እናግኛችው

  • @Suleymannuru-pg8or
    @Suleymannuru-pg8or 10 місяців тому

    እንድገዛ ስልክ ተባበሩኝ

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 6 років тому +1

    Yknachu.

  • @tube5206
    @tube5206 Рік тому

    30ሺ በጣም ጥሩ ዋጋ ነው ለገበሬወ አድርሱላቸው

  • @Habtamumaeu
    @Habtamumaeu 6 місяців тому

    አድራሻቹን እና ስልክ ቁጥራቹን

  • @dawedkamile117
    @dawedkamile117 Рік тому

    Address please

  • @creativelifehacks7174
    @creativelifehacks7174 5 років тому

    ለኔ ለገጠር ስጡኝ እገዛለሁ ኢንሻ አላህ

  • @ዋሰ
    @ዋሰ Рік тому

    ዉንድሜ ፴ሺህ በጣም አንሶል ቢያንሰ ፻ሺህ መሆን አለበት ፠ አንተ የምታሰከፍለዉ ምን ያህል ቁሳቁሰ በጨረሰብህ ሳይሆን ለእዉቀትህ ነዉ ፠ ፕንፑን የገዙት ሰዎች በወራት ወጪያቸዉን የሚመልሱ ከሆነ ታላቅ እፎይቸታ ነዉ፠ ለመንግሰት ደግሞ ለነዳጅ የዉጭ ምንዛሪ አያባክንም፠,ለሕብረሰባችን ደግሞ ገበሬዉ ሶሰቴ ካመረተ የነዳጅ ወጪ ካላወጣ ርካሸ ምርት ለገበያ ያቀርባል፠,
    ይህ ሊሆን የሚችለዉ እዉነት የአምራዊ ጥበቃ ካለ ለይሰሙላ ካልሆነ አሰር ዓመት??? በብቸኝነት አምራች እንድትሆን መብት መሰጠት ብቻ ሳይሆን ይህንን ሕግ የሚጡሰትን አይቀጢ ቅጣት መቅጣት አለበት፠
    ለምን ፻ሺህ የልኩበት ምክንያት ይህንን ቴክኖለጂ በብዛት ለማዳረሰ እንዱሰትሪያል ፖርክ ገብቶ መሰራት አለበት ለዚህ ትልቅ ገንዘብ ያሰፈልጋል ይህ ከሆነ ሀገርን ይቀይራሉ በቁጢ ቁጢ ከሆነ ግን እራሳቸዊን ብቻ ነዉ መቀየር የሚችሉት
    እንዴት ነዉ የሚሸጠዉ ይህ እኳ ምንሞ የመንግሰት ዕርዳታ አያሰፈልገዉም እንደዉም ተመቅኘተዉህ ያሰቆሙሀል ሰለዚህ አንተ ማረግ ያለብህ መሸጥ ሳይሆን ወጥተህ ገበሬዉ ማሳ ላይ እንዴት እንደሚሰራ አሳያቸዉ እራሳቸዉ ዋጋ ይቆርጡልሀል አንተ ልቢቲ ያሰፈልጋል
    ችግር የሚታየኝ ሰርቆት ነዉ፠ ነፃ ሰለሆነ ማታም ጭምር ዉሃን ለመሳብ ብለዉ ጉድ እንዳይሆኑ

  • @AlexEthio-k5z
    @AlexEthio-k5z 15 днів тому

    አድራሻቸውን ቢሰጡን እንገዛለን
    የምታውቁ ሰዎች ጠቁሙን

  • @tsedalkassie107
    @tsedalkassie107 5 років тому

    የትነውየሚገኘው

  • @creativelifehacks7174
    @creativelifehacks7174 5 років тому

    እር ከኔ ጋ ተድርጂቶ የሚስራ ጥቁሙኝ የስው ሀገር ብቃኝ

  • @Yonaswoldesenbet-lo2ox
    @Yonaswoldesenbet-lo2ox 11 місяців тому

    አበከቹ የልጆቹን አድራሸ ስጡን ማሽኑን እገዘለሑ

  • @hanaasemamaw2888
    @hanaasemamaw2888 6 років тому

    እር ስልክ ቁጥረ አስቀምጡልን

  • @adishacish9108
    @adishacish9108 6 років тому +1

    Tadya silki asiqemixuy

  • @ስልጤውከወሎዋዉብየስደተኞ

    ☎️ስልካችሁን አስቀምጡልን እኔ እፈልጋለሁ

  • @Zdtubeመቅደላ
    @Zdtubeመቅደላ 2 роки тому

    ማችኑ ይሸጣል እደ