🔴 👉 በዉጭ ሀገር ለምትገኙ ኢትዮጵያዉያን በሙሉ መኪና ወደ ሀገር ቤት ማስገባት የምትፈልጉ ይሄንን ሳታዩ እንዳታስቡት Ethiopia|| kef tube info

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 293

  • @keftube
    @keftube  3 роки тому +52

    👉 እንኳን ደህና መጣችሁ አንድ ቀን መኪና መግዛታችሁ እንደማይቀር እርግጠኞች ነን ስለዚህ ቪዲዮዉ ይጠቅማችኋልና መረጃዉን ተመልከቱት፤ ሲጨርሱ ለቻናሉ አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ፣ ቪዲዮን ላይክ ያድርጉ! የተሰማዎትን ሀሳብ ማከፈል ወይም ጥያቄ መጠየቅ ከፈለጉ ከስር ባለዉ አስተያየት መስጫ ላይ ይፃፉ! ሲጨርሱ ቪዲዮዉን ላይክ ያድርጉ!! እናመሰግናለን!! @ Kef Tube

    • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
      @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 3 роки тому +1

      ቴሌቪዥን እና ኦቭን መላክ እፈልጋለሁ ቀረጡ ስንት ነው

    • @ክንፈገብርኤል-ተ2ፐ
      @ክንፈገብርኤል-ተ2ፐ 3 роки тому +4

      ሠላም ወንድማችን ጥያቄ ጠይቀህ ነበር ግን አልመለስክልኝም ! እኔ ከ 200ሺህ በላይ አለኝ ባለትዳር እና አንድ ልጅ አለኝ ኢትዮጵያ ክፍለ ሀገር የከተማ ገጠር ቤት እና 3ኤክታር ለመኖ እና ለተለያዩ እህሎች ተከራይቻለው የከብቶች ቤረት 16ቤሬዎችን የምይዝ ቤት ለብቻ ሰርቻለው እኔ ደግሞ በትልቅ ካፒታል ተነስቼ በጎን የዶሮ እርባታም ለአከባቢው ለወጣቶችም የሥራ እድል ለመፍጠር ስለምፈልግ የተጣራ ከትራንስፖርት ውጭ 280ሺህ ነው ያለኝ እኔ ከባንክ 300ሺህ ብደር እፈልጋለሁ የመኖ እርሻ ለ 5እመት ስለተከራየው ማሳረሱ አሌ ስለዚህ ከብቶችን ስገዛ እጄ ላይ መንቀሳቀሻ አይኖረኝም መንግስት የምፈልገውን ብር አበድሮኝ ሥራውን ማንቀሳቀስ እችላለሁ ወይስ ባለህ ሥራ ነው የምለኝ እኔ በግብፅ ነው የምኖረው ወታደር ነበርኩ በጁታው ነው የተሰደድኩት እና አሁን መመለስ ስለምችል መንግስት ብድር ያመቻችልኛል ወይ? የምፈልገው ካለኝ ብር 280ሺህ ላይ 300_400ሺህ ድረስ ነው የምፈልገው የዶሮ በቶችም በተጨማሪ ለ 5ወጣቶች የሥራ እድል እፈጥራለሁ በቋምነት ስለዚህ መንግስት የምያግዘኝ ከሆነ በዚህ ሥራ ተሰማርቼ አብረን ማደግ እፈልጋለሁ ለ 3አመት ነው የምፈልገው ካፕታለም በዬ 6ወሩ ስለምያድግ ለመክፈል እችላለሁ ከዛ በራሴ ካፕታል እንቀሳቀሳለሁ እዚህ ላይ በግል የምትሰጠኝ መልስ ካሌ አሳዊቀኝ ወንድማችን አመሰግናለሁ ስለምትሰጠን መረጃ።

    • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
      @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 3 роки тому +1

      @@ክንፈገብርኤል-ተ2ፐ በእውነት ደስ የሚል ሀሳብ ነው ለኔም በሀሳብሽ ደስ አለኝ ለማድረግ ፈለኩኝ ፈጣሪ ያሳካልሽ ይቅናሽ በሰላም ወደሀገርሽ ለመመለስ ያብቃሽ ግን ለምን ግብጽ ሄድሽ ?? እኔ እፈራቸዋለሁ ምክኒያቱም ግብጾች አይወዱንም በተረፈ እራስሽን ጠብቂ እህቴ

    • @ክንፈገብርኤል-ተ2ፐ
      @ክንፈገብርኤል-ተ2ፐ 3 роки тому +2

      @@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ አመሰግናለሁ እኔ ወንድ ነኝ ምንም ችግር የለውም እህት ወይም ወንድም ወታደር ነበርኩኝ ለ 6አመት አገልግያለሁ ከጁንቶች ጋር ተጋጨው ከእስር ቤት ጠፍቼ ነው ወደዚህ በስቃይ የገባውት ከዛሬ 7አመት በፊት

    • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
      @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 3 роки тому +4

      @@ክንፈገብርኤል-ተ2ፐ ወይኔ ወንድሜ አይዞህ እግዚያቢሔር ካንተጋር ይሁን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ

  • @desalegnhailemariam8414
    @desalegnhailemariam8414 3 роки тому +24

    ስንቱ በዩቲዩብ ወንድም ከወንድሙ ሲያጋድል ይዉላል ዘር ሲቆጥር ዘርን ከዘር ሃይማኖትን ከሃይማኖት ያጋድልበታል አንተ እዉቀት ታፈስበታለህ እግዚአብሔር አይምሮህን ይባርክ የአንተን አይነት ይብዙልን እናመሰግነዋለን ቀጥልበት

  • @liseyassanchase4395
    @liseyassanchase4395 2 роки тому

    እጅግ በጣም ጥሩ አቀራረብና እርዳታ ስለሆነ በተረጂ ወገኖቼ ስም ከፍተኛ ምስጋና በማቅረብ ጣቢያውን ለተጠቃሚዎች አጋርቻለው.

  • @hailemariamtsehay9373
    @hailemariamtsehay9373 3 роки тому +39

    የጉድ ሀገር ነች እኮ ምክንያቱም ከአምራቹ ሀገር እኩል መኪና ሳታመርት የምትካፈል ሀገር 400,000 + 326,000 ሌላው የሚገርመው ዜጋው ጥሩ ኑሮ እንዲኖር ሳይሆን አቅም ያላቸው ያለቀረጥ እንዲያስገቡ የምትፈቅድ ሀገር ከሌለው ላይ ደግሞ የምትዘርፍ ሀገር (የጉድ ሀገር ይሉሀል ይሄ ነው )

    • @abagudakershu9599
      @abagudakershu9599 3 роки тому +6

      ድሀ በድህነቱ እንዲቆይ ከማድረጉም በላይ ስደትን ያበረታታል። መሬት በነፃ ለዲያስፖራ ሲያድሉ አልነበር። መኪና ምን ይገርማል። ላለው ይጨመርለታል ከሌለው ይቀነስበታል።ከሻይ ቀረጥ የምታስከፍል ጉደኛ ሀገር ። ለፍተህ ሰርተህ በቀኝ እጅህ የተቀበልከውን በግራ እጅህ ታቀብላቸዋለህ ከዛ ባለስልጣናቱ ላንተ የከለከሉህን የቅንጦትመኪና እያስገቡ በመንግስት ምርጥ ህንፃ በነፃ እየኖሩ የጣመ የላመ እየበሉ በ4 ዘብ እየተጠበቁ በዚህ የእለት ጉርስ እና መጠለያ በቸገረው ያጣ የነጣ ህዝብ ላይ ፈሰስ ይሉብሀል። አደንቁረው አጋድለው ይገዙሀል።

    • @hailemariamtsehay9373
      @hailemariamtsehay9373 3 роки тому

      ወደብ ብንከራይስ የወደቡን ክራይ መንግስት ይክፈልልን አልተባለ ላለው ከቀረጥ ነፃ ለሌለው ቀረጥ ክፈል ለምን ይባላል ነው ጥያቄው ።

    • @kasahunamesalq3898
      @kasahunamesalq3898 3 роки тому

      Ena 14 amet yaglgal makina algn gine batim Adidas now VW touran tsi Engin siz 1.4 ( 7seti ena mazigabte echillowoye en ka south Africa now yalowo nagr geltse arga negrgn please

  • @alexwmariam6727
    @alexwmariam6727 3 роки тому +5

    በጣም በጣም እናመሰግናለን ስለ ሁሉም ነገር
    ወንድማችን በርታ በጣም ትልቅ ቁም ነገር ያላቸው መልክቶች ናቸው
    ያነጋገርህ ትህትና መልካም የሆነ ስብእና ያለው ነው
    ከአንድ መልካም ኢትዮጵያዊ ነኘ ከሚል ሚመሰገን ዜጋ አንዱ ነህ በርታበት እነደ አየሩና ጊዜው እንዳትቀያየር እላለሁ ።

  • @abiybibyahoocom
    @abiybibyahoocom 3 роки тому +22

    ወንድሜ ስለመረጃው ሳላደንቅ አላልፍም:: ነገር ግን ጥያቄውና መልሱ አልተገናኘልኝም ምክንያቱም የተጠየቀቀው ጥያቈ እንገባኝ ከሆነ ዲያስፖራ ጠቅልሎ ወደ ሀገር ቤት ሲገባ ለግል መጠቀሚያ የሚውል የማይሸጥ የማይለወጥ አንድ የቤት ተሽከርካሪ መኪና ከቀረጥ ነጳ አልተፈቀደም ወይ? ይመስለኛል ጥያቄው ብዙዋቻችን የምንጠብቀው ስለሆነ:: ከዚህ በፊት ይቻል ስለነበረ ::

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 3 роки тому +2

    ጥሩ መረጃ ነው የምታቀርበው። በርታልን!!!

  • @tgtgfasikafaga9093
    @tgtgfasikafaga9093 3 роки тому

    በጣም ጥሩ ግንዛቤ ነው አስጨብጠከናል በሌላ ቪዲዬ ተጨማሪ ማብራሪያ እንድትመጣ እርግጠኛ ነኝ

  • @immabet5990
    @immabet5990 3 роки тому +1

    በ በጣም ጥሩፍሮግራነዉእናመሰግናለንወንድማችን

  • @sentetube7512
    @sentetube7512 2 роки тому

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን 30%ብቻ ተከፍሎ ከ5 ዓመት በላይ ውጪ የኖረ ሰው ጠቅልሎ ወደ ሀገሩ ሲገባ የኖረበት ሀገር ያለ የኢትዮጵያ ኢንባሲ ደብዳቤ ይጽፍለታል ይባላል ይህስ ነገር ልክ ነው ደብዳቤውና ጠቅልሎ መግባታችን ላይ ለውጥ አለው ስለ በጎ ስራህ በርታልን እናመሰግናለን።

  • @wondwossenbalcha8736
    @wondwossenbalcha8736 3 роки тому

    ምርጥ ፡ የሰዉ ፡ ዘር ፡ ነህ ፡ ዉስጤ ፡ ብዙዉን ፡ ጊዜ ፡ መልስ ፡ ያጣላቸዉን ፡ ጥያቄዎች ፡ ነዉ ፡ የመለስክልኝ ፡ በዚ ፡ ጉዳይ ፡ ላይ ፡ መልሰ ፡ ለማግኘት ፡ በጠም ፡ ነበር ፡ የተሰቃየዉት ፡ አሁን ፡ ግን ፡ ተገቢዉን ፡ መልስ ፡ አግንቻለዉ ፡ ግን ፡ በንግድ ፡ መኪና ፡ ላይ ፡ ያለዉን ፡ የታክስ ፡ ፡ አይነቶች ፡ 29% ፡ ብቻ ፡ ነዉ ፡ ወይስ ፡ ሌሎች ፡ የታክስ ፡ አይነቶች ፡ አሉ ፡ ይችን ፡ ብቻ ፡ ግለፅ ፡ አድርግልኝ ፡ ፡ በጣም ፡ ከለብ ፡ አመሰግናለዉ!

  • @tegesetgezu1629
    @tegesetgezu1629 3 роки тому +1

    Ok betam desi yilal ena mesgenalen wedimachin

  • @madesign21
    @madesign21 3 роки тому +4

    ላልሰማ ላይክ አደረኩ ልሰማው ነው ምርጥ ርዕስ ነው MA ከ USA

  • @yohanneshaile8486
    @yohanneshaile8486 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ተጨማሪ መረጃ እኔ በግሌ እፈልጋለው ያገር ውስጥ መኪና ብንገዛ ለቤት አውቶ ሞቢል የሚሆን ምክር እፈልጋለው የመኪናውን አይነትና ሞዴል አመሰግናለው

  • @salemhabtu9437
    @salemhabtu9437 3 роки тому

    በጣም አሪፍ ኢንፎርሜሽን ነው የሰጠኸው 👌 ተስፋ ያስቆርጣል የቤት መኪና ማስገባት። ስለዚህ ያው አንተ እንዳልከው ባስ ወይም የጭነት መኪና አስገብቶ መሸቀል ይሻላል። የዛኔ ምናልባት ሀገር ውስጥ የሚገጣጠሙ የቤት መኪኖች መግዛት አቅም ይኖራል። በጣም እናመሰግናለን። ወዲያው ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ በርታልን።👌

  • @DanielGetu
    @DanielGetu 3 роки тому +6

    You are awesome! However, please speed up and get to the point quicker.

  • @godisgood7530
    @godisgood7530 3 роки тому +11

    ወንድማችን ስልክ ቁጥርህን ብታስቀምጥ ጥሩ ነው ስለ መረጃህ በጣም እናመሰግናለን !!

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 3 роки тому +6

    አንተ ልጅ እኮ ቅን ታማኝ አገልጋይ ነህ ከምር በርታልን ትክክለኛ መረጃ ነው የምትናገረው ።

  • @monkeyd3700
    @monkeyd3700 3 роки тому +1

    betam arife gobez bewshet seber zena eyalu kemiadekmun endante melkam information yemeset chanal yasfelgal

  • @asolissie3536
    @asolissie3536 3 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነዉ ቀጥልበት። ከቀረጥ ነፃ ማስገባት እንደሚቻል የሚናገሩ አሉ ይህስ መሰፈርቱ ምንድን ነው? በነካ እጅህ ይህንም አጣርተህ ብታቀርብልን::

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 роки тому +9

    እነመሰግነሌን ዎንድም ዉድ የሀገሬ ልጆች ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ማግኛት እንጂ ማጠት አይንካችሁ የስደት እህት ዎንድሞች ሀሰባችሁ ታሰክቶ ለሀራችን ያብቃችሁ።እኔ ከቀነት ቦሀለ ልሄድ ነዉ ዎደ እነት ሀገሬ በሰለም ግብ በሉኝ ቸነሌን ታጎበኙ ልክ እንደ ሄድኩ ጥሩ ጥሩ ነገር አጎበኘቾሀሎ።

    • @Zainab-ne8ro
      @Zainab-ne8ro 3 роки тому +1

      እብሽሪ

    • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
      @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 3 роки тому +1

      ሰላም ግቢ

    • @aleyy7381
      @aleyy7381 3 роки тому +2

      የኔ ዉድ በሠላም ለእናት ሀገርሽ ያብቃሽ እህቴ💛💚❤❤❤❤

    • @aminmohammed3831
      @aminmohammed3831 3 роки тому +1

      Selam gebi

    • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
      @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ 3 роки тому

      እናመሰግናለን ወድማችን ይህ የኔም ጥያቄ ነበር ግን በተለይ አረብ አገር ላሉት ከኢባሲ ባፅፉ ነፃ ይገባል ሚባለውስ ምን ያክል እውነት ነው

  • @benaflus
    @benaflus 3 роки тому +2

    You are awesome person. I liked the way you explained. But What about the Millage on the car? Is it only the year that matters or the millage on the car too?

  • @ElshalomEvaChurchSGSwitzerland
    @ElshalomEvaChurchSGSwitzerland 3 роки тому +1

    ስለመረጃቹ በጣም እናመሰግናለን:: የመኪናው ዋጋ የሚባለው የቱ ዋጋ ነው? አሮጌም ሆኖ የተገዛበት ዋጋ ነው ? ወይንስ የመኪናው አዲስ ሆኖ የሚሸጥበት ዋጋ ነው? ሁለተኛው ጥያቄዬ ማነው መኪና ማስገባት የሚችለው? ግለሰብ ነው? ወይንስ ነጋዴ?

  • @keremabajebel1232
    @keremabajebel1232 3 роки тому +1

    Thanks brother I found it useful I have some idea but you helped me improve my knowledge by new information keep up ? CIF) cost +insurance +freight = taxation amount

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን ተባረክልን ጥሩ ኢንፎርሜሽን ነው በርታልን ተባረክ

  • @tenagnenegewo7670
    @tenagnenegewo7670 3 роки тому +1

    Sele merjaw betam amesgnalhu ke diplomatoch wechi belela sera medeba temdebew lesera wede wechi yemihedu sewoch kekert netsa mekina masgebat yechelalu weye ebakeh wedeme yehen atareteh betasaweken ?

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry4781 3 роки тому

    ሰላም ነህ ወንድሜ በመጀመሪያ ምታቀርባቸዉ መረጃዎች በጣም ጠቃሚ ጠቃሚ ናቸዉ በጣም እናመሰግናለን በርታ እኔ ማወቅ የፈለኩት ከአረብ ሀገር ጨርሰዉ ለሚመጡ ወደ አረብ ሀገር ማይመለሱ ካሉበት ሀገር አፅፈዉ ከኢሌትሪከም እቃዎች አንድ አንድ ከመኪናም አንድ ከቀረፅ ነፃ ያስገቡ ነበር አሁን ባለዉ አዋጅ ግን መረጃዉ የለኝም እና ስለዚ ምን ትላለህ እባክህ ምታቅ ከሆነ ከምስጋና ጋር

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 3 роки тому +1

    ተባረክ ወንድሜ እንዳንተ አይነት ሰዎች ይብዙልን ተጠቅሜአለሁ

  • @shimelisgebremeskel1632
    @shimelisgebremeskel1632 3 роки тому +1

    Hey brother it's an excellent topic. But I don't think everyone knows about the cc thing. That's including myself. Would you more specific about this cc thing. Or give an example like Toyota etc thank you so much

  • @davidsolomon116
    @davidsolomon116 3 роки тому +3

    Kef tube, thank you for the detailed information. God bless 🙌.

  • @arontrucking2749
    @arontrucking2749 3 роки тому +3

    Great info and explanation. Keep it up 👍

  • @saraabi7780
    @saraabi7780 3 роки тому +1

    good info keep up the good work

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 3 роки тому +1

    It’s very informative video. You got my thumbs up and subscription!Keep it up🙌

  • @tezezewmengistu3106
    @tezezewmengistu3106 3 роки тому +1

    Enameseginalen wondimachin 400,000 birr mekina 326,000 gud bey hagere che ferese eyalku bagere gari ayshalegnim ende gud ekonew.

  • @abebe6083
    @abebe6083 3 роки тому

    በጣም የምፈልገው መረጃ፣ አመሰግናለሁ።

  • @Dior768
    @Dior768 3 роки тому +1

    በጣም፡አሪፍ፡information ነው፡እናመሰግናለን።

  • @abrishmamo5330
    @abrishmamo5330 3 роки тому

    Thankyou very much yihe hulu tata sayigebagn kerto 2 gize kasmetahu behuwala ye asmechinet fewadun meleskut

  • @mimiethiopia7823
    @mimiethiopia7823 3 роки тому +1

    EGZIABHER YBAREKH Wendme 🙏❤️

  • @tamasgenyhones5162
    @tamasgenyhones5162 3 роки тому

    በጣም ጥሩ መብረያ ነዉ።

  • @danealasefa4834
    @danealasefa4834 3 роки тому +1

    ወንድሜ በጣም ነዉ የምናመሰግነው

  • @yordanosuae7144
    @yordanosuae7144 3 роки тому +2

    ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥል

  • @ኑረድንስርሞሎ
    @ኑረድንስርሞሎ 3 роки тому +3

    በጣም ገረሚ መረጃ ነው!!but this is not Fair it has to change so that every one can afford what he want because of this tax and stuff like that we can't live the life we disserve

  • @shimelesmaru4714
    @shimelesmaru4714 3 роки тому +1

    ስለ ጠቃሚ መረጃህ አመሰግናለሁ

  • @etagneterfe1426
    @etagneterfe1426 3 роки тому +2

    በጣም እናመሰግናለን

  • @mengistufentahun4922
    @mengistufentahun4922 3 роки тому +2

    Nice information, but I have one general question what is your personal recommendation in buying new car in Ethiopia and buying the same new car in Europe and send it to Ethiopia, Thanks

  • @NitroEthiopia
    @NitroEthiopia 3 роки тому +2

    መጨረሻ ላይ ደሞ የገዢው ወይም የባለቤቱ ቁመትና ክብደት ተመዝኖ 45% ታክስ ከፍሎ ንብረቱን ይረከባል ማለት ነዉ ።

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 3 роки тому +5

    Kef እንደምንአለህ?
    ጥያቄየን ስለመለስክልኝ በጣም አመሰግናለሁ።
    የ 2012 Toyota Sienna 8 passenger Van ነው የገዛሁት።ስለቀረጥ ምንም ኢንፎርሜሽን አልነበረኝም። ጠቅልለው ወደ አገር ቤት የሚገቡ ዲያስፖራዎች ለቤት መኪና ቀረጥ አይከፍሉም የሚል ያልተረጋገጠ ወሬ ስለነበር ነው Van ኑን የገዛሁት።
    የመኪና ዋጋ እጥፍ ታክስ መክፈል ስለማልፈልግ መኪናውን እዚሁ አሜሪካ እሸጠዋለሁ፣ ወይም ለግል ስራዬ እጠቀምበታለሁ።
    የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ወይም የጭነት መኪና አሜሪካ ውስጥ ለመግዛት ዋጋአቸው ውድ ስለሆነ አቅሜ አይፈቅድልኝም። መኪና ገዝቸ ወደ ኢትዮጵያ የማስገባቱን ሀሳቤን ሰርዣለሁ።
    በድጋሜ ስለምትሰጠኝ ኢንፎርሜሽን በጣም አመሰግናለሁ።
    ስራህም የተቃና/የተሳካ እንዲሆንልህ እመኛለሁ።
    Video ህን ላይክ፣ ሸር እና ሳብስብራይብ ስለአደረኩ የምታሰራጫቸው ቢድዮዎች ሁሌ ይደርሱኛል።
    Your video is shared on my facebook address.
    Wogen Tebaber is my facebook address.

    • @momlovedadshero8752
      @momlovedadshero8752 3 роки тому

      ኢትዮጵያ አገር አለን አትበል ብሮ ሌባ የሆነ አገር ነው

  • @abenezertaffesse9666
    @abenezertaffesse9666 3 роки тому +3

    A person who totally leaves his/her current country and comes to dwell in Ethiopia has the right to bring items free of tax, which includes Vehicles like that of a disabled person. The question is what type of car are allowed? Which types of tax are free for such issues?

    • @Nasuri979
      @Nasuri979 Рік тому

      Iff you got the answer for this question please reply for me ,that is my question too

  • @habtamugirma4174
    @habtamugirma4174 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን አሪፍ መሬጃ ነው በርታ

  • @ሀናሀና-ዀ7ሠ
    @ሀናሀና-ዀ7ሠ 3 роки тому +1

    እንኳን።ደህና።መጣህ።ወዲማችን።በጣም።እናመሠግናለን።

  • @lovebody855
    @lovebody855 3 роки тому +1

    በናጻ ማግባት ይቻላል ከሆነ እማ በአገራችን በጣም ጡሩ ነው ግና ትክክል ዜና አይመስለኝም

  • @ፋጡማሰይድአህመድ
    @ፋጡማሰይድአህመድ 3 роки тому +1

    ማሻአሏህ መኪናም እሚልክ አለ እኔ አብር መላክ ስንት አስቤ ነዉ እናመሰግናለን ከፍፍፍፍፍፍ ቲዩብ ሠላም ብለና

  • @bashiribrahimsalh2172
    @bashiribrahimsalh2172 3 роки тому +2

    ግሩም መረጃ ነው አመሰግናለሁ

  • @dagemawake
    @dagemawake 3 роки тому

    ወንድሜ በጣም ጠቃሚ የሆነ መረጃን ስላካፈልከን በእጅጉ አመሰግናለሁ ! የጉምሩክ መረጃ ዶክመንቱን ልትልክልኝ ትችላለህ ?

  • @alemmamo6339
    @alemmamo6339 3 роки тому +2

    ሰላም እኔ መጠየቅ የምፈልገው በፊት ላይ ማንም ሰው ከውጭ ሲመጣ ከቀረጥ ነፃ አንድ አይነት እቃ ማስገባት ይችል ነበር አሁንስ ማስገባት ይቻላል ወይስ ቀርቶል ይህን ለመጠየቅ ነው

  • @gudinakegna8581
    @gudinakegna8581 3 роки тому +1

    ሰላም ወንድማችን በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው!
    ሌላ ጥያቄ አለኝ: የኤሌክትሪክ መኪና ወይም ግማሽ ኤሌክትሪ (Hybrid cars) የቤት መኪናዎች ከቀረጥ ነፃ ናቸው የተባለው እውነት ነውወይስ አይደለ?

  • @yohannesgezu29
    @yohannesgezu29 3 роки тому +2

    Good information but too slow. Hopefully, you will communicate better over time. Thank you anyways

  • @adonatdemiss3902
    @adonatdemiss3902 3 роки тому +2

    B Ethiopia west y mekina business lmgemr what is the processes or capital sent mhone alebt like business plan nger btseraln bya nw' and u r doing great keep going

  • @kinfeameshe
    @kinfeameshe 3 роки тому +3

    እግሬ ምን አለኝ? ማጅራት መምታት ይሉሀል እንዲህ ነው። 100% tax ቢባል አይሻልም እንዴ? ለምን ዝባዝንኬ ይበዛል? ቫት ኤክሳይስ ምናምን ከሚሉ 400 ሺህ ከገዛህ 400 ሺህ ክፈል ማለት አይቀልም?

  • @maggiepapazian7468
    @maggiepapazian7468 3 роки тому

    Betam arif information setehenal. Betam gobez. Mekina algezam beka

  • @k555oroama6
    @k555oroama6 3 роки тому

    አረቢያ መጅሊስ ሁለት የተለያየ ወይም 1 ልከን ሌላ ጊዜ ሁለተኛ መላክ ይቻላል ወይ ።እንድትመልስልኝ አመሰግናለሁ

  • @tsedeytebeje1995
    @tsedeytebeje1995 3 роки тому +1

    ጥሩ ማብራሪያ ነው

  • @yikbergebru80
    @yikbergebru80 3 роки тому

    Tenayistlgh adis mekina yebet endet masgebat echilalehu ebakhin melsihin etebkalehu.

  • @rasmatan4247
    @rasmatan4247 3 роки тому +2

    I appreciate your service. This is my first time to this channel. My question is how do they know how much I bought the car? What kind of documents they need to start with? On your example the cost was 400k which is roughly 10k USD . What if I am buying 2010 car with cost of 2k USD. The taxing will change by a lot or how do u calculate that?

    • @astuhair-salon3945
      @astuhair-salon3945 3 роки тому +1

      Lol they will Google

    • @rasmatan4247
      @rasmatan4247 3 роки тому +1

      So they can google but if you buy from individual it will be different price . How do they know the price of the car? It will help if anyone know ??

  • @nebilakalu
    @nebilakalu 3 роки тому +1

    it would be better if you write it on blackboard or on smtg.

  • @rahoesa918
    @rahoesa918 3 роки тому

    Selam batem dese yemela mekira new allha ewakitun yechimarelak

  • @miftahmuhamedseman6118
    @miftahmuhamedseman6118 3 роки тому +1

    Hgewet hono areb hager yeminors masgebat yichilal ?

  • @bethlehemchemma6306
    @bethlehemchemma6306 3 роки тому

    Nice information .Good Job 👏👏

  • @رابيهالسلمي
    @رابيهالسلمي 3 роки тому +1

    በርታልን ጀግና የሥራ ሠው ብዬሀለሁ

  • @ruthasfew1689
    @ruthasfew1689 2 роки тому

    የኔ ወንድም ከውጭ ወደ አገር ቤት ጠቅልላ ሰለምትገባ ከ 14ሰው በላይ የሚጭን መኪና ያው በኘርሰን ከፍላ መስገባት ትችላለች እና በአዲስ አበባ የት ቦታ ነው አድራሻው መልስህ እጠብቃለሁ

  • @Zoo5365-x2t
    @Zoo5365-x2t 3 роки тому +1

    በትንሹ በ$10,000 የተገዛ አንድ የቤት መኪና የመጓጓዣ እና ኢንሹራንሱን ሳይጨምር የተገዛበትን 200% ለጉምሩክ ቢከፍል (200/100)*$10,000 =2*$10,000= $20,000 plus transportation and insurance የኢትዮጵያ መንግስትና ጉምሩኮች ነጋዴዎች ናቸው ኢትዮጵያ መቼም መኪና አታመርትም ብለው ነው አይደል

  • @hac-me86
    @hac-me86 3 роки тому +1

    Good information bro.

  • @girma9331
    @girma9331 3 роки тому +1

    Good information

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 3 роки тому +3

    የሚገርም የጉድ አገር።

  • @lovefkr9154
    @lovefkr9154 3 роки тому +1

    እውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye1038 3 роки тому

    እባክ ህ በአሁን ሰአት የኮሮላ ና የያሪስ ዋጋ ስንት እንደደረሰ ጠይቅልን

  • @mehonalemehon3796
    @mehonalemehon3796 3 роки тому +1

    What about antique cars those over 50 years

  • @birshbaby4003
    @birshbaby4003 2 роки тому

    Please how did they know how much i buy

  • @mehubadchalo57
    @mehubadchalo57 3 роки тому +1

    እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን

  • @biztes9604
    @biztes9604 3 роки тому +2

    Thanks Good info.

  • @rawdamohammed1768
    @rawdamohammed1768 3 роки тому

    betaam arif merja nw yestehn wendme

  • @abrishmamo5330
    @abrishmamo5330 3 роки тому

    Yihe mereja le asmechiwoch newu woyis lemanignawum kewuch lemimeta diyaspora newu ?

  • @KutuHabesha
    @KutuHabesha 3 роки тому

    According to your calculations, the percentage should be over 81.5% for 1.3 cc cars not 75.6%. Did I miss something?

  • @Zenaneh
    @Zenaneh 3 роки тому +1

    አሪፍ መረጃ ነው። አመሰግናለሁ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 3 роки тому +2

    ዋው በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @አማረችገብገብሬ
    @አማረችገብገብሬ 3 роки тому

    እዉነት ነዉ የትም ሀገር ያለዉ መላኪ ይችላል

  • @abrahamwoldegiorgisgodbles4504
    @abrahamwoldegiorgisgodbles4504 3 роки тому

    ጥሩነው ግን 1.0እና 1.3 cc ያላቸውን የቤት መኪኖች በአንድ ጨመካቸው። ታክሳቸው አይለያይም?

  • @addisueyesus
    @addisueyesus 3 роки тому

    40%or 30 %ቀረጥ ሊያሰጥ የሚያስችል ወረቀት ይሰጣል ምን አልባት እሱን ለማለት ፈልጎ እዳይሆን

  • @omeryusf1176
    @omeryusf1176 3 роки тому

    ከሦስት አመት በፊት ያገለገሉ የቤት አውቶሞቢል ቀረጣቸው ከአዲስ ሞዴል መኪኖች ጋር እኩል ነው ይባላል እውነት ነው ወይስ

  • @rahba3752
    @rahba3752 3 роки тому +2

    ዋዋዋዋዋ ነው አላህ ያሣካልን

  • @addistsegaye7712
    @addistsegaye7712 3 роки тому

    ሰላም፣ ስለዚህ ማስገባት የሚቻለው የመኪና ጉልበት መጠን ስንት ነው? ቪዲዋንን አይቼዋላሁ ይህን ጥያዌ ግን አለመለሰለኝም።

  • @ethiopishigee908
    @ethiopishigee908 3 роки тому

    ከፌ አውቶብስ :ከባድ የገልባጭ መኪናዎች የት ነው ተገጣጥመው የሚሸጡት ።ሜቴክ ይገጣጥማል ይባላል።

  • @samueldoju9126
    @samueldoju9126 3 роки тому +1

    ጎበዝ በርታ

  • @hiwot2815
    @hiwot2815 3 роки тому

    Gobez enem zare new yesemahuk channelhe westem tekami mereja alek

  • @mulugetawb7936
    @mulugetawb7936 3 роки тому

    የእስመጪወች ትርፍ ስንት % ነው? ኔ እራሰው አለአስመጪ መኪና ለማስመጣት እችላለሁ ወይ ?

  • @MayMay-bl2lb
    @MayMay-bl2lb 3 роки тому

    ወንድሜ እድሜና ጠና ይስጥህ ወንድሜ ካላስቸገርኩት አንድ ጥያቄ መልስለኝ እኔ ልባኖስ ነኝ እና ብር ወደ አገር ቤት ልኬ ቤተ ሰብ ብሩ አላስወጥቱም ባንክ ዉስጥ ብሩ ስት ቀን መቆየት ይችላል እባክህ እባክህ መልስልኝ

    • @nejatahmed3103
      @nejatahmed3103 3 роки тому

      የማን አካውንት ውስጥ ነው የገባው
      ባንክ ቤት የትኛውንም ግዜ ቢቆይ ምንም ችግር የለውም የላክሽላቸው ሰዎች እስካላወጡት ድረስ

  • @meseretkassa8783
    @meseretkassa8783 3 роки тому +1

    The tax is incredible

  • @زيبة-ج5ز
    @زيبة-ج5ز 3 роки тому

    እኔ ሣውዲነኝ መላክ እፈልጋለሁኝ ግን ጉምሩኩን ማወቅ አልቻልኩም ከቻልክ ወንድም ቁጥርሕን ላክልኝ ፕሊዝ?

  • @bentita955
    @bentita955 3 роки тому

    ዊዝ ሆልዲንግ ታክስ ትርጉሙ; ለምን አና እንዴት ይሰበሰባል? አመሰግናለሁ።።

  • @addisueyesus
    @addisueyesus 3 роки тому

    2013 or 2014 Toyota Hiace meni alebate sete yihonale please