Lol it's easy to hear the rules on the paper but, the situation in real walk is not easy like on the vedio lol workers who are in charge of the office are the one who makes your walk, through the process miserable like hell on earth👿 it's ironic but, true!!
Lol wow! That's awesome👌 hope it'll be easier for me as well!! I heard a lot of ups & downs, if I don't give "Gubo" on every lever of businesses!! So.. it's just hard to know what is on the ground 😕 honestly!
OK. that is good. What I want to know is even if we have Ethiopian ID, (ke beatachin Qebelea yeweta metaweqiya) does the Ethiopian allow Dual citizenship , if we have a new Citizenship of the country of our residence?
Hi brother!! I have been out of my country over 32 years!!! I don't have mother, father or grandparents!!! Except 2 sisters!!! Do you thing I can get ethiopian I.D??? Don't have ethiopian passport ether!!!! What is your advice????Thankyou!!!
I am so sorry it is not easy to get a simple ID leave alone the yellow card you have no clue what so ever l have had experience with the so called yellow ID or berocrati
አንደኛዋ እኔ ነኝ ከፍዬ በጣም አመሰግናለሁ አሁን አወጣለሁኝ ኢትዮጵያ ሁሌም ለኔ አንደኛ ነች ማንም ሊወስድብኝ የማይችለው ሃገሬ ሰላምሽ ይብዛ
እናመሰግናለን ኬፍ ሁልግዜ ትህትናህን አደንቀዋለሁ።
ለምስጠን መረጃ እናመስግናለን
ስለመረጃህ ክብረት ይስጥልን
ትክክል ነህ:: ጥሩ ምክር ነው:: እናመሰግናለን🙏🏾
Very useful. Thank you for the clear and detailed information.
Lol it's easy to hear the rules on the paper but, the situation in real walk is not easy like on the vedio lol workers who are in charge of the office are the one who makes your walk, through the process miserable like hell on earth👿 it's ironic but, true!!
ጠቃሚ መረጃ ነው አመሰግነዋለሁ 👍
ስለ ጥሩ አገላለጽህ በጣም አመስግናለሁ።
በጣም የምፈልገው መረጃ ነው አመሰግናለሁ 💚
Thank you for the information!
መንግስት በኤርትራ እናቭበኢትዮጵያ በኩል ያለውን ነገር ማስተካከል ኣለበት 80%ኤርትራዊ ኢትዮጵያቭውስጥ መኖር መስራት ይፈልጋሉ።
ሃገራቸው ነው መስራትም ኣለባቸው።
የሁለቱን ሃገር ህዝቦች ለማቀራረብ በኤርትራም በኢትዮጵያም ክፍት መሆን ኣለበት።
ስለዚይ ይታሰብበት🇪🇹🇪🇷🇸🇴🇰🇪
ግሩም መረጃ ነው.. አይዞህ በርታ
እኔ ከሁለት ወር በፊት ሃገር ቤት ሄጄ ነበር ቢጫ ካርዱን ሳወጣ ግን የተጠየኩት ሁለት መቶ ዶላር፣ ሁለት ፎቶ፣ የጣት አሻራ፣ ኢትዮዺያዊነቴን የሚገልጽ ማስረጃ፣ እና የምኖርበትን ሃገር ፓስፖርት፣ ብቻ ነው እንጂ ምስክር ምናምን ኣምጪ ኣላሉም። ከሳምንት በሁዋላ ነይ ተብዬ በዘጠነኛው ቀን ወሰድኩ።
እንደውም ያንች ክፍያው የተሻለ ነው እኔ የሎው ካርዱን ለማሳደስ $300.00 ጠይቀውኛል እና አንድ መታወቂያ ለማደስ ይህን ያህል ገንዘብ መጠየቅ ህጋዊ ዘረፋ ነው።
አንቺ ሰነድ ስላለሽ ነዉ ምስክር ወይም ማሳወጅ የሚያስፈልገዉ ምንም ሰነድ የሌለዉ ሰዉ ነዉ
@@abduhussien645 ለቢጫ ካርዱ መንግስት የተመነለት ዋጋ ሁለት መቶ ዶላር ነው የትም ቢሆን ባለህበት ሃገር ኤንባሲም ሆነ ቆንጽላ ቢሮ ለምንድነው ሶስት መቶ ያስከፈሉክ ‽ ይሄማ አይን ያወጣ ዘረፋ ነው
ያው ከኤርፖርት ጉምሩክ ሰራተኞች ጀምሮ ከዉጪ የመጣ ሰው ሲያዩ ፊቱ ወይም ፊቱዋ ላይ ገንዘብ በሻንጣ የተሸከሙ ይመሰል ሁሉም ደስ ያለዉን የዋጋ ተመን ያስከፍላል። ይሁን አስቲ ብቻ ዋናው መውሰደህ ነው።
Lol wow! That's awesome👌 hope it'll be easier for me as well!! I heard a lot of ups & downs, if I don't give "Gubo" on every lever of businesses!! So.. it's just hard to know what is on the ground 😕 honestly!
እኔ በመጀመሪያ 5 መቶ ዶላር ከፍየ ነው የወሰድኩት ለማሳደሻ 2መቶ ዶላር ከፍየ ነው ያሳደሰኩት በአጠቃልይ 7መቶ ዶላር ከፍልኩ ማለት ነው በጣም ውድ ነው በጣም ዘረፍ ነው ይህን ጉዳይ መንግሰት ቢያሰብበት ጥሩ ነው ብየ አምናለሁ
thanks bro Nice information
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ወንድም
በጣም እናመሰግናለን
ስለምትሰጠን መረጃ በጣም እናመሰግናለን በርታ! የዛሬን አያድርገውና በስልጣኔ ቀዳሚ እኮ ነበርን::
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድሜ
መረጃህ ሁሉ እጅግ ጠቃሚዎች ናቸው ይህ የሚያሣየው ንቁ እና ብቁ መሆንህን ያመላክታል።የምኖረው ሰሜን አሜሪካ ነው ስልክህን አግቸ ባነጋግርህ ደስ ይለኛል ግን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?በዚሁ ላይ የኔን ስልክ ወይም ኢሜይል መለጠፍ አስፈራኝ
+251953988821 በዋትሳፕ ሊደዉሉልኝ ይችላሉ
ፕሮግራምህ ጥሩ ነው እናመሰግናለን
ግን ሪል እስቴት(real state) በብዛት የውጪ ዜጋም ቢሆን መግዛት ይቻላል ይላሉ እና እንዴት ነው ኣጣራልን ከ ቻልክ
ከዚህ በፊት ስለጠየኩ አይቻልም
It's good information but always provide how much cost after 5 year how much you have to pay for renewal you provide as look like free
ይሄንን ኢምግሬሽን ወይም ኤምባሲ ለማሳደስ ስትሄዱ የሚገለጽላች ነገር ነዉ
Ene melwe kardue yete newe yemenawdtawe??.
Kef tube, sewedih, yemamnew chanal new.
Thank you soomuch❤😘😘😘
ክክክክክክክ አሜሪካም እዲ አልተኩራራችም ስለኛ አትጨነቅ ገዘባችን ይጨነቅ ለግዜው አያስፈልገንም ዶላር ፈልጋችሁ ነው አይደል ነቅተናል ለማንኛውም ያረጀ ወሬ ነው👈
በቢጫ ካርድ መጠቀም የቆየ አሰራር እኮ ነው ዛሪ ነው እንዴ
የሰማህው?
ወንዝ ነገር ነክ እስኪ አጠር አጠር አድርገው እኔ ከአገሬ ከወጣሁ ጀምሮ ነገሮችን ቶሎ እሰለቻለሁ::
አይባልም
ክፋ እምታቀርባችው መረጃዎች ጠቃሚ እሚሆኑት ኢትዮጵያ ተስፋ አስቆራጭ ሀገር ባትሆን ነበር:: በአሁኑ ሰአት እትዮጵያውስጥ እንኳን እቤት መግዛት ይቅርና የናፈቀን ለመጎብኘት እንኳን እምታስፈራ ሀገር ህናለች:: ምረጃ ይልለው ሰው ሄዶ ይሞክረው እና መልሶ አንተን ይረግምሀል
Wendem ena yellow card lemgenet yeyhuete megelalet betam yasazenal Washington DC embassy zererkerk adershe ke 8 wer belay betam yadazenal
እናመሠግናለን
Way gud zem belh new yemtngerw eny ethiopiw nage ethiopia west hejey telde ethiopiw lemwtae hejej bezu atkre amtetwebegen tebsehyhu temleslun endemtweaw kelale aydelm bakhen
How much trust investment suery in etiopa
ቢጫ ካርድ ካወጣሁ በኋላ እንደገና የኢትዮጵያ ፓስፖርት የማግኘት እድል ይሰጣል ወይ???
አይቻልም
ዝም ብለህ ነው የምትቀባጥረው ቢጫ ካርድ አውቶ ለመጠቀም በጣም ግልጽና ቀላል መመርያ ያለው ነገር ሆኖ ሳለ አወሳሰብከው ይሄንን ሁሉም ሰው ከብዙ አመት በፊት ያውቀዋል
እናመሰግናለን በጣም 😍😍 እስኪ ከባጃጅ ጀምሮ መኪና ለመግዛት ያለውን ፕሮሰስ እንዴት እንደሆነ መረጃ ስጠን ወንድሜ ፕሊስ 😢😢 ቀድመን በአካውንታቸው ገንዘቡን ማስገባት አለብን እንዴ ለምናደርጋቸው ግብይቶች ?? ምንም አላመንኩም ገንዘቤን በልተው ከሸመጠጡኝስ ብዬ ፈራሁ😢 ይህ ነገር በማንኛውም ተሽከርካሪዎች ላይ ነው ወይስ ሁሉም አሰራራቸው አንድ ነው ? ምንም አልገባኝም
ጫላዪ የምታቀርባቸዉን ፕሮግራም ሁሉንም ሰምቻቸዋለሁ ማለት ይቻላል ።ብጣም ጥሩ ና ጠቃሚ ናቸዉ።ለመጀመሪ ጊዜ ኮሜንት ስሰጥ 😘
የኔ ጥያቄ ፓስፖርቴ ኢትዮጵያዊ ነው ።ባለቤቴ አረብ ነው ።የመኖሪያ ፈቃዴ በባለቤቴ ስምና በባለትዳር ነው ።ልጆቼ የአርብ መታውቂያ ( ፓስፖር) ነው የምንኖረው ።አሁን ወዴ ኢትዬጲያ ስመጣ እንዴት ነው ለልጆቼ የለው ካርድ የማወጣው ? ለባለቤቴስ ማዉጣት እችላለሁ?
do you know that ethiopian origin ID costs 400 dollar? ethiopia is crazy country
Min wede wanaw atihedem
How I open bank account
በዉጭ ሀገር በኢትዮያ ፖሥፖርት የምንኖር ነገር ግን የኢትዮጵያ መታወቅያ ግዜዉ ያለፈብን በምን መልኩ ማሣደሥ እንችላለን
ከላይ የመቅደስን አስተያየት ያንብቡት
ሰላም ብያለሁ ወንድሜ
ቢጫ ካርድ ያለን ሰዎች ለማሳደስ ከማን ጋር ተገናኝተን መጠየቅና መልስ ማግኘት አልቻልንም ይህ ደሞ ይመራል እነኝህን የመሳሰሉ ችግሮችን የሚረዳን ካላገኝን ትውልድ ኢትዮጵያዊ መሆንን ለማግኘት መጔጔቱ ምንድነው ጥቅሙ ሰው ለማሳደስ ገንዘብ ከፍሎ ለማሳደስ መልስ ማጣት በጣም ያሳዝናል ። ለዚህ መልስ እንደማገኝ በተስፋ እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ።
ከአገር ውጭ ከሆንሽ ያለሽበት አገር ኤንባሲ ኦላይን አፕላይ ማድረግ አገርውስጥ ከሆንሽ አራት ኪሎ ያለው ውጪ ጉዳይ ሄደሽ መቀየር ትችያለሽ እኔ ቀይሬአለው ሁለት መቶ ዶላር ትከፊያለሽ በባንክ ምንዛሪም መክፈል ትችያለሽ
ሠላም ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ በርታልን ብዙ ነገር እንጠብቃለን ካንተ
OK. that is good. What I want to know is even if we have Ethiopian ID, (ke beatachin Qebelea yeweta metaweqiya) does the Ethiopian allow Dual citizenship , if we have a new Citizenship of the country of our residence?
Ethiopia doesn't allow dual citizenship However you can have yellow ID
መረጃውን ቀጥታ ለምን አንትናግርም።
እንኳን ደናመጣሕ
Hi brother!! I have been out of my country over 32 years!!! I don't have mother, father or grandparents!!! Except 2 sisters!!! Do you thing I can get ethiopian I.D??? Don't have ethiopian passport ether!!!! What is your advice????Thankyou!!!
አዎ ማግኘት ትችላለህ እህቶችህ ኢትዮጵያዊ ከሆኑና እነሱን ጨምረህ በምስክር ማስወሰን ከቻልክ ወላጅ ወይም አያት ግድ አይደለም፡፡ ማግኘት ትችላለህ ካልሆነ ግን በፍርድ ቤት አስወስነህ ማግኘት ትችላለህ
@@keftube Thankyou so much!!!God bless you!!
እኔ የተወለድኩት ከስልሳ ኣመት በፊት ነው የተወለድኩ ሁለተኛ ከአርባ አመት በፊት ነው የወጣሁ ስለዚህ የትውልድ ማስረጃ ፓስፖርት የለይምኝም
በማሳወጅ ማግኘት ይችላሉ
ከሀገር ሲወጣ ፓሥፖርት የሌለው ከሆነ ለምሣሌ በነበረው አገዛዝ ሣይመቸው
ሊታገል በርሀ ይገባና ከዛም በአዋሣኝ ሀገሮች በሥደት ይቆይና ወደ አሜሪካ፣ካናዳ፣አውሥትራሊያ የምንኖር አለን ለኛ አይነት ሰዎች ምን የተዘጋጀ ነገር አለ?
ወላጅ ካለ ምስክር ይዛችሁ ወላጅ ከሌለ በፍርድ ቤት አሳዉጃችሁ ማግኘት ትችላላችሁ
ኬፍ በዚህ ሰሞን የኮሜርሻል ባንክ ያወጣውን ስለ ቤት መግዣ ብድር ብትሰራበት ጥሩ መረጃ ይሆናል።
Merjawen negrign eski bro
@@ethioabyssiniyatube1940 የሰማሁት 20% ብቻ በማስቀመጥ ቀሪውን 80% በ20 አመት ተከፍሎ የሚያልቅ በአነስተኛ interest አዲስ ህግ መኖሪያ ለመግዛት ለሚፈልጉ የሚል ነው።
@@alextelahun4779 thanxz bro check adergalehu
wendema !!! deletote kemenore tewlede ethiopawe yeleke hager weste selmesekayew .....betsra tekberalke......
አውን ትንሽ ቆይታቹ 1 ሚለየን ዲያስፖራ ይገባ ይላል 😂😂😂😂😂 የለም ዶላር መጀመሪያ ኢትዮጵያዊ የሆነውን በኢትዮጵያ ሳል ክብሪ ሰጡት
I am so sorry it is not easy to get a simple ID leave alone the yellow card you have no clue what so ever l have had experience with the so called yellow ID or berocrati
Yellow card yetelakelegn 10 wer koyetew new long wait
150 ካሬ እንቁልልጭ
ተስፋ ያልቆረጠ ብረሃን ከፍቱአለ
ሰላም
ከፍ አንድ ያልተናገ ነገር ዜግነታችንን ያልቀየርን የኢትዮጵያ ፖስፖርት ልደት ሰርተፍኬት የባንክ ደብተር እንዲሁም የድሮ ቢሆንም የኢትዮጵያ የቀበሌ መታወቂያ ያለውስ በዚህ በውጪው አለም በመኖሪያ ፈቃድ ብቻ የሚኖሩ ብዙ አሉ ዜግነታቸውን ያልቀየሩ እናም ስለዚህ እርግጠኛ ከሆንክ ኢንፎርሚሽኑ ካለህ ትንሽ ገለጻ ብታደርግበት ???
እናንተ ኤንባሲ ሂዳችሁ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ማዉጣት ትችላላችሁ
እዚህ መጥተው ነው የሚየወጡት ወይስ አዘው ነው የመሚያወጡት?
ሁለቱምጋ ይቻላል::
ትክክል
እርግጠኛ ነህ ኢትዮጵያ ውስጥ የውጭ ዜጋ መኪና አይገዛም ፣ ቤት አይገዛም. ..እንዲህ ከሆነ እንዴት ዘግና ሃገር ሆናልች ኢትዮጵያ እባክህ.. እንዲህ የውጭ ዜጋ ሃገር መብት የማታከብር ኢትይጵያ የጥቅም ተካፋይ አልሆንም..
እርዱን ስትሉ እና ዶላር ስንልክ ኢትዮጵያዊ ናቹሁ ትሉናላቹሁ አደል
ሰላም ወድማችን
መታወቂያ ለማግኘት የተሰቃየውት መሰቃየት እፉፉ አብረሽኝ እደሪ እና ልስጥሽ ነበር ያለኝ ሁሉም አለፈ የማያልፍ የለም ሀገራችን ግን ህግ የለም የምር ደም እምባ ያስለቅሳል
ያሳዝናል አበሻ በጣም ነው የምጠላው
በተለይ Airport ቦሌ ለነጮቹ እንደት እንደምያጎበድዱ የራሳቸውን ዜጋ እንደት እንደምያሰቃዪ ኡፍፍፍፍ
ከ3ነጮች ጋር ተሰልፈ አንድ ውሻ የተናገረኝ እስከ አሁን ያመኛል እኔም የነጮቹ passport Holder ነበርኩ አበሻ የነጭ ውሻ ህዝብ ነው
የቅርብ ዘመድ ከሌላኝ ምን ማድረግ አለብኝ?
በፍርድ ቤት ማሳወጅ ትችላለህ
እንደው እኔስ የምታወራው ጭራሺ አይገባኝም
😀😀
(ተጠቀሙበት )ዕርማት
እርማቱ ምንድን ነዉ? አልገባኝም ይቅርታ!
Ante Melikam sew fetare yetbikik
Ate tebe Ethiopa aleche blehenew ymetawraw afelgem ke abeye gare keteh sere wtefate maneme ayfelgme ethiopane
ውሸት ነው እኔ 500 ዶላር ገዝቼ አክስዬን መግዛት አይቻልም 2010 ተብያለሁ ሳወጣ ግን ሁሉን ነገር እንደኢትዬጵያ ላሉት ትችላላችሁ ብለው ብሬችን ከስራል ብር ነው የሚሰሪት በየናይ ቢሮው ዞረን $1000 ዶላር ለኔና ለባሌ አስከፍለውን ቢሮክራሲው ባኬሽን አችንን ጨርሰዎል አያስፈልግም በራችሁን አትክፈሉ
ሰላም አመሰግናለሁ ስለ ምክርህ ግን ኤርትራ የተወለድነው ኢተጵያውንስ ? ያን ግዜ በኢትዮጵያ ስር ነበረች እኛ ማን ነን ?
አሁን ያለህ ፓስፖርት ትውልድ ቦታ ኤርትራ የሚልከሆነ አትችልም ግን ከአገር ስትወጣ የተጠቀምከው ፓስፖርት ካለህ የልደት ወረቀት ታወጣና ትውልድ ኢትዬፕያውን ማውጣት ትችላለው ቤተሰብ ኢትዬፕያውስጥ ካለውህ ፍርድቤት ሄደህ ማሳውጅ ትችላለህ የናትና የአባትህ የጋብቻ ወረቀት ካለ የትውልድ ቦታቸው ኢትዬጲያ የሚል ከሆነ ነገሩን ቀላል ያደርጋል
ትክክል
ምናዘጋጅታችሁ ነው ግን ይሄ ሁሉ ጣጣ ። አንዳንድ ሀገር እኮ 2 ፓሰፕርት መያዝ ይቻላል። ቤተሰብ የሌለው ምሰክር የሌለው ኢትዮጵያ ላይ መታወቂያ መውሰድ አይችልም አይ መከራችን🤔 እናመሰግናለን ለመረጃው ወንድሜ
ስጀሙ ኢትጵያምን እልተ
ግዜ ገደብ አለው
አዎ በየ አምስት አመቱ ማሳደስ ያስፈልጋል
እናመሰግናለን።