«እኛ እና እኛ›› REALITY SHOW (ምዕራፍ ስምንት ክፍል 3 ተለቀቀ! SEASON EIGHT EPISODE 3 IS RELEASED!) Geni’s Family

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 285

  • @realityshow7187
    @realityshow7187  2 роки тому +55

    እንዲህ ላሳመረችን "እምነት የውበት ሳሎን" ምስጋና እናቀርባለን።እንደ እኛ መዋብ ከፈለጉ በ0912634678 ላይ በመደወል ቦሌ ሸገር ህንጻ ላይ ቀጠሮ ማስያዝ ይችላሉ።

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 роки тому +42

    ባይኖርህም ትኖራለህ፣
    ቢኖርህም ትሞታለህ።
    አትጨናነቅ!!

  • @ariqash9611
    @ariqash9611 2 роки тому +9

    ገኒዬ ስምሽ ሲጠራ አለቀስኩኝ በደስታ ደሞ የወንድሜን ሚስት ነው የምትመስይው ድሮበልጅነቴ ትዝይለኛል ያንቺ ድራማ ሲመጣ እህትሽን እያት እንላት ነበር የእግዚአብሔር ስራው ይገርማል ሁለነገራቹ አንድ በተለይ አሳሳቃቹና አንጋገራቹ ጭራሽ አትለዩም የኛቤተሰብ ከጥንት ጀምሮ እንደ እህታችን ነው የምናይሽ ገኒዬ ከዛ ከሞት ጎዳና መልሶ እንኳን ለዚች ቀን አደረሰሽ ልጆችሽን ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃልሽ ።

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 роки тому +30

    የኔ ዉድቹ ገኒ የኔ ቆንጁ እናት እና ልጅ በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጥበቃቹ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +8

    ዋው ድርበወርቅ በጣም የምወዳት እናት ናት ይጋባታል እረኛዬ ድራማ በቅርቡ እንዲጀምር ተስፋ አደርጋለው😘
    ገንዬ በጣም አምሮባችዋ እንኩዋን ደስ አላችሁ ❤️

  • @nolawitnununani2927
    @nolawitnununani2927 2 роки тому +5

    ገኒዬ የትዕግስት ነገር እንዴት ሆነ
    የኔ መልካም እናት ነሽ ገኒዬ ማርያምን በአንቺ ውስጥ እናትነትን ነው ማየው🥰የኔ ውድ ረዥም እድሜን ተመኘሁልሽ የኔ ውድ ስወድሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Hanan-po4xf
      @Hanan-po4xf 2 роки тому +1

      ውይ ዛሬም ስለ ትግዕስት እናተ ምን ነካቹ ባዳ ባዳ ነው በቃ ተረሳች እኮ

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ

    ገንዬ እንኳን ደስ አለሽ ድርብ ወርቅ ይገባታል ጎበዝ ተዋናይ ናት እረኛዬ በቅርቡ እንደምጀምሩ ተስፋ እናደርጋለን 😍😍😍

  • @saratesfay-xk9yn
    @saratesfay-xk9yn 2 роки тому +3

    ዉብ ቤተሰብ በጣም ነዉ የምታስቀኑት እና ጠንካራ እናት ነሽ እኔም እድሜ ሰቶኝ ልጆቼ አድገዉ የማይበት ቀን ናፈቀኝ

  • @lobabahusain4158
    @lobabahusain4158 2 роки тому +3

    በጣም በጣም ነው የምወዳችሁ ለማያቁ ጥሩ የቤተሠብ ፍቅርን ስለምታሣዩ ጠክሩ ቀጥሉ

  • @Noura-beauty
    @Noura-beauty 2 роки тому +2

    ወንድምና እህት ሲያምሩ እናት መሆን መታደል ነው ያረቢ ጥሩ ልጆችን ስጠኝ

  • @ملاكملام-ر6ر
    @ملاكملام-ر6ر Рік тому +1

    ገንየ የኔ ሰው አክባሪ ቀመሽ አጨበጨብሽ መልካም ልብ አለሽ እማማ ቸርነት አንችም ይገባሽ ነበር ሌላ ጊዜ እንደምትሸለሚ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @rajeevbadu6658
    @rajeevbadu6658 2 роки тому +11

    ገኒ መልካም እድል በተረፈ በጣም ነው የምታስደስቱት ሲከፋኝ እራሱ እናተን ሳይ ዘና እላለሁ

  • @bezawityeshaneh81
    @bezawityeshaneh81 2 роки тому +3

    የእውነት ገኒዬ ለኔ ሁሌም 🥇አንደኛ ነሽ የኔ ውድ💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @tigabuAndmimiwa7
    @tigabuAndmimiwa7 2 роки тому +18

    ገኒየከነልጆችስ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @Ethio-students
    @Ethio-students 2 роки тому +4

    I can see that your son is such a gentleman. The love and respect he has for both his mother, sister and brothers show how you raised him well. You should be proud Genni.

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ

    ልጆችሽ አጃቢዎችሽ ልጆችሽ ጓደኞችሽ ልጆችሽ ሁሉነገሮችሽ ሺ አመች ኑሩ ገኒዬ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 роки тому +29

    ጀግና እናት ነሽ ገንዬ እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን::👍🏽👏🏽✊🏽❤️💐

  • @susutube360
    @susutube360 2 роки тому +2

    እረኛዬ ተቋርጦ ቀረ🥹ፊልም ማየት አልወድም ግን እረኛዬ ያዳኩበትን ስለሚመስል እወደው ነበር

  • @amaregetachew8026
    @amaregetachew8026 2 роки тому +4

    ተናፋቂ የገኒ ቤተሰቦች እንኳን በሠላም መጣቹ ከወትሮ በተለየ ዛሬ ቅዱሴ ፉአ ብሏል ሠላማቹ ይብዛ አቦ

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 роки тому +1

    ገኒዬ የኔ መልካም ከነ ልጆችሽ ስወድሽ እማ ተባረኪልኝ 💞

  • @GLOVE1205
    @GLOVE1205 2 роки тому +6

    የኔ ብርቱ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ ገንያ ሁላችሁንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጣም ታምራላችሁ

  • @emuyeamare2970
    @emuyeamare2970 2 роки тому +2

    ውድ ቤተሰቦቸ በጣም ነው እምታምሩት የፍቅር አምላክ ፍቅርን ያብዛላችሁ!

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 2 роки тому +8

    ማነዉ የኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀዉ የገጠሩ ህዝብ በረሀብ እያለቀዉ ነዉ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +6

    በጣም ነው የምታምሩት 🥰ገኒየ ምርጥ ሰው የሰው ደስታ እንዴት እደሚያሥደስትሽ ተነስተሽ ስታጨበጭቢ ሌላ ቢሖን እኔ ሣልመረጥ ብሎ ይናደዳል አንች ትለያለሽ ❤😘

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።

  • @asterhagos4325
    @asterhagos4325 2 роки тому +3

    ገንዬ መልካም እድል እመኝልሻለሁ የኛ ጀግና💯💯💯💯💯🙏

  • @UmYosefYouTube
    @UmYosefYouTube 2 роки тому +21

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉድና የተከበራችሁ የእምየ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ እንደምድር አሸዋ ብዝዝት ይበልልኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት ያለነዉን ለሀገራችን ያብቃን የቤተሰብ ክፉ አያሰማን ኑ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ ዉዶቸ

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому

      ደምሩኝ።።።።

    • @ፈገግታከእሪችጋር
      @ፈገግታከእሪችጋር 2 роки тому

      ነይ ውደኔም እኔም እመጣለው በቅንነት

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube 2 роки тому +1

      ደምሩኝ ኮሜንት አስቀምጡልኝ እኔ ነገ በዚህ ሰአት እቤታችሁ ከች ነዉ በኮሜንታችሁ ላይክ እዳረሱ በፈቃደኝነት ብቻ ቤተሰብ እንሁን

    • @ፈገግታከእሪችጋር
      @ፈገግታከእሪችጋር 2 роки тому

      @@officailethio6154 ነይ እኔግም እኔም እመልሳለው ሳምንት አስቀምጭ

    • @fiker-z4x
      @fiker-z4x 2 роки тому

      Amen

  • @lailaseid7874
    @lailaseid7874 2 роки тому

    ልጆችሽን ሁሉም ደስ ይላሉ አላህ ይጠብቅልሽ በክብር ም ያሳድግልሽ በተለየ ግን ዳዊትን በጣምምም ነው ምወደው ሀረካቱ ሁሉ ያስቀኛል 😍

  • @birtukantube8186
    @birtukantube8186 2 роки тому +1

    💕💕💕💕🇪🇹ገኒየ የምወድሸ በጣም ታምራላችው የጥሩ ቤተሰብ ምሳሌ ናቺው የኔ ጀግና ከንች ብዙተምረናል የናትነት ጥግ 💕💕💕🇪🇹🇪🇹

  • @So-ul5hh
    @So-ul5hh 2 роки тому

    ምርጥ ኢትዮጲያዊ እናት ገኒ ትለያለሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @seadaaliaden221
    @seadaaliaden221 2 роки тому +2

    ምርጥቤተሰብ ገኒ ኑርልን

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 роки тому +4

    ዋውው ስታምሩ ለሀገራች ሰላም ያምጣልን ፍቅሩ ይስጠን

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 2 роки тому +5

    ይገባሻል ገኒ ጀግና ሴትነሽ

  • @mahlettesfaye6394
    @mahlettesfaye6394 2 роки тому +3

    ስተታምሩ እኔን ወደፊት በአንቺ ውሰስጥ አየዋለው ልጆቼ ሲደርሱልኝ ትልቋ ደርሳለች እደመክሊት በተረፈ ልብሳቹ ግን ቅር አለኝ የበዓልብስ ቢሀሆን ብዬ ተመኝው የሆነቀን ግን እሰራላቹዋለው በራሴ ስታየይል ♥

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 2 роки тому +5

    ማሻ አላህ ስታምሩ ምርጥ ቤተሰቦች❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 роки тому +4

    ዋዉዉዉ አርቴስት ገኒ ከነልጆችሽ ስታምሩ😘😘

  • @taibamohammed7008
    @taibamohammed7008 2 роки тому +5

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ

    ማሻ አላህ ታምራላችሁ ምርጥ ቤተሠብ

  • @myhopeGod
    @myhopeGod 2 роки тому +3

    ገኔ የኔ ቆጆ ትግስት አመረ ረች
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @agjj5327
    @agjj5327 2 роки тому +4

    It’s been a long time without you my friend💔I can’t control my tears 😭 everytime when I heard this song. I really Missed my best friend and RIp our legend Elias melika😍

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 роки тому +2

    ዋዉ ሥታምሩ እግዚአብሔር አምሙማክ ተክፉ ሁሉ ይጠብቃቹህ

  • @የሂሩእናትሑረል
    @የሂሩእናትሑረል 2 роки тому +5

    ባአላህ ትግስት ምን ደረሰቺ አይይይ የኔ አንደኛ ገኒየየየ

  • @noone876-d4o
    @noone876-d4o 2 роки тому

    ውይ ስወዳችሁ እኮ ኑሩልኝ በአካል አግኝቻችሁ አብሬያችሁ እንደምሆን ተስፋ አረጋለሁ

  • @Miko16459
    @Miko16459 2 роки тому +3

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹እኛ እና እኛ ብቻ ኢትዮጵያዊያን ኩሩ ህዝብ የአድዋ ጀግኖች በቀይ ያልተገዛን አድዋ አላፍ ነው ቅኔዋ !!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ገኒ የተባረከ እረጅም እድሜ እመኝልሻለው ከነ ቤተሰብሽ !!!!!!

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 2 роки тому +4

    ምርጦ ቤተሰብ ከተባለ የገኒነው

  • @tube-gx3rf
    @tube-gx3rf 2 роки тому +3

    Betam akebrshi neber gn artistochi stbalu lemida bcha nw hzb enwedaln mnamn yemtlut be whatsapp ricord aderkulshi video lakulshi eyayeshi zm sew stredu lemn miskinun arso aderm atredum e gdeta tawaki mehon yelbnm ahunm kechalshi be whatsapp yedersshin tebabrin eyayeshi zm kemtyi biyans mlashi schi!!!

  • @Eden_Tube
    @Eden_Tube 2 роки тому +14

    የትግስት ነገር ከምን ደረሰ ?

  • @Emantube19
    @Emantube19 2 роки тому

    ገኒ የሴት ጀግና መኪሊት የናታ ልጅ👍👌👍👌💗💖💖💖🍎🍍🍍

  • @selamtube6934
    @selamtube6934 2 роки тому

    Masha allah setamru welahi sewedat gnein

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 2 роки тому

    ድርብ ወርቅዬዬ ይገባሻል ብቃት አለሽ የኔ ቆንጆ😍😘❤👍🙏

  • @sarasari3082
    @sarasari3082 2 роки тому

    yemwdachu Ekawn dena metachu ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @lobabahusain4158
    @lobabahusain4158 2 роки тому

    እኔም በጣም ደሥተኛ ነኝ ቢደወ ባይቀረጥም የቤተሰቦቻችን ደሥታ ፍቅር ፍጣሪ ይጠብቅልን

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 2 роки тому +5

    _የእኔ ምርጥ ቤተሰብ_

  • @leyanmohammed9970
    @leyanmohammed9970 2 роки тому

    weyen betam new madekesh gobez ena tekara enat neshi beteleye bet weset sera metagezeshi lesuwa yalachiwe betesebawe fiker lemenager kalat yaterugnale Allah hulegezi desetena yaderegeshi beterfe weddddd new maderegeshi wellahi

  • @ezedinzizuman2119
    @ezedinzizuman2119 2 роки тому

    የኔ ማሮች እንዴት እንደምታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @እናቴእወድሻለሁእናቴ-ሠ7ኈ

    ይመቻችሁ ምርጦች እወድሻለሁ ገንዬ😘😘😘😘😘😘

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 роки тому

    Geni enkuwan be selam metachu, tamralachu aylayachu egizabher yebarkachu 😍😍😍😍😍

  • @Zነኝጎጃሜዋ
    @Zነኝጎጃሜዋ 2 роки тому +7

    ትእግስትስ ምን ደረሰች ገኒ??

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 2 роки тому

      ደምሪኝ💗💗💘

    • @workufirhiwot3671
      @workufirhiwot3671 2 роки тому +2

      ምናገባሽ ወሬያም

    • @Zነኝጎጃሜዋ
      @Zነኝጎጃሜዋ 2 роки тому

      @@workufirhiwot3671 ማለት ሰው መጠየቅ ነውር ነው ምን ለማለት ፈልገህ ነው ሴታሴት

  • @hawiisifen3982
    @hawiisifen3982 2 роки тому

    ቅዱስን ግን በዳዊት ፅጌን ሰርፕራይዝ አርጊልኝ ገኒዬ አደራ

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 роки тому +5

    በጣም ያምራል በርቱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ለሀገራችን የገኒ ቤተሰብ ደምሩኝ በቅንነት🙏❤❤️❤️

  • @hiwotgetachew6772
    @hiwotgetachew6772 2 роки тому

    Enkan weledshi yene enat betam destilalachu dismachew ebaye new yemetaw ewnet

  • @yamrotshimels6753
    @yamrotshimels6753 2 роки тому

    Geniye yene enati Le meklit melikt alegni fikadegna kehonechi ye lidyan tadesse mezimur tizemirilgn wdi ehite please 🙏🙏 zemirilgn Addis mezimur new sile Arisema new yezemerechiw Etebikalewi eshi meklit 🙏

  • @Hanan-po4xf
    @Hanan-po4xf 2 роки тому +1

    ቦታው ደስ ሲል

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr 2 роки тому +12

    ኮሜቶች ግን ምን መሆናችሁ ነው ትግስት የነች ትግስት የነች የምትሉት በሰላም ነው አደዬ እደተለያዩ ተናገረች ምክንያታቸው ምንም ይሁን ምን ተለያይተዋል ሁለዬ እወጣች ማብራሪያ መስጠት አለባት ትግስት ልጇ አይደለችም እኮ የሰው ልጅ ነች መቼም ሆነ መቼ መለየት ያለ ነው

  • @zikra-q9v
    @zikra-q9v 2 роки тому +5

    ሰላም ሰላም የገኒ ቤተሠብ በቅርብ ነው መከታተል የጀመርኩት በጣም ደሥ የምትሉ በፍቅር ጠብ የምታደርጉ ቤተሠብ ናቺሁ በያላቺሁበት አላህ ይጠብቃቺሁ ቁጭ ብዬ ቪድዎቺሁን በማየት ፍዝዝ እላለሁ እናታቺሁ አንደኛ በቃ ሁላቺሁም ትለያላቺሁ

  • @misrakesundale8203
    @misrakesundale8203 2 роки тому

    Wow setameru betam desi yelale geniya

  • @jaharajahara2395
    @jaharajahara2395 2 роки тому +1

    ስታምሩ እናትናልጂ❤❤👍👍👍

  • @astermekonen8274
    @astermekonen8274 2 роки тому

    Ejeg betam tamerlachu Ewdachwlhu

  • @butterflysomethingreallyho2248
    @butterflysomethingreallyho2248 2 роки тому +1

    ውይ መክሊትዬ ፍቅር ምን አስለቀሰሽ 😥😥🤔

  • @tikdemlegesse3405
    @tikdemlegesse3405 2 роки тому

    ገኒዬ የኔ መልካም እንወዳቹዋለን💞💞💞

  • @ffoozeyahasen
    @ffoozeyahasen 2 роки тому +3

    አሰላሙአለይኩም ወራህ መቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የሀገረ ልጁች ሰላማችሁ ይብዛ
    ይችንኩሚንት የምታነቡ በሙሉ
    አላህ ተክፎነገረ ይጣብቃችሁ ወቶመቅረትን ያራቅላችሁ ሰላሞን ያብዛላቸሁ ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አረጎኛ ሰውለሰውነወ ♥በቅንነት

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 2 роки тому +1

    ዋው ምርጦችዬ🥰🥰🥰🥰

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 2 роки тому +1

    Beautiful family 💕

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 2 роки тому +1

    በጣምነውየምወዳቹውዶችዬውድድድድድድድድ

  • @fernuswebalm8679
    @fernuswebalm8679 Рік тому

    ደስ ስትሉ

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 2 роки тому +1

    ደስይላል አለባበሳቹ ከልጅሽ ጋርገኒ

  • @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
    @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ 2 роки тому

    ገኒ በርቺ

  • @ያስልጤልጅ
    @ያስልጤልጅ 2 роки тому

    ሙሉ ፕሮግረሙ ያት ናው የሚገኛው

  • @tibiltyetaay216
    @tibiltyetaay216 2 роки тому +1

    Geni family welcome love you too❤❤❤❤

  • @keetamaketama388
    @keetamaketama388 2 роки тому

    ስታምሩ ማሮች

  • @salamsalam2945
    @salamsalam2945 2 роки тому +7

    ትግስትስ. የት ናት. እ????

  • @sumaya5680
    @sumaya5680 2 роки тому

    የትግስት ወሬ የለም ገኒ ፕራንክ ነው እድትይ እንዴት እደጉአጉሁ ወላሂ

  • @fikrtfikr3103
    @fikrtfikr3103 2 роки тому

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 2 роки тому

    ሰታምሩ ገኒዬ

  • @shegagashaw4050
    @shegagashaw4050 2 роки тому

    ገኒየ

  • @KwadaHeyiru
    @KwadaHeyiru 10 місяців тому

    ልብሱ ኪራይ ነው የት አካባቢ ነው

  • @አለም.አለሞ.ያባሰሏ.ቀበጥ

    ሥታምሩማሩቸ❤❤

  • @nnnnbnegn326
    @nnnnbnegn326 2 роки тому

    መሻአላህ ስታምሩ

  • @esayasfaris76
    @esayasfaris76 2 роки тому

    ገነዬ ምርጥ ቤተሰብ 💞መልካም እድል እመኝልሻለሁ

  • @hawitube
    @hawitube 2 роки тому +1

    ፍቅር ህብረት ትህትና ስወድሽ የእረኛዬ ድራማ ድምቀት 🇪🇹🇪🇹

  • @0309-ቤተሰብ
    @0309-ቤተሰብ 6 місяців тому

    sitamru😘

  • @sikosilo1326
    @sikosilo1326 2 роки тому +2

    እረ ትግስትን መልሶት ከምር ሄደች እንዴ

  • @ashenafitibebu2658
    @ashenafitibebu2658 2 роки тому +1

    weyne lijtua eko endet new yemtamrew demo fite lay adegech zm beye ayalehu engdh mn adergalehu bagebat gn des ylegnal
    '

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 2 роки тому

    ሚገርም ብቃት ነው ያላት ይገባታል

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 роки тому

    ሠላማችሁ ይብዛ

  • @almas7053
    @almas7053 2 роки тому

    ገኒየበጣምነውየምወዳሁሀቢቢቲ

  • @edlyitarek3067
    @edlyitarek3067 2 роки тому

    Ewnete yaselkesale

  • @hussenali7383
    @hussenali7383 2 роки тому +1

    እንደትነሽ ገነትንጋቱ

  • @kababushnuguse
    @kababushnuguse 2 роки тому

    Wowowo 🥰 🥰 🥰

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ስወዳችሁ