Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አደገኛ አጥር ለምትፈልጉ +251938422727 ወይንመ +251962385323 ላይ ይደውሉላቸው።
ገኒዬ በዚ ዘመን አደገኛ አጥር ሳይሆን የ ሚያስፈልጋችዉ በ እምነታችን መሠረት ንብረትሽን እና ልጆጅሽን ለ ቅዱስ ሩፉኤል አሳልፈሽ ስጪ አፋዝ አደንግዝ ሚባል የ መንፈስ ስራ ስለሚሰሩ ለ ቤተሰቦችሽም በ እግዚያብሔር ጥበቃ አስተሚሪያቸዉ የ በለጠ የ መምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ስሙ
ቆይ የውጪ በር አትቆልፉም እንዴ ???
@@tarikyemedaniyalem6372 ውዴ ደምሪኝ
@@meluaraya1904 ውዴ ደምሪኝ
ስንት ነው የሚያስከፍሉት
ዋው በጣም በጣም እናመሰግናለን በተለያዩ ወቅቶች የተለያዩ እንደ ማህበረሰብ ኣስፈላጊ የሆኑ ወቁቱን ተገን ያደረገ መረጃዎችን ስለምታስተላልፊልን ክበሪልን እናከብርሻለን
ውዴ ደምሪኝ
ሳላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ የሐገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሶል ኮሜትሕን ሥወድልክ❤
አደገኛ ቦዘኔ በበዛበት ሀገር አደገኛ አጥር ያስፈልጋል ሰላም ለገኒ ቤተሰቦች😍😍😍
ደምሪኝ ደምሬሻለው Asenaku Belete UA-cam ብለሽ
@@asenakubelete51 ውዴ ደምሪኝ
እንኳን ደህና መጣችሁ የገኒ ቤተሰብ በጣም ጥሩ ነገር ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን
በቅንነት እነደማመር
እድሜ ይሥጠንጂ ገና ብዙ እናያለን !ገኒዬ ጥሩ አድርገሻል👍
ውድ ያገሬ ልጆች የመዳም ቅመሞች አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ቤተሰብ ጋር በአንድ የምንሆንበትን ቀን ያቅርብልን
አሜንንንን
ማሻአላህ እቤት ለሚመጡ ሌቦችስ አሪፍ መላ ነው ከውጭ ለሚነጥቁም እንዲ መላ ቢገኝለት ምናለ
ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን ገኒ እናመሰግናለን
የገኒ ቤተሰቦች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ክረምት ሲሆንስ በሩ ምንም ችግር የለውም ልጆች ሲከፍቱት
ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካቹ
አደገኛ ዘራፊ በበዛበት ሀገር አደገኛ አጥር ያስፈልጋል ገኒየ ጥሩ አረግሺ::
እህቴ ደምሪይ
Everyone need this Adgnga Atir. No more Levaaaaaaa😂😂😂❤❤❤❤😅😅😅😅😅😂😂😂😂
የበለጠ ደግሞ ከስልክሽ ጋር ቢያገናኙልሽ አሪፍ ነበር
ሰላማችሁ ይብዛ በጣም ከባድ ነው ሀገራችን ላይ የሚፈጠረው ነገር ሰው እደት ሰርቶ አይበላም እናማ ለቦዘኔ አደገኛ አጥርን አጥሮ እርፍ ማለት ነው።
ወይ ገንዬ ጥሩ ውሳኔ ነው ካሜራውንም አድርጊ ፈጣሪ ይጠብቅ ከባድ ጊዜ ላይ ደረስን።
ከተን በሩን ቆልፉት ተቆልፎ ቢሆን ኖሮ በሩን በቀላሉ ከፍቶ አይወጣም ነበር በተጨማሪ የውጭ በሩን መቆሎፍ ልምድ አድርጉ
ሰላም ፍቅር አንደነት ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለሰው ሞት አነሰው ይባል የለ ሱብሀን አላህ ማሻአላህ አሪፍ ነው አደገኛ አጥር
ገኒዬ አደገኛ አጥር ወጋው ስንት ነው ይነገረን እባኪሺ🙏
አገራችን እኮ ብዙ የስራ ፈጠራ አለ የምር ይህ ልጅ ወጣት ሆኖ ይህንን መመስረቱ ሳላደንቀዉ አላልፍም
ኡፍፍፍ እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
ገኒዬ በጣም ነው ምወዳቹ ጊቢውን አበባ በመትከል አስውቡት
❤❤❤fetary Yatabaraka Batasabe Alshi Gani Edelagna Nashi
አሪፍ ማስታወቂያ ነው
ዋው ገንዬ ምርጥ እናት ቤትሽ ግቢው ያምራል ወይ ሌባ መንገድህን ተዘጋ
We need house tour please from you biggest fan
ወዮ የሌባው አሯሯጥ ግን😂😂😂🙆
እግዚአብሔር ይጠብቃች የዘድሮ ሌባ ጉድ ነው
ቢያንስ ደንግጧል ሌላ ግዜ አይለምደውም የሄ ቦዘኔ 🙏🙏🙏🙏🙏
Salem lebaw neg😂😂
ሌባው እንዴት እንዳሳቀኝ መክሊት እንዴት ገባ አለች ባቢ ነው እንግዜ በሩን ያልዘጋው kkkkkk
I can’t believe how to tall Dawit has gotten. He will be taller than Kidus.
አረ እኛ ቤትም እየገብ ተቸግረናል ወንድሜ አንድሜ አንድን ደበደበው ግን አመለጠ ትናትናም ሲያራራጡት ነበር ከመቸገራቸው የተነሳነው ምን ይደረግ
እኔ ምለው በእሾክ በታጠረ አጥር ላይ አደገኛ አጥርመግጠም ይቻል ይሁን እንዴ ለገጠር ነው
ሰላም ገንዬ በጣም ነው የምወዳቹ
እንኳን ሠላም መጣቹ ምርጥ ቤተሠብ
ዋው ደስይላል
ማስታወቂያ ይመስላል ቅዱስ ነው ሌባ ኣይመስልም የኔ ግምት ነው 😁 ድመት በነካችው ቁጥር ኣጥሩን ዘራፍ ስትሉ ታየኝ 😁
ክክክክ
እንዴት ገባ ማማዬ እኔ ምን አውቃለሁ በሳቅ ሞትኩ ገኒ እስዋ ምን ታቃለች
ባቢና ዳዊት ስወዳቸው እደጉልን
ግን ገኒ መቆጣጠሪያው ወደ ውስጥ መሆን ነበረበት! ሌቦቹ ወደማያገኙት ቦታ ካለበለዚያ አጥፍተው መጠቀም አለባቸው! ሰዎቺ ሲወጡ ታይቶኛል! ስለዚህ ፊትለፊት ላይ ያለ ይመስላል! ድጋሚ ይታሰብበት
Kewst new eko gbi west new
@@kenabelkena.ethiopialezela9677 ግቢ ውስጥም ቢሆን ያሰጋል!
ነሴኪዩሪቲ ካሜራውን ዋጋ ንገሩን
ቤተሰብ ሀገር ነው❤❤❤
እስቲ ቤታችሁን አስጎብኙን የምትስማሙ👍
Swedachw fkr yehone beteseb😘😘😘😘
የመጨረሻው ፓርት ተመቸኝ የሆነ ፊልም የሚጀምር ነው የመሰለኝ
@@TubeTube-vf4yb ደስ ይለኛል
ጎበዞች
እረ ጊቢውስጥም ካሜራ ግጠሙ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ።እረ የለሊት ሌባ ስጠላ ጎበዝ ናቹ እንደውም ገኒና መኪታ እኔ ብሆን ባልሰማ ነበር የምተኛው።
ዳዊት ግን በጣም ጂኒየስ ነዉ😘😘😘😘
እኔም አንድ ጊዜ ከወንድሜ ልድ ቤት አ.አ ልብስ የተሠጠውን ጫማ ይዞ ይኸደው አይጭካኔ ወይ ልሙት ወይ ባለቤቱች ከመጡ መግድል ነው ሌባ የሚያሥበው
ዋውውውው
wushewa Weyna Dese Setela
Nice job Geni.price estimation please? Like from this to this
ወይኔ የጫማ ሌባ 😀😀 አይ ጥሩ አረጋችሁ አደገኛ አጥሩን
ኢትዮጵያ ላይ ከባድ ሁኗል እኛ ድሆቹ እቤትሰብ ጋር መሄድ አልቻልንም በቤት ጥበቃ ምን ይሻላል ኧረ ሰርታችሁ ብሉ
fetari yitebikachihu😍😍🥰🥰
ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ ገኒዬ
በጣም
ሲጀመር ,ሌባ አልገባም ,ፐራንክ መሆኑ ነው ሽቦውን እና ድርጅቱ ,ለማስተዋወቅ ,ፈልገሽ እንጂ (ውሸት አታስተምሪያቸ 🫢ለፈላዎችሽ )!!
አግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ችሁ ይብዛልኝ በ ፈጣሪ ስም አግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ ሰላማዊ ሰዎች በጣም ምርጥ ቆ ይታ ነበረ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር ያደገ የፈጣሪ ለሀገራችን በጣም ታምራላችሁ ገነዬ ስውድሽ አኮ
ገኒ ግን ጀግና ነሽ
አሪፍ ነው አላርም ሲስተም አገሩአ ውስጥ በማየቴ
የገኒ ቤተሰብ ሰላም ልጆቼ የለበሱት የአዋቂ ልብስ አለኝ እና በአንቺ በኩል ነው መስጠት የፈለኩት እና የናንተ አድናቂ ነኝ እንግዲህ መልስሽን እጠብቃለሁ
ችግር የለም ለማን እንድንሰጥልዎ ፈልገው ነው? 0911452520 ላይ ደውለው ይንገሩን::
@@realityshow7187 ሰኞ እደውላለው የኔ እናት
Teru wsane new 👌
ለገንዘብ ብላችሁ ብሶሻል ሚድያ ገበናችሁን እያውጣችሁ ይህ ቀላል ነው ስው በልቶ በማያድርበት ሃገር እናተ እየትለፋደዳችሁ ..............ምን ጠብቃችሁ??
ማስታወቂያው አሪፍ ነው ግን እርዕሱ ያስደነግጣል
Wowowowowowo 💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏
አይ ገኒ ሕዝብ ቢሰርክ ያሰግርማል መሪው laba አደል መሬት የምሽት
በስመ አብ ለናንተ እኔ ፈራሁ ሌባ በጣም ነው እምፈራው ውይ
ጥያቄ የሚሆንብኝ ነገር ይህ ሲስተም ኢትዮጵያ ውስጥ ይሰራል ወይ አላርም ሲጮህ ፓሊስ ይመጣል ወይ?
ምርጥ ነገርነዉ
በጣም አሪፍ ነው 👍👍
በሩ በቁልፍ ለምን አትቆልፉትም ማለትም ሲወጣ አልተቸገረም በቀላሉ በሩን ከፍቶነዉ የወጣዉ
ያስፈልጋል የግድነው
ውይ ገኒ እየነኩ እንቅልፍ እንዳይነሱሽ መነካቱን ባታሳዪ ነበር ላንቺ ሀሳብ ያዘኝ ሌባ እፈራለሁ😂
ሰላምፍቅርአንደነትለሀገራችን
Weyena yewent neu enda😳
የኢትዮ ሌቦች ይሄ ነው የሚገባቸው በየቤቱ ካሜራ ያስፈልጋል
ገኒየ በጣም ያምራል ቤትሽ ገዝተሽውነው
ቲጂ የት ጠፋች
ደሞ ይሄ ሌባ አይደለም ጎረቤት ነው እኔ የገረመኝ የናንተ ነገር ስትሰረቁ ቆማችሁ ቪዲዬ ትቀርፃላችሁ
demet kenkawe mnsatachu aykerem malet newe
ምን ? አይገባም ገኒ ምን ሥራ ይዛ ጀግና እናት ኮ ናት ወንድ ምንያረጋል ሺመክት ኮ ናት🤔🤔
ሌቦች ስትመጡ ለመሞት ራሳችሁን አዘጋጅታችሁ ነው በጣም አዝናንቶኛል መክሊት
በየት ገባ🙄
Besu ater atetemamenu mebrat sihed koret koret argew yegebalu yale mebrat le8sat new yemiseraw
ግቢ ውስጥ የሚታሰር ውሻም አሳድጉ አጥሩም አጭር ይመስላል ከፍ ብታስደርጊው ጥሩ ነው
እዴት አትጮሁም ነበር ግባሩን ነበር ማለት እዴት እደሮጠ አይ ሌባ
ወይ ጉድ
ግምብ ያልሆኑ አጥር ላይም ይቻላል
ባሌቤትሽን መልሽው ወንድ መከታ ነው ውስጥ አዎቂ ነው እባክሽ ለልጆችሽ ስትይ
አልችልም ብላለች ደጋግማ መልሳለች
@@zainabmk1224 ቆዩ እደ ተተለያዩ
@@H.የባቦዋ.ኢቲዩብ አዎ በጣም ቆይተዋል
ወድቃ ታከሞት ነው የተረፈችው በዛ ምክናየት ከባል ጋር መሆን አችልም በቃ ተዋት የተዘጋ ፋይል መክፈት አሥፈላጊ አደለም😴🤕
@@Lesewe-hm2fe1sv9A እነሱ ካልፈለጉ ሌላው የመሰለውን ቢል ምንም ነገር የሚለውጥ ነገር የለም
I love u Gus's
Abiet yelieba dfret bietunm likeft abiet rgman
❤❤❤❤❤❤
ሌባው ነኝ ግን መምጣቴ አይቀርም🥰
አድ ሽቶ ወርውረሽ አኗቱን አትበሽውም ነበር እኔኮ ግርም የሚለኝ ነገር ድፍረታቸው ነው እሰው ግቢ መግባታቸው በውጭ የሚሞጨልፉን አሷቸው ምድረ ሌባ አላህ ይይላቸውና
አይዞዋቹ ተርፋቹዋል
anchi anbesa nesh geni
ሠላምናችሁ