🔴ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ እና ዮኒ ማኛ ምን አጣላችው//አዳነች አበቤ በኮሪደር ልማቱ ምክንያት እራሱን ያጠፋ ሰው የለም አለች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 191

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 День тому +17

    እና ህዝቡ ደስ እያለው ነው ቤቱ የሚፈርስበት እያለችን ነው? እግዚእብሄር ይፍረድባት!!

  • @gigialemu18
    @gigialemu18 День тому +14

    ዮኒዬ በጣም አመሰግናሃለሁ ሐቁን ተናገርክ አብይ ቢሰማህ እኛማ ሕዝቡ በማለቅ ላይ ያልው ወዴት እንግባ መስማቱ እራሱ ሰውነታችን አለቀ ሰቀቀኑ ገደለን

  • @hailekasahun6973
    @hailekasahun6973 2 дні тому +7

    Thank you bro you are our true brother, GOD BLESS you and your family yoni .❤

  • @Mohammedarebu-s6w
    @Mohammedarebu-s6w День тому +8

    ዪኒማኛ እድሜና ጤና ለአንተ የኢትዮጵያን ሰቆቃ ለአለም ማህበረሰብ በሰልፍ አሰተባብረህ ድምፅ አሰማለን

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 День тому +17

    አብይ 7ኛ ክፍል መሀይም 😢

    • @meba1792
      @meba1792 Годину тому

      2ኛ ክፍል የማታ ነው።

  • @GenetAbate-ed7gh
    @GenetAbate-ed7gh День тому +3

    ሰለ ህግና መብት የተናገረዉ ሰዉዬ እጂግ በጣም ትክክል ነዉ የተናገረዉ. እኔ የኢትዮጵያን ህዝብ እማቀዉ እንደዚህ ሰዉዬ ጀግና ህዝብ ነበር አሁን ብዙ ሰዉ ሀሞቱ ፈሶል. ቀጥልበት የኔ ወንድም እንደ አንተ አይነቱን ጀግና ያብዛልን.👏🏽👏🏽👏🏽

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 День тому +2

    Hey dear bro 😘
    Thank you for being the voice to millions of ETHIOPIANS and the voice to voiceless 🙏🙏🙏❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤

  • @yohanneshailu6569
    @yohanneshailu6569 День тому +3

    Thank you yoni tell him 😂😂😂😂
    You are brilliant Bro ❤

  • @sabamekuria959
    @sabamekuria959 День тому +3

    ዮኒ ማኛ ቴና እድሜ ይስጥህ ነጭ ነጭዋን ስለምትነግራቸው ነው በርታ!!!!!👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 День тому +25

    አብይ አህመድ ትምህርት የለውም መሀይም ነው አትፍረድበት።

    • @bethelhemsolomon6233
      @bethelhemsolomon6233 День тому +1

      እረረረረ ሞኝ😅😅

    • @امزهيركتون
      @امزهيركتون 23 години тому

      ያልተማር ወይም ያላስተዋሉ እንኳን ጭንቅላቱን መምራት አይችልም መሪ ይከበራል

    • @sofisofi4510
      @sofisofi4510 2 години тому

      @tesfayeberhe ግን ሌባ አይደለም ማለትም እንዳተና እንደ መሰሎችህ

  • @amenamenliveamen5966
    @amenamenliveamen5966 День тому +5

    አምላኬ ይፍረድብሽ

  • @melikmeshal6041
    @melikmeshal6041 День тому +3

    እና ቤት የሚፈርስባቸዉ ደስተኛ ይሁኑ ነዉ የምትለዉ 😢

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB День тому +1

      አሁን ካዛንችስ መፈረሰ የሌለበት ሰፈር ነው ያፈረሳቹት ንቁ ሕዝብ ሰለሆነ በቴትናቹ አ/አ ለማዳከምና እዛ ገላን ጎሮ ወሰዳቹ ኦሮምኛ ወዲያው እንዲለምዱና ወዲያው ሀገር አቀፍ ቋንቋ ያደርጉልኛል የሚል ሃሳብ አላቹ/ግን ሰው ኑሮውን በምን መልኩ አይቲቹ ነው ቀበሌ/ቀን ሥራ ሸቅሎ በልቶ ነበር ካዛንችሰ የሚኖረው ሰው ውጭ ሀገር መጥቶ ከዬት ነው የመጣቨው ሲባል ካዛ ዘብላ ይላል /ካዛንችስ ጦምህን ሳትበላ አትውልም ነው።ኮሪደር ልማት what is the meaning ? በእውነት አ/አ ሁሌም አ/አ ናት በቃ ለሸገር ልጅ የሸገር ፖሊሰ ።አረ ተዉ ሁሉም ሰው ፋራ /ቦቲ ፀሐዩሰ እንዴት ይቻላል / 1st of for peace ,première chose la paix,መጀመሪያ ሰላም ለሰው ልጅ።

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r День тому +3

    ህንፃ ከነ ነብሱ ምን አይነት ዘመን ነው ኢትዮጵያ ንብረትህ ለማፍራት ባለ ስልጣን ዘመድ ከሌለህ ተበላህ

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b День тому +8

    ልጋጋሙ ጨፍጫፊ ጴንጤአብዮት አህመድ እየተወቃ ነው

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 2 дні тому +21

    🔴 አብይ አህመድ እና ዬኒ ማኛ በእንግሊዝኛ ለ30 ደቂቃ ቢያወሩ የምትሉ ላይክ ግን አይችልም አብይ አህመድ እንግሊዝኛ ረስቼዉ ተወኩት

    • @Zara90-ew8tw
      @Zara90-ew8tw День тому

      እንቺ ግም ግፊት ይድፋሽ

    • @Zara90-ew8tw
      @Zara90-ew8tw День тому +1

      ልብስ ክስ መንግስት እቃቃ አብይ የማትረባ ተራ ዱርዬ የመለስ ካልሲ አለቅላቂ አዳነች አንቺ የአሩሲ ግን ፍርድ ህዝቡን ቤት አልባ አደረጋችሁ

    • @kidusefrem896
      @kidusefrem896 День тому

      @Zara90-ew8tw አንቺ አራጅ

    • @Adi-p7b
      @Adi-p7b День тому +1

      😂😂😂

    • @WorkneshBeda
      @WorkneshBeda День тому +1

      Dedeb

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 4 години тому

    Thank you Yoni !

  • @HassenNur-v6n
    @HassenNur-v6n 2 дні тому +5

    ሰላም ናፍቆናል

  • @gelilatefera-p7s
    @gelilatefera-p7s День тому +3

    ወይ መድሀኒእለም ስንቶቹ ናቸው ያበዱት

  • @ElsabetTlahun
    @ElsabetTlahun 6 годин тому

    ፈጣሪ አረ ብክህ መልስ ስጠን

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid7499 20 годин тому +1

    እስከ መቸ መበሻሸቅ አንድን ስው ስተቱን ለመናገር መልካምን ትምህርት ለማስተማር መሳደብ ምእተቸት እስከመቼ ይህን አይነቱን አስተሳስብ ትታቸው ምናለ ስርታችው አገርን ብትለውጡ መልካም ነው የህልም ወሬ እስቴ ትታችው መልካምን ስራ ለመለወጥ ሞሞከር መልካም ነው ማንነታችንን ብንፍት ሽ መልክይም ነው የህዝብን ፀጥታ ለማስከበር መልካም ህዝብ ኖሮን ያውቃል መሳደብ የተማረ ወግ አይደለም ስድብ ትርጉም የለውም ተራ አማርኛ እየተጠቀምን ስለ መንግስት ማውራት ይገርማል

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 19 годин тому

    ትክክል ምን ጉድ የመጣብን ጌታ ፍርዱን ስጥ

  • @fredpolo1234
    @fredpolo1234 10 годин тому

    መጨርሻችን ይህ መሆኑ ያሳዝናል ኢትዮጵያውያ ፎር ሴል ኣረግናት አእምሮ ና መማር የተለያዩ ናቸውዲግሪው ሳይሆን የሚሰራው ጭንቅላትንነው ትምህርት የምንማረው ሁሉምመልስ ኣለው ወረቅት ላይ የተፃፈ ነው ማስፈራሪያ አይደለም ዋናውን ችግር የሚፈታው ጭንቅላት ነው ጭንቅላት አእምሮኣችን ይሰራል ወይ?ወረቅት ላይያላውን ብንደጋግመው መፍትሄ አይሆንምስለዚህ ኢትዮጵያውያን የሃሳብ ኣካዳሚመክፈት አለብን ከፈለጋችሁ ተባበሩና ቲንክ ታንክ ኣካዳሚ እንክፈት

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 День тому +3

    አረ እነዚህን ሰወች ባታሳዩን ምን አለ
    ይህ እሜያፈሱት ደም ጎርፍ ሁኖ ይዙቸው ይሄድ

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l День тому +1

    የህግ የበላይነት ላይ ይሰራ ኮሩደር ልማቱ ላይ ፈጣሪን ታዘ ዝ በልልኝ

  • @AbukiAdem-uo2fu
    @AbukiAdem-uo2fu День тому +2

    ሀቅህን አላህ ያስመልስልህ አላህ ያግዝህ ።

  • @MahoneMelkam
    @MahoneMelkam 2 дні тому +5

    የሰው ሀዘንና ህነባ ምን አስመሰላት

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 День тому +2

    ዮወኒ ይመችክ❤❤❤❤❤

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 День тому

    yoni you are the best of all seaking the truth always🎉❤

  • @Samitrghh
    @Samitrghh 13 годин тому

    ወይ ወገኔ አይዞኝ

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 19 годин тому

    ቅን ለማሰብ እኮ መቀባት ያስፈልጋል ከፈጣሪ ኧረረረረ አታስጨንቋቸው አይሰሙም የፈጣሪን ክብር በፍጡር ከቀየሩ ከማይረባ አእምሮ ባለቤቶች ጋር እንካ ሰላነቲያ ተው የማያንቀላፋው እስኪነቅላቸው ወገን በፀሎት እንትጋ መውጊያችን ፀሎት ነው እባካቹ!!?😢

  • @bdbdnjn5353
    @bdbdnjn5353 День тому

    ይመቺክ

  • @Amy123.
    @Amy123. День тому +4

    ኧረ አብቹ እባክህ ሙያዉን እንኳን ለኛ ለባለሙያዎቹ ተዉልን።ዶሮ በብዙ አይነት አሠራር ይሠራል ። ዶሮ ወጥ ማለት ወጡ የዶሮዉን ስም ይናገራል።ለምሳሌ chicken cutlet ስንል cutlet የዶሮዉን ስም ይናገራል።ማለት የፈለኩት ወጥ ባይሆን ኖሮ በእንጀራ ሳይሆን በሹካ ነበር የሚበላዉ።

  • @MahoneMelkam
    @MahoneMelkam 2 дні тому +6

    ሰውየ ዶሮ ከ1000በላይ መሆኑን አልሰማም እንዴ ዳቦ በሻይ መብለት ላቃተው ህዝብ ፌዝ ነው

  • @امزهيركتون
    @امزهيركتون 23 години тому

    ሰላም ሰውን ሰው አይገልም ስበብ እንጂ ከፍጣሪ ውጪ❤አመለካከት ወይም አርዳድ እንደ ሰው አይነት ይለያል ❤ግን ዮኒ የዛሬ ሩቅ አመት ነው ያየሁክ አሁን ካለው ግጽታህ ጋር ፈጽሞ የማይገናኝ ይመስለኛል ኢንተርኔት ላይ ስለምትቸከል ይሆናል ሳታውቅ ደም እየለግስክ ይሁን ለኢንተርኒት ክምትለግስ ለሀገርክ አንድ ቁምነገር በህይወትክ ስራ ደም ለሚያስፈልገው ወገንህ ብትለግስ እላለሁ በፈጣሪ ፍቃድ ❤

  • @ፍትሕቅንጦትሆኗል
    @ፍትሕቅንጦትሆኗል День тому +1

    እድሜሽ ይጠር

  • @WorkabebaHaileMichael
    @WorkabebaHaileMichael День тому +2

    ልማት ማንም አይጠላም ግንጨ በመጀመርያ ቤት ማረፍያ ብትሰጡ ማንም አይጣላም በፊት ማረፍያ ስሩና አፈራርሱ

  • @SurafelZewge
    @SurafelZewge День тому +2

    ተከራቶ የሚኖርበት ቤት🎉 ይየፈረሰበት ምን ያርግ ታዳአ ምን የት ይኑሩ፦

  • @ARONBRAKA
    @ARONBRAKA День тому

    እግዚያብሄር ይፈርዳል እንዴት በዚህ ልክ ህግ ይጣሳል እግዚያብሄር ይድረስልክ

  • @ManagedawMulugeta-zb6ev
    @ManagedawMulugeta-zb6ev 14 годин тому

    👍❤️

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l День тому

    ሀሀሀሀሀ ኑሮ ካሉት ትክክክልልልልልል

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 6 годин тому

    ሙትሺይዲረሲ😢😢😢አቺአሂያ😢😢😢

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 2 дні тому +5

    በትክክል

  • @almazwondimu7328
    @almazwondimu7328 15 хвилин тому

    Ethiopia Is SEDEB FACTERY.

  • @teshomenigatu3104
    @teshomenigatu3104 День тому

    Best yoni info

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj День тому +3

    ብልፅግና ሁልሽም ቤት ይመጣል ይገልሀል ሰምተሻል አዳሜ

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 День тому

      ያንተ ብልግና ምን ያመጣል እገላለሁ ሲሉ መሞት አለና ማስፈራራታችሁ ባልሆነ አጉል አትመፃደቅብን ጠባብ ዘረኛ አሽቃባጭ ሁላ 🤨😳🙄🤨

  • @ShhsHsgs-b4z
    @ShhsHsgs-b4z День тому +2

    ዮኒ ማኛ ወላሂነው ምልክ በጣምነው ምወድክ አላህ ይጠብቅክ በደብ አሥረዳቸው❤❤❤❤❤

  • @ዘመን-ጀ6ቐ
    @ዘመን-ጀ6ቐ День тому +1

    አዎ ውይ በአዲስ አበባ የታክሲ አገልግሎት ታሪፍ ላይ መከራ ነው እንደፈለጉ ነው የሚዘርፊት

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako День тому +6

    እሱም እኰ ሰውነቱ ሸሽቶታል፣ ግርማ ሞገሱ ተገፏል የጨፈጨፈው የሰው ደም እና እንባ ነው።

    • @bethelhemsolomon6233
      @bethelhemsolomon6233 День тому

      እረ ሰውነቱ ሸሸው ታሾፋላችሁ አታይቱም ከነግርማሞገሱ አብቾ የኔ ንጉስ ❤❤❤

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 День тому

    የቀሩት ህፃናት ነበር በእርሱም መጣ አበባዬሺን ሊቀይር ይፈልጋል አብዶ ሰው የሚያሳብድ መሪ ሀገራችን ሰላም አጣች ሰላም ያሳጣውና

  • @ShhsHsgs-b4z
    @ShhsHsgs-b4z День тому +1

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 19 годин тому

    ስንት አገብጋቢ ነገር እያለ ለህዝብየሚያስፈልገውን ዳቦ ልብስ ቤት ለሌለው ህዝብ ይሄነው የሚያስፈልገው

  • @JemaOmer-j7u
    @JemaOmer-j7u 2 дні тому +3

    Selame nafekonale

  • @muntha8167
    @muntha8167 День тому

    Allh yaserachwen yestchw caw eyamota koledar men yamelutkentot mache chgarandabo enge

  • @ManeWo
    @ManeWo День тому +3

    የሀገር መሪ እና ዱርዬ ምን አገናኛቸው ?

  • @ዘመን-ጀ6ቐ
    @ዘመን-ጀ6ቐ День тому +1

    አከራይ የተለያየ ነው ተከራይም የተለያየ ነው ሁሉም አከራይ እንደዚ አይልም ተከራይም ሞጥፎ አለ በደፈናው የሚነገር አይደለም

  • @AzebAsia
    @AzebAsia День тому

    ዮኒ ማኛ ጠቅላይ ሚንሥቴር ብትሆንልን በጣም ትመቸናለክ ምክንያቱም ግልጥልጥ ያልክ ነክ

  • @lolygiorgis6315
    @lolygiorgis6315 День тому

    ዮኒ 🙏🙏🙏👍❤

  • @Eman-bk9es
    @Eman-bk9es День тому +1

    🙉🙉🙉🙈🙈🙈😭

  • @abdimustefa456
    @abdimustefa456 12 годин тому

    ግን እኔ ብቻ ነኝ ድምፅ የአዳነች አበቤ ቁጭ የሆነብኝ የምር

  • @DidiA-i1x
    @DidiA-i1x 2 дні тому +1

    Yoniye jegna ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @BirkehTadrisse
    @BirkehTadrisse День тому

    ዩኒ፡ሰው፡በጣም፡ተጨቆነው፡ያለው፡ግራገብቶታል፡ጌታ፡ይድረሰ፡ለት፡፡

  • @InnocentDuck-ui2zd
    @InnocentDuck-ui2zd День тому +1

    እፍህላይ ነው የምታራው

  • @solomonbelay3273
    @solomonbelay3273 21 годину тому

    የትኞውም መንግስት መጣ ሰው ጉልበቱን የሚያሳየው ታክሲ ሹፌር ላይ ነው መንግስትን ፈርተው ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው መንግስት ነው

  • @HawaSaeed-l7s
    @HawaSaeed-l7s День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KefeYebelesendekesh
    @KefeYebelesendekesh День тому

    ዮዮዮዮ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍

  • @bdbdnjn5353
    @bdbdnjn5353 День тому

    ሀቅነው

  • @JuneJune-i8m
    @JuneJune-i8m 2 дні тому +2

    ወይ ዶሮ ገበያ ገባ😅😅😅

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 День тому

    በተለይ መጨረሻ ላይ ያየሁት የደንብ አስከባሪ ተብዬዎች ጉድ የተለየ ነው። ሰው ጊቢ ገብተው የመሬት ንጣፍ ስራ እንዳይደራ መከልከል ማለት በቀኝ ግዛት ብንያዝ እንኳን የሚያጋጥመን አይመስለኝም። ለነገሩ ችግሩ ያለው ከአናቱ ነው እና እሱን ነቅለን ካላጠፋን ገና ፆታ ቀይሩ መባላችን አይቀርም። ኸረ ገና ምግብ ስንበላ ለእነሱ እያሳወቅን ጉርሻችንን ይቆጥሩልንም ይሆናል። ኸረ ህዝብ ሆይ በቃ እንበል።

  • @fredpolo1234
    @fredpolo1234 14 годин тому

    አቶ አህመድ ኣሊ ጅማ ውስጥ ኣባቱ የተባሉት እኛ ምስኪን ሰውየ እንደአብይያለ ልጅ ኣይወልዱም ኣባቱም አይመስሉኝም ፈርዶባቸው መናገርም ኣይችሉም አብይ የኣንድ ባለስልጣን ልጅ ነው ኣባቱም በህይውት ይኖራል እኛ የፈረደባቸው ምስኪን አህመድ ኣሊ ፎቶ በእድሚያቸው ተነስተው ኣያውቁም ጫት እየቃሙመመረቅ እንጅ ከኣብይ እናት ጋር ተኝተው እሱን ወለዱየማይሆንነገር ለሚስትህ ኣትንገር ይባላል

  • @SolomonTadesse-t5w
    @SolomonTadesse-t5w День тому

    አልተሻለህም እንዴ
    ማነው ራእዩን ያሳየህ

  • @KefeYebelesendekesh
    @KefeYebelesendekesh День тому +2

    አዳነች አቤቤ ሺአመት አትኖ😂😂😂😂ሬሪም እባክሽ ፈጣሪን ፍሩ

  • @WilliamWright-m7u
    @WilliamWright-m7u 2 дні тому

    እንደ ምንጣፍ እንዲሁም እንዲሁም እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እባክህ ቀላል አንድ ጥያቄ አለኝ፦ እኔ በ SafePal ያለ USDT እንዲሁም seed phrase አለኝ።. (alarm fetch churn bridge exercise tape speak race clerk couch crater letter). እባክህ እንዴት ማለፍ እችላለሁ?

  • @almazwondimu7328
    @almazwondimu7328 25 хвилин тому

    Yoni yemetebal sewye senserat betaderg yeshalehal. AKEMEHEN EWEKE. EKEKAME MEHAYEM Beleh yemetesdebew. BE CAREFUL. If you have the GUTES go to Ethiopia and Face him.

  • @GaladOsss
    @GaladOsss День тому

    የአዲሰ አበባ

  • @FhhGg-p6w
    @FhhGg-p6w День тому

    አተም ሀይመኖት አለህ

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 День тому

    Duduyen 😂❤

  • @azebabebe1479
    @azebabebe1479 День тому

    ሰው ቤቱ ሲፈርስ እንዴት ደንግጦ አይታመም

  • @fredpolo1234
    @fredpolo1234 15 годин тому

    እንግሊዘኛ የኣምላክ ቅዋንቃ አይድለም ኣበሻ ሁሌ እንግሊዘኛ መናገር ትልቅ አርጉ ያመልካል ሰውየው እንግሊዘኛ ብቻ ሳይሆን ብዙ እውቀት ሊኖረው ይችላል በኔ ግምት ኣብይ ኣሜሪክንንም ኖሮበታል ብያንስ ቢያንስ እኛ ስናውቀው እዚህ ሃገር ነዋሪ ዜጋ ሳይሆንም እይቀርም መናናቁን ስድቡን አቁምና ጆኒ ማኛ ጥያቄ ጠይቀው አንተን ጀግና የምልህ ትኬት ቆርጠህ ኢትዮጵያ ሄድህ ብትሰድበው እስግድልህ ንበር ስትመለስ

    • @fredpolo1234
      @fredpolo1234 14 годин тому

      ሚስቱ እዚህ ቆይታለች ትላለህ እሱ እዚህ ኣለመኖሬን በምን ታረጋግጣላህ አብይ የበሻሻም ተወላጅ አይደለም እዲስ ኣበባ ተወልዶ ያደገ ነው

    • @fredpolo1234
      @fredpolo1234 14 годин тому

      ኣብይ የበሻሻ ልጅ ጅማ ተወልዶ ያደገ አይደለም ኣዲስ ኣበባ ተወልዶ ያደገ ነው እኔ አዲስአበባን ተውልጄ ያደኩባት እንደጄ መዳፍ 17:06 ኣውቃትለሁ እንደ ኣብይያለ ሳሙና ሙልጭልጭ የሚል ምኑም የማያዝ የጥይትቤት ሰፈር ልጅ ነው

  • @KiyaAb-n7z
    @KiyaAb-n7z День тому +1

    አብይን አልገፍ

  • @mhu-z2m
    @mhu-z2m День тому

    አብይኮ ትክክልነው

  • @almazwondimu7328
    @almazwondimu7328 18 хвилин тому

    Ye Ethiopia cheger rasu hezebu metefo selehon neu. It has nothing to do with the Governament.

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l День тому

    ለወሬ ቦታ አለመሰጠት

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 6 годин тому

    አብይአፈርቢላ😢😢😢😢

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome8793 2 дні тому

    እይዬ ስሙ አይን ለምድን ነው ሁለት አይን ከፊለፊት የሆነው ❤ክክክክክክክክ ወይኔ

  • @solomonbaraki7711
    @solomonbaraki7711 23 години тому

    ንገረዉ ዮሐ ሰዉየዉ ሰይጣን ነዉ አግዚአብሔር ያንሳዉ መሀይም

  • @TheEthiolion
    @TheEthiolion День тому

    Yichin gered lemen tasyunalachehu?

  • @HawaSaeed-l7s
    @HawaSaeed-l7s День тому

    💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare День тому +1

    Yoney you lost your way, I heated you more.

  • @abebe7532
    @abebe7532 День тому +1

    Hızbu Teltowachuwsl ‼️‼️
    Deltan Likekuuuuuuu ‼️
    New yemeler ‼️‼️‼️

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js День тому

    ግን የአድስ አበባ ህዝብ ስም ብቻ ነው ማለት?አሁን ይች አንድ የገጠር ቀበሌ መምራት ትችላለች?ስታሳዝኑ ደግሞ ያዳምጣሉ ገራሚ ህዝብ

  • @almazdemissieadefrs5196
    @almazdemissieadefrs5196 11 годин тому

    በቅርብ 22 ላይ ቤቱን ስለወሰዳችሁበት እራሱን የሰቀለው እ/ር ያያል ሰውን መዋሸት ቀላል ነው

  • @MoulouMlnshehlue
    @MoulouMlnshehlue День тому +1

    ይህ የከብት እረኝ መንግስት አርገነውነው እሜጫወትብን ፈጣሬ አበበች አሁንማ ምንትመስላለች አይጥ

  • @BelenAlbachwe
    @BelenAlbachwe День тому

    My god.help you

  • @jibrilhasen4395
    @jibrilhasen4395 День тому

    የአብይ ፖነት አዳነች አቤቤ ኮንጎ መሀይ አብይ አህመድ የሰዉ አተላ

  • @yekkey4931
    @yekkey4931 День тому

    ባል የሌላት ወንዴ ላጤ ሚስት የሌለው ሴቴ ላጤ ይሉሀል

  • @PaulosDamtew
    @PaulosDamtew День тому

    Dedebe magna koshasha bemin chinkilath new pm mitawegiz leba dedeb ....feteryi yestewin merinetin mesadeb GOD MESIDEB new enkuan ager yante beselami north mitikebatirew kosha bushti sibienahin chilo ante werada MAGNA YETINTOCHU MERI BIHONU YALEHIBET YIDEFUH NEBER. Leba gimatam endet ..merin afi awititehi tisadebaleh

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 2 дні тому

    Hieche Werna 😂😂😂😂Ante Abiye Donkoroe Nehe 😂😂😂

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 2 дні тому +2

    Ene emelew Sewen BeTun Ke Maferes BelaYe Mene BedeL Alew????? Ere Yet. ABATACHIN ENEHID KEZIH AGER???? NEBERETACHENEN ATENEKUBEN!!!!! TEWUN ENENUREBET!!! ERE TEWU YEGEFE TEG DERESACHEHU EKO AMLAK EKO AYE YEHEN HULU YEMIYAYEWE GETA EYESUS ALEN LEGNA!!! ABBAYE DERESELEN!!

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 2 дні тому +2

    Newrgna Sew Yekdemal Benate Mekenyat New Sew Mimotew Betam Washetachu Eyachebrebrachu Eyametatachu Agre Temeralachu Newrgnoch

  • @MariamMary-n4d
    @MariamMary-n4d 2 дні тому +1

    እዳትጎሽው እች አሳዳጅ ዲያቢሎስ የዳቢሎስ ቁራጭ ,የሖክ ሽኩርታ የሖክመግስት