Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
U did the right thing. Each family need to have time to spend together. Don't get regret. To be honest I am so proud of u Geni. You showing us the ture Ethiopian family lifestyle! Keep shining
ቅዱስ እወደዋለሁ ሲዘምር እባየ መጣ የኔ ጌታ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
ምናለ አባታቹ አብሮቹ ቢኖር ሰወደሁ❤❤❤❤
በጣም እኔም በጣም ነው የምወደዉ🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይፍቀድ
ቢሆን እኔም ተመኘ ው
ኣንዳንዴ እንደዚ ፍቅር ይጨምራል እንጂ ኣይቀንስም❤❤❤
ልጆች ያላቸው ክብር እግዚአብሔር ምንም አይሳነውም
አባታቹ የት ነው መሲዬ
የዛሬዋን ካዳነምሕርትዬ እነዚህ ቤተሰብ አንድ አደርጋቸው ያለ እናት ያለአባት ቤቱ አይደምቅም ልከ አባት ሲመጣ ሁሉም ነገር ይደመቃል ይህ እንደ ሰው የቤት እንሰሳት ጨምሮ ደሰ አላቸው የእኔ ቅዱስ አርሴማ ይህን ቤተሰቦች አንድ አደረጋቸው ሁሉ ይቻላል ለእግዚአብሔር
የኔአባት በሱድምፅ መዝሙር ዝማሬመላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
ይህ ቤተሰብ ደስ የሚለኝ ኡኮ የሚኖሩትን ኑሮ ረሱ ለኛ ሲገብዙን ነው ድስጥ ለይ ሲሻሙ ያኔ እና የእነቴ ነገር ትዝ አለኝ❤❤❤❤😊
❤ደስ ትላላቹህ አባታቹህ እናተ ጋር ይሁን አባት ከቤት ሲኖር ያምራል❤❤ ቅዱስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን. ገኒ ስወድሽ❤ከፊት አንች የተወንሻቸው ድራሞይ ደስ ሲለኝ ነበር❤ ልጆችሽን መንፈሳዊ ትምርት እዲማሩ አርጊቸው ።።
ገኒ ምርጥ ሠው ሠላማችሁ ይብዛ ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤
ቅዱሥዬ እደሥምህ ቅዱሥ ቃለህይወት ያሠማልን🥰🥰🥰🥰🙏
አባት ግርማሞገስ ነዉ 🥰🥰🥰🥰
ሳህ❤
ምርጥ ቤተሰብ ተክልዬ ይጠበቁልኝ ❤
ፋዘር አብሮ ይሁን የምትሉ👍👍✊✊✋✋✊✊
ምን አገባህ በሰው ቤት ስራፈት ሁላ
@@dawitselemon8731 ዳዊቴ ሰላም ነህ
@@temesgenhailemariyam2473 ሰላም ነው አሽቄ
ሁለታችውም ሰላም ናችው
@@REDIET122 አለን ፍቅርዬ
መልካም ብአል ፈጣሪ ይጠብቃችሑ🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን አደረሳችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ ገንዬ ልክ ነሽ ቤተሰብን እያለያየ ያለው ዋይፋይ ነው ሰዓት ገደብ አድርጊ
እውነተኛ ውሎ ስለምታሳዩን እናመሰግናለን ደስ የምትሉ የምታስቀኑ ቤተሰቦች ❤
ምናለ አባታቸው አብሮ ቢበላ ቢያጎርሳቸው ቆመው ሲያዩት መሄዱ ያናድዳል እናታቸው ሁሌ ደሰ ይበላት ፈጣሪ እናታችሁን ምናለአባታቸውአብሮቢበላቢያጎርሳቸውቆመውሲያዩትመሄዱያናድዳልእናታቸውሁሌደሰይበላትፈጣሪእናታችሁንያኑርላቸሁ ❤❤❤❤
I thank God for this family praise God 🙏🙏🙏
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ከነልጆችሽ ይጠብቅሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
አንደበትህን ይባራከው
ወይኔ ድምፁ ሲያምር
መክሊትዮ ጎበዝ እንዲህ ልመጂ ሰው ሳያኖር እንዲህ ያጠቅምሻል
ሰላም ናችሁ ገኒ ግን የልጆችሽን አባት ማትታረቁ በጣም ነው ደስ ምትሉ እሽ
ቅዱስዬ እንዴት እንደምወደው ልጆቼን ነው የሚመስለኝ
ቅዱስዬ ተባረክ። ገኒ አዲሱ ስታይልሽን ልለምደው አልቻልኩም። በጠቅላላ ግን እንኳን አደረሳችሁ
ወንድ አስመሰላት😅
@@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ መምሠል ብቻ።የእውነት ከበደችኝ 😂😂😂
ገንዬ እና ቤተሰቡ እንኩአን ለዳግማዊ ትንሳኤ በእል አደረሳችሁ🙏🏽❤️ beautiful families 👍🏽👏🏽❤️🇪🇹
ገኒ በእውነት የሚያምርብሽን ነገር የማታውቂ አይመስለኝም ነበር በጣም ነው የሚያስጠላብሽ ማጅራት መቺ መሰልሽ ከአርቲስቶች ልዩ ምርጥ አድርጌ ነበር የማይሽ ግን ሁላችሁም አንድ ናችሁ ብቻ ይመቻችሁ እንጂ ፆታችሁንም ትቀይራላችሁ ችር የለባችሁም ለሴት ልጅ ፀጉራን መቆረጥ ወርደቷ ነው ይላል መጽሐፍ ቅዱስ ልቦና ይስጣችሁ
I am in love with this family ❤
እንደው አባታችሁ አንጀት ሲበላ በእግዚአብሔር😢😢😢😢
ውብ ቤተሰብ እኳን አደረሳችሁ ጥሩ ነገር መማር ይቻላል ከናተ ተለያይቶም ለልጆች ፋቅር ማሳየት ደስይላል መክሊት ተማሪ ፀጉርሽን እስር አርገሽ እማየ እናት ሳለች አጊጥ ጀበርሳለች እሩጥ ይባላል ይሄ ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉
ጀግና እናት ሰፊልብያላት ለልጆቿን ስትልቦሰፋ የልጆየልብትርታምትርዳ ጀግኒት
ገንዬ ምርጥ እናት ስወድሽ እኮ ነፍ ዓመት ኑርልኝ የኔ ዉድ በተረፈ ሁላችሁንም ውድድድድድ 🥰🥰
ገኒ የኔ ማአሮች ደስ ትላአላአቹ ምናአለ አድላአይ ብትኖሩ ከልጆችሽ አባአት ነገሩ እናተ ናአቹ ምታቁት ግን አድላይ ስለምታምሩ ነው
Beautiful voice Dawit. That made me cry
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ቅዱስየ
ደግ አደረግሽ መቆለፍሽን እደግፈዋለሁ የኔ እህቶች አብረን ተቀምጠን ይጻጻፉና ይስቃሉ እኛ ስታያቸው አሻንጉሊት ነው ምንመስላቸው😊
ረ ባላህ አባታቹ አድላይ ሁኑ ወላሂ በጣምነዉ ምወድዉ በዛላይ ፍቅራቸ ያስቀናል ዉስጣቹ ፍቅር አለ ግን ለምን
ምርጥ ቤታሰብ🎉🎉ገኒዬ ትክክል ወይፈይ መካራ እያማጠ ነዉ
የኔ ቆንጆዎች በለው መክሊትዬ ቤት ተከራይተሽ ለመውጣት ቆይ ኪኪኪኪኪኪ
መዳሃንዓለም የዓለም ቤዛ ::❤🙌
ስታምሩ😍
Tebareku ebakachu kechalachu abero lemenor mokeru lelejochachu setelu
እናቴ ብቻዋን ነው ያሳደገችኝ እና ገኒ ጀግና ነሽ በርቺ ለልጆችሽ የከፈልሽው ዋጋ ቀላል አይደለም ረጅም አመት ኑሪ
Meklit gobez endi limeji gd new doro megenetatel,ena yekuletu sirkot demo temechtognal enem limd alegn
selam tseguresh ewnet alamarem keyerew fitesh woferam selehon
❤🎉tebarek mezemur becha zemer❤🎉
Enikuwane aderesachihu. Gine yagawe segureshe newe yemiyamerebeshe yehygawe betame aseregeshe..
ወይ ቅዱስየ በዚህ ደምፅ ብዘምርበት አባት ግርማ ሞገስ ነው
የስንቱን ቤተሰብ አንድነት ለያየ WF ምን ይደርግ አላህ ይድሮን ፍቅርና እንድነታችንን ይመልስልን❤🙏
ውሻ ስወድ ወላሂ
ገኒ ጸጉርሽ ያምርብሻል ማርያምን።
እኔ ግን የአባታችሁን መመለስ በጣም ነው ምናፈቀዉ ማርያምን ዉይይይ 😭
የቤቱ ምስኪን ቅዱስ
መክሊት የኔ ባለሞያ 👌👌ገኒ ሳያት ሳቄ ይመጣል ለምንድን ነው 😂😂
ደስ የሚል ቤተሰብ
Begun dena aderek batyiwe betam yegermegna neber wagaw new yegebawale
ገኒ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ግንጥራትየለውም
መክሊትየ ወጥ ሲሰራ ትዝ ትይኛለሽ እደምሰርቂ 😂😂😂😂😂😂😂😂
Beautiful family ❤
I pray to God geni you reunited with your father of children again 🙏 purely meant together ❤️
አስደናቂ አባት ❤❤❤
ገንዬ መልካሙ ሁሉ ከነቤተሰብሽ ይግጠምሽ
እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤
እኔ ግርም የሚለኚ አንዳንድ ኮመት ሰጪዎቺ የሚጠይቁትና ማወቅ የሚፈልጉት ነገር ቅጥ ያጡ ልቆቺ መሆናቸውን ያስታውቃል
እንካን አደረሳችሁ መላው ቤተስብ የኒ ፍቅሮች
Enkuwan abro adrrsen❤❤❤❤
Endate dase enda metelu mareyamene😘😘😘
So sad life is to short guys why why geni why? የልጆቹን ስሜት እናት አባት ተለያይቶ it kills 💔
Weynaaaa betaaaaam kenahu....derom egna bet endezihe nbr mikeberw...ahun gn negeroch tekeyrewal...
ቅድውስ ግን በዚህ ድምጽክ እውነትስራበት አሁን እየመጡ ከሚያደነቁርን ያንተ በጣም በጣም አሪፍ ነው
የተመቸኝ የገኔ ንግግር ...ለበጉ ደና አደርክ ሰትለው ...በሳቅ ድክምምም ነው ያልኩት 😂
Gashe mulugata merte abate new edmena tena abezeto yisetehe
ገኒ እውነት ብለሻል እሄ ችግር ሁሉም ጋነው
ገኒ አዲሱ የፀጉር እስታየልሽ ያምራል!!😍
ገኒየምትወዱ❤❤
ያምሃል የምትሉት ለምንድነው ዳዊቴን ወይኔ እንዴት እንደማደንቅህ ብታውቅ
የኛ እናቶች እኮ እሚያናዱኝ መቁላሊታ እንቅመስ ስንላችሁ እቢ እምትሉት ነገር ነው😂
ትክክክክክልሽህ ማማዬ
ትግስት ቆንጆ ግን የት ገባች ?❤️🙋
ግን ቁሊት የሚበሉት ነገር በጣም ያናዳል ለወደፊት ቢያስተካክሉ ባይ ነኝ እንደአስትእያየት
ቅዱስ እና ማማማዬ የዛሬን አያድርገውና የኔናየወንድሜ ታሪክ ነው የቁሌቱ ነገር አስቆኞልም አሰለቅሶኛልም አሁን ያሁሉ ፍቅራችን የለም እንደመክሊት ታላቅ ነኝ እሱ ታናሽ ነው የልጆቹ አሳዳጊ ነኝ በጣም ነው የሚንቀኝ ልቦና ይስጠው ብላችሁ ጸሎት አድርጉልኝ አደራ ቤተሠብ ከፍቶኛል
አይዞን 😢
እንኳን አደረሳችሁ ገነየ ግን ለምን ፀጉርሽን ተቆረጥሽው
Kedus abatun betam nw makbraw
Enate bekenT ledefuv e new ewnet men yadergal memert new kedezi aynet mefetr
በፀጉርሽ ነው የምታምሪው ቁርጡ ይቅርብሽ
አረ ኡኡኡ ታረቁ❤❤ገንየ አባት የቤት ድምቀት ነው ቅዱሴ ወደሬት ዘማሪ ብትሆን ምኞቴ ነው አይለያችው❤❤
ገኒየ ጥያቄየን መልሽልኝ የልጆችሽ አባት ጋ ስትታዩ ሰላም ናቺሁ ለምን አብራችሁ አትኖሩም ምንድነው ችግር ብዙ ግዜ መጠየቅ እፈልግ ነበር እስኪ ዛሬ ከቻልሽ መልሽልኝ
ብሆኑ፡ሚኖቴነበራ🎉🎉🎉
ልጆቹ የዶሮ ቁሌት ስለሚወዱ ለሌላ ጊዜ በርከት አድርገሽ አቁላዪ
Genaledstu cheresachihu
የኔ ውዶች እንካን አደርሳችሁ
እመቤቴን2nd ዳጄ ሊ ሳያት እንደ እብድ ሳቅ የለቅብኛል ኧረ ባይሆን የባንጋሌውን ሂውማን ጣል አድርጊበት
የዳዊት ቁመት 😮
Desetelu ende ahunew enji meqbet e enkuan aderesachu
But , orthodox hono endemic aynet hair cut aykebdem but I love you
እናታችን ፀጉርሽን ከወንዶች ጋ ባአታመሳስይ ጡሩ ነበር
Gn gn astelabish tsegursh
ዶሮውን ማን ልበላ ነ ው በበርበሬ ምትቃተሉት ?ለጎሮበት ልትወስዱ ነው
ሰላምሰላምገኒ ሰራተኛችሁ የትሄደች
ገኒዬ የፀጉር እስታልሽ ይቀየር ቆንጆ ፊትሽን ቀይሮታል
በጣም የገረመኝ ነገር ሲተኙ ከነ ጅንሳቸው የለሊት ልብስ የለም
ጉድ ወሬ ሀብሻውይ
ገኒ ፀጉርሽ አንደ ሀበሻነታችን ከድሜሽ ጋር አይሄድም
በሀዘን ምክንያት ተላጭታው ይሆናል ምን አሳወቀሽ

ወይ ቅዱስየ በዚህ ደምፅ
ብዘምርበት አባት ግርማ ሞገስ ነው
የስንቱን ቤተሰብ አንድነት ለያየ WF ምን ይደርግ አላህ ይድሮን ፍቅርና እንድነታችንን ይመልስልን❤🙏
ውሻ ስወድ ወላሂ
ገኒ ጸጉርሽ ያምርብሻል ማርያምን።
እኔ ግን የአባታችሁን መመለስ በጣም ነው ምናፈቀዉ ማርያምን ዉይይይ 😭
የቤቱ ምስኪን ቅዱስ
መክሊት የኔ ባለሞያ 👌👌ገኒ ሳያት ሳቄ ይመጣል ለምንድን ነው 😂😂
ደስ የሚል ቤተሰብ
Begun dena aderek batyiwe betam yegermegna neber wagaw new yegebawale
ገኒ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ግንጥራትየለውም
መክሊትየ ወጥ ሲሰራ ትዝ ትይኛለሽ እደምሰርቂ 😂😂😂😂😂😂😂😂
Beautiful family ❤
I pray to God geni you reunited with your father of children again 🙏 purely meant together ❤️
አስደናቂ አባት ❤❤❤
ገንዬ መልካሙ ሁሉ ከነቤተሰብሽ ይግጠምሽ
እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤
እኔ ግርም የሚለኚ አንዳንድ ኮመት ሰጪዎቺ የሚጠይቁትና ማወቅ የሚፈልጉት ነገር ቅጥ ያጡ ልቆቺ መሆናቸውን ያስታውቃል
እንካን አደረሳችሁ መላው ቤተስብ የኒ ፍቅሮች
Enkuwan abro adrrsen❤❤❤❤
Endate dase enda metelu mareyamene😘😘😘
So sad life is to short guys why why geni why? የልጆቹን ስሜት እናት አባት ተለያይቶ it kills 💔
Weynaaaa betaaaaam kenahu....derom egna bet endezihe nbr mikeberw...ahun gn negeroch tekeyrewal...
ቅድውስ ግን በዚህ ድምጽክ እውነትስራበት አሁን እየመጡ ከሚያደነቁርን ያንተ በጣም በጣም አሪፍ ነው
የተመቸኝ የገኔ ንግግር ...ለበጉ ደና አደርክ ሰትለው ...በሳቅ ድክምምም ነው ያልኩት 😂
Gashe mulugata merte abate new edmena tena abezeto yisetehe
ገኒ እውነት ብለሻል እሄ ችግር ሁሉም ጋነው
ገኒ አዲሱ የፀጉር እስታየልሽ ያምራል!!😍
ገኒየምትወዱ❤❤
ያምሃል የምትሉት ለምንድነው ዳዊቴን
ወይኔ እንዴት እንደማደንቅህ ብታውቅ
የኛ እናቶች እኮ እሚያናዱኝ መቁላሊታ እንቅመስ ስንላችሁ እቢ እምትሉት ነገር ነው😂
ትክክክክክልሽህ ማማዬ
ትግስት ቆንጆ ግን የት ገባች ?❤️🙋
ግን ቁሊት የሚበሉት ነገር በጣም ያናዳል ለወደፊት ቢያስተካክሉ ባይ ነኝ እንደአስትእያየት
ቅዱስ እና ማማማዬ የዛሬን አያድርገውና የኔናየወንድሜ ታሪክ ነው የቁሌቱ ነገር አስቆኞልም አሰለቅሶኛልም አሁን ያሁሉ ፍቅራችን የለም እንደመክሊት ታላቅ ነኝ እሱ ታናሽ ነው የልጆቹ አሳዳጊ ነኝ በጣም ነው የሚንቀኝ ልቦና ይስጠው ብላችሁ ጸሎት አድርጉልኝ አደራ ቤተሠብ ከፍቶኛል
አይዞን 😢
እንኳን አደረሳችሁ ገነየ ግን ለምን ፀጉርሽን ተቆረጥሽው
Kedus abatun betam nw makbraw
Enate bekenT ledefuv e new ewnet men yadergal memert new kedezi aynet mefetr
በፀጉርሽ ነው የምታምሪው ቁርጡ ይቅርብሽ
አረ ኡኡኡ ታረቁ❤❤ገንየ አባት የቤት ድምቀት ነው ቅዱሴ ወደሬት ዘማሪ ብትሆን ምኞቴ ነው አይለያችው❤❤
ገኒየ ጥያቄየን መልሽልኝ የልጆችሽ አባት ጋ ስትታዩ ሰላም ናቺሁ ለምን አብራችሁ አትኖሩም ምንድነው ችግር ብዙ ግዜ መጠየቅ እፈልግ ነበር እስኪ ዛሬ ከቻልሽ መልሽልኝ
ብሆኑ፡ሚኖቴነበራ🎉🎉🎉
ልጆቹ የዶሮ ቁሌት ስለሚወዱ ለሌላ ጊዜ በርከት አድርገሽ አቁላዪ
Genaledstu cheresachihu
የኔ ውዶች እንካን አደርሳችሁ
እመቤቴን2nd ዳጄ ሊ ሳያት እንደ እብድ ሳቅ የለቅብኛል
ኧረ ባይሆን የባንጋሌውን ሂውማን ጣል አድርጊበት
የዳዊት ቁመት 😮
Desetelu ende ahunew enji meqbet e enkuan aderesachu
But , orthodox hono endemic aynet hair cut aykebdem but I love you
እናታችን ፀጉርሽን ከወንዶች ጋ ባአታመሳስይ ጡሩ ነበር
Gn gn astelabish tsegursh
ዶሮውን ማን ልበላ ነ ው በበርበሬ ምትቃተሉት ?
ለጎሮበት ልትወስዱ ነው
ሰላምሰላምገኒ ሰራተኛችሁ የትሄደች
ገኒዬ የፀጉር እስታልሽ ይቀየር ቆንጆ ፊትሽን ቀይሮታል
በጣም የገረመኝ ነገር ሲተኙ ከነ ጅንሳቸው የለሊት ልብስ የለም
ጉድ ወሬ ሀብሻውይ
ገኒ ፀጉርሽ አንደ ሀበሻነታችን ከድሜሽ ጋር አይሄድም
በሀዘን ምክንያት ተላጭታው ይሆናል ምን አሳወቀሽ