- 164
- 2 501 415
DoctorsEthiopia
United States
Приєднався 18 кві 2019
ዶክተርስ ኢትዮጵያ ከ 200,000 በላይ ተከታዮች ያሉት የ ጤና መረጃዎችን የሚያገኙበት ሚዲያ ነው ፡፡ ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ጥያቄዎን ይላኩ፡፡
በ ሁሉም ድህረ ገጾቻችን ቤተሰብ ይሁኑ
join us on all of our social medias to get an entertaining Medical Tips every day !
በ ሁሉም ድህረ ገጾቻችን ቤተሰብ ይሁኑ
join us on all of our social medias to get an entertaining Medical Tips every day !
ብላክ ማርኬት ገበያ ማነው ሚተምነው/ቢዝነስ ሲጀምሩ ሚሰሩት 3 ስህተቶች/መንግስ ዶላር ቢቀንስ/ቢዝነስ ዛሬውኑ ይጀምሩ/HOW TO START BUSINESS ETH
#ethiopia #doctorsethiopia #habesha #ethiopian #ethiopianmusic
Переглядів: 1 486
Відео
ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ / ገንዳ ውስጥ ከመተኛት እስከ 500ሺህ ተከታዮች / የቲክቶክ ከፍተኛ ተከፋይ በ ኢትዮጵያ / ዩሃንስ ግርማ (ጆኒ)
Переглядів 1,2 тис.Рік тому
#ethiopia #ethiopianmusic #doctorsethiopia #ethiopian #habesha ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ / ገንዳ ውስጥ ከመተኛት እስከ 500ሺህ ተከታዮች / የቲክቶክ ከፍተኛ ተከፋይ በ ኢትዮጵያ :: ሃሳብ አስተያየቶን ያጋሩን ! Music: bensound.com License code: BRN5RRR77D3UFDUV
ሞት በስኳር !ሳያስቡት ወደ ሞት እየቀረቡ ይሆን? ልጆቻችንን እየጎዳን ነው!
Переглядів 2,1 тис.Рік тому
#ethiopia #doctorsethiopia #ethiopian Music I use: Bensound.com License code: IOFUSX85QNAOCRW
ከ HIV የተፈወሰ ሰው አጋጥሞችሁ ያቃል ? ፈውስ እና ህክምና
Переглядів 1,7 тис.Рік тому
#doctorsethiopia #ethiopia #ethiopian #habesha
የህንጻው ባለቤት የት አለ ይሉኛል / ከ UNESCO ተሸልሚያለው አቶ አንተነህ አያሌው
Переглядів 520Рік тому
#ethiopia #doctorsethiopia #ethiopian አቶ አንተነህ አያሌው የ አልፋ ጥበብ አድቨርታይዚንግ / ሶፊ ፕላዛና አፓርትመንቶች / አንትስ ትሬዲንግ መስራች፡፡ ቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ በመቀላቀል ጥያቄዎን ይላኩ ዶክተርስ ኢትዮጵያ
40%ትውልዱ ወደ Homosexuality እየተቀየረ ነው?? ቀድሞ እንዴት ማወቅ ይቻላል ? የምንመገበው ምግብ ይቀይረን ይሆን ?
Переглядів 1 тис.Рік тому
40%ትውልዱ ወደ Homosexuality እየተቀየረ ነው?? ቀድሞ እንዴት ማወቅ ይቻላል ? የምንመገበው ምግብ ይቀይረን ይሆን ?
የሴቶችን sex ፍላጎት ማወቅ ያለብን ነገሮች / የሴቶች የ sex ፍላጎት መቼ ይጨምራል?
Переглядів 2,8 тис.Рік тому
#ethiopia #doctorsethiopia #Habesha
የስልክ የኮምፒውተር ብርሃን አይን መቅላት ማቃጠል እንዲሁም ማሳከክ በ 3 ደቂቃ መፍትሄውን ያግኙ
Переглядів 6 тис.2 роки тому
#doctorsethiopia #ethiopia #ፋና
ከሰል እውነት ጥርስ ያጸዳል? እውነታው ምንድን ነው?የጥርስ መቦርቦር የመጨረሻ መፍትሄው?
Переглядів 55 тис.2 роки тому
#doctorsethiopia #ethiopia #ፋና
የ ወሲብ ፊልም የፖርን ሱስ አንጎልን እንደ ወንፊት ነው የሚያደርገው / ጤናማ ያልሆነ ወሲባዊ ግንኙነትን እንዲኖር ይገፋፋል!
Переглядів 3 тис.2 роки тому
የ ወሲብ ፊልም የፖርን ሱስ አንጎልን እንደ ወንፊት ነው የሚያደርገው / ጤናማ ያልሆነ ወሲባዊ ግንኙነትን እንዲኖር ይገፋፋል!
በቤትዎ ሆነው እነዚህን እንቅስቃሴዎች በመስራት የጉን ቦርጮን በቀላሉ ያጥፉ! 5 ደቂቃ ብቻ
Переглядів 2,3 тис.2 роки тому
በቤትዎ ሆነው እነዚህን እንቅስቃሴዎች በመስራት የጉን ቦርጮን በቀላሉ ያጥፉ! 5 ደቂቃ ብቻ
የስፖርት ሱስ /sport Addiction / የስፖርት የመስራት ሱስ ምልክቶች/ ሳያውቁት ተገደው ይሆን ስፖርት ሚሰሩት?
Переглядів 3,4 тис.2 роки тому
የስፖርት ሱስ /sport Addiction / የስፖርት የመስራት ሱስ ምልክቶች/ ሳያውቁት ተገደው ይሆን ስፖርት ሚሰሩት?
ድንገተኛ አደጋ ቢደርስቦ ይህን 6 ነገሮች በመተግበር ሄወቶን ያትርፉ! ድንገተኛ አደጋ/የአጥንት ስብራት ?
Переглядів 1 тис.2 роки тому
ድንገተኛ አደጋ ቢደርስቦ ይህን 6 ነገሮች በመተግበር ሄወቶን ያትርፉ! ድንገተኛ አደጋ/የአጥንት ስብራት ?
ስፖርት ሰርተው ለውጥ ማምጣት ካልቻሉ ይህን 3 ነገሮች መተግበር ይጀምሩ! በ አጭር ግዜ ውስጥ ለውጥን ያግኛሉ፡፡
Переглядів 12 тис.2 роки тому
ስፖርት ሰርተው ለውጥ ማምጣት ካልቻሉ ይህን 3 ነገሮች መተግበር ይጀምሩ! በ አጭር ግዜ ውስጥ ለውጥን ያግኛሉ፡፡
የእናት ጡት ወተት/ ልጆ ምግብ አልመገብ ብሎታል እነዚህን ሶስት ነገሮች አሁኑኑ ያቁሙ/ የልጆች አመጋገብ ምን መምሰል አለበት!
Переглядів 1,3 тис.2 роки тому
የእናት ጡት ወተት/ ልጆ ምግብ አልመገብ ብሎታል እነዚህን ሶስት ነገሮች አሁኑኑ ያቁሙ/ የልጆች አመጋገብ ምን መምሰል አለበት!
ፐሮቲን፟-ክሬቲን- ያወፍራሉ ተብለው የሚሽጡ ፓውደሮች ማወቅ ያለቦ 5 ዋና ነገሮች ፟-እውነት ሰውነትን ያሳድጋሉ ወይ? ሁሉም ሰው መውሰድ ይችላል ወይ?
Переглядів 38 тис.2 роки тому
ፐሮቲን፟-ክሬቲን- ያወፍራሉ ተብለው የሚሽጡ ፓውደሮች ማወቅ ያለቦ 5 ዋና ነገሮች ፟-እውነት ሰውነትን ያሳድጋሉ ወይ? ሁሉም ሰው መውሰድ ይችላል ወይ?
እቤት ውስጥ ሆነው ቦርጭን በቀላሉ ያጥፉ! ቀላል አቤት ውስጥ ሆነው መስራት የሚችሉት ስፖርት አይነት እና አመጋገብ
Переглядів 2,2 тис.2 роки тому
እቤት ውስጥ ሆነው ቦርጭን በቀላሉ ያጥፉ! ቀላል አቤት ውስጥ ሆነው መስራት የሚችሉት ስፖርት አይነት እና አመጋገብ
ከ ጾም በኋላ ፈጽሞ ሊመገቡት የማይገባ የምግብ አይነቶችን ይወቁ/ ከከፍተኛ በሽታ ራሶን ይጠብቁ
Переглядів 2,1 тис.2 роки тому
ከ ጾም በኋላ ፈጽሞ ሊመገቡት የማይገባ የምግብ አይነቶችን ይወቁ/ ከከፍተኛ በሽታ ራሶን ይጠብቁ
ስለ ወንድ ዘር ማወቅ ያለቦት ነገሮች/ ቁመታቸውን /በሃሪያቸውን ይቀይራል /ትከሻን ይጨምራል /
Переглядів 4,9 тис.2 роки тому
ስለ ወንድ ዘር ማወቅ ያለቦት ነገሮች/ ቁመታቸውን /በሃሪያቸውን ይቀይራል /ትከሻን ይጨምራል /
የሽንቶ ከለር አሁኑኑ በመለየት ጤናዎ ምን ደረጃ እንዳለ ይወቁ! ሽንት ላይ ደም አለ ሲባል ምን ማለት ነው?
Переглядів 2,5 тис.2 роки тому
የሽንቶ ከለር አሁኑኑ በመለየት ጤናዎ ምን ደረጃ እንዳለ ይወቁ! ሽንት ላይ ደም አለ ሲባል ምን ማለት ነው?
አጥፊ ትውልድ በመብዛቱ ተጠያቂ ማነው?መንግስት ቤተሰብ ትምህርት ቤቶች ? 21 አመት በ መምህርነት ሞያ መምህርት ሰናይት
Переглядів 9712 роки тому
አጥፊ ትውልድ በመብዛቱ ተጠያቂ ማነው?መንግስት ቤተሰብ ትምህርት ቤቶች ? 21 አመት በ መምህርነት ሞያ መምህርት ሰናይት
ስንፈተ ወሲብ ወንዶችም ሴቶችም ላይ ይከሰታል ህክምና ላይ እንኳን ሰዎች ለመናገር ይፈራሉ / የስኳር ህመም ኮሌስትሮል እና ሌሎችም ለዚህ ችግር ምክንያት?
Переглядів 10 тис.2 роки тому
ስንፈተ ወሲብ ወንዶችም ሴቶችም ላይ ይከሰታል ህክምና ላይ እንኳን ሰዎች ለመናገር ይፈራሉ / የስኳር ህመም ኮሌስትሮል እና ሌሎችም ለዚህ ችግር ምክንያት?
በሳምንት 3 ግዜ ግብረ ስጋ ግንኙነት አድርገው ያለ ምንም መካላከያ ቢያንስ ለ አንድ አመት መካንነት ሊፈጠር ይችላል !
Переглядів 7 тис.2 роки тому
በሳምንት 3 ግዜ ግብረ ስጋ ግንኙነት አድርገው ያለ ምንም መካላከያ ቢያንስ ለ አንድ አመት መካንነት ሊፈጠር ይችላል !
የ ቤት ውስጥ ህክምና ለ ከባድ የራስ ምታት ህመም / ጭለማ ቤት ውስጥ መቀመጥ መፍትሄ ሊሆን ይችላል?
Переглядів 12 тис.2 роки тому
የ ቤት ውስጥ ህክምና ለ ከባድ የራስ ምታት ህመም / ጭለማ ቤት ውስጥ መቀመጥ መፍትሄ ሊሆን ይችላል?
ቁመጥ መርዘም እና ማጠር? መንስኤውን ማወቅ ይፈልጋሉ ? ለምን ረዥም አንዳኔ አጭር ይኮናል?
Переглядів 1,6 тис.2 роки тому
ቁመጥ መርዘም እና ማጠር? መንስኤውን ማወቅ ይፈልጋሉ ? ለምን ረዥም አንዳኔ አጭር ይኮናል?
Doctors Ethiopia : የማህጸን ኢንፌክሽን ቅድመ ምልክቶች እና ህክምናው በ ዶ/ር ትልቅ ሰው
Переглядів 149 тис.2 роки тому
Doctors Ethiopia : የማህጸን ኢንፌክሽን ቅድመ ምልክቶች እና ህክምናው በ ዶ/ር ትልቅ ሰው
ኮሌስትሮል ድንገተኛ ሞትን ሊያስከትል ይችላል?ህክምናው ምንድን ነው / የመጨረሻው ክፍል
Переглядів 1,2 тис.2 роки тому
ኮሌስትሮል ድንገተኛ ሞትን ሊያስከትል ይችላል?ህክምናው ምንድን ነው / የመጨረሻው ክፍል
ሠላም ዶክተር በአፍና በአፍንጫ ደም መፍሰስ የምን ምልክት ነው
ዶክተር እኔ ግማሽ አካሌ ይነዝረኛል የነርቭ ምልክት ሊሆን ይችላል
እባክህ ዶ ተሸግራለው መልስልኝ ያመኛል በቅይ ፍሬላይ እብጠትም ኣለው ፈሳሽም ኣለውና የዋሃ ሽንት በየ 30 ደቂቃ ነው የሚያሸናኝ እባክህ መልስልኝ ቡዝ ህክምና መኩርያለው ግን ለውጥ የለዎም
ዶክተሮች ለሳይነሰ በሽታ ትክክለኛው መድሓንት ምንድነው በጣም ተቸገሪኩ
Hi
Xiqur asimud naaMarii xiqim?
ሰላምዶክተር አይኔ ከታመምኩኝ ቆየሁ ምክንያቱም በክሎሮክስና በፍላሽ ምክንያት ነው ታክሜም ነበር ግን አላርጅክ ሁኗል አሉኝ ስተኛም በጣምያለቅሳል ብርሀንሳይ ንፋስ ሲገባብኝ ይጎረብጠኛል ያቃጥለኛል መድሀኒትም ስጠቀምም ትንሽ ይተወኝና መልሶይነሲል አሁንላይ አንድአይኔ እብረቱጣገብ እበጥነገር ጀምሯል ስልክም በደንብ አያሳየኝም እስከራሴድረስ ይስበኛል ህመሙግን ሁለቱም አይኔነው ምንማድረግ አለብኝ እስኪመልስልኝ በናትህ ተባበረኝ ያለሁት እሰውሀገር ነው
ሰላምእንዴትናችሁ ወንድሜና እህቴ እና እኔ አስቸኳይመፍትሄ ስጡኝ ያለሁት ስደትላይነኝከመጣሁ ሁለትወሬነውገና ግን ከመጣሁ ጀምሬ እየተቆራረጠ አመመኝ እና ወገቤንምሆደንም በጣም ያመኛል እናመስራትምአልቻልኩም
Doctorye slkhn bseten betamtecegralehu betam eyasakekegn newedredagnfelgener
ደኩተር እኔ ግማሽ ጎኔን እደ መለብለብ እደመሞቅ ይሰማኝል 😢 ከይህኝው ጡቻየ ጋር ሳስተያየኽ ይሄኝው ያበጠም ይመስላ ገና እየጀመሩኝነው
ልጄ 14አመቷ ነው ለመጀመሪያ አየች ከዚያ በኋላ አልመጣም ችግሩ ምንድነው????
😢ኣረተስቃየሁ በስው ኣገር እድሜ 30😢😢
እባካቸሁ እረዲኛ 15ቀን ፍሰሰኝ ከዛ አለቀሰል እንደገና መጣ የወር አበባየ
እረ ማስታወቂያው በዛ
Please yell me more about back pain and burning cause and solution. Thank-you
እረባካችሁስልካችሁንተባበሩኝ😭😭እናቴበጢም ደም ይፈስታል በማሀፀኑ
እኔደክተርበቀኝትከሽየእናያመኘል
እኔደክተር
እኔ ኣለሁ ኣይኔ የተሸዋረረ ነው ግን የማየት ችግር የለብኝም ጥሩ ነው ግን መስተኻኸል እፈልጋለሁ ውበቴ ኣበላሽቶናል😢
dok የማሳከክ ባህሪስ ምንድነው?
ቁጥርን ላኩልኝ
አረ አልቻልኩም ማታ ማታ ሁሌ ቴስቴስትሮኔ ይፈሳል እስኪ ንገሩኝ መዳኒት ካለዉ
እባካቹ ስልካቹን አስቀምጡ ሰበብያ አድርጉልኝ የኔው አራተኛ ደረጃ በደረሰ ቆየ
Please tell me your address my child is affected by half paralyzed
Please give me your number if it is possible to be
እኔም በፊጢጣዬ ገፍቼነው ማስገባው ወላሂ ምን ላድርግ ከሰው ሀገርነ ወ ያለሁት
Doctor Please eski video slaln manstration saymeta ergzna lifeter ychilal ede?
አልሀምዱሊላህ
ሠላም ጤና ይስጥልን እንዴት ናቹህ፨ እኔ ከመጠን ያለፈ የእጅ እና የእግር ላብ ነው ያስቸገረኝ እና እባካችሁ ለዚሁ መፍትሔ ካለ ይንገሩኝ ወረቀት ላይ እንኳ ጽሁፍ መጻፍ ተቸግሬያለሁ እና እድሜየም 24 ነው
Mm waga alew ene ahun betam eytesekayew new kidamie aychew bihon follow-up areg neber le eerasie
enagen ahun kemexen belay hunobeg kebat mewexatem sram akumalew
እናመሰግናለን ❤❤
ሰላም ዶክተር በጣም ተቸግሪያለው ያለሁት ቤት የህክምና አገልግሎት በጣም ዝቅተኛ ነው እኔ የተቸገርኩት ሌሊት ያቃጥለኛል ሰገራ ስምጥ ሆዴን ይነፋል ፤ፈስ ሌላው ጨጓራ እና ስፖርት እንዴት ይታያል ? አለመቆጣጠር በዚህ ላይ አስተያየት ብትሰጡ።
ዶክተር አይኔ በጣም ያለቅሳል የሳክከኛል ጧት ከቅልፍ ስነቃ አሻዋ እደገባበት በጣም ይረብሸኛል ቀንሙሉ ሴያለቅስ ነው አሚውለው ቀተለይ ቀኝ አይኔ በጣም ያለቅሳል ምን ይሻለኛል ዶክተር
6 ቀን አለፈዉ ምን ሆኜ ነው
Yebhal hekemna metefo newe beteley hagerich yebahel hekemna balega sewe newe 15000 shi birr beltogal
የት ነው ይህ ህክምና አባቴ እየተሰቃየ ነው
የት ነው ይህ ህክምና
Eski silk kuter askamtu ba wust mawurat falgalew
Selam ender nachu ene betam techegrialew tishertl
እረ ዶክተር ጀርባዬን እያመመኝ ነው
አይይይይግእደሁሉምስውነየታመመ😢😢😢😢
ደ/ ር እኔ የቀኘ አጀና አገጫ የመንቀጥቀጥ ነርቭ በሽታ አለኝ መድሃኒቱና የመዳን ሁኔታው ብትነጌረኝ
ሰላም ዶክተር አድራሻችሁንና ስልክ ቁጥርችሁን ስጡን የአይን ኦፕሬሽን ያስፈልጋታል ተብየ ነው
ታክመን እኮ መዳን አልቻልንም😢😢
ሰላም ዶክተር ብዙ ጊዜ ስለ ላይ ጊዜ አሳልፋለው እና አይኔን እንዳያመኝ normal ጥቁር መሰነፀር እጠቀማለሁ እሱ ይከላከለዋል ወይስ ከ ሀኪም መነሰር ሊታዘዝልኝ ይገባል
እኔቁሜእመሬትያለነገርአይታየኝምጥቃቅንነገርአይታየኝም
ሰላም ሰላም ዶ/ር እኔ ወታደር ነኝ ግን ችግር አለብኝ ቶሎ ቶሎ ያሰነጥሰኛል አይን እሸ እሸ ይለኛል ፈሰ ቶሎ ቶሎ ይመጣኛል ደሞኮ በጣም ይሸታል
ዶክተርእኔአይኔንሲየመኝበጣምያሥነጥሠኛል