በጾም ውስጥ ሩካቤ ሥጋ ግንኙነት ይፈቀዳል ? በአቤል ተፈራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • “ለጸሎት ትተጉ ዘንድ ተስማምታችሁ ለጊዜው ካልሆነ በቀር፥ እርስ በርሳችሁ አትከላከሉ፤ ራሳችሁን ስለ አለመግዛት ሰይጣን እንዳይፈታተናችሁ ደግሞ አብራችሁ ሁኑ።” 1ኛ ቆሮንቶስ 7፥5

КОМЕНТАРІ • 513

  • @user-sf5vq5dj9r
    @user-sf5vq5dj9r 3 роки тому +159

    በእውነት ብዙወቻችን የተሳሳተ አመለካከት ነበርን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደዚህ በግልፅ የሚስተምሩ መምህሮችን ያብዛልን እግዚአብሄር ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ

    • @GgGg-qr3mm
      @GgGg-qr3mm 3 роки тому

    • @GgGg-qr3mm
      @GgGg-qr3mm 3 роки тому

      ቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐ

    • @GgGg-qr3mm
      @GgGg-qr3mm 3 роки тому

    • @yalemserfsabitalemu4784
      @yalemserfsabitalemu4784 3 роки тому

      ሠለ

    • @mekoyabrike9655
      @mekoyabrike9655 3 роки тому

      Qal hiwotn yasemalin amen

  • @user-wl2xh3ji8r
    @user-wl2xh3ji8r 3 роки тому +101

    እስኪ የተዋህዶ ልጅች ኤኔ ሀጣተኛ ነኝ መሀምህር የሚያስተምረን ሁሉ ለኔ ይመስለኛል እግዚአብሔር ልቦናየ ይመልስልኝ አሜን አሜንአሜን ቃል ሂይወት ያሠማልን በእዉነት

    • @elsabteworku1571
      @elsabteworku1571 Рік тому +2

      Hulachnm hatyatgna nen

    • @user-ci7ix1nj7q
      @user-ci7ix1nj7q 7 місяців тому

      አረ ምን አንቺ ብቻ እኔም ምን ዬልሰሪሁት ሀጢት አል መለት አዪቸልም እዴው ብቻ የትመራነውን በልቦናችን ያሰድርብን መምህርችን ፈጣሪ ይጠብቅህ እረጀም እድሚ አና ጤና ይስጠልን❤❤❤

    • @user-hx5pc1yq9l
      @user-hx5pc1yq9l 5 місяців тому

      ቃለሂወት ያሰማልን

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Рік тому +8

    በእውነት ለመምህራችን ለአባታችን ቃለ ሂውት ቃለ በርክት ያስማልን 🥺🙏 በእደሜ በጤና ይጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጅ ለኞም ማስተዋሉን ያድለን 😭😭😭

  • @samidangetu
    @samidangetu 8 місяців тому +5

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እድሜ ከ ፀጋ ጋር ያድልልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን(3)

  • @birhn7948
    @birhn7948 3 роки тому +16

    በስም ኣብ ኣቤል መምህሬ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማሊን እኔ ሁሌ ስባሊ እንደ ምሰማው በፆም በፍፁም እንደ መይደረግ ነው የማውቀው የልቤ ጥያቄ ተመለሰሊኝ እናመሰግናለን🙏እመቤቴ ፀጋው ትጨምርልህ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ከነ በተሰብህ ተባርከሃሊም። ❤🕊🤲💒✝️🙏🍃🕊የኛ መካር ሺ
    ኣመት ኑርሊን🕊❤

    • @user-nw4kv2uj2o
      @user-nw4kv2uj2o 3 роки тому +2

      በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም ወሳኝ ጥያቄ ነው የተመለሠልን🙏🙏🙏

  • @ተዋህዶእምነቴ-ፀ6ኸ
    @ተዋህዶእምነቴ-ፀ6ኸ 3 роки тому +15

    በእዉነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ምንግዜም የህሊና ፀፀት ነበረ ባለማወቅ የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ይቅርታቸው ሀብተ ረድኤታቸው ምህረት ቸርነታቸው ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን
    ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን

  • @user-wr7hd7jd5r
    @user-wr7hd7jd5r 3 роки тому +64

    ተባረክ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን3

    • @eskujone6887
      @eskujone6887 2 роки тому

      እየሮጥሽ ሄደሽ ልትጣጂበት ነው የሚመስለው

    • @user-sl3qz9fu2z
      @user-sl3qz9fu2z 2 роки тому

      @@eskujone6887 እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ🙏

    • @user-lp9tp6rd7i
      @user-lp9tp6rd7i 5 місяців тому

      ?.?​@@eskujone6887

  • @HayluHaylu-ww
    @HayluHaylu-ww 6 місяців тому +5

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አቤል እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 3 роки тому +10

    እሚገርም ነው እኔ ከሰዎች ጋር ስከራከር ነበር ግን ዬነገረኝ ሰው ልክ እንደርስዎ ነበር መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ትልቅ እና ወሳኝ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-xq9gk6sq8w
    @user-xq9gk6sq8w 3 роки тому +14

    ቃለ ሄወት ያሠማል የይቅርታ አምላክ ይቅር ይበለን ለንሰሀ ያብቃን በፀሎታችሁ አሥቡን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 роки тому +9

    በውነ ለህይወታችን ትልቅ ስቅነው ያስተማርከን ልጅ አቤል ተባረክ እፍፍፍ ስጨነቅ ነበር ተመስገን ❤️❤️❤️

  • @yedengllegmedhanialmtemesg888
    @yedengllegmedhanialmtemesg888 3 роки тому +13

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን የብዙ ሰው የትዳር ህይወት ታተርፋለህ እንደዚህ ግለፁን ከመፀሀፍ አንፃር እያስተማር እርግጠኛ ነኝ ብዙወቻችን የተወሰነ ስተት የሆነ ተምረናል ፈተናም የሆነብን የሰማነው ትምህር አእምሮአችንን ሰላም እየነሳው ነው እግዚአብሔር ያበርታህ

    • @f31741
      @f31741 5 місяців тому

      አሚን

  • @AcsvSbbs
    @AcsvSbbs 19 годин тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መ ምህራችን
    አምላኬሆይ ማስተዋሉን ስጠኝ እኔ አምላኬን አሳዝኝለሁ ፈጣሪሆይ ለንሰሀሞት አብቃኝ😢😢😢

  • @user-dc6jg2dp7q
    @user-dc6jg2dp7q 2 роки тому +2

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል በእርሰው ትምህር ብዙ ነገሮችን ተምሬ አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴአተዉጠብ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም ሰሚ ጀሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን ስለ ሁሉም ነገር እግዚከብሔር ይመስገን

  • @saragebiyaw8455
    @saragebiyaw8455 3 роки тому +6

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @filagotfilagot9453
    @filagotfilagot9453 3 роки тому +6

    አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማል በእውነ እድሜና ጤና ይስጥልን እ/ር እንደሀጢያቴ እንደበደሌ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለኝ አቤቱ ጌታ ሆይ 😭😭😭😭😭⛪⛪⛪🙏🙏🙏

    • @user-yi4wl4hc4m
      @user-yi4wl4hc4m 2 роки тому +1

      እ/ ር ❎👈
      እግዚአብሔር✅ 👈 እናስተካክል አሳጥረን መፃፍ እደማችን አባቶቾ አስተምረዋል

    • @maskaraathyobi9531
      @maskaraathyobi9531 2 роки тому

      Hulachuneme yeker yebalen bawnte 😢

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z 3 роки тому +16

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እንዳንተ መምህራን ያብዛልን አሜን ።ይገርማል ጥያቄው በሚገባ ተመልሳል ስጨንቀኝ ነበረ አድስ መንፈሳዊት ነኝ በልምምድ ላይ ነው ያለሁት ባልም የለኝም ለምመጣዊ ባል ግን እጨነቅ ነበር ምክንያቱ በፆም ወራት በፍፁም ሃጥያት ነው የምመስለኝ የኔ መምህር በህይወትየ ፈተና የሆነብኝ ሁሉ የፈተናው ድል መንሻዊ እያሳየሄኝ ነው ።እግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ የልቦናህ መሻት ይፈፅምልህአሜን

  • @aduethiopian
    @aduethiopian Рік тому +2

    በእውነት ግልፅ ያለ ትምህርት ነው መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ከዚህም በላይ እግዚአብሂር ፅጋውን ያብዛልህ!♥

  • @tsinat4105
    @tsinat4105 2 роки тому +3

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በደንብ ተመስጬ ነዉ ያዳመጥኩት ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ እናመሰግናለን።

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 3 роки тому +7

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው ኃይለ ገብርኤል የእማምላክ እርዴኤት በርከቶ አይለይክ አሜን በል

  • @Dubai825
    @Dubai825 3 роки тому +4

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን በጉጉት ነው የምጠብቅህ በእውነት ትምርትህ አንጀት ያርሳል እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @hggc575
    @hggc575 3 роки тому +8

    አሜን ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን የተማርነውን ለመኖር እግዚያብሔር ይርዳን ሀጥያቴ ለበዛለእኔ ጸልዩልኝ

  • @እግዚአብሄርእረኛዬነው

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን ሽአመት ያኑርልን አሜን ከጭንቀት ወጣሁ ተመስገን ወንድማችን አቤል እድሜህን ያርዝምልን ብዙ ግዜ ጥያቄ ሆኖብኝ ጭንቀት ውስጥ ነበርሁኝ ከጭንቀት ውስጥ ወጣሁኝ በእውነት እረጅም እድሜ ያድልልን መምህራችን ትምህርቶችህ በሙሉ አይምሮ የሚያድስ ነው ሽአመኑ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

    • @Godgrace-lr1qr
      @Godgrace-lr1qr 5 місяців тому

      እኔ ሳላገባ በፊት በጣም መንፈሳዊ ህይወት ነበረኝ ካገባው በሃላ ያው የባልንም ሀሳብ ፍላጎት ሼር ማድረግ ግድ ነው ያም ሆኖ ሁሌ እንደሀፂያት እቆጥር ነበር ብቻ ይከብዳል ቸር ነው እሩሩህ ነው ንስሀ አለ እንዳንቺ ነበርኩ

  • @meharibelew429
    @meharibelew429 5 місяців тому +6

    ብዙዎቻችን እንዲሁ በዘልማ ድ ለምንኖረው ኦርቶዶክሲያውያን ለምንል
    መሠረታዊ ትምህርት ስላካፈሉን ቃለ ህይወት ያሰማልን የፆም ጊዜ ብቻ ክርስቲያን ከመሆን አምላክ ሁላችንን
    ይጠብቀን ።

    • @ethopia0995
      @ethopia0995 5 місяців тому

      Qal heyiwute yasmalene tsefa ymenadregatene mnegeset smayatene yawureselene bdemana bdemana bsga ynurelene 💖🤲🤲🤲

  • @user-qg1iz2ud2w
    @user-qg1iz2ud2w 3 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አቤል እረጅም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ ቸሩ መድሀኒአለም ክርስቶስን አሜን!!

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን መምህራችን

  • @buzaylove4748
    @buzaylove4748 3 роки тому +5

    በእውነት ለወንድማችን የሂወትን ቃል ያሰማልን በስመአብ እማይጠገብ ትምህርት

  • @ysehimare9118
    @ysehimare9118 3 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛክ መምሕራችንሕ

  • @wubetewalelgni7955
    @wubetewalelgni7955 3 роки тому +12

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አውቀን በድፍረት ሳናውቅ በስህተት የሰራነውን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @user-bb7nl2bl9l
    @user-bb7nl2bl9l 3 роки тому +9

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @magdesmagersa3990
    @magdesmagersa3990 2 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛልህ💒

  • @belaynehabebe7965
    @belaynehabebe7965 2 роки тому +2

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    በዚህ ትምህርት የብዙዎች ጥያቄ የተመለሰ ይመስለኛል ።
    ሲቀጥል እንደዚህ አይነቱን የጋብቻ ትምህርት ቤተ ክርስቲያናችን ብትሰጥ የበለጠ ህዝበ ክርስቲያኑ የተሻለ እውቀት እንድኖረው ይረዳል።

  • @fikirfikirfikir8448
    @fikirfikirfikir8448 3 роки тому +5

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጁም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድልልን🙏🙏🙏

    • @alemuhunde8576
      @alemuhunde8576 5 місяців тому

      ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!ትልቅ ዕውቀት ስላገኘሁበት አመሰግናለው !!!! ምርጥና ሁሌም ጥያቄ የሚፈጥርና 100"% ተገቢ ዕውቀት ነው !!!!!!!❤❤❤

  • @user-ep4ry7ij9c
    @user-ep4ry7ij9c 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖ ይባረክ ቃሌወት ያሰማልን

  • @banaynii5195
    @banaynii5195 3 роки тому +3

    መምህር በእዉነት ቃላህወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣልን 🙏 🙏 🙏

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p 3 роки тому +7

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለ ህይወትን ይአስማልን በአገልግሎት ይአጽናልን

  • @fanushailemichael8674
    @fanushailemichael8674 5 місяців тому

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @habtamderso9228
    @habtamderso9228 3 роки тому +4

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን
    በእደሜበጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @mariabewekat3839
    @mariabewekat3839 9 місяців тому

    አሜን እግዚያብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሆን ያርዝምልን በእውነት ማስተዋልን ያድለን ዛሬ 3 ፓርት ትምህርትሆን አዳመጥኩ እግዚያብሔር ይመስገን ሰሚ ብቻ ሳይሆን ሰምተን እምንቀየር ያድረገን በእውነት 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-sf5vq5dj9r
    @user-sf5vq5dj9r 3 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-nw4kv2uj2o
    @user-nw4kv2uj2o 3 роки тому +3

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወታ ያሠማልን አጥንት ጠቃኝ ትምህርት ነው 🙏🙏🙏

  • @alamalam1545
    @alamalam1545 3 роки тому +3

    ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን አሜን፫

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 3 роки тому +4

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥል 🙏🙏🙏💚💛♥️!!!

  • @user-ci7fz9ri5h
    @user-ci7fz9ri5h 3 роки тому +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችነን 👏

  • @biruktawitmengeshsagizegna3199
    @biruktawitmengeshsagizegna3199 4 місяці тому

    አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @user-bu2em6ok4x
    @user-bu2em6ok4x 3 роки тому +2

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @tewdie6297
    @tewdie6297 2 роки тому +1

    ፍጣሪ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክው የምፍልገው ት/ት ነበር እናመሰግናለን ወንድማችን🙏🙏

  • @koliyanboombe5453
    @koliyanboombe5453 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት የሰማነውን በልቦናችን ይሳልብን

  • @yaredwude6571
    @yaredwude6571 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ። በእውነት በባለ ትዳር ላይ የተፈጠሩ ክፍተቶችን (አለመረዳትን) የሚያስተምር ትምህርት ነው ።

  • @wubitadmasu8406
    @wubitadmasu8406 2 роки тому +1

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያብዛልን ሳውቅ በድፍረት ሳላውቅ በስህተት የሰራሁትን ይቅር ይበለኝ ይፍቱኝ አባቴ

  • @solomungizaw
    @solomungizaw 5 місяців тому +8

    ልቦና ይስጠን ለሁላችንም መፈሳይው ትዳር ይስጠን

  • @sararak4820
    @sararak4820 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ሕዮት ያስማልን መምራችን ክርስቶስ ማንግስት ሰማያት ያሰማልን አሜን 👏

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ 3 роки тому +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🙏

  • @user-kf3qj7jr2k
    @user-kf3qj7jr2k 5 місяців тому +2

    የተዋህዶ ልጆች በሚአስደንቅ አስተምሮ አስተምረዉናልና የመምህራችንን አንደበት የተባረከ ይሆን ዘንድ እግዚአብሄርን እናመስግን?

  • @christianbirhanudagne
    @christianbirhanudagne 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ይባርክ ። እጅግ ግልጥ መልዕክት ነው ። እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-ze6hc2zi5v
    @user-ze6hc2zi5v Рік тому

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን የውነት በጣም ክልጥ የሆነ ድስ የሚል ትምህርት

  • @akliluzargaw7634
    @akliluzargaw7634 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚገርም ትምህርት ነው መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ አምላከ ቅዱሳን❤

  • @tigistlemma6340
    @tigistlemma6340 2 роки тому

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ብዙ ጥያቄዎቼ ተመልሰውልኛል እግዚሀብሔር ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎ በቤቱ ያኑሮት አሜን።

  • @alemkassaye8129
    @alemkassaye8129 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክው ጥሩ ትምኽርት ነው የብዙ ስው ጥያቄ ነው የፍቺ መንሴው ይኼ ነው

  • @alemabay7661
    @alemabay7661 3 роки тому +1

    ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ቃል ህአወት ያስማልን አሜን 🙏🏽

  • @TekaMamo-bk4ln
    @TekaMamo-bk4ln 5 місяців тому

    ትልቅ; ብዙ መእመናንን በትደር ይህወት የሚታደግ(የሚጠብቅ) ትምህርት ነው። ቃለህይወት ያሰማልን!!!

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 2 роки тому

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ብዙ ነገር ተምሬአለሁ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን

  • @user-zm7ed5bl1s
    @user-zm7ed5bl1s 4 місяці тому

    ለመምህራቻን የሂውት ቃል የሰማልን

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 2 роки тому +2

    ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማን

  • @user-rn5vf9wb4n
    @user-rn5vf9wb4n 3 роки тому

    በእውነት ለመምሕራችን ቃለሂወት ያሰማልን ሁሉም ትምሕርቶቹ ተሰምተው የማይጠቀቡናቸው በስደት ሁኝ ብዙ ነገሮችን ያወኩት በመምሕር አቤል ትምሕርቶችነው ቁጥሩን ተባበሩኝ

  • @matrixmatrix819
    @matrixmatrix819 4 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @amisolomon6213
    @amisolomon6213 3 роки тому +1

    በእውነት ለእኛ የሚያስፈልገን ትምህርት ነው ቃለሂዊትን ያሰማልን

  • @rosehoney4974
    @rosehoney4974 2 роки тому

    በጭራሽ እንዲህ መሆኑን እአላውቅም ነበረ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጡን፣
    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያውርስልን

  • @ggmm4028
    @ggmm4028 2 роки тому

    በእውነት መምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን

  • @salamehsalameh8550
    @salamehsalameh8550 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @sojoog9j286
    @sojoog9j286 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለውንድማችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏

  • @selamselam151
    @selamselam151 3 роки тому +9

    ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድሜ አቤል በእድሜና በጤና ያቆይልኝ

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 3 роки тому +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን እኔ ተብዙ ሰው ጋር እከረከራችው ነበር መምህራችን እናመሰግናለን

  • @demsewayele9757
    @demsewayele9757 Рік тому +1

    ቁልጭ ያለ መልስ ያገኘሁበት አስተምሮ ዋው እናመሰግናለን

  • @user-oo9td4zd7k
    @user-oo9td4zd7k 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሠማልን አባታችን🙏🙏🙏 እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏💞🙏

  • @abdosaad9933
    @abdosaad9933 3 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-zh9zp1cm7o
    @user-zh9zp1cm7o 2 роки тому +1

    ቃለሒወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን🥰🙏

  • @DeginetDilase-fs6ry
    @DeginetDilase-fs6ry 5 місяців тому

    በጣም ደስ የሚል መንፈሳዊና ትምህርት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-nd7gj8qv7p
    @user-nd7gj8qv7p 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ።

  • @medanitmesfin4241
    @medanitmesfin4241 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ለምትሰጡን አገልግሎት እና መልካም ትምሕርት ቃሕወት ያሰማልን

  • @ethiopiantodaysevent8214
    @ethiopiantodaysevent8214 5 місяців тому

    ምህሬ በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በስነ ልቦናችን ያሳድርብን

  • @tadeseadaro-sm4cc
    @tadeseadaro-sm4cc 5 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-lu4kp5lh8p
    @user-lu4kp5lh8p 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @yeshbelay8372
    @yeshbelay8372 2 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ፀጋዉን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mege5867
    @mege5867 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ገነት መንግስተ ሰማይ የውርስልን ዛሬ ለጥያቄዬ መልስ አገኘሁ እግዚአብሔር በፀጋ በጥበብየይ ጠብቆት የያዕቆብ ለሊት ያርግልን!!

  • @elsaezewali3426
    @elsaezewali3426 5 місяців тому

    በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው የገኘሁት ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 3 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እኮን ደና መጣህ

  • @jsh13rwb0haha4
    @jsh13rwb0haha4 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እስከዘለአለም ድረስ አባቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜን ይስጥልን

  • @bezawityemaremlij3372
    @bezawityemaremlij3372 2 роки тому

    Amen amen amen kale hiwote yasemlin bewunti telki temerit new setochachin new bezimut yewodkine amelk lenesah yabkane

  • @addisfere5569
    @addisfere5569 3 роки тому +1

    በጣም ይገርማል ሙስሊም ብቻ ይመስለኝ ነበር ማወቅ በጣም ይጠቅማል ቃልህወት ያሰማልን እኔ ልከለክል ነበር

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j 5 місяців тому

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን ብዙ ተምሬአለዉ ፀጋዉን ያብዛሎት❤❤❤

  • @user-zz6kz2lk9f
    @user-zz6kz2lk9f 2 роки тому

    በእውነት ቃለሕይወት ቃለበረከት ያሰማልን መምህራችን✝️

  • @mmkk2469
    @mmkk2469 3 роки тому +1

    ተባርክ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን

  • @zebuyemengistu165
    @zebuyemengistu165 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-ke1lf7bw3k
    @user-ke1lf7bw3k 3 роки тому +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @feremamo5754
    @feremamo5754 3 роки тому

    በሁነት ቃለ ይወትን ያሰማልን መምራችን ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @zementube3390
    @zementube3390 11 місяців тому

    ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @chanyalewyitbarek6233
    @chanyalewyitbarek6233 2 роки тому

    በእውነት ደስ ብሎኛል የሁል ጊዜ ጥያቄየን ነው መልስ ያገኘሁትና እግዝአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ይስጥልኝ ከማለት ውጭ ሌላ ማለት የምችለው የለኝም