Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የሚገርም ትምህርት ነው በእውነቱ እኔ ከተቀበሉኩኝ አምሰት ዓመት አልፎኛል ከፊሉን አውቀዋለሁ አንዳንዱን አላውቅም የንሰሀ አባቶቾቻችን ቀኖና ሲሰጡ ይሄን ሰረዓት ማሰተማር ይኖርባቸዋል ። እንቁ አባታችን እግዚአብሔር ይሰጥልን ፀጋውን ክብሩን አብዝቶ ይሰጦት ። ቃለሕይወት ያሰማለን ❤❤❤🎉🎉🎉 አሜን ወአሜን ዛሬ ነው ብዙ ሰረዓት ያወኩት ከልብ እናመሰግናለን መጋቢ ሀዲሰ ዶክተር ሮዳሰ ተባረክልን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በመምራችን ላይ አድሮ የሜያስተምረን የሜመክረን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገንእግዚአብሔር ይስጥልን መምራችን
እሜን፣ እግዚአብሔር ይመስገን።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን🕊👏
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን
እውነት መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት አስተማርከኝ ያገልግሎት ዘመንህ ይብዛ
ቃለ ህይወት ያሰማዎ ይሄን ትምህርት አባቶች ለንስሃ ልጆቻቸው ማስተማር ያለባቸው ይመስለኛል እዚህ አሜሪካ ብዙዎች ክንብንብ ሳያወርዱ ሲቆርቡ ምንም አይሉም
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በእውነት የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን!!!
ቃለህይወትያስማልንመምህርበጣምትልቅትምህርትነውእግዚአብሔይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመኖህትን ይባርክልን!
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!! በመጽሐፍ ቢያወጡት ጥሩ ነው !!!
ጀገ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን
ሰላም መ ምህራችን 🙏🙏👏👏 ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነበር 🙏🙏🙏 ቤተክርስቲያን ንፁህ ለብሰን ገላችንን ታጥበን ፅድት ብለን ፆመን ፀልየን እኛም ደስ ይለናል የፈፈጠረንም ደስ ይለዋል 🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ያያል ስራችንን ይመለከታል የእሱ ቤት ከሰርግ ቤት በላይ ስለሆነ ፅድት ብለን መቅረብ አለብን 🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ
ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን አሜን
አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይጨምርል
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው
አሜን ቃለህይወት ያሠማለን
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏
እግዚአብሄር ይመስግን ቃል ሂዎት ያሰማልን 🙏💒🙏💒🙏💒🙏💒
በእጅጉ ሰውን የሚሠራ መንፈሳዊ ትምህርት ነው። ሁሉም ምዕመን ቢማርና በኑሮው ቢተገብረው እጅግ ያማረ ነው። የትምህርቱ ግብ ሁሉም ግን በህይወታቸው ቢተገብሩት ከአምላካችን ዕርቅ መሆኑ አይቀርም።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን 🙏ቃለህወት ያሰማልን መምህር🙏
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እንደእኔ ልብ ብለን ካለመስማት ቀልባችንን ካለመሰብሰብ ይሆናል እንጂ የንስሀ አባቶቻችን አይነግሩንም ማለት ይከብደኛል መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሠማልንእድሜና ጤና ይሥጥልን " በቤቱ "በእግሩ" ሥር ያቆየን
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
ቃሌ ህይወት ያሠማልን ባሁን ግዜ ቁአቡ ብቻ ነው ምንም ትምህርት የለም በጣም ያሳዝናለል ለምን እንደዝህ እንደዝህ አልገባኝም 😭😭
ቃለሂዎት የስማልን ምምህራችን
ግሩም ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
አሜኖ አሜን እያልን እድንቀበል ለምን ቄሶች ትምህርት አይሠጡም ብዙ ግዜ ቄሶች የሚሠጡት ትምህርት ንስሀ ና ቁርባን ነው ከንስሀ በሗላ ቁርባን አለ ከዛ በፊት ማድረግ ያለብንን ዝግጂት አይነግሩንም ይሔ ሊታሠብበት ይገባል በየደብሩ ያሉ ቄሶችና መምህራን
በትክክል
እንደየአካባቢያችሁ ይሆናል እንጂ እኛ አካባቢ ንስሀ አባታችን ግዜ ወስደው ፕሮግራም አዘጋጅተው አስተምረውናል::
Kulie eyastemarunnew engna alnesema alenji
😊P
😊😊😊😊Ilp
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በድሜ በጢና ያቆይልን
መምህር ረጅም እድሜ ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜንቃለህይወት ያሣማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ብቻውን ይሔዳል ለምን ብቻውን ይሔዳል ጠባቂ መላአክ እዳለው አውቆና አምኖ ነው የሚቆርበው በሚቆርቡበት ሠአት እልፍ መላእክታን ከኛ ጋ ናቼው
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን 👏👏
መምህራችን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን
ከቁርባን በፊትና ከቁርባን ምን እናድርግ ስለሚለው ትምህርት በመፅሃፍ ቢያወጡ ለብዙዎቻችን ጥንቃቄ ይጠቅመናል , ቄሶችና ምእመናን በደንብ አያስተምሩም ስህተት ውስጥ እየከተቱን ነው , በእግዚአብሔር ፊት ማን ነው በዚህ ስህተት ተጠያቂ የሚሆነው ??
Echin edegfalo
ቃለህይወት ያሰማልን
ውድ መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ባልና ምስት በተለያዩ ምክንያቶች ተለያይተዉ መቁረብ ይችላሉን? ገንቢ ትምህርት ነዉ፣ተባረክ፣
@@MamoGoa ይህንን ይመልከቱ ua-cam.com/video/GSbRmqvUmwA/v-deo.htmlsi=vYCCsNBQrnVUAAf0
ቃለሂወት ያሰምልን መምህራችን
ሰላም ለዚህ ቤት ቃለ ህይወት ያሰማልን በወይንየ ሸር መጣው
Amen kale hiywet yasemaln abatachin betam Tru tmhrt new yesetun Eskemikoreb dress metateb ,wuha menkat ychlan aychalm ,Malet yefelekut ye keshat kdase lay likoreb sihon eske snt sat dres new wuha yeminekawu ,weym metateb yalebet?
አሜንአሜንአሜን
መምህር ልጄ እባክህ ፁሑፉን እዚህ ለይ አስቃምጥልን 🎉ብዬ እለምንሀለሁ
Kalehewst yasemalem
ቃለሒወት ያሰማልን
አሜነ ቃለህ ይዎትን ያሰማልን
በእውኑ ቃለ ሕይወት ያሰማልን😢❤
Kalehiwt yasemalen edemehn yarezemew
Amnee Amnee Amnee Amnee 🎉🎉🎉🎉❤❤❤🌾🌾🌾🙏🌷🙏🌾🤲🤲🕊🕊🕊🕊
Kalehiwot yasemalen
በመጀመሪያ ቃለ ህይወት ያሰማልን ከተቆረበ በኋላ ባልና ሚስት ግንኙነት ማድረግ የሚችሉት ከስንት ቀን በኋላ ነው?
Ena lejoch 3 ena 5 amet nachw yeblut xewat new 8:30 qurban maqurb ayechalm bilaw adade enatoch msenakl yehonalu ebakachu 😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤
Kalhiwet yasemaln
ከቆረቡስ ቡሀላ ወዲያውኑ ጸበል መጠጣት ይቻላል?
የተቀደሰበት ፀበል ዲያቆናቶች ያድላሉ እሱን ነው የማቀው እህቴ
አዎን ይጠጣል ቁርባኑን እደተቀልሽ በሏላ የቄዳሤ ፀበል ይሠጣል ቅዳሤ እዳለቀ ፀበሉን ጠጭ ከዛ ምግብ ከዛ አለመፀለይ እና እጂ እና መላ ሠውነትን አለመታጠብ መንገድ አለመጓዝ ከቻልን እንዲህ ያለ ትምህርት ማዳመጥ መተኛት ነው
አለመፀለይ???@@seblead820
መምህራችንቃለህወትያሰማልንእድሜናጤናይስጥልንአሜንአሜንአሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እያልኩ ቅዱስ ቁርባን ስንቀበል አሜን እንበል የተባለው ላይ ግልፅ አልሆነልይም ማለቴ ቅዱስ ስጋውን ተቀብለን አሜን ክቡር ደሙንም ተቀብለን አሜን ነው መምህር❓❓❓ማለቴ ከተቀበሉ በሗላ አፍ እስከሚያቆሩ ድረስ መናገር ይቻላልን❓
እሺ እመልሳለሁ
ለምን የፈጣሪሽን ስጋዎ ደሙን ወስደሽ መናቆር ነው አድበሽ ተቀመጭ የተለያዩ መምህራንኖች ያስተማሩት አለ ቅዱስ ቁርባን ብለሽ ሠርች አድርጊ ወይም ማህደረ ተዋህዶ ብዙ ተትኗል ከሡ አዳምጭ
@@seblead820 እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ የሰጠሽው መልስ ለእኔ ከሆነ ወይ ጥያቄየ አልገባሽም ወይ በደንብ አላነበብሽም ስለ ምን እንደጠየቅሑ በደንብ አንብቢውጂ ስለ መናቆር እኮ አደለም እህቴ ይመስገን የማህደረተዋህዶ ተከታታይ ነይ እህቴ
@@tgstmulat8153 በጣም ይቅርታ አነበብኩት ግን ቤተክርስቲያን ከገባን በሓላ ማውራት የለብንም ግን ያልገባሽን መጠየቅና መነጋገር ይቻላል
@@seblead820 ይቅር ለእግዚአብሔር እህቴ መነጋገር ያልሑት ከተቀበልን በሗላ አሜን ወይም አባታችን ሆይ አቡነ ዘበሰማየት ማለት ይቻላልን ነበር ከሰው ጋ ንግግርማ አደለም ተቀብለን በቅዳሴም ጊዜ አይፈቀድም እህቴ ተዋህዶ እንቁ ተመርምራ አትደረስም ያልገባንን መጠያየቅ ደሞ መልካምነት ነው
ከቅዱስ ቁርባን በኅዋላ ምግብ ለመብላት ወይም ከመፀዳዳት በህዋላ አጅ መታጠብ ክልክል ነው ወይ?
አዎ ክልክል ነው
እጅማፅጃ እርጥብ ናብኪን ተጠቀሙ
መምህር አስተምህሮቶችን እየተምታቱብን ነው ከመቁረብ በፊት ሰግዶ እጅ መንሳት ያስፈልጋል የሚሉ አሉ እርሶ ደግም በፍፁም አያስፈልግም ሲሉ ሁለቱ አይጣረስም?
ኦግዞታ፣ሲዴርስ፣ልጆቻቸዉን፣እያመጡ፣ያቆርባሉ፣ይህ፣ትክክል፣አለመሆኑን፣አሰተምሩልን፣ሰዉ፣አይሰማም፣ወይም፣አያዉቁም
ikalhewt yasmalen
ከቁርባን በሗላፍትወት ሥጋ ለመፈጸም ከሰንትቀን በሗላ መሆን አለበት ።
ua-cam.com/video/qUZG6vfq_pk/v-deo.htmlsi=hyvuCspK80MPus6N
❤
መምህር መመለስ ከቻሉ መልሡልኝ አንዲት እህት በሀፅያት ሠሠለት ታስራ የኖረች ነበረች ይች እህት ንስሀ ገብታ ቀኖና ጨርሣ ስጋዎ ደሙን ተቀበለች ያኔ የተቀበለች ቀን ወደውጭ ወጥታ መንገድ ተጉዛለች ሡቅ ሔዳለች ማታ መተኛት አይቀርም መሸሽ ተኛች የህልመ ለሊት አይታ አታቅም ብታይም ከብዙ ወራት በሗላ ነውጂ ብዙ ግዜ አታይም ይሔን ህልመ ለሊት ያኔ ስጋዎ ደሙን ከዎሰደች በሗላ ህልመ ለሊት አየች ይሔ ሊሆን የቻለበት ምክንያት ምድነው ሌላቀን ደገመች አላየችም እዲሁ በዛምቱም ወሰደች የለም ለመጀመሪያ ቀን ስቆርብ ለምን መታት እሧ ያሠበችው የረሣሁት ሀፅያት አለዴ ወይስ ቀኖናው አነሠ ብላ አስባለች መቀበሏን አላቋረጠችም
አንድ ሰው አንድ ጊዜ ከቆረበ በኋላ ከስንት ጊዜ በኋላ ደግሞ መቁረብ ይችላል።
በየ ወሩ ከተሳሳትኩ ከስተቴ ልማር 🙏
በየሳምንቱ ከተሳካለት የሚመቸው ተሆነ
እኔኮ የትኛው ማነው ሥ ነው ትክክል የትኛው መምህር ነው ትምህርት ነው ሠምተን የምንተገበር ለምን ልባችንን ለሁለት የሚከፍል ታሥተምራላችሁ በጣም ያሣዝናል የዛሬው በሙሉ ተቃራኒ ነው የሠማውት
ምኑ ነዉ ትክክል ያልሆነዉ ሁሌ ምንማረዉ ትምህርት ነዉ የቱ ጋ ነዉ ስተቱ
ተሳሳተ የምትይውን እስቲ ንገሪኝ ለማብራራት ልሞክር
እባካችሁ አትወዛገቡ ጌታሆይ እንደቸርነትህ ነው እንጅ እንደበደላችን አይሁን በሉና ንስሀገብታችሁ ተቀበሉ❤
እውነትነው ብቻ መሆነ የለብንም በሚል ሰበብ ከቁርባን መሸሽ ተገቢ አይደለም
YE KEDESTE ETHIOPIA ORTODOX TEWAHEDO ENKOWE MEMEHERE KALE HEYEWOT YASEMALENE ZEMENOTE YEBAREKE...
Kilehiyiwot yisemaln
Ufffff ine ahunis gira gibit bilognal igna siga Lebashoch nen mihiretu bezto inji yehulunim siisema yikebdal
አይዞሽ እህቴ ክርስቶስ ያዘዘሽን ብቻ በጥንቃቄ ፈፅሚ የሰው ነገር አያልቅም❤
እኔየገጠመኝየሁዳዴፆምቅዳሴአገልግሎትላይህፃኑሲያለቅስአጥቢተብላአቁርባለችበአይኔያየሁትመጨረሻለይእስከመጣላትደርሻለሁ
Kalehiwot yasemalin
የሚገርም ትምህርት ነው በእውነቱ እኔ ከተቀበሉኩኝ አምሰት ዓመት አልፎኛል ከፊሉን አውቀዋለሁ አንዳንዱን አላውቅም የንሰሀ አባቶቾቻችን ቀኖና ሲሰጡ ይሄን ሰረዓት ማሰተማር ይኖርባቸዋል ።
እንቁ አባታችን እግዚአብሔር ይሰጥልን ፀጋውን ክብሩን አብዝቶ ይሰጦት ። ቃለሕይወት ያሰማለን ❤❤❤🎉🎉🎉 አሜን ወአሜን ዛሬ ነው ብዙ ሰረዓት ያወኩት ከልብ እናመሰግናለን መጋቢ ሀዲሰ ዶክተር ሮዳሰ ተባረክልን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በመምራችን ላይ አድሮ የሜያስተምረን የሜመክረን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
እግዚአብሔር ይስጥልን መምራችን
እሜን፣ እግዚአብሔር ይመስገን።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን🕊👏
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን
እውነት መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት አስተማርከኝ ያገልግሎት ዘመንህ ይብዛ
ቃለ ህይወት ያሰማዎ ይሄን ትምህርት አባቶች ለንስሃ ልጆቻቸው ማስተማር ያለባቸው ይመስለኛል እዚህ አሜሪካ ብዙዎች ክንብንብ ሳያወርዱ ሲቆርቡ ምንም አይሉም
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በእውነት የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን!!!
ቃለህይወትያስማልንመምህርበጣምትልቅትምህርትነውእግዚአብሔይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመኖህትን ይባርክልን!
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!! በመጽሐፍ ቢያወጡት ጥሩ ነው !!!
ጀገ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን
ሰላም መ ምህራችን 🙏🙏👏👏 ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነበር 🙏🙏🙏 ቤተክርስቲያን ንፁህ ለብሰን ገላችንን ታጥበን ፅድት ብለን ፆመን ፀልየን እኛም ደስ ይለናል የፈፈጠረንም ደስ ይለዋል 🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ያያል ስራችንን ይመለከታል የእሱ ቤት ከሰርግ ቤት በላይ ስለሆነ ፅድት ብለን መቅረብ አለብን 🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ
ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን አሜን
አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይጨምርል
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው
አሜን ቃለህይወት ያሠማለን
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏
እግዚአብሄር ይመስግን ቃል ሂዎት ያሰማልን 🙏💒🙏💒🙏💒🙏💒
በእጅጉ ሰውን የሚሠራ መንፈሳዊ ትምህርት ነው። ሁሉም ምዕመን ቢማርና በኑሮው ቢተገብረው እጅግ ያማረ ነው። የትምህርቱ ግብ ሁሉም ግን በህይወታቸው ቢተገብሩት ከአምላካችን ዕርቅ መሆኑ አይቀርም።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን 🙏ቃለህወት ያሰማልን መምህር🙏
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እንደእኔ ልብ ብለን ካለመስማት ቀልባችንን ካለመሰብሰብ ይሆናል እንጂ የንስሀ አባቶቻችን አይነግሩንም ማለት ይከብደኛል መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሠማልንእድሜና ጤና ይሥጥልን " በቤቱ "በእግሩ" ሥር ያቆየን
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
ቃሌ ህይወት ያሠማልን ባሁን ግዜ ቁአቡ ብቻ ነው ምንም ትምህርት የለም በጣም ያሳዝናለል ለምን እንደዝህ እንደዝህ አልገባኝም 😭😭
ቃለሂዎት የስማልን ምምህራችን
ግሩም ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
አሜኖ አሜን እያልን እድንቀበል ለምን ቄሶች ትምህርት አይሠጡም ብዙ ግዜ ቄሶች የሚሠጡት ትምህርት ንስሀ ና ቁርባን ነው ከንስሀ በሗላ ቁርባን አለ ከዛ በፊት ማድረግ ያለብንን ዝግጂት አይነግሩንም ይሔ ሊታሠብበት ይገባል በየደብሩ ያሉ ቄሶችና መምህራን
በትክክል
እንደየአካባቢያችሁ ይሆናል እንጂ እኛ አካባቢ ንስሀ አባታችን ግዜ ወስደው ፕሮግራም አዘጋጅተው አስተምረውናል::
Kulie eyastemarunnew engna alnesema alenji
😊P
😊😊😊😊
Ilp
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በድሜ በጢና ያቆይልን
መምህር ረጅም እድሜ ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜንቃለህይወት ያሣማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ብቻውን ይሔዳል ለምን ብቻውን ይሔዳል ጠባቂ መላአክ እዳለው አውቆና አምኖ ነው የሚቆርበው በሚቆርቡበት ሠአት እልፍ መላእክታን ከኛ ጋ ናቼው
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን 👏👏
መምህራችን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን
ከቁርባን በፊትና ከቁርባን ምን እናድርግ ስለሚለው ትምህርት በመፅሃፍ ቢያወጡ ለብዙዎቻችን ጥንቃቄ ይጠቅመናል , ቄሶችና ምእመናን በደንብ አያስተምሩም ስህተት ውስጥ እየከተቱን ነው , በእግዚአብሔር ፊት ማን ነው በዚህ ስህተት ተጠያቂ የሚሆነው ??
Echin edegfalo
ቃለህይወት ያሰማልን
ውድ መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ባልና ምስት በተለያዩ ምክንያቶች ተለያይተዉ መቁረብ ይችላሉን? ገንቢ ትምህርት ነዉ፣ተባረክ፣
@@MamoGoa ይህንን ይመልከቱ ua-cam.com/video/GSbRmqvUmwA/v-deo.htmlsi=vYCCsNBQrnVUAAf0
ቃለሂወት ያሰምልን መምህራችን
ሰላም ለዚህ ቤት ቃለ ህይወት ያሰማልን በወይንየ ሸር መጣው
Amen kale hiywet yasemaln abatachin betam Tru tmhrt new yesetun
Eskemikoreb dress metateb ,wuha menkat ychlan aychalm ,
Malet yefelekut ye keshat kdase lay likoreb sihon eske snt sat dres new wuha yeminekawu ,weym metateb yalebet?
አሜንአሜንአሜን
መምህር ልጄ እባክህ ፁሑፉን እዚህ ለይ አስቃምጥልን 🎉ብዬ እለምንሀለሁ
Kalehewst yasemalem
ቃለሒወት ያሰማልን
አሜነ ቃለህ ይዎትን ያሰማልን
በእውኑ ቃለ ሕይወት ያሰማልን😢❤
Kalehiwt yasemalen edemehn yarezemew
Amnee Amnee Amnee Amnee 🎉🎉🎉🎉❤❤❤🌾🌾🌾🙏🌷🙏🌾🤲🤲🕊🕊🕊🕊
Kalehiwot yasemalen
በመጀመሪያ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ከተቆረበ በኋላ ባልና ሚስት ግንኙነት ማድረግ የሚችሉት ከስንት ቀን በኋላ ነው?
Ena lejoch 3 ena 5 amet nachw yeblut xewat new 8:30 qurban maqurb ayechalm bilaw adade enatoch msenakl yehonalu ebakachu 😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤
Kalhiwet yasemaln
ከቆረቡስ ቡሀላ ወዲያውኑ ጸበል መጠጣት ይቻላል?
የተቀደሰበት ፀበል ዲያቆናቶች ያድላሉ እሱን ነው የማቀው እህቴ
አዎን ይጠጣል ቁርባኑን እደተቀልሽ በሏላ የቄዳሤ ፀበል ይሠጣል ቅዳሤ እዳለቀ ፀበሉን ጠጭ ከዛ ምግብ ከዛ አለመፀለይ እና እጂ እና መላ ሠውነትን አለመታጠብ መንገድ አለመጓዝ ከቻልን እንዲህ ያለ ትምህርት ማዳመጥ መተኛት ነው
አለመፀለይ???@@seblead820
መምህራችንቃለህወትያሰማልንእድሜናጤናይስጥልንአሜንአሜንአሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እያልኩ ቅዱስ ቁርባን ስንቀበል አሜን እንበል የተባለው ላይ ግልፅ አልሆነልይም ማለቴ ቅዱስ ስጋውን ተቀብለን አሜን ክቡር ደሙንም ተቀብለን አሜን ነው መምህር❓❓❓ማለቴ ከተቀበሉ በሗላ አፍ እስከሚያቆሩ ድረስ መናገር ይቻላልን❓
እሺ እመልሳለሁ
ለምን የፈጣሪሽን ስጋዎ ደሙን ወስደሽ መናቆር ነው አድበሽ ተቀመጭ የተለያዩ መምህራንኖች ያስተማሩት አለ ቅዱስ ቁርባን ብለሽ ሠርች አድርጊ ወይም ማህደረ ተዋህዶ ብዙ ተትኗል ከሡ አዳምጭ
@@seblead820 እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ የሰጠሽው መልስ ለእኔ ከሆነ ወይ ጥያቄየ አልገባሽም ወይ በደንብ አላነበብሽም ስለ ምን እንደጠየቅሑ በደንብ አንብቢውጂ ስለ መናቆር እኮ አደለም እህቴ
ይመስገን የማህደረተዋህዶ ተከታታይ ነይ እህቴ
@@tgstmulat8153 በጣም ይቅርታ አነበብኩት
ግን ቤተክርስቲያን ከገባን በሓላ ማውራት የለብንም ግን ያልገባሽን መጠየቅና መነጋገር ይቻላል
@@seblead820 ይቅር ለእግዚአብሔር እህቴ መነጋገር ያልሑት ከተቀበልን በሗላ አሜን ወይም አባታችን ሆይ አቡነ ዘበሰማየት ማለት ይቻላልን ነበር
ከሰው ጋ ንግግርማ አደለም ተቀብለን በቅዳሴም ጊዜ አይፈቀድም እህቴ ተዋህዶ እንቁ ተመርምራ አትደረስም ያልገባንን መጠያየቅ ደሞ መልካምነት ነው
ከቅዱስ ቁርባን በኅዋላ ምግብ ለመብላት ወይም ከመፀዳዳት በህዋላ አጅ መታጠብ ክልክል ነው ወይ?
አዎ ክልክል ነው
እጅማፅጃ እርጥብ ናብኪን ተጠቀሙ
መምህር አስተምህሮቶችን እየተምታቱብን ነው ከመቁረብ በፊት ሰግዶ እጅ መንሳት ያስፈልጋል የሚሉ አሉ እርሶ ደግም በፍፁም አያስፈልግም ሲሉ ሁለቱ አይጣረስም?
ኦግዞታ፣ሲዴርስ፣ልጆቻቸዉን፣እያመጡ፣ያቆርባሉ፣ይህ፣ትክክል፣አለመሆኑን፣አሰተምሩልን፣ሰዉ፣አይሰማም፣ወይም፣አያዉቁም
ikalhewt yasmalen
ከቁርባን በሗላፍትወት ሥጋ ለመፈጸም ከሰንትቀን በሗላ መሆን አለበት ።
ua-cam.com/video/qUZG6vfq_pk/v-deo.htmlsi=hyvuCspK80MPus6N
❤
መምህር መመለስ ከቻሉ መልሡልኝ
አንዲት እህት በሀፅያት ሠሠለት ታስራ የኖረች ነበረች ይች እህት ንስሀ ገብታ ቀኖና ጨርሣ ስጋዎ ደሙን ተቀበለች ያኔ የተቀበለች ቀን ወደውጭ ወጥታ መንገድ ተጉዛለች ሡቅ ሔዳለች ማታ መተኛት አይቀርም መሸሽ ተኛች የህልመ ለሊት አይታ አታቅም ብታይም ከብዙ ወራት በሗላ ነውጂ ብዙ ግዜ አታይም ይሔን ህልመ ለሊት ያኔ ስጋዎ ደሙን ከዎሰደች በሗላ ህልመ ለሊት አየች ይሔ ሊሆን የቻለበት ምክንያት ምድነው ሌላቀን ደገመች አላየችም እዲሁ በዛምቱም ወሰደች የለም ለመጀመሪያ ቀን ስቆርብ ለምን መታት እሧ ያሠበችው የረሣሁት ሀፅያት አለዴ ወይስ ቀኖናው አነሠ ብላ አስባለች መቀበሏን አላቋረጠችም