ግብረ ሥጋ ግንኙነት በቤተ ክርስቲያን እይታ በአቤል ተፈራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 136

  • @AsaAsa-j6s
    @AsaAsa-j6s 5 місяців тому +1

    እኔስ እግዚአብሔርን አሳዝኘ አለሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 3 роки тому +14

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 😢 እጅግ በጣም እግዚአብሔርን አሳዝኘዋለሁ አቤቱ ማርኝ

    • @ዶንኪ
      @ዶንኪ 3 роки тому +2

      እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም አቤል እንዴት ነህ ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን እግዚአብሔር ያብዛልህ ካንተ ብሁ እየተማርኩ ነው በርታልን👍🌻🌹💓💕👍👍

    • @Sara-zg5bf
      @Sara-zg5bf 3 роки тому

      ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏እናመሰግናለን🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይጠበቃል 🙏

    • @karema2552
      @karema2552 3 роки тому +1

      Ayizoshi ehti

  • @SaraHaymanot
    @SaraHaymanot 8 місяців тому

    የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አቤቱ ይቅር በለኝ😭😭

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 роки тому +6

    መምህራችን በርታልን ለኔ ሩካቤ ስቃይ ህመም ነበር እንደው የምጠይቀው የማማክረው አጥቼ ባለቤቴን ተለይቼው ነበር ደስታ ርካታ የሚባለውን አላውቅም በተቃራኒው ህመም ስቃይ ነበር ለኔ የምንጠይቀው አጥተን ግራ ተጋብተን እየተለያየን ያለን ብዙ ሴቶች አለን ግን እግዚአብሔር አምላክ ለተጨነቀ ይደርሳል የመናፍስትን ሴራ የሚያውቁ መምህር ግርማን ላከልን የሳቸውን መጽሐፍ አንብቤ ቪዲዮ እያየሁ ተስተካክያለሁ ይሄ የክፉ መንፈሴ ሴራ ነውና ጸበል ተጠመቁ ጸልዩ ሰግዱ ብለህ ብታስተምር ደስ ይለኛል አቤሎ በዚህ ችግር የሚለያዩ ሞልተዋል የዲያቢሎስ ሴራ ነውና

    • @eth3816
      @eth3816 3 роки тому +1

      መምህር ተስፋየ አበራ አለልሽ ስለመናፊስት የሚያስተምር

  • @Ehit-nx9xc
    @Ehit-nx9xc 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤መምህር አቤል ተፈራ ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @birhn7948
    @birhn7948 3 роки тому +6

    ሰላምህ ይብዛልን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን(፫) እመቤቴ ትጠብቅልን❤ የህይወት መግብ እኮነህ። እንደኔ ኣቤልን የምናፍቅ👍

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 6 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን😊😊😊😊😊😊😊

  • @አመተወልድዳምጠው
    @አመተወልድዳምጠው 3 роки тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ብዙ ተምረንበታል እራሳችንን መፈተሽ የራሳችን ድርሻ ነው የሰማነውን በስነልቦናችን ያሳድርብን የተግባር ሰውች ያድርገን የቃል ሳይሆን አሜን

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 роки тому +3

    ወንድማችን አቤል ልዩ ነህ እኮ ቃለሕይወት ያሰማልን እንደዚህ አይነት ርዕስ አንስቶ መማር ማስተማር ቀርቶ ሩካቤን እንደ መርከስ እንደ መጥፎ ነገር የሚቆጥሩ ብዙ ናቸው እውነት ጸጋውን ያብዛልህ የኔ ጀግና ሩካቤ ርኩሰት የሚባለው ከጋብቻ ውጭ ሲሆን ነው።

  • @somali3266
    @somali3266 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይቅር ይበልኝ ከልጂነት ጀምሬ የሠራሁትን

  • @raihankhan9795
    @raihankhan9795 3 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን
    መምህራችን እናመሰግናለን እድሜጤና ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን!!!

  • @ቲጅዘእመብርሐን
    @ቲጅዘእመብርሐን 3 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አቤሎ በማወቅም ባለማወቅም የሠራነውን ከንቱ ሀጥያት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን😭

  • @mariammariancell9833
    @mariammariancell9833 3 роки тому +2

    ቃለ ህይዎት ያሠማልን መምህር አቤቱ ፈጣሪ ይቅር በለኝ አሣዝኘህአለሁና አቤት ነብሤ መከራሽ
    እሥኪ በመጨረሻ የተጠቀሠውን መፍትሄውንም በጉጉት እንጠብቅአለን እባክዎን

  • @asteryegzaw7577
    @asteryegzaw7577 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር እባክህን ይቅር በለኝ አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yuryid7382
    @yuryid7382 3 роки тому +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር በውነት ነብስን የሚገዛ ትምርት ነው ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ይክብር ይመስገን እግዚአብሔር አልምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አቤልእየ

  • @algurfah1768
    @algurfah1768 3 роки тому +1

    ቃለህይወትን ያሠማነ ለቃል ኪዳን ቀኑ ያብቃኝ አመሠግን አለሁ ይበልጥ እዳውቅ ላሰተማርከኝ

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ 3 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰምተን ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳን 🙏

  • @ዝናሽ-ለ4ሸ
    @ዝናሽ-ለ4ሸ 3 роки тому

    እግዚዩ አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ ማረኝ ይቅር በለኝ። መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ሙሉዬሀበሻዊት
    @ሙሉዬሀበሻዊት 3 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ከእኔ የበረታችሁ እህት ወንድሞቼ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ በፅሎታችሁ አስቡኝ

  • @kalkidenadisu3487
    @kalkidenadisu3487 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ መጨረሻችን ያሳምርልን ውድ መምህራችን እናመሰግናለን !!

  • @tztayemariyamlij7858
    @tztayemariyamlij7858 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ትምህርትህን ሁሌም እከታተላለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክ

  • @የቅድስትድንግልማርያ-ነ6ለ

    ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ተዋህዶእምነቴ-ፀ6ኸ
    @ተዋህዶእምነቴ-ፀ6ኸ 3 роки тому +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማል እድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ የምደርገዉን መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን
    አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌል ህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን
    ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላክ እግዚአብሔር የክበር የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን ፫
    እኛም ቃሉ ሰምተን 30 60 100 ያማርፍሬ እንድናፈራ የርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን ፫
    አባት ከይቅርታ ጋር አንድ በጣም ከባድ የሆነብኝ ነገር አለ ከባለቤቴ ጋር በዚህ የተነሳ ተጣልተናል ምክንያቱም አልጋችን ንፁህ መሆን ባለበት ሰአት እንኳን አይሆንም እኔ በጣም ይሰማኛል ቃሉ እና ተገባራችን አልገናኝ አለ ለማስተማር ቃሉን እንዲረዳ ባደርግም የኛ ሞለቅሴ ይለኛል እንጂ አይረዳኝም በቃ አቃተኝ ከቤተክርስቲያን አራቀኝ በቃ አማራጭ መፍታት ስለነበር ተፋታን ምክንያቱም ሁልግዜ እንጣላለን አንች ሌላ እዳለሽ ነዉ እንጂ እኔን የጠላሽዉ ይለኛል ግን አሁን ከባድ የሆነብኝ ነገር ወጣት ነኝ ሁሉም አላስቀምጥ አሉኝ ከሀጥያት እንዴት ወደሌላ ሀጥያት እገባለሁ ብየ ከሃገር ወጣሁ አሁንስ አገሬ ስገባ ምን ይገጥመኛል እንዴትስ ነው መኖር ያለብኝ አባቴ እባክሆት አይተዉ ይጠቅምሻል የሚሉትን ያካፍሉኝ

  • @መታገስዋጋአለውመንቢ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህር ፣ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የቃሉ ፈጻሚ ያድርገን አቤቱ ቸርነትህ ብዙ ነውና ስለመተላለፋችን ማረን ይቅር በለን አሜን፫

  • @mmkk2469
    @mmkk2469 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን መምህርችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን የሰማንውን በልቦናችን ያስድርብንአሜን

  • @Mekdi-tx5kh
    @Mekdi-tx5kh 3 роки тому +5

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gedamk1570
    @gedamk1570 3 роки тому +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @menberugetahun-tu3wl
    @menberugetahun-tu3wl Рік тому

    መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ኢዩቲዩብ
    @ኢዩቲዩብ 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እጅሜና ጤና ይስጥልን መምህር ለእኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን

  • @አትጠገብየማርያምወዳጅ

    ቃልዮትን ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር

  • @addesaddes9594
    @addesaddes9594 3 роки тому +2

    ተፀፅቼ😂😂ነሰሀገባው አመስግንሀለው ወድሜ

  • @عاياهحم
    @عاياهحم 3 роки тому

    Amen Amen Amen Kale hiwet yasemaln

  • @khankpk8346
    @khankpk8346 3 роки тому +1

    እግዛብሔር ያክብርልኝ እኔ ሁሉ ግዜ ባሌን ጥያቄ ይሆንብኝ ነበር አመሰግናለሁ መምህር አቤል

  • @addesaddes9594
    @addesaddes9594 3 роки тому +1

    በስደት አለም አተን የሰጠን ሰጦታነህ

  • @ሙሉነኝስደተኛዋ
    @ሙሉነኝስደተኛዋ 3 роки тому +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @asnakubekaris821
    @asnakubekaris821 3 роки тому +2

    አቤሎ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @aadd4994
    @aadd4994 3 роки тому

    Kalwetn.yasmalne wondmacihn🙏🙏🙏

  • @getemetaferya1924
    @getemetaferya1924 3 роки тому +1

    እዉነት ነዉ እዉነት ነዉ እዉነትነዉ

  • @banaynii5195
    @banaynii5195 3 роки тому +1

    በመጀመሪያ ሰላምህ ይብዛ መምህር ቃላህወት ያሰማልን ቡዙ ነገር ተማሪ አለሁኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ጥያቄ አትመልስም መምህር

  • @saragasa174
    @saragasa174 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @تقهخقخقخ
    @تقهخقخقخ 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!!

  • @tiruworkberihun686
    @tiruworkberihun686 3 роки тому +1

    ለመምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @faridahirut9128
    @faridahirut9128 3 роки тому +1

    ቃለህወት ያስማልን በውነቱ ጥሁም ትምህርት ነው

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤✝️👏

  • @ወለተሳሙኤልየአማኑኤልልጅ

    ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 3 роки тому

    እውነት ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @مكيهالخالد
    @مكيهالخالد 2 роки тому

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር መረኚየቅረበለኚ
    አሜን አሜን አሜን ንንንን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ተዋህዶነፍሴኢትዮጵያስጋዬ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @so3adsade481
    @so3adsade481 3 роки тому +1

    ቃልህይወትያሰማልንመምህራችን

  • @ethiopia1dhe415
    @ethiopia1dhe415 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንካን ደህና መጣህልን መምህራችን

  • @dababuassafahayat323
    @dababuassafahayat323 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fikirfikirfikir8448
    @fikirfikirfikir8448 3 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @bzudubai8457
    @bzudubai8457 3 роки тому +1

    አሜንቃለህይወትያሰማልንመምራችንፀጋዉይብዛልህ

  • @takotako7051
    @takotako7051 3 роки тому +1

    ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    መዝሙረ ዳዊት Psalms 140፡(141)።
    የዳዊት፡መዝሙር።
    1፤አቤቱ፥ወዳንተ፡ጮኽኹ፤ስማኝ፤ወዳንተ፡ስጮኽም፡የልመናዬን፡ቃል፡አድምጥ።
    2፤ጸሎቴን፡በፊትኽ፡እንደ፡ዕጣን፡ተቀበልልኝ፥እጅ፡መንሣቴም፡እንደ፡ሠርክ፡መሥዋዕት፡ትኹን።
    3፤አቤቱ፥ለአፌ፡ጠባቂ፡አኑር፥የከንፈሮቼንም፡መዝጊያ፡ጠብቅ።
    4፤ልቤን፡ወደ፡ክፉ፡ነገር፡አትመልሰው፥ዐመፃን፡ከሚያደርጉ፡ሰዎች፡ጋራ፡ለኀጢአት፡ምክንያት፡
    እንዳልሰጥ፤ከምርጦቻቸውም፡ጋራ፡አልተባበር።
    5፤ጻድቅ፡በምሕረት፡ይገሥጸኝ፥ይዝለፈኝም፥የኀጢአተኛ፡ዘይት፡ግን፡ራሴን፡አይቅባ፤ጸሎቴ፡ገና፡
    በክፋታቸው፡ላይ፡ነውና።
    6፤ኀያላናቸው፡በአለት፡አጠገብ፡ተጣሉ፤ጣፋጭ፡ናትና፥ቃሌን፡ይሰማሉ።
    7፤በምድር፡ላይ፡እንደ፡ተሰነጠቀ፡እንደ፡መሬት፡ጓል፥እንዲሁ፡ዐጥንቶቻችን፡በሲኦል፡ተበተኑ።
    8፤አቤቱ፡ጌታ፥ዐይኖቼ፡ወዳንተ፡ናቸውና፤ባንተ፡ታመንኹ፥ነፍሴን፡አታውጣት።
    9፤ከሰወሩብኝ፡ወጥመድ፥ዐመፅንም፡ከሚያደርጉ፡ሰዎች፡ዕንቅፋት፡ጠብቀኝ።
    10፤እኔ፡ብቻዬን፡እስካልፍ፡ድረስ፡ኀጢአተኛዎች፡በወጥመዳቸው፡ይውደቁ።

    • @aynealma66
      @aynealma66 3 роки тому +1

      ቃለ ሂውት ያሰማልን

    • @birhn7948
      @birhn7948 3 роки тому +1

      ኣሜንንን (፫) ቃለ ህይወት
      ያሰማልን🤲✝️🤲💒🙏❤🍃🍃🍃

    • @bertukanmelse6586
      @bertukanmelse6586 3 роки тому

      አሜን አሜንአሜን

  • @ተመስጌንአምላኬ1234
    @ተመስጌንአምላኬ1234 3 роки тому +1

    ቃለህይወትያሠማልንወድማችን

  • @እግዚብሔርፍቅርነውእግዚአ

    ቃለህይወትያሰማልንመምህራች

  • @ሚካኤልአባቴአተጠብቀኝ

    እኳን ደህና መጣህመምህር ቃለህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ሠሞኑን ጉዞላይ ነበርክ በሠላምተመለሥክ

  • @ወለተ.ስላሴ
    @ወለተ.ስላሴ 3 роки тому +1

    ቃለህይወት.ያሰማልን.

  • @zenatberihun9324
    @zenatberihun9324 3 роки тому +1

    ቃልህይወት ያሰማልን ወድማችን

  • @tsahayshanti9042
    @tsahayshanti9042 3 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @yekjsbjjsjvsjh9276
    @yekjsbjjsjvsjh9276 3 роки тому +1

    ቃልህ ወት ያሰማልን መምህር

  • @ጊዜለኩሉ-ጰ7ቨ
    @ጊዜለኩሉ-ጰ7ቨ 3 роки тому +2

    ቃለህወት ያስማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክው እኛም የስማነውን በልቦናችን ያሳድርልን መምህር ከቻልክ imo ላይ ለጠየኩህ መልስ ስጠኝ መምህሬ ጥያቄውን አይተኽዋል መልሱን

  • @addesaddes9594
    @addesaddes9594 3 роки тому

    ተባረክ ወድማችን ጠፍቼ ነበር😂😂😂ባተትርት

  • @እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ
    @እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ 3 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህሬ እመብርሃን ትጠቅቅህ ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር ምክርህን እፈልጋለሁ😭 ስልክ ስጡኝ

  • @jeeds8409
    @jeeds8409 3 роки тому

    እንኳን ሰላም ተመለስህ ወድም አቤል

  • @saydeyedinglliji8769
    @saydeyedinglliji8769 3 роки тому

    Kale hiywet yasemalin memhrachin

  • @emebateemebate3488
    @emebateemebate3488 3 роки тому

    Qale hiyotii yasemalleni maharichini 🙏😭😭

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 3 роки тому

    Amen kale hiwote yasmalen memehrachin erijem edeme tenah yesetelen

  • @የሰውተስፋውሰውነው
    @የሰውተስፋውሰውነው 3 роки тому +1

    ሚሴጀር ላይ የላኩልህን አይተህ ፀጥ አልህ

  • @melektegnaw
    @melektegnaw 3 роки тому

    Egzaber yemsagen mamharchan kele hewt yasmalen

  • @samriyearsemalij4203
    @samriyearsemalij4203 3 роки тому

    Memehre selake yebzalen bewnti kale hewtin kale berkiten yasemalen ye nwfsi abati edmen ke tegagri abeztu yadelileni amelake esrale

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 3 роки тому +7

    እኮን ደና መጣህ መምህር ሰሞኑን ምንገድ ላይ ነበርክ አቤላ በሰላም ተመለስክ ወይ ❓

    • @AbelTeferaBelay
      @AbelTeferaBelay  3 роки тому +4

      አዎ በሰላም ተመልሻለሁ አሁን ገና ገባሁ

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 3 роки тому +3

      @@AbelTeferaBelay እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እመብርሃን ትጠብቅህ

    • @ኤልሶቤት
      @ኤልሶቤት 3 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ
      @እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ 3 роки тому +1

      @@AbelTeferaBelay እኳን መላም ገባህልን

  • @yohannestizazu2258
    @yohannestizazu2258 3 роки тому

    Andand be gle malamnbet ale, gn memhr qale hywot yasemalgn

  • @selinayetewahdollj6883
    @selinayetewahdollj6883 3 роки тому +3

    መምህር በጾሙ እደዚህ ያለ ባታስተምር ዛሬ ሰው አደገኛ ነው ሌላ ሀሳብ ላይ ይገቡና ይፈተናሉ

  • @sharjah6096
    @sharjah6096 3 роки тому +2

    ትልቅትምርትነው

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 6 місяців тому

    😊😊😊😊😊😊

  • @banaynii5195
    @banaynii5195 3 роки тому +2

    አረ የት ናችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች

  • @getemetaferya1924
    @getemetaferya1924 3 роки тому +1

    እዉነት ነዉ በቃል ኪዳን ማለትም የክርሰቶሰን ሰጋዉ ወደሙ ተቀብለንከተጋባን በሁዋላ በአልታሰበበት መንገድ በእራሱ ሰአት ወደቀድሞዉ የተደበቀዉ ትዳር ተመልሶ ለሄደዉሰ ምንድነዉ መልሱ

  • @ዶንኪ
    @ዶንኪ 3 роки тому

    👋👍👍👍🌻

  • @takkoushcell6392
    @takkoushcell6392 3 роки тому

    ♥♥♥♥

  • @ኢያሰላምሸይብዛ
    @ኢያሰላምሸይብዛ 3 роки тому +1

    እሰቲ የኣቤልን ሰልክ ሰጡኝ

  • @ወለተ.ስላሴ
    @ወለተ.ስላሴ 3 роки тому +1

    እረጥያቄነበረኝ.መምህር.እባክህ

  • @gdgf8684
    @gdgf8684 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረ አቤል በውስጥ ሲጠይቁህ አትመልስም አዳድ ጥያቄ የሚፈጥረብኝ ነበር ??

  • @እግዚብሔርፍቅርነውእግዚአ

    ኮመት አረጋለሁኝመምህራች ግን እሚለቀቁት ነገሮች አይደርሱኝም

  • @tigatig457
    @tigatig457 3 роки тому

    Egezabehare yimesigene Abele asbke nebere wede welo chgre Ale silu betkrestyane tekatle dekune mote sibal

  • @mesi4448
    @mesi4448 3 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @janakhreiss493
    @janakhreiss493 3 роки тому

    Amennn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿👌👌👌👌✅✅✅✅💒❤️💒❤️💒❤️🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊🕊

  • @tamsaal1298
    @tamsaal1298 3 роки тому +1

    እኔ ፍች እፈልጋለሁ ግን ብቻው መኖር አይቻልም ወንድም

    • @AbelTeferaBelay
      @AbelTeferaBelay  3 роки тому +1

      ሕጋዊ ባልሆነ ፍች ውስጥ የሚያልፉ ጥንዶች ሁለተኛ ሳያገቡ ለብቻቸው የመኖር ግዴታ አለባቸው

    • @tamsaal1298
      @tamsaal1298 3 роки тому +1

      እጂግ ተጨንቀ ነበር ወንድም ቃልህወት ያሰማልን ፀጋው ን አብዝቶ ይሰጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቀለን ሌላ ምን ቃል አለኝ አመሰግናለሁ ወንድም

  • @zenatberihun9324
    @zenatberihun9324 3 роки тому +1

    እኔም እዴት ላግኝህ ወድም አቤል

  • @ቤቲነኝአባቴንናፍቂ
    @ቤቲነኝአባቴንናፍቂ 3 роки тому +3

    ስብስክራይብ አደርጉኝ በፍጣሪ

  • @Ehit-nx9xc
    @Ehit-nx9xc 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤መምህር አቤል ተፈራ ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @መድሀኒአለም
    @መድሀኒአለም 2 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @asefumesele5875
    @asefumesele5875 3 роки тому +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @bettybetty8278
    @bettybetty8278 3 роки тому +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 3 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @samriyearsemalij4203
    @samriyearsemalij4203 3 роки тому

    Memehre selake yebzalen bewnti kale hewtin kale berkiten yasemalen ye nwfsi abati edmen ke tegagri abeztu yadelileni amelake esrale

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 2 роки тому

    መምህርችንአቤልተፈራቃልህወትያሰማልእግዚአብሔርያገልግሎትዘመንህይባረክ❤❤🙏