ምን ነካብን ልጅቷን😥 በቃ ልንሸኛት ነው😥😥

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024
  • እሚት ችግር ውስጥ ነች😥😥

КОМЕНТАРІ • 774

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w Місяць тому +187

    ዩቶብ ይከፈትላት የምትሉ እደኔ

  • @Hjj-f9d
    @Hjj-f9d Місяць тому +138

    እንኳን የእህቴ ባል የእንጀራ አባቴ አስቦልኝ አያቅም እናቴን ይዞ አንችን የሆነ ቦታ ማድረስ እፈልጋለሁ አላለም ተረጋጊ ወጣትነት ልክ እንደሣት ነው ሣሚየ መልካምነትህን ሣላደንቅልህ አላልፍም😢😢😢❤

    • @user-gu5tb8nn9m
      @user-gu5tb8nn9m Місяць тому +2

      😢😢😢😢😢😢😢.eko.edeny.hod.yebasw.ale

    • @Hjj-f9d
      @Hjj-f9d Місяць тому +1

      @@user-gu5tb8nn9m አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ እማ😢😢😘

    • @SaAs-bu4yc
      @SaAs-bu4yc Місяць тому +1

      እፍፍ እሥሚንያጋጥመኚ😢😢😢አይእድል

    • @SLM-o3k
      @SLM-o3k Місяць тому +1

      እፍፍፍ የልቤን ነው የፆፍሺው ስም ማክፋቱ በቀርልን😢😢😢😢

    • @haiyhaim6436
      @haiyhaim6436 Місяць тому +2

      እጀራአባት ማለት የቁም እሳት ማለት ብዙመከራ አለው እኔ ብዙ አይቻለሁ

  • @tigist649
    @tigist649 Місяць тому +75

    የእህት ባል እደዚህ የሚቀጣና የሚንከባከብ መታደል ነዉ

  • @Ali-pi8wg
    @Ali-pi8wg Місяць тому +48

    ሳሚ ትክክል ነህ እዳለቃት ወይም ቤተሰቦቻ ከናተጋ መተው ታልወሰዳት አትልቀቃት ቡሀላ ወደዱ ህዳ ብጠፋ ልዳማ ነው

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት Місяць тому +61

    ኧረ ምክነያቱን ካልተናገረች አትልቀቋት እቤተሰብ ከሆነ እምትሄደዉ ትሂድ ዝብላ የትም ከሆነ በጣም ከባድ ነዉ ሴትልጅ ብቻዋን መዉጣት የለባትም

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ Місяць тому +43

    እረ ምን ገጥሞአት ነዉ ያስፈራራት ሰዉ አለ ወይ ከዮናስ ጋር ችግር ካለ ግን ምክንያቱን ተነጋግራችሁ ተመሰጋግናችሁ ተመራርቃችሁ ብትለያዩ😢

  • @fantuamenu6076
    @fantuamenu6076 Місяць тому +64

    እሚት ያዙኝ ልቀቁኝ አትበይ አርፈሽ ተቀመጪ ከተማው በደንብ አውቀሽ ተላምደሹ በስምምነት ስራ ትጀምራለሽ እንደ ሳሚ አይነት ጥሩ ልብ ያለው አታገኚም ተረጋጊና ስራ ትጀምራለሽ

  • @mesesaysha3384
    @mesesaysha3384 Місяць тому +23

    እፈፈፈ ሳሚ ወላሂ ጀግና ነክ 😢😢እንኳን የእህት ባል እንደዚህ ልያሰብ አባት እረሱ አያሰበልሸም የራስሽ ጉደይ ነዉ የሚልሸ😢😢😢

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Місяць тому +104

    ቆይ እሚት ምን አስበሽ ነው 😢ኮሜተሮች ግን ነፍሳቹህ አይማርም 😂 ግን ቁም ነገር እሚት በዚህ ክፉ ጊዜ የትም አትቀሳቀሽ የእለት ስሜትሽን ተከትለሽ አትሂጅ ተረጋጊ አስቢበት ዩቲዩብ ይከፈትልሽ እና እናበረታታሽ

    • @ManaaManajajs
      @ManaaManajajs Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @RomiDubai
      @RomiDubai Місяць тому

      😂😂😂😂

    • @user-ss9md9yg5e
      @user-ss9md9yg5e Місяць тому

      ውንድ ነው የቀጠረላት ስመስለኝ

  • @Amen-pf3xq
    @Amen-pf3xq Місяць тому +286

    እሙቲ ከዮናስ ፍቅር ገብቶላታል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😊

  • @sjfjhkFgrosyf
    @sjfjhkFgrosyf Місяць тому +32

    ያርቢ የሳሜን ባል አይነት ስጠኝ ከኔ አልፎ ልህቴ የሚጨነቅ ከፈለገች ገደል ትግባ ይላል እንጂ አዳሜ ወላሂ ባሁን ስአት ወንድም እራሱ እድህ አይጨነቅልሽም አያስብልሽም ሳሜ ምርጥ ሰው እንኮን ፈጣሪ አተረፈክ

    • @yeneMB
      @yeneMB Місяць тому

      Mirti astewaye liji minim yemayasimesile

  • @yodittesfaye1684
    @yodittesfaye1684 Місяць тому +19

    ዮናስ ይጠራና አውሩ በህግ አምላክ እንዳትወጣ ፀድ ፕራንክ ዩቱይብ ይከፈትላት እምትሉ ትችላለች በላይክ አሳውቁን

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha Місяць тому

      😂😂😂😂

    • @zahraalbadri6225
      @zahraalbadri6225 Місяць тому

      ​@@oneallahbcha ፀድ እኔና ነኝ😂😂😂😂😂 ለወገን ደረጃ ወገን ነው በሉ

  • @user-zb3bq5nt6c
    @user-zb3bq5nt6c Місяць тому +7

    ሳሚ ሳላደንቅ አላልፍም ወላሂ ሰቆጣ ያለው ስሜት ደስ ሲል እንደወንድ የምር መልካም ሰው ነህ

  • @wssezsa1635
    @wssezsa1635 Місяць тому +10

    Baga rabbii sii fayisee ilmoo kee sii qabachisee samiri❤❤❤😢😢😢

  • @ZabibaMohammad-u7v
    @ZabibaMohammad-u7v Місяць тому +19

    ፕራክ ነው የሚል ላይክ😂😂ሳሚየ ተሽሎሀል ዴስ ሲል❤❤❤❤

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ Місяць тому +1

      መሰለኝ

    • @ZabibaMohammad-u7v
      @ZabibaMohammad-u7v Місяць тому

      @@ععلي-ذ4ظ እኔም ግንኮ አልቅሳለች አወዛገበኝ

    • @user-up9qq7eh9b
      @user-up9qq7eh9b Місяць тому +1

      Yes😂 ግን ልጅቱ ጎበዝ ናት ትችላለች

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 Місяць тому +5

    ምንአይነት ጥሩ ልጅነው እንደዜ ባለ ለባለቤቱ እህት ማሰብ ተባረክ

  • @fantuamenu6076
    @fantuamenu6076 Місяць тому +24

    እሙ የኔ የዋህ የኔ ሳቂታ ፈጣሪ እንኳን ማረልሽ ሳሚን ተመስጌን አሁንም እራሳችሁን ጠብቁ

  • @መይሙናተንታአጅባርyouTube

    ዮናስን አፍቅራዉ መናገር ከብዷት ይመስለኛል ስለዚህ ተረዷት

  • @FikreAylew
    @FikreAylew Місяць тому +55

    ከዮናስ ጋ ፍቅር ጀምረው ይሆናል ምክንያቱም እዚህ ከቆየው ጥሩ አይደለም አለች ለቤተስብ

  • @tyebeti7363
    @tyebeti7363 Місяць тому +4

    ሳሚ ወንድሜ ተሽሎህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እሞየ የኔ እናት አይዞሽ የኔውድ ባባየ የኔ ፍቅር እድግ በል ማሽአላህ የኔ ጣፍጭ እሚት ተረጋጌ ምክነያቱም ባሁን ስአት እንደዝህ የሚከባከብሽ አታገኝም

  • @yohni283
    @yohni283 Місяць тому +76

    ኣንደኛ ነኝ ትግርኛ ተዛረብቲ ጥራሕ ላይክ❤

  • @user-cd6cw5ph3f
    @user-cd6cw5ph3f Місяць тому +1

    ሳሚ ስለተሻለህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በእውነት አሁንም እራስህን ጠብቅ

  • @سبحاناللةولحمدللة
    @سبحاناللةولحمدللة Місяць тому +16

    ሌጅቱ በርግጠኝነት ፍቅር ከዩወናስ ይዟት እዳይሆን እሙ ጠይቋት ❤❤🎉🎉

  • @HananEndis
    @HananEndis Місяць тому +3

    😂😂😂😂የኔ ቆንጆ ህፆኑ ወሬ አስለመዱት አየዞረ ያያል

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Місяць тому +11

    እሙ እስቲ ቀስ ብለሽ ጠይቂት ምን አልባት ከሳሚ ወንድም ፍቅር ይዟት ሊሆን ይችላል
    ፍቅር እኮ አይን የለውም😂😂

    • @user-pu2pz5lr2n
      @user-pu2pz5lr2n Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙈🙈🙈🙈🙈🙈

    • @ErgoyeKassaw-et2fk
      @ErgoyeKassaw-et2fk Місяць тому +1

      😂😂😂😂

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka Місяць тому +3

    ሳሚዬ ዛሬ በጣም ደስ ይላል ድነሀል በደንብ ተመስገን ህፃኑ ደግሞ ሲያምር እድግ በል የኔ ማር ❤እሚት ግን ጥሩ ልጅ አልነበርሽ ምነው ተበላሸሽ እነሱ ወጣቶች ናቸው ቤተሰቦችሽ ናቸው ይርዱሻል ችግርሽን ለምን አትነግሪያቸውም

  • @naafitube462
    @naafitube462 Місяць тому +3

    Ke hulu befit samye indi teshilot silayew geta kibrun yiwsed🎉wendme betam des blognal.emit degmo prank iyaderegechachu new kalas❤😊

  • @EiveShv
    @EiveShv Місяць тому +6

    እሙየ ተረዷት ፍቅር ይዟት እዳይሆን😂😂እሚትም ተረጋጊ ሥሜትሽን ተከትለሽ ጉዲ ውሥ እዳትገቢ❤

  • @maryamwoamanuel2242
    @maryamwoamanuel2242 Місяць тому +4

    እረ መጎርመስ ሳሚ ለዚህ በቅቶ ቲኒሽ ሳያገግም አንቺም ታበሳጪዋለሽዴ ደግሞ የወፈርሽው ወዝ የዘራብሽ ከዚህ ቤት ነው አይገርመሽም ምክንያትሽን ደግሞ ለቤተሠብ አሳውቂ ሌላ ጊዜ እኛን ቤተሰቦቸ ላይክ አድርጉኝ ምናምን እያልሽ ታወሪያለሽ አሁን ግን እሔ ልጅ አዕምሮው ተጎድቷል ፈጣሪ አትርፎታል አትሞናጠዥ ግልፅ ምክንያትሽን አውሪ።

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Місяць тому +3

    እኔኮ ወላሂ ኢትዮጵያ ኢቱበሮች ውስጥ ምርጥ ሚዛናዊ ስው የማየው ጋሽ ሳሚን ብቻ ነው😢ፈጣሪ ከክፉነገር ሁሉ ይጠብቅህ እንኳንም ተርፍክ ምርጥ አስተዋይ ስው ነህ❤❤❤❤❤❤❤እሚትን ድህግሞ እሙ ቀስ አድርገሽ አማክሪያትበውስጥ እኔ የፈራሁት ነገር ስውኮ በጣም ሲቀራረብ ወደውም ሳይሆን ዝም ብሎ ፍቅር ይይዛልና ከዬኒጋ ስጋት አለኝ😢ደግሞ እሚት መናገር በጣም ይከብዳታል የሚፈጠርውን ነገር አስባ ነው የውስጧን በውስጧ አድርጋ ይሆናል😢😢😢😢😢እኛ ሴቶችኮ❤❤❤❤❤

  • @user-yn7us4gq2q
    @user-yn7us4gq2q Місяць тому +4

    እዉነት ሳሚዬ ያንተ አይነቱን ባል ይስጠን አተ ባል ብቻ ሳትሆን ወድማቸው ጪምር ነው እባክሽ እህቴ ላች ብለው ነው ተረጃቸው😢

  • @fatmaabdullah4363
    @fatmaabdullah4363 Місяць тому +13

    አንዳኛ ነኝ እስኪ ለይክ አርጉኝ ሳሚ ቆመህ በመያቴ በጠም ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ እንኳንም ለልጅህ አላህ አታረፈህ❤

  • @SarkalEthopia
    @SarkalEthopia Місяць тому +3

    ሳሚ መልካም ሰው ነው 😢😢😢😢በዚ ዘመን አደዚህ አየነት ሰው አየገኝገም

  • @21-xe9tg
    @21-xe9tg Місяць тому +2

    ፕራንክ ነው ወይስ እሚት እውነትሽን ነው ? እውነት ከሆነ ተረጋጊ ፉን ፉን አትበይ የምትሄጅም ከሆነ ተረጋግተሽ የሆንሽውን ነገር አውሪና ሂጂ ጉድ

  • @ብሬሀበሻዊቷtube
    @ብሬሀበሻዊቷtube Місяць тому +6

    ማርያምን ልጂቷ ወይ ስራ አስገባሻለሁ ብሎ የደለላት አለ ወይ ከዮናስ ፍቅር ይዟታል

    • @MeremJemal-r6w
      @MeremJemal-r6w Місяць тому

      አትማሉ በፈጠራቹ አምላክ

  • @kidsttube
    @kidsttube Місяць тому +10

    ምናልባት ያስፈራራት ሰው እዳለ ተጨናንቃ ይሆናል

    • @ልጅሰያሀበሻ
      @ልጅሰያሀበሻ Місяць тому +1

      ወይ ጉድ ደግሞ ማን ያስፈራራታል አረ የማይመስልነገር አትናገሩ

  • @hawamohammed9876
    @hawamohammed9876 Місяць тому +3

    ወላሂ ማሻአላህ ሳሚኮ ከልቡነው የሚያስብላት የምር ባሁንሰአትካ እንደዚህ የሚያስብየለምኮ በጣም አስተዋይሰውነህ የምር

  • @TewabechWondimu
    @TewabechWondimu Місяць тому +2

    ወይኔ ሳሚ የኔ ወንድም አንተ ከወንድም በላይ ነህ የምር ልቦናህን አይቀይረው

  • @جميلهجميله-ج6ن4ض
    @جميلهجميله-ج6ن4ض Місяць тому +9

    ወይ ጉድ ምድነው ችግሯ ተዋት ወላሂ መናገር የማፈልገው ነገረ ከለ

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut Місяць тому +4

    ሳሚ የእውነት ትለያለህ 👌❤❤ ማርያምን አሚቲ ወንድም እንኳ እንደዚህ አያደርግ😢

  • @user-mj5ee5zv6c
    @user-mj5ee5zv6c Місяць тому +2

    ሳሚ ልክነው በጥፊ ብለህ አቆያት ካልሆነ ለወላጆቿ አረክብ ከዛ ትጥፋ ከፈለገች ከወላጆቿ እጅበኋላተወቃሽ ታደርግሀለች የማይመታ ልጅ ሲቆጡት ያለቅሳል አሉ

    • @zeyinebmohammed2594
      @zeyinebmohammed2594 Місяць тому

      ለወላጇቿ መስረከብ አለባቸው ,, ከዛያ በፊት ግን አንች ብቻዋን አርገሽ በሚስጥር የወስጧን ችግር ጠይቂያት ለእህት ሚስጥር ይነገራልኮ አቅርበሽ ጠይቄት ብቻዋን ,,

  • @redaehadish
    @redaehadish Місяць тому +5

    ዉይ ሳሚ የኔ የዋህ ይሄን ድምፅ ነበር የፈለኩት

  • @Emebettube
    @Emebettube Місяць тому +5

    እሚት ገና ስለሁንች አረቃ አታስብም ፕራንክ እያረገቻቸዉ ብየ አስብኩ ይህ ፍቅር ነዉ እዉነት እሙ አባብለሽ ጠይቅያት

  • @Muna336
    @Muna336 Місяць тому +2

    ሳሚ አሁንም አላህ ይጠብቅህ ምን አይነት ፍጡር ነው እንኳንም ተረፍክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث Місяць тому +3

    እየተጎዳሁ ነው ማለቷ ተረዷት በእውነት ከዮናስ ጋር ፍቅር ይዟት ሊሆን ይችላል ለመናገር ከብዷት ነው

  • @user-tj9rl1fm6g
    @user-tj9rl1fm6g Місяць тому +8

    በለዉ ገብቶላታል ከዬኒ ጋር😊

  • @dinkuyetube360
    @dinkuyetube360 Місяць тому +6

    ሰም የኔ ሰቅታ እንኳን ተሸለክ😂😢ደስ ብሎኛል

  • @HamelmalTesfaye
    @HamelmalTesfaye Місяць тому +4

    ቆይ ማርያምን ሳሚ ካላደረሳት ብቸዋን እንዳትለቋት የሆነ ነገር አስቧ ነው

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed Місяць тому +2

    ሳሚኮ አማች ብቻ ሳይሆን ምርጥ ወዲም ነው ፐፐፐፐ ሳላደቅህ አላልፍም ሳሚየ

  • @user-qb9rz4jq8b
    @user-qb9rz4jq8b Місяць тому +1

    ኧረ ፍቅር ይዟት ከሆነ ይደብራል የምትሉ ላይክ 😂😂😂😂😂😂

  • @mihretbelay
    @mihretbelay Місяць тому

    እባካቹ የሆነ ነገር አለ እባካችሁ ለመናገር ከብዳታል የምትሉ ላይክ?

  • @zedo313
    @zedo313 Місяць тому +2

    እናተ እንደት መገመት አቃታችሁ ባልና ሚስቶቹ እኔ ልንገራችሁ ወድምህን ወዳዋለች አሰሙም 🙊እኔ አላልኩም ኮሜንተሮች ናቸው😂😂😂

  • @chaltu513
    @chaltu513 Місяць тому +3

    Mucayoon kunii namicha samii qorichaa keeneefii walii walitii dhufeenyaa qabdaa lataa yoo isaa jeetee sodatee nanii deemaa jeetee nanii shakkee raabiin dhifamaa naafa godhuu

    • @dameetube5038
      @dameetube5038 Місяць тому

      Lakii abbo wani itane hin yadini 😢😢😢

    • @ashuamano1468
      @ashuamano1468 Місяць тому

      Mucaayo tuni Emu obbolleti dhaa

    • @chaltu513
      @chaltu513 Місяць тому

      @@ashuamano1468 lakkii kanii obboletii emutii

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Місяць тому +1

    ስራ ሰርታ ቤተሰብ መገዝ ትፈልግ ይሆናል አሁን ዳሞ መስቀል ደርሶል ጎደኞቹን እያየች ስራ ብስራስ ብላ ይሆናል የሆነ ስራ አስጀምሮት በዝህ እድሜ ከእናንተ ጋ ተቀፅላ ሆና መቀመጥ ይከብዳት ይሆናል😢😢

  • @AsnqechTalilaa
    @AsnqechTalilaa Місяць тому +9

    Wawawawawa samiyee kunaa Getaa marekaa Bayee Gamdee mataa jalalaa Bagaa fayyitaa samii😢😢 Garamii koo imitii birkidhaa kunii imitii Qashati😂😂

  • @memefefe5431
    @memefefe5431 Місяць тому +1

    ሳሚ የኔመልካም እደዚህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ባባየ የኔ ፍቅር እድግ በል

  • @Susuahmed1986
    @Susuahmed1986 Місяць тому +2

    ወይኔ ሳሚ ወንድሜ በሆነ ብየ ተመኘሁ❤

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np Місяць тому +5

    ከረሳችሁ አደረሱ ለቤተሰብ በዚህ ከፊ ዘመን

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 Місяць тому +1

    እሚት እድሜ ልክሽ ከነሱ አትኖሪም መውጣት ከፈለግሽ በስርአት አናግረሽ ተመሰጋግናችሁ ሳሚንም ትንሽ አገግሞ ነውጂ እንደዚህ ላንቺም ጥሩ አይለም ሀቢበቲ

  • @kennaashawaa.9955ambo
    @kennaashawaa.9955ambo Місяць тому +2

    Ayyi samii😂 mucayyoon maltu xuqee besama jedha emu ati zimuma jetaa😂😂 Akka demane

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s Місяць тому +2

    እሚትዬ ተረጋጊ ምናልባት ጊዜያዊ ስሜት ሊኖር ይችላል ግን ይተውሻል እና ነገሩን አታካብጂባቸው ተይ

  • @RehomaMohammed
    @RehomaMohammed Місяць тому +8

    አረ ስደትንስ እንዳታስቢው ማሬ አያሳልፍ አያሳርፍ ድካም ብቻ ነው 😔😔

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu Місяць тому +2

    መናገር ፈርታ ይሆን ምናልባት፡ ፍቅር ይዞት ይሆናል፡እሚት ተረጋጊ እባክሽ አሥቢበት፡፡

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch Місяць тому +3

    ኧረ ኮሜትአተሮቺ ተረጋጉ ከዮናስ ፍቅር ይዟት እምትሉት በምን አወቃቹሁ? የልቧን ፈጣሪ ነው እሚያውቀው ጉርምስና አስቼጋሪነው

  • @አልሀምዱሊ
    @አልሀምዱሊ Місяць тому +1

    ማሻአላህ አተየወድም ምትክነህ ጀግናየዋህ አላህ ከክፍሁሉይጠብቃቹ ምርጥተምሣሌቶችናቹ

  • @رحمه-ق5ج
    @رحمه-ق5ج Місяць тому

    ከሳሚ ጋ ፍቅር ይዟታል ከዚህ በላይ ከቆየው ጥሩ አይመጣም የምትለው በምክንያት ነው ተረዷት የምትሉ ሀባይብ❤

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o Місяць тому +9

    ፍቅር ነዉ እሙ ምነዉ አይገባሸ አለ🙆 ሳሚየ ተሸለህተመሠን🙏❤

  • @Sisaymandefro-v1q
    @Sisaymandefro-v1q Місяць тому +2

    እር በማሪያም አያሳዝኑሽም ቅሪላችው እሚትዬ❤❤❤❤❤

  • @user-zb4xz2wj5i
    @user-zb4xz2wj5i Місяць тому +1

    ማርያምን እደዝህ የሚያስብ የለም የህቴን ምክር አልሰማ ብየ ዛሬላይ እያለቀስሁ በሥደት ተቀምጫለሁ እህቴን የት አግኝቼ ይቅርታ ልጠይአት😢😢😢💔💔💔ታላኤ እህት አለሜ የት ላግኝሽ ዛሬላይ በሥደት ብቸኛ ሆኘልሻለሁ😢😢😢ብቻ ሆድ ይፍጀው

  • @zedo313
    @zedo313 Місяць тому +2

    ኧረ እንዳትለቋት ሄዳ የት ልትገባ ነው ለማውራት አፍራ ነው ሚስኪን ተናገሪ እሚት ያበጠው ይፈንዳ ፍቅርም ከሆነ ባንች አልተጀመረም😧

  • @ajmandubai-su3cw
    @ajmandubai-su3cw Місяць тому

    እሚት እባክሽ ተረጋጊ በስሜት አትነጂ ሳሚም ይሁን እሙ ጥሩ ቅን ሰዎች ናቸው እነሱን አስቀይመሽ ብትሄጂ መንገድሽም ቀና አይወንም ባዮወን ተነጋግረሽ ተመሰጋግነሽ ብትሄጂ ባይ ነኝ❤

  • @ወሎደሴየፍቅርሀገር
    @ወሎደሴየፍቅርሀገር Місяць тому +5

    እሚት ከዮናስ ፍቅር ይዞት ይሆን 😢😢😢

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b Місяць тому

    እሚት ከስንት አንድ መሰለሽ የእህት ባል ለሚስቱ እህት የሚያስብ አታሳዝኛቸው ያለውን ነገር በግልፅ ተነጋገሩ የሆነ ነገር ብትሆኚ እነሱ ብቻ ሳይሆኑ እኛም ይከፋናል😒

  • @user-jk2eh1qr7v
    @user-jk2eh1qr7v Місяць тому +1

    አትስቻንቁ ሳሚ ምስኪን እስካምሻላው ትንሽ አትረጋጋም ለጁታ በ ዉነት ባጠም ደስ ብሎንይ ናበር ስት ሰራዉ አብራችሁ ቪድኦ አዉን ላምን ትሄዳለች

  • @enanu7590
    @enanu7590 Місяць тому

    በሽታውን ያልተናገረ መድሀኒቱን አያገኝም አሉ በኋላ ይቆጭሻል እህቴ ያለብሽን ችግር ለእህትሽና ለህትሽ ባል ንገሪ

  • @almahrihoda7513
    @almahrihoda7513 Місяць тому +1

    ሰሚ መልካም ሰው ተመሰገን እሚት ተይ ታላላቆችሸን የሚሉሸን ሰሚ ነገ ይቆጭሻል

  • @mkkk-ku2iz
    @mkkk-ku2iz Місяць тому +2

    ሳሚየ ወንድሜ እንደዚህ ስላየዉህደስብሎኛል🎉🎉🎉
    እሚት ተረጋጊ የኔ ትንሽየ😂
    እሙ ባሮክየን ሳሚልኝ እወዳችሇለሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye

    ተይ ተመከሪ ኡሙቲ ይህ የደመቀ ደስታችሁን አታደፍርሱት ተይ ተረዷት እናተም

  • @user-wx8oz5ty3x
    @user-wx8oz5ty3x Місяць тому +4

    ምን አልባት አፍቅራ
    ወይም ያሰፍሯሯት
    አልያም እናንተን ነፃነት እነፍጋለሁ ብላ
    አልያም የራሷን የህይወት መንገድ ልትጀምር እስኪ በኔ ግምቶች የምትስማሙ✋አውጡ

  • @Zuzu-i8t
    @Zuzu-i8t Місяць тому

    ሳሚ ግን የታደለ ልብ ነው ያለው መሽ አላህ 🤎🤎🤎

  • @user-ry9dr9jg8q
    @user-ry9dr9jg8q Місяць тому

    ሳሚ ተሼሎህ ማየቴ ደስ ብሎኛል ክፉ አይካህ እሚት ፕራክ እያረገያችሁ ነወ

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e Місяць тому +1

    ክክክክክ እኔ ብቻ ነቃሁባት የምር እመኑኝ ሳሚ እና እሙ ተከታተላት ስትወጣ የምትሄደው ዮናስ ጋር ነው እመኑኝ

  • @user-qm7ut8jk6s
    @user-qm7ut8jk6s Місяць тому +1

    እሙየ ፍቅር ነው. ❤❤ሳሚ ተርዱት

  • @user-ci3yj9li9h
    @user-ci3yj9li9h Місяць тому +1

    ሳሚኮ ትለያለህ የምር ጎበዝ😢❤❤❤❤❤

  • @tsigeyemane4069
    @tsigeyemane4069 Місяць тому

    እስከ እሚት ምን ሆነሽ ንው ሳሚ ከህመሙ እስኪሻለው እንኴን እሙን አታግዤትም እንዴ ምን አይነት ነገር ነው ።የምር የእውነት ከሆነ ገራሚ ነሽ

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 Місяць тому

    የኔማር ምን ሆና ይሁን በውስጧ የሆነነገር ይዛለች መናገር አልፈለገችም እንጂ ደሞ ሳሚ የመሰለ የእህትሽ ባል እንደ እህት ባል ሳይሆን ልክ እንደወንድም ከወንድም በላይ ነው ሳሚ መልካም ሰው ነው ጥሩ ምኞቱ ገልፆዋል

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye Місяць тому +1

    ከዮናስ ፍቅር ይዞታል የምትሉ ሃይማኖታችን አይፈቅድም ወንድማማች እህትማማቾን አይፈቀድም ።

  • @ሰላምይቱብ-በ4ዀ
    @ሰላምይቱብ-በ4ዀ Місяць тому

    እር ኮሜቶች እርፍ እዴት ።ፍቅር ይይዛታል 😂😂የህታ ባል ወድሙ እዴት ትወዳለች

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Місяць тому +4

    እሚት ለሳሚ አታስቢው ገና ከ ሆስፒታል መዉጣቱ ነው 🙄

  • @GonderTesema
    @GonderTesema Місяць тому

    እንዳትለቋት አዲስ አበባ ከባድ ነው ተረጋጊ አታስጨንቂያቸው ፍቅርም ይዞሽ ከሆነ ቀስ ብለሽ ንገሪያቸው በጣም መልካሞች ናቸው ሴት ልጅ ነሽ ተረጋጊ

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md Місяць тому

    እሚት ተረጋጊ ሴት ልጅ ነሽ ብወጭ ብዙ ችግር አለ በደብ አስቢበት በርግጥ አዳድ ጊዜ ወጣት ስንሆን በየጊዜው ስሜታችን ይቀያየራል ግን በስሜት የምንወስናቸው ቡሀላ ዋጋ ያስከፍሉናል እሙዬ ሁሉ ነገርሽ ናት እደህትም እደጓደኛም አማክሪያት የሚሰማሽን በግልፅ በሽታውን ያልተናገረ መዳኒት አይገኝለትም

  • @HAl-gq9sr
    @HAl-gq9sr Місяць тому +1

    ሳሚ በዝህ ሁኔታ ስላይንህ ደስ ብሎኛ

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ Місяць тому

    ሳሚቾዬ የባሩክ አባት እሰይ ልጅህን እቅፍ አድርገህ ጠላቶችክ እርር ድብን ይበሉ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Місяць тому +1

    አይ እሚት በቃምንድን ነውችግርሽ ሰው አታስጨኒቂ ተናገሬ❤❤❤❤

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    ይመሥለኛል የሠፈሯ ልጅ የምትወዴው ሠው እንዳለ እሡ ናፍቋት ይሆናል .. ከዩናሥ ፍቅር የምትሉ ጤናኛ አይደላችሁም የእህት ባል ወንድም በእኛ ባህል መቼም በጭራሺ ፍቅር የማይታሠብ ነው ልክ እንዴእህት እናወንድም ነው ወላሒ

  • @user-lk5wy2kj1c
    @user-lk5wy2kj1c Місяць тому

    ።ሳሚ ይቺን ልጅ ዝም ብላችሁ እንዳትለቋት ለቤተሰብ ነው ማስረከብ ያለባችሁ

  • @MekyaSeid-pn5cl
    @MekyaSeid-pn5cl Місяць тому +1

    ሳሚየ እኳን ለዚህ አበቃህ አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤

  • @admicashew
    @admicashew Місяць тому +5

    ቆይ የታለ የባለፈው ስጦታ

    • @Bzu632
      @Bzu632 Місяць тому

      ተረሳ ሳሚታሞ😁

  • @Gete-bz6vc
    @Gete-bz6vc Місяць тому

    ሳሚ ግን ትልያለህ ማራምን ውድም ማለት እደዜህ ነው የኔ ምስጌን ፍጣሪ ይባርክህ ❤❤❤

  • @tinasaron2728
    @tinasaron2728 Місяць тому

    የምትሄድበትን ቦታ እንኳን ትንገራችሁ ዝንብላችሁ እንዳትለቋት ሳሚ ምርጥ ሰው ነህ በእውነት