በቃ እንለያይ😢 ሳሚ ወሰኖ ሊወጣ ነው😢😢

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 437

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 2 місяці тому +58

    እኔ ምለው ኡሙ ለምድነው ሳሚ ሚጠይቅሽን ጥያቄ በትክክል ማትመልሺው ሆ ጉድ ነው 😢

    • @Alam-k6l
      @Alam-k6l 2 місяці тому +3

      እውነት ላይሆን ይችላል ክፉ ቃል ተናግሮ ሰው እንዲጠላው ፈልጋ ነው የተመታች😢

    • @GenatYlma
      @GenatYlma 2 місяці тому

      MN agebas weym MN agebak

    • @Alam-k6l
      @Alam-k6l 2 місяці тому +1

      @@GenatYlma ያገባናል በይሆን አንቺ አያገባሽም

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 2 місяці тому +101

    እውነት ከሆነ በሳም አይፈረድም የምትሉ

    • @TaoBit-l5e
      @TaoBit-l5e 2 місяці тому +2

      ሳሚ ምርጥ አባወራእና አስተዋይ ደሰስትል እሙ ከብት ነሽ ልጅን መደበቅ 😢 አንችብሎ እናት ሆዳም ሰው ነሽ ቱቱ

    • @Senaa-h6i
      @Senaa-h6i 2 місяці тому

      Ataktatery kotet

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu 2 місяці тому +21

    ምናልባት ሚዲያ ላይ ማውራት አልፈለገች ይሆነል ሣሚ ለብቸዋ አውራት፡እና ተሥማሙ ለሤጣንማ ቦታ አትሥጡ ነገሩ ፍቱና ትዳራችሁን አትርፉ ለባሮክዬ ሥትሉ

  • @Kalkidan-dn9jp
    @Kalkidan-dn9jp 2 місяці тому +17

    ተዉ ሣሚየ ይፀፀትሀል እሙ ቂም እየያዘችብህነዉ እመነኝ እሙ አልወለደችም

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 2 місяці тому +32

    ግን ኡሙ የምን ዝም ማለት ነው በዝምታ ሚፈታ ነገር አይደለም
    ግልፁን ተናገሪ እንጂ ሆ በራስሽ ስራ ትዳርሽን እንዳታበላሺ

  • @ሀዩking
    @ሀዩking 2 місяці тому +23

    ሰሚ❤ ከሷ ጋር መጨቃጨቁን ትታክ ሰውዬውን በ አከል አግኝታክ ግልፁን ጠይቃው እነ አነት ልጇ ከሆነች በትሆንም ቻግሮት ከሆነ ልጅቷን ታቃብላህ አሰድግለት ❤❤❤ ሰውዮውም ሰምም ያሰዝነሉ ወለሂ እሄ ነገር ኡነት ከሆነ ነገ ቃን በሩክንም ትታው ትሄደለች ያሰዝነል አንታ አግዘው ልጅ እንኳን ለብቻ ከነት ገም መሰደግ ይከብደል

  • @GadiseDabab
    @GadiseDabab 2 місяці тому +2

    Mejemara Dengil Alnebrechim inde🤔

  • @ElfineshLaban
    @ElfineshLaban 2 місяці тому +2

    እሙ ትልቅ ጥፋት አለብሽ ምክንያቱም አንቺ ለምት ጠየቀ ጥያቄ ትክክለኛ መልስ ለመስጠት ፍላጎት የለሽም እንዲያውም ሳሚ የዋህ በመሆኑ ነው እንጂ ሌላ ሰው ብሆን ተረጋግቶ አያናግርሽም በዚህ ላይ ደረቅ ነሽ ችግር ተከስቶ ከሆነ ይቅርታ መጠየቅ ያለ ነው ለተመልካችም ክብር የለሽም ለትዳሪሽ ክብር ይኑርሽ የሚትሰጭው መልስ በጣም ያናድዳል

  • @TobiTube9
    @TobiTube9 2 місяці тому +3

    ድርቀትሽ የመልስ አሰጣጥሽ በጣም ያናዳል ክብር ይኑርሽ በስርአት ለማስረዳት ሞክሪ ድራማ ከሆነ ይብቃችሁ ።

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 2 місяці тому +2

    ሳሚየ ስለምትወድህ ይሆናል የደበቀችህ እውነትም ከሆነ ተረዳት ከባድ ነው ሴት ልጅ በፈተና የተሞላች ነው

  • @حسابخاص-ق8خ
    @حسابخاص-ق8خ 2 місяці тому +7

    ስራ ከለለብሽ ለሚጠይቅሽ ነገር መልስ ስጭ ትክክል ነው አች ብትሆኝ ከዚህ በላይ ነው እምትሆኝው

  • @serkserk1091
    @serkserk1091 2 місяці тому +8

    አይዲያ አለቀባችሁ። ምናለ በሶስቱም ዩቱብ አንድ ነገር ላይ ችክ ከምትሉ የተለየ ነገር ይዛችሁ ብትመጡ። እውነት ከሆነ ከካሜራ ጀርባ መጨረስ ትችላላችሁ። ተመልካችን አሰለቻችሁ። ኤጭ።
    ዪኒና አሚት እስኪ እናንተ አዲስ ነገር ስሩ ፕራንክ ያልሆነ ፍቅራችሁን በሚመለከት። ፕራንክ ያስጠላል። በተረፈ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ችክክ አላችሁ አውቃችሁ እንደሆነ ያስታውቃል። ሳሚ ደግሞ አሚትን ስታናግር አታመናጭቃት። ሳሚ ለምን በተላከልህ ስልክ ደውለህ አታጣራም? ተመልካች ይሰለቻል

  • @Zmzm-w7e
    @Zmzm-w7e 2 місяці тому +7

    እሙዬ ንፁህ ከሆንሽ ጥያቄውን በደንብ መልሽለት ሣሜ የሚጠይቅሽን ሆ ጉድድ እሱ የሚጠይቃት ሌላ የምታወራው ሌላ 😢😢😢😢

  • @Arsulove-ke6xd
    @Arsulove-ke6xd 2 місяці тому +4

    እሙ ግን ለምንድነው እዉነቱ ማትናገሪ ኣበዛሹው ኣሁንስ 🤨

  • @HelenSolomon-y4l
    @HelenSolomon-y4l 2 місяці тому +8

    Dhugaa waqaa Rakinaa kani qabuu Emu dhaa malee Samii mitii 😢😢😢 Emuyee malif jirenyaa kee digdaa dhugaa jiruu dubadhuu baqaa

    • @Kelem-op1tz
      @Kelem-op1tz 2 місяці тому +1

      Dhugaa tananima waqaa balagedha tuni har'aa osoo hin tane dursaa humu qabdi tishi😢😢😢

    • @jallatusabaa4817
      @jallatusabaa4817 2 місяці тому +1

      Hin sobuu jarii dhugaa mittii wan namnii kenyaa oduu jalanuuf yoo namnii ilaleef birrii bayyee argatuu saniif maratii ummanii malee hin sobuu 😂

    • @Kelem-op1tz
      @Kelem-op1tz 2 місяці тому

      @@jallatusabaa4817 dhugaa jetee 😁😁😁🤦‍♂️

  • @SaadaSaada-es1lu
    @SaadaSaada-es1lu 2 місяці тому

    እሙግን ወላሂ በጣም አስጠላሽኚ ሳሚ ያልተናደደ ማን ይናደዳል እፉፉፉፉፉ እሙ ዘጋሽኚ አሁንስ❤❤❤

  • @Meaza-w1c
    @Meaza-w1c 2 місяці тому +1

    ኸረ እሙ እደዝህ እሚባል ነገር የለም በትዳርሽ አትቀልጂ እዴ ሳሚ በጣም ታጋሽ ነው ለምን እውነቱን አትናገሪም😮😮😮😮😮😮

  • @HalimaAhmed-fb3ll
    @HalimaAhmed-fb3ll 2 місяці тому

    Ere samina emu sitti siku sitichawotu des yilal 😢😢😢😢😢😢 mindinew mahlachu yegebaw

  • @FuyrydTiyryr
    @FuyrydTiyryr 2 місяці тому +4

    እሙ ትታሩን የምፍልግው አይመሰልም ድርቅ አለች እየዋሸች እንደሆን ፌታ ያስታውቃል

  • @abershi5171
    @abershi5171 2 місяці тому

    Sanuu dhuga jiru hin himitu sila icciitii bahee jira Maa dhorsata imuu salphatuu wayyii 😊😊😊😊😊😊

  • @MekdiGirma-ne7ek
    @MekdiGirma-ne7ek 2 місяці тому +1

    Gin betam kebad new sami teregaga sidib aysfelegim 😢😢😢

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    ከዚህ ቤት የሆነ ነገረ ገብቶን ሳሚ ፀልዩ ትዳረ ማለት ቀላል አልደለም አወይየ 😢

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by 2 місяці тому +2

      ድራማ ነው ባክሽ ዘንድሮ ይቱይብሮች ጠግበዋል በውሽት😂😂

  • @mazamazamaza-o6s
    @mazamazamaza-o6s 2 місяці тому +2

    Emu. Achegri albeshi uneti❤❤❤😢

  • @Boontuu-v7c
    @Boontuu-v7c 2 місяці тому +2

    Dhugaa jirtuu himtee jireenyaa ishii jiraatuu

  • @wel309b4
    @wel309b4 2 місяці тому

    Wani akkana kunsi dhugadha niti obblesa koti yoo ini waji oluu ishi dhiraa biraa wajini sharimuxi nuti yoo obblesa kenyattii himmuu zimmi jedha ijole qabuuuu 😢😢😢😢sobba jechuni hin ulifatadha dhugadha gizee tokko tokko 😢

  • @birtukanbekele859
    @birtukanbekele859 2 місяці тому +1

    ድራማዉ ሊጠናቀቅ አድ ፓርት ይቀረዋል😂😂😂😂

  • @ዜድራያ-ሰ7ኘ
    @ዜድራያ-ሰ7ኘ 2 місяці тому

    Sejemer ewonet kaleshe mn Ken yasikotireshal... Yeleba ayine Derek erasun yadirek alu hoooo weye same gin asazengne

  • @AyuuDhabii
    @AyuuDhabii 2 місяці тому

    Dhugaa namani bayee sin jaalaata garuu amma nama ofiraa fagechaa jirtuu 😢Mali kuni waan furuu qabdan furaa ociii

  • @almahrihoda7513
    @almahrihoda7513 2 місяці тому +2

    እሙ ቢሆንም ይቅርታ ቡለሸ ሳሚን አረጋግተሸ ለምን አታሰረጂውት ለምን ትዳርሸን ትበጠቡጫለሸ ተይ

  • @waldaahiikumsaa113
    @waldaahiikumsaa113 2 місяці тому +1

    Emu achi chegri albeshi uneti🤔

  • @fireyotalemu1689
    @fireyotalemu1689 2 місяці тому +3

    Baraa kanaa namnii hundu dhukbsatee jiraa dhugaa iccii nutii caalisnee yoo isnii ilaalee baqaa horidhumaa nuu godhatan diramaa nurtii daalgduu maalee kunii machem dhugaa mitii yutubaron Etopiyaa hundii maartani dhugaa😂😊

  • @eyersalimaraya9917
    @eyersalimaraya9917 2 місяці тому

    Be mhal bal na mist angbam😮 gudayu ye tedar guday new fetarie ke nante ga yehun🙏

  • @tigistgirma5389
    @tigistgirma5389 2 місяці тому

    Minhona new imu prank ke hone yibekal gin kalhone be siratu melsin melisilat eeccçcccc

  • @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ

    እዚህ ቤት የሆነ መንፈስ ገብቷል በእውነት 😭ግልጽ ተወያዩ ስተት ሊፈጠር ይቺላል ግን አሁን በግልጽ አዉሩ

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 2 місяці тому +1

    እሙ ሣሚ የሚጠይቅሽን በስርአት ለምን አመልሽለትም መደባበቅ ምን አመጣው ሆሆ 🤔🤔🤔

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 2 місяці тому +9

    እዉነት ከሆነ ግን ከባዲ ነዉ ነዉር ነዉ የምር ሂወት ቀልዲ አይደለም ልጂን ያክል ነገር እስከዝህ ማቆየትሺ ጡሩ አልሰራሺም እሙ እዉነትን ተናግሮ ከመሸበት ማደር

  • @BihanHayelom-lz5fx
    @BihanHayelom-lz5fx 2 місяці тому

    ምንድ ናዉ ነገሩ😮😮😮

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed 2 місяці тому +2

    እሙ እውነት ከሆነ በጣም ጥፋተኛ ነሺ መጀመሪያ መናገር ነበረብሺ

  • @SITIAhmedSITIAhmed
    @SITIAhmedSITIAhmed 2 місяці тому +1

    እሙ እውነት ከሆነ መደበቅሽ ጥሩ አደለም እና ቀስ ብለሽ አስረጂው ለሳሚ በትዳር ቀልድ የለም

  • @ዘጸአት-ግሬሰ
    @ዘጸአት-ግሬሰ 2 місяці тому +2

    እሙ ትክኪለኛ መልሰ በትሰጭዉ መልካም ነው
    እዉነት ከሆነም እናቴ ትልቅ ናቹ ነገረ ግን ልጂቷን አታሰቃዩት በጌታ

  • @beriberi7952
    @beriberi7952 2 місяці тому

    samii dhisiii baqaa namini dogogoraaa dhifamaaa godhifiiii 😢😢😢😢😢

  • @ZainabMohammed-kh5er
    @ZainabMohammed-kh5er 2 місяці тому +1

    እውነትከሆነ በጣም ተበጠረርሽ እሚጠይቅሽን በሥነሥርአትመልሽ
    በጣምትግሥተኛነው እደውም ሆሆሆ በጣምነው እምታናጂው

  • @FadilaHalaba
    @FadilaHalaba 2 місяці тому +7

    እሙ እውነት ከሆነ ይደብረል ወለህ

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 2 місяці тому

    🤔🤔🤨🤨gude new zanedero sami teragega baka ayzone

  • @meccam2106
    @meccam2106 2 місяці тому

    እኔ የገረመኚ የሶ መልስ አላመኩበትም ትላለች እደ😂 ወዲ እኮ እዲህ ቢል ያምርበታል

  • @LoloLolo-fo6wq
    @LoloLolo-fo6wq 2 місяці тому

    Imiyee Itti Himitee Yoo Dhugaa Tatee Samii Dhifamaa Gafadhuu Rakkoo Hin Qabu

  • @nehmemehanna6265
    @nehmemehanna6265 2 місяці тому

    Sami awikek new mechekachek tifeligalek. Wishetamoch nachu.

  • @LaykunWaltengus
    @LaykunWaltengus 2 місяці тому

    Sami mishikin😢😢 emu gin balage neshi lijii tunii amitaa na dene miri meraa yariguu samuui😢

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru 2 місяці тому +8

    ኮመታትሮች ተረጋጉ አታጨብጭቡ ልጅ ፀጋ ነው በቃ ካላትም አላት አበቃ እንዴ ለምን ማሸማቀቅ ነው ካልሆነ በውስጥ ጨርሱ አታስጨንቁን😢😢

    • @slameyutb
      @slameyutb 2 місяці тому

      Eko😢

    • @TixR-st8ei
      @TixR-st8ei 2 місяці тому

      Ewnet new lig ye Egziabher stota new

  • @Saraqatar-f2t
    @Saraqatar-f2t 2 місяці тому

    Prank new wayis midnno

  • @daisyhmmdae349
    @daisyhmmdae349 2 місяці тому

    Dhifamaa wanii godhaa maloo😢😢😢😢

  • @KeneniDaba
    @KeneniDaba 2 місяці тому

    Akaa dhugatii dhugaa qabdaa garuu samii dhisaa walii hin dhipisinaa😢😢😢😢

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 2 місяці тому +35

    ኡፍፍፍፍፍ ሳሚ እንዴት እንዳሳዘነኝኝኝ😢😢

    • @Alam-k6l
      @Alam-k6l 2 місяці тому +2

      ደግሞ እኮ ለመልስ መዝናናቷ አናደደኝ ውሸትም ቢሆን ብዙ ሳይንዛዛ መናገር ትችል ነበር 😢😢😢

    • @صافيه-و4ث
      @صافيه-و4ث 2 місяці тому +1

      @@Alam-k6l እኮ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 місяці тому

      ​@@Alam-k6lእኮ አውቃ ነው ፕራንክ ልታደርግ

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 2 місяці тому

      ምንድ ነው ችግሩ

  • @TaoBit-l5e
    @TaoBit-l5e 2 місяці тому

    ሳሚ ምርጥየ ጀግና ነህ እሙ ከብት መልስ መስጠት አትችይም ለምን ድርቅ ትያለሽ ስታስጠይ

  • @habiseifu2921
    @habiseifu2921 2 місяці тому

    Anchi confidence yelieshim enday kaleweldedesh beserhate atimeleshim

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 2 місяці тому

    .እውነትብለሀል ወድሜ ልጅ መሸሸግ የለበትም ለምን እውነቱን አትናገሬምልጅም ካለ አወአለኝ ብለሺ ይቅርታ ጠይቂ

  • @dghgge5300
    @dghgge5300 2 місяці тому

    Wayii caraa 😢😢😢Abshir Samicho

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን 2 місяці тому

    ደሞ ቁጣውም የሷነው ምኒቱከቱናት እዴትአዳናደድሺኝ🤛🤛🤛

  • @ዘሀራዩቱቢ
    @ዘሀራዩቱቢ 2 місяці тому

    ሳኔ ጎበዝ ነዉ ትግስቱ እናሳድጋለን ነዉኳ ያለዉ እሙ በርጋታ አስረጂዉ

  • @Zmzm-w7e
    @Zmzm-w7e 2 місяці тому +3

    እውነት ከሆነ ከባድ ነው እሙዬ አጥፍተሻል ልጅ መቸም አይሸሸግም በሳሚ አይፈረድም እሱ በጣም ነው የሚወድሽ አንቺ ግን ይከን ያክል ነገር ከደበቅሽው ከባድ ነው ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢

  • @Saraqatar-f2t
    @Saraqatar-f2t 2 місяці тому +1

    Duraa durbumaa hin qabduu moo akkam 😂😂😂

  • @nehmemehanna6265
    @nehmemehanna6265 2 місяці тому

    Midiya lay yeweta fikirna tidar mechereshaw ayamirm. Wederasachu temelesu

  • @Gureetube23
    @Gureetube23 2 місяці тому

    Emu abba mana kee akksiti fana dubataa abba mana kee kabaji😢

  • @hawatolo7646
    @hawatolo7646 2 місяці тому

    Sami dura dhagafadhu uuuuuuf ati moo

  • @ChaltuAbudi-zd4vo
    @ChaltuAbudi-zd4vo 2 місяці тому

    No finished direma😅😅😅

  • @Hiwot-o5n
    @Hiwot-o5n 2 місяці тому

    emu bexam xifateya nesh

  • @mikipana
    @mikipana 2 місяці тому

    ሰሚ አሙ ሰላም መፍጠር ከፈለግሸ አዉነታዉ ተናገሬ አይሰለችሸም አንዴ ሁሌ ጭቅጭቅ እረ ይደብራል

  • @SaraUsnzsa
    @SaraUsnzsa 2 місяці тому

    Always Prank yach

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 2 місяці тому +63

    እውነት ከሆነ በሳሚ አይፈረድበትም ምክንያቱም ልጅ ሚያክል ነገር ደብቆ መኖር በጣም ይከብዳል😢😢

    • @AishaShakaru
      @AishaShakaru 2 місяці тому +3

      አታጨብጭቡ አቦ😢😢

    • @tigraytigray5893
      @tigraytigray5893 2 місяці тому +3

      በስው ምሀል አትግቡ ሚድያ ላይ ምወራና ማይወራ አለ

    • @fozeyaahmde4078
      @fozeyaahmde4078 2 місяці тому

      ከቻላችሁ ለማስታረቅ ሞክሩ ተቸግራ ሊሆን ይችላል አትፍረዱባት ❤

    • @fozeyaahmde4078
      @fozeyaahmde4078 2 місяці тому

      በቃ ካተ በፊት የነበረ ታሪክ ከሆነ አታካብድ ጋላ

    • @tigraytigray5893
      @tigraytigray5893 2 місяці тому

      @@fozeyaahmde4078 😂😂😂😂ጋላ

  • @tamryytube9793
    @tamryytube9793 2 місяці тому +1

    ሳሚልክነው ጥያቄው ምክንያቱም ከሱበፊት የሆነንግር በግልፀ እሙብትንግራው ችግር የለወም መዋሽት ለምን አስፍለገ
    ግን ሳሚን ከማግባቷበፊት ቦይ ፍሬድ ከነብራት የሚወዳትከሆነ ሌላስታገባብት
    የሷንትዳር ለመብጥብጥ ሊሆን ይችላል
    እነትልጇን በምንምታምር አትክድም አባትግን ይክዳል እነትግን ብጭራሽ ምነልባት ደብቀው እንኳንቢሆን እንቱ ከታወቅ አትክድ ም እነት

  • @GgxJnnx
    @GgxJnnx 2 місяці тому

    እሚት ግን ለሰወ ከብር ይንሪሽ የምር አስተያየትሽ እዴት ነወ የምታይወ እኔ የምትሰሩት ፕራከም ልሆን ይችላል ላይሆንም የችላል ግን እሚት ተስተካክይ

  • @SmilingCaterpillar-qq5gl
    @SmilingCaterpillar-qq5gl 2 місяці тому +1

    ፕራኩ አላለቀም😂😂😂😂😂

  • @Zabedh-w3p
    @Zabedh-w3p 2 місяці тому

    ድገት የመረዘክ ልጂ ትዳርክህ ሊያፈርስ ሞክሮ እደወነ አጣራ

  • @abarashrashrash1235
    @abarashrashrash1235 2 місяці тому +1

    Imuu tiddarii kee kabajjii malifi serann ittii hin himttuu wani jirruu ati tiddarii keetifi kabbajjaa hin qabuu dhugaa😢😢💔💔🖤🖤💔

  • @baqaludadhi9992
    @baqaludadhi9992 2 місяці тому

    Dhugaa ketii shaming cho

  • @KfJr-lk6uf
    @KfJr-lk6uf 2 місяці тому +1

    እውነት ከሆነ በጣም የሳፍራል ሳሚ ጡሩ ሰው ነው😢😢😢

  • @lamrishwa9378
    @lamrishwa9378 2 місяці тому

    🙄🙄🙄 ጉድ በል ጎንደር ማለት አሀን ነው😢😢😢

  • @Hanaalamuu
    @Hanaalamuu 2 місяці тому

    Samii ate qoyi mistihn new wans lela sawu new mitamnew??

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 2 місяці тому

    ስትሸራሞጭከርመሽ የመጀመሪያየነውስት ከመክረም በግልጽ ተናግረሽ በገባሽ ውሻ ልጅየእግዚያብሄር ጸጋነው

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 2 місяці тому +1

    ልጅን ያህል እንደዚህ መደበቅ የለብሽ እኔ ሳሚን ብሆን ፀጉሯን ነው እምነጫት ❤❤❤😢😢😢😢

  • @Sarahmariam-pc4ie
    @Sarahmariam-pc4ie 2 місяці тому

    Emu endezik derek mehon tru aydelem betam atfteshal

  • @MayMaye-w8o
    @MayMaye-w8o 2 місяці тому

    Watii kunii dhugaadha moo pinkidhaa garuu??????????

  • @nezirazenab7982
    @nezirazenab7982 2 місяці тому

    Emu betam new mitanadidew 😢

  • @walaa6018
    @walaa6018 2 місяці тому

    ልጂንእሚሀልነገር እደ ትይደበቃል እውነትከሆነሰውአይደለይም

  • @Zabedh-w3p
    @Zabedh-w3p 2 місяці тому

    2 3 አመት ከወነች ልጂቱ እናተ ስት አመታቹሁ ነዉ ከተጋቦቹሁ እዴ

  • @Kelem-op1tz
    @Kelem-op1tz 2 місяці тому

    Ye miri uwnet kaa hone emu yidabiral getan balage neshi malte new madabaq min malet new icci 😢😢😢😢😢😢😢

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ

    ሣሚይ ተረጋጋ እና ተደማምጣችሁ ነገሩን ፍቱ እዉነቱን ተናገሪይ እሙ

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893 2 місяці тому +2

    ሳሚ በማርያም እኔ እንደተረዳሀት ሚድያ ላይ እንድትናገር አልፍለገችም እና በውስጥ ብታወሩ ባይ ነኝ እማይፍታ ችግር የለም አውሩበት አስቡበት 🙏🥰
    ካጠፍሁ ይቅርታ 🙏🙏

  • @KeneniDaba
    @KeneniDaba 2 місяці тому

    imuu dhifama gafadhuu samii

  • @saidaahassan4911
    @saidaahassan4911 2 місяці тому

    ሳሚአይፈረድበትምትክክልነው
    ግልፅ መናገርነው እሙ ለምን ይለጥጥሻል።

  • @Wesen-my8ss
    @Wesen-my8ss 2 місяці тому

    እውነት ዋሽተሺዉ ከሆነ ከባድ ነው መጀመሪያ መናገር ነበረብሽ አሁን እረሱ መልስሽ በኔ እይታ ልክ አይደለም ጥፋተኛ ነሽ

  • @Ababech-ni4pq
    @Ababech-ni4pq 2 місяці тому

    ቆይ ሳሚ ማረጋገጫ ስታገባት ድግል አነበረችም እዴ 😂😂

  • @UrgoShalabi-fe8by
    @UrgoShalabi-fe8by 2 місяці тому

    Safuu 😢😢😢 yaa rabii

  • @DarusalmAli
    @DarusalmAli 2 місяці тому

    ፈጣሪየ መልሷ ምን ነካሽ ከተፈጠረም ልጅ ፀጋ ነው ግን መልስሽ ያበሳጫል

  • @Zinash-s9u
    @Zinash-s9u 2 місяці тому

    Setyuwa Wushetam Nat 😢😢😢 😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @HALIMASEID-r5k
    @HALIMASEID-r5k 2 місяці тому +1

    ግን የምር ዩቲዩብ ለማሳደግ ብላችሁ ትዳራችሁን መዚህ መልኩ አታውርዱት ሚዲያላይ ያስጠላል😢😢

  • @alam9698
    @alam9698 2 місяці тому +1

    ኑሮ ዘንድሮ ኑሮውም መከራ ትዳሮም መከራ ጉድ ጣጣ
    የቱቦች ሁሉ በጠብ መጣላትሆነሳ ከማንፍቅርእንማርሆጉዶ😅😅😅

  • @qamariyanasir9492
    @qamariyanasir9492 2 місяці тому

    Uuuuuuufffff yaa rabbi nag bus😢

  • @ZahraZahra-y6l
    @ZahraZahra-y6l 2 місяці тому +8

    እሙ ተቆላሽ በሥነሥራት አሥረድ ጠፋተናነሽ ምነሼነው ባልሽ አታኬብርም እኮ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @tesfaneshkebede9309
    @tesfaneshkebede9309 2 місяці тому

    Sami ለምንድነው ተረጋግጠህ ማታወራው እድል ስጣትና ታወራ ቁጭ ብላችሁ በተረጋገ መንፈስ አወሩ ካላወራችሁ እየተናደዳችሁ ትዳራችሁን ታበላሻላችሁ ሰው አውቆ የናንተን ትዳር ለማበላሸትም ሊያረግ ይችላል ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክ የናንተን ነገር እሱ ያስተካክል❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢