🛎️በናፍቆት ሳልሞት ደረሳቹልኝ🥺🥰

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 3,7 тис.

  • @yugu4361
    @yugu4361 4 місяці тому +1426

    ሃይሚ ፀጉሩሽ ጡቁር ሰለደረግሽው ደስ በሎኛል🥰 እንዴ አኔ ደስ ያለው ብቻ👍

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 4 місяці тому +830

    ቡራ እና ሀይሚ ሁሌም ይምጡልን የምትሉ እስኪ 50k አስገቡኝ

    • @ዙዙየወሎዋ244
      @ዙዙየወሎዋ244 4 місяці тому +3

      Lebaaaaaaa😮

    • @SameraHassan-x8q0549
      @SameraHassan-x8q0549 4 місяці тому +1

      እኔ😮😅

    • @እሙሙአዝሰ
      @እሙሙአዝሰ 4 місяці тому +2

      ሁለጊዜ ንልን እናተ ናችሁ መጺናናኚችን

    • @eman-tub
      @eman-tub 4 місяці тому +2

      @@RutaTube31 ትገቢያለሽ የኔውድ የኔቀበጥ ስወድሽኮ ሳይሽ የምሳሳልሽ ነገርስ የኔ አስተዋይ

    • @ዙዙየወሎዋ244
      @ዙዙየወሎዋ244 4 місяці тому

      @@eman-tub Helu aydelechim edatishewodu

  • @zenshbalgo524
    @zenshbalgo524 4 місяці тому +44

    ጭጭቃቹ ናፍቆን ነበር ከዚህ ብሃላይ እንደዚ አት ጥፉ ብርክ ያለ ሀይም ሀይም ያለ ብርክ ለብቻ አሆንላችሁም ስለ መጣችሁ ደስ ብሎናል

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg6401 4 місяці тому +233

    ሀይሚ መ100 ሺውን መቀዶንያ ነው እማከብረው ስትል በጣም ደስ ነው ያለኝ ማርያምን በምን ቃል ልግለፅሽ ተባረኪ እውነት የትንሽ ትልቅ ናት ሁሉም ለገዛ ሆዳቸው ሲያከብሩ ሀይሚ ይሄን በማሰብሽ አስደስተሽኛል

    • @فاطمهعمار-ع1ع
      @فاطمهعمار-ع1ع 4 місяці тому +5

      ለዚ እኮ ነው እንደዚህ የምንወዳቸው አስተዋይ የሆነች ልጅ❤❤ እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምር

    • @yasewchu
      @yasewchu 4 місяці тому +3

      በጣም እግዚአብሔርን የትንሽ ትልቅ ፈጣሪ ምኞታቸውን ያሳካላቸው በእውነት ቃል የለኝም ከዚህ የበለጠ ልናበረታታት ይገባል እውነትም ቅመም❤❤❤❤

    • @SEpanelandpaint
      @SEpanelandpaint 4 місяці тому +3

      Haymi kemammmm ❤❤❤❤❤❤❤

    • @SEpanelandpaint
      @SEpanelandpaint 4 місяці тому +1

      Haymi

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 3 місяці тому +1

      በጣም እኔ እራሱ እንደት እንደገረመችኝ😢 የኔ ትንሽ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሳት❤❤

  • @HemelaShamble
    @HemelaShamble 4 місяці тому +541

    እስኪ የሀይሚዬ ፀጉር እና አለባበስ የተመቸው በላይክ አሳዩኝ

    • @Kdsan-lz3gu
      @Kdsan-lz3gu 4 місяці тому +2

      እስኪ የሀይሚዬ ፀጉር እና አለባበስ የተመቸዉ በላይክ አሳዪኝ❤❤❤

    • @ጀሚላሱሩር
      @ጀሚላሱሩር 4 місяці тому

      ❤❤

  • @sweetbb5297
    @sweetbb5297 4 місяці тому +19

    ሀይሚ የምገልጽ ቃል ኣጣሁ እግዚአብሔር ስፈጥርሽ ቆንጆና ብቻ ሳይሆን የሰጠሽ ውስጥሽ ያሎ ጽድት ያለ ማነትሽን ኣማልቶ የፈጠረሽ በዚ ዘመን እንዳንቺ ከራሳ ለ ሰው ምታስቀድም ብቻ እግዚአብሔርህ ይምትፈልግዬ ሁሉ ያሳካልሽ ቡሩኬ ሃደራ ተንከባከባት ልክ እንደ ነጭ 🕊ርግብ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 4 місяці тому +108

    ሃይሚቲዬ መቆደኒያ ከአርጋውያን ጋር 100ሺk ለማክበር ያቀረብሽው የተባረከ ሃሳብ አስተዋይነትሽን ትልቅ ሰው መሆንሽን ያመለክታል ከቡታጅራ በዩቱብ 100 ሺህ ካከብሩት ሁሉ ያንች ሃሳብ እንደሚበልጥ አልጠራጠርም ጎብዟ ሃይሚ ሁልጊዜም 1ኛ!!!👍👍❤️❤️

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 4 місяці тому +1785

    ቡራ ለሴት ልጅ ትልቅ ክብር አለዉ የምትሉ እስኪ ደምሩኝ

    • @JanaatAman
      @JanaatAman 4 місяці тому +7

      ❤❤❤❤❤

    • @HaleemahHusin
      @HaleemahHusin 4 місяці тому +20

      የኔ ዉድ ሀይሚ እደት እደ አማረብሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤

    • @Fakiya-i2y
      @Fakiya-i2y 4 місяці тому +5

      ❤❤❤❤❤

    • @bintksa-z9l
      @bintksa-z9l 4 місяці тому +3

      ❤❤❤

    • @MarymFrayy
      @MarymFrayy 4 місяці тому +13

      ሀይሚዬ በጣም አምሮብሻል ፀጉርሽ ዋው

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 4 місяці тому +20

    ወይኔ ልጂት መጀመሪያ አይቸ የመጨረሻ ኮሜች ልሁን 😂😂😂
    ብሩኬ እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ አብደን ነበርኮ ኸይር
    ሀይሚነቴ የኔ ሰቀቀን የምወድሽ ፀጉርሽን ስለቀየርሽው በጣም አምሮብሻል እማ አንች ላይኮ የማያምር ነገር የለም እማ ሁለየም እምር የበልብሽ የኔ ትኔሽየዋ እስማርት❤❤❤❤❤
    የመቶሽውን ደሞ መቄዶኒያ ነው የማከብረው ስትይ እንደት ደስ እንዳለኝ ብታቂ የኔ አስተዋይ መጨረሻችሁ አምሮ ያሠብሽው ሁሉ ተሳክቶልሽ ለማየት ያብቃኝ እማ ብሩኬም ሀይሚም በጣም ነው የምወዳችሁ የምኮራባችሁ የምተማመንባችሁም ደሞ ሁለየ የምታስደምሙኝ ፍጡሮች ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Meriyegrace
    @Meriyegrace 4 місяці тому +274

    ቡራ ኮ ለሀይም ያለው ቦታ ይለያል ከዚህ ቦሀላ ኮመንት ስትፅፑ እያሰባችሁ ቡራ በሀይም ድርድር አያቅም የምትሉ❤❤❤

    • @Titi_Love_12
      @Titi_Love_12 4 місяці тому +5

      እሷ ናት ልዩ ቦታ ያለባት ባክሽ እሱ እየቃጠላት ነው

    • @hayatHayat-bz2cq
      @hayatHayat-bz2cq 4 місяці тому +3

      እኮ በጣም ይወዳታል አዳድ አሉ ዝም ብለዉ እሚያወሩ

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 4 місяці тому

      ዝምበይ ባክሽ ከሌሎቹ ፀጉር ምናምን አይጃጃልም​@@Titi_Love_12

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 4 місяці тому +3

      ​@@hayatHayat-bz2cqአው ትክክል ይበጠብጣሉ እንጂ

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 4 місяці тому

      በጣምየሚወዳት❤❤🎉

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg6401 4 місяці тому +94

    እነኝህ ልጆች እየተጨቃጨቁ ሳያስቡት ወደ ፍቅር ውስጥ ዘው አሉበት😂 ለማንኛውም ፍቅራቸውን እስከሚገላለፁ የጓጓ ማነው እንደኔ

  • @firiyefiriye2403
    @firiyefiriye2403 4 місяці тому +35

    ሀይምዬ የኔ ጣፋጭ ተመስጌን እንኮን በሰላም መጣቹ የኔ ማሮች ቡራዬ እቺን ጀግና ሴት በማግኘትክ ማርያምን እድለኛ ነክ ሙሉ ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fuffu1470
    @fuffu1470 4 місяці тому +172

    ሀይሚና ቡራው ሁሌም ይልቀቁ የምትሉ በላይክ

  • @ወለተገብርኤልሰርክአለም
    @ወለተገብርኤልሰርክአለም 4 місяці тому +106

    አስተዋይ ሴት መቄዶንያ አከብራለሁ ስላልሽ በጣም ደስ ብሎኛል እመ አምላክ ትርዳሽ ትርዳችሁ ❤❤

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia 4 місяці тому +25

    ሃይሜ የቲንሽ ትልቅ መቅዶንያ ስትይ አከበርሁሽ ሌሎች አስበውት የማያቁትን እግዚያብዜር ያሰብሽውን ያሳካልሽ🙏❤❤❤

  • @ZuzuAhmed8085
    @ZuzuAhmed8085 4 місяці тому +109

    የኔ እናት ሀይሚዬ እጇ ላይ ያለውን የሙቢን ስጦታ አይቺው ስለነበር ብዙም ብዙም አልደነገጥሁም❤❤❤

  • @Monera-tl3yw
    @Monera-tl3yw 4 місяці тому +94

    ቆይ የሐይምዬ አድነቅዎች ግንለምንድነዉ እኔንለእክ የመታደሪጉኝ😢😢😢😢

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 4 місяці тому

      😢😢😂

  • @asstublo2123
    @asstublo2123 4 місяці тому +36

    ቡራ ግን ለሴት ያለው ክብር 🎉🎉🎉🎉 እስኪ እኛንም አፈምሱን

  • @BorenaTube45f
    @BorenaTube45f 4 місяці тому +143

    የነዚህ የዩቱብ ድምቀት የሆኑ ስስት የሆኑ ልጆች ደጋፊዎች በላይክ አሳዩኝ❤🎉🎉

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv 4 місяці тому +83

    ከሀይሚ ጋር ስትመጣ እኮ ደስ ነው የምትሉት ያምርባችኋል እኛም ደስ ይለናል❤

  • @KidistyetawahedoLig
    @KidistyetawahedoLig 4 місяці тому +15

    ቡራየ በናፍቆት ልሞት ነበር እንኳን መጣችሁልኝ ከሀይሚጋ ስለመጣችሁ በጣም ነው ደሰ ያለኝ ሀይሚየ ፀጉርሽ አጥቁረሽው ያምራል የኔ ቅመም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @temimatube
    @temimatube 4 місяці тому +218

    የነዚህ ን ልጆች የምትወዱ ተው እኔንም አበረታቱኝ አላሳዝናችሁም ግን 😭😭😭😭😭😭

    • @HayatSeid-mn4op
      @HayatSeid-mn4op 4 місяці тому +1

      በርችውደ😢❤❤

    • @almazabrha660
      @almazabrha660 4 місяці тому

      አይዞሽ በርቺ እህቴ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @MoSg-e8v
      @MoSg-e8v 4 місяці тому

      አብሺር ያቱቡ ሲሚሺ ማነዉ ንጋርኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @nigusgashu3955
      @nigusgashu3955 4 місяці тому +1

      እሽ

    • @SaAs-bu4yc
      @SaAs-bu4yc 4 місяці тому +1

      ወላሂእሺ አይከፈልበት🎉🎉

  • @asrse539
    @asrse539 4 місяці тому +197

    የሃይሚ ቀለም ስለተቀየረ ደስ ያለው እንደኔ ላይክ❤❤

  • @Userxyz123-g7f
    @Userxyz123-g7f 4 місяці тому +14

    ሀይሚ ዛሬ ከምንጊዜም በላይ በጣም ታምሪያለሽ በተለይ ደግሞ ቀይ ስለሆንሽ ጥቁር ጸጉር በጣም ያምርብሻል ቀሚሱ ደግሞ ዋዉ ዋው ዋው ነው በጣም ሄዶአል ካንቺ ሼፒ ነው ያረገሽ በዚው ቀጥዪ አንድ ነገር ደግሞ መቆዶኒያ ያልሽው ነገር በጣም ተመችቶናል ለሌላው 100 ሺ ለሚያከብር አርአያ ትሆኛለሽ

  • @VrgyFs5gd
    @VrgyFs5gd 4 місяці тому +52

    🎉❤የእውነት እስከዛሬ ውድጃችሁ አድንቂያችሁ አውቃለሁ የዛሬው ለየት ይላል መቆደንያ ስትል ልቤ ትርክክ ነው ያለው የእውነት እግዚ አብሔር አምላክ አስተሳሰብሽን ጨምሮ ያድልሽ

  • @MeremOumer-ur7yd
    @MeremOumer-ur7yd 4 місяці тому +109

    ማነዉ እንደኔ የሰዉ ታዛዥ ሆኖ መኖር የሰለቸዉ ደምሩኝ ቅመሞች አላህ የረፍት እንጀራ ይስጠን

    • @DekenshLamore
      @DekenshLamore 4 місяці тому

      ውዴ ደምሩን❤😢

    • @temryseid904
      @temryseid904 4 місяці тому +1

      አረእኔ በጣምሠለቸኘኘኘኘኘኘኘኘኘኘ

    • @طيبه-ب5ن
      @طيبه-ب5ن 4 місяці тому

      Ene

  • @tgtra8041
    @tgtra8041 4 місяці тому +17

    ሀይምዬ በፈጠረሽ ቀሚስ ያምርብሻል ሁሌም ልበሺ ደሞቁጣ አትልበሺ ከአቺጋ አይሄድም

  • @ኡሚኢቲኩሉሀያቲ
    @ኡሚኢቲኩሉሀያቲ 4 місяці тому +118

    ማነው እንደኔ ከልቡ ውድድ የሚያደርጋቸው በዛ ላይ በጉጉት እሚጠብቃቸው 🥰🥰👍👍

  • @sewnetሠዉነትይቱብ
    @sewnetሠዉነትይቱብ 4 місяці тому +89

    ማነዉእደኔ ቡራና ሀይሚ የሚወድ በናፍቆት ጨልሌነበር😢😢🎉🎉❤❤❤

    • @Kdsan-lz3gu
      @Kdsan-lz3gu 4 місяці тому +1

      ማነዊእደኔ ቡራና ሀይሚ የሚወድ በናፍቆት ጨልሌነበር ❤❤❤❤❤

  • @FtimahFfyi
    @FtimahFfyi 4 місяці тому +9

    እንኳን ሄዳችሁ ሀይሚዬ ደግሞ የኔ አስተዋይ በመቅዶንያ ይሁን ማለትሽ በጣም ቆጆ ሀሣብ ነዉ በርቱ ❤❤

  • @AylemMrey
    @AylemMrey 4 місяці тому +206

    ጀግና ነኝ አውቃታለሁ ላይክ አርጉኝ

  • @WorkWork-qk3ej
    @WorkWork-qk3ej 4 місяці тому +512

    በናፍቆት ሳንሞት በመምጣታችሁ ደስ ብሎኛን❤ለምድነው ግን የኔን ኮሚት ላይክ የማታረጉኝ😢😢❤❤❤

    • @HayathOne
      @HayathOne 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉kkkkkkkkk

    • @Gogo-l9l2p
      @Gogo-l9l2p 4 місяці тому

      ❤❤❤❤

    • @LetushTube
      @LetushTube 4 місяці тому +1

      😂😂😂😂እንዴ እንዴ 😂😂😂ያጋጥማል😂😂😂

    • @Dubai1-f4oMarta
      @Dubai1-f4oMarta 3 місяці тому +1

      ❤❤

  • @SelamawitRobi
    @SelamawitRobi 4 місяці тому +13

    ማትሪክ ማለፋን እንኳን ደስ ያለሽ ሳትላት ከመረረህ ደግሞ ስኳር ቃም ይቺን ልጅ አታናድብኝ

  • @haregmami6906
    @haregmami6906 4 місяці тому +111

    ለጆቼ ልባርካችሁ የመልካምነት ጥግ የስኬት ጥግ የጌታ ፀጋ እንደ ለመለመ የስንዴ እርሻ ጣፍጡ ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን ልጆቼ

  • @mesiመሲነኝየመክሊትእናት
    @mesiመሲነኝየመክሊትእናት 4 місяці тому +39

    ሀይሚ አምሮባታል የምትሉ 50k አሰገብኝ

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 4 місяці тому +12

    ዋው ሀይማዬ ፀጉርሽ በመጥቆሩ የሀበሻልጅ ገና መሠልሽ በ😂❤ባቀለምሺው ጊዜ ፈረንጅ ነበር የመሠልሺው የሀበሻልጅ ወዝ እኮ እንደት ደስ እንደሚል ኢትዮጲያዊ በመሆኔ በጣምነው ኩራት የሚሠማኝ አልሀምዱሊላህ

  • @ሂዊ
    @ሂዊ 4 місяці тому +39

    ልቤ ቀጥ ብላ ነበር የዋለችው ቡራ ግን ይከ ፀጉር ማበላሸት ሡሥ ሆኖብሀል😂ሀይሚዬ የኔ ብርቅዬ ንፍቅ ብላችሁኝ ነበር እንኳንም መጣችሁልን❤❤❤❤❤ከንግዲህ እዳጠፉ ሶሻል ሚዲያው ያለእናንተ አያምርም የምትሉ ላይክ አርጉ እዳይጠፉብን😊😊❤❤

    • @Hdjdjj-lr1kh
      @Hdjdjj-lr1kh 4 місяці тому

      ሌላ ሰዉ እዳያያበት ነዉኮ😂😂

  • @እንድርያስ
    @እንድርያስ 4 місяці тому +46

    በናፍቆት እኛም ሞትን ነበር የሚትሉ ስለመጣችሁ ደስ ብሎናል ወይኔ ናፍቆት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Samira-m2bYouTube
    @Samira-m2bYouTube 4 місяці тому +4

    ብራ ግን ሀይሚን ጠበቅ አድርገህ ያዝ ለትዳር አገርህ ለማረግ በርግጥ ፍጣሬ ያለዉ ነዉ የሚሆነዉ ግን ዝብየ ሳያችሁ ሚሰትም እህትም እናትም ጎደኛም የመትሆን ልጂናት አላማችሁን ያሳካላችሁ እና ለመጣመር ያብቃችሁ የምሬን ነዉ በዝህ ግዛ የልብን የማቅ የትዲር አጋር ማገኘት ከባድነዉ ትወልዱ የተበላ ሸበት ዘመን ነዉ ሰለዝህ ተራሰህ ለማረግ አሰብ የወደፊቱን አላህ ነዉ የሚቀዉ አሁን ላታቀዉ ትችላለህ በሆላላይ ግን ምነዉ የኔ ሆነሺ በሆነ የምት ልበት ግዝ ይመጣል የህትነት ምክሬ ❤semira

  • @EkramAleyou
    @EkramAleyou 4 місяці тому +73

    ማነው ሀይሚ መሆኖን ስታዩ ደስ ያላችሁ እስኪ አሳዩኝ❤❤❤🎉🎉😅😅

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 4 місяці тому +1

      እኔ ፀሀዪ ነዉ የወጣልኝ 🎉🎉

    • @EkramAleyou
      @EkramAleyou 4 місяці тому

      @@HAYAT-z7z በጣም

    • @DhfXgf
      @DhfXgf 4 місяці тому +1

      አኔ

  • @eman-tub
    @eman-tub 4 місяці тому +295

    እስኪ ሀይምየ መሆኗ ያስደሠተው ማነው ሌላናት ብሎ ሲጠብቅ የዋለየኔውዶች ደስታየን መቆጣጠር አቃተኝ❤❤❤❤❤😂😂😂❤❤

  • @BelayneshAbate-z2e
    @BelayneshAbate-z2e 4 місяці тому +7

    የኔ ውድ ቅመም ነሽ የምንለውኮ በምክንያት ነው ኡፍፍፍ ማሰብሽ እራሱ በቃ መኾን ያለበት ነው መልካምነት ለራስ ነው እማዬ ከዚኽም በላይ ታደርጊያለሽ መቅዶኒያ እንጠብቃለን ቪዲዮውን ጎሽሽሽ እንደዚኽ ነው ማሰብ ዐሥር ሺ ኀምሳ ሺ ሰብስክራይብ ገባን እያላችኹ ቢጠፋ ነገር ከምታባክኑ በቃ እንደ ቅመሟ ማሰብ ነው ተባረኪ ሚጣዬ

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ 4 місяці тому +72

    እስቲ ሀይሚ እና ቡርኬ የሚወድ እስቲ በላይክ አሳዩን እኔ ስወዳቸው👍👍👍👍👍👍👏👏👏🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏ዋውዋውዋው

  • @MeroneMerone-n9b
    @MeroneMerone-n9b 4 місяці тому +43

    የኔ ውብ ለሆዲሶችሽ ያለሽ ክብር በጣም ነዉ የማደቅሽ ተባረኪልኝ ፀጉርሽን ስላጠቆርሽው ደስ ብሎናል የኔ ልእልት😍😍😍😍😍

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 4 місяці тому +7

    ወየኔ ቡራ ፀጉሯን ነቅለህ ጨረስከው እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሀሚቲ የኔ ቆንጆ ፀጉርሽ አሁን እንዴት እንደሚምር ሁለተኛ ቀለም የሚባል ጉድ እዳትቀቢ ደሞ መቄዶኒያ ነው የማከብር 100k ስላልሽ ከበፊቱ እጥፍ ወደድኩሽ የኔ አስተዋይ ጎበዝ አምላከ አረጋዊያን ይጠብቅሽ የጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 4 місяці тому +100

    Wow ሌላ ሳው ናት ብዬ ነፍሴ ተጨቃ ነበረች የኔ ሲስቶች መጡልኝ እንደኔ ደስ ያለው ብቻ 😂❤❤🎉👍

    • @መድ-የናቷ
      @መድ-የናቷ 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤🫶👌👌👌

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤

    • @munajanuri5973
      @munajanuri5973 4 місяці тому

      @@user-yz8wq8 እኔ 💋

    • @RAረህማ
      @RAረህማ 4 місяці тому +2

      የኡነት ኢኔም ሌለ ሴት መሰለችኝ ነበር😂😂😂😂❤❤

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 4 місяці тому +56

    እፍፍ የኔ ታዳጊዎች ተናፍቃችሁ ነበር እንኳን በሰላም መጣቹልን ትንሽዋዬ የኔ ልእልት ሁሉ ነገር የሚያምርብሽ የወንድሞቻ ቀባጥ 😢❤የአብርሽን ትእግስት ይስጠህ ስዎች በሚናገሩት ነገር ቡራዬ የእናቱ ልኡል የኔ ፀባየ ሰናይ ዝምተኛው💚

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 4 місяці тому

      አይትራገሚ እባ መምሰሊት ናአብራሃም ሓሽከር በጊዕ😂😂😂😂😂

    • @user-pt7whHhhhhBbbbbbb74NM
      @user-pt7whHhhhhBbbbbbb74NM 4 місяці тому

      ​@@gebreslasegebremedhin5386ሞትኩ በሳቅ😂😂😂😂

  • @AskwalGebre
    @AskwalGebre 4 місяці тому +17

    ቡርክ በምትወዳት እናትህ ሀየምን በጣም ነው የምትወድህ እባክህ እንዳትሰብራት ትልቀ ደረጃ የምትደርስ ልጅ ናት በተረፈ በጣም ነው የምወዳቹ።

  • @ታግሶለመኖርጊዜመልስይሰጣ

    ሀይሚየ የኔ አስተዋይ በመቅዶኒያ አላለችም እግዚአብሔር ያሳካልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @seni7092
    @seni7092 4 місяці тому +32

    ማነው ደስ ያለው ቡሩኬ ና ሀይሚዬ ስለ ተገናኙ ደስ ያለው ❤❤❤በላይክ አሳዩኝ

  • @KemiMidi
    @KemiMidi 4 місяці тому +8

    ሀይሚዬ የኔ ልእልት ስታምሪ ፀጉርሽ ሲያምሪ። የኔ አስተዋይ ዘናጭ ነሽ❤❤❤❤❤

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 4 місяці тому +194

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላሁ አክበር

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 4 місяці тому +2

      ሱበሀንአላህ አልሀምዱሊላ ❤አላህአክበር❤

    • @A-ki5vj
      @A-ki5vj 4 місяці тому +2

      ❤❤❤❤❤

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 4 місяці тому

      allahoma sale weseleme Ala nebeyena Mohamed ❤️

    • @LoloIolo-g8p
      @LoloIolo-g8p 4 місяці тому

      ሡበሀን..አላሕ
      አልሀምዱሊላ
      አላሁ.አክር
      👍👍👍

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 місяці тому +32

    ጌታን ጭራሽ አልጠበኩም ነበር😂😂የምር ስትጫጩ የነበራችሁ እዴት ናችሁ ሀይሚዬ ቡራዬ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤

  • @hanahanaa1304
    @hanahanaa1304 4 місяці тому +6

    ጎበዝ ሀይሚ መቄዶንዬ ስላሰብሽ በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ😍

  • @21Rihenatube
    @21Rihenatube 4 місяці тому +103

    እስኪ አሁን ምን ትሉ ይሆን ቂጧ ፀጉሮ ስትሉ የዋላችሁ ቪድዩ ሳይለቀቅ ብዙ አታውሩ ስትባሉ አትሰሙ 🙌😂😂😂 የኔ ስስቶች 🎉🎉ሀይሚዩ እንደት እንዳማረብሽ ቃል የለኝም ፀጉርሽ ውበትሽን አጎላው💖💖💖💖

    • @sof-bq8tk
      @sof-bq8tk 4 місяці тому +2

      መስሜቸዉ ጥጥጥ እነሱም ለማጫጫት ቆርጥ አርገዉ ይለቃሉ የኢቱብ አሰራር ገብቷቸዋል😂❤❤❤

    • @AbiAbi-fn5gr
      @AbiAbi-fn5gr 4 місяці тому +4

      @@21Rihenatube
      ሲጀመር የእኔ ዡሊያና ምንም የማይወጣላት ፈጣሪ ውብ አድርጎ የፈጠራት እንቁነች
      💞💞💞

    • @21Rihenatube
      @21Rihenatube 4 місяці тому

      @@AbiAbi-fn5gr of cours የኔ አንደኛ ስስቴ 💖💖💖

    • @ABAYINESHGETACHEW
      @ABAYINESHGETACHEW 4 місяці тому

      እኔ ሃይም መሆኖን አዉቄ ነበር ምንም ክፉ አልተነግርኩም 😊

  • @RakiTube-
    @RakiTube- 4 місяці тому +92

    ቡራ ለሴት ልጅ ትልቅ ክብር ኣለዉ የምትሉ እስኪ ደምሩኝ

  • @MKl-wn5ox
    @MKl-wn5ox 4 місяці тому +5

    አረ እደሀይሜ አይነት አፍቃሪ ይስጠን ጉሉ አሚን😢❤❤❤

  • @MryamHdjjs
    @MryamHdjjs 4 місяці тому +141

    ማነው እደኔ በመዳም ቤት ሴራ በስራት የቃተው በናፍቶት ሊሞት የነበረው በቡሩኬ እና ባሀይሚ ነገር የምትሉ

    • @Lamro-f7s
      @Lamro-f7s 4 місяці тому +7

      .ለስራ ነው የወጣሽው ወይስ እነሱን ልትከታተይ

    • @ነጭናጫዋ
      @ነጭናጫዋ 4 місяці тому +1

      እኔ😢😢😢😢😢

    • @አዳበኛዋ
      @አዳበኛዋ 4 місяці тому +1

      እኔም ወላሂ

    • @سامي34-ن8ظ
      @سامي34-ن8ظ 4 місяці тому +9

      ኸረ አላቃታኝም ከለገሬ የወጣሁት ለመስራት እንጂ እነሱን ለመካታተል አይደለም አርፈሽ ስራሽን ስሪ

    • @زينبانامرهاحبكماسميمحمد
      @زينبانامرهاحبكماسميمحمد 4 місяці тому +2

      ሳህ ትክክክል የኔማር 😂😂😂😂😂😂😂

  • @RoseGerma
    @RoseGerma 4 місяці тому +36

    ❤ኦ ኦ ቅመሞቼዬ የት ናችሁ ቀን ሙሉ ጭንቀት በጭንቀት ነበርኩ ኡፍ ተመስገን ❤❤ሀይሚሻ ንግስቷ🌸ቅመሟ የኔ ሞዴል 😘👫

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 4 місяці тому +4

    የኔ እናት መቆዶኒያ አለች ዊይይይ❤❤❤ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ❤❤❤

  • @user-fj7mx1jz5l
    @user-fj7mx1jz5l 4 місяці тому +12

    አለሀምድልለህ ከፍቶኝ ነበር ❤❤❤❤❤❤ለሌለ ነገር እኮ አይዴለም ስለምንወደቹ ነዉ እንድትለያዩ አንፈልግም ለዘ ብቻ ናዉ ቡሩኬ ሁሌተኛ ፎቶ ጀርበ አዙረህ አተሥቀምጥ መንም ብሆን አተሥጨንቀን እንተማማንብሀሌን❤❤❤❤❤ሀይም ያኔ ቆንጆ እወደቹሀለዉ❤❤❤❤❤

  • @Daniyutb
    @Daniyutb 4 місяці тому +43

    ዉይይይይይይይ ተመስገን ብጣዕሚ
    እየ ናፊቀኩም ቀንየ ፈቅርታት የሆናቹ
    የኔ ድምቆች🎉❤❤ ሓፋስ ላይክ ረጊጹም
    ሕለፉታ ማይ ተጋሩ❤😂

    • @FhjFhj-qy5rt
      @FhjFhj-qy5rt 4 місяці тому +2

      አለናዶ ❤❤❤❤❤❤😂😂🎉

    • @djd7158
      @djd7158 4 місяці тому +1

      ኣለና❤😂

  • @SmA-bc9gl
    @SmA-bc9gl 4 місяці тому +7

    ተመስገን አምላኬ ደስስስ የሚልቀን የኔውዶች ስወዳችሁ ሙትት ብየነው ማርያምን 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖b%h💝💝💝💝💝💝💝💖🎁

  • @ReRe-v9n
    @ReRe-v9n 4 місяці тому +52

    ተመስገን ኡፍፍፍፍ😢❤❤❤❤❤ዋውውውው ቡራየ ሀይሚየ ልበይ ምልስ ተጋሩዋይ ኣለኽን ዶ ላይክ ናይ ምህላው ምልክት ❤❤❤❤❤❤

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 4 місяці тому +61

    ሀገሬ ልገባ ትንሽ ቀን ቀረኝ በሀገሬ እንድረጋጋ ዱአ ፀሎት መድርጉልኝ የምሬን ነዉ ሀገሬ ገብቸ መልሽ ልሰደድ ልኑር እያልኩ ነዉ ገና ሳልገባ😢😢😢😢🎉

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 4 місяці тому +2

      አላህየረፍትእጀራይስጥሽየኔናት

    • @HyweteHywete
      @HyweteHywete 4 місяці тому +1

      Faxari basalami yasigabashi gabitashi mamalasi yiqiribishi minim yiqiri uuffff ahunima sawi agari dabarani

    • @sara-tp5mh
      @sara-tp5mh 4 місяці тому +1

      እግዚአብሔር አምላክ በሀገርሽ ተረጋግተሽ እንድትኖሪ ነገሪችን ያመቻችልሽ እህት

    • @NetsiNgng
      @NetsiNgng 4 місяці тому

      በሰላም ግቢ ወዴ አረ በጌታ እንዳትመለሸ ፈጣር መልካም ነገር ይግጠምሽ❤❤

    • @meazimeazimeazi7247
      @meazimeazimeazi7247 4 місяці тому

      እዳትሰደጂ እህቴ እኔም አንድ ወር ቀረኝ❤❤

  • @mahidergibe7539
    @mahidergibe7539 4 місяці тому +3

    በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክሽ መቆዶንያ ስላስብሽ ብቻ የኔ አስተዋይ ተባርኪ

  • @YoditMekete
    @YoditMekete 4 місяці тому +20

    ሀይሚ ለናንተ ቡና ታፍላ።በጣም ነው ሀይሚ የናፈቀችህ ውይ የናንተ ነገር እኔጃ ግን ፍቅራችሁ ደስ ይላል ።ብሩኬ በናትህ ጥለሀት አትሂድ ።

  • @amrimom11
    @amrimom11 4 місяці тому +42

    ሀይሚዬ ናት ብሎ የገመተ ብቻ 👍ደሞ ሀይሚ እንዲህ ነው ፀጉርሽ ሚያምረው የምትሊ ❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Kdsan-lz3gu
      @Kdsan-lz3gu 4 місяці тому

      ሀይሚዬ ነት ብሎ የገመተ ብቻ ❤ደም ሀይሚ እንዲ ነዉ ፀጉርሽ ሚያምረው የምትሊ ❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 місяці тому

      ​@@Kdsan-lz3guደምረኛ

  • @shitatarekegn3878
    @shitatarekegn3878 4 місяці тому +4

    ውበት ሲለካ ሀይሚኑ ለካ አንቺ ማለት ነሽ ስታምሪ የኔ ቆንጆ ሁሌም እንደዛ ሌሺ በጣም አምሮብሻል ዋው ብዬሻለሁ 💋

  • @ስድትኛዋ
    @ስድትኛዋ 4 місяці тому +89

    የመዳም ቅመሞች ከክፉ መዳም አላህ የጠብቃችሁ. በጣም ጭንቆኛል ሙስሊም ሆናችሁ በዱአችሁ ክርስቲያናቸው በጸሎታቸው እርዱኝ እባካችሁ😢😢😢

    • @starcall9965
      @starcall9965 4 місяці тому +3

      እይዞሽውደአላህይጠብቅሽ

    • @MeremOumer-ur7yd
      @MeremOumer-ur7yd 4 місяці тому +1

      አይዞሽ አላህ ይድረስልሽ

    • @Haditasiraj-rn8cs
      @Haditasiraj-rn8cs 4 місяці тому +1

      አይዞሽ ውደ አላህ ይገዝሽ

    • @MhretMhret-dy5ym
      @MhretMhret-dy5ym 4 місяці тому +1

      አይዞሽ እናቴ እመብርሀን ትርዳሽ🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Seada-o7q
      @Seada-o7q 4 місяці тому +2

      አይዞሽእህቴ፣እኔምእየተቃጠልኩነውውውውው

  • @ZediAli
    @ZediAli 4 місяці тому +30

    የአላዛር አቆርጦ የመጣ እደኔ😢❤❤ሀይሚዬ የኔ ፍቅር💋👸🥰🥰

    • @TGg-q5c
      @TGg-q5c 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂

  • @FatayaDendamo
    @FatayaDendamo 4 місяці тому +5

    እረ ናፍቆታቸው በዘብን እንካንን ተገናኝ ዛሬ በጣም ደስ አለኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 4 місяці тому +10

    ቡራ ቃልህን ስለፈፀምክ እናመሰግናለን ሀይሚ ቅመሟ❤❤

    • @DhfXgf
      @DhfXgf 4 місяці тому

      ❤❤

  • @Amhara8486
    @Amhara8486 4 місяці тому +267

    በ 40 ደቂቃ 22 ሽ እይታ ላይክ 10 k የማይታመን ነው ❤ የሰው መውደድ ይስጣችሁ ውዶቸ

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 4 місяці тому +4

      በ50 ደቂቃ 11kላይክ ገብቷል

    • @lubabayimam4598
      @lubabayimam4598 4 місяці тому +1

      በጣም

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 4 місяці тому

      ​@lubabayimam4598 በጣም

    • @MarshetAbate
      @MarshetAbate 4 місяці тому

      ​@@lubabayimam4598ጊዚያቸውን መጠቀም አለባቸው በሀላ ሰው ይሰላቻል

    • @Amarawut
      @Amarawut 4 місяці тому +1

      Gulu masha ala❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 місяці тому +2

    ሜቆዴኒያ አልሽ ተባረኪ የኔ ማር ጭንቅላት ብሎ ዝም 👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AdilAsgo-xl7ok
    @AdilAsgo-xl7ok 4 місяці тому +128

    ግን የታዘብኩት ነገር በናተ ፍቅር ሁሉም ሠው አንድ ላይ ነው ያበደው

    • @ማምየዓለመይ
      @ማምየዓለመይ 4 місяці тому +9

      ማርያምን ሰዉ መዉደድ ይስጠኝ ነዉ የምባለዉ 😂😢

    • @woyay2095
      @woyay2095 4 місяці тому

      😂😂😂

    • @VxmgLhkjii-vl1zv
      @VxmgLhkjii-vl1zv 4 місяці тому +1

      😂😂😂😂 የምር አዎ

    • @nigesttadesse4985
      @nigesttadesse4985 4 місяці тому

      በጣም ሁላችንም

    • @yasewchu
      @yasewchu 4 місяці тому

      እኮ አጨለሉን😅😅😅😅

  • @ያልተኖረልጅነት-ዠ4ጀ
    @ያልተኖረልጅነት-ዠ4ጀ 4 місяці тому +200

    በጉጉት ሢጠብቅ የዋለ ማነው

  • @HDyANDFNT
    @HDyANDFNT 4 місяці тому +6

    የመጀመራ ግዜ ስኮምት ደስትይኝ አለሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በጣም እድሽአለሁ

  • @ኘኘ
    @ኘኘ 4 місяці тому +16

    እግዚአብሔር ሆይ ተመዘገን አረ እናዚ ልጆች ምን አይነት አዳጋ ማዉደደ ዉስጥ እየከተታቸው ነዉ😢😢😢💝💝💝

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 4 місяці тому +15

    ወይኔ ጉዴ ሀይሚ ነች🙆🙆🙆የፀጉሯ ከረር ያምራል የሚል❤

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 4 місяці тому +4

    ቅመምዬ ቡራ እንኳን ደሕና መጣችሁ ስለመጣችሑ ደስ ብሎኛል ግን ማሳሰቢያ አረ አትጥፉ የእዉነት😢ሐይሚዬ ቅመሜ ዋዉ ፀጉርሽ አማረ አሁን ለሁለተኛዉ በዚሁ ቢቀጥል ደስ ይላል ያምራል ❤❤❤❤ግን ጭቅጭቃችሁ መቼ ነወ የምቀረዉ ደቄቃዉ በጭቅጭቅ አለቀብን የእዉነት ቡራ ፍትሕ ለእኛ ለተመልካች አትጨቃጨቁ 😅የአሳዘነኝ የቅመምዬ ፀጉር😂❤❤❤በተረፈ እኔ የማቃቸዉ በኦላይ እናንተ የማታቁኝ እወዳችሗለሁ ቡራ የኔ ጐምላላ ወንድሜ እንኳን መጣችሁ ከሀሠን ጋር የአንተና የሐይሚ መከታ በወንድምነት ሀሰን❤❤❤❤❤

  • @ፀጋየማርያምልጅ
    @ፀጋየማርያምልጅ 4 місяці тому +29

    የቡታጀራ ልጆች ለማህተባቸው ክብር ስላላችሁ እወዳችሆለሁ ❤❤❤❤

  • @እናቴኑሪል
    @እናቴኑሪል 4 місяці тому +7

    የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ነበር የናፈቃችሁኝ በናፍቆት ሳልሞት ደረሳችሁ አንድ ላይ ስለመጣችው ዛሬ ደስ ብሎኛል ፀጉር ደግሞ ስለጠቆርሽው ደስ ብለኛል በጣም ነው ሚያምረው የኔ ቅመም የኔ ልዩ ሴት በጣም ነው የምወዳችሁ አትጥፎ ሁልጊዜም እናንተን በይ በጣም ነውደስ የሚለኝ 😘😘😘

  • @TsegaGetahun-s8e
    @TsegaGetahun-s8e 3 місяці тому

    በውነቱ በጣም ነው የተደሰትኩት የምር ያሰብሽው ያሳካልሽ ፈጣሪ ማንም ያላሰበውን ነው ያሰብሽው ሁሉም ከአንች ይማራሉ በጣም ነው የተመቸኝ አሳብሽ የምን ጊዜ ፀሎቴ አረጋዊያን እና የተቸገሩትን መረዳት ነው አይዞሽ በርች ትልቅ ነገረ ነው ያሰብሽው ፈጣሪ ያስብሽ በጣም ነው የምወድሽ

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza1982 4 місяці тому +12

    ብራ እኛ ሀይሚን በጣም ከልብ የምወድ እኛ ደግሞ በአንድ ላይ ማየታቸው ደስ ያለው እንደኔ የሀይሚ ፀጉር የድሮ ወይስ የአሁን ይሸሻል የምል በኮሜተ አሳዩን👍👍👍❤❤❤👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @AnshutiAnshu
    @AnshutiAnshu 4 місяці тому +56

    የምር ግን ሀይሚን አልገመትንም ነበር ስለተገናኛችሁ ደስ ብሎናል ❤❤

    • @Kdsan-lz3gu
      @Kdsan-lz3gu 4 місяці тому

      የምር ግን ሀይሚን አልገመትንም ነበር ሰለተገናጘደስ ❤❤ብሎናይ ❤❤❤❤❤❤

  • @Tigest-z4x
    @Tigest-z4x 4 місяці тому +5

    ከሗላ አይቸ ሌላ ናት ብየ ቀኑን ሙሉ ሰአት ሳይ ነበር ሀይሚየ የኔ ቆንጆ ፀጉርሽ አምሮብሻል ቡራየ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ

  • @user-HaymiBuraLove
    @user-HaymiBuraLove 4 місяці тому +74

    ኡኡ ማነው እንደኔ ሲጠብቅ የዋለ😂😂❤❤❤❤

    • @almazabrha660
      @almazabrha660 4 місяці тому

      እኔ የምር በጉጉት😢😮😮😮❤❤❤❤❤❤

  • @FyyS-g7r
    @FyyS-g7r 4 місяці тому +22

    ውይ የኔ እናት ሀይሚ ናት ሌላ መስላኝ በጣም ከፍቶች ነበር ከሙቢ ቤት ጌብቼ እጃላይ ያደረገይው አይቼ ትንሽ ተረጋጋሁ የኔ ማሮች እንኳን ደህና መጣቹሁ❤❤❤❤

  • @NetsiNgng
    @NetsiNgng 4 місяці тому +3

    yesደስስስስስስ ብሎኛል የኔ ፍልቅልቅ እንኳንም ቀየርሸው ቀለሙን

  • @AlemMelaku-b9cyoutube
    @AlemMelaku-b9cyoutube 4 місяці тому +10

    ዛሬ ምን ብየ እንደምኮመት አላቅም ሁሉም ነገር ደስ ብሎኛል ኤሉ ቤት አይቸህ ሌላ ሴት ናት ወረዱበት ብየ ነበር እንደዛሬ ተደስቸ አላቅም ናፍቆቶቸ🎉🎉

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 4 місяці тому +16

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሀይሚዬ መቆዶኒያ ነው የማከብረው 100k ያልሺው ሀሳብ ተመችቶኛል❤❤❤

  • @YcuI6f
    @YcuI6f 3 місяці тому +1

    እናቴን ልቤንበሙሉ ወሰዳችሁት ❤❤❤❤ሀይሚዬ የኒ አስተዋይ መቅዶኒያ ስትል በጣም ተመቸችኝ ❤❤❤❤

  • @ክብነሽyoutbe
    @ክብነሽyoutbe 4 місяці тому +43

    ሀይሚዬ የፀጉሪሽ ቀለም በማቀያሪሽ ደስ ብሎኘል አብራቹ ስለአያወቹም ደስ ብሎኘል❤❤

    • @ክብነሽyoutbe
      @ክብነሽyoutbe 4 місяці тому

      ሀይሚዬ የኔዉድስወድሽ የለለነዉ ፈጣ ለክብሪ ያብቀሽ የኔትንሿ

  • @ekruYouTube
    @ekruYouTube 4 місяці тому +20

    ዛሬ እደኔ አልመሺ ያለው ጉድ እኮ ነው የወሬ ጥማት ሆ ታናፍቃችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች😂❤🎉

  • @MahletDgg
    @MahletDgg 4 місяці тому +6

    ሀሜ ፀጉርሽ መጥቆሩ ደስ ይላል ጎበዝ አለባበስሽን ደሞ ማርያምን አስተካክይ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh 4 місяці тому +29

    ሀይሚየ ፀጉርሽን ሥለቀየርሽው ደሥብሎኛል
    ቡራ ዛሬ አጥቤ ጠምዝዥ ላሠጣህ ነበር ተረፉክ ጎበዝ😂😂😂❤❤

    • @Hayu222
      @Hayu222 4 місяці тому

      😂😂😂😂

  • @TesafnshGetachw
    @TesafnshGetachw 4 місяці тому +12

    ማስታዉቅያዉ ላይ አንች አልመስልሽንም አሁን ግን አንች ስለሆንሽ ደስ ብሎኛል ደግሞ ፀጉርሽም ፍት ስላጌኝ ደስ ብሎኛል ይመቻችዉ በጣም ጀደብሮኝ ነበር

  • @LidetYacob
    @LidetYacob 3 місяці тому

    ሀዋሳ ስትሄጂ እኛም ሰፈር ጎራ በይ የኔ ቆንጆ ኢቲዮጵያ በሆንማ በአካል አገኝሽ ነበር የኔ ቅመም ግን የተሻለ ሚሆነው ሌዊ ሀይቅ ዳር ወይም ሀይሌ የተሻለ ነው የኔ አስተዋይ መልካም መዝናናት

  • @حياةاا-ي5د
    @حياةاا-ي5د 4 місяці тому +12

    Wawww እንኳን በዳሃና መጣቹ B&H❤ናፍቆህኛል ነበር የምር ናፍቆት ከባድ ነው😢ካሁን ባሃላ እንዳ ትጠፉ❤ዶሞ ልቤ መልሱልኝ😂