ድብቁ እሳት ሲገለጥ የሰማዩ እሳት በፊታችን

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 106

  • @ZerihunWeldemikael
    @ZerihunWeldemikael Рік тому +23

    እረጅም እድሜ የአገልግሎት ዘመን ፈጣሪ ባርኮ ይስጥህ መምህርራችን

  • @emebetw8835
    @emebetw8835 Рік тому +2

    ወንድማችን መምህራችን መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥህ የቤተክርስቲያናችን ተስፋ ነህ ብዙዎችን አስተምረህ በተለይ ወጣቶችና ታዳጊ ህፀናትን ተትኪ ትውልድ በብዛት አፍርተህ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በብዙ እንዲሾምህ እንጸልያለን እናታችን በአታ ማርያም ብፍቅሯ ዘወትር ትጠብቅህ

  • @sabasol6682
    @sabasol6682 Рік тому +6

    እዉነት እግዚአብሔር አሁንም ጥበቡን ይስጥህ እኛንም ማስተዋሉን ያድለን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ በጣም ነዉ የምወድህ የማከብርህ ዶክተር መምህር እግዚአብሔር እድሜዉን ይስጥህ ቅድስት ድንግል ማርያም ከለላ ትሁንክ ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን እግዚአብሔር ያክብራችሁ😍😍😍🙏❤🙏

  • @ሰምሽይጣፍጣንእናቴማርያም

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን ፍልሰታለማርያም ደረሰች እንኳን አደረሰን የመቤታችነን ቅዳሴ ትርጓሜ በመዳም ኩሽና ሁኝ በጉጉት እጠብቃለሁ መምር እድሜና ጤናን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጥልን አሜን

    • @eleni311
      @eleni311 Рік тому

      አዎ ሁሉም የኦሮሞ ነው ምን ለምን ማወቅ ፈለግሸ???

    • @merafterouni9904
      @merafterouni9904 Рік тому

      ​@@eleni311🤔

  • @Ashenafi-b4o
    @Ashenafi-b4o Рік тому +1

    መምህራችን እ/ር ይባርኮት! እውቀቶትን ለማካፈል ያሎት ጉጉት ለሰው ምንያህል ፍቅር እንዳሎት ምስክር ነው። ዘሮት ይባረክ! ምገባዎን እንደወፍ ጫጬት ከአፎ ላይ ለቀም ለማድረግ እየጠበቅን ነው!

  • @mikaelwerkey6019
    @mikaelwerkey6019 Рік тому +1

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን እጅግ ግሩም የሆነ ትምህርት ነው ተባረክ🙏

  • @KalkidanKasahun-z5m
    @KalkidanKasahun-z5m Рік тому +5

    በጥበብ ባህር ውስጥ መዋኘት በጥልቆቿ ውስጥ መጥለቅ ምነኛ ደስ ይላል።መምህር እባኮት አይጥፉ በማርያም🙏

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Рік тому +10

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ 🙏🙏🙏

  • @mekonnenabera9532
    @mekonnenabera9532 Рік тому

    መ/ሀ//ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ቃለህይወት ያሰማልን!!!ወንድማችን ጋዜጠኛ ሲሳይ በዳዳ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ!!!

  • @tessemanadew2884
    @tessemanadew2884 Рік тому

    ዶር ሮዳስ እንኳን በደህና መጣህ!
    እጅግ በጣም የሚወደድ ከአእምሮ በላይ የሆነ እውቀትህን እንደሁልግዜውም ስለምታካፍለን በጣም እናመሰግናለን። እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን!!
    ጋዜጠኛ ነጋሽ ጥያቄዎችህ ሁሉ በእውቀት የተሞሉ እና የበሰሉ ጥያቄዎች ስለምትጠይቅ ያንተን ፕሮግራም መከታተል እጅግ በጣም እውቀት መጎብኘት ስለሆነ እናመሰግናለን። በርታ!!!

  • @ያሬድቱዩብ
    @ያሬድቱዩብ Рік тому +3

    መምህር ማር ነው ከአፍህ የሚንጠባጠበው እግዚአብሔር ሁሌም በሞገስ ይጠብቅልን 🙏🙏

  • @zineworkhmariam1026
    @zineworkhmariam1026 Рік тому +1

    መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የማስተዋል ልቦና ጥበብን ያድለን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ

  • @AlmyeAlem
    @AlmyeAlem Рік тому

    ውድ የኢትዮጵያችን እንቁ ብልህ ደስ ይለኛል እንደኔ አድናቆትና አመለካከት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ድንግል ትጠብቅህ ።

  • @lemlemworku2801
    @lemlemworku2801 Рік тому +10

    እንኳን ሰላም መጡ ❤pls ቶሎ ቶሎ ትምህርቶችን ልቀቁልን ❤❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Рік тому +1

    ውድ ዶ/ር መምህራችን እንዴት አለህ ? የኛ ውድ ኢትዮጵያዊ በእውነት የትላት የአንድሮ ሜዳ የመድረኩ ድራማ ልክ እዛ መድረክ ውስጥ ሆኜ እንዲሰማኝ ቢየ በትልቁ tv connected አድርጌ ነው የተመለከትኩት እና እጅግ በጣም ደስ የሚል ትርዒት ነበረ እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏❤

  • @sisayterefe1333
    @sisayterefe1333 Рік тому

    እውቀት እግዚአብሔር ነው እውቀትን መግለፅ እግዚአብሔር መስበክ ነው ዕድሜና ጤና ይስጥልን ዶክተር ሮዳስ

  • @kassyyigezu962
    @kassyyigezu962 Рік тому

    ክብር መምህራችንእንኳን በድጋሚ ምጣህልን::

  • @tsigeredabekele-ld5so
    @tsigeredabekele-ld5so Рік тому

    እንቁ ልጃችን ዶክተር ሮዳስ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ። ምን አለ የሰናፍጭ ቅንጣት ያክል ያንተን የአእምሮ ብቃት ቢነረኝ ብዬ እመኛለሁ። አንተ ከአለንበት ዘመን እጥፍ ቀድመህ ያለህ አዋቂ ሰዉ ነህ

  • @BirukGirma-l4u
    @BirukGirma-l4u Рік тому

    ዶክተር እሮዳስ
    እግዚአብሄር በፍቃዱ የገለጠልህ እውቀት ላንተ ነው
    ለህዝቡ ግን እንድታስተምር የላከህም አስተምር ያለህም ወንጌልን ነው

  • @danielboy2760
    @danielboy2760 Рік тому +1

    እንኳን በሰላም መጣ መምህር

  • @talakituaethiopia1119
    @talakituaethiopia1119 Рік тому +2

    እንኳን ደህና መጡልን ተናፋቂው መምህራችን❤

  • @yohanneshailu6569
    @yohanneshailu6569 Рік тому

    Dr Rodas Tadese you are one of the enlightened gift from above God bless you 🙏

  • @gebrehiwotkibret
    @gebrehiwotkibret Рік тому +1

    Hello Dr thanks for the knowledge you are giving us and I would appreciate if you can explain about freewill and predestination and what do you think of recearnation thank you

  • @gashawamsalu8841
    @gashawamsalu8841 Рік тому +2

    መጣህ የኔ መምህር አቤት ስወድህ ወንድሜ !

  • @JahAdam
    @JahAdam Рік тому

    It was amazing thank you Dr.Rodas

  • @tobia283
    @tobia283 Рік тому +5

    መምህር (ረ/ፕሮፌሰር )በጣም እንኮራብሐለን መምህር እባክህ አንድ ነገር ከሰዎች ጋር ተከራክሬ ነው አንተ ጋር ስለምትገናኙ ነው ሐኪም አበበች ን ጠይቅልን አጎጃምና ጎንደር የኦሮሞ ነው ብለዋል?አኔ ደንግጫለሁ በመቤቴ ጠይቅልኝ ስለምናከብራቸው ነበር አንተን ፀጋውን ያብዛልህ ኢትዮጵያን ያድንልን አሜን 🙏🙏🙏😭

    • @TesfayeGelu
      @TesfayeGelu Рік тому +2

      ምንድንነው እምታወራዉ ከዚህ መጠኸ። ሰዉ ከእዉቀት ነፃ ሲሆን የሚጠይቀዉ ጥያቄ ኦሮሞ ኢትዮጵያ የመጣዉ በ16 ክ:ዘመን የጎንደርን ዘመን በሆላ ነው ኢትዮጵያ የገቡ ከአፄ ሲሲኒወስ በሆላ ከዛ በፊት ዛጉዌ አለ ከዛ በፊት አክሱም አለ ከዛ በፊት ንጉስ ኢትዩፕ(ዩቶር) አለ ኦሮሞ ሁሉ ኬኛ እነሱን ለመመዘን እምነታቸውን መመልከት በቂ ነዉ ኢትዮጵያዉስ ከሁሉም በሆላ የመጣ ነው ትልቁ ነገር ሁሉም ሰዉ ከክርስቶስ ነዉ በሱ አምሳል ነዉ የተፈጠር ነዉ

  • @zer13567
    @zer13567 Рік тому

    ሰላም መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @AbelZelalem-u6f
    @AbelZelalem-u6f Рік тому +3

    እንጦጦ ቅድስት ኪዳነ ምህረት እንዳይቀሩ ዘንድሮም እንጠብቆታለን

  • @DanayAbraham-z3r
    @DanayAbraham-z3r Рік тому

    ማእምሩ ደስ ዘብል ትምህርቲ ቀጽሎ ክብሪ ይሃብካ እንተተካኢሉ ናይ ንግስቲ ካስዮፕያንን ንጉስ ሰይፈስን ልጃቸው ኣንድሮሜዳ ታሪካቸውን ብታመጣልን ጥሩ ነው ስለዚ በቅርብ ግዜ ታሪካቸውን እንጠብቃለን

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 Рік тому

    ክብረት ይስጥልን መምህር

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Рік тому

    አግዚአብሔር አላረጅም አድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @asfaw96
    @asfaw96 Рік тому

    እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::

  • @heluftetadesse1329
    @heluftetadesse1329 Рік тому

    Dr, I think I'm gone be addicted to your knowledge... thanks for sharing us full of 🎉 knowledge!!
    So, when we got have the next video about air..?

  • @santiyabah4709
    @santiyabah4709 Рік тому

    መምህራችንእንኳንበዳህናመጣህ
    ቃለሕይወትንያሰማልን

  • @sileshigetachew2488
    @sileshigetachew2488 Рік тому +1

    TV ላይ ለምን አይተላለፍም ...........??????? በጣም በጣም ጥሩ ነው

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 Рік тому

    ❤❤❤❤ Thank you memeher

  • @hlinacheru5675
    @hlinacheru5675 Рік тому

    እንኳን ደና መጣህ መምህር

  • @Nebita1521
    @Nebita1521 Рік тому +1

    ሁሌም ያንተን ቪዲዮ ባየሁ ጊዜ በሂወቴ ለምን እያልኩ የምጠይቀውን ጥያቄ ትመልስልኛለህ ፤እግዚአብሔር ያክብርልኝ ።

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Рік тому

    Thank you Memeherachen ❤

  • @16Abel.c
    @16Abel.c Рік тому

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @BirukGirma-l4u
    @BirukGirma-l4u Рік тому +1

    አድናቂዎችህም ተከታዬችህም
    ለዘለአለም ወደምትጠፋበት ቦታ በአይዞህ በበርታ አዋቂ እያሉህ እያጨበጨቡ እየሸኙህ እንደሆነ እወቅ
    በቶሎ አውቀህ ንስሀ ግባና አልቅስ

  • @mastaweshamulugeta3890
    @mastaweshamulugeta3890 Рік тому

    Egzer yistiln Dr...gn please atitfa betam yemntebikh yemninafkih sewoch alen...

  • @BirukGirma-l4u
    @BirukGirma-l4u Рік тому +1

    የእግዚአብሔር ህዝቦችን ሊዋጋ ለተነሳው አውሬ እግዚአብሄር የገለጠልህን ሚስጥር ለአጋንንቱ መልክተኞች እያስተማርክና እየተረጎምክ ሰይጣን የእግዚአብሄርን ህዝብ የሚያሳድድበትን መንገድ እየመራክ እንደሆነ እወቅ
    ሚስጥር ከነትርጓሜው ሚስጥር ነው
    በሚስጥር የነገረህን በሚስጥር ብትይዘው ይሻልሀል

  • @SH-js3xc
    @SH-js3xc Рік тому

    Proud of you Dr 👏

  • @raddi-cals
    @raddi-cals Рік тому

    Wow . Awsome knowledge

  • @bsbdehdh6550
    @bsbdehdh6550 Рік тому +1

    Abat ewkte doktr rodas❤❤❤

  • @emebetabay1676
    @emebetabay1676 10 місяців тому

    Edante yelne swe yabezalen ❤❤❤❤

  • @tewodrosalemu7467
    @tewodrosalemu7467 Рік тому

    መጋቢ ሃዲስ ዶክተር እንኳን ደህና መጡ

  • @Yahwe-tube
    @Yahwe-tube Рік тому

    💚💛❤🙏thanks dr

  • @yonaskidane6887
    @yonaskidane6887 Рік тому +1

    መምህር ፡ እድሜ ፡ ወጥዒና ፡ የሃብክሙ ፡እስከ ፡ ፍጻሜ ፡ ወዘመንክሙ ፡ ይኑኅ ፡ ከመ ፡ ማቱሳላ። ብዙኀ ፡ ተምህርነ ፡ እምኔክሙ ።
    ንኅነ ፡ ኣኃዊክሙ ፡ ዘእምሃገረ ፡ ኤርትራ ።

  • @sisayterefe1333
    @sisayterefe1333 Рік тому +1

    እርሶ ሲጠፈ እኛም እንዳንጠፋ አትጥፉብን ❤

  • @ChristinaDebebe
    @ChristinaDebebe Рік тому

    Tebareku denqe ewqetna denqe agelalete edema ketena gare yeaeteleg begzhabehar bate madege memerate New!!

  • @Be-crystsotom
    @Be-crystsotom Рік тому

    ድንቅ።የፊደላቱ ትርጉም 888 አንብቤ ስለነበር በደንብ ገብቶኛል።ስለ እሳት ጠባይ ጥልቅ የሆነ ምርምር ስላቀረቡልን በረከቶን ያብዛሎት

  • @aklogayalew9441
    @aklogayalew9441 Рік тому

    ቃለ ኅይዎት ያሰማልን

  • @nappydaniel7896
    @nappydaniel7896 Рік тому +1

    Is the earth flat please Dr I need an answers

  • @seifubelay9256
    @seifubelay9256 Рік тому

    የአይንም አቀማመጥ ነው መ አቀማመጡ አይን ደግሞ በውሃ የ...ነው😍

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Рік тому +1

    መምህሬ እኳን ደና መጣህ ተናፍቀ ነበር ❤

  • @emaye9786
    @emaye9786 Рік тому

    Principe of correspondence. በሰማይ ያለ በምድርም ኣለ

  • @FirehiwotGirma-h5q
    @FirehiwotGirma-h5q Рік тому

    Kewedase.kenetu.yekedeset.dengel.mariam.lege.medehanialem.yetebekeh.amen.amen.amen..

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 Рік тому

    ዶ/ር እባህ አትጥፋ እውነትን በእውቀት ላይ መሰረት አድርገህ ስለምትነግረን። የፈጣሪ ጥበቃ በመንፈስ ቅዱስ መሪነት አይለይህ።

  • @melatasefa5991
    @melatasefa5991 Рік тому

    ❤❤❤❤ betamm denk mistır

  • @JohnyTube9
    @JohnyTube9 Рік тому

    denk temert naw mamehera tabaraku

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Рік тому +1

    Jesus is coming back soon soon soon

  • @mulugetamengesha892
    @mulugetamengesha892 6 місяців тому

    Thanks

  • @nerdgrenade4365
    @nerdgrenade4365 Рік тому

    ተባረኩ

  • @QueenCasopia1
    @QueenCasopia1 Рік тому +1

    Welcome

  • @melatasefa5991
    @melatasefa5991 Рік тому

    ❤❤❤❤denk mıstur❤❤edıy tına yesetln

  • @YonasGeb-ju8oe
    @YonasGeb-ju8oe Рік тому

    አንድ ነገር ገለፁልነኝ🙏🏾💫

  • @danielboy2760
    @danielboy2760 Рік тому +1

    ሸር እንበል

  • @emaye9786
    @emaye9786 Рік тому

    እሣትን በውሃ ቸስ ማድግረግ ስያስፈልግምን?

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk Рік тому

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቀጣዩን አፍጥኑት

  • @YohannseAsrat
    @YohannseAsrat Рік тому

    Enamsegn alane mamehr

  • @Mercy-x8o
    @Mercy-x8o Рік тому

    ክቡር መምህር እግዚአብሔር ይስጦት ግን አሁን ሃገራችንንና ቤተ ክርስትያንን እንዴት እንደምናድን ካለፈ ታሪክ ጠቅሰን ያስተምሩን። ቤተ ክርስትያን እሳት እየነደደባት ነው!!!!

    • @melatdunfa4908
      @melatdunfa4908 Рік тому +1

      ራስክን ችለክ ንሠሀ ግባ።ባንተ በኩል ማረግ የሚጠበቅብክን ነገር አድርግ። ሁላችንም ፈጣሪን በድለናል። ሁላችንም በንሠሀ መታጠብ አለብን። ፈጣሪ ሁሉን ማረግ ይችላል። እኛ ግን ከሠላማዊ ሠልፍና እርስ በርስ ከመወቃቀስ ባለፈ ራሣችንን በንስሀ እንጠብ።ያኔ ፈጣሪ ይሠማናል።

    • @Mercy-x8o
      @Mercy-x8o Рік тому

      ንስሐ ገብቼ አዳኝ ንጉሥ የምጠብቅ አይደለሁም። እጄን አጣጥፌ አልቀመጥም እታገላለሁ!

  • @ኪዳነምህረት9930
    @ኪዳነምህረት9930 Рік тому +2

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @yopvision9675
    @yopvision9675 Рік тому

    ጥያቄ አለኝ መ ምህር

  • @rahelkabtiyimer791
    @rahelkabtiyimer791 Рік тому

    🙏🙏🙏

  • @kasahun4859
    @kasahun4859 Рік тому

    ፕላኔቶች የት ነው የሉት በስነ ፍጥረት ት/ት

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Рік тому

    ተሰምተው አይጠገቡምኮ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ምንጊዜም አክባሪሁ ነኝ💚💛❤🌺🌸🌹🌷💕🙏

  • @negassiteklom-wq8vp
    @negassiteklom-wq8vp Рік тому

    Enante ye alem birhan nachu.....tsihuf new......

  • @bereketyamlakneh8906
    @bereketyamlakneh8906 Рік тому +1

    ፭ ፭ ፭ ፭ ፭ ሀ 5 ❤❤❤❤❤

  • @ድንግልሆይእርጂኝ

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AFOSAMNIT
    @AFOSAMNIT Рік тому

    ጠፍተህብናል መምህራችን

  • @fesehayegirmay
    @fesehayegirmay Рік тому

    I am truly impressed by your knowledge doctor. But please let me know once upon a time ,when l exposed to this knowledge l felt like l am following a wrong religion, even though l remember l had been intrigued by the teaching, but since the teacher was not from Christian faith tradition, he was from another spiritual tradition, as l shared this to my pastor, my pastor condemned the teachings by saying to me“This is New-age- movement “ pastor presenting it as though l am committing “sin following this kind of teaching. Please doctor is my pastor wrong to follow your style of teaching? Could you please free me to follow your teaching, because your style of teaching resonate in my soul. Thank you 🙏 God bless you!

  • @samerabuzuualamuusamera7633

    ❤❤❤❤❤😢😢

  • @rozar7081
    @rozar7081 Рік тому

    😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤☝️☝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤯🤯🤯🤯🤯🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳👽👽👽👽👽👽🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂🤥🤥🤥🤥🤥🤥🤥🤔🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🙄🙄🙄🙄🙄

  • @yohannesyn5739
    @yohannesyn5739 Рік тому

    Dr።#1

  • @AbelZelalem-u6f
    @AbelZelalem-u6f Рік тому

    ጠፍተው ነበር እንኳን ዳግም ተገናኘን ይናፍቁናል አይጥፉ

  • @DerejeAbera-oz9em
    @DerejeAbera-oz9em Рік тому

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 Рік тому

    ከገዳዮች የምንደመስስበት ምስጢር የለም ህፃናትና ሴቶች አባቶች እየታረዱ

  • @fesehayegirmay
    @fesehayegirmay Рік тому

    Dr l agree of what you are saying. You sound like someone, who read Eastern philosophy, which l think is True , However you are presenting it in orthodox Christian style.l have question for you do actually openly vocally admit the Eastern philosophy is correct. You sound like Sad- Guru of India, but yet You act like the wisdom you are talking about is something you learn from orthodox Christian church. Can You please elaborate what is actually the source of your knowledge? Is it from Orthodox Church, mainly from the Bible or have you learned ,it from other spiritual traditions that are non- Christian?

    • @drrodastadeseandromeda9034
      @drrodastadeseandromeda9034  Рік тому +1

      Ethiopia is a country of great wisdom. The Ethiopian Orthodox Church has a lot of wisdom that is written in geez language. The biggest problem is that the people of Ethiopia do not know the ancient knowledge of Ethiopia and ancient Ethiopian philosophy. In now a days he who claims to be in the church and knows the church teaching does not know the books of the church in depth. The country and the church are in chaos because of the loss of a generation that knows their indigenous knowledge properly. Just like India has its own philosophy, our ancestors have also its own philosophy. The problem is that we don't learn.

    • @fesehayegirmay
      @fesehayegirmay Рік тому

      @@drrodastadeseandromeda9034
      Thank You 🙏 doctor. You truly are a man of wisdom, who truly knows what he is talking about. You have done your research, l can tell you spend a great deal of time in what you talk about. I have been transfixed , and captivated by your teaching. I feel very proud to find an Ethiopian, who can interpret the truth of Bible according our ancestors wisdom. We don’t have to look for truth outside Our Ancestors wisdom, as long we have an Ethiopian man like you doctor. So l am glad to find you in social media. This is the positive side of social media. Thank- You Doctor. May God even prosper you even more!!!! God bless you!

    • @fesehayegirmay
      @fesehayegirmay Рік тому

      Thank You Dr for your prompt response. I am continuing following you. I am learning a lot from you. So many questions in my mind is being answered as you teach the truth of Bible according to ancient wisdom of Ethiopian wisdom and Ethiopian philosophy.l am glad you were able to capture this indigenous ancient knowledge of Ethiopians
      And spread it out to the public. I think this going to help resolve the political, spiritual, cultural and historical dilemma the country is going through.Doctor You are doing a great job
      In educating the ignorant masses. Made ignorant sometimes by design, and sometimes by default, but either way ignorance is at heart of problems. The Bible says that: “ My people gets destroyed, for lack of knowledge “
      I believe that is the root cause of Ethopian political, economical, social problems. I am glad Doctor you are doing your part. Thank You again for your intelligence! May God enlighten you even more, so You in turn enlightens us. God bless You!!!!!!!

  • @emaye9786
    @emaye9786 Рік тому

    እሳት ለብሼ እሳት ጎርሼ ኣዳምጥኩህ

  • @danielkidanmariam5977
    @danielkidanmariam5977 Рік тому

    እንደዚ ያሉ የተማሩ ዜጎች እያላት አገሪቱ ተረግማለች
    በመአይም ሰዎቾ አገሪቱ ትመራለች

  • @Afari.MadSleuthExportedSalt

    ደደብ ቀውስ

  • @tigiali4963
    @tigiali4963 Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂