የደነዘዘ አእምሮ በምን ይነቃል? የ2ቱ አእምሮ ክፍሎች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • የጥንት ኢትዮጵያዊያን የሥነ አእምሮ፣ የኒዩሮ ሳይንስ ዕሳቤ (ክፍል 1)

КОМЕНТАРІ • 399

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 6 місяців тому +110

    የደነዘዘ አይምሮ የሚነቃው ፀበል በመጠመቅ ጠዋትና ማታ በመስገድ በመፀለይ ንሰሀ በመግባት ከልኡል እግዚአብሔር ጋር በመታረቅ ነው

  • @lightvibes.
    @lightvibes. Рік тому +55

    እግዚአብሔር ይስጥልን :: መምህራችን መፅሐፍ ያስፈልገናል በዚህ ዙሪያ እባክህ, ማን አንደሆንን ባለማወቃችን ነው ብዙ ነገር ያጣነው :: የአባቶቻችን እውቀት ያስፈልገናል::
    መምህር እፁብ ድንቅ ነገር ነው ያካፈሉን::💯

    • @teferiwoldegiorgis2941
      @teferiwoldegiorgis2941 6 місяців тому

      ጅል! በዚህ ጊዜ ከነ መምህር ደረጀ ዘወይኒዬ ጋር በጋራ ቆሞ እየፈረሰችና እየተቃጠለች ላለችው ቤተ ክርስቲያኑ እና እየታረድን ላለነው ለክርስቲያኖች ጥብቅና መቆም ነው ወይስ እንደዚ መዘባረቅ ነው ያለበት? ምድረ short memory ሁላ!!

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Рік тому +112

    መምህር ወሳኝ ርዕስ ነው እግዚአብሔር ከድንዛዜችን ያውጣን.

  • @tizita.debelasaifeasaifea844
    @tizita.debelasaifeasaifea844 Рік тому +59

    የተሰጠንን ተፍጥሮ እንድንጠቀም ከተኛንበት ጨለማ እግዚአብሔር ያንቃን በእውነት

  • @alemtshaymersha7172
    @alemtshaymersha7172 Рік тому +3

    በጣም አስፈላጊ ለትውልድ የሚጠቅም ርዕሰ ጉዳይ ነው በእውነት ብዙ እውቀቶችን እንደምናገኝበት አልጠራጠርም መምህር thanks in advance 🙏

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536
    @hannaamenamenbexuabatchenb5536 7 місяців тому +1

    መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን ከድንዛዜ ያውጣን

  • @bellahabte34
    @bellahabte34 Рік тому +11

    እንቁ የኢትዮጵያ ሀብት ነህ ወንድማችን እውቀትን መገብከን እድሜና ጤና ያድልልን

    • @teferiwoldegiorgis2941
      @teferiwoldegiorgis2941 6 місяців тому

      ጅል! በዚህ ጊዜ ከነ መምህር ደረጀ ዘወይኒዬ ጋር በጋራ ቆሞ እየፈረሰችና እየተቃጠለች ላለችው ቤተ ክርስቲያኑ እና እየታረድን ላለነው ለክርስቲያኖች ጥብቅና መቆም ነው ወይስ እንደዚ መዘባረቅ ነው ያለበት? ምድረ short memory ሁላ!!

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 9 місяців тому +2

    ዋው እጅግ በጣም ሚደንቅ እውቀት ነው ያለህ ክቡር ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤

    • @teferiwoldegiorgis2941
      @teferiwoldegiorgis2941 6 місяців тому

      ማነህ ማሞ ቂሎ በዚህ ጊዜ ከነ መምህር ደረጀ ዘወይኒዬ ጋር በጋራ ቆሞ እየፈረሰችና እየተቃጠለች ላለችው ቤተ ክርስቲያኑ እና እየታረድን ላለነው ለክርስቲያኖች ጥብቅና መቆም ነው ወይስ እንደዚ መዘባረቅ ነው ያለበት? ምድረ short memory ሁላ!! አዎ በደንብ እያደነዘዘህ ነው ደንዝዝ!

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 6 місяців тому

    በጣም ገራሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን መምህር ዶ/ር ሮዳስ ❤
    ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @mekdeswerku8783
    @mekdeswerku8783 Рік тому +6

    መምህር እጅግ በጣም ግዜውን የሚመጥን እና የሚያስፈልግን ርእስ ነው እያንዳንዳችን እንደምንማርበት ኣምናለው

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 Рік тому +7

    ውዱ መምህራችን ሙሉ ሰው አንተን ማየትም መስማትም ያስደስታል። ችግሩ ከክርስቶስ ጀምሮ ሁልጊዜ ፌዝ እና ቧልት የሚወድ ትውልድ እዚህ ዘመን ላይ በማየታችን አንናደድም ግን ከእውቀት ከንባብ ነፃ ሲሆን ለካ መሳቅ ብቻ ነው ስራው።

  • @zer13567
    @zer13567 Рік тому +1

    እናመሰግናለን መምህር ወቅቱን የዋጀ ርእስ ነው።

  • @bishawengda5108
    @bishawengda5108 Рік тому +8

    ለሁሉም ነገር እግዜአብሔር ይመስን
    ይህ ሁሉ እውቀት በመጽሐፍ ተዘጋጅቶ ቢቀርብልን ከአሁኑ በፊት እንዳለ እውቀቱ የለኝምና ነው ::
    እግዜአብሔር ተጨማሪ እውቀት ያድላችሁ አሜን

    • @teferiwoldegiorgis2941
      @teferiwoldegiorgis2941 6 місяців тому

      ማነህ ማሞ ቂሎ በዚህ ጊዜ ከነ መምህር ደረጀ ዘወይኒዬ ጋር በጋራ ቆሞ እየፈረሰችና እየተቃጠለች ላለችው ቤተ ክርስቲያኑ እና እየታረድን ላለነው ለክርስቲያኖች ጥብቅና መቆም ነው ወይስ እንደዚ መዘባረቅ ነው ያለበት? ምድረ short memory ሁላ!! አዎ በደንብ እያደነዘዘህ ነው ደንዝዝ!

  • @hiyawf8413
    @hiyawf8413 11 місяців тому

    Wow! Just amazing & fascinating discussion. Thank you Dr. Rodas.

  • @halemuler7974
    @halemuler7974 11 місяців тому +1

    Bereketwo yderbn Memhrachn ,Egziabher Tibebun yabzalot Dr.🤲🤲🤲

  • @growhd241
    @growhd241 Рік тому +2

    እንዴት የግራ አንጎል እና የቀኝ አንጎልን በአግባቡ መጠቀም እንችላለን እሱ ተብራርቶ ቢነገረን መልካም ነው። በምንስ ነው የሚነቃው ምን ብናደርግ ነው ሊነቃ የሚችለው ? እናመስግናለን ሁሌም ትውልዱ እንዲቀየር በሚያደርጉት ስራ big respect doctor Rodas

    • @sol3417
      @sol3417 Рік тому

      I shared your thought!

  • @ruhamanathan490
    @ruhamanathan490 Рік тому +79

    የዶክተር ሮዳስ ጭንቅላት በጣም አደንቀዋለሁ ስለ ሁሉ ነገር ነው የሚያቀው በእውነት ጨማምሮ በረከትን ይስጥህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @eleniabay6970
    @eleniabay6970 Рік тому +40

    ሁሌም በዶ/ር ሮዳስ እንደገረመኝ ነው። ስለማንኛውም ነገር ሲጠየቅ ሙሉ እውቀት አለውና ስያስተምር የሱን እውቀት አልጠግበውምና ሁሌም በጉጉት እከታተላለሁ። ዶክተር ከልብ አመሰግናለሁኝ።

    • @teferiwoldegiorgis2941
      @teferiwoldegiorgis2941 6 місяців тому

      ጅል! በዚህ ጊዜ ከነ መምህር ደረጀ ዘወይኒዬ ጋር በጋራ ቆሞ እየፈረሰችና እየተቃጠለች ላለችው ቤተ ክርስቲያኑ እና እየታረድን ላለነው ለክርስቲያኖች ጥብቅና መቆም ነው ወይስ እንደዚ መዘባረቅ ነው ያለበት? ምድረ short memory ሁላ!! አዎ በደንብ እያደነዘዘህ ነው ደንዝዝ!

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
    @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 11 місяців тому +22

    የዋቀችሁትን እውቀት ለማናውቀው ትውልድ የምተከፍሉን በሙሉ የአላህ እዝናት እራህማት አይለየችሁ በእውቀት ለይ እውቀት ይጫምርለችሁ

    • @teferiwoldegiorgis2941
      @teferiwoldegiorgis2941 6 місяців тому

      ማነህ ማሞ ቂሎ በዚህ ጊዜ ከነ መምህር ደረጀ ዘወይኒዬ ጋር በጋራ ቆሞ እየፈረሰችና እየተቃጠለች ላለችው ቤተ ክርስቲያኑ እና እየታረድን ላለነው ለክርስቲያኖች ጥብቅና መቆም ነው ወይስ እንደዚ መዘባረቅ ነው ያለበት? ምድረ short memory ሁላ!! አዎ በደንብ እያደነዘዘህ ነው ደንዝዝ!

    • @nebubaye4592
      @nebubaye4592 15 днів тому

      መልካም ንግግር ሰደቃ ናት

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 10 місяців тому

    መምህራቺን እሮዳስ ታደሰ እግዚያብሄር ዘመንህን ሁሉ ይባርከው በጣም ግሩም አእምሮ ነው ያሎት ከልብ እናመሰግናለን መምህሬ አንዳንዴ የአይኔ ጥቁሩ ኳሱ ይዞራል ለምንድን ነው ግን

  • @El-Rey369
    @El-Rey369 6 місяців тому

    What an amazing wisdom. May God bless you ❤

  • @girimatizita
    @girimatizita Рік тому +2

    Yimigerim nw ❤❤geta edmi yisitilin

  • @agarmulat3351
    @agarmulat3351 Рік тому +1

    ስለትምህርቱ አመሰግናለሁ። ከኀላ ያለው የሚለዋወጥ ግራፊክስ ግን ይረብሻል። ውይይቱ ሲጀመር መቆም ቢችል።

  • @Armagedon16
    @Armagedon16 Рік тому +11

    እናመሰግናለን መምህር። 7 chakras እያሉ በቡዲዝም መንገድ የሚሄዱ ሰዎች ስለስጋና ስለ ነፍስ ባህርያቶች ለማጥናት ቢሞክሩና ከeastern meditation ይልቅ ክርስቲያናዊ ተመስጦን ቢጠቀሙ ጥሩ ነው።

    • @rebbybam230
      @rebbybam230 3 місяці тому

      ua-cam.com/video/Hmbf10tmsXU/v-deo.htmlsi=uoBV1oPflEMDziBi

  • @yosefkebede8950
    @yosefkebede8950 Рік тому +1

    በጣም በጣም አስተማሪ ነው ። ቀጣይ እንጠብቃለን ❤❤❤

  • @ethiolovefiqr3338
    @ethiolovefiqr3338 11 місяців тому +2

    ድንቅ ነው ነገር ግን እንዴት ማነቃቃት እንደሚቻል አልተነገረም

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ Рік тому

    መምህር 888መፅሐፍ ካነበብኩ በዋላ አማርኛ ፊደላት ያለባቸውን ወረቀቱች መጣልም መቅደድም ፈራሁ አሁን ደሞ ማዛሮትን ገዝቻለሁ ከአማዞን 26ዶላር እግዚአብሔር ይርዳኝ ገብቶኝ እንዳነበብው

  • @yoni1991
    @yoni1991 11 місяців тому +2

    ይቅርታ ለመከታተል ኣስቸገረኝኝ። ሁሉም clip ክፍል 1,2,3 እያለ ስለሚሄድ የቱ ከየት ይቀጥላል ከምንጋ ይያዛል ላማገናኘት ኣስቸገረኝ። ያንዳዱን ክፍል 1 ካለቀ የመጨረሻው ወይ መዝግያ የሚል ይጻፍለት። it just like part 1,2, then the end. So I can understand the queue easily. Thank you. I can listen Amharic but I have little difficulty to read them. Overall thank you again for the concept you provide us Dr. From 🇪🇷

  • @HewittSahle
    @HewittSahle Рік тому

    Very helpful information..I appreciate you🕊🥰🙏🏾🥰🕊

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Рік тому +15

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ።

    • @teferiwoldegiorgis2941
      @teferiwoldegiorgis2941 6 місяців тому

      ጅል! በዚህ ጊዜ ከነ መምህር ደረጀ ዘወይኒዬ ጋር በጋራ ቆሞ እየፈረሰችና እየተቃጠለች ላለችው ቤተ ክርስቲያኑ እና እየታረድን ላለነው ለክርስቲያኖች ጥብቅና መቆም ነው ወይስ እንደዚ መዘባረቅ ነው ያለበት? ምድረ short memory ሁላ!! አዎ በደንብ እያደነዘዘህ ነው ደንዝዝ!

  • @deressadinka7063
    @deressadinka7063 Рік тому +14

    ግሩም ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ዶክተር ሮዳሰ

    • @teferiwoldegiorgis2941
      @teferiwoldegiorgis2941 6 місяців тому

      ጅል! በዚህ ጊዜ ከነ መምህር ደረጀ ዘወይኒዬ ጋር በጋራ ቆሞ እየፈረሰችና እየተቃጠለች ላለችው ቤተ ክርስቲያኑ እና እየታረድን ላለነው ለክርስቲያኖች ጥብቅና መቆም ነው ወይስ እንደዚ መዘባረቅ ነው ያለበት? ምድረ short memory ሁላ!!

  • @mahletmesganaw5569
    @mahletmesganaw5569 6 місяців тому

    Kale hiwot yasemalen bedeme betena yetebqelen🙏🙏🙏

  • @huletech
    @huletech 11 місяців тому +2

    አስገራሚ ትምህርት ነው ደስ ይላል background ግን የማይንቀሳቀስ ምስል ቢሆን ይመረጣል የእርሶ ሃሳብ ላየ lamatekor አንድንችል አመሰግናለው

  • @berhanufantay361
    @berhanufantay361 20 днів тому

    thank you D/r

  • @matiasbezabeh4547
    @matiasbezabeh4547 Рік тому +1

    ዶ/ር ሮዳስ ለትንታኔዎት እናመሰግናለን ነገር ግን ጥያቄዎች አሉኝ ይሔ የሚሉት ነገር ፍልስፍና ወይስ እምነት? ከቀ ጋር ተያይዞ የተነሳው ሃሳብ ከአፈጣጠር ጋር እንዴት ይገናኛል? ምክንያቱም ሰው አለም አቀፋዊ ሲሆን ቀ ደሞ ኢትዮጵያዊ ፊደል ነው :: ሌላው ይህ እውነት ለመሆኑ ከፈጣሪያችን ምን መንፈሳዊ ማስረጃ አለ በተለይ ከመፅሃፍ ቅዱስ አንጻር

  • @grumYeans
    @grumYeans 2 місяці тому

    ሚገርም፡ማስተዋል፡ድቅ፡ትምህርት❤

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 11 місяців тому +8

    መምህራችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን የምትወዳት ድንግል ማርያም በእውነት ተክፍ ነገር ትጠብቅልን እንወድሀለን መምህራችን እጹብ ድንቅ ነው በእውነት

    • @teferiwoldegiorgis2941
      @teferiwoldegiorgis2941 6 місяців тому

      ማነህ ማሞ ቂሎ በዚህ ጊዜ ከነ መምህር ደረጀ ዘወይኒዬ ጋር በጋራ ቆሞ እየፈረሰችና እየተቃጠለች ላለችው ቤተ ክርስቲያኑ እና እየታረድን ላለነው ለክርስቲያኖች ጥብቅና መቆም ነው ወይስ እንደዚ መዘባረቅ ነው ያለበት? ምድረ short memory ሁላ!! አዎ በደንብ እያደነዘዘህ ነው ደንዝዝ!

  • @yilmatesema3850
    @yilmatesema3850 4 місяці тому

    ቃል አጣሁልህ ትለያለህ

  • @kasahun4859
    @kasahun4859 Рік тому +2

    ለሰሚው እንዲገባው አድርገው ቢያስረዱን መልካም ነው ፈጠን ፈጠን ስትሉ ቪዲዮዉ ቢደጋገምም አይረዳም ይጠር ግን ግልጽ ይሁን በተርፈ አመሰግናለው

  • @abinetmesfin7918
    @abinetmesfin7918 10 місяців тому +1

    ቤተክርስትያናችንን እንደፈለጉ የሚዘለፉ እዚሀ የሉም ምክያቱም ቤተክርስትያናችን ብቻ ያላት እውቀት እና የዶ/ር ጥረት ውጤት ነው

  • @worthyvideo
    @worthyvideo Рік тому +4

    Its amazing Europeans say it like they discovered it before our fathers. Our forefathers were much more advanced in neuroscience.

  • @tadesseshiferaw4586
    @tadesseshiferaw4586 6 місяців тому

    ዶክተር እባክህን መሰረታዊ እውቀት ማሠልጠን ብተችል ደስ ይለኛል።

  • @Desalegnteshager
    @Desalegnteshager 2 місяці тому

    ረጅም አደሜ ይሰጥልን

  • @afrinentertainment2023
    @afrinentertainment2023 Рік тому +2

    አስገራሚ ትምህርት ነው ደስ ይላል background ግን የማይንቀሳቀስ ምስል ቢሆን ይመረጣል የእርሶ ሃሳብ ላየ lamatekor አንድንችል አመሰግናለው

  • @-washamariam2346
    @-washamariam2346 Рік тому

    ማስታወቂያው ድምፁ ይርብሻል ለወደፊቱ ቢስተካከል ዶክተር ፀጥ ባለ ድምፅ ብንሰማዎት መልካም ነው

  • @bisratsahle3977
    @bisratsahle3977 Рік тому +2

    ሰላም ካሜራ ማን ከበስተጀርባ ያለን የስህል እንቅስቃሴን አንዱን መርጥህ አቁም ሲንቀሳቀስ ይረብሻል መቼ ነው የምትነቁት ፋንታዚ አታድርግ ማንን እንስማ አቁም በቃ አያምርም

  • @berhehagazi-s3j
    @berhehagazi-s3j 7 місяців тому +2

    የሚስተላለፈው ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው ። ግን ማስታወቅያው በየሰከንዱ ስለሆነ ትኩረት ሰጥቶ ለመስማት ትንሽ ............

  • @tenagnekassa3970
    @tenagnekassa3970 Рік тому +12

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ድንቅ እና ግሩም ነው

    • @teferiwoldegiorgis2941
      @teferiwoldegiorgis2941 6 місяців тому

      ማነህ ማሞ ቂሎ በዚህ ጊዜ ከነ መምህር ደረጀ ዘወይኒዬ ጋር በጋራ ቆሞ እየፈረሰችና እየተቃጠለች ላለችው ቤተ ክርስቲያኑ እና እየታረድን ላለነው ለክርስቲያኖች ጥብቅና መቆም ነው ወይስ እንደዚ መዘባረቅ ነው ያለበት? ምድረ short memory ሁላ!! አዎ በደንብ እያደነዘዘህ ነው ደንዝዝ!

  • @FanielEyob
    @FanielEyob 10 місяців тому

    Amen Amen Amen
    Kudus azgabiher ymesgen yhun

  • @atsedefikremariam1890
    @atsedefikremariam1890 11 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ እውቱን ይጨምርላችሁ

  • @BirukBelay-zv4iv
    @BirukBelay-zv4iv 10 місяців тому +2

    ዶ/ር እኔ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ምናልባት ከሚሰጠው ትምህርት ጋር ላይሄድ ይችላል ግን አሁን ላይ ጥያቄ የፈጠረብኝን ነገር ለማንሳት ፈልጌ ነው።
    ስለ ከሰው ለየት የሚሉ ሰዎች በቀን ሰው በሌሊት ሌላ ፍጥረት ጅብ የሚሆኑ አሉ?
    eye power አላቸው ስለሚባሉ ሰዎች ስለነሱ ሊያስረዳኝ ወይ ሊያስተምረኝ የሚችል አካል ካለ ጦቅሙኝ ወይም ዶክተርዬ ልትመልስልኝ የምትችለው መልስ አለ?

    • @emano5974
      @emano5974 9 місяців тому

      መምህርተስፍዬን እናግሩት

  • @senaitsimegn4640
    @senaitsimegn4640 11 місяців тому

    Very amusing research.

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 6 місяців тому +1

    አዎ አንተ ስለ አዕምሮ ስለ ንፋስ እና ስለ እስትንፋስ ለፍልፍ! አዚጋ ጌታህ አቶ አብይ አህመድ አመልክባታለሁ ጸልይባታለሁ የምትላትን ቤተ ክርስቲያንህን እያፈረሰ፡ ምዕመኑን እያረደ እያሳረደ ነው፡፡ እንተ ደሞ አዛጋ ለቤተክርስቲያንህና ለአዳማጭህና ለአክባሪህ ህዝብ ጥብቅና መቆምን ትተህ ሌላ ነገር ትለፈልፋለህ፡፡ አንተ እልብሰ ተማሪ! እውነት የናትህን ቀሚስ ለብሰህ እግሮችህን ዘርግተህ ጥጥ ብትፈትል ይሻልሀል፡ አንተ ሽንታም ፈሪ! እናትህ አፈር ትብላ!!

  • @werkutesfaye6049
    @werkutesfaye6049 11 місяців тому

    አውነት አውነት አግዚአብሔር ይባርክል

  • @MartiGashaw
    @MartiGashaw 9 місяців тому +2

    መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤ ለኔም ማስተዋልን እውቀትን እንዲሰጠኝ እለምነዋለሁ🙏🙏🙏

  • @ZenawWeldeyohanes
    @ZenawWeldeyohanes 6 місяців тому +1

    ለኢትዮጵያ እኒህን ምሁር የሠጠን አምላክ ይመስገን።

    • @teferiwoldegiorgis2941
      @teferiwoldegiorgis2941 6 місяців тому

      አዎ በጣም ይመስገን! ቤተ ክርስቲያናችን ስትቃጠል የእምነት አባቶቻችን እና ምዕመናን ሲታረዱ ለምን ብሎ ጥብቅና መቆምን ትቶ ጭራሽ እኛኑ ስለ ድንዛዜ እያስተማረ አደንዝዞ እስክትታረዱ ቀናችሁን ጠብቁ የሚለንን ነጋዴ ስለሰጠን አማላክ ይመስገን!!

  • @meseretz7640
    @meseretz7640 Рік тому

    Betam migerim tibeb new enameseginalen

  • @romanhailegiorgis1675
    @romanhailegiorgis1675 11 місяців тому +6

    Respect for our fathers, they kept all this knowledge for us. 👍

  • @Drunk-Fly
    @Drunk-Fly 10 місяців тому +4

    This is very fascinating and how wonderful he neever used yebead kuwanka ( English) to explain. I love how our language has so many expresive vocabularies. Respect your culture and your language 💫👍

    • @asamnbelay3352
      @asamnbelay3352 7 місяців тому +1

      And it’s very interesting you commented on English 🤣

  • @LidiyaZemariam
    @LidiyaZemariam 11 місяців тому

    ነብስ ና እስትንፋስ ።ነብሳችን ከልባችን ነው ወይስ አይነችን ላይ ነው ያረፈው

  • @DrDamenu
    @DrDamenu 11 місяців тому +1

    @Rodas, you need to take a human physiology course, or revise your high school biology!

  • @girumyoutube2698
    @girumyoutube2698 Рік тому +1

    ሚገርም አገላለጽ😮❤

  • @bayuderesia
    @bayuderesia Рік тому +2

    ዶክተር ይቅርታ ከሁዋላ እስክሪኒ ላይ የሚደጋገመው ነገር ይረብሻል

  • @firehiywotmenat
    @firehiywotmenat 4 місяці тому +1

    ዶክተር ሮዳስ ሁል ጊዜ ተስፋ ያዘለ ነገር ታስተምራለህ ግን ምንም ተጨባጭ ነገር ምድር ለይ የወረደ ነገር የለህም

  • @soloyimam3079
    @soloyimam3079 Рік тому +7

    👉ሰው
    1,እሳት 2,ውሀ 3,ንፋስ 4,መሬት 5,ልብ 6,ቃል 7,እስትፋስ ተመችቶኛል 🙏🙏🙏

  • @belsti9368
    @belsti9368 11 місяців тому

    Our hero ❤❤❤ May god gives long live

  • @yosefeneyew3035
    @yosefeneyew3035 Рік тому

    ያኑርልን።

  • @zeray-Stulmy30
    @zeray-Stulmy30 Рік тому

    የሚገርም ነው!

  • @WerkineshBekele
    @WerkineshBekele Рік тому +26

    ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @teferiwoldegiorgis2941
      @teferiwoldegiorgis2941 6 місяців тому

      ማነህ ማሞ ቂሎ በዚህ ጊዜ ከነ መምህር ደረጀ ዘወይኒዬ ጋር በጋራ ቆሞ እየፈረሰችና እየተቃጠለች ላለችው ቤተ ክርስቲያኑ እና እየታረድን ላለነው ለክርስቲያኖች ጥብቅና መቆም ነው ወይስ እንደዚ መዘባረቅ ነው ያለበት? ምድረ short memory ሁላ!! አዎ በደንብ እያደነዘዘህ ነው ደንዝዝ!

  • @SurafelMustefaBeyan
    @SurafelMustefaBeyan 7 місяців тому

    The screen animation at the back disturbs people attention

  • @minteepter8488
    @minteepter8488 11 місяців тому +3

    ሁሌም ትምህርቶችህ ይማርኩኛል ❤አንድ የደነዘዘ አዕምሮ ብቻ ሳይሆን ኩላሊትም ልብም ጣፊያም ያለው ቃልአብ የሚባል ጓደኛ አለኝ ጭንቅላቱን ለመታጠብ ብቻ ነው የሚጠቀመው

    • @nooaaaa64
      @nooaaaa64 11 місяців тому

      YENATEK MUD YEYAZ

    • @nooaaaa64
      @nooaaaa64 11 місяців тому

      YEMER GEN LEJU YELEWEM CHENKELAT

  • @wishyouagoodhealth9106
    @wishyouagoodhealth9106 11 місяців тому +1

    መልሱን እኮ አልነገርከንም። እንዴት ይድነዘዘውን አእምሮ እናነቃለን? ለሚለው።

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Рік тому +2

    መምህራችን ስለምታካፍለን ዕውቀት ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክልን 🙏🙏🙏

  • @habtamualemnew932
    @habtamualemnew932 5 днів тому +1

    Dr Rodas! ትምህርትህን ሳዳምጥ ደስታ ይሰማኝል።

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 Рік тому

    እንቁ ደኩተር መጋቢ አዲስ ሮዳስ እዴሜ ና ጤና ይስጦት💕🙏💕

  • @tigisteyayu6173
    @tigisteyayu6173 8 місяців тому

    እጹብ ነው❤

  • @Simeonf7750
    @Simeonf7750 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🛐❤️
    እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏

  • @muluadamgebeyehu3917
    @muluadamgebeyehu3917 Рік тому +1

    የደነዘዘ አምሮ በምን ድነቃል ለሚለው ቀጥተኛ ምልስ ብናገኝ ጥሩ ነው ።

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Рік тому +2

    Today’s lesson was so amazing
    Memehirachen Memhir Dr. Roads God bless your service ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🎉🎉🎉

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 10 місяців тому +1

    ልብነው አእምሮ የሚወልደው /የሚያሥበው ? የልብ ሥራ ሳይንሥ እንደሚነግረን ደምን ወደሰውነታችን ማሰራጨት ነወና

  • @amesgagn
    @amesgagn Рік тому +2

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን እውነት ነው ዶ/ር ሮዳስ እናመሰግናለን ተመሴገን ተመስገን ተመስገን ❤️🙏🙏🙏

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 10 місяців тому +1

    መተተኛ ጠንቆይ የጠንቆይ ደብተራ ልጅ ለሀገራችን እርግማን የሆናችው የዳቢሎስ ጭፍራዎች የሴጣን

    • @hdlidet
      @hdlidet 3 місяці тому +2

      😂😂😂😂 ይሄ መንፈስ ይፍረስ

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 11 місяців тому

    Yehe Video Abiy Ena Daneal Keletn chemero ye Beltsegena Maseb yetesanachew Hulu be ken 3 Gize Ke Megeb Befit Endiyadametut bidereg..😎

  • @alphatango4686
    @alphatango4686 11 місяців тому +1

    Their is no solution discussed for awakening the brain😢

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru Рік тому +3

    አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏

  • @Etse1616
    @Etse1616 Рік тому +1

    እናመሰግናለን መምህር እስኪ ስለ 'ጥበብ' አይነቶች ሁሌ ጥያቄ ይሆንብኛል ያስተምሩን

  • @motiyoanes733
    @motiyoanes733 Рік тому +1

    Sometimes youtube recommends a good vedio, I'm glad I watch this.
    Thanks

  • @wendafrashseyid9682
    @wendafrashseyid9682 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ዘመኑን ይባርክልን ፣ፀጋውን፣ ፣መባረክን፣ያብዛልን ....አሜን !!!!!!!

  • @yiheyistadesse1946
    @yiheyistadesse1946 Місяць тому

    መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ በቅድሚያ አድናቆቴን ልገልጽልዎ እወዳለሁ ። ይህን ዕውቀትዎን ወደ ትውልዱ ማሸጋገር የሚያስችል ትምህርት ቤት ከፍተዋል ? ከሆነ የት ነው ? ካልሆነስ አሳቡ አለዎት ? ልክ እንደ ሊሲየም ፣ ልክ እንደ አካዳሚ ።

  • @AlemTekeste-h8c
    @AlemTekeste-h8c 7 місяців тому

    መምሕር ዶክተር ሮዳስ አመሰግናለሁ። ድንቅ አስተማሪ ኖት። ትምሕርት የሚያስተምሩት የሚያነቁ ናቸው ። እግዝእብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እንዲሁም ያገልግሎት ዘመኖትን ረጅም ያድርገው ።
    ጥያቄ አለኝ ቅ ቅድስና ና ቁጥሩም 100 ከሆነ ቅናት ቅብዝብዝ ቅዠት ሳ ምን ሊባል ነው ? እኔ እንደገባኝ ከሆነ ቅብዥብዝ ቅናት -100 የርክስት ቁጥር ማይነስ መቶ ። መቶ ያህል ወደ ታች ቁልቁል ዝቅ ማለት ነው እላለሁ ። እርሶስ ምን ይላሉ።

  • @esd6407
    @esd6407 7 місяців тому

    የሰው ልጅ እንደዚህ እረቂቅ መሆኑን ተምረን ከዘረኛንት የምንወጣበት ግዜ ናፈቀኛ!!!

  • @husseinhassen3628
    @husseinhassen3628 7 місяців тому

    ጌቶች ሀገር በቀል የገለምሶ ጫት እህምሮ አያነቃም? ብዙ የዩኒቨርሲቲ መምህራን ለምን ይቅማሉ? አስበህዋል
    ቄሱም ሼኩም ይቅማልና
    እስኪ ሞክረው ይተንትኑልን?

  • @TigstKebede-n9t
    @TigstKebede-n9t 11 місяців тому

    እባክህ ትምህርት መረዳት አልቻልኩም ግን በ ትምህርት ጎበዝ ተማሪ መሆን እፈልጋለሁ ምን ላደረገ ምን ትመክሩኛላችሁ

    • @Odd375
      @Odd375 10 місяців тому

      ኤክስ ያመጣሕባቸዉን ወረቀቶች ጠረጴዛ ላይ አስቀምጣቸዉ ለምን እንዳጣሃቸዉ ተመራመር መፅሐፍ አገላብጥ ጠይቅ ከሶሻል ሚዲያ ዕራቅ ።Remember Successful Measured By Efforts .Your efforts are the most important for your success ." ... dream without goal just dream ultimately it is fuel of disapointment... "Denzel Washington .My friend ,Don't give up.

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 Рік тому +1

    እንቁ ደኩተ መጋቢ አዲስ ሮዳስ ዳግመኛው ጥበበኛው ሰለሞን❤❤❤❤❤💕🙏💕

  • @selamnkulu8020
    @selamnkulu8020 10 місяців тому +1

    ጥበብ ይለምን ከእግዚአብሔር ይለምን ይሰጠዋልም ከቃሉ

  • @phun4379
    @phun4379 8 місяців тому

    በጭቃና ሳር ቤት እየሠራን በእበት ቤታችንን እያፀዳን ከብትና ዶሮ ሰው ጋር እያደረ ነገሥታቾቻን ጫማ ሳያውቁ የበግ ለምድ እየለበስን ተምረን እሁን አንዴ የኑክሌር የኒውሮ ሳይንስን ዕውቀትን የጀመርነው ምናምን እንዴት ነው ?
    ሰው እኮ ዕውነትንና ውሸትን ማመዛዘን የሚችልበት አዕምሮ አለው

    • @nebadms1781
      @nebadms1781 День тому

      astesaseb balebabes or bamegageb aylekam libe kalk ahun seleten bemilew alem wustm arko asabi temeramariwoch alebabesachw ezih giba aybalem. misale lingerh BJI ETHIOPIAN anoanoar bitak tiyakih mels yagengal

    • @phun4379
      @phun4379 День тому

      @@nebadms1781
      ውሸታችን ቅጥ ስላጣ ቁጣውም በገፍ ሁኗል:: እንድ ማህረተሰብ የሥልጣኔ ምንጭ እኔ ነኝ ሲል በዓይን የሚታዩ ብዙ ሥራዎችና የማህበረ ስቡ አኗኗር ይታያል::
      ጥንታውያን ግሪኮች ሮማውያን ፈርኦኖች አሶራውይይን ወዘተ እንዲህ ቢሉ የሚታዩ ግዙፍ ህንፃዎቻቸው የከተማ ፕላኖቻቸው በሂሳብ ካልኩለስና ጆሜትሪ በህክምናም እንዲሁ በጦር መሣርያና አለባበስም ከጥሩር የብረት ልብስና ጫማ ወዘተ ከዚሁ ሁሉ እኛ የወሰድነው መተታመተት ትንሽ ደሞ የባህረሃሳብን ቀመር ብቻ ነው::
      የምንለው ከንቱ ራሰ ውዳሴ የሚታይ ነገር ስለሌለው ዉሽት መሆኑ ግልፅ ነው
      ይሄን ደስ የሚል ውዳሴ ሲሰማ ውስጡን ደስ የሚለው የሚሰማውን የማያመዛዝን
      እንዳለ ስለሚያውቁ ነው እንደወረደ የሚግቱን

  • @kidus-cw5ly2bl6q
    @kidus-cw5ly2bl6q Рік тому +1

    መምሕር ሰላምታዎ ይመጥነን!!!! እንኳን መጣችሁ ምኞት ወይስ ሰላምታ????

  • @masiyasmasi
    @masiyasmasi 8 днів тому +1

    መኑ ከማከ ሊቀ ሊቃውንት መምህርነ

  • @kinomedia23
    @kinomedia23 9 місяців тому

    የማልስማማበት ነገር አለ። ጥበበኛ ሰው ጥበብ የሚያስተናግድበት 3 ቦታ አድርጎ ያቀረበበት ትንሽ መስተካከል አለበት ። በተረፈ ግን ጥሩ ነገሮች አሉት ፕሮግራሙ

  • @dejatom
    @dejatom 10 місяців тому

    Good bro