በዐምስት ዐይኖቻችን ማየት የምንችለው ረቂቅ ዓለምና ድብቅ ምስጢር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 377

  • @rainsounds3195
    @rainsounds3195 2 роки тому +2

    መምህር አንተ ባትኖር ይህንን ሁሉ አስገራሚ ሚስጥራት እንዲህ ቀለል አድርጎ ማን ያስረዳን ነበር። ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው።በርታልን

  • @BelayBekele-e6k
    @BelayBekele-e6k Рік тому +2

    ሰዎች ይህን ሚሰጢር ባለማወቅ ጠፍተዋልና ፈጣሪ ወደ ልቦናቸው ይመልሳቸው። ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም አለም።

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 3 роки тому +19

    ከምንም የከበረ ስጦታ ነው እያበረከቱልን ያሉት በረከትዎ ይበዛ አምላክ ውለታዎን ይከፈልዎ::
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @abebawmiskir6647
    @abebawmiskir6647 3 роки тому +1

    መምህር ዶ/ር ሮዳስ መርሃ ግብሮች ሁሌም ተወዳጆች ናችው። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎት።
    ለመጻሕፍ ያነሳሳይ ጉዳይ በንንግግርወ ውስጥ ስልህጻናት የጠየቁት ጥያቄ በተመለከተ ነው......አንድ ሕጻን እንደ ተወለደ እናቶች ለህጻኑ ዓይን በማሰብም ይሁን በሌላ ነገር አስበው ዜሮ አምፖልና ይህን የመሰለ.... ይጠቀማሉ እና ይህ ባሕል እንዴት ታዩታላችሁ? ላሉት
    እኔ እስከማውቀው ድረስ ምንም እንኳ ሳይንስ ሁሌም የሚሻሻልና የሚያድግ ቢሆንም ሳይንሱ አሁን ላይ በደረሰበት ጥናት አይደግፈውም። ዜሮ አምፖል በጨለማ ሰዓት መጠቀም ህጻኑን በእድገቱ ላይ ከሚያመጠው ስነ ልቦናዊ ነውጥ በተጨማሪ አካልዊ ጉዳትም አለው። ምክንያቱም ህጻን እንደ ተወለደ ጀምሮ ተፈጥሯዊ ከሆነው ከፀሐይ ብርሃን እና ከጨለማ የሚያገኘው በጣም ብዙ እና አይተኬ ጥቅም አለ። ለምሳሌ ከፀሐይ ብርሃን ከምንም የማይገኘውንና በምንም የማይተከውን (ከምግብ የሚገኘው ዓይነት አይደለምና) ቫይታሚን ``ዲ`` እና ሌሎችን እንደሚያገኝ ሁሉ ጨለማ ደግሞ የህጻኑን ቆዳ ቀለም ውብ የሚያደርግ፣ ከፀጉር፣ ከጥፍር .......ጋር የሚያያዝ ቀለም እንዲመነጭ ያደርጋል። ስለዚህ ከዚህ ጋ እንደሚመስለኝ መልካም የሚሆነው በልምድ (በባሕል) የሚደረገው ሳይሆን ተፈጥሯዊ የሆነውን ይዞ መሄዱ የትሻለ ሊሆን ይችላል እላለሁ።

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 3 роки тому +11

    በእውነት የኛ ወላጆችም በጣም ሙህራን ናቸው ሳይማሩ የተማሩ እኔ የወላጆቼ እና የእኩዮችቻቸው አድናቂ ነኝ😘😘😘

  • @Tech-x9v
    @Tech-x9v 2 роки тому +1

    ድንቅ ትምህርት ዶ/ር ሮዳስ!

  • @kidistandye7421
    @kidistandye7421 3 роки тому +12

    የሚገርም እውቀት ነው ያጋራኸን መምህሬ።💚💛❤

  • @wubitethiopia2112
    @wubitethiopia2112 3 роки тому +15

    I don't have any word to express my feeling for you. May God bless u more....እግዚአብሔር በማያልቀው ጥበቡ ሁሌም የጎብኘልን🙏

    • @akalufissi3088
      @akalufissi3088 3 роки тому +1

      ለመሆኑ አንቺ ውቢት ኢትዮጵያ ነሺ አረተይ ነብሷን ይማር አትቀልጅባት

    • @wubitethiopia2112
      @wubitethiopia2112 3 роки тому +3

      @@akalufissi3088 I'm sorry if u feel in that way. I'm not kidding I do much respect for her🙏💙!! There is no any word to express my love for my country, our country bcz we are all pretty Ethiopian💚💛❤ so I'm one of that. that's why

    • @akalufissi3088
      @akalufissi3088 3 роки тому +2

      @@wubitethiopia2112 ""አይ ችግር የለም አንዳንድ ሰዎች እራሳቸውን ከፍ ከፍ በማድረግ ያንዳንድ ባለ ጥሩ ውለታ ያላቸው ያለፉ እትዮጵያውያንን ሲአቃልሉ በጣም ስለሚቆጨኝ ነው ለምሳሌ የድሮ መሪወችን እንደ ሰፈር ጓደኛቸው አንተ በማለት ሲጨነግፉ ሌላም ሌላም፣ ውቢት አመንሲሳም ያባቷን ስም እንኳ ባገርዋ ቀይራ አገሯ ያስጠራች የኢትዮጵያ ባለውለታ ስለሆነች ነው፣ ሌላው እግዜር ይባርክሺ በመልስሺ እረክቻለሁ

    • @flamedino15
      @flamedino15 3 роки тому

      Amen amen that's true!

  • @Qinezetopiamidya
    @Qinezetopiamidya 2 роки тому

    መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር በጣም እጅግ ጥልቅ የሆነ እውቀትና ስለሚያካፍሉን እናመሰግናለን🙏እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የሚያገለግሉበት እድሜ ይስጥልን💚💛❤

  • @ሔለን-ዲቲዩብ
    @ሔለን-ዲቲዩብ 3 роки тому +1

    አንተን ስሰማ በእውነት እገረማለው ድንቅ አርጎ እንደፈጠረን የሚገባኝ አንተን ሳይ ነው እውነትም የእጆቹ ስራ ነህ ብዙ ዘመን ላንተ ይሁን ታስፈልጋለህ

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 3 роки тому +6

    እውነት ነት እግዚአብሔር ኢትዮጵያ አይተዋትም በየዘመኑ መልካም ሰዎችን ያስነሳል
    በዚህ ዘመን የተሰጠኸ ስጦታ ነህ የጥቱን ያባቶቻችንን ጥበብ እና እውቀትን እየገለፅክ ወደ ክብራችን ወደ ማንነታችን የምትመልሰን
    ጥበብን ዕወቱን ፀጋውን ያብዛልህ!

  • @meronasmare8309
    @meronasmare8309 2 роки тому

    መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው ፈጣሪ መጨረሻክን ያሳምርልክ በአንተ ምክንያት ነው ኢትዮጵያን የወደድኳት

  • @workeago426
    @workeago426 21 день тому

    እንድት ❤እደርክመምህራችን❤ክማይጠገበው ትምህርትህ ጋር ኑርልን

  • @genetabraham664
    @genetabraham664 3 роки тому +12

    This is beyond my imagination! It really make sense to me. Thank u dr Rodas Tadese. I always watch your programs and I have learned a lot from you! You’re open minded, positive, intelligent educator, I’m glad to be your student!😊I’m always excited and eager to watch & learn from you. Again thank you so much for sharing your knowledge and experiences with us it means a lot!
    My best wishes goes to you. May our mother Saint Tsion Maryam protect you our best teacher!🌍🌓🪐✨💫

    • @addamabera1225
      @addamabera1225 Рік тому

      What an exiting comment. contructive and inspiring

  • @libanost.m6786
    @libanost.m6786 3 роки тому +4

    ሰላም ሰላም መምህራችን የሚያነሷቸውን ርዕሶች ሁሌም ነው የማደንቀው። እድሜ ይስጥልን!!!

  • @bizunehamare9378
    @bizunehamare9378 Місяць тому

    God bless you dr. Rodas, you are the who gives all things you know by your readings.

  • @berhanukarite7205
    @berhanukarite7205 3 роки тому +1

    መምህር እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ለቤተ ክርስቲያናችን አንዱ መከታዋ ነህ ሰላም ሁንልን

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 3 роки тому +4

    አሜን ክብረት ይስጥልን መምህር እረጄም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁልህ

  • @kirubeltilahun6421
    @kirubeltilahun6421 3 роки тому +27

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥልን መምህር

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ Рік тому +1

    የአይን አምላክ አለው እውነት ነው
    ተጎዳ ሲባል ቶሎ ይድናል
    ፈጣሪ ይመስገን❤

  • @samrawithaylemaryam5913
    @samrawithaylemaryam5913 3 роки тому +6

    ሰላም ዶክተር ሁለት ኩላሊታችንም በጣም ያስደንቁኛል ከልባችን ጋር አቤት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው የልቦናችንን ዐይናችንን ያብራልን ብዙ እውቀትን ቀሰምኩ እግዚአብሔር ይስጥልን እውቀትን በለገሱበት መጠን አትረፍርፎ ይስጥል

  • @mistirwoldemariam2177
    @mistirwoldemariam2177 3 роки тому +9

    ሰላም መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ስለምታካፍለን እውቀት እግዚአብሔር ጨምርሮ ጨማምሮ ይስጥህ🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @yeneneshfikru6215
    @yeneneshfikru6215 3 роки тому +3

    Memhir Dr. Rodas kale hiwot yasemalin, regim edme ke tena gar yistilin. Zemenih yibarek.❤

  • @hss1287
    @hss1287 3 роки тому +1

    መምህር እኔ 2011 ነው የማውቅዎት የማውቀዎትም በአንደሮ ሜዳ የቴሌቪዥን ብሮግራም ነበር ከሰው ቤት ስስራ አሰሪዎቼ ኢትዮጵያ በጣም ነበር የሚከታተሉህ አሁንም ወደ ስደት ከመጣሁ በ3አመቴ አገኜዎት እና እናመሰግናለን ሰለ ትምህርተዎት ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱንና ጥበቡን ከዚህ በላይ ይግለፅለዎት ፕሮግራምህን ወደ ዃላ እየተመለስኩ አዳምጠዋለው

  • @kidanetsigie145
    @kidanetsigie145 2 роки тому +1

    መምህር ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክልህ!! ብዙ እውቀት አግኝተናል እጹብ ድንቅ ነው የፈጣሪ ስራ የራሣችንን ጥለን ለቃቃሚ መሆናችን የሚገርም ነው::

  • @mirtnesh6468
    @mirtnesh6468 3 роки тому +2

    መምህር እጅግ በጣም ነዉ የማከበሮት እና የማመሰግነው በየ ግዜው የምሰጡን ትህምርት እጅግ በጣም ድንቅ ነው እናመሰግናለን እመብርሃን ወላድተ አምላክ ፀጋውን ታብዛልህ እኛም በልቶ ከመተኛት ሰምቶ ለመተግበር እና እዉቀትን የምንመረምሪበትን አስተዋይ ልቦና እግዚአብሔር ያድለን !!!

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 3 роки тому

    Wow!! በጣም የሚገርም ትምህርት ነው!!! የእስራኤል አምላክ ይባረክ:- እንዲህ አይነት ጥበብን የገለጠልህ!
    ተባረክ ወንድሜ!!!!!!

  • @የኢትዮጵያልጅ-ዸ9ከ
    @የኢትዮጵያልጅ-ዸ9ከ 3 роки тому +2

    በጣም ደስ የሚል ድንቅ ትምህርት ነው መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @abyssinianhairbeautyclinic6015
    @abyssinianhairbeautyclinic6015 3 роки тому +2

    it is so Awesome explanation
    God bless you more.

  • @sipharalegesse1789
    @sipharalegesse1789 3 роки тому +1

    ለምድራችን በረከት አርጎ አንተን ስለሰጠን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን እሱ ፈቃዱን ባንተ ይፈጽም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ተባረክ !

  • @sintalembekena7273
    @sintalembekena7273 3 роки тому +1

    ልዑል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን። ሀሣብ እንቁ ነው

  • @ማራናታ-ኀ7ጰ
    @ማራናታ-ኀ7ጰ 3 роки тому +1

    መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ ረጅም እድሜ እና ጤና ያድልልን እንወዶታለን የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው ክብር ለሱ ይሁን

  • @BetehelemSeyoum
    @BetehelemSeyoum Рік тому

    እዉቀትህ፣ያብዛልህ፣ወንድሜ፣አአምላክ፣ሰራዉ፣አረቂቅ፣ነዉ

  • @etatadesse8864
    @etatadesse8864 Рік тому

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘሁት።

  • @fikerselam343
    @fikerselam343 3 роки тому

    ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣህ መምህር መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው። ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋ በረከትና እድሜና ጤና ይስጥልኝ ረዥም እድሜ ይስጥልኝ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ። የኢትዮጵያ ብርቅዬ ባለብርህ አይምሮ ነህ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክልህ ውዱ መምህር። 💚💛❤️😍

  • @tikuret123
    @tikuret123 3 роки тому +2

    ጤና ይስጥልን መምህራችን

  • @ቤዛጥላሁን
    @ቤዛጥላሁን 3 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁ።ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልኝ።

  • @YordanosF
    @YordanosF 3 роки тому +3

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህር!!ስለ በቀደሙ ድንቅ ዝግጅት ሳላመሰግን ማለፍ አልፈልግም!

  • @felekechgeberemeskel4933
    @felekechgeberemeskel4933 Рік тому

    ድክተር እግዚአብሔር ሰላም ጤና እና እድሜ ያድልልን

  • @hirutgebremeskel941
    @hirutgebremeskel941 3 роки тому +2

    ጥሩ እውቀት ነው።እግዚአብሔር ያክብርልን!

  • @sosinanardos9796
    @sosinanardos9796 3 роки тому +2

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥ መምህር ♥♥

  • @antehunegnbirhanu811
    @antehunegnbirhanu811 6 місяців тому

    Dear Dr. Rodas, what a man you are! I always attend your works. It is miracle and interesting. KEEP DOING

  • @martaweldegabriel4314
    @martaweldegabriel4314 2 роки тому

    ሰላም መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር የአገልግሎቶን ዘመን ይባርክልን ። እድሜና ጤና ይስጥልን በርቱልን።

  • @abenenrwded6949
    @abenenrwded6949 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥልን መምህር።

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 3 роки тому +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @አልማዝሐብታሙ
    @አልማዝሐብታሙ 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን መምህር

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 3 роки тому +2

    እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ መጋቢ አዲስ መምህር ዶክተር ሮዳስ ለካስ ዓይን ይሄ ሁሉ ምስጢር አለው ገራሚ ነው ያወቁትን ስላካፈሉኝ በድጋሚ ምሰጋናዬን አቀርባለሁ 🙏 አሜን ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን

  • @starsphone5068
    @starsphone5068 2 роки тому

    መምህር ጥበቡን ያብዛልህ

  • @amanuelgetnet2800
    @amanuelgetnet2800 Рік тому

    Thanks! Dr Rodas 4 your contribution.

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu4671 3 роки тому

    ተባረክ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከተማላ ጤንነት ጋር ይስጥህ

  • @mahletshemsu857
    @mahletshemsu857 3 роки тому +3

    በጣም ይገርማል መምህር እድሜ ይስጥልን

  • @ተፈጥሮአየሁ
    @ተፈጥሮአየሁ 3 роки тому

    አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ዶክተር ሮዳስ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @flamedino15
    @flamedino15 3 роки тому +1

    Thanks Dr. Roads I am so so proudest to you God blessing all ur families !! Keep going you're brilliant man !!!

  • @fikerselam343
    @fikerselam343 3 роки тому +1

    የፈጠረን በጥበቡ ውብ አድርጎ ነው አምላክ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ከአጽናፈ እስከ አጽናፈ ስሙ የተመሰገነ ይሁን። የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ስለሆነ መንፈሳዊ የተመራማሪ መሆን እንዴት ደስ የሚል ነው ስለተፈጥሮ ማትጥናት። ለአባቶቻችን ሊቃውንት መምህራን ክብር ምስጋና ይግባቸው።

  • @henokaweke2907
    @henokaweke2907 3 роки тому

    እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ እውቀት እና ምስጢርን ይግለጥልህ!!

  • @yilkalmihertu7338
    @yilkalmihertu7338 3 роки тому

    መምህር በእውነት እግዚዓብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ አገልግሎተዎን አያስፋልን
    አብዛኞቻችን ለአይናችን የምንሰጠው ዋጋ በጣም ተራ እንደሆነ ስለገባኝ አመሰግናለሁ፡፡
    ብዞዎቻችን ሳይገባን አይናችን በስክሪን ጨረር እያደከምነው እነገኛለን ለዛም ይመስለኛል የማያ ሚዛናችን የተዛነፈው

  • @adonayemesekelu1739
    @adonayemesekelu1739 3 роки тому

    አሜነ አሜን አሜን መምህር ከልብ እናመሰግናለን

  • @bayoushasrese9658
    @bayoushasrese9658 3 роки тому

    እናመሰግናለን ዶክተር ፈጣሪ እድሜኛ ጤና ይስጥዎት ምናለ ህዝብን በዘር የሚከፋፍሉ የፌስቡክ አርበኞች ከዚህ ተምረው ለትውልድ የሚጠቅም ነገር ቢያቀርቡ

  • @hababiy9747
    @hababiy9747 3 роки тому +2

    በእውነት ግሩም ነው፡፡ ጥበበ እግዚአብሔር አይለየን

  • @SAau-xy8yl
    @SAau-xy8yl 3 роки тому

    ቃል ሕይወት ያሠማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን አይ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ግን የኔ አይን በደንብ አያይም ምንፅር ነው የምጠቀመው ግን አገሮ ስገባ እንደ ሚሻለኝ ሙሉ ተስፋ አለኝ የኔ ፍቃድ ሳይሆን እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምሎት

  • @tsegabedane2439
    @tsegabedane2439 3 роки тому +1

    ዶ/ር እናመሰግናለን

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን !

  • @bethelhemtadessa738
    @bethelhemtadessa738 3 роки тому +2

    ትምህርትህ፡አይጠገብም፡ኑርልን፡ለኢትዮጵያ፡ታስፈልጋታለህ፡ወንድሜ

  • @mollanega7386
    @mollanega7386 3 роки тому +1

    Sela Selam Memhr :: Yemgerm Tmhrt new Eyastemarken yalew Ena
    Qal Hywet Yasemaln::

  • @asfaw96
    @asfaw96 2 роки тому

    እግዚአብሔር: ያክብርልን: በጣም: እናመሰግናለን::

  • @amanuelfekadu5358
    @amanuelfekadu5358 3 роки тому +1

    Much and warm respect for you Doctor rodas👍👍👍

  • @TheoatStudio
    @TheoatStudio 3 роки тому +2

    Dr Rodas, You got interesting perspective about creation. Keep educating.

  • @tsehayzenebezenebe4158
    @tsehayzenebezenebe4158 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እርሶን ለኢትዮጵያ የሰጠን

  • @danielmesele8724
    @danielmesele8724 3 роки тому +1

    መምህርህራችን እንመድሀለን በርታልን። በቀጣይም እውቀትትን እደምትመግበን እርግጠኛ ነኝ።

  • @eskindersolomon105
    @eskindersolomon105 2 роки тому +1

    እኛ ሰዎች :ከተፈጥሮ ከተለያየን ከዘመን ወደ ዘመን ተሸጋግረናል አንተ
    በምታቀባቸው ታሪኮች በጣም ትልቅ
    ትምህርቶች ናቸው ተባረኩ

  • @atsedeendaylalu3376
    @atsedeendaylalu3376 3 роки тому

    No Words Dr. Rodas Long LIve
    ........................

  • @tube9957
    @tube9957 3 роки тому +2

    ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር

  • @laschalewwondimagegn8609
    @laschalewwondimagegn8609 3 роки тому +1

    Legend man!! thanks for your volunteer given' knowledge

  • @adissbezabih2329
    @adissbezabih2329 8 місяців тому

    አንተ ማለት ብርቅዬ ኢትዩጲያዊ ነህ እናመሰግንሃለን ዘመንህ ይባረክ

  • @zaraali9303
    @zaraali9303 3 роки тому +2

    Welcome Dr Thank you for sharing!!!

  • @alesalema6482
    @alesalema6482 2 роки тому

    እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዘመንህ ሁሉ ይተባረከ ይሁን ።

  • @abebagetachew3293
    @abebagetachew3293 3 роки тому +1

    thank you for sharing your knowledge may God bless you more & more we are lucky to have you

  • @ኃይለሚካኤል-ዀ8ቈ
    @ኃይለሚካኤል-ዀ8ቈ 3 роки тому

    በጣም ግሩም ትምህርት ነው።

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 роки тому +1

    አመሰግናለሁ መምህር ❤️

  • @ermiasd4281
    @ermiasd4281 2 роки тому

    እናመሰግናለን ዶ /ር

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 роки тому +2

    መምህር እድሜና ጤኔ ይስጥልን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 3 роки тому

    አሜን መምህር ዐይነ ልቡናችንን ያብራልን ፣ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ያድልልን

  • @surafeldesalegn7929
    @surafeldesalegn7929 2 роки тому +1

    እውቀት ፣ እውነት እና እምነት
    ማስተዋል ፣ ጥበብ አመክንዮ የሰው ልጅ የመኖር ትርጉምም ይመስሉኛል ወንድሜ፡፡

  • @israelabera9623
    @israelabera9623 3 роки тому +1

    እግዝያብሔር ጨማምሮ ይባርክህ።

  • @felekechgeberemeskel4933
    @felekechgeberemeskel4933 Рік тому

    አሜን የሁችንንም አይን ያብራልን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @YFutuGutu
    @YFutuGutu Рік тому

    እግዚአብሔር መልካም ነዉ እግዚአብሔር ይዋጋል አዎ ይዋጋል

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle4741 3 роки тому

    Selam Dr. selam ! thank you for all you teach us! we appreciate it so much!🙏🙏🙏

  • @yidnkzewdie8572
    @yidnkzewdie8572 3 роки тому +5

    በሚገርም ሁኔታ ስላመለጠኝ ባዝንም ዶር የአቡነ ዘርአብሩክ ገድል ላይ አይኔን አውርልኝ ያሉትን አስታወሱኝ ክብር ይስጥልን

  • @ኢትዮጵ-ፈ3ጨ
    @ኢትዮጵ-ፈ3ጨ 3 роки тому

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ እንወድሀለን።

  • @FXLIVEUPTRADE
    @FXLIVEUPTRADE 3 роки тому

    ክብረት ይስጥልን መምህር

  • @ነፍሴሆይተመለሽ-ሸ4ረ
    @ነፍሴሆይተመለሽ-ሸ4ረ 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @atalaayalew4353
    @atalaayalew4353 3 роки тому

    የነበረንን የተሰጠንን ከተፈጥሮ እስከ የጥንት አባቶቻችን ያቆዮልንን ጥበብ ቀደምት ልህቀትን በማጥናት ከሳይንሱም የምታደርገው ትንተና እና እውቀትን ሸር ማድረግና እንድናነብ እና ህፃናት ተተኪ ትውልድ ለመተካት የምታደርገው ሁሉ በጣም ያስደንቃል።

  • @samikonjotina8705
    @samikonjotina8705 3 роки тому +2

    አስቀድሜ ሰማይንና ምድርን ለፈጠር ልዑል ባህሪ እግዚአብሔር አምላክ ከጫፍ እስከ ጫፍ ስሙ የተመስገነ ይሁን ዱ/ር እሮዳስ ለስጠህን እውቀት እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ ነገር ተምሬአለሁ አሁን በጸጋ ይጠብቅልን ለአባቶቻችን ይህንን ሁሉ ምስጥር የገለጠ ፈጣሪያችን ለኛም በዚህ ለጠፋነው ትውልድ አባቴቻችን በቅድስና የሚያዬበትን እይነ ልቦናችንን ያብራልን ልቦና ይስጠን ሌላው ፪ጥያቄ አለችኝ አንድ ህጻን ከማህጸን እንደወጣ ነው አይኑ የሚከፈተው?ወይስ መቼ ሌላው ጥያቄዬ የልጄ ስም ስምንት ይባላል በቤተ ክርስቲያናችን አስተምሮ ብዙ ስው መስየም እንደማልችል ነው የሚነግሩኝ እኔ ግን ፫ የመጸሀፍ ቅዱስ ስም አድርጌ በእጣ ነው ፫ ጊዜ ይህ ስም የወጣው ከጊዜ አንጻር ባስቸግርህም ስትችል መልስ እንደምትስጠኝ እምናለሀኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

    • @drrodastadeseandromeda9034
      @drrodastadeseandromeda9034  3 роки тому +1

      ማሕፀን ውስጥ እያለም ማየት ይችላል። ስምንት ማለት ምንም ችግር የለውም ወይም ስለ 8 ምስጢር አቀርባለሁ

  • @abelwoldemariam9318
    @abelwoldemariam9318 3 роки тому +2

    Thank You Rodas ! God bless You !

  • @tizunegussie7674
    @tizunegussie7674 3 роки тому

    እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እውቀት ይጨምርልህ

  • @konjittesfaye8809
    @konjittesfaye8809 3 роки тому

    ቃለኸይወት ያሰማልን የዕድሜ ዘመንዎን ያርዝምልን !!

  • @agerituageritu8226
    @agerituageritu8226 3 роки тому

    ጥሩ ነው ሌሎችም እንድትለቅ አበረታታሀለው ደህና ሁን

  • @kiduhd270
    @kiduhd270 3 роки тому +6

    ለ ኢትዮጵያ ለዚ ትውልድ አስፈላጊ ወሳኝ ሰው የተከበሩ መጋቢ ዶክተር 😍ሮዳስ

  • @eliasazazy679
    @eliasazazy679 Рік тому

    Really, You're miracle
    Thank you.

  • @robi4400
    @robi4400 3 роки тому +3

    መምህር አንድ ግራ ያጋባኝ ጥያቄ ነበረኝ በተለያዩ የ ውጭ ሀገር ፊልሞች ላይ በግምባራቸው ላይ ሦስት ዓይን ያላቸው ፍጥረታት አሉ እንደ AVATAR ከእኛ የተወሰደ መረጃ ካለ እና ብዙውን ጊዜ ፈረንጆች የ ዓይን ከለራቸው ሰማያዊ ይሆናል የተለየ ጥቅም ወይም ጉዳት ካለው ለማወቅ እፈልጋለሁ 🙏🙏🙏
    አግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ🙏