Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መምህር ግርማ ወንድሙ ለብዞቻችን አይናችን እንድንገልጥ የረዱን አባታችን ናቸው እድሜና ጤና ይስጥልን
❤ እውነት ነው
እውነት ነው ጸጋውን ያብዛላቸው
Ewunet new
በትክክል የአባታችን እድሜ ያርዝምልን ❤
በጣም ህዝቡ የት ይገባ ነበር 😢😢😢😢
የቤርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊሥ በያለንበት ጠብቀን ለደጅህ አብቃን
አሜን ይጠብቀን🙏
አሜን 🙏🙏🙏
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን 3
ላንተ የደረሰ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኔም ፈጥኖ ይድረስልኝ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
ለአንተ የደረሰው ሰማዕታት ጊዮርጊስ ለእኔም ፈጥኖ ይድረስ🙏
አሜን አሜን አሜን ስራው ድንቅ ነው
ያተ የደረሰዉ ቅዱስ ጎርጊስ እናታችን ድግል ማረያም ለኛም ይድረሱልን ለደጁ ያብቃን
መምህር ግርማ የዘመናችን ሓዋሪያ ናቸው እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያቆይልን✝️♥️🙏
አሜን የኔ አባት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት❤
አሜን እውነት ነው የዘመናችን ሐዋርያ ናቸው ነብይ በገዛ ሀገሩ አይከበር ሆኖ ስንት ፈተናን እየተቀበሉና እያለፉ ናቸው ከብዙ ፈተና አልፈዋል የታመኑት እውነተኛ ነውና ክብር ለሱ ይሁን ❤
አትቀባጥር፡ ግርማ አጋንንታም ነው፡ እነሱጋ ሂዶ የዳነ የለም፡
መምህር ግርማ በዮቱዮብ ነው ነየማውቃቸው ።።በእውነት እወዳቸዋለሁ።።🙏🙏🙏ሰማዕቱ ላንተ የደረሰ ለኔም ይድረስልኝ።።
@@Myself-c4h እኔ ድኛለሁ የመምህር ግርማ ተቃዋሚ ማን እንደሁ ስለምናቅ ክፉ አልናገርሽም ግን ትምህርታቸውን ባትቀበይም ክፉ አትናገሪ ልቦና ይስጥሽ
ድንቅ አድርጎልኛል የሰራዊት ጌታ ተመስገን እንደ ቸርነትህ ለደጅህ ያበቃኸኝ ተመስገን
ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን🙏🙏🙏
መምህር ግርማ የስንቱን ህይወት በአለም ዙሪያ ነፍስ የደረሱ ልዩ አባት ናቸው። ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው። እሳቸውን የሚጠሉ ያልገባው ወይንም ያጋንንቱ ልጆች ናቸው።
መልኣከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ዕድሜና ጤና ይስጣቸው የምንወዳቸው የምናከብራቸው ውድ ኣባት ናቸው❤❤❤❤
💙💙💙💙💙💙💙💙 አጋዕዝተ አለም ቅድስት ሥላሴ ክብር ይገባዎታል እመብዙሃን እናቴ ኪዳነምሀረት ክበሪልኝ እናቴ ኡኡኡ የውስጤን አንቺ ታውቆያለሽ ከእኔ በላይ እኔን የምታውቂ አፍጣኒተ ረድኤት ፣ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዋስጠበቃዬ ስራህ ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ይድረስክ።አሜን!
የሚገርም ነው በጣም ተደንቄ ተገርሜ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር መርጦሀል ለእኛም በረከት ምህረቱ ይድረሰን ቀጣዩን እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እፁብ ድንቅ ነዉ ላንተ የደረሰ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ይድረስልን አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ለኔም ለብዙወቻችን ስለ መናፍስት ጥቃት ሴራ እና ተንኮል ከነ መፍትሄወቻቸዉ አስተምረዉናል እግዚአብሔር ይመስገን
ታድለህ የኔስ ተራ መቼ ይሆን 😢 እመቤቴ ሆይ እርጅኝ
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተመሰገነ ይሁን! እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ።መምህር ግርማ እግዚአብሔር የሰጠን ስጦታ ናቸው የኔም ህይወት የተቀየረው በሳቸው ትምህርት ነው። ቸሩ መድሀኒያለም ለአባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን!አላዬ እግዚአብሔር ይስጥልን! ሁሌም አስተማሪ መርሀግብር ስለምታሳየን
እኔ መቸም ጓጉቻለሁ ሳለየው አዳልቀር ሰመአቱ በቃል ኪዳንሕ እርጃኝ 🤲
አሜን. ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን
አሜን ለሁላችንም ይፍቀድልን
Amen.
አትጎጉይ ቢሆን እኮን በልብሽ የልብን አዋቄ ጌታ ብቻ ነዉና ክፉዉ አክሻፊነዉ አሳባችንን ቀድምን ስናዉጣ
Amen lehulachnm
መምህር ግርማ እግዚአብሔር የሰጠን ድንቅ አባታችን ብዞዎቹ ያልተረዷቸው ጥቅማቸውን በደንብየገባው ያውቀዋል ወንድሜ
መምህር ግርማን እማ በዚህ ዘመን ባይሰጠን ኖሮ አልቀን ነበር ከጸበል ከሱባኤ በኃላ የሌለ ይመስለናል እድሜዘመናችንን የሰበሰብነው በአንዴ እንዴት ወጥቶ ያልቃል ልክ ነህ ወንድሜ እሳቸውን የሚቃወም መንፈሱ የተቆጣጠረው ነው አምላክ ይርዳቸው።❤❤
❤እውነት ነው
በእውነት እውነት ነው
በትክክል❤❤
ለመግለፅ ይከብዳል።የሄደ ያውቀዋል።እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ሥራ!!!
ድቅ ምስክርነት ነው ሰማቱ እኔንም ከነልጄ ለደጅህ ለመምጣት ያብቃኝ ፍቃድህ ይሁን
❤ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አስበኝ ጠላቴን በፈረስህ ረግጠህ አንተ ለደጂህ አብቃኝ 🤲🤲🤲😥እናቴ ኪዳነምሕረት እናቴ ከእስራት ፍችኝ❤️😥🤲🤲🤲 አቤቱ እንደሀጤያቴ ሳይሆን እንደቸርነትህ ይደረግልኝ አሜን😥🤲🤲🤲🌿🌿🌿❤️
እሰይ እንኳን ተነቀለልህ ወንድሜ ። ለዚህ እኮ ነው አትፍረዱ የሚባለው ሰው ወዶ እኮ አይደለም እራሳችንን መስሎ የሚጫወትብን እግዚአብሔር ይገስጸው። ሰማእቱ ክብር ምስጋና ይግባው❤❤ በእኔም ቤት ያለውን ችግር ህመም ቅዱስ ጊዮርጊስ ይንቀልልኝ።
Dselalfsamenasamrw❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤አሜን
Amen 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ።ላንተ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁሉም ለኢትዮጵያ ወጣት ይድረስለት።
አሜን።
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የመምህር ግርማን አገልግሎት ስለገለፅክ እግዚአብሔር ይባርክህ
አባታችን መላከ መንከራት መምህር ግርማ ለንደኒ ለጠፋው ትውልድ በዚህ ዘመን ከእግዚአብሔር የተሰጡን አባታችን ናቸው እሳቸውን የመሰለ አባት ስላለኝ ልዑል እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
አቤት መታደል ድንቅ ምሥክርነት በተመስጦ ነው ያዳመጥኩት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እባካችሁ ለደጁ ያብቃሽ ብላችሁ ፀልዩልኝ ቤተሰቦቼ የልዳው ኮከብ የሰማእታት ሀለቃ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ የኔን እና የቃልኪዳን ህዝብህን ነገር አደራ ሰባት አመት ሙሉ በመጋደልህ እና በ ሰባቱ አክሊላትህ ከሁሉም በለይ ደግሞ በአምላክህ እለምንሀለሁ አደራ አደራ አደራ...❤❤❤
እንባዬም መጣ ፤ አለቀስኩ ። የኔ ኑሮና የኢትዮጵያ ነገር ፤
እግዘብሔርን ፈቅዶ ለደጁ ያብቃኝ።
መምበህር ግርማን ወንድሙን እግዛብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያኑርልን❤❤❤
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አስበኝ ጠላቴን በፈረስህ ረግጠህ አንተ ለደጂህ አብቃኝ እናቴ ኪዳነምሕረት እናቴ ከእስራት ፍችኝ አቤቱ እንደሀጤያቴ ሳይሆን እንደቸርነትህ ይደረግልኝ አሜn
ድንቅ ድነቅ ምሰክርነት ነው ደጋግሜ ነው የሰማሁተ ወንድማችን እጅግ ነገር ነው የተደረገልህ ምን ትጠብቃለህ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ነገ ሌላ ቀን የጌተዬ ቅዱሱን ቁርባን ለንሰሀ አባትህ ነገርህ ተቀበል በረከቱ ይበዛልሀል እንጂ አይጎድልብህም ታተርፋለህ በራሴም ሰላየሁት ቨፉት ሰዎች ሲቀበሉ ሳይ አጎጋ ነበርኩኝ አሁን ግን ሰድሰት ዓመት ሆነኝ ሁሌ ወደ ቅዱሰ ቁርባ ለመቀበል ሰዘጋጅ ሰርጌ ነው የሚመሰልኘ በደሰታ እሰመ ዓያል አንተ ሲባል ሰውነቴ ነብሴ ደሰታዋ ወደር የለታም እግዚአብሔር ይመሰገን ሁሉንም ያሰቡትን ለዚህ ታላቅ ፀጋው ያብቃችሁ ። ከዘጠና ዘጠኝ ፃድቅ አንድ አጣን ሰትመለሰ በሰማይ በምድረእ መልዕክት ቅዱሰ ቅዱሰ ቅዱሰ እያሉ ያመሰግናሉ ። ለክብሩ ያብቃህ ። አሜን አሜን አሜን አፀደ ማሪያም ነኝ ከላሰቬጋሰ ። ሰለም ለአገራችን ❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አብቃሽ እህቴ :: አኔንም ለዚህ ክብር እንዲያበቃኝ አንድ ቀን በምትቀበይበት ዕለት ወለተ ሰንበትን አስባት በቸርነትህ ሰው እድርጋት በይልኝ አደራ ::
ለኔም ወለተ ዮሀንስ ነኝ ፃፊ ስትቆርቢ መዳፍሽ ላይ እህትዋ
ድንቅ አድርጎልኛል የሰራዊት ጌታ ተመስገን እንደ ቸርነትህ ለደጅህ ያበቃኸኝ ሁሌም ተመስገንልኝ፡፡
እውይይይይ ስታወሩ ራሱ እኔ የሆንኩት ትዝ አለኝ የቱ ተነግሮ የቱ ያልቃል ክብር ለቅድስት ስላሴ
መምህር መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ልክነህ ትልቅ መንፈሳዊ አባት ናቸው ለኔም በጣም በለውለታዬ ናቸው። ትናንትና ዛሬ በላሰቬጋሰ ከተማ የሰንቱን እንደፈወሱልን ከቃላት በላይ ነው የልጆቸ የወንዱ የሴቱ እርኩሰ መንፈሰ ተሰናበት እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባታችን እረጅም እድሜን ይሰጥልን እንዴት እንደምገልፃቸው ቃላቶች የሉኝም ሺ ዓመት ይኑሩልን አሜን ። እኛንም ለሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ እና ለኪዳነምረት ደጀዎ ረግጠን የናንተን በረከት ለማግኘት ያብቃን አፀደ ማሪያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አግዙኝ ወንድሞቼ እሀቷቼ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይሄን መንፈሳዊ ቦተ ለሰጠን። ለሚያገለግሉት አባትች ወንድሞቼ እሀቶሀ እድሜ ይሰጣችሁ ። ወንደሜ በረከት እንኡዋን ተፈወሰክልን በርታ መፅሐፍ ትረካ የምትተርክ ነው የሚመሰላሉ ቃለህይወት ለንተም ለአላዬ ወንድሜ የሕይወት ቃል ያሰማልነ አላዬ በፀሎትህ አሰበኝ ለደጁ ያበቃኝ በአእውነቱ ሁሌም የማይጠገብ የማይሰለቸ ነው ።❤❤❤ ልቦና እሰከመጨረሻው እቅታችን ድረሰ ይሰጠን አሜን ፫ የቆየን ፫ 🎉🎉🎉
አሜንአሜአሜንአሜንንንንን❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እኛንም ለደጅህ አብቃን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አደራህን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር ግርማ እውነት ለኔ ከጥፋት መመለስ ምክንያት ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው ወድሜ ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን
በእውነት ወንድሞቼ የምትሰጡት ምስክርነት እንዴት ሌሎቻችንን ለደጁ ያልበቃን ሰዎች እየረዳ እያበረታን እንደሆነ እኔም ምስክር ነኝ....ሰማእቱ ለቤቱ ለደጁ ያበቃን
እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ❤❤❤❤❤
ሰመአቱ ድንቅ እውነተኛ አለም ይወቀው እኛ ኢትዮጵያ ኖች እድለኛ ነን
ሄዶ ያየ ሰው በደንብ ይረዳል ይገባዋል, ያልሄደ ሰው ግን ለማየት ጉጉት ያድርበታል , ነገር ግን ነ ጊዮርጊስ ተአምር ሁሌም አዲስ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏🙏
ዛሬ ወንድሜ አላዬ ንቅት ብለካል ደስተኛም ነክ ወንድማችንም በሚገርም ሁኔታ ነዉ የገለፅክልን ቃል ሂወት ያሰማልን❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የበርሃው ድካም።
አባቴ መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን ባላውቃቸው በሀፂአት አሮንቃ እንደተጨማለቅኩና እራሴን ከጥፋት ወደ ቃሉ ማዳመጥ የተመለስኩባቸው ምርጥ የክርስቶስ አገልጋይ አባቴ እድሜና ጤና ያብዛልዎ❤🙏 እሳቸውን እሚጠላ ሰው እራሱን ይፈትሽ
ትክክል
አሜን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር ብዙ ነው ባላችሁበት ሆናቹ ተማፀኑት እግዚአብሔር ሲፈቅድ ስንጠራ እንሄዳለን እናቴ ኪዳነምህረትዬ ክበሪልኝ የኔ ደራች ❤❤❤❤❤❤❤
እዉነት የሚገርም ምስክርነት ነው ድንቅ ነገር ተደርጎልሃል በፀሎት አስበን ለኔን ቅዱስ ጊዎርጊስ ይፍቀድልኝ 🙏
በስደት ያለሁ እህታችሁን አስቡኝ ወለተ እየሱስ እያላችሁ😢😢 ዛሬ ነገ ስል አልሞላልሽ ሁኘ አሻግሬ በተስፋ እየኖርኩነዉ ሰማእቱ አባቴአተ ታዉቃለህ ከኔ በላይ ጎዶሎየን ሞልተህ ጥራኝ እመ ምህረት ኪዳነ ቃል ጥሪኝ😢😢😢😢😢
እኔስ በቅናት አለሁ ስንት ጌዜየ በስደት ነዉ ያለሁት 😢 ፈተናዉም ከባድ ነዉ ።እግዚአብሔር ሆይ የክፍን ሀይል ሰባብረህ አጥፍተህ መልካም መሻቴን ፈፅምልኝ ።
አባቴ ሊቀሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ ለደጅህ አብቃኝ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
መምህር ግርማ እግዚአብሔርን የማማርር የአያቴ ዛር የሚጫወትብኝ አይነጥላ የሚጫወትብኝ በትዳሬ ሰላም ያጣሁ እራሴን ላጠፋ የነበረ ሰዉ ነበርኩ ከዚህ ህይወት ታደጉኝ ዛሬ ለአምላኬ በቀን ሁለት ጊዜም ቢያንስም የማመሰግን የአምልኮት ስግደት የምሰግድ አመስጋኝ አስራት አዉጭ ክርስቲያን አድርገዉኛል ያ የሆነዉ ጠላቴን ስላሳወቁኝ ነቃሁበት ሰይጣን የለብንም አትበሉ ፈተና ካለባችሁ አልሳካ ያላችሁ ነገር አለ ማለት ሰይጣን ከ እናንተ ጋ ነዉ ማለት ነዉ መጋደል ነዉ
እኔ እዳንችነኝ በሥደት ብዙ ጊዜ ተሠድኩኝ ያገቴ መግቢያ ቤት የለኝም ሥራም ወጣ ገባነው የምሄድባቸው ሠዎቹም ክፉ ናቸው😢😢😢😢 ትዳር ሞከርኩኝ እንዴ ትላትነው የሚያዬኝ ከዚያ ተይዞ ከሀገር ከባ ሂወቴ ምሥቅልቅል ያለነው ደሞ ጡቴንም ታሜ እዬተሠቃዬሁነው ሥግደት እና ፆለት ጀምሪያለሁኝ
@@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ አይዞሽ እህቴ የፀላይ ዲያቢሎስ ስራ ነዉ በስላሴ ስም በመቁጠሪያ ስትቀጠቅጭ አባ እንደሚሉት ከ5 አንዱ ምልክት ይሰጥሻል። ለምሳሌ እኔ በጣም በከባዱ እንድማረር አምላኬ ጋ በመጣላት ለምን አትረዳኝም ለምን እድሜየን ሙሉ ትፈትነኛለህ? እኔን በ እጆችህ እንደ ሌላዉ አልፈጠርከኝም? የለህማ እያልኩ አማርር አምላኬን እሳደብ ነበር። ለካ ነገሩ ሌላ ነዉ የአያቴ ዛር ነበር እኔ አላመልከዉም ግን እድሜየን ሙሉ እየተጫወተብኝ የነበረዉ በ እኔና አምላኬ መካከል ገብቶ የሚያጣላዉ እሱ ነበር። ሲገባኝ ከልጅነቴ ጀምሮ አምላኬን እወደዋለሁ እፈራዋለሁ መደበቂያየ ሲመቱኝ ቤ/ን ነበር ዛሩንና ስራዉን በጣም እየተቃወምኩ አፈርስበት ነበር ስለዚህ በቀል መሆኑ ነዉ። የገባኝ ግን በመምህር ግርማ አስተምህሮ ነዉ ስቀጠቅጠዉ በጀርባየ መሯሯጥ ጀመረ ስሰግድ ማቃጠል በጣም ብዙ መናፍስት በስዉር የሄዱ ይመስለኛል። ባይጮህም ቤቴ አሁን ሰላም ነዉ በረከቴ ተመልሷል ምሬቴ ጠፋ ተመስገን ስለዉ ቢሞላም ባይሞላም ነብሴ ሀሴትን የተጨነኩበት የጎደለብኝ ወዲያዉ ይሞላል። ፀሎቴ ይሰማል። አቤት ስንቱ ቀረብኝ እስከዛሬ 🤔አባቴ መምህር ግርማ ይኑሩልኝ። እሳቸዉ ቅዱስ ናቸዉ። ነገ ነዉ የምናቀዉ ቅድስናቸዉ ክብራቸዉን ስለዚህ በርች የኔ እህት ሊያስፈራራሽ ተስፋ ሊያስቆርጥሽ ይሞክራል። እንዳትሰሚዉ ቀጥቅጭ ከዮቱዮብ ቀሲስ ሔኖክ ተፈራ መቁጠሪያ አጠቃቀም አሰጋገድ ተማሪና ከዛ በጡትሽ ጉዳይ እራሱ ዛሩ ወይ መተቱ ነዉ። ስራህን አቁም እያልሽ ቀጥቅጭ እምነት ተቀቢ ይድናል።
@@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ😢❤በደንብ ስገጅ ፀልይ ማሬዋ
@@Kidist-rn2xc እኔም በጣም ፈሪዬን አማር ነበር ቅርብቀን በማህበሩ ተቀላቀልኩኝ የሡ ሥራ እንደሆነ ነቃሁኝ እኔ ብቻ ሣልሆን ከሀገር ያሉትም ቤተቦቸ ይታመማሉ ዛር ማረጉን ትተው ነበር ግን ሁላችነም ታመምነ ከዛ ደሞ ዛር እያረጉነው ከባድነው ያማል የኛ ቤት ይለያል ተጫውቶብናል አሁን ስፅፍ እጄ ይቀጠቀጣል የሡ ሥራ መሆኑን ምልክት አይቸበታለሁ ሠይፈ ሥላሤን ፀለት አርጊ ውሃውን ባርኬ ሥጠጣ ወደላይ አለኝ ሥብ የመሠለነገር ወጣ ህክምናውም ሞከርኩኝ የጡቴ በሺታ የሆርሞን ችግርነው ከጡትሺ ሥብ አለው አሉ ሥቡም እዬወጣ ነበር ግን ሊተወኝ አልቻለም በፆለት አሥቡኝ በአህዛብ ሀገርነኝ ፀበልእና እምነት መቆጠሪያ እንዴ እግዚአብሔር ፍቃድ ይመጣልኛል በቅርብ ቀን ግን ቤተሠብ እዬገሩለት ከሆነ እንዴት ይለቀኛል?
@@Kidist-rn2xc እግዚአብሔር ይመሥገን ለሡ ምን ይሣነዋል እኔ በሥቃይ ላይ ያለሁትንም ይድረሥልኝ
እግዚአብሔር ፡ ፈቃዱ ፡ ይሁንልኝ ፡ ለሰመአቱ ፡ ቅዱስ ፡ ጊዮርጊስ ፡ ደጅ ፡ ያብቃኝ
ቁድስ ጊወርጊስ ሆይ ለኔ ለየዋህ ልጅህ ደረስእልኝ😭😭😭😭😭የልቤን ታቃለህ እና😭😭😭😥
ይሂን ያደርገ አምላከ ቅድሥ ጌወርጌሰ ምሰጋና ይደርሰው በምልጃህ ለደጅህ አብቃን
ለአንተ የደረሰ ቅዱስ ጊርጊስ እኔንም ይጥራኝ እኔ ግን አልሔድኩም ግን ሲያስረዱኝ በጣም አምኜ ገብቶኝ ነዉ የምሰማ አምኜ የምቀበል አዎ ስለ መናፍስት ሴራ መምህር ግርማና መምህር ተስፋዬ አበራ ብዙ ሰዎችን አንቅተዋል እኔም እንኳን ከቆሻሻ ሒወት ወጥቼ በንሰሀ ፀድቼ ለቅዱስ ቁርባን የበቃሁት እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን🙏።
እልልልልልልእግዚአብሄር ይመሰገን በጸሎትሽ አስቢኝ አስኳለ ማርያም❤❤
@@ኣቤየተዋህዶልጅ እግዚአብሔር ያስበን እማ እኔስ ደካማ የክርስቶስ ባሪያ ነኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኮም እንኮንም ሖነልሽ ወገኔ ፣እሕተማርያም ነኝ ለቦታዉ ያብቃሽ በሉኝ 🙏🏼
እልል እሰይ በረከታችሁ በኔ በደካማዋ ይደር
ግሩም ድንቅ ነው በእውነት ቅዱስ ጊወርጊስ በባእድ አገር ያለነውን ልጆች ህን ጠብቀህ ለደጂህ አብቃን
ከአለም በፊት የነበር እግዚአብሔር አለንም አሳልፎ የሚኖር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤❤❤
ጽጌ ማርያም እና ሰርፀ ድንግል ብላቹ ፀልዩልን ግራ ገብቶናል ለናንተ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ለአንተ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ገወርጊስ ለሁላችንም ይድረስልን ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለደጅሕ አብቃኝ ከነቤተሰቦቼ ። በነገራችን ላይ እግዚአብሔር ስላደረገልን ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ነዉ የሚባለዉ ብለዉ ዶክተር ዘበነ አስተምረዋል ክብሩን ይዉሰድ አይባልም ብለዋል ከልምድ የመጣ ስለሆነ አይባልም ብለዋል።አወ መምሕር ግርማ ወንድሙ በሳቸዉ ላይ አድሮ እግዚአብሔር የብዙወቻችንን ሕይት እየጎበኘልን ነዉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ለአባታችን ይስጥልን❤❤❤
እድሜ ጤና ይስጣቸው አምላከጊዮርጊስ ለእንቁ መምህራችን መምህር ግርማ እንዲዩም በእውነት በመንፈስ የሚያገለግሉ አባቶቻችንን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ላንተ የደረሰ መድሐኒአለም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ይድረስልኝ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቤትህ አብቃ
ወንድሜ የተደረገልህ እጅግ ድንቅ ነዉ ተመስገን እንኳን ተፈወስክ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እነረንም ባሌንም ልጆቼንም ሙሉ ቤተሰቤን ለደጁ ለፀበሉ ለምህረቱ ያብቃኝ አሜን
Amen, God bless you, Alshaday Orthodox Media❤❤❤
እንዴት ድንቅ ነገር ነው ለአንተ የደረሰች እናት ለእኛም ትድረሰልን እሷ ደግና እሩሩ እናት ነች ድንቅ ቦታ ለእኛ ለኦርቶዶክስ የተሰጠን ፀጋ ነው ይህ የትም ቦታ የለም በጣም እድለኛ ነን በውነት እናቴ እኔም የምጠይቅሽ ለዚህ በረከት አብቂኝ እስራቴን ታውቂ የለ የኔ ሚስጥረኛ እናቴ ላንቺ ያሐኝንም ጥልቅ ፍቅር ታውቂያለሽ በቸርነትሽ ማሬኝ የኔ ደግ እናት እባክሽ እርጂኝ አንቺ እኮ ሩሩ እናት ነሽ ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen amen amen semaetu enenm kenbitsebe letmergne fekadeha yehunelegne leney lehatatgnawa bareyaha
የሰማዕቱን ቤት ረግጦ ማን ያፈረ አለ! ብዙ ኃጢያት ባለችበት፤ የእግዚአብሔር ፀጋ ትበዛለች፡፡በዚህ ዘመን ለኛ ለኃጢያተኞች ሰማዕቱን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
ይህን የዕለተ ሰኑይ ዉዳሴ ማርያም ክፍል ስወደዉ ከልጅነቴ ጀምሮ የሚገርመኝ ቃል ነዉ። ብዙ ሀጥያት ባለችበት የ እግዚአብሔር ፀጋ ትበዛለች🤔አሁን ያሉ ሀብተ ፈዉስ ያላቸዉ እዉነተኛ አባቶች መቀበል የከበዳቸዉ ሰዎች ሀሰተኛ ይሏቸዋል። ለምን ዘመኑ ክፉ ስለሆነ ፃድቅ የለም ብለዉ ስላሰቡ ግን የሰኞን ዉዳሴ ማርያም እረስተዋል። ብዙ ፀጋ ያለዉ ብዙ ሀጥያት ባለበት ዘመን እንደሆነ
ክብር ለመቤቴ ይሁን አቤት መታደል ሠማአቱ ለደጆህ አብቃኝ ከነቤተሰብዬ ማረን
የበርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከአለበኝ ችግር ፈውሰኝ እና ለምስክርነት አብቃኝ ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ በፆሎት አስቡኝ ገብረ ሥላሴ ወለተ ማርያም እሴት ፃድቅ ፍቅረተ ሥላሴወለተ ፃድቅ በላቹህ አስቡን በሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሥም አስቡን
❤❤❤ynata yabrsa sametu jewageesis Abeta yeberdlan❤❤❤❤😢😢
እግዚአብሄር ያስባቹ ወንድሜ❤
እይ መታደል❤ሰማዕቱ ለደጅህ ኣብቃኝ❤❤❤
ሰማእቱ እኔ ክርስትና ልጅህ ከሆኩ ለደጅህና መጨረሻዬን አሳምርልኝ እስከነ ቤተሰቤ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻 ❤ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ አስቡኝ ❤
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅክ አብቃኝ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እሠዪ፡እሠዪ፡እሠዪ፡እንኳን፡ደረሠልህ፡ለእኛም፡እንደአንተ፡ዪድረሥልን፡አሜን፡አሜን፡አሜን
አሜን ፀልይልኝ ወንዲሜ ከፀበሉ እንዲመጣ ከደጁ እንዲደርስ ሠመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አስበኝ እባክህ
በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ አደራ አባቴ ጊዮርጊስ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በእህውነት 😅😅😅 እኔ እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱሆና ይህንን ቅዱስ ቦታ አልተፈቀደልኝም ይሆን ጌዜው አልደረሰ ይህሆን አላውቅም መጥቼ አልተጠመኩም ግን ሁሌ የተለቀቀውን ቪዴው በእምነት ስለምሰማ ነው መሰለኝ እዛያለው እስከሚመስለኝ ነው ፣ በየቀኑ ትምህርትን እሰማለሁ ቪዴዬ ሲያልቅ እደግመወለሁ፣ እባካችሁ በቦታው ያላችሁ ሁላችሁን ወለተመስቀልን ማራትና እደጅህ ትምጣ ብለችሁ ፀልዬልኝ ኃጥያትን እንጂ ኅጥያትኛን አይንቅም እና እባካችሁ ፀልዬልኝ
😢😢
ምን ያስቅሻል ታድያ እህት
ፍጡነ እረዴት ሰማሃቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን
ሰመአቱ ጊዮርጊስ ረድኤትህ በረከትህ አይለየኘ ከነቤተሰቦቼ ለደጅህም ያብቃኘ አገራችንንም ሰላም አድርግልን🙏🙏🙏
በንፁሕ አቆይተኸን ደግመክ ውሰደኝ ሰማሕቱ አባቴ አደራ
ወንድሜ በረከት ምን ያህል መታደል ነው፡፡ አንድ ነገር ልምከርህ፡፡ ይህንን ያህል ሚስጥር አይተህ እንዲህ አደባባይ ላይ መመስከርህ እኔ እንደ አንድ ግለሰብ የተማርኩት ትምህርት እግዚአብሔርን ከእነ መላው ሰራዊቱ እንድመለከተው ፈጣሪዬን በአእምሮዬ እንድስለውና ሰማያዊውን ሕይወት የምናገኝበትን መንገድ እንድረዳ አግዞኛል፡፡ እግዚአብሔር ይስጥልኝ፡፡ ግን ፈተናህ በዚሁ ልክ ነውና አጥብቀህ ጸልይ፡፡ ለእኔም ጭምር!!
እምየ የኔናት አደራሽን እማምላክ ቅዱሰ ጌወርጊስ መጨረሻየ ምን ይሆን አስቡኝ በፀሎታችሁ ወለተ ስላሴብላችሁ
እግዚአብሄር ያስብሽ
ለአንተ የደረስ ቅዱስ ጊወርጊስ ለእኔና ለመላ ቤተሰቦችን ጎብኝን በፀሎታችሁ አስቡኝ ገብረ እግዚአብሔር ብላችሁ ወንድሜን አስቡልኝ ሱስ አለበት ስምኑን በርሜል ቅዱስ ገወርጊስ ሊሄድ ነበር ለጊዜዉ ጉዞዉ ታግዳል አሉኝ አላዬ እባክህ ተባበርኝ
ወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን እኛንም ለደጁ ያብቃን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
ላተ የደረሰልህ ሰማእቱ ጊዮርጊስ ለኛ ለስደተኞቹ ለደጁ ያብቃን❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጁ ያብቃን አሜን 🙏
እፁብ ድቅ ምስክርነት ነዉ ላተ የደረሰ ለኔም ይድረስልኝ አሜን አሜን አሜን ቅዱስ እጊወርጊስ ለደጅህ አብቀኝ የነገርሁህንአደራህን አሜን አሜን አሜን
ክብረ ለቅዱስ ጊወረጊስ ለሱም የደረሰ ለእኛም ይድረስልን
አቤቱ እንደ ቸርነት ይቅርታ ይብዛልን በደላችንን በዝቶ ፍቅር እርቆናል አንተ ግን ልዩ ነህ ከቶም አተወንም እባክህ ማረን ስለእመብርሃን ብለህ አገራችንን ህዝባችን ጠብቅ አሜን አሜን እሜን::
አሜን👏👏👏
አሜን በእውነት
❤❤❤❤ቅድስገወርጊስ ሰማአቱ ለሁላችን ፈውሰን
ወንድማችን በአንተ ላይ ያደረ የዎህነት በእኔም ላይ ይደር። እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምረዉ።
በእውነት ሊቀ ሰማአት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት በልሶ ለደጁ ያብቃን እፁብ ድንቅ ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሀዋርያት
Meskereh sitabeka abelashehew sel memher Germa yatnagarkow! Keber le Medhanialem!
ሰማኢቱ ቅዱስጌወርጌስለዳህአብቃኝየእግዜአብሔርታምር እረቂቅነዉ።
እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይውሰድ ላንተ የደረሱልህ ለኛም ይድረሱልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔም እናቴንና ወንድሜን ጥራልኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ምኞቴ ነው
እኔም እመአምላክ አይቻታለዉ ክብር ለእግዚአብሄር ክብር ለሰማእቱ ክብር ለእመአምላክ
Ameni Ameni Ameni 🤲🤲🤲🤲🤲
ሰማእቱ ቅዱስገወርጊስ የዉስጤን አተታዉቃለህና አተ አስተካክልልኝ አባቴ ለደጅህም አብቃኝ😢😢😢😢😢
ክብር ለድንግል ልጅ ምን ይሳነዋልየቅዱስ ሰማህቱ አምላክ ለሁሉ በስደት በመከራ በክፉ መናፍስት እይወቱ ትዳሩ ዘመኑ መሰናክል የሆነበት በረከቱ ይድረሰን ለደጁ ያብቃን ለደጁ ያብቃን አገራችንን ቅዱስ ጊዮርጋስ ይጠብቅልን አሜን
የሰራዊት አምላክ ልዑል እግዚአብሔር እኛ ሀጢያተኛ ልጆችህን በምህረት አይኖችህ ተመልከተን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የኢትዮጵያ ገበዝ ሀገራችን ሰላም አድርግልን እናቴ እመብርሐን ቅድስት ኪዳነ ምህረት በተገባልሽ ቃልኪዳን ቀን የማይረሳ ታዕምር ያደረግሽልኝ እናቴ❤❤❤❤
በእውነት ድንቅ ነገር በማስተተዋል ነው ልጁ የሚያስረዳው ቃለህይወተት ያሰማልን ሊቀ ሰማዕተቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እኔን ዘማዊቷን ባርያህን አስበኝ ልጆቼን ለደጅህ አብቃልኝ በየህይወታቸው ተታሪካቸውን ቀይርልኝና ለምስክርነት አብቃኝ የኔ ውድ አባት መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን በቡዙ ተተቀይሪያለሁ በትምህርታቸው ይህ ሁሉ ሲሆን መምህርን በጃቸው ተባርኬ አላቅም ትምህርታቸው ግን ከዘቀጠ ህይወት ከሀጥያት የመለሰኝ የክርስትና ትርጉም የገባኝ በሥጋ ብቻ ነበር የምመላለስው በሳቸው ትምህርት ሀህይወቴ ተቀየረ እረዥም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
ትክክል እኔም ትምህርታቸዉን በዮቱዮብ በመከታተል የጌታየ ምህረት ቀርቦኛል።
በርሜል ጊዮርጊስ ስጠመቅ ይሄ የእመብርሀን የናቴ የቅድስት ድንግል ማርያም ምስል ለኔም ታምር ሰርቶልኛል❤
አሜን አሜን አሜን ሰማእ ቱቅዱስ ጊዮርጊስታምር ብዙነውባላችሁበትሆናቹ ተማፀ ኑትእግዚአብ ሔርሲፈ ቅድስ ንጠራ እንሄ ዳለን እናቴ ኪዳነምህ ረትዬ ክበሪል ኝየኔደ ራች❤❤❤❤🙏🙏🙏
ወይ በረከት እንዴት እድለኛ ሰው ነህ እግዚኣብሔር ይመስገን እኔም በእግዚአብሔርቸርነት ደጁን አስረግጦኛል:: ዛሬ ደግሞ ምስክርነትህን ቁጭ ብዬ ስሰማው ነፍሴ ሀሴት አደረገች እልልልልልል እውነት መድሓኒያለም ከነእናቱ ክብር ምስጋና ይድረሳቸው: የልዳው ኮከብ ሰማዕቱም ክብር ምስጋና ይድረሰው:: እባክህ ወንድም በአንዱ ቀን ፀሎትህ ሰዓት እንኳ ወለተ ሰንበትን አስባት በልልኝ:: አንተንም ፍፃሜህን ያሳምርልህ ሀይሉን ይስጥህ::
ሰማዕቱ ቅዱስ ቂዮርቂስ እኔንም ወለተ ስላሴ ለደጅህ እስከምታበቃኝ እዚሁ ከነቤተሰቦቼ አስበን
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እባክህ እኔንም ከስራቴ ፍታኝ አባቴ 😢
ሰማሀቱ ቅዱሰ ጊወርጊሰ ወታደሩ ለደጅህ አብቃኝ
መምህር ግርማ ወንድሙ ለብዞቻችን አይናችን እንድንገልጥ የረዱን አባታችን ናቸው እድሜና ጤና ይስጥልን
❤ እውነት ነው
እውነት ነው ጸጋውን ያብዛላቸው
Ewunet new
በትክክል የአባታችን እድሜ ያርዝምልን ❤
በጣም ህዝቡ የት ይገባ ነበር 😢😢😢😢
የቤርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊሥ በያለንበት ጠብቀን ለደጅህ አብቃን
አሜን ይጠብቀን🙏
አሜን 🙏🙏🙏
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን 3
ላንተ የደረሰ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኔም ፈጥኖ ይድረስልኝ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
ለአንተ የደረሰው ሰማዕታት ጊዮርጊስ ለእኔም ፈጥኖ ይድረስ🙏
አሜን አሜን አሜን ስራው ድንቅ ነው
አሜን
ያተ የደረሰዉ ቅዱስ ጎርጊስ እናታችን ድግል ማረያም ለኛም ይድረሱልን ለደጁ ያብቃን
መምህር ግርማ የዘመናችን ሓዋሪያ ናቸው እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያቆይልን✝️♥️🙏
አሜን የኔ አባት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት❤
አሜን እውነት ነው የዘመናችን ሐዋርያ ናቸው ነብይ በገዛ ሀገሩ አይከበር ሆኖ ስንት ፈተናን እየተቀበሉና እያለፉ ናቸው ከብዙ ፈተና አልፈዋል የታመኑት እውነተኛ ነውና ክብር ለሱ ይሁን ❤
አትቀባጥር፡ ግርማ አጋንንታም ነው፡ እነሱጋ ሂዶ የዳነ የለም፡
መምህር ግርማ በዮቱዮብ ነው ነ
የማውቃቸው ።።በእውነት እወዳቸዋለሁ።።🙏🙏🙏ሰማዕቱ ላንተ የደረሰ ለኔም ይድረስልኝ።።
@@Myself-c4h እኔ ድኛለሁ የመምህር ግርማ ተቃዋሚ ማን እንደሁ ስለምናቅ ክፉ አልናገርሽም ግን ትምህርታቸውን ባትቀበይም ክፉ አትናገሪ ልቦና ይስጥሽ
ድንቅ አድርጎልኛል የሰራዊት ጌታ ተመስገን እንደ ቸርነትህ ለደጅህ ያበቃኸኝ ተመስገን
ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን🙏🙏🙏
መምህር ግርማ የስንቱን ህይወት በአለም ዙሪያ ነፍስ የደረሱ ልዩ አባት ናቸው። ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው። እሳቸውን የሚጠሉ ያልገባው ወይንም ያጋንንቱ ልጆች ናቸው።
መልኣከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ዕድሜና ጤና ይስጣቸው የምንወዳቸው የምናከብራቸው ውድ ኣባት ናቸው❤❤❤❤
💙💙💙💙💙💙💙💙 አጋዕዝተ አለም ቅድስት ሥላሴ ክብር ይገባዎታል እመብዙሃን እናቴ ኪዳነምሀረት ክበሪልኝ እናቴ ኡኡኡ የውስጤን አንቺ ታውቆያለሽ ከእኔ በላይ እኔን የምታውቂ አፍጣኒተ ረድኤት ፣ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዋስጠበቃዬ ስራህ ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ይድረስክ።
አሜን!
አሜን
የሚገርም ነው በጣም ተደንቄ ተገርሜ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር መርጦሀል ለእኛም በረከት ምህረቱ ይድረሰን
ቀጣዩን እንጠብቃለን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እፁብ ድንቅ ነዉ ላንተ የደረሰ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ይድረስልን
አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ለኔም ለብዙወቻችን ስለ መናፍስት ጥቃት ሴራ እና ተንኮል ከነ መፍትሄወቻቸዉ አስተምረዉናል እግዚአብሔር ይመስገን
ታድለህ
የኔስ ተራ መቼ ይሆን 😢 እመቤቴ ሆይ እርጅኝ
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተመሰገነ ይሁን! እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ።
መምህር ግርማ እግዚአብሔር የሰጠን ስጦታ ናቸው የኔም ህይወት የተቀየረው በሳቸው ትምህርት ነው።
ቸሩ መድሀኒያለም ለአባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን!
አላዬ እግዚአብሔር ይስጥልን! ሁሌም አስተማሪ መርሀግብር ስለምታሳየን
እኔ መቸም ጓጉቻለሁ ሳለየው አዳልቀር ሰመአቱ በቃል ኪዳንሕ እርጃኝ 🤲
አሜን. ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን
አሜን ለሁላችንም ይፍቀድልን
Amen.
አትጎጉይ ቢሆን እኮን በልብሽ የልብን አዋቄ ጌታ ብቻ ነዉና ክፉዉ አክሻፊነዉ አሳባችንን ቀድምን ስናዉጣ
Amen lehulachnm
መምህር ግርማ እግዚአብሔር የሰጠን ድንቅ አባታችን ብዞዎቹ ያልተረዷቸው ጥቅማቸውን በደንብየገባው ያውቀዋል ወንድሜ
መምህር ግርማን እማ በዚህ ዘመን ባይሰጠን ኖሮ አልቀን ነበር ከጸበል ከሱባኤ በኃላ የሌለ ይመስለናል እድሜዘመናችንን የሰበሰብነው በአንዴ እንዴት ወጥቶ ያልቃል ልክ ነህ ወንድሜ እሳቸውን የሚቃወም መንፈሱ የተቆጣጠረው ነው አምላክ ይርዳቸው።❤❤
❤እውነት ነው
በእውነት እውነት ነው
በትክክል❤❤
ለመግለፅ ይከብዳል።የሄደ ያውቀዋል።
እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ሥራ!!!
ድቅ ምስክርነት ነው ሰማቱ እኔንም ከነልጄ ለደጅህ ለመምጣት ያብቃኝ ፍቃድህ ይሁን
❤ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አስበኝ ጠላቴን በፈረስህ ረግጠህ አንተ ለደጂህ አብቃኝ 🤲🤲🤲😥እናቴ ኪዳነምሕረት እናቴ ከእስራት ፍችኝ❤️😥🤲🤲🤲 አቤቱ እንደሀጤያቴ ሳይሆን እንደቸርነትህ ይደረግልኝ አሜን😥🤲🤲🤲🌿🌿🌿❤️
እሰይ እንኳን ተነቀለልህ ወንድሜ ። ለዚህ እኮ ነው አትፍረዱ የሚባለው ሰው ወዶ እኮ አይደለም እራሳችንን መስሎ የሚጫወትብን እግዚአብሔር ይገስጸው። ሰማእቱ ክብር ምስጋና ይግባው❤❤ በእኔም ቤት ያለውን ችግር ህመም ቅዱስ ጊዮርጊስ ይንቀልልኝ።
Dselalfsamenasamrw❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤❤አሜን
Amen 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ።
ላንተ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁሉም ለኢትዮጵያ ወጣት ይድረስለት።
አሜን።
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የመምህር ግርማን አገልግሎት ስለገለፅክ እግዚአብሔር ይባርክህ
አባታችን መላከ መንከራት መምህር ግርማ ለንደኒ ለጠፋው ትውልድ በዚህ ዘመን ከእግዚአብሔር የተሰጡን አባታችን ናቸው እሳቸውን የመሰለ አባት ስላለኝ ልዑል እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
አቤት መታደል ድንቅ ምሥክርነት በተመስጦ ነው ያዳመጥኩት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እባካችሁ ለደጁ ያብቃሽ ብላችሁ ፀልዩልኝ ቤተሰቦቼ የልዳው ኮከብ የሰማእታት ሀለቃ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ የኔን እና የቃልኪዳን ህዝብህን ነገር አደራ ሰባት አመት ሙሉ በመጋደልህ እና በ ሰባቱ አክሊላትህ ከሁሉም በለይ ደግሞ በአምላክህ እለምንሀለሁ አደራ አደራ አደራ...❤❤❤
እንባዬም መጣ ፤ አለቀስኩ ። የኔ ኑሮና የኢትዮጵያ ነገር ፤
እግዘብሔርን ፈቅዶ ለደጁ ያብቃኝ።
መምበህር ግርማን ወንድሙን እግዛብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያኑርልን❤❤❤
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አስበኝ ጠላቴን በፈረስህ ረግጠህ አንተ ለደጂህ አብቃኝ እናቴ ኪዳነምሕረት እናቴ ከእስራት ፍችኝ አቤቱ እንደሀጤያቴ ሳይሆን እንደቸርነትህ ይደረግልኝ አሜn
ድንቅ ድነቅ ምሰክርነት ነው ደጋግሜ ነው የሰማሁተ ወንድማችን እጅግ ነገር ነው የተደረገልህ ምን ትጠብቃለህ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ነገ ሌላ ቀን የጌተዬ ቅዱሱን ቁርባን ለንሰሀ አባትህ ነገርህ ተቀበል በረከቱ ይበዛልሀል እንጂ አይጎድልብህም ታተርፋለህ በራሴም ሰላየሁት ቨፉት ሰዎች ሲቀበሉ ሳይ አጎጋ ነበርኩኝ አሁን ግን ሰድሰት ዓመት ሆነኝ ሁሌ ወደ ቅዱሰ ቁርባ ለመቀበል ሰዘጋጅ ሰርጌ ነው የሚመሰልኘ በደሰታ እሰመ ዓያል አንተ ሲባል ሰውነቴ ነብሴ ደሰታዋ ወደር የለታም እግዚአብሔር ይመሰገን ሁሉንም ያሰቡትን ለዚህ ታላቅ ፀጋው ያብቃችሁ ። ከዘጠና ዘጠኝ ፃድቅ አንድ አጣን ሰትመለሰ በሰማይ በምድረእ መልዕክት ቅዱሰ ቅዱሰ ቅዱሰ እያሉ ያመሰግናሉ ። ለክብሩ ያብቃህ ። አሜን አሜን አሜን አፀደ ማሪያም ነኝ ከላሰቬጋሰ ። ሰለም ለአገራችን ❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አብቃሽ እህቴ :: አኔንም ለዚህ ክብር እንዲያበቃኝ አንድ ቀን በምትቀበይበት ዕለት ወለተ ሰንበትን አስባት በቸርነትህ ሰው እድርጋት በይልኝ አደራ ::
ለኔም ወለተ ዮሀንስ ነኝ ፃፊ ስትቆርቢ መዳፍሽ ላይ እህትዋ
ድንቅ አድርጎልኛል የሰራዊት ጌታ ተመስገን እንደ ቸርነትህ ለደጅህ ያበቃኸኝ ሁሌም ተመስገንልኝ፡፡
እውይይይይ ስታወሩ ራሱ እኔ የሆንኩት ትዝ አለኝ የቱ ተነግሮ የቱ ያልቃል ክብር ለቅድስት ስላሴ
መምህር መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ልክነህ ትልቅ መንፈሳዊ አባት ናቸው ለኔም በጣም በለውለታዬ ናቸው። ትናንትና ዛሬ በላሰቬጋሰ ከተማ የሰንቱን እንደፈወሱልን ከቃላት በላይ ነው የልጆቸ የወንዱ የሴቱ እርኩሰ መንፈሰ ተሰናበት እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባታችን እረጅም እድሜን ይሰጥልን እንዴት እንደምገልፃቸው ቃላቶች የሉኝም ሺ ዓመት ይኑሩልን አሜን ። እኛንም ለሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ እና ለኪዳነምረት ደጀዎ ረግጠን የናንተን በረከት ለማግኘት ያብቃን አፀደ ማሪያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አግዙኝ ወንድሞቼ እሀቷቼ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይሄን መንፈሳዊ ቦተ ለሰጠን። ለሚያገለግሉት አባትች ወንድሞቼ እሀቶሀ እድሜ ይሰጣችሁ ። ወንደሜ በረከት እንኡዋን ተፈወሰክልን በርታ መፅሐፍ ትረካ የምትተርክ ነው የሚመሰላሉ ቃለህይወት ለንተም ለአላዬ ወንድሜ የሕይወት ቃል ያሰማልነ አላዬ በፀሎትህ አሰበኝ ለደጁ ያበቃኝ በአእውነቱ ሁሌም የማይጠገብ የማይሰለቸ ነው ።❤❤❤ ልቦና እሰከመጨረሻው እቅታችን ድረሰ ይሰጠን አሜን ፫ የቆየን ፫ 🎉🎉🎉
አሜንአሜአሜንአሜንንንንን❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እኛንም ለደጅህ አብቃን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አደራህን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር ግርማ እውነት ለኔ ከጥፋት መመለስ ምክንያት ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው ወድሜ ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን
በእውነት ወንድሞቼ የምትሰጡት ምስክርነት እንዴት ሌሎቻችንን ለደጁ ያልበቃን ሰዎች እየረዳ እያበረታን እንደሆነ እኔም ምስክር ነኝ....ሰማእቱ ለቤቱ ለደጁ ያበቃን
እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ❤❤❤❤❤
ሰመአቱ ድንቅ እውነተኛ አለም ይወቀው እኛ ኢትዮጵያ ኖች እድለኛ ነን
ሄዶ ያየ ሰው በደንብ ይረዳል ይገባዋል, ያልሄደ ሰው ግን ለማየት ጉጉት ያድርበታል , ነገር ግን ነ ጊዮርጊስ ተአምር ሁሌም አዲስ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏🙏
ዛሬ ወንድሜ አላዬ ንቅት ብለካል ደስተኛም ነክ ወንድማችንም በሚገርም ሁኔታ ነዉ የገለፅክልን ቃል ሂወት ያሰማልን❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የበርሃው ድካም።
አባቴ መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን ባላውቃቸው በሀፂአት አሮንቃ እንደተጨማለቅኩና እራሴን ከጥፋት ወደ ቃሉ ማዳመጥ የተመለስኩባቸው ምርጥ የክርስቶስ አገልጋይ አባቴ እድሜና ጤና ያብዛልዎ❤🙏 እሳቸውን እሚጠላ ሰው እራሱን ይፈትሽ
ትክክል
አሜን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር ብዙ ነው ባላችሁበት ሆናቹ ተማፀኑት እግዚአብሔር ሲፈቅድ ስንጠራ እንሄዳለን እናቴ ኪዳነምህረትዬ ክበሪልኝ የኔ ደራች ❤❤❤❤❤❤❤
እዉነት የሚገርም ምስክርነት ነው ድንቅ ነገር ተደርጎልሃል በፀሎት አስበን ለኔን ቅዱስ ጊዎርጊስ ይፍቀድልኝ 🙏
በስደት ያለሁ እህታችሁን አስቡኝ ወለተ እየሱስ እያላችሁ😢😢 ዛሬ ነገ ስል አልሞላልሽ ሁኘ አሻግሬ በተስፋ እየኖርኩነዉ ሰማእቱ አባቴአተ ታዉቃለህ ከኔ በላይ ጎዶሎየን ሞልተህ ጥራኝ እመ ምህረት ኪዳነ ቃል ጥሪኝ😢😢😢😢😢
እኔስ በቅናት አለሁ ስንት ጌዜየ በስደት ነዉ ያለሁት 😢 ፈተናዉም ከባድ ነዉ ።እግዚአብሔር ሆይ የክፍን ሀይል ሰባብረህ አጥፍተህ መልካም መሻቴን ፈፅምልኝ ።
አባቴ ሊቀሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ ለደጅህ አብቃኝ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን
🤲🤲🤲
መምህር ግርማ እግዚአብሔርን የማማርር የአያቴ ዛር የሚጫወትብኝ አይነጥላ የሚጫወትብኝ በትዳሬ ሰላም ያጣሁ እራሴን ላጠፋ የነበረ ሰዉ ነበርኩ ከዚህ ህይወት ታደጉኝ ዛሬ ለአምላኬ በቀን ሁለት ጊዜም ቢያንስም የማመሰግን የአምልኮት ስግደት የምሰግድ አመስጋኝ አስራት አዉጭ ክርስቲያን አድርገዉኛል ያ የሆነዉ ጠላቴን ስላሳወቁኝ ነቃሁበት ሰይጣን የለብንም አትበሉ ፈተና ካለባችሁ አልሳካ ያላችሁ ነገር አለ ማለት ሰይጣን ከ እናንተ ጋ ነዉ ማለት ነዉ መጋደል ነዉ
እኔ እዳንችነኝ በሥደት ብዙ ጊዜ ተሠድኩኝ ያገቴ መግቢያ ቤት የለኝም ሥራም ወጣ ገባነው የምሄድባቸው ሠዎቹም ክፉ ናቸው😢😢😢😢 ትዳር ሞከርኩኝ እንዴ ትላትነው የሚያዬኝ ከዚያ ተይዞ ከሀገር ከባ ሂወቴ ምሥቅልቅል ያለነው ደሞ ጡቴንም ታሜ እዬተሠቃዬሁነው ሥግደት እና ፆለት ጀምሪያለሁኝ
@@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ አይዞሽ እህቴ የፀላይ ዲያቢሎስ ስራ ነዉ በስላሴ ስም በመቁጠሪያ ስትቀጠቅጭ አባ እንደሚሉት ከ5 አንዱ ምልክት ይሰጥሻል። ለምሳሌ እኔ በጣም በከባዱ እንድማረር አምላኬ ጋ በመጣላት ለምን አትረዳኝም ለምን እድሜየን ሙሉ ትፈትነኛለህ? እኔን በ እጆችህ እንደ ሌላዉ አልፈጠርከኝም? የለህማ እያልኩ አማርር አምላኬን እሳደብ ነበር። ለካ ነገሩ ሌላ ነዉ የአያቴ ዛር ነበር እኔ አላመልከዉም ግን እድሜየን ሙሉ እየተጫወተብኝ የነበረዉ በ እኔና አምላኬ መካከል ገብቶ የሚያጣላዉ እሱ ነበር። ሲገባኝ ከልጅነቴ ጀምሮ አምላኬን እወደዋለሁ እፈራዋለሁ መደበቂያየ ሲመቱኝ ቤ/ን ነበር ዛሩንና ስራዉን በጣም እየተቃወምኩ አፈርስበት ነበር ስለዚህ በቀል መሆኑ ነዉ። የገባኝ ግን በመምህር ግርማ አስተምህሮ ነዉ ስቀጠቅጠዉ በጀርባየ መሯሯጥ ጀመረ ስሰግድ ማቃጠል በጣም ብዙ መናፍስት በስዉር የሄዱ ይመስለኛል። ባይጮህም ቤቴ አሁን ሰላም ነዉ በረከቴ ተመልሷል ምሬቴ ጠፋ ተመስገን ስለዉ ቢሞላም ባይሞላም ነብሴ ሀሴትን የተጨነኩበት የጎደለብኝ ወዲያዉ ይሞላል። ፀሎቴ ይሰማል። አቤት ስንቱ ቀረብኝ እስከዛሬ 🤔አባቴ መምህር ግርማ ይኑሩልኝ። እሳቸዉ ቅዱስ ናቸዉ። ነገ ነዉ የምናቀዉ ቅድስናቸዉ ክብራቸዉን ስለዚህ በርች የኔ እህት ሊያስፈራራሽ ተስፋ ሊያስቆርጥሽ ይሞክራል። እንዳትሰሚዉ ቀጥቅጭ ከዮቱዮብ ቀሲስ ሔኖክ ተፈራ መቁጠሪያ አጠቃቀም አሰጋገድ ተማሪና ከዛ በጡትሽ ጉዳይ እራሱ ዛሩ ወይ መተቱ ነዉ። ስራህን አቁም እያልሽ ቀጥቅጭ እምነት ተቀቢ ይድናል።
@@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ😢❤በደንብ ስገጅ ፀልይ ማሬዋ
@@Kidist-rn2xc እኔም በጣም ፈሪዬን አማር ነበር ቅርብቀን በማህበሩ ተቀላቀልኩኝ የሡ ሥራ እንደሆነ ነቃሁኝ እኔ ብቻ ሣልሆን ከሀገር ያሉትም ቤተቦቸ ይታመማሉ ዛር ማረጉን ትተው ነበር ግን ሁላችነም ታመምነ ከዛ ደሞ ዛር እያረጉነው ከባድነው ያማል የኛ ቤት ይለያል ተጫውቶብናል አሁን ስፅፍ እጄ ይቀጠቀጣል የሡ ሥራ መሆኑን ምልክት አይቸበታለሁ ሠይፈ ሥላሤን ፀለት አርጊ ውሃውን ባርኬ ሥጠጣ ወደላይ አለኝ ሥብ የመሠለነገር ወጣ ህክምናውም ሞከርኩኝ የጡቴ በሺታ የሆርሞን ችግርነው ከጡትሺ ሥብ አለው አሉ ሥቡም እዬወጣ ነበር ግን ሊተወኝ አልቻለም በፆለት አሥቡኝ በአህዛብ ሀገርነኝ ፀበልእና እምነት መቆጠሪያ እንዴ እግዚአብሔር ፍቃድ ይመጣልኛል በቅርብ ቀን ግን ቤተሠብ እዬገሩለት ከሆነ እንዴት ይለቀኛል?
@@Kidist-rn2xc እግዚአብሔር ይመሥገን ለሡ ምን ይሣነዋል እኔ በሥቃይ ላይ ያለሁትንም ይድረሥልኝ
እግዚአብሔር ፡ ፈቃዱ ፡ ይሁንልኝ ፡ ለሰመአቱ ፡ ቅዱስ ፡ ጊዮርጊስ ፡ ደጅ ፡ ያብቃኝ
ቁድስ ጊወርጊስ ሆይ ለኔ ለየዋህ ልጅህ ደረስእልኝ😭😭😭😭😭የልቤን ታቃለህ እና😭😭😭😥
ይሂን ያደርገ አምላከ ቅድሥ ጌወርጌሰ ምሰጋና ይደርሰው በምልጃህ ለደጅህ አብቃን
ለአንተ የደረሰ ቅዱስ ጊርጊስ እኔንም ይጥራኝ እኔ ግን አልሔድኩም ግን ሲያስረዱኝ በጣም አምኜ ገብቶኝ ነዉ የምሰማ አምኜ የምቀበል አዎ ስለ መናፍስት ሴራ መምህር ግርማና መምህር ተስፋዬ አበራ ብዙ ሰዎችን አንቅተዋል እኔም እንኳን ከቆሻሻ ሒወት ወጥቼ በንሰሀ ፀድቼ ለቅዱስ ቁርባን የበቃሁት እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን🙏።
እልልልልልል
እግዚአብሄር ይመሰገን በጸሎትሽ አስቢኝ አስኳለ ማርያም❤❤
@@ኣቤየተዋህዶልጅ እግዚአብሔር ያስበን እማ እኔስ ደካማ የክርስቶስ ባሪያ ነኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኮም እንኮንም ሖነልሽ ወገኔ ፣እሕተማርያም ነኝ ለቦታዉ ያብቃሽ በሉኝ 🙏🏼
እልል እሰይ በረከታችሁ በኔ በደካማዋ ይደር
ግሩም ድንቅ ነው በእውነት ቅዱስ ጊወርጊስ በባእድ አገር ያለነውን ልጆች ህን ጠብቀህ ለደጂህ አብቃን
ከአለም በፊት የነበር እግዚአብሔር አለንም አሳልፎ የሚኖር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤❤❤
ጽጌ ማርያም እና ሰርፀ ድንግል ብላቹ ፀልዩልን ግራ ገብቶናል ለናንተ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ለአንተ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ገወርጊስ ለሁላችንም ይድረስልን ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለደጅሕ አብቃኝ ከነቤተሰቦቼ ። በነገራችን ላይ እግዚአብሔር ስላደረገልን ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ነዉ የሚባለዉ ብለዉ ዶክተር ዘበነ አስተምረዋል ክብሩን ይዉሰድ አይባልም ብለዋል ከልምድ የመጣ ስለሆነ አይባልም ብለዋል።አወ መምሕር ግርማ ወንድሙ በሳቸዉ ላይ አድሮ እግዚአብሔር የብዙወቻችንን ሕይት እየጎበኘልን ነዉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ለአባታችን ይስጥልን❤❤❤
እድሜ ጤና ይስጣቸው አምላከጊዮርጊስ ለእንቁ መምህራችን መምህር ግርማ እንዲዩም በእውነት በመንፈስ የሚያገለግሉ አባቶቻችንን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ላንተ የደረሰ መድሐኒአለም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ይድረስልኝ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቤትህ አብቃ
ወንድሜ የተደረገልህ እጅግ ድንቅ ነዉ ተመስገን እንኳን ተፈወስክ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እነረንም ባሌንም ልጆቼንም ሙሉ ቤተሰቤን ለደጁ ለፀበሉ ለምህረቱ ያብቃኝ አሜን
Amen, God bless you, Alshaday Orthodox Media❤❤❤
እንዴት ድንቅ ነገር ነው ለአንተ የደረሰች እናት ለእኛም ትድረሰልን እሷ ደግና እሩሩ እናት ነች ድንቅ ቦታ ለእኛ ለኦርቶዶክስ የተሰጠን ፀጋ ነው ይህ የትም ቦታ የለም በጣም እድለኛ ነን በውነት እናቴ እኔም የምጠይቅሽ ለዚህ በረከት አብቂኝ እስራቴን ታውቂ የለ የኔ ሚስጥረኛ እናቴ ላንቺ ያሐኝንም ጥልቅ ፍቅር ታውቂያለሽ በቸርነትሽ ማሬኝ የኔ ደግ እናት እባክሽ እርጂኝ አንቺ እኮ ሩሩ እናት ነሽ ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen amen amen semaetu enenm kenbitsebe letmergne fekadeha yehunelegne leney lehatatgnawa bareyaha
የሰማዕቱን ቤት ረግጦ ማን ያፈረ አለ!
ብዙ ኃጢያት ባለችበት፤ የእግዚአብሔር ፀጋ ትበዛለች፡፡
በዚህ ዘመን ለኛ ለኃጢያተኞች ሰማዕቱን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
ይህን የዕለተ ሰኑይ ዉዳሴ ማርያም ክፍል ስወደዉ ከልጅነቴ ጀምሮ የሚገርመኝ ቃል ነዉ። ብዙ ሀጥያት ባለችበት የ እግዚአብሔር ፀጋ ትበዛለች🤔አሁን ያሉ ሀብተ ፈዉስ ያላቸዉ እዉነተኛ አባቶች መቀበል የከበዳቸዉ ሰዎች ሀሰተኛ ይሏቸዋል። ለምን ዘመኑ ክፉ ስለሆነ ፃድቅ የለም ብለዉ ስላሰቡ ግን የሰኞን ዉዳሴ ማርያም እረስተዋል። ብዙ ፀጋ ያለዉ ብዙ ሀጥያት ባለበት ዘመን እንደሆነ
ክብር ለመቤቴ ይሁን አቤት መታደል ሠማአቱ ለደጆህ አብቃኝ ከነቤተሰብዬ ማረን
የበርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከአለበኝ ችግር ፈውሰኝ እና ለምስክርነት አብቃኝ
ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ በፆሎት አስቡኝ
ገብረ ሥላሴ
ወለተ ማርያም
እሴት ፃድቅ
ፍቅረተ ሥላሴ
ወለተ ፃድቅ በላቹህ አስቡን
በሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሥም አስቡን
❤❤❤ynata yabrsa sametu jewageesis Abeta yeberdlan❤❤❤❤😢😢
እግዚአብሄር ያስባቹ ወንድሜ❤
እይ መታደል❤ሰማዕቱ ለደጅህ ኣብቃኝ❤❤❤
ሰማእቱ እኔ ክርስትና ልጅህ ከሆኩ ለደጅህና መጨረሻዬን አሳምርልኝ እስከነ ቤተሰቤ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
❤ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ አስቡኝ ❤
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅክ አብቃኝ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እሠዪ፡እሠዪ፡እሠዪ፡እንኳን፡ደረሠልህ፡ለእኛም፡እንደአንተ፡ዪድረሥልን፡አሜን፡አሜን፡አሜን
አሜን ፀልይልኝ ወንዲሜ ከፀበሉ እንዲመጣ ከደጁ እንዲደርስ ሠመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አስበኝ እባክህ
በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ አደራ አባቴ ጊዮርጊስ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በእህውነት 😅😅😅 እኔ እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱሆና ይህንን ቅዱስ ቦታ አልተፈቀደልኝም ይሆን ጌዜው አልደረሰ ይህሆን አላውቅም መጥቼ አልተጠመኩም ግን ሁሌ የተለቀቀውን ቪዴው በእምነት ስለምሰማ ነው መሰለኝ እዛያለው እስከሚመስለኝ ነው ፣ በየቀኑ ትምህርትን እሰማለሁ ቪዴዬ ሲያልቅ እደግመወለሁ፣ እባካችሁ በቦታው ያላችሁ ሁላችሁን ወለተመስቀልን ማራትና እደጅህ ትምጣ ብለችሁ ፀልዬልኝ ኃጥያትን እንጂ ኅጥያትኛን አይንቅም እና እባካችሁ ፀልዬልኝ
😢😢
ምን ያስቅሻል ታድያ እህት
ፍጡነ እረዴት ሰማሃቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን
ሰመአቱ ጊዮርጊስ ረድኤትህ በረከትህ አይለየኘ ከነቤተሰቦቼ ለደጅህም ያብቃኘ አገራችንንም ሰላም አድርግልን🙏🙏🙏
በንፁሕ አቆይተኸን ደግመክ ውሰደኝ ሰማሕቱ አባቴ አደራ
ወንድሜ በረከት ምን ያህል መታደል ነው፡፡ አንድ ነገር ልምከርህ፡፡ ይህንን ያህል ሚስጥር አይተህ እንዲህ አደባባይ ላይ መመስከርህ እኔ እንደ አንድ ግለሰብ የተማርኩት ትምህርት እግዚአብሔርን ከእነ መላው ሰራዊቱ እንድመለከተው ፈጣሪዬን በአእምሮዬ እንድስለውና ሰማያዊውን ሕይወት የምናገኝበትን መንገድ እንድረዳ አግዞኛል፡፡ እግዚአብሔር ይስጥልኝ፡፡ ግን ፈተናህ በዚሁ ልክ ነውና አጥብቀህ ጸልይ፡፡ ለእኔም ጭምር!!
እምየ የኔናት አደራሽን እማምላክ ቅዱሰ ጌወርጊስ መጨረሻየ ምን ይሆን አስቡኝ በፀሎታችሁ ወለተ ስላሴብላችሁ
እግዚአብሄር ያስብሽ
ለአንተ የደረስ ቅዱስ ጊወርጊስ ለእኔና ለመላ ቤተሰቦችን ጎብኝን በፀሎታችሁ አስቡኝ ገብረ እግዚአብሔር ብላችሁ ወንድሜን አስቡልኝ ሱስ አለበት ስምኑን በርሜል ቅዱስ ገወርጊስ ሊሄድ ነበር ለጊዜዉ ጉዞዉ ታግዳል አሉኝ አላዬ እባክህ ተባበርኝ
ወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን እኛንም ለደጁ ያብቃን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
ላተ የደረሰልህ ሰማእቱ ጊዮርጊስ ለኛ ለስደተኞቹ ለደጁ ያብቃን❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጁ ያብቃን አሜን 🙏
እፁብ ድቅ ምስክርነት ነዉ ላተ የደረሰ ለኔም ይድረስልኝ አሜን አሜን አሜን ቅዱስ እጊወርጊስ ለደጅህ አብቀኝ የነገርሁህንአደራህን አሜን አሜን አሜን
ክብረ ለቅዱስ ጊወረጊስ ለሱም የደረሰ ለእኛም ይድረስልን
አቤቱ እንደ ቸርነት ይቅርታ ይብዛልን በደላችንን በዝቶ ፍቅር እርቆናል አንተ ግን ልዩ ነህ ከቶም አተወንም እባክህ ማረን ስለእመብርሃን ብለህ አገራችንን ህዝባችን ጠብቅ አሜን አሜን እሜን::
አሜን👏👏👏
አሜን በእውነት
❤❤❤❤ቅድስገወርጊስ ሰማአቱ ለሁላችን ፈውሰን
ወንድማችን በአንተ ላይ ያደረ የዎህነት በእኔም ላይ ይደር። እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምረዉ።
በእውነት ሊቀ ሰማአት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት በልሶ ለደጁ ያብቃን እፁብ ድንቅ ነው
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሀዋርያት
Meskereh sitabeka abelashehew sel memher Germa yatnagarkow! Keber le Medhanialem!
ሰማኢቱ ቅዱስጌወርጌስለዳህአብቃኝየእግዜአብሔርታምር እረቂቅነዉ።
እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይውሰድ ላንተ የደረሱልህ ለኛም ይድረሱልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔም እናቴንና ወንድሜን ጥራልኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ምኞቴ ነው
እኔም እመአምላክ አይቻታለዉ ክብር ለእግዚአብሄር ክብር ለሰማእቱ ክብር ለእመአምላክ
Ameni Ameni Ameni 🤲🤲🤲🤲🤲
ሰማእቱ ቅዱስገወርጊስ የዉስጤን አተታዉቃለህና አተ አስተካክልልኝ አባቴ ለደጅህም አብቃኝ😢😢😢😢😢
ክብር ለድንግል ልጅ ምን ይሳነዋልየቅዱስ ሰማህቱ አምላክ ለሁሉ በስደት በመከራ በክፉ መናፍስት እይወቱ ትዳሩ ዘመኑ መሰናክል የሆነበት በረከቱ ይድረሰን ለደጁ ያብቃን ለደጁ ያብቃን አገራችንን ቅዱስ ጊዮርጋስ ይጠብቅልን አሜን
የሰራዊት አምላክ ልዑል እግዚአብሔር እኛ ሀጢያተኛ ልጆችህን በምህረት አይኖችህ ተመልከተን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የኢትዮጵያ ገበዝ ሀገራችን ሰላም አድርግልን እናቴ እመብርሐን ቅድስት ኪዳነ ምህረት በተገባልሽ ቃልኪዳን ቀን የማይረሳ ታዕምር ያደረግሽልኝ እናቴ❤❤❤❤
በእውነት ድንቅ ነገር በማስተተዋል ነው ልጁ የሚያስረዳው ቃለህይወተት ያሰማልን ሊቀ ሰማዕተቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እኔን ዘማዊቷን ባርያህን አስበኝ ልጆቼን ለደጅህ አብቃልኝ በየህይወታቸው ተታሪካቸውን ቀይርልኝና ለምስክርነት አብቃኝ የኔ ውድ አባት መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን በቡዙ ተተቀይሪያለሁ በትምህርታቸው ይህ ሁሉ ሲሆን መምህርን በጃቸው ተባርኬ አላቅም ትምህርታቸው ግን ከዘቀጠ ህይወት ከሀጥያት የመለሰኝ የክርስትና ትርጉም የገባኝ በሥጋ ብቻ ነበር የምመላለስው በሳቸው ትምህርት ሀህይወቴ ተቀየረ እረዥም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
ትክክል እኔም ትምህርታቸዉን በዮቱዮብ በመከታተል የጌታየ ምህረት ቀርቦኛል።
በርሜል ጊዮርጊስ ስጠመቅ ይሄ የእመብርሀን የናቴ የቅድስት ድንግል ማርያም ምስል ለኔም ታምር ሰርቶልኛል❤
አሜን አሜን አሜን ሰማእ ቱቅዱስ ጊዮርጊስታምር ብዙነውባላችሁበትሆናቹ ተማፀ ኑትእግዚአብ ሔርሲፈ ቅድስ ንጠራ እንሄ ዳለን እናቴ ኪዳነምህ ረትዬ ክበሪል ኝየኔደ ራች❤❤❤❤🙏🙏🙏
ወይ በረከት እንዴት እድለኛ ሰው ነህ እግዚኣብሔር ይመስገን እኔም በእግዚአብሔር
ቸርነት ደጁን አስረግጦኛል:: ዛሬ ደግሞ ምስክርነትህን ቁጭ ብዬ ስሰማው ነፍሴ ሀሴት አደረገች እልልልልልል እውነት መድሓኒያለም ከነእናቱ ክብር ምስጋና ይድረሳቸው: የልዳው ኮከብ ሰማዕቱም ክብር ምስጋና ይድረሰው:: እባክህ ወንድም በአንዱ ቀን ፀሎትህ ሰዓት እንኳ ወለተ ሰንበትን አስባት በልልኝ:: አንተንም ፍፃሜህን ያሳምርልህ ሀይሉን ይስጥህ::