Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ስላሴ ይመስገን ለእኔም ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና እመቤታችን ብዙ ተአምር አድርገውልኛል🤲👏🤲
እባካቹ የተደረገላችሁን መስክሩ ለአንድም ሰው ቢሆን ምክንያት ትሆናላቹ ለሚያምንም ለማያምንም ሚድያም ባታቀርቡ በፅሁፍም መስክር በሰው ፊት የመሰከረልኝን በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ ብሏል ጌታ
ለኔም እመቤቴ ማርያም እና ቅዱሥ ጊዮርጊሥ ከምለው በላይ ጠይቄ ያልተደረገልኝ የለም እግዚአብሔር ይመሥገን
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን ከኢትዮጵያውያን አልፎ ለዓለም ድህነት ይሆን ዘንድ የሰጠኸንን ይህ ቅዱስ በረሀ እንረግጥ ዘንድ ፍቀድልን
Yehadut gin tadilewu yemir kenahu
አሜን እግዚአብሄር በፈቀደው ይሆናል።
አሜን አባቴ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ቅድሥት ድንግል ማርያም ይሁን።
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ❤
ቅዱስ ጊወርጊስ ኑሩዬን አስተካክልልኝ አንተ በጥበብክ ለደጅህ አብቃኝ አሜን።
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
Amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
Amen amen amen amen amen amen amen ❤❤🎉🎉
ህልምህ ሲገርም ቀጥታ ነዉ ያየኸዉ ሰዉ አያምንም። ወንድሜ ሌቦቹ እድልህን የሰረቁ የአእምሮ መተት የላኩብህ ሰዎች ናቸዉ። ይገርማል። ልብህ ንፁህ ነዉ። የሚፀልይ የሚሰግድ ሰዉ በግልፅ ነዉ ህልሙን የሚያሳየዉ ፀልያችሁ ሰግዳችሁ ተኙ ሁሌም
የእግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለአንተ የደረሰ የቅዱሳን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን በፀሎን አስቡን
ቅዱስ ጊዎረጊስ ከድገተኛ ሁሉ ጥላ ከለላ ይሁነን በሰላም እንደወጣን በሰላም በጤና ወደ ቅድስት አገራችን ያብቃን እንደ ፍቃድህ ሬድኤትና በርከት ይድረሰን አሜን ፫🕯🕯
አሜን አሜን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን
የኔ አባቷ ስምህን እንኳን መጥራት የማይገባኝ ሀጢያቴ የበዛ ልጅህን አፍርሰህ ስራኝ ለደጅህ አብቃኝ ልጄን እናት አባቴ በአጠቃላይ ቤተሰቤን ሀገሬን ጠብቅልኝ😢🙏
ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔም ለደጅህ አብቃኝ 🤲🤲🤲
ቅዱስ ሚካኤል ፈጣኑ ላተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
አንተን ልጀ ያለች አመአምላክ እኔን ሃጢያተኘዋን ልጇን ከእነ ቤተሠቦቸ ከእነልጆቸ እናታቹህ ነኝ ትበለን።
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔን ደካማ ለደጅህ አብቃኝ
መገርም ነው በገሃድ ጥላትን ማየት ይህ የፀሎት ውጤት ነው
ክፍውን አርቅልን አምላከ ጊዮርጊስ
ሠማአቱ ቅድሥ ጊውርጊሥ ለደጅክ አብቃኝ ጥራኝ መንገድክን አሣየኝ
የሌሊት ፀሎት እጅግ ሀይል አለዉ በተለይ ስግደትማ ከተጨመረ ታድለህ እኔ አቃተኝ አልቻልኩም። ወይኔ ታድለህ ሌሊት ዘጠኝ ሰአት እርኩሳን መናፍስት በሙሉ ሀይላቸዉ የሚንቀሳቀሱበት ሰአት ነዉ በዛ ሰአት የሚፀልይና የሚሰግድ ሰዉ ተመስጦም ስላለ መለኮታዊ ሀይል እንክትክታቸዉን ያወጣዋል። ስለዚህ ዲያቢሎስ አበክሮ ይህን ሰአት ያሳልፈዋል። በድባቴ ይጫነናል። ወገን እንንቃ በተለይ በፈተና ከታጠርን በዚህ ሰአት መስገድ ነዉ።
Betikekl wedme Tebarki Yen enate Emey Marma Nati yena anati Medhanlem nw Amen Amen ❤Amen ❤Amen ❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼
❤የአምላክ ባለሟል የዘልዳዉ ኮከብ 🌿🌿🌿ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አስበኝ ጥራኝ🌿🌿🌿😥እናቴ ኪዳነምሕረት ለደጂሽ አብቂኝ ልጂሽ አማኑኤል ገፀ ምህረቱን እንዲያሳየኝ ለምኝልኝ አሜን🤲🤲🤲💚💛❤️🌹
አሜን አሜን አሜን❤
አሜን አሜን ሁላችንን ለዚች ቅድስት ቦታ በምልጃቸው ያድርሱን❤❤❤❤🎉🎉🎉
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን
ውይይይይይ መታደል። ኧረ ሰማእቱ ጥራኝኝኝኝኝኝኝኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ፈጣሪዬ በምህሰት አይንህ አይተህ እርዳኝ
እግዛብሔር ይመስገን ውድማችን ለአንተ የድርስ ቅዱስ ሚካኤህ ለኛም ይድርስልኝ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በርከቷ ምልጃዋ ለሁላችንም ይድርስ እኛ ታድለናል
ሀመረ ድንግል ብላችሁ አስቡኝ በማርያም
❤ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገንለአንተ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለአንተ የደረሰች እመ አምላክ ለኛም ትድረስልን እንዳንተ ከታሰርንበት መሰሪ❤ መስተፍቅር ትፍታን ❤አሜን
እኔንም ለደጆ ያብቃኝ ሰማህቱ ቅድሰ ጊዪርጌሰ ይፋቀድልኝ አሜን አሜን አሜን
ቅድስ ጊዮርጊስ ጃንደረባ ኢትዮጵያ አባቴ ቆጠረየን ፍታው እኔ ሳልነግርህ ጓደለየን አተ ታውቀዎለህ ሰው አድርገኝና ሰው ይግረመው ፈቃድህ አርልኝ እና እስከቤተሰቦቸ ለደጅህ አብቃን በዚ አጋጣሚ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያደረገልኝ ታምር ትምህትርት እማራለሁ አላልፍም ስሙን ጠርቸ ደድሉን አብቤ ገብቸ አለፍኩኝ እልልልል❤❤❤ ብላችሁ አመስግኑልኝ
እግዚአብሔር ይመሰገን ደሰ ብልኛል አሹ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ
ስማእቱ ለደጅህ አብቃኝ ፍቃድህ ይሁን
እግዚያብሄር ይመስገን በአእጅጉ
ማማለድ በጣም ቀላሉ ነው ለሷ ይሄን ይወቁት ፀጋዋ ሙሉ ነው ሁሉን ትችላለች
ቅዱስ ጊወርጊስ በእውነት ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን ስልክ ቁጥር በምን ነዉ የማገኘው በእግዚአብሔር የምታዉቁ እባካችሁ ቤተሰብ እንዲሄዱ ፈልጌ ነበር
እረ ምን ልበል የሰማዕቱ ስራ በሰው አንደበት የሚገለፅ አደለም እኔም ፈጣሪ እረድቶኝ በረከቱ ደርሶኛን የተመሰገነ ይሁን።
Me too temesigen newu
እግዚአብሔር ይመስገን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ድንቅ ምሥክርነት በተመስጦ ነው ያዳመጥኩት፡፡
ቃለ ሒወትን ያሰማልን
ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ❤
በጉጉት ስጠብቅነበር.እንኳን ሰላም መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ጊዬርጊስ ለደጅህ አብቃኝ❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
💙💙💙💙🙏🙏🙏🙏
egzeabhair yemesgen
ቅዱሰ ጊወርጊሰ አባቴ አየቱ ለደጀህ አብቃኝ ሰድትኛዋ ልጅህ እኔ ሀጣያትኛ ነኝ አና አይ የእኔ ነገር መጨረሻዬ ምን ይሁን 😢😢😢
አይዞሽ ትበቂያለሽ እኔም በቃሁ ሳላስበው ሂጄ እሱ ይረዳሻል
የመምህር ተስፋየ አበራን ትምርቶች አዳምጥ እግዳዉ
💚💛❤️🙏🙏🙏
ቃል ሂወት ያሰማልን
ዋነፋሤ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Egezabeher yemesegen
Fetariyachn Liul Egziabheir hoy leteameregnaw Semaetu bermeal Giorgis deje Abkteh lemeskrent Abkagn
Leban nakage sawe yelege ele naber awenn gen edema lananta tuobe wedemacheneme bezu tamaerku
ወይ ድምጸ መመሳሰል ቄሰሰ ሂኖክ ቁረጥ
እኔንም ገላግለኝ ሰማእቱ
❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ እየተረገምሁ ነው ያዳመጥሁት በፆለትህ አስበኝ አመተስላሴ ነኝ::
የልጅነት ወዳጄ በስምህ ፅዎህን ጠጥቼ በቤትህ አድጌ እረሳሀኋኝ??? እስኪ ለደጅህ አብቃኝ እና ልናገር። 🙏🙏#
ገዞ መች መች ነው ያላችሁ?
የለም አሁን
አሁን የለም በግል ግን መሄድ ይቻላል
@@lijmilytube1553 mengdun kete wedet newo yqrta mraq kehone
ጴንጤ አይባልም መናፍቅ ናቸው ሚባሉት
በአሁን ሰአት ቤ/ን ዉስጥ የ እዉነት አገልጋይ አይፈለግም ወንድሜ ትልልቁን ቦታ የያዙት በሰይጣን የሚመሩ ስለሆነ ቤቱን እስኪያፀዳ ወንድሜ በዮቱዮብም ከፍተህ ቢሆን አገልግል በመሰንቆ ዘለሰኛ ወንድሜ እዉነተኛ አባት ቢሆኑማ ሲኖዶሱ ጎንደር በጥምቀት ሄደዉ ያዉቁ የለ ታሪካዊ ቦታ ስለሆነ ምነዉ ይህን የሚያክል ተአምራዊ ቦታ ለማየት ተሳናቸዉ ? አይቻልማ ማስመሰል እዚህ ቦታሰይጣን እንደሚፈትንህማ ጠብቅ ቤ/ን እልል ብለዉ እንደማይቀበሉህ እወቅ ሰይጣን በሰዉ ላይ አድሮ ይከለክልሀል። ጌታ የወደደዉ አገልግሎት ነዉና
666 የመናፍቅ መንፈስ ነው። መናፍቃን ከድንግል ማርያም ያልተወለደውን ያልተሰቀለውን በእየሡሥ መሢሕ ሥም የሚያ(ጭ)በረብረውን ወንበዴውን ዲያብሎስን ያመልካሉ።
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤

❤ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ለአንተ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለአንተ የደረሰች እመ አምላክ ለኛም ትድረስልን እንዳንተ ከታሰርንበት መሰሪ❤ መስተፍቅር ትፍታን ❤አሜን