🛑🛑bermel giyorgis 🛑🛑ኪዳነምህረት ሳልጠመቅ አለመምጣቴ ይቆጨኛል......ፊቷ እድትታይ ያልፈለገችው መስካሪ😱😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • ለበለጠ መረጃ ለጉዞ ስልክ 0943121212
    / @kalderejaይህ ኤልዳ ሚዲያ ነው በዚህ ሚዲያ ላይ እኔ ወንድማችሁ ዳዊት በተለያዩ ገዳማትና አድባራት በመጓዝ የተለያዩ የገዳማትን ምስክርነት እንዲሁም ታሪኮችን የማስተላልፍበት ነው ሚዲያውን ለመደገፍ 1000523866137 እንዳሰኘው ብርሀኑ ንግድ ባንክ በማስገባት መደገፍ ትችላላችሁ መረጃ ለመግኘት 0943121212 ደውሉ

КОМЕНТАРІ • 92

  • @YalganeshGetnet
    @YalganeshGetnet 3 місяці тому +6

    የኔ አባት የለዳው ጊዮርጊስ እንደኔ ሀጥያት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ለደጅህ አብቃኝ የውስጤን ጉጉት አንተ ታዉቃለህ

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 3 місяці тому +5

    ሁል ጊዜም ምሰክርነት መሰማት የሚናፍቀኝ እኔንም ፍቀድልኝ ለደጅህ ሰማእቱ ❤❤❤

  • @TeamuHagos
    @TeamuHagos 3 місяці тому +5

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እንደ ሃጥያቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህና ምህረትህ ብዛት ለደጅህ አብቃኝ

  • @ageriewubet560
    @ageriewubet560 3 місяці тому +2

    በጣም ያሳዘነኝ ምስክርነት ነው genuine መሆንሽ ንግግርሽ ያሳውቃል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የልብሽን ይሙላልሽ።

  • @edengebre2623
    @edengebre2623 3 місяці тому +3

    አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለደጅህ አብቃን

  • @yeshumederesse-v1j
    @yeshumederesse-v1j 3 місяці тому +7

    ሰላም ኤልዳ ሚድያ ወለተሀና ብላችሁ ባለሽበት ይፈውስሽ በሉልኝ።

  • @MdRana-c1u9c
    @MdRana-c1u9c 4 місяці тому +20

    ሁልጊዜ እደምግብ ነው የሚርበኝ ምስክር መስማት የዚችን መርስ አልፈለኩም

    • @butusharobel4446
      @butusharobel4446 4 місяці тому +1

      እኔስ ብትዬ ያውም የካቲት23 ለ6 ቀን ነው የተጠመኩት❤️

    • @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ
      @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ 3 місяці тому

      ​@@butusharobel4446ታድለሺ

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር አባቴ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጅ አብቃኝ አሜንንን🙏❤🙏

  • @msrak4498
    @msrak4498 3 місяці тому

    የኔአባት ሠማእቱ ቅዱሥ ጌዮርጊሥ ለደጆክ አብቃኝ እንደኔ አትሁንብኝ እንደሀጤቴ🙏🙏🙏🙏

  • @HH-pf8vr
    @HH-pf8vr 3 місяці тому +3

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አበቃኝ አህቴ ወንድሞች ወለት ሰንበት እያላቸው በፀሎት አሰቡኘ በስድስት ሁኜ ስቃይ ላይ ነኝ 😢😢😢😢😢

  • @China-up4pb
    @China-up4pb 3 місяці тому +3

    ሰማእህቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እድራህን እኔ ሀጢያተኛ ነኝ በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ እየሱስ

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 3 місяці тому +6

    ታሳዝናለች ወደ አይደለም በፍርሐት መልክ ሰይጣኑ ሊያመልጥ ስለፈለገ ነው ሁሉንም ነገር ደግሞ አምላክ ሲረዳ ነው ድጋሚ መሔድ አለባት ነው የምለው ቦታውን በመርገጥ ብቻ ብዙ ነገር ተደርጎላትም ይሆናል ተፈቅዶላት ነው ከዛ ድረስ መታ የሔደችው ድጋሚም ይርዳት አምላክ ቸር ነውና

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 3 місяці тому +1

    አሜን🙏 እነንም ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏

  • @AskaleGebeyhu-kt1ob
    @AskaleGebeyhu-kt1ob 3 місяці тому +1

    አምላከ ስማዕቱ ጊየየርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እባክህ ብዙ ቋጠሮ አለኝ አስካለ ማርያም ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ❤❤❤

  • @Keyehulum
    @Keyehulum 3 місяці тому +2

    "አቤቱ በምህረትህ ጎብኜኝ

  • @FrayTezera
    @FrayTezera 3 місяці тому

    እመብርሀን ታበርታሽ የፍርሀት መንፈስ ነው❤❤❤❤❤

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 3 місяці тому +6

    የሰማእቱ ድንቅ ስራ እኔም በረከቱ ከደረሱኝ ኣንድዋ ነኝ እውነት ቦታውን ስታይ በቃ ለኛ ነዚ ዘመን ለተፈጠርን ማየትን ለምናምን ትውልድ እንዳንጠፋበት ሳይገባን ቅዱሱን ቦታ ለድህነት ኤልሻዳይ ኣዶናይ ጸባዎት ስላሴ የሰጡን ድንቅ የምህረት ቦታ ነው እውነት ድንቅ ነው በቃ በኔ በቆሻሻዋ ኣፍ የማይነገር ድንቅ ቦታ እኔም ከባሃርዳር ከኣየር ወርደን ተርሚኖስ የጉዞ ማህበር የጊዮርጊስን ስእል ይዘው ሲቀበሉን ኣልቅሻለው እውነት ነወይ ምድርክን ልረግጥ ነወይ ብዬ ብቻ መግለጽ በጣም ከባድ ነው ሰማእቱ ድንቅ ቦታክን ሳልመሰክር በመምጣቴ ይቅር ይበለኝ እውነት የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በከፈለው መስዋእትነት ልክ ይመስለኛል ይህ ድንቅ ቦታ የተሰጠው ኣይገርምም ልክ እኮናት እኔም ከዛ ቦታ እየወጣው ጀምሬ መቼ ነው የምመለሰው ነው ሃሳቤ ከልብ በጣም ነው ቦታውን የምታፈቅረው ኣንድ እህቴ ምን ኣለችኝ መሰላቹ ወደቤትሽ ስትመለሺ ነው በረከቱን የምታይው ኣለቺኝ እውነት ጊዜንክዋን ጨምሬ እንዳልቆይ ኣይ ስደት ኣይኑን ያጥፋው ብቻ ፈጣሪም ፍቃዱ ኣልነበር ይሆናል ኣልቆየሁም እውነት ስመለስ ያየሁት ድንቅ ነው ባለቤቴ ለረጂም ዓመታት እንቅልፍ ኣይተኛም ነበር እኔ ኣርብ እለት ወደጊዮርጊስ እየሄድኩ እሱ ለጥ ብሎ ኣደረ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ክብሩን ይውሰድ ሳይገባኝ የወደደኝ ኣምላኬና ፈጣሪዬ እየሱስ ክርስቶስ እኔም በጣም መገጣጠሚያዬን ያመኝ ነበር ኣሁን የለም ያ ህመም እንደኪንታሮት ነገር ያበጠ ነበረብኝ የለም ጭራሽ ጠፍቶዋል ብቻ ክብሩ ይስፋ ስራው ድንቅ ነው የጊዮርጊስ ኣምላክ ርህሩሁ ኣባታችን ክርስቶስ ስማእቱ ኣባቴ ክብር ይድረስክ ኣንተ በከፈልከው ተጋድሎ ይህ ድንቅ ቦታ እኛ ልጆችክን እንድታድን ተሰጠክ እውነት ክፉ ኣትናገሩ እዩትና መስክሩ በተለይ እኛ ስደተኞቹ ባሰኘን ሰኣት ተነስተን መሄድ ኣንችልም ኢትዮጽያ ያላቹ እህት ወንድሞቼ ግን ባካቹ ተጠቀሙበት ፈጣሪ ኢትዮጽያና ኤርትራን ሰላም ያድርግ

    • @SelamawitAntneh
      @SelamawitAntneh 3 місяці тому

      እህቴ በጣም ደስ ይላል እግዚያብሄር ይመስገን❤❤❤እዛ ከ2 አመት በፊት ተጠምቄ ተአምር አይቼ ነው የመጣሁት ግን በአለም ላይ ሰማእቱን የሚያስከፋ ሀጢያት እየሰራው ነው ከሀጢያት ለመራቅ ምን ላድርግ😢ምክርሽን❤

    • @elsatewelde7858
      @elsatewelde7858 3 місяці тому +1

      @@SelamawitAntneh ሰላም የኔ ማር እህቴ ኣይዞሽ ፈጣሪ ንስሃንኮ ኣስቀምጦልናል ሰዎች ኣይደለን ኣቅማችንን ያቀዋል ሰነፎችና ደካሞች መሆናችንን ለዛኮነው ንስሃን ከነኣባቶች ጋር የሰጠን ሰይጣን ሁሌ በደለኛ ሃጺያተኛ እንደሆንን ነው የሚነግረን ግን ኣልወድቅም በይው ፈጣሪዬን ይዤ ኣሸንፍካለው በይው ኣይዞሽ ጸልይ እየወደቅንም እንጸልይ ፈጣሪ የልባችንን መሻት ያውቀዋል ሰማእቱ ይርዳሽ

    • @SelamawitAntneh
      @SelamawitAntneh 3 місяці тому +1

      @@elsatewelde7858 አሜን አሜን አሜን

  • @raheltadesse9808
    @raheltadesse9808 3 місяці тому +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አፀደ ማርያም በፀሎት አስቡኝ

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي Місяць тому

    ሰማአቱየ ዳግም ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tachteda
    @tachteda 3 місяці тому +7

    ለምን ፊቷን ሸፈነች የምትሉ ? ከቦታው ደርሳ ፀበሉን ፈርታ ሳትጠመቅ ፣ ፀበሉን ቀድታ በብርጭቆ ብቻ ጠጥታ ስትመለስ እየሠማችሁ ለምን?ለምን? አትበሉ አያድርስ ነው የሚባለዉ፤ የያዛት በፍርሃት እያስጨነቃት ። እንደሷ አትያዙ በሠው አትፍረዱ ፤ጰልዩ ከእንደዚህ ዓይነት ችግር እንድትድኑ

  • @eleniargawalemayehu2828
    @eleniargawalemayehu2828 3 місяці тому +2

    ሰመዓቱ እባክህ ከነመላ ቤተሰቦቼ ለደጅህ አብቃን።

  • @Asas-zo3mn
    @Asas-zo3mn 3 місяці тому +1

    ወለተማርያም እባላለሁ ሰማእቱ በአህዛብሀገርስለኔ ብዙብዙከቃልበላይ ስንትእንዳደረገልኝከልጅነቴጀምሮ 😢😢😢አሁንምባሰብኝናፍቆቱ መቸነውበደጁቁሜበእንባእንደምወደው እየነገርኩትምቆመው😢😢😢😢

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 3 місяці тому +3

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባታችን ለኛ ለሀጥያተኞቹ እየተገለጠልን እየማረን
    ስለምን ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ገቢረ ተአምር ለመናገር ፈታቸውን ይሸፈናሉ????
    እንደዚህ ከሆነ ባይቀርቡ ይመረጣል!!!
    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባታችን እኛንም ለተቀደስ ደጅህ አብቃን። አሜን!!!

    • @ghirmayweldeyesus5293
      @ghirmayweldeyesus5293 3 місяці тому +1

      ምስክርነት ከሆነ በእግዚኣብሔርና በሰው ፊት ተገልጠህ መሆን ኣለበት

    • @mulusew505
      @mulusew505 3 місяці тому +2

      ተው የሰው ልብ ሃሳብ አታወቅም ደካሞችም አለን እኮ በመንፈስ

  • @HannaHna-u2s
    @HannaHna-u2s 3 місяці тому +6

    ዳዊቴ ምስክርነት ለመስጠት ካሰቡ ለምን ይሸፈናሉ በራሳቸዉ የማይተማመኑ ሰወችን አታቅርቡ እንኳን ለቅዱስ ገወርጊስ ለቴክቶክ እንኳን ፍለፊት ነዉ አፍጠን የምን ወጣ ያስጠላን እዉነት ሁለተኛ ባደግሞት ጥሩነዉ ዳዊቴ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 3 місяці тому +3

    የልዳው ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh 3 місяці тому

    ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤ሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔን ባሪህን ማረኝ😢

  • @የህልምፍቺ
    @የህልምፍቺ 3 місяці тому

    የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ያላችሁ ስጡኝ

  • @giovannarosa3447
    @giovannarosa3447 3 місяці тому

    Enatna Lgiwa Yebermelu kdus semeatu yldsw gorghis degiachhu asregtegni tematenkuachhu hegerachnn ETIHOPIAN selam adrguln amen🙏

  • @YalganeshGetnet
    @YalganeshGetnet 3 місяці тому +2

    እባካቹ በሰው አትፍረዱ ሁሉን የሚያውቅ አምላክ ብቻ ነው

  • @PETIROS-ds6sg
    @PETIROS-ds6sg 3 місяці тому

    ወገኖች እህተ ሜርያም ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ🙏🙏🙏

  • @thhttrfg7033
    @thhttrfg7033 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TmaniaCell-v9d
    @TmaniaCell-v9d 4 місяці тому +9

    አባቴ ክድስት ጊዮርጊስ ለድጅ አብካኝ

  • @mekidesgebeyaw5335
    @mekidesgebeyaw5335 3 місяці тому +2

    የምታዩ ጽሁፌን በእግዚአብሔር መልሱልኝ በርሚሉ ከቅድስት ኪዳነ ምህረትና ከበርሚሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበል ክፍት ነውዴ መንገዱ ???👁👁👁👁👁👈👈👈👈👈👈👈

    • @tachteda
      @tachteda 3 місяці тому +2

      ክፍት ነው ።

    • @Efrata27
      @Efrata27 3 місяці тому +3

      እኔ በግንቦት 24 ከተርቢኖስ የጉዞ ማህበር ለመሄድ ከተዘጋጀሁ በሗላ የጉዞ ማህበራት ላልተወሰነ ጊዜ እንዲያቆሙ ተነገራቸው ነገር ግን ፀበሉ ክፍት መሆኑን ስሰማ አልቀርም ብዬ ባህርዳር ድረስ በፕሌን ሄጄ ከባህር ዳር በሻውራ በኩል እስከ ደለጎ የሚባል ከተማ ከሄድኩ በሗላ በማግስቱ በባጃጅ ወደ በርሜል ሄጄ እዛ ስንብቼ ነው ያለፈው ቅዳሜ የተመለስኩት:: በእርግጥ መንገዱ አሁን ባለው የሰላም ሁኔታ አንድ ቀን ይዘጋል አንድ ቀን ይከፈታል ምን ሊያጋጥም እንደሚችል መገመት ከባድ ነው ግን ደግሞ መንገድህን/ሽን ለእግዚእብሄር ለድንግል ማርያምና ለሰማእቱ ሰጥቶ መሄድ ነው::

    • @mekidesgebeyaw5335
      @mekidesgebeyaw5335 3 місяці тому +1

      @@tachteda እሽ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @mekidesgebeyaw5335
      @mekidesgebeyaw5335 3 місяці тому +1

      @@Efrata27 እሽ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @SelamawitGod-gl2we
      @SelamawitGod-gl2we 3 місяці тому

      Eheta tabarake

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን

    እስቴድዋችሁስ የት ነው ያለው አባት ሆይ እኔንም 😢እስቴድዋችሁስየትነውያለውአባትሆይእኔንምአስበኝ

  • @Eskedar-cd3kt
    @Eskedar-cd3kt 3 місяці тому +2

    Endat keza dtes metshi endatgebi yderegeshi seytan newu tadiya.lemen hadshi betam tgermiyaleshi

  • @GdY-ls6oz
    @GdY-ls6oz 3 місяці тому +1

    Amen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @androiduser5893
    @androiduser5893 3 місяці тому +1

    😢😢😢በማርያም ጉዞ መቼ አለ የሠው አገር ነኝ ግን ትኬቴ ተቆረጠ መቼ ጉዞ አለ ማርያም እንዳታልፊኝ

    • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
      @HappyJigsawPuzzle-fv2oo 3 місяці тому

      Woyna enem likort neber gin yelem

    • @azmeruaynalem5861
      @azmeruaynalem5861 3 місяці тому

      መስከረመ ወይ ጥቅምት ብሎዋል ኣሁን የለም መንገዱ ኣይመችመ ክረምት ስለ ሆነ ብለዋል እግዚአብሔር ይርዳን

    • @androiduser5893
      @androiduser5893 3 місяці тому

      @@azmeruaynalem5861 ኡፍፍፍ በስመአብ 15 ቀን በጋላ እኄዳለሁ አሁን ምን ላርግ መሥከረም ላይ እረፍት አይሰጡኝም

    • @androiduser5893
      @androiduser5893 3 місяці тому

      @@HappyJigsawPuzzle-fv2oo መሥከረብ የሚሠጡሽ ከሆነ ይቅርብሽ

    • @efratayirdaw992
      @efratayirdaw992 3 місяці тому

      ​@@androiduser5893ወይኔ ከህቴ ጋር አብራችሁ ብትሄዱ በናትሽ

  • @ZiziNegash
    @ZiziNegash 3 місяці тому +9

    በእርግጠኝነት እዳትጠመቂ ያረገሽ በዛን ቀን የሚለቅ ወይም የሚታሰር እርኩስ መንፈስ ነዉ እዳትጠመቂ ያከላከለሽ ከምር

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 3 місяці тому +3

      የፍርሀት መንፈስ አለባት

    • @Maki-pb2qb
      @Maki-pb2qb 3 місяці тому

      እዛ ደርሶ የማይፈታ መንፈስ የለም ሳጥጠመቅ ደጁን በመርገጥህ ብቻ አጋንንት ይታሰራል።

    • @HD202v
      @HD202v 3 місяці тому +1

      ​@@Maki-pb2qbሁሉም በአንዴ አይያዝም በየቀኑ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ነው። እሷ ላይ ያለው መንፈስ በተያዘ ነበር ፀበሉን በዕምነት ብትጠጣ እስከመጨረሻው ብትጠመቅ ግን የጥርጣሬና የፍረት መንፈስ አለባት አዲስ አበባ ጠጣለሁ የምትለው እኮ አዛ እጮኻለሁ የሚል መንፈስ ነው ይሄ ደግሞ የሚስጢር መተት ከሆነ በጣም ከባድ ነው መንፈሳዊ ጥንካሬ ያስፈልጋል እግዚአብሔር ይርዳት ለማንኛውም።

    • @ZiziNegash
      @ZiziNegash 3 місяці тому +2

      @UCVuMpoD1hbtwNu9O0F0q3-A አይታሰርም አይወጣም አላልኩም ግን ጊዜ የሚፈጅ የሚደበቅ እዳይያዝም የተለያዩ ምክንያት እየሰጠ እደሷ ከመጠመቅ ያስቀራል ያ የሚሆነዉ ከኛም ድክመት ጭምር ነዉ እዛ እስከሄድን መጠመቅ መጠጣት መስገድ መፆም መፀለይ ብቻ ነዉ የኛ ስራ መሆን ያለበት ከሰዎች ገር ራሱ ወሬ ለረጅም ሰአት መያዝ የለብንመ ባይ ነኝ::

  • @Meseretworkiye
    @Meseretworkiye 3 місяці тому

    ምክንያት ይኖራታል
    አትቸኩሉ እባካችሁ
    የቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከት ጥበቃው አማላጅነቱ አይለየን

  • @HD202v
    @HD202v 3 місяці тому +3

    ይሄ ምንም ምስክርነት አይባልም መጀመሪያ የፍርሀት መንፈስ አለባት ሌላው ገና መንፈሳዊ ጥንካሬ ይጎድላታ ስለዚህ ከዚህ በኋላ እንደዚህ አይነት ምስክርነት ነው ወይስ ቱሪዝም ምንም መንፈሳዊ ጥንካሬ የላትም። ንስሐ ገብቶ ቀኖናን መጨረስ የግድ ነው ቅድሚያ ማንኛውም ክርስቲያን ፀበል ተጠመቀ አልተጠመቀ ለንስሐ መዘጋጀት አለበት ሲቀጥል ወደነዲዚህ አይነት ቦታ ስትሄዱ መጀመሪያ ሱባኤ ሶስት ቀን ይሁን ሰባት ቀን በሱባኤ ጠይቃችሁ ሂዱ። ከሄዳችሁ ደግሞ ሁሉንም በስርዓት ተጠምቃችሁ ፀበል ጠጥታችሁ በረከታችሁን ይዛችሁ በሰላም ከማንም ሰው ጋር ሳትጣሉ ሳትጨቃጨቁ ተመለሱ ምክንያቱም ሰይጣን ያገኘነውን በረከት ለማስቀማት መጨረሻ ላይም ይጠብቀናል አስተውሉ ። ሌላው ማለት የምፈልገው የሚያዝ መንፈሰ ሰበብ አብዝቶ ከመንፈሳዊ ነገሮች ያስቀረናል ቅዳሴ ከረፈደ መምጣት ፀበል በውኃላ ጠጣለሁ ብሎ ሰበብ ማብዛት በፀበሉ ላይ ጥርጣሬ መፍጠር በአይምሮ ሆኖ ያፈላስፋል ይሄኔ መንቃትና በዕምነት መጠጣት መጠመቅ ። ቦታው ላይ ደግሞ ወሬ አያስፈልግም ቢቻል በፀሎት በስግደት ቀሪውን ማሳለፍ የበረከት ስራ ቦታው ላይ መሳተፍ ጉልበት የሌላቸውን መርዳት ቅድሚያ መስጠት ምግብና ስጋዊ ምቾትን ማስወገድ እግዚአብሔር ለቦታው ያብቃን የቅዱስ ጊዬርጊስ በረከቱና ምልጃው አይለየን።

    • @ሚካወለተትንሳኤ
      @ሚካወለተትንሳኤ 3 місяці тому

      በጣም ጥሩ ንግግርሽ በሳል ነው ያለውን ነገር ተረድተሻል

  • @ሚካወለተትንሳኤ
    @ሚካወለተትንሳኤ 3 місяці тому

    በነገራችን ላይ ቤተሰቦቼ እኔ የተረዳሁት በንሰሀ ሳንመለስ ብንጠራ ቦታው ላይ ካለው ሙቀት በብዙ እጥፍ የሚጨምር ሙቀት እና እሳት እንዳለ የሚያመለክተን ነው የሚመስለው

  • @ሀይሌልየው
    @ሀይሌልየው 19 днів тому

    ሀያሉ ጊወርጊስ

  • @azebtsege6437
    @azebtsege6437 3 місяці тому +3

    ለምስክርነት ፊት መሸፈን ምንድነው እንዴትስ እናንተ ተቀበላችሁት አስረዱን😮😮😮

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን

    ኤልሻዳይ መቼ ነው ጉዞ እምታደርጉት እባካችሁ በእግዚሐብሄር እዴት ነው እማገኛችሁ😢😢

  • @SelamawitGod-gl2we
    @SelamawitGod-gl2we 3 місяці тому

    Eheta barech manefase nawo endatetamake matate bezo geza endaze yaragale ena tabale haga saletamake bezo geza watechalawo ena eheta bareche

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 3 місяці тому +8

    ለምን ፊቷን ሸፈካት ? መታየት የማይፈልጉትን ግንባታቀርቧቸው ጥሩነው ምክንያቱም የፈጣሬን ድንቅነገር ለመናገር የሚያፍር ካለ አይምጣ ይህየኔአስተያየት ነው ከይቅርታጋር

    • @HannaHna-u2s
      @HannaHna-u2s 3 місяці тому

      እዉነት ነዉ ማርያምን በጣም ነዉ የተናደድኩት ካፈረች ለምን ትቀርባለች

    • @mulusew505
      @mulusew505 3 місяці тому +3

      ዝም በሉ ቃሉን ብቻ ስሙ

    • @HannaHna-u2s
      @HannaHna-u2s 3 місяці тому

      @@mulusew505 ሲጀመር ምንስ መሰከረችና እዛ ድረስ ሂዳ ፀበልኳን ሊያስጠጣት አልቻለም

    • @mulusew505
      @mulusew505 3 місяці тому +3

      @@HannaHna-u2s ሁሉ በምክንያት ነው የሚሆነው እቤታችን ሆነን አባታችን ሆይ ለማለት ይገረግረን የለ ይጠራታል እዛ ደርሶ ባንድ የሚያቆም ያለ አይመስለኝም ደግመሽ ትሄጃለሽ ኮተታችን ብዙ ስለሆነ

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 3 місяці тому +1

    ለምን ተሸፈነች ስለአምላኳ ነው የምታወራው ምን አስፈራት የሚሸፈን ሰው አታቅርብ

  • @hanawolde-e9y
    @hanawolde-e9y 3 місяці тому

    Fet meshefen menamtaw ?

  • @betlreethiopis3274
    @betlreethiopis3274 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kebeshalemu1110
    @kebeshalemu1110 3 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🙏🙏🤲🤲

  • @Cine4-b6b
    @Cine4-b6b 3 місяці тому

    ይህች ልጅ ለምስክርነት መቅረብ አልነበረባትም ምን ተማርኩ ሲጀመር ምንም ፍርሃት ብቻ ያውም ያጋንንት። እናትዋን እጅ ያስራሉ ብላ አስቀረች ፣በርሜል አቁዋረጠች ኪዳነምህረት ሂዳ ደግሞ ፈርታ ሸሸች እህቴ ከሲዊዲን ድረስ መጥተሽ እንዲህ ከሆንሽ ከባድ ያደፈጠ መንፈስ አልብሽ ።ቀልዱን አቁመሽ በደንምብ መጾም፣መጸለይ መስገድ አለብሽ።እስከዛሬ ከሰማሁት ምስክርነት የሚያናድም መቅረብ ያልነበረበት ምስክርነት ነው ።

  • @TemesgenMendera
    @TemesgenMendera 3 місяці тому +3

    መብቷ ቢሆንም ፊቷን መደበቅ ለምን አስፈለጋት?

  • @aletashabebe1284
    @aletashabebe1284 3 місяці тому

    ምን ሆና ነው ፊቷን ተሸፍና የተደበቀችው ?????

  • @AlameMamo
    @AlameMamo 3 місяці тому

    Menfes endatfewes adregen kendegena heda metemek alebat

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 3 місяці тому

    ቅር ያለኝ ነገር ፊቷን መሸፈኗ ነው በአይማኖቷ መኩራት አለባት ድንቅ አይማኖት ስላለን ነው ይህንን ታምረኛ ፀበል አምላክ የሰጠን ክብር ይግባውና ስለዚህ ማመስገን ሲገባ ስለምን ላለመታየት? ይገርማል ምነው ቦታው ላይ ሔጄ ተፈቅዶልኝ የተደረገልኝ ነገር ካለ እንኳን ልሸፈን አይደለም ደጋግሜ ብናገር ብታይ ደስ ባለኝ ነበር የተደረገልኝ ነገር ስለሚበልጥ ገና ያልገባት ነች መሸፈኗ ቅር ብሎኛል ሊሎች ይህንን ነገር እንዳይደግሙት ሰው አይፈራም ይከበራል እንጂ

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 3 місяці тому +1

    ከውጪ ወደሐገርቤት በተለይለፀበል ስትሄዱ ሙቀቱምግቡ ድኳኑ እያላችሁ አትበጣጠሱ ምትኖሩበት ሐገር እኮ የሁላችሁም በክረምት በረዶበበጋ ከጋነብ ሠባትጊዜ ሚበልጥ ቃጠሎ እኮ
    ነው ገደልምናምን አትበይ የብልግናሽጥግ የያዘሽ የሱውዲን ጋኔን እየገረገረሽ ነው ሚአበጣጥሰሽም ለዚያነው

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ

    ❤❤❤❤❤

  • @aletashabebe1284
    @aletashabebe1284 3 місяці тому

    ምን ሆና ነው ፊታቷን ተሸፍና የተደበቀችው ????