Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ስለሙሌ ሲወራ ደስስስስ ይለኛል ።አመሰግናለሁ ማይክ በአግባቡ ስላመሰገንከኝና ጥሩ ስለተነተንከው ። ብራቮ ።❤😇
Hi Sinidu good to hear from you.you deserve it.
አያሙሌ ሰው የተፈጠረው እንደ ቅዱስ ላሊበላ ንጉስም ቅዱስም ለመሆንም ነው ይል እንደነበር አንብቢያልሁ አሁን ሰረዳው አኗኗሩ ቅዱስ እንደነበር ንግስናው ግን በዚህ ዘመን ይመስለኛል።Really I proud and love him more
tekekel Belahle
የአያ ሙሌን ታሪክ ባጭሩ ስላብራራህልን ሚኪኤል በጣም እናመሰግናለን
you are real and geniune brother of mulugeta tesfaye.
ሜኬአል ሽፈራው በጣም ምርጥ አርገህ ስለ አባ ሙሌ ሰምተን የማናውቀውን ነገር ስለነገርከን እናመሰግናለን። ከዚህ በፊትም ስለ ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድንም ግሩም ዶክመንተራ ለይ አሪፍ ፕሮግራም ሰርተሀል። ቀጥልበት ለወደፊቱ ስለ ሌሎቹ ባለ ቅኔና ደራሲዎች መስማት እንፈልጋለን
ይገርማል ስትናገር ለጆሮ በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ነበር ተጀምሮ እስኪያልቅ ያመለጠኝ ቃል አልነበረም ከዛም በኋላ ስለሱ ተጨማሪ እንዳነብ አነሳስተከኛል እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
ሚካኤል ስለእዉነት አያ ሙሌን ስለገለጥክልን እግዜር ይባርክህ
ወንድሜ እውነት መልካምነትህ ገደብ ያጣ ነው... እድሜ ይስጥህ ...
Mecky Nice to hear from you it is a wonderful program keep it up my Brother
Lack of words to explain about Aya Mule Tesfaye thanks alot....
እጅጉን ከሠው የሚደንቀኝ አያ ሙሌ
ዋልያ መፃሕፍት ቤት በእውነት ይህንን ድንቅ ፕሮግራም አዘጋጅታችሁ ሼር ስለምታደርጉልን ከልብእናመሰግን አለን !💖 እናመሰግን አለን ጋሼ ክፍል ሁለት በጉጉት እንጠብቃለን 🙏
Where was t program?
ለእኔ የሚበጀውን አንተው ብቻ ምረጥልኝ።
ይህአጠገቤያለው ልጄ ማንምላያቀው ይችላል ግንላተላስታውስህ ሙሌ አያቱነው ስለሱ ማወቅ ይፈልጋል እና ሁኔታው ይገርማል ግንካተደሞብዙነገሮችአወቀ እግዚያቤርይስጥልን
You are also created to live above ordinary life . This unique view of life leads us to review our way.
ገጣሚው ሳይኖር ማላፉ ቢያሳዝንም ተናጋሪው ወሎን አምሀራነት ጨፍልቆ ኦሮማዊ ታሪክ ለመለጠፍ መሞከሩ ያስተዛዝባል። በተገኘው መድረክ ሁሉ አምሀራን ማጠልሸቱ ቢቀር መልካም ነው። ወሎ አምሀራ እንጂ የመጤው ኦሮሞ ሀገር አይደለም ግን ኦሮሞነትን ተቀብሎ አኑሯል።
አያ ሙሌ በምንም ሊገለፅ አይችልም በምንም አንተንም በጣም እናመሠግናለን
ምን አይነት ገጣሚ ነው ዋው ተአምረኛ ነው ትልቅ ባለ ቅኔ
ወሎ ምን አይነት የሀይማኖት ስብጥር እንዳለው በግልፅ ይታያል
Andu adam reta new..... adam reta is a living legend.... nege simot huleshim adam adam teyalesh.... anten chimero medere tultula
Yetsaset tirikit ataskemit:: wollo originally Yeamara bete new;leziya new BETE-AMAHARA YETEBALEW!!!
አቀራረቡ ይደበዘዘ ነው ሙሉጌታ እንደስራው ከፍታ በደንብ የሚገልፅው ሰው የሚያስፈልግ ይመስለኛል
Well come
ክፍል ሁለት??????
ጥሩ ነውግን በደንምብ ተዘጋጅ
ሚካኤል ሸፈራ በጣም ደፋር ነው ያሳፍራል የእውነት አያ ሙሌ አውቀዋለሁ ብሎ በመድረክ ደረጃ ቀርቦ ሰለበረንዳ እንዴት ይወጋል አያ ሙሌ ማወቅ እራስን እንደማውቅ እጄግ እርቅ ነው ይሔ ሰው ደግሞ አያ ሙሌን ሲፃፍና አይቶ ፁሑፎቹን አድርሷል እናመሰግናለን ለዚህ በጉ ስራው እሱ ጉዳና ነበር እኛ አቆርጠን ቤት ገባ አይነት ወግ ይዘገንናል
ምን፡ይቀባጥራል፡ወሎ፡አማራ፡የማታውቅ፡ከሆነ፡ታሪክ፡የሚያውቁ፡አሉ፡ከነሱ፡ተማር፡አትቀባጥር።
How can I join this program? Where and when
ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ: ወረድ ብሎ: ኢክላስ ህንጻ::095 656 0000
አቶ ሚካኤል ሙሉጌታ ስጋ ቦርድ የሚባል የኣሜሪካን ድርጅት ለረጅም አመታት ሰርቷል
Sera neberew..gebi neberew ..lemin rasun tilo berenda yadral? Yesu chigir le lijochum terfo teseqaytewal...Rasun metebek neberebet..
ቀንጣጤ የጥርስ አይነት ነው? ክራንቻ ጥርስ የምንለው ! ጣት አይደለም።ሲጀመር በጣት ሳለአይሰጥ አይነጭም!!
ሙሌን መዘከርህ ጥሩ! ይመስለኛል ብለህ ታሪክ አታዉራ! ቆላማ ቦታው ላይ ኦሮሞ ነበር!እነዛ ቦታወች ላይ አሁንም ያለው ማህበረሰብ ባመዛኙ የእስልና እምነት ተከታይ ናቸው ሲሆን ቦታወቹም እስካሁን ኦሮምኛ ስያሜ አላቸው ::ሀይቅ እስቲፋኖስ እና ሌላው ደጋማው ቦታ ላይ ክርስትያን እና አማራ ይኖር ነበር! ሙሌ ያደገበት ወልድያን ጨምሮ!Please.. Be sure of what you are talking on public..መቼ እንደመጡም እዛ ይታወቃል!
ሴት ልጁን ሄዋን ሙልጌታን እንርዳት ችግር ውስጥ ነች እባካችሁ
ተአምረኛ ነው ትልቅ ባለ ቅኔ
ምን አይነት ቀዳዳ ሰው ነው ?! በእናታችሁ ? ከታሪክ ትንሽ ወደ ኃላ ተጉዘህ 17 ኛው ክፍለ ዘመን ተጉዘህ ማየት የተሳነህ ዛሬ ባለ ስም ብቻ ለማየት ሞከርክ
Are you serious??? Wollo used to be Oromos then converted to Amharic speakers??? Please check history ....read history book first SMH unbelievable 😮😡
ስለሙሌ ሲወራ ደስስስስ ይለኛል ።
አመሰግናለሁ ማይክ በአግባቡ ስላመሰገንከኝና ጥሩ ስለተነተንከው ። ብራቮ ።❤😇
Hi Sinidu good to hear from you.you deserve it.
አያሙሌ ሰው የተፈጠረው እንደ ቅዱስ ላሊበላ ንጉስም ቅዱስም ለመሆንም ነው ይል እንደነበር አንብቢያልሁ አሁን ሰረዳው አኗኗሩ ቅዱስ እንደነበር ንግስናው ግን በዚህ ዘመን ይመስለኛል።
Really I proud and love him more
tekekel Belahle
የአያ ሙሌን ታሪክ ባጭሩ ስላብራራህልን ሚኪኤል በጣም እናመሰግናለን
you are real and geniune brother of mulugeta tesfaye.
ሜኬአል ሽፈራው በጣም ምርጥ አርገህ ስለ አባ ሙሌ ሰምተን የማናውቀውን ነገር ስለነገርከን እናመሰግናለን።
ከዚህ በፊትም ስለ ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድንም ግሩም ዶክመንተራ ለይ አሪፍ ፕሮግራም ሰርተሀል።
ቀጥልበት ለወደፊቱ ስለ ሌሎቹ ባለ ቅኔና ደራሲዎች መስማት እንፈልጋለን
ይገርማል ስትናገር ለጆሮ በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ነበር ተጀምሮ እስኪያልቅ ያመለጠኝ ቃል አልነበረም ከዛም በኋላ ስለሱ ተጨማሪ እንዳነብ አነሳስተከኛል እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
ሚካኤል ስለእዉነት አያ ሙሌን ስለገለጥክልን እግዜር ይባርክህ
ወንድሜ እውነት መልካምነትህ ገደብ ያጣ ነው... እድሜ ይስጥህ ...
Mecky Nice to hear from you it is a wonderful program keep it up my Brother
Lack of words to explain about Aya Mule Tesfaye thanks alot....
እጅጉን ከሠው የሚደንቀኝ አያ ሙሌ
ዋልያ መፃሕፍት ቤት በእውነት ይህንን ድንቅ ፕሮግራም አዘጋጅታችሁ ሼር ስለምታደርጉልን ከልብእናመሰግን አለን !💖
እናመሰግን አለን ጋሼ ክፍል ሁለት በጉጉት እንጠብቃለን 🙏
Where was t program?
ለእኔ የሚበጀውን አንተው ብቻ ምረጥልኝ።
ይህአጠገቤያለው ልጄ ማንምላያቀው ይችላል ግንላተላስታውስህ ሙሌ አያቱነው ስለሱ ማወቅ ይፈልጋል እና ሁኔታው ይገርማል ግንካተደሞብዙነገሮችአወቀ እግዚያቤርይስጥልን
You are also created to live above ordinary life . This unique view of life leads us to review our way.
ገጣሚው ሳይኖር ማላፉ ቢያሳዝንም ተናጋሪው ወሎን አምሀራነት ጨፍልቆ ኦሮማዊ ታሪክ ለመለጠፍ መሞከሩ ያስተዛዝባል። በተገኘው መድረክ ሁሉ አምሀራን ማጠልሸቱ ቢቀር መልካም ነው። ወሎ አምሀራ እንጂ የመጤው ኦሮሞ ሀገር አይደለም ግን ኦሮሞነትን ተቀብሎ አኑሯል።
አያ ሙሌ በምንም ሊገለፅ አይችልም በምንም አንተንም በጣም እናመሠግናለን
ምን አይነት ገጣሚ ነው ዋው ተአምረኛ ነው ትልቅ ባለ ቅኔ
ወሎ ምን አይነት የሀይማኖት ስብጥር እንዳለው በግልፅ ይታያል
Andu adam reta new..... adam reta is a living legend.... nege simot huleshim adam adam teyalesh.... anten chimero medere tultula
Yetsaset tirikit ataskemit:: wollo originally Yeamara bete new;leziya new BETE-AMAHARA YETEBALEW!!!
አቀራረቡ ይደበዘዘ ነው ሙሉጌታ እንደስራው ከፍታ በደንብ የሚገልፅው ሰው የሚያስፈልግ ይመስለኛል
Well come
ክፍል ሁለት??????
ጥሩ ነው
ግን በደንምብ ተዘጋጅ
ሚካኤል ሸፈራ በጣም ደፋር ነው ያሳፍራል የእውነት አያ ሙሌ አውቀዋለሁ ብሎ በመድረክ ደረጃ ቀርቦ ሰለበረንዳ እንዴት ይወጋል
አያ ሙሌ ማወቅ እራስን እንደማውቅ እጄግ እርቅ ነው
ይሔ ሰው ደግሞ አያ ሙሌን ሲፃፍና አይቶ ፁሑፎቹን አድርሷል እናመሰግናለን ለዚህ በጉ ስራው
እሱ ጉዳና ነበር እኛ አቆርጠን ቤት ገባ አይነት ወግ ይዘገንናል
ምን፡ይቀባጥራል፡ወሎ፡አማራ፡የማታውቅ፡ከሆነ፡ታሪክ፡የሚያውቁ፡አሉ፡ከነሱ፡ተማር፡አትቀባጥር።
How can I join this program? Where and when
ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ:
ወረድ ብሎ: ኢክላስ ህንጻ::
095 656 0000
አቶ ሚካኤል ሙሉጌታ ስጋ ቦርድ የሚባል የኣሜሪካን ድርጅት ለረጅም አመታት ሰርቷል
Sera neberew..gebi neberew ..lemin rasun tilo berenda yadral? Yesu chigir le lijochum terfo teseqaytewal...Rasun metebek neberebet..
ቀንጣጤ የጥርስ አይነት ነው? ክራንቻ ጥርስ የምንለው ! ጣት አይደለም።ሲጀመር በጣት ሳለአይሰጥ አይነጭም!!
ሙሌን መዘከርህ ጥሩ! ይመስለኛል ብለህ ታሪክ አታዉራ! ቆላማ ቦታው ላይ ኦሮሞ ነበር!
እነዛ ቦታወች ላይ አሁንም ያለው ማህበረሰብ ባመዛኙ የእስልና እምነት ተከታይ ናቸው ሲሆን ቦታወቹም እስካሁን ኦሮምኛ ስያሜ አላቸው ::
ሀይቅ እስቲፋኖስ እና ሌላው ደጋማው ቦታ ላይ ክርስትያን እና አማራ ይኖር ነበር! ሙሌ ያደገበት ወልድያን ጨምሮ!
Please.. Be sure of what you are talking on public..
መቼ እንደመጡም እዛ ይታወቃል!