Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ክብረት ይስጥልን! ጋሽ በሀይሉ ገ/መድህን ጋብዙልን!
ይህን ቻናል የመፅሀፍት ወዳጆች በሙሉ ሰብስክራይብ ልናደርገው ይገባል ላይክም ሸርም በማድረግ አዘጋጆቹን እናበረታታ!!!
ዶ/ር አለማየሁ ዋሴን ጋብዙልን
አርክቴክት ግዜ፡ ገንዘብና ጉልበትህን ለዚህ ለኢትዮጵያ በዋለላት ሰዉ ታሪክ ላይ ስላሳረፍክ፡እኔ አመሰግንሃለሁ። ኢትዮጵያ ብዙ ተከፍሎላታል፡ ለዚህ ከምንጠራቸዉ የሰዉ አገር ሰዎች፡ አንዱ ቮን ሮዘን ነዉ። ከታሪኩ ብዙ ቁም-ነገሮችን አግኝቼበታለሁ። እንኳን የተጻፈም ብያለሁ። ነገር ግን ሁሌም ስለ ምዕራባዊያን ፍልስፍናና አስተሳሰብ ሳስትዉል ሁሉም በነሱ ሚዛን የሚመዘነዉና ብያኔ የሚሰጠዉ ነገር ልክ አይደለም። ለዚህም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን "የማትለወጠዉና ቀርፋፋዋ" የሚል አገላለጽ በዚሁ መጽሃፍ ዉስጥ ማንበቤን ምስክር አደርጋለሁ። ይሄ አይነቱ ነገር በአላማ እንደመጡና "ኢትዮጵያን ማገዝ" የሚል ነገር ብቻ እንዳይደለ ያስረዳል።
All things go love great thanks
ለተርጓሚዉ ይችን መልዕክት አድርሱልኝ ላበረከቱልን መፅሐፍ በጣም እናመሰግናለን። ሆኖም እርስዎ እንዳሉት የተጠቀሱት ቀኖች በፈረንጆች አቆጣጠር መሆኑ ለአማርኛ አንባቢ ስለሚያስቸግር ቢያንስ በቀጣይ እትሞች ላይ ቀኖች ሙሉ በሙሉ ወደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ቢቀየሩ እጅግ መልካም ነዉ።አንባቢዎች በሌሎች መፅሐፍ ካነበቡት ታሪክ ጋር ለማስተሳሰር ስለሚያግዝ። ቀኖችን ወደ እኛ ለመቀየር የሚያግዙ ብዙ ሶፍትዮሮች ስለአሉ በቀላሉ መቀየር ይቻላል። የግዜ እጥረት ካለብዎ እኔ ለማገዝ ፍቃደኛ ነኝ።
እኔ ከእናንተ አላውቅም ግል ሊቃውንት ሲያስተምሩን መፅሐፍ ሳይሆን መጽሐፍ እንደሚባል ነው፡፡ እስኪ ፊደላቱን ለመመልከት ቢሞከር፡፡ ይሄ ፕሮግራም እጅግ ጠቃሚና አስተማሪ እንዲሁም በቴሌቪዥን ሾዎች ላይ ያልተለመደ ነው ከመጻሕፍት ደራሲዎች ጋር እንዲ በግምባር መመካከር … እናም ወደ ቴሌቪዥን ሾዎች ለመምጣት ቢታሰብበት
ንጉሡ እውነት ይሆናል በስደት ተቸግረው ይሆናል ግን የግል ንብረታቸውን መሸጥ ደረጃ የደረሱት በመሰረቱ ስደት ላይም ንጉሱ ወጪ ያበዙ ነበር ይሄን እውነታ ለምን እንደሚደበቅ አይገባኝም?! ከተረክን ሙሉውን እውነት/ክስተት መተረኩ ግዴታ ነው ካልሆነ ሸውራራ ታሪክ ይሆናል።
እንግዲህ እውነት ተቀበልዋት! እንደነዚህ ዓይነት የታሪክ መፃሕፍት ቁልጭ አድርጎ እውነቱ ያስገነዝባሉ። ከተረት ተረት ተላቀን እውነትን ስናውቅ ለሚመጣው ትውልድ ከያእምሮ ውዥንብር እንታደገዋለን። በግልፅ እንነጋገር ካልን የታሪክ ፅሃፊዋ እንደምትለው እና ጣልያኖች እስከ ማስተር ፕላን አውጥተው ማስተዳደር ከቻሉ ኢትዮጵያ በጣልያን ተገዝታ ነበር የሚለው ሃሳብ ውሃ ያነሳል፡፡ ከዛም አልፎ በእንግሊዞች ሞግዚትነትም ነበረች። ይህን ስል ግን ህዝቡ ለጣልያኖች አልተቃወመም ማለት አይደለም። ቀለል ባለ አነጋገረ አዎ ተገዝታለች ግን በሕዝቦቿ ታጋይነት፡ በንጉሱ የዲፕሎማሲ ብቃት ክአጣልያኖች ግዛት ባጭር ግዜ ተላቃልች። ተረት ተርቱ ይብቃ፡፡ ታሪክ እንደተመቸህ ብቻ የሚፃፉ የተረት መፅሃፍ መሆን የለበትም።
ምን ተረት ያስፈልጋል ሄደህ ጓዳቸው ተገዛ ካለው የኑሮ ውድነት የተነሳ ትንሽ ዶላር ትልካለህ።የያኔዎቹ ተገዙ አልተገዙ ላንተ ዘመን Coin አይሆንክም። በግድ ተገዝተናል አልተገዛንም
Don Quixote / by Miguel de Cervantes
መፅሀፉን ሳላነበው ወይይቱን ይማርካል ባነበው ደግሞ አሰብኩት!
Please 🙏 በእውቀቱ ስዩምን ጋብዝልን
He is not here in Ethiopia
እኔ ትንሽ ፖለቲካ ስልጣን ላይ ቁጭ ብሎ ከሃይማኖት ጋር ሉማመዛዘን ክመፈለግ ሃይማኖቱን የሚያስበልጥ የትኛውም እምነት ተከታይ ይሻለኛል ለኔ ለዳንኤል እኔ ምን ቢል ከማምን ከሱ የበለጠ በራሴው ፖለቲካ ትምህርት እዚህ አሜሪካ ከልጄ እማራለሁ ያ እውቀት ከሃገራችን አይበልጥም ስለዚህ ልጆች በጉሩፕ እንማር ያላችሁ ልጆች ታሪክ ኩመምህር ዮርዳኖስ ዩቱብ ላይ ብደንብ ትማራላችሁ ዳንኤል ልጆቺን እራሱ እንደፈረንጅ ያሳደገ ነው
ትክክለኛዉ ስምህ መስፍን ሽፈራዉ አይደል የወድምህን ስም ለምን መጠቀም ፈለክ ሚካኤል ታናሽ ወድምህ ነው ታጭበረብራለህ
በጣም ጥሩ ፖሮግራም ነው ግን ለምድነው ሴት ደራሲያን የማይቀርቡት አብዛኛዎቹ ሴቶች ናቸው
አብዛኞቹ ሴቶች ከሆኑ የሚቀርቡት የቀሩት የትኞቹ ሴቶች ይቅረቡልሽ ናኦሚ ቤላ😀😀 ቁምነገሩ ግን ለምን አንቺ አትፅፊም ነው? ብዙ የሴት ደራሲያን ስለሌሉ ነው የማይቀርቡት ወደ ሦስት አካባቢ ግን ቀርበው ያየሁ መስሎኛል።
የቀረቡት ሴቶች ታይተዋል?
ዋልያ መፅሐፍት መደብር ብላችሁ በአማርኛ ፊደል ግድግዳው ላይ ብትፅፉት አይሻልም?
ክብረት ይስጥልን! ጋሽ በሀይሉ ገ/መድህን ጋብዙልን!
ይህን ቻናል የመፅሀፍት ወዳጆች በሙሉ ሰብስክራይብ ልናደርገው ይገባል ላይክም ሸርም በማድረግ አዘጋጆቹን እናበረታታ!!!
ዶ/ር አለማየሁ ዋሴን ጋብዙልን
አርክቴክት ግዜ፡ ገንዘብና ጉልበትህን ለዚህ ለኢትዮጵያ በዋለላት ሰዉ ታሪክ ላይ ስላሳረፍክ፡እኔ አመሰግንሃለሁ። ኢትዮጵያ ብዙ ተከፍሎላታል፡ ለዚህ ከምንጠራቸዉ የሰዉ አገር ሰዎች፡ አንዱ ቮን ሮዘን ነዉ። ከታሪኩ ብዙ ቁም-ነገሮችን አግኝቼበታለሁ። እንኳን የተጻፈም ብያለሁ። ነገር ግን ሁሌም ስለ ምዕራባዊያን ፍልስፍናና አስተሳሰብ ሳስትዉል ሁሉም በነሱ ሚዛን የሚመዘነዉና ብያኔ የሚሰጠዉ ነገር ልክ አይደለም። ለዚህም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን "የማትለወጠዉና ቀርፋፋዋ" የሚል አገላለጽ በዚሁ መጽሃፍ ዉስጥ ማንበቤን ምስክር አደርጋለሁ። ይሄ አይነቱ ነገር በአላማ እንደመጡና "ኢትዮጵያን ማገዝ" የሚል ነገር ብቻ እንዳይደለ ያስረዳል።
All things go love great thanks
ለተርጓሚዉ ይችን መልዕክት አድርሱልኝ
ላበረከቱልን መፅሐፍ በጣም እናመሰግናለን። ሆኖም እርስዎ እንዳሉት የተጠቀሱት ቀኖች በፈረንጆች አቆጣጠር መሆኑ ለአማርኛ አንባቢ ስለሚያስቸግር ቢያንስ በቀጣይ እትሞች ላይ ቀኖች ሙሉ በሙሉ ወደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ቢቀየሩ እጅግ መልካም ነዉ።አንባቢዎች በሌሎች መፅሐፍ ካነበቡት ታሪክ ጋር ለማስተሳሰር ስለሚያግዝ። ቀኖችን ወደ እኛ ለመቀየር የሚያግዙ ብዙ ሶፍትዮሮች ስለአሉ በቀላሉ መቀየር ይቻላል። የግዜ እጥረት ካለብዎ እኔ ለማገዝ ፍቃደኛ ነኝ።
እኔ ከእናንተ አላውቅም ግል ሊቃውንት ሲያስተምሩን መፅሐፍ ሳይሆን መጽሐፍ እንደሚባል ነው፡፡ እስኪ ፊደላቱን ለመመልከት ቢሞከር፡፡ ይሄ ፕሮግራም እጅግ ጠቃሚና አስተማሪ እንዲሁም በቴሌቪዥን ሾዎች ላይ ያልተለመደ ነው ከመጻሕፍት ደራሲዎች ጋር እንዲ በግምባር መመካከር … እናም ወደ ቴሌቪዥን ሾዎች ለመምጣት ቢታሰብበት
ንጉሡ እውነት ይሆናል በስደት ተቸግረው ይሆናል ግን የግል ንብረታቸውን መሸጥ ደረጃ የደረሱት በመሰረቱ ስደት ላይም ንጉሱ ወጪ ያበዙ ነበር ይሄን እውነታ ለምን እንደሚደበቅ አይገባኝም?! ከተረክን ሙሉውን እውነት/ክስተት መተረኩ ግዴታ ነው ካልሆነ ሸውራራ ታሪክ ይሆናል።
እንግዲህ እውነት ተቀበልዋት! እንደነዚህ ዓይነት የታሪክ መፃሕፍት ቁልጭ አድርጎ እውነቱ ያስገነዝባሉ። ከተረት ተረት ተላቀን እውነትን ስናውቅ ለሚመጣው ትውልድ ከያእምሮ ውዥንብር እንታደገዋለን። በግልፅ እንነጋገር ካልን የታሪክ ፅሃፊዋ እንደምትለው እና ጣልያኖች እስከ ማስተር ፕላን አውጥተው ማስተዳደር ከቻሉ ኢትዮጵያ በጣልያን ተገዝታ ነበር የሚለው ሃሳብ ውሃ ያነሳል፡፡ ከዛም አልፎ በእንግሊዞች ሞግዚትነትም ነበረች። ይህን ስል ግን ህዝቡ ለጣልያኖች አልተቃወመም ማለት አይደለም። ቀለል ባለ አነጋገረ አዎ ተገዝታለች ግን በሕዝቦቿ ታጋይነት፡ በንጉሱ የዲፕሎማሲ ብቃት ክአጣልያኖች ግዛት ባጭር ግዜ ተላቃልች። ተረት ተርቱ ይብቃ፡፡ ታሪክ እንደተመቸህ ብቻ የሚፃፉ የተረት መፅሃፍ መሆን የለበትም።
ምን ተረት ያስፈልጋል ሄደህ ጓዳቸው ተገዛ ካለው የኑሮ ውድነት የተነሳ ትንሽ ዶላር ትልካለህ።
የያኔዎቹ ተገዙ አልተገዙ ላንተ ዘመን Coin አይሆንክም። በግድ ተገዝተናል አልተገዛንም