IIt is, by itself, a kind of miracle the way architect Michael showed us who Mulugeta Tesfay was. I never heard of Mulugeta before two days. But now, I feel like I have known him my whole life. Thanks to the organizers of the ceremony, to Endalegeta, but most of all Thank you Michael Shiferaw. It is sad how we, Ethiopians tend to kill our heroes and celebrate them after their death, though, not in a fully innocent and rewarding way and also without pointing out their personal failure, which is irrelevant to their work. Do we have to kill our heroes to appreciate them? I don’t think so.
በቅድሚያ አርክቴክት/ደራሲ ሚካኤል ሽፈራው መውደዴ ይድረስህ ከአክብሮት ጋር። ሁሌም ወደሚያብሰለስለኝ ጉዳይ ጥቂት ልበልህ ፦ ሰለ ታላቁ ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ (ኣያ ሙሌ) ካንተ የቀረበ ከአስተሳሰብ ምናብ አድማስ ከፍታ እስከ ኑሮ አዘቅቱ ሕቅታ ድረስ በዘመን ልኬት የቅፅበት ያክል ሊሆን ቢችል እንኳ በአብሮነት የስሜት እኩሌታ ከጎኑ የነበርክ እና ያለህ አንተ ነህና እባክህ ቢያንስ በየመድረኩ ስለእርሱ የምታወራውንም ቢሆን እንኳ ትውልድ ሁሉ ሊያውቀውና ስራዎቹን ሊመረምር ይገባልና በመፅሐፍ ሕያው አድርገውና ከዘላለማዊ የትውልድ ወቀሳ አድነን። (የስንዱ አበበ እና ፋሲካ ከበደ የምሉዕጌታ ተስፋዬን ስራዎች በጥቂቱም ቢሆን ለትውልዱ የተሰነደ መፅሐፍ አኑረዋልና ባለውለታዎቻችን መሆናቸውን ሳልዘነጋ ማለት ነው።
IIt is, by itself, a kind of miracle the way architect Michael showed us who Mulugeta Tesfay was. I never heard of Mulugeta before two days. But now, I feel like I have known him my whole life. Thanks to the organizers of the ceremony, to Endalegeta, but most of all Thank you Michael Shiferaw.
It is sad how we, Ethiopians tend to kill our heroes and celebrate them after their death, though, not in a fully innocent and rewarding way and also without pointing out their personal failure, which is irrelevant to their work.
Do we have to kill our heroes to appreciate them? I don’t think so.
የፕሮግራ ተከታታይ ከሆንኩ ብዙ ያልቆየሁ ቢሆንም አድናቂ ለመሆን ጊዜ አልፈጀብኝም። በጣም እናመሰግናለን አቀራረብ። ዶ/ር እንዳለጌታ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ።
አያ ሙሌን ከዚህ በበለጠ ማክበርና መዘከር እንዳለብን ይሰማኛል።
እናመሰግናለን ዋልያ
ድንቅ አንደበት! ክርስትናን ሀይማኖት ብቻ ሳይሆን ኑሮ መሆኑን ከንግግሮችህ ተረድቻለሁ።ኤልያስ መልካና አያ ሙሌ እንዲሁ ይነሽጡኛል።ምናልባት እኔ ያልደፈርኩትን ህይወት ስለኖሩ ይሆን?
His profit is the love of his people abd his success is the love you are giving him right now!!!
እግዝያብሔር ያክብርህ ጋሽ ሚካኤል ረዥም እድሜ ከጤና ጋር
I don't want to be free from sin I want to be free from sin
ክቡር ሚካኤል ሽፈራው ፀጋዬን እንዳስመለከትከን አያሙሌንም እጅ በነክ ብልስ።አልኩህ።እባክህን እንዶ አድርስልኝ።
የመጽሐፍት ባንክ ብቻ ሳይሆን የነገው ትውልድ መፍጠሪያ ባንክ።
Thank you Walia to give us this beautiful thing
ይህ ዝግጅት እንግዶቻችን በጻፉት መጽሐፍ ላይ የሚደረግ ውይይት እና ከአንባቢዎቻቸው ጋር የመተዋወቅ እንደመሆኑ አስተያየት የምትሰጡ ተመልካቾቻችን ከመጽሐፉ ሀሳብ ሳትወጡ እና ኢትዮጵያዊ ጨዋነታችንን በተጠበቀ መልኩ እንዲሆን እንጠይቃለን
ተባረክ 🥰🥰
"ከሃጥያት ነፃ መሆን እንጂ ለሃጥያት ነፃ መሆን አልፈልግም"
አርክቴክት ሚካኤል ሽፈራው።
Salute!!!
Thank you sir ❤
Thank you so much for this amazing discussion!!!
ብሮግራሙ ደስ ብሎኛል
በችግሩ ሰአት ባንደርስም
ልጆቹን ግን ማዳን እንችላለን
ሁሉም ቢተባበር ቀላል አይደለም
50 ሎሚ ለ 50 ሰው ጌጡ ለአንዲ ሸክሙ ስለሆነ
ደራሲያን ማህበር እንዴት ነው
ግንኙነታችሁ በውጭም በአገርም ውስጥ ምን ያህል ተጉዛችኋል ?
የሙሌን ልጆች ለመርዳት ያለው እንቅስቃሴ ምን ላይ ነው ?
ቀላል ስራዎች አይደሉም እጅግ ፍሬ ስራዎች ናቸው ሰጥቶን የሄደው ስለዚህ የሱን ስራዎች አሰባስቦ በተለያዩ ቋንቋዎች ተተርጉመው ለአንባቢያን ቢደርሱአንደኛ የኢትዮጵያ ስነ - ግጥም ስራዎች ምጥቀትን ፕሮሞት ያደርጋሉ በመቀጠልም ገቢ የሚያስገኙ ከሆኑ ለልጆቹ
ያግዝ ይመስለኛል ይሄንስ እንዴት አያችሁት ?
Thanks.(BH)
እናመሰግናለን !!!!
ሴት ልጁን ሄዋን ሙልጌታን እንርዳት ችግር ውስጥ ነች እባካችሁ
thanks
What a story telling!!
በሙሌ ዙሪያ የነበራችሁ ሁሉ አስመሳዮች ናችሁ ልጆቹ የት እንዳሉ እንኳ ሳታውቁ በድፍረት ታወራላችሁ ከ1 አመት በፊት ሼህ አብዱን ከጎዳና ብናነሳውም ተመልሶ ጎዳና ለመውጣት የደረሰበት ደረጃ ላይ ሆኖ ለ8 ወሬ ከእኔ ጋር ቆይቶ እባካችሁ አግዙኝ ብየ ጥሪ ሳቀርብላችሁ ልትሰሙኝ ፈቃደኛ አልነበራችሁም ብዙ መስራት የሚችል አቅም እንዳለው እያወኩ ለማሳከም አቅም ስላልነበረኝ ለመቄዶንያ ድርጅት ሰጠሁት ያም ሆኖ አስመሳይነታችሁን ሳስብ ዳኒን ለማሳከምና ራሱን ሆኖ ለማየት ያለኝ ጉጉት ይጨምራል ይሄንም በፈጣሪ እርዳታ በቅርቡ ይሆናል
ua-cam.com/video/TFkMBxLp5-w/v-deo.html
አያ ሙሌ /ሙሉጌታ ተስፋዬ ግጥም:-
የጎራዉ ወይራ ዝየራ አንባቢ "YIZEDIN '' ''YIZ''
Channel:-- #MUSI C OLOGY
ሙሌ በአንድ ወቅት በሲጋራ ወረቀት ላይ እንዲህ ብሎ ገጥሞ ጽፎ ሰጥቶኝ ነበር
“NO QUIZ
NO TEST
LIFE IS JUST
LIVE & SEIZE “
ua-cam.com/video/TFkMBxLp5-w/v-deo.html
አያ ሙሌ /ሙሉጌታ ተስፋዬ ግጥም:-
የጎራዉ ወይራ ዝየራ አንባቢ "YIZEDIN '' ''YIZ''
Channel:-- #MUSI C OLOGY
Thank you so much for this amazing discussion!!!