Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን እኔ የዚህ እርኩስ መንፈስ ተጠቄ ነበርሁ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ አስተማሪ ገጠመኝ እና ትምህርቶቻችሁ ተለውጫለሁ ለአመታት ያህል አሰቃይቶኛል
በውስጥ አውሪኝ ስምሽማነው
ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ ልጅክ ሀፅያተኛ ነኝ ይቅር በለኝ😭😭😭🙏🙏🙏
አቤቱ እግዚአብሔር ይቅር በለን👏ቃለ ህይወት ያሠማልን
በውስጥ አናግሪኝ
ሁሉም ተደብቆ አብርዷል ሰባኪውም ራሱ አብርዷል በውስጥ አውሪኝ
ኣሜን ለ መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን ኣሁንም በዝ በኩፉ ሩኩሰት ነኝ ከመምህራችን ቅዱስ ቃል ሰምቼ ተጸጺቼ ይገኛል ቦኡነት ቃለ ህወት ኣሁንምበዝበኩሩኩሰትነኝየመምህራችንቃልሰምከቅዱስተጸጺቼይገኛልቦኡነትቃለህወትያሰማልኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማለን አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ይቅር በለን ከዚህ ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን 🙏
መምህሬ አቤል ተፈራ በላይ እግዚአብሔር በእዲሜ በፀጋ በበረከት ይጎብኝህ በጣም ተወዳጂ መምህር ነህ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እኛንም የሰማኖው በልቦናችን ያሳድርልን ድንቅ ት/ት ነው በእውነት
Amenn Subscribe Argege Ehte Enem Aragalhu
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ከዚህ ሀጢያት መውጣት ይቻላል እኔም የዚህ ሀጢያት ተጠቂ ነበርኩ 3 አመት ሳላደርግ ቆይቻለሁ መፀለይ ነው ያለብን
Besentega Ameteke teweke Erasow
እግዚሐብሔር ይመስከን ዛሬ ሁለተኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ የተዋእዶ ልጆች በያለንበት ሰላም እግዚሐብሔር አይለየን አሜን ወድማችን እግዚሐብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እኛም ከደዚህ አይነት ፈተና ይሰዉርን አሜንንንንን 🤲🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ለእኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን
እውነት ትልቅ መሽታ ነው እኔ እንደ ቀልድ ጀምሬ ከአንድ አመት በላይ ዝሙተኛ ነበርኩ በክፉ ቀን በfb ካወኩት ልጅ ጋር ቻት በሚሉት ተሰቃይቸ ለማን ላዋየው እያልኩ 😢😢 መተው አለብኝ ብየ ወስኘ ከልጁ እራኩኝ ግን መልሸ እሱን በሀይምሮየ እየሳልኩ እራሴን በራሴ ፈፀምኩ ግን በጣም ነዉ እምለቅሰው ካደርኩ በዋላ እፀፀታለሁ 😢 በተደጋጋሚ ንሰሐ ገባሁ ተጥቦ ጭቃ እሆናለሁ ከዛ ሰዉ አልሆንም በቃ ብየ ቀጠልኩት ተስፋ እስከ መቁረጥ ድርስ ደርሻለሁ 😢በመጨረሻ እዴ እስከመቸ እግዚአብሔርን አሳዝናለሁ ብየ ቀስ በቀ እየተውኩት መጣሁ አርሳስቶ ሊገፋፋኝ ይሞክራል ሲያምርህ ይቅር እያልኩ እድሜ ላንተ እና ለመምህር ተስፋዬ አበራ ሰው አደርጋችሁኝ ወደራሴ እንድመለስ አደርጋችሁኝ ገጠመኝ ስንት እንደሆነ እረሳሁጅ አይነጥላ የምትፈልገውን ሰው በሀይምሮህ ላይ እየሳለች ዝሙት እንድትፈጽም ታደርጋለች ብሎ ካስተማርን ከዛ ላይ ነቃሁ ሰው ሆንኩ አሁን ላይ ንሰሐ ገብቸ ንፁህ ሁኛለሁ ዝሙትን እጅግ እፀየፈዋለሁ መምህር አቤል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው እድሜ ማቱሳላን ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አንቺ የረዳ አምላክ እኔንም ይርዳኝ እኔም በዚ ክፉ ስራ የተጠመድኩኝ ነኝ አሁንላይከዛ ሃጥያት ለመውጣት እየጣርኩኝ ነው
@@እመቤቴቅደሚከፊቴ-ከ5ጨ የኔ እህት በእግዚአብሔር ፍት እያለቀሺ ፀልይ እግዚአብሔር ይሰማል እኔም እያለቀሱኩ ትችያለው
እረ እህቶቸ እኔም በዚህ እርኩሰ መንፈሰ ሰፈተን ኑሬለሁኝ ኣሁን ግን እግዚኣብሔር ይመሰገን ንሰሃ ገብቸለሁ ቅኖናየ በቅርብ ነዉ የጨረሰኩት ግን ይፈታተነኛን
@@እመቤቴቅደሚከፊቴ-ከ5ጨ አሜን አሜን አሜን ይርዳችሁ ለዝሙት ከሚዳርጉሽ ነገሮች እራቂ መንፈሳዊ ትምህርቶችን አብዝተሽ አድምጭ ሙዚቃ እሚባል አታዳሜጭ ወንዶችም ካሉሽ እራቂያቸው ወሲብ ቀስቃሽ ነገር አትይ ዉዳሴ ማርያምን እና ፆለተ ባርቶስን ፀልይ የአምልኮት ስግደት ስገጅ እመብርሃን ትርዳሽ
@@ኢያሰላምሸይብዛ ወሲብ ቀስቃሽ ነገር አትይ ይተውሻል የአምልኮት ስግደት አብዝተሽ ስገጅ
ቃለ ሕወት ያሰመልን ይሕን ትምሕርት የሚመጣበተን ምክንያትና መፍትሔውንም በመምሕር ተስፋ ብዙችን አድነዉናል እኔም ከዚሕ ቦሖላ እረሲን ለመወገት ወስኝለሁ ብዙ ጋዜ ቆየቸለህ ግን አሁን በአበተችን ትማህርት ለመቅም እተገለለሁ እህቴ ወድሞች ከዘህ ከፍ መንፈሳ እድወጣ በጦለት አስብኝ አበትችን እረጂም እድሜ ዪስጢልን አንሜ አንሜ አንሜ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቱልን እኔም አንዳ ነበርኩም አሁን እግዚአብሔር ይመስገን በእናተ መምህሮቸ ላይ አድሮ እራሴን እንዳይ ረድቶኛል አስተምሩኛል እስከ መጨረሻም እድፀና እግዚአብሔር ይርዳኝ ሁላችንም ከዚህ ክፉ ተግባር ይጠብቀን
Amenamenamen
አቤቱ እግዚኣብሔር ሆይ ማረኝወንድሞች እህቶች ሆይ ከእኔ የተሻላችሁ በሙሉ ፀልዩልኝ፤ አምላክ ሆይ ከዚህ የኃጢያት ባርነት እንድወጣ እርዳኝ 😢😢
የተፈጥሮ ህግ ነው ሰባኪው ራሱ ተደብቆ አብርዷል
እግዚአብሔር ይመስገንበእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር አቤቶ አምላኬ ሆይ ይቅርበለኝ እንደቸርነትህ
አሜን አሜን ፀጋና እድሜ ጤነ ሁሉ ይስጥህ::ወደ እግዝ/ሪ እንድንቃረቢ በንስሃ ወደ እሱ እንድንማለስና ከእሪሱ ጋሪ ህቢራት እንድኖራን የምያጋፋፋ እጂግ ጥሩ የሆና ትምህሪት ነዉ::በድጋም እግዝ/ሪ ፀጋዉን የቢዛልህ ልል እዉዳላዉ እናማሳግናላን::
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (፫) በዛኛው ላይ ጥያቄ ነበርኝ ለመከሩን ለገሰፁን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜ በጤና ይጠብቅልን አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌል ህ ቃል ለመስማት የበቃን ያዘጋጀ አደርግልለን ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላክ እግዚአብሔር የከበር የተመሰገነ ና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን ፫ እኛም ቃሉ ሰምተን 30 60 100 ያማርፍሬ እንድናፈራ የርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን ፫
S
.
አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይህን ትምህርት የሚመጣበተን ምክንያትና መፍትሄውንም በመምህር ተስፋዬ ብዙዎችን አድነዋል ይቻላል
ቃለህይወት ያሰማልን መምህርእግዚአብሄር ይፍታንአቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ማረኝ ማረኝ ይቅር በለኝ
በእዉነት መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ስንበት ትምህርት ቤት ባለመማሬ ፣ባለማወቄ እጅጉን ጎድቶኛል መምህር አንተ ስታስተምር ምነዉ ከስር መሰረቱ ትምህርትህን ባገኜዉት ብዬ እመኛለሁ ለማይመለስ ነገር ቀድሜ ያጣሁትን ንጽህናዬን እማገኜዉ ይመስል አልቅሼ ልሞት ነዉ በሃጢአቴ ንስሃ ገብቼበት ሁለት አመት አስቆጢሪያለሁ ግን አሁንም አምላኬን ማሳዘኔን እራሴን ማርከሴ መቆሼሼን እያሰብኩ አለቅሳለሁ ሰዉ ማዉራትም አስጠልቶኛ እራሴን ምንም የማልጠቅም ቆሻሻ የተጣልሁ አድርጌ ነዉ የማስበዉ በአጢአቴ ንስሃ ገብቼበት እንኳ እራሴን መሆን አቅቶኛል ሁሉም ነገር ያስፈራኛል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ አህቴ አንኩአን ንሳህ ግባሽ አንጂ ከዝህ ብሆላ ትጽናኝ አግዚአብሔር ምሃሪ ነው
አይዞሾ እንኳ ን ንስሀ ገባሽ እግዚአብሔር ይተዋል ስለዚ አንቺም ትናንት ን ትተሽ ነገሽን አሳምሪ እግዚአብሔር የወደቅንበት ሳይሆን የተመለስንበት ቀን ያስደስተዋልና
በውስጥ አውሪኝ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እኔንም በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቸ 😭😭😭😭😭
egziabher yirdash ehitachin
Kale hieot yasemalin! Betselotote asebugi
አሜንአሜንአሜን ቀለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ሁላችንም ይቅር ይበበለን😢🙏
ሁሉም ሰው ተደብቆ አብርዷል በውስጥ አውሪኝ
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና አብዝቱ የሥጥልን
እግዝቡሔር ፀጋዉን ከዘመን እስከዘመን ያቡዛል ተበርክ አሜን አሜን አሜን
ኣሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያስማልል ፈጣሪ እድሜወትን ያርዝምልን በጣም
አቤቱ ይቅር ይበለን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይርዘም
አቤቱ ልቦና ስጠን ፍጣሬየሆ ከዚህ አስፀፌያ ተግባር አተ እርዳኝ
ቃለ ህይወት ያሰማሊን መምህሬ እግዚአብሔር ከክፉ መንፈስ ይሰውረን መናፍስት ናቸው ወደ እርኩሰት የምመሩን ወደን ኣይደለም ተይዘን ነው የመዳን ዘመን ያምጣሊን ማስተዋሉን ያድለንኣሜንንን (፫) 🤲💒✝️🙏❤🍃🍃🍃 ሺ አመት ኑርልን የነፍሴ መጋብይ ወንድሜ ኣቤል🙏❤ እመቤቴ ትጠብቅልን🤲
ሁሉም አብርደዋል
አምላኬ ይቅር በለኝ በድያለሁ ሀጢያት እንደሆነ እያወኩኝ ሰርቻለሁና 😥🥺🥺🥺
ሀጢያት አይደለም የተፈጥሮ ህግነው እሱ ራሱ ተደብቆ አብርዷል
እግዚአብሔር ልቦና እና ማስተዋል ይስጠን
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለሆይወት ያሰማልን እኔም በዚህ ሀጥያት ተፈትኛለሁ ግን ብዙም ግዚ አልፈጀሁም ወዳው ነቃሁ የዳቢሉስ ውግያ መሆኑን ግን እኔ ሀፅያት አይመስለኝም ነበር በየዋህነት ነበር የማደርገው ግን አሁን እግዚአብሔር ይመስገን በኔላይ ስልጣን የለውም ቅዱስ ገብርኤል እርዳታ ተገላግያለሁ ግን ጥያቄ እንደዚህ አይነት ሀፅያት የፈፀምን ሰውች ከውንድ ጋር ግንኙነት ካላደረግን ድንግል ነን ማለት አንችልም ማለት ነው መልሱልን የምታቁ እንድሆም ውድ መምህራችን ካየከው መልስልኝ
ውይ ይህስ የኔም ጥያቄ ነው መምህራችን ቢመልሱልን
@@sara-ss1hz Astamero nbr eko Ye sega Dengelna lenor yechelale Gen Zumut ye Fasamache Set Takelele Ayfaqadelatem
yenem tyake newu memhrachin
ድግል።አንባልምይህንን።ዝሙትሰራን።ማለትነው
@@sara-ss1hzበውስጥ አድርጊኝ
Amen amen amen qale hiwetn yasemaln tesfa megste semayatn yawursln ewenet wedemachn zariy sleneye new yhe qal egziyaber yagelglot zemenhn yabzaln.
ቃለህወት የሠማልንመምህር ክርህን በልባችን ያሣድርልን እኔ በጣም አብሮ አደጌ ጓደኛ ሢበዛ አፀያፊነበር ፈጣሪ አለያየን እኔም በጣም አለቅሥነበር የማያየው ነገረ የለው እኔምን ነገር አላቅ ግን ሁኔታው ሥለሚያሥጠላኝ አለያየኝ ብየ አለቅሣለሁ ሠማኝ አለያየን አሁንም ፈጣሪ ትክክለኛው ትዳሪን ይሥጠኝ ፀሉይልኝ እህት ወንድሞቸ የባለውን ለንሠሀ ሞት የብቃኝ
በውስጥ አውሪኝ ማንልበል ስምሽን
ቃለሒወት ያሰማልን መምህራቺን እግዚአብሔር አምላክ ከዚሕ እርኩሰት ይጠብቀን ማስተዋልን ያድለን!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
በእውነት ጥሩ ትምህር ነው ተምሬበታለሁ
አሜን አሜን አሜን አሜን አመግናለው ወንድሜ።
መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሠማልኝ ትልቁ በመንፈሳዊ ህይወቴ ፈታኝ ህይወቴ ይህ ነው በደንብ ተምሬአለው አባቴ
የተፈጥሮ ህግነው እሱ ራሱ ተደብቆ ረጭቷል እስክትሞትም አታቆምም
ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
እውነት ነው:ቃለ ህይወት ያስማልን
Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃልህይወትያሠማልንአቤቱይቅርበለኝ
Amennn🙏🙏Endamer Ehte💕
አሜን፡አሜን፡አሜን፡ቃለሂወት፡ያሰማልን፡መምህራችን፡ፀጋዉን፡ያብዛልህ፡
ስብት ትምህርትስ ይፈቀዳል ወይስ ኣይፈቀድም
Amlak yibarkh memer endezih aynet tesfan yemeset kal yasfelgan Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
መምህር ቃልህወት ያሰማልን ቀሪዘመንክንይባርክልን ፈጣሪ
ቃለህይወትያሠማልን፡የሠማነዉንበልቦነችንያሣዲረብን
Amen amen amen memeherachn kale heywot yasemaln bewent tegaewn yabezalwot bedemey betena yetebkewot.
Memer egzbhier erjem edemya katana ga yeseteshen yagelegeloet semenewen yebareken kalehiwet yasemalen beseken metefeuo haseten weset bezoechachen tetekya nen egzybhier yeker yebelen leboena yeseten
ድንቅ ትምህርት❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራን አሜን
ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን አስተዋይ ልቦና ይስጥን
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
አሜን፤አሜን፤አሜን፤ቃለህይወትን፤የአሰማልን💠🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እኮን ደና መጣህ መምህር ላዳምጥና እመለሳለሁ
AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen wendemachin 💚 💚 💚
ቃለህይዉት፡ያሱማልን
ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ንንንን
አሜን አሜን ጸጋ በረከቱ ይብዛልን፡ የሰማነውን በልቦናችን ያድርግልን፡፡ የድንግል ማርያም ልጆች ምርጥ የቲማቲም ጎረድጎረድ ለጾማችን ከፈለጋቹ እባካቹ ቻናሌ ውስጥ ግቡና ተመልከቱ።
ቃለህይወት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️👏❤
❤
አረ መፍትሄዉ ምንድን ነዉ አባ 😢 ተጨነኩኝ እራሴን ጠላሁ አባ አረ እርዱኝ ፈራሁኝ አረ ድረሱልኝ😭🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አቤቱ ይቅር በለን ለወድማችን ቃለ ህይወት። ያሰማልን።
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
አምላክ ሆይ አቤቱ የኔን ሀጤያት እንደ ምድር አሽዋ የበዛ እንደ ስማይ ክዋክብት የበዛ ነው እኔም በዝሙት መፍስ እየተስቃየው ነው ያለውት በአርብ ተገር ጉድኝየ ካላውራውት ቻት ክልተደርርግን ስለማትፍልጊኝ ነው እኔን ስለማትውጀኝ ነው እያለ እያስቃየኝ ነው እሱን ትቸ ነፍሴን አላስጨንቃት ብየ አስብነ እህል አይበላኝም ስላም አጣለው እሱን ካውራው ሁሉም ነገር ስላም ይሆንልኝአል ግን ፍራው እስክመቸ ይህ ክፍ ስራየ ነፍሴን ሲያስጨንቃት ይኑር ?ክጩኝየ ጋር መለያየት እፍልጋለው ክሱጋር ሁኝ መቸም የዝሙት ሳ ቅ ብለው አይቆምልኝም ገነ እሱን ድምፁን ስስማ አካለቴ ሁሉ ይቀጣጠላል የሱም እድዛው ነው የሚሆነው ፍራው በስደት ሀገር እድርክስኩ መላክ ሞት መቶ ክአምላኬ እቅፍ አውጥቶኝ ለገሀነበ እሳት እዳልውድቅ በጸሎታችሁ አስቡኝ ውድ እህት ውድሞቸ እር ምክር ስጡኝ
1 , 2 sament yahel betchegeri new keza yetewshal
አምላኬ እግዚያብሄር ሆይ ይቅር በለኝ ከዚህሱስ ፈጣሪ ያውጣን 😢
Amen EGIZIABIHER YEMESIGEN selameh ybiza enku memehire kale hiwptin yasemaln EGIZIABIHER RJIMI EDOMENA TENA YESITIH
ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚኣብሐር እድሜ ና ጸጋ ያብዙለት እና..... እስቲ የንስሃ ኣባት ስልክ ካላቹ በኮመት ልትመሉስሉኝ ትችላላቹ?
አምላኬሆይአተጠብቀኝከዝሕነገር
እግዛብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ወድምየ💐💐💐🥰🥰😘😘
Amen amen amen
memehir እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን .አምላክ ይቅር በለኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏
Memehir kalehiwetn yasemaln yesemanewun belbonachn yakoyln amen amen amen
ቃለ ህይወት ያሰማልን
😭😭😭 አቤቱ የቅር በለን እግዚአብሔር መአረን
Egziabher yemesgen yehen temhirt yasemagn. Kale hiwote yasemalen memhirachen
እንዴት ልሁን ሁሉም ነገር ተበላሸብኝ ካሁን በሃላ ብየ ፀሎት ለማረግ ስሞክር በቃ ታጥቦ ወደ ጭቃ ሆንኩኝ ኣሁንማ ሞቴ ተመኘዉ 😢😢😢 እንዴትስ ብየ ንሰሀ ልግባ ሳደርገዉ ያላፈርኩኝ ለንስሀ ኣባቴ ለመናገር በጣም ከበደኝ አባካቹ እምታቁ ንገሩኝ ንሰሀ ስንገባ ያረኩት ነገር ሳልዘረዝር መግባት ይቻላል ወይ ተጨነኩኝ
የዚህፈተና፡ደርሶብኛል፡ስደትነኝ፡ያለሁ፡ከዛም፡መቁጠሪያ፡ይዥ፡ሰውነቴን፡እየደበደብኩ፡መቁጠሪያ፡የለላችሁ፡በቀበቶ፡ሰውነታችሁን፡እየፀለያችሁ፡ስግደት፡ያስተዋል።።አይዟችሁ፡እግዚአብሔር፡ይገስፅላችሁ
አሜን ይሄ ፈታኝ ነገር ነው
@@halimam0hamede991 Batam💔Endamer Enem Edameralhu😍
@Seble Seble እሽ፡እህት፡መጀመሪያ፡አገርቤት፡ከሆነች፡ፀበልም፡ቤተክርስቲያንም፡ስለሚያገኙ፡ይፈወሳሉበስደት፡ሁነው፡ምንም፡እማይገኝ፡ከሆነ፡ቀበቆምእንደመቆጠሪያ፡ያገለግላል
ኢየሱስ ያድናል ኑ ወደ ኢየሱስ ያለኢየሱስ ክርስቶስ በቀር ምንም መደሀኒት አታገኙም እኔም በዚህ ሀጢያት ተጠቂ ነበርኩ አሁን ግን ክርስቶስ ኢየሱስን ካገኘሁት ጀምር በጣም ደህና ነኝ ሙሉ በሙሉ እርግፍ አድርጌ ትቼዋለሁ እንዲያውም ሳሰበው ያሳለፍኩትን በጣም ያስጠላኛል ወገኖች እኔን ያዳነኝ የእግዚአብሄር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው በጣም አክራሪ ሀይማኖተኛ ነበርኩ አሁን ግን በኢየሱስ ክርስትስ ፍቅር ተማርኬ በፍቅሩ ላይለቀኝ ላለቀው ይዞኛል ይዤዋለሁ ወገኖቼ ኢየሱስ ከሀጢያት ሁሉ ያድናል አናንተ ደካሞች ሸከማችሁ የከበዳችሁ ኑ ወደ እኔ እኔም አሳርፋችኋለሁ ብሏል ጌታ ስለዚህ ከሀይማኖት ስም ትምህከተኝነት ውጡና ወደ ኢየሱስ ስም ተጣበቁ እርግጠኛ ነኝ በሂወታችሁ ሁሉ ለውጥ ታገኛላችሁ ኢየሱስ ከሁሉም ነገር ያድናል።
ቅዱሳኑስ የኛ አዲስ ግልብጥ:፡ አክራሪ ኦርቶዶክስ ነበርኩ አልሽ፡፡ እስቲ እውነት አክራሪ ከነበርሽ አንዳንድጥያቄ ልጠይቅሽ፡፡ኦርቶዶክስ ሳትገባችሁ ስትቀር ጴንጤ ትሆኑና ኢየሱስ ብቻ እያላችሁ አዲስ ዜና ይመስል ታደነቁሩናላችሁ፡፡ ማፈሪያዎች
ክክክክክምን አይነት ነሽ እመየ ኦርቶዶክስ ኢየሱስ ክርስቶስ የላትም ያለሽ ማነው?ድንግል እመ አምላክ እንኳን ይህን የረከሰ ስራ ከሞት ታሳልፋለች አንች ምንም እምነት የልገባሽ ሲነዱ የሔድሽ ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የምታምነው ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጂ ከአባቱ ና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በስልጣን ትክክል የሆነ የነገስታት ንጉስ የአማልክት አምላክ ብላ የምታምን እውነተኛውን ክርስቶስን ትተሽ ከሰይጣን ጋር ሥለተዛመድሽ ደግሞ ኑ ትያለሽ ወላዲተ አምላክ ከአሚነ ሥላሴ አታውጭኝ ቅዱሳን መላእክት ጻድቃን ሰማእታት ከምልጃ ከጸሎታችሁ እቅፍ አታውጡኝ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Egziabher Yimesgen marachan
Abetu Ende Mhreth Enji Endebedelachin Ayhun😢😢🙏
ባተላይ፡አድሮ፡የመከረን፡የገሰፀን፡ያስተማረን፡አምላክና፡አባታችን፡ልኡልእግዚአብሄር፡ይክበር፡ይመስገን፡አሜን
❤❤❤
Kale hiwet yasemalen stege maryam belachu be stelotachu hasebune
kale hiwot yasemalen
ቃለህይወትያሰማልነመምህራችን ምምህራች በየትነው ማገኘት የምችለው 😭
ሰላምጥያቄ አለኝእንዴዚህአይነት ስራተሰርቶእንዴት በቤተክርስቲያን ስርአትማግባት ይቻላል
ቴሌ ግራም አለሽ
@@AbelTeferaBelay የኔ ጥያቄ ይሄን ሀጢያት የፈፀመ ሰው ዲያቆን መሆን ይችላል?
@@AbelTeferaBelay በውሰጥ ማውራት እፈልጋለሁ ስልክ
@@alemyoutube6818 ቴሌ ግራም አለሽ?
እድሜና፡ጤናይስጥልን፡ፀጋውንያብዛልንን
Abetu maren yekir belen Abetu maren yekir belen Abetu maren yekir belen 😭😭😭
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ግን እንደዚህ ግለ ወሲብ የፈጸሙ ሰዎች ወንድም ከሴት ጋር ሴትም ከወንድ ጋር ሳይተኙ ድንግል ሊባሉ ይችላሉ?
መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን እኔ የዚህ እርኩስ መንፈስ ተጠቄ ነበርሁ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ አስተማሪ ገጠመኝ እና ትምህርቶቻችሁ ተለውጫለሁ ለአመታት ያህል አሰቃይቶኛል
በውስጥ አውሪኝ ስምሽማነው
ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ ልጅክ ሀፅያተኛ ነኝ ይቅር በለኝ😭😭😭🙏🙏🙏
አቤቱ እግዚአብሔር ይቅር በለን👏ቃለ ህይወት ያሠማልን
በውስጥ አናግሪኝ
ሁሉም ተደብቆ አብርዷል ሰባኪውም ራሱ አብርዷል በውስጥ አውሪኝ
ኣሜን ለ መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን ኣሁንም በዝ በኩፉ ሩኩሰት ነኝ ከመምህራችን ቅዱስ ቃል ሰምቼ ተጸጺቼ ይገኛል ቦኡነት ቃለ ህወት ኣሁንምበዝበኩሩኩሰትነኝየመምህራችንቃልሰምከቅዱስተጸጺቼይገኛልቦኡነትቃለህወትያሰማልኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማለን አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ይቅር በለን ከዚህ ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን 🙏
መምህሬ አቤል ተፈራ በላይ እግዚአብሔር በእዲሜ በፀጋ በበረከት ይጎብኝህ በጣም ተወዳጂ መምህር ነህ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እኛንም የሰማኖው በልቦናችን ያሳድርልን ድንቅ ት/ት ነው በእውነት
Amenn Subscribe Argege Ehte Enem Aragalhu
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ከዚህ ሀጢያት መውጣት ይቻላል እኔም የዚህ ሀጢያት ተጠቂ ነበርኩ 3 አመት ሳላደርግ ቆይቻለሁ መፀለይ ነው ያለብን
Besentega Ameteke teweke Erasow
እግዚሐብሔር ይመስከን ዛሬ ሁለተኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ የተዋእዶ ልጆች በያለንበት ሰላም እግዚሐብሔር አይለየን አሜን ወድማችን እግዚሐብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እኛም ከደዚህ አይነት ፈተና ይሰዉርን አሜንንንንን 🤲🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ለእኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን
እውነት ትልቅ መሽታ ነው እኔ እንደ ቀልድ ጀምሬ ከአንድ አመት በላይ ዝሙተኛ ነበርኩ በክፉ ቀን በfb ካወኩት ልጅ ጋር ቻት በሚሉት ተሰቃይቸ ለማን ላዋየው እያልኩ 😢😢 መተው አለብኝ ብየ ወስኘ ከልጁ እራኩኝ ግን መልሸ እሱን በሀይምሮየ እየሳልኩ እራሴን በራሴ ፈፀምኩ ግን በጣም ነዉ እምለቅሰው ካደርኩ በዋላ እፀፀታለሁ 😢 በተደጋጋሚ ንሰሐ ገባሁ ተጥቦ ጭቃ እሆናለሁ ከዛ ሰዉ አልሆንም በቃ ብየ ቀጠልኩት ተስፋ እስከ መቁረጥ ድርስ ደርሻለሁ 😢
በመጨረሻ እዴ እስከመቸ እግዚአብሔርን አሳዝናለሁ ብየ ቀስ በቀ እየተውኩት መጣሁ አርሳስቶ ሊገፋፋኝ ይሞክራል ሲያምርህ ይቅር እያልኩ
እድሜ ላንተ እና ለመምህር ተስፋዬ አበራ ሰው አደርጋችሁኝ ወደራሴ እንድመለስ አደርጋችሁኝ ገጠመኝ ስንት እንደሆነ እረሳሁጅ አይነጥላ የምትፈልገውን ሰው በሀይምሮህ ላይ እየሳለች ዝሙት እንድትፈጽም ታደርጋለች ብሎ ካስተማርን ከዛ ላይ ነቃሁ ሰው ሆንኩ
አሁን ላይ ንሰሐ ገብቸ ንፁህ ሁኛለሁ ዝሙትን እጅግ እፀየፈዋለሁ
መምህር አቤል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው እድሜ ማቱሳላን ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አንቺ የረዳ አምላክ እኔንም ይርዳኝ እኔም በዚ ክፉ ስራ የተጠመድኩኝ ነኝ አሁንላይከዛ ሃጥያት ለመውጣት እየጣርኩኝ ነው
@@እመቤቴቅደሚከፊቴ-ከ5ጨ የኔ እህት በእግዚአብሔር ፍት እያለቀሺ ፀልይ እግዚአብሔር ይሰማል እኔም እያለቀሱኩ ትችያለው
እረ እህቶቸ እኔም በዚህ እርኩሰ መንፈሰ ሰፈተን ኑሬለሁኝ ኣሁን ግን እግዚኣብሔር ይመሰገን ንሰሃ ገብቸለሁ ቅኖናየ በቅርብ ነዉ የጨረሰኩት ግን ይፈታተነኛን
@@እመቤቴቅደሚከፊቴ-ከ5ጨ አሜን አሜን አሜን ይርዳችሁ ለዝሙት ከሚዳርጉሽ ነገሮች እራቂ መንፈሳዊ ትምህርቶችን አብዝተሽ አድምጭ ሙዚቃ እሚባል አታዳሜጭ ወንዶችም ካሉሽ እራቂያቸው ወሲብ ቀስቃሽ ነገር አትይ
ዉዳሴ ማርያምን እና ፆለተ ባርቶስን ፀልይ የአምልኮት ስግደት ስገጅ እመብርሃን ትርዳሽ
@@ኢያሰላምሸይብዛ ወሲብ ቀስቃሽ ነገር አትይ ይተውሻል
የአምልኮት ስግደት አብዝተሽ ስገጅ
ቃለ ሕወት ያሰመልን ይሕን ትምሕርት የሚመጣበተን ምክንያትና መፍትሔውንም በመምሕር ተስፋ ብዙችን አድነዉናል እኔም ከዚሕ ቦሖላ እረሲን ለመወገት ወስኝለሁ ብዙ ጋዜ ቆየቸለህ ግን አሁን በአበተችን ትማህርት ለመቅም እተገለለሁ እህቴ ወድሞች ከዘህ ከፍ መንፈሳ እድወጣ በጦለት አስብኝ አበትችን እረጂም እድሜ ዪስጢልን አንሜ አንሜ አንሜ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቱልን እኔም አንዳ ነበርኩም አሁን እግዚአብሔር ይመስገን በእናተ መምህሮቸ ላይ አድሮ እራሴን እንዳይ ረድቶኛል አስተምሩኛል እስከ መጨረሻም እድፀና እግዚአብሔር ይርዳኝ ሁላችንም ከዚህ ክፉ ተግባር ይጠብቀን
Amenamenamen
አቤቱ እግዚኣብሔር ሆይ ማረኝ
ወንድሞች እህቶች ሆይ ከእኔ የተሻላችሁ በሙሉ ፀልዩልኝ፤ አምላክ ሆይ ከዚህ የኃጢያት ባርነት እንድወጣ እርዳኝ 😢😢
የተፈጥሮ ህግ ነው ሰባኪው ራሱ ተደብቆ አብርዷል
እግዚአብሔር ይመስገን
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን
አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር አቤቶ አምላኬ ሆይ ይቅርበለኝ እንደቸርነትህ
አሜን አሜን ፀጋና እድሜ ጤነ ሁሉ ይስጥህ::ወደ እግዝ/ሪ እንድንቃረቢ በንስሃ ወደ እሱ እንድንማለስና ከእሪሱ ጋሪ ህቢራት እንድኖራን የምያጋፋፋ እጂግ ጥሩ የሆና ትምህሪት ነዉ::በድጋም እግዝ/ሪ ፀጋዉን የቢዛልህ ልል እዉዳላዉ እናማሳግናላን::
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (፫) በዛኛው ላይ ጥያቄ ነበርኝ
ለመከሩን ለገሰፁን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜ በጤና ይጠብቅልን
አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌል ህ ቃል ለመስማት የበቃን ያዘጋጀ አደርግልለን
ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላክ እግዚአብሔር የከበር የተመሰገነ ና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን ፫
እኛም ቃሉ ሰምተን 30 60 100 ያማርፍሬ እንድናፈራ የርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን ፫
S
.
አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹
በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይህን ትምህርት የሚመጣበተን ምክንያትና መፍትሄውንም በመምህር ተስፋዬ ብዙዎችን አድነዋል
ይቻላል
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሄር ይፍታን
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ማረኝ ማረኝ ይቅር በለኝ
በእዉነት መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ስንበት ትምህርት ቤት ባለመማሬ ፣ባለማወቄ እጅጉን ጎድቶኛል መምህር አንተ ስታስተምር ምነዉ ከስር መሰረቱ ትምህርትህን ባገኜዉት ብዬ እመኛለሁ ለማይመለስ ነገር ቀድሜ ያጣሁትን ንጽህናዬን እማገኜዉ ይመስል አልቅሼ ልሞት ነዉ በሃጢአቴ ንስሃ ገብቼበት ሁለት አመት አስቆጢሪያለሁ ግን አሁንም አምላኬን ማሳዘኔን እራሴን ማርከሴ መቆሼሼን እያሰብኩ አለቅሳለሁ ሰዉ ማዉራትም አስጠልቶኛ እራሴን ምንም የማልጠቅም ቆሻሻ የተጣልሁ አድርጌ ነዉ የማስበዉ በአጢአቴ ንስሃ ገብቼበት እንኳ እራሴን መሆን አቅቶኛል ሁሉም ነገር ያስፈራኛል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ አህቴ አንኩአን ንሳህ ግባሽ አንጂ ከዝህ ብሆላ ትጽናኝ አግዚአብሔር ምሃሪ ነው
አይዞሾ እንኳ ን ንስሀ ገባሽ እግዚአብሔር ይተዋል ስለዚ አንቺም ትናንት ን ትተሽ ነገሽን አሳምሪ እግዚአብሔር የወደቅንበት ሳይሆን የተመለስንበት ቀን ያስደስተዋልና
በውስጥ አውሪኝ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
እኔንም በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቸ 😭😭😭😭😭
egziabher yirdash ehitachin
Kale hieot yasemalin! Betselotote asebugi
አሜንአሜንአሜን ቀለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ሁላችንም ይቅር ይበበለን😢🙏
ሁሉም ሰው ተደብቆ አብርዷል በውስጥ አውሪኝ
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና አብዝቱ የሥጥልን
እግዝቡሔር ፀጋዉን ከዘመን እስከዘመን ያቡዛል ተበርክ አሜን አሜን አሜን
ኣሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያስማልል ፈጣሪ እድሜወትን ያርዝምልን በጣም
አቤቱ ይቅር ይበለን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይርዘም
አቤቱ ልቦና ስጠን ፍጣሬየሆ ከዚህ አስፀፌያ ተግባር አተ እርዳኝ
ቃለ ህይወት ያሰማሊን መምህሬ እግዚአብሔር ከክፉ መንፈስ ይሰውረን መናፍስት ናቸው ወደ እርኩሰት የምመሩን ወደን ኣይደለም ተይዘን ነው የመዳን ዘመን ያምጣሊን ማስተዋሉን ያድለን
ኣሜንንን (፫) 🤲💒✝️🙏❤🍃🍃🍃 ሺ አመት ኑርልን የነፍሴ መጋብይ ወንድሜ ኣቤል🙏❤ እመቤቴ ትጠብቅልን🤲
ሁሉም አብርደዋል
አምላኬ ይቅር በለኝ በድያለሁ ሀጢያት እንደሆነ እያወኩኝ ሰርቻለሁና 😥🥺🥺🥺
ሀጢያት አይደለም የተፈጥሮ ህግነው እሱ ራሱ ተደብቆ አብርዷል
እግዚአብሔር ልቦና እና ማስተዋል ይስጠን
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለሆይወት ያሰማልን እኔም በዚህ ሀጥያት ተፈትኛለሁ ግን ብዙም ግዚ አልፈጀሁም ወዳው ነቃሁ የዳቢሉስ ውግያ መሆኑን ግን እኔ ሀፅያት አይመስለኝም ነበር በየዋህነት ነበር የማደርገው ግን አሁን እግዚአብሔር ይመስገን በኔላይ ስልጣን የለውም ቅዱስ ገብርኤል እርዳታ ተገላግያለሁ ግን ጥያቄ እንደዚህ አይነት ሀፅያት የፈፀምን ሰውች ከውንድ ጋር ግንኙነት ካላደረግን ድንግል ነን ማለት አንችልም ማለት ነው መልሱልን የምታቁ እንድሆም ውድ መምህራችን ካየከው መልስልኝ
ውይ ይህስ የኔም ጥያቄ ነው መምህራችን ቢመልሱልን
@@sara-ss1hz Astamero nbr eko Ye sega Dengelna lenor yechelale Gen Zumut ye Fasamache Set Takelele Ayfaqadelatem
yenem tyake newu memhrachin
ድግል።አንባልምይህንን።ዝሙትሰራን።ማለትነው
@@sara-ss1hzበውስጥ አድርጊኝ
Amen amen amen qale hiwetn yasemaln tesfa megste semayatn yawursln ewenet wedemachn zariy sleneye new yhe qal egziyaber yagelglot zemenhn yabzaln.
ቃለህወት የሠማልንመምህር ክርህን በልባችን ያሣድርልን እኔ በጣም አብሮ አደጌ ጓደኛ ሢበዛ አፀያፊነበር ፈጣሪ አለያየን እኔም በጣም አለቅሥነበር የማያየው ነገረ የለው እኔምን ነገር አላቅ ግን ሁኔታው ሥለሚያሥጠላኝ አለያየኝ ብየ አለቅሣለሁ ሠማኝ አለያየን አሁንም ፈጣሪ ትክክለኛው ትዳሪን ይሥጠኝ ፀሉይልኝ እህት ወንድሞቸ የባለውን ለንሠሀ ሞት የብቃኝ
በውስጥ አውሪኝ ማንልበል ስምሽን
ቃለሒወት ያሰማልን መምህራቺን እግዚአብሔር አምላክ ከዚሕ እርኩሰት ይጠብቀን ማስተዋልን ያድለን!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
በእውነት ጥሩ ትምህር ነው ተምሬበታለሁ
አሜን አሜን አሜን አሜን አመግናለው ወንድሜ።
መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሠማልኝ ትልቁ በመንፈሳዊ ህይወቴ ፈታኝ ህይወቴ ይህ ነው በደንብ ተምሬአለው አባቴ
የተፈጥሮ ህግነው እሱ ራሱ ተደብቆ ረጭቷል እስክትሞትም አታቆምም
ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
እውነት ነው:ቃለ ህይወት ያስማልን
Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir
ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር
ቃልህይወትያሠማልንአቤቱይቅርበለኝ
Amennn🙏🙏Endamer Ehte💕
አሜን፡አሜን፡አሜን፡ቃለሂወት፡ያሰማልን፡መምህራችን፡ፀጋዉን፡ያብዛልህ፡
ስብት ትምህርትስ ይፈቀዳል ወይስ ኣይፈቀድም
Amlak yibarkh memer endezih aynet tesfan yemeset kal yasfelgan Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
መምህር ቃልህወት ያሰማልን ቀሪዘመንክንይባርክልን ፈጣሪ
ቃለህይወትያሠማልን፡የሠማነዉንበልቦነችንያሣዲረብን
Amen amen amen memeherachn kale heywot yasemaln bewent tegaewn yabezalwot bedemey betena yetebkewot.
Memer egzbhier erjem edemya katana ga yeseteshen yagelegeloet semenewen yebareken kalehiwet yasemalen beseken metefeuo haseten weset bezoechachen tetekya nen egzybhier yeker yebelen leboena yeseten
ድንቅ ትምህርት❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራን አሜን
ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን አስተዋይ ልቦና ይስጥን
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
አሜን፤አሜን፤አሜን፤ቃለህይወትን፤የአሰማልን💠🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እኮን ደና መጣህ መምህር ላዳምጥና እመለሳለሁ
AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen wendemachin 💚 💚 💚
ቃለህይዉት፡ያሱማልን
ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ንንንን
አሜን አሜን ጸጋ በረከቱ ይብዛልን፡ የሰማነውን በልቦናችን ያድርግልን፡፡ የድንግል ማርያም ልጆች ምርጥ የቲማቲም ጎረድጎረድ ለጾማችን ከፈለጋቹ እባካቹ ቻናሌ ውስጥ ግቡና ተመልከቱ።
ቃለህይወት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️👏❤
❤
አረ መፍትሄዉ ምንድን ነዉ አባ 😢 ተጨነኩኝ እራሴን ጠላሁ አባ አረ እርዱኝ ፈራሁኝ አረ ድረሱልኝ😭🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አቤቱ ይቅር በለን ለወድማችን ቃለ ህይወት። ያሰማልን።
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
አምላክ ሆይ አቤቱ የኔን ሀጤያት እንደ ምድር አሽዋ የበዛ እንደ ስማይ ክዋክብት የበዛ ነው እኔም በዝሙት መፍስ እየተስቃየው ነው ያለውት በአርብ ተገር ጉድኝየ ካላውራውት ቻት ክልተደርርግን ስለማትፍልጊኝ ነው እኔን ስለማትውጀኝ ነው እያለ እያስቃየኝ ነው እሱን ትቸ ነፍሴን አላስጨንቃት ብየ አስብነ እህል አይበላኝም ስላም አጣለው እሱን ካውራው ሁሉም ነገር ስላም ይሆንልኝአል ግን ፍራው እስክመቸ ይህ ክፍ ስራየ ነፍሴን ሲያስጨንቃት ይኑር ?ክጩኝየ ጋር መለያየት እፍልጋለው ክሱጋር ሁኝ መቸም የዝሙት ሳ ቅ ብለው አይቆምልኝም ገነ እሱን ድምፁን ስስማ አካለቴ ሁሉ ይቀጣጠላል የሱም እድዛው ነው የሚሆነው ፍራው በስደት ሀገር እድርክስኩ መላክ ሞት መቶ ክአምላኬ እቅፍ አውጥቶኝ ለገሀነበ እሳት እዳልውድቅ በጸሎታችሁ አስቡኝ ውድ እህት ውድሞቸ እር ምክር ስጡኝ
1 , 2 sament yahel betchegeri new keza yetewshal
አምላኬ እግዚያብሄር ሆይ ይቅር በለኝ ከዚህሱስ ፈጣሪ ያውጣን 😢
Amen EGIZIABIHER YEMESIGEN selameh ybiza enku memehire kale hiwptin yasemaln EGIZIABIHER RJIMI EDOMENA TENA YESITIH
ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚኣብሐር እድሜ ና ጸጋ ያብዙለት እና..... እስቲ የንስሃ ኣባት ስልክ ካላቹ በኮመት ልትመሉስሉኝ ትችላላቹ?
አምላኬሆይአተጠብቀኝከዝሕነገር
እግዛብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ወድምየ💐💐💐🥰🥰😘😘
Amen amen amen
memehir እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን .አምላክ ይቅር በለኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏
Memehir kalehiwetn yasemaln yesemanewun belbonachn yakoyln amen amen amen
ቃለ ህይወት ያሰማልን
😭😭😭 አቤቱ የቅር በለን እግዚአብሔር መአረን
Egziabher yemesgen yehen temhirt yasemagn. Kale hiwote yasemalen memhirachen
እንዴት ልሁን ሁሉም ነገር ተበላሸብኝ ካሁን በሃላ ብየ ፀሎት ለማረግ ስሞክር በቃ ታጥቦ ወደ ጭቃ ሆንኩኝ ኣሁንማ ሞቴ ተመኘዉ 😢😢😢 እንዴትስ ብየ ንሰሀ ልግባ ሳደርገዉ ያላፈርኩኝ ለንስሀ ኣባቴ ለመናገር በጣም ከበደኝ አባካቹ እምታቁ ንገሩኝ ንሰሀ ስንገባ ያረኩት ነገር ሳልዘረዝር መግባት ይቻላል ወይ ተጨነኩኝ
የዚህፈተና፡ደርሶብኛል፡ስደትነኝ፡ያለሁ፡ከዛም፡መቁጠሪያ፡ይዥ፡ሰውነቴን፡እየደበደብኩ፡
መቁጠሪያ፡የለላችሁ፡በቀበቶ፡ሰውነታችሁን፡እየፀለያችሁ፡
ስግደት፡ያስተዋል።።አይዟችሁ፡እግዚአብሔር፡ይገስፅላችሁ
አሜን ይሄ ፈታኝ ነገር ነው
@@halimam0hamede991 Batam💔Endamer Enem Edameralhu😍
@Seble Seble እሽ፡እህት፡መጀመሪያ፡አገርቤት፡ከሆነች፡ፀበልም፡ቤተክርስቲያንም፡ስለሚያገኙ፡ይፈወሳሉ
በስደት፡ሁነው፡ምንም፡እማይገኝ፡ከሆነ፡ቀበቆምእንደመቆጠሪያ፡ያገለግላል
ኢየሱስ ያድናል ኑ ወደ ኢየሱስ ያለኢየሱስ ክርስቶስ በቀር ምንም መደሀኒት አታገኙም እኔም በዚህ ሀጢያት ተጠቂ ነበርኩ አሁን ግን ክርስቶስ ኢየሱስን ካገኘሁት ጀምር በጣም ደህና ነኝ ሙሉ በሙሉ እርግፍ አድርጌ ትቼዋለሁ እንዲያውም ሳሰበው ያሳለፍኩትን በጣም ያስጠላኛል ወገኖች እኔን ያዳነኝ የእግዚአብሄር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው በጣም አክራሪ ሀይማኖተኛ ነበርኩ አሁን ግን በኢየሱስ ክርስትስ ፍቅር ተማርኬ በፍቅሩ ላይለቀኝ ላለቀው ይዞኛል ይዤዋለሁ ወገኖቼ ኢየሱስ ከሀጢያት ሁሉ ያድናል አናንተ ደካሞች ሸከማችሁ የከበዳችሁ ኑ ወደ እኔ እኔም አሳርፋችኋለሁ ብሏል ጌታ ስለዚህ ከሀይማኖት ስም ትምህከተኝነት ውጡና ወደ ኢየሱስ ስም ተጣበቁ እርግጠኛ ነኝ በሂወታችሁ ሁሉ ለውጥ ታገኛላችሁ ኢየሱስ ከሁሉም ነገር ያድናል።
ቅዱሳኑስ የኛ አዲስ ግልብጥ:፡ አክራሪ ኦርቶዶክስ ነበርኩ አልሽ፡፡ እስቲ እውነት አክራሪ ከነበርሽ አንዳንድጥያቄ ልጠይቅሽ፡፡ኦርቶዶክስ ሳትገባችሁ ስትቀር ጴንጤ ትሆኑና ኢየሱስ ብቻ እያላችሁ አዲስ ዜና ይመስል ታደነቁሩናላችሁ፡፡ ማፈሪያዎች
ክክክክክምን አይነት ነሽ እመየ ኦርቶዶክስ ኢየሱስ ክርስቶስ የላትም ያለሽ ማነው?
ድንግል እመ አምላክ እንኳን ይህን የረከሰ ስራ ከሞት ታሳልፋለች አንች ምንም እምነት የልገባሽ ሲነዱ የሔድሽ ነው
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የምታምነው ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጂ ከአባቱ ና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በስልጣን ትክክል የሆነ የነገስታት ንጉስ የአማልክት አምላክ ብላ የምታምን እውነተኛውን ክርስቶስን ትተሽ ከሰይጣን ጋር ሥለተዛመድሽ ደግሞ ኑ ትያለሽ ወላዲተ አምላክ ከአሚነ ሥላሴ አታውጭኝ ቅዱሳን መላእክት ጻድቃን ሰማእታት ከምልጃ ከጸሎታችሁ እቅፍ አታውጡኝ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Egziabher Yimesgen marachan
Abetu Ende Mhreth Enji Endebedelachin Ayhun😢😢🙏
ባተላይ፡አድሮ፡የመከረን፡የገሰፀን፡ያስተማረን፡አምላክና፡አባታችን፡ልኡል
እግዚአብሄር፡ይክበር፡ይመስገን፡አሜን
❤❤❤
Kale hiwet yasemalen stege maryam belachu be stelotachu hasebune
kale hiwot yasemalen
ቃለህይወትያሰማልነመምህራችን
ምምህራች በየትነው ማገኘት የምችለው 😭
ሰላም
ጥያቄ አለኝ
እንዴዚህአይነት ስራተሰርቶእንዴት በቤተክርስቲያን ስርአትማግባት ይቻላል
ቴሌ ግራም አለሽ
@@AbelTeferaBelay የኔ ጥያቄ ይሄን ሀጢያት የፈፀመ ሰው ዲያቆን መሆን ይችላል?
@@AbelTeferaBelay በውሰጥ ማውራት እፈልጋለሁ ስልክ
@@alemyoutube6818 ቴሌ ግራም አለሽ?
እድሜና፡ጤናይስጥልን፡ፀጋውንያብዛልንን
Abetu maren yekir belen
Abetu maren yekir belen
Abetu maren yekir belen 😭😭😭