በቀን 30 ጊዜ ግለ ወሲብ አስፈጽመዋለሁ! ግብረ ሰዶማዊ ላደርገው ነበር! አሳዛኙ ወጣት!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 126

  • @ወገብርኤል-ከ3ወ
    @ወገብርኤል-ከ3ወ 6 місяців тому +5

    አባታችን እየተፈተንኩ ነው በፀሎት አግዙኝ በሴት ከይነ ጥላ🙏✝️

  • @FgFg-yj2qb
    @FgFg-yj2qb 11 місяців тому +6

    ወየ ሁልሽ ነፍሴ የት ይሁን ማሪፋያሽ😢😢😢😢😢😢 እባካቹ በፆሎታቹ አስብኝ ከዝ ጨለማ ሓጥያት ግብረ ሰደማው እንድወጣ እድሜ ልክእ እንደዝ ነኝ 😢😢😢😢😢😢ኡኡይይ አሕሕሕ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AdesonAdeson-e3k
    @AdesonAdeson-e3k 8 місяців тому +5

    እኔም ከ 16 እስከ 20 በቀን በቀን ግለወሲብ በጣም ሰይሰኛ ሁኘነበር ለተስፋየ አበራን ያስተዋወቀኝ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @zed96
    @zed96 10 місяців тому +2

    አባታችን እረጅም እድሜዎትን ይስጥልን እግዚአብሔር እማ ፍቅር ትጠብቅዎት
    እኔ ደካማ ልጃችሁ በስደት እየሰቃየኝ ነው በጸሎት አስቡኝ😭😭😭ወለተ ጨርቆስ እያልሁ

  • @Aynalemsahlesahle
    @Aynalemsahlesahle Рік тому +14

    እንኳን ለቅድስት ኪዳነምህረት ተከብሮ ለሚውለው ቀን አደረሳችሁ አባታችን እድሜና ጤና የወለላይቱ እመቤቴ ትጠብቆት🙏🙏🙏

  • @wassie3527
    @wassie3527 9 місяців тому

    አባቴ በረከትዎት ይደርብኝ ብዙዉን ስብከትዎትን ሰምቼ ስለእራሴ እነድመረምር እረድቶኛል።በዚህም ያለሁበት ሁኔታ እምብዛም ለመንፈሳዊ ክንዋኔ ባይመችም ፀሎት፣ስግደትን እየሞከርኩኝ ቢሆንም በዘመኔ ሁሉ አብሮኝ የየኖረ ከመሆኑ የተነሳ ፈተናዉን አበዛብኝ እና አባቴ የሚረብሸኝን እንዲያስሩልኝ እሻለሁኝና ከተቻለ የስልክ ቁጥረዎት ቢሰጡኝ።እግዚአብሔር በረከትዎትን ያብዛልን።

  • @ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በረከቶት ይደርብኝ እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ እስቲፋኖስ ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳቹ. አቤቱ የሆነብንን አስብ ይቅር በለን አባት ሆይ😢😢😢 የኛንም የመዳን ቀን ያቅርብልን አባቴ ቸሩ መድሀኔአለም

  • @Kalkal21898
    @Kalkal21898 Рік тому +6

    ❤❤❤ የምወዶት አባታችን እንኳን ደህና መጡ ....አባቴ ሂሩተ ገብርኤል ብለው በፀሎቶ አስቡኝ ... አባ እግዚአብሄር ፈቅዶ ወይንአንባ ማርያም ለመምጣት ያብቃኝ 🙏

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 Рік тому +6

    ለናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ሁሁፍ ወደ ጥልቅ ይውረድ ጠላት ዲያቢሎስ

  • @bzuhangedefaw1907
    @bzuhangedefaw1907 Рік тому +15

    እባታችን እንኳን ደና መጡ ❤🙏❤🙏❤🙏❤ የኔም ይድነት ቀን ይመጣል 🙏 ይፍቱኝ 😭😭😭😭😭

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ አምላክ ቅዱስ እሩፍኤል ለሁላችንም ይደረሰልን አሜን ለአባታችን በእድሜና በፀጋ ያቆዮልን አሜን❤❤❤❤

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 6 місяців тому +2

    አቤቱ ይመርን ይቀር ይበለን እገዛ እገዛ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fafi2887
    @fafi2887 Рік тому +4

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን

  • @adeesadees9259
    @adeesadees9259 Рік тому +4

    አባታችን እንኳን ደሕናመጡ እድሜ ከጤና ይስጥልን።

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Рік тому +5

    ፀጋውን ያብዛልዎት አባታችን❤

  • @seifealigaz4897
    @seifealigaz4897 Рік тому +4

    እንኩዋን በሰላም መጡ አባታችን

  • @DhbcFjnvf
    @DhbcFjnvf 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @etinishdubai8269
    @etinishdubai8269 4 місяці тому +2

    Weyi gud

  • @haya3088
    @haya3088 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በፅጋ ያኑርልን በፅሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪሮስ ብላችሁ ከኔ የበረታችሁ እኔንም አጥፍቶኛን ግለ ወሲብ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @ساره-ه2ن
    @ساره-ه2ن 5 місяців тому

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @asterwoldemariam846
    @asterwoldemariam846 Рік тому +2

    እመብርሃን የኔንም ወንድም ፍቺልኝ ከእስራቱ ለደጅሽ አብቂልኝ

  • @SelameSale-qe8mj
    @SelameSale-qe8mj 7 місяців тому

    አባታችን እንኳን ደናመጡልን አባ ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917

    እውነት ነው ትውልዱ ጠፍቷል ። አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቆት ። እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @Mes355
    @Mes355 Рік тому +8

    እግዚአብሔር ሆይ አንተው በቸርነትና በምህረቱ ብዛት ማረን ይቅር በለን ለንሰሐ ሞት አብቃን ለእናንተ የደረሰ ለኛም ይደረሰልን አባታችን ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ያድልልን 🌿🤲🤲😍😍🤲

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814 Рік тому +1

    አባታችን.እንኳንደህናመጡ.ለእርሰዎ.ጉባኤ.ለመቆም.ያብቃኝ❤❤❤

  • @LuftanzaSlim
    @LuftanzaSlim Рік тому +1

    በረከቶ ይደርብን አባታችን

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Рік тому +1

    ልሁላችንም ገጣሪ መዳንን ይስጠን ይጠብቀን።

  • @shitawshitaw6797
    @shitawshitaw6797 Рік тому +1

    አባታችን እንኳን በሠላም መጣችሁ ለወድሞቻችን የደረሰው ሀያል ልኡል እግዚአብሔር ለእኛም በአጋንት ለታሰርው ፈጥኖ ይድረስልን

  • @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል 🙏❤አምላክ እየሱስ 🙏❤ለኛም ይድረስልን በእውነት 🥺😭😭😭

  • @user-fi8uw2yc4g
    @user-fi8uw2yc4g 5 місяців тому

    በጸሎት አስቡኝ ወለ ማርያም ብላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Рік тому +1

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን ❤አባታችን ሽ ዓመት ኑርልን የእግዚአብሔር ስጦታችን ❤❤❤

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 4 місяці тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 Рік тому +1

    አቤት እግዚኦ ምን ይሆን የሚሻለን በዚህ ዘመን እጅግ ከባድ ነው ልጆቻችንን በምን መልኩ እንደምንጠብቅ ግራ ይገባል እግዚአብሔር ያስበን በውነት 😢😢😢

  • @AnwarGuhare
    @AnwarGuhare 7 місяців тому +1

    egziabher edmewotun yarzmilin

  • @selamfiker7844
    @selamfiker7844 Рік тому +6

    እልልልልልልልልል አባ እንኳን ድህና መጡ ተመስገን አባዬ የሌሉ መስሎኝ ነበር ወይን አምባ😢

  • @ፊilip22
    @ፊilip22 Рік тому

    አባታችን እባክህን ወደ ኤውሮጳ ግቡ። ወጣቶች በመናፍስት ታስረዋል ሕይወታችንም በጭንቀት፡ በስራ አጥነት፡በተስፋ መቁረጥ፡ በሱስ በከንቱ እየባከነ ነው። በወላዲት አምለክ እንለምንሃለን 😢😢😢

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል

    አባ በፀሎት አስበኝ ❤❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Рік тому

    .በቅድስት ስላሴ ስም ጌታመድሐንያለም ❤❤❤❤❤የድግል ማርያም ልጅ ከዚህ ሠዉረን ማረን ይቅር በለን አባቶቻችንን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን::

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Рік тому +1

    ለናንተ የደረሰ አምላክ ለኛንም ይድረሰን እግዚአብሔር የመስገን በእወነት ላአባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @matihabesha
    @matihabesha Рік тому +1

    እግዚአብሄር ይመስገን እመቤቴ ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረስሽ ቅዱሳን መላዕክት፣ ፃድቃን ሰማዕታት ምስጋና ይድረሳቹ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለነሱ የደረሰች እመብርሃን ለኛም ትድረስልን ከዚ ልዩ ልክፍት ታላቀን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃዬ

    እኳን ደስ ያላችሁ ወድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን በይዘናል እኮ የኛንም የመዳቀን ያቅርብልን አባታችን በረከቶዎ ይደርብን ፀጋዎትን ያብዛሎዎት

  • @brukfkr
    @brukfkr 10 місяців тому +1

    ቦታዉ የት ነው

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Рік тому

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ጌታሆይ በቸረነትህ አስበን

  • @begnanegera5288
    @begnanegera5288 Рік тому +1

    አባታችንን የት ለገኛቸው እችላለሁ

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይማረን ቀሲሲየት ነው ያሉት

  • @mesi557
    @mesi557 Рік тому +1

    እግዚኦ ማረን ክርስቶስ 😢
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢

  • @MakbelKebede
    @MakbelKebede Рік тому

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን

  • @addisshawol9175
    @addisshawol9175 Рік тому +2

    ❤❤❤❤
    Eleeeelelele
    Elelelelle
    Elelelleeeee
    Elelelelele
    Eleelelelel
    EllleleleeleEgizabaher Yemasgen

  • @embitembit6071
    @embitembit6071 Рік тому +4

    አባያ እኮን ደናመጡ❤🎉

  • @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ

    ቀሲስዬ በጣም ነው የናፈቁኝ

  • @Enateee
    @Enateee Рік тому

    "ስለዚህ፥ ሰማይና በውስጡ የምታድሩ ሆይ፥ ደስ ይበላችሁ፤ ለምድርና ለባሕር ወዮላቸው፥ ዲያብሎስ ጥቂት ዘመን እንዳለው አውቆ በታላቅ ቍጣ ወደ እናንተ ወርዶአልና።”የዮሃ ራዕይ 12፥12
    እየሱስ ክርስቶስ ሃይለ አጋንትን ያድክምልን።

  • @MahletTsegaye-ty4nm
    @MahletTsegaye-ty4nm 3 місяці тому

    Abetu geta hoye ende tcherenethe maren

  • @fikadushimhalal9475
    @fikadushimhalal9475 Рік тому +1

    Egziabhar amlak ymesgen abatch enqn dehna metu yeabrham edme ystiln betelot ysebu

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @xbgg5952
    @xbgg5952 Рік тому +3

    ለናተ የደረስ ኣምላክ ለኝም የድረስልን አሜን

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg Рік тому

    አባታችንኑሩልን ፀጋዎት ይብዛ

  • @mareyaamienatee7157
    @mareyaamienatee7157 Рік тому

    Abetu mareeni Amalake hoyi wedaa ate melisen 😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @AdisalemAdis-rq5gp
    @AdisalemAdis-rq5gp Рік тому +2

    የኔ ባለፀጋ አባት

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 Рік тому +2

    💘💘 Egzeabehare yemasgan!! Bwnt yatamaru kahen not!!!🥰🥰🥰♥️♥️♥️

  • @enatethio702
    @enatethio702 11 місяців тому +1

    አባቴ እርሶን እንዴት ማግኝት ይቻላል እኔ ከአገር ዉጪ ነኝ

    • @DjiyFhui
      @DjiyFhui 10 місяців тому

      እኔም ማግኘት እፈልግ ነበር እኔም እዳችው ነኝ ካገኘሻቸው አባታችንን ለኔም እንድትነግሪኝ

  • @Zed-rm5lh
    @Zed-rm5lh Рік тому

    አባ አሁን ጎሮ ሰፈራ አምቦባ ማርያም ነው ማገለግሉት? ምታውቁ ንገሩኝ እባካችሁ

  • @Yohans-yv2fn
    @Yohans-yv2fn 4 місяці тому

    ቦታው የት ነው እንደት ይገኛሉ

  • @Sarah-co5lp
    @Sarah-co5lp Рік тому +1

    ሠላም እንደት ናችህ እንኳን ደህና መጡ አባታችን ወለተ ተከለ ሐይማኖት ብላችህ በጸሎት አስቡኝ ስደተኛዋ ልጃችህ ነኝ😢❤

  • @selamtesfay-ee4dx
    @selamtesfay-ee4dx 11 місяців тому

    Yane. Abate enqa dana. Mato yate bota. Teganalacho lemata efalegalow. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BecameCoderOnline
    @BecameCoderOnline Рік тому +2

    ምንም መፍትሄ የለውም፣ ብቻ ሳላውቅ በልጅነት የጀመርኩት ሀጢያት ነው
    ለማቆም ያልሞከርኩትን ጠይቁኝ!!! አሁንስ ተስፋ ቆርጫለሁ ፈጣሪ ከፈረደብኝም ይፍረድብኝ እንደሌሎቹ ፈልጌ መርጬ/ወድጄ የጀመርኩት አይደለም! ይሄ ከእኔ አቅም በላይ ነው ማርያምን!

    • @bman9965
      @bman9965 Рік тому +4

      እግዚአብሔር በ ምድረበዳ የተተከለችን ዛፍ ማለምለም የሚቻለው አምላክ ነው ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም ተስፋን በሚያለመልም አምላክ ተስፋ አይቆረጥም ወላዲት አምላክ ትርዳን

    • @BecameCoderOnline
      @BecameCoderOnline Рік тому +2

      @bman9965 ቀሲስ የመምህር ተስፋዬ ግለ ወሲብ ከነ መፍትሄው የሚለው ቪዲዎ ላይ ሲያስተምሩ (1፡08፡58 ደቂቃ ጀምሮ ተመልከት ) መድሀኒቱን ተናግረው ሰማሁ መምህር ተስፋዬ ጋር ቀሲስ በስልክ ሲያስተምሩ እ ስለ አንድ ልጅ የዳነበትን መንገድ ተናግረዋል
      ልክ ስሜት ሲመጣ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብሎ አሐዱ አምላክ ብሎ አማትቦ 64፣41፣105 ወይንም ከተቻለ 300፣40 ስገድ ብለው አዘውት...ነው ብቻ ሙሉ ታሪኩን ስማው እኔ አሳጥሬዋለሁ ነው! እኔም ሞክሬው ሰርቶልኛል አድርግ የሚለኝ ስሜቱ ጠፋ!
      ስለ ስግደት መቼ እንዴ እንስገድ የሚል ትምህርትም እራሱ ቀሲስ በቻናላቸው ላይ አስተምረዋል

  • @mulugeta4865
    @mulugeta4865 Рік тому +6

    እኔም ግለ ወሲብ የጀመርኩት 6 አመቴ ነዉ ማቆም ግን አልቻልኩም ድንግል ትረዳኝ ዘንድ በፀሎታቹ አስቡኝ

  • @Maranata8855
    @Maranata8855 Рік тому +1

    አባቴ እባክዉን ወደ አዉሮጳ ኑልን🙏😭😭😭

    • @ፊilip22
      @ፊilip22 Рік тому

      አው ፈረንሳይ ወይም ጀርመን ወይም በልጅየም ቢመጡ ጥሩ ነበር

  • @Megnot-p7l
    @Megnot-p7l 5 місяців тому

    Igazioo Marian batsaloot asiibuun

  • @wozemmart
    @wozemmart Рік тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን!!!😢😢😢

  • @Megnot-p7l
    @Megnot-p7l 5 місяців тому

    Abaa batsalooto asiibunyi 8:10 gaziyoomaranaa abatee yitsaltii asiibuny

  • @tesfaldethabte8277
    @tesfaldethabte8277 Рік тому

    Egzyo meharene kirstos abatachin edmena tena yistot medhane alem

  • @azeb8400
    @azeb8400 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይማርን ታመናል በፀታችሁ አስብኝ

  • @ermlyasklbrat
    @ermlyasklbrat Рік тому

    ባታው የት አከባቢ ነው

  • @mareyaamienatee7157
    @mareyaamienatee7157 Рік тому

    Egizihbere yemasegen elelelelelele elelelelelele elelelelelele ❤🙏🙏🤲🤲🤲

  • @menkemtsnat708
    @menkemtsnat708 9 місяців тому

    እግዝኣቢሄር ይቅርይበለን እንጂ በዚ የዝሙት ቪድዮዎች ብዙ ሰው ነው የተለከፈው ።

  • @SolomonShashi-bt1eo
    @SolomonShashi-bt1eo Рік тому

    I need which church and I need to metemek .ebakhotin adrashawin binawik
    .
    Kibirina mogesin yistot

  • @ጋልውቅሮ
    @ጋልውቅሮ 3 місяці тому

    ኣቤቱ ይቅር በለኝ ኣምላኬ ፈውሰኝ እኔም ተጠቅቻለው😢😢😢😢😢😢😢

  • @HRIPSIMEDesign-em2gj
    @HRIPSIMEDesign-em2gj Рік тому +1

    abatie e r yibarkot yebizu diha abat

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 4 місяці тому

    አባታቸን ለንደን ሢገቡ በጠቅላላ በአመጧቸው ሠዎቸ በታወ ተይዟለ ወገኔ አይምሠልሕ አለ የማያዳላው ገታ አየሑ ሰውን ከንቱን

  • @HabtaNejgusa
    @HabtaNejgusa 9 місяців тому

    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @gnatatheobi2734
    @gnatatheobi2734 4 місяці тому

    በፀሎት ኣስቡን ኣባ😢

  • @Enu-bl5or
    @Enu-bl5or Рік тому

    ሰላም በተሰቦቸ እንም ቦታው ላይ ተገንች ይህን በረከት ማግኘት እፈልጋለሁ ያለሁት አዲስ አበባ ነው እባካችሁ ተባበሩይ

  • @nhgyhr-mj9kj
    @nhgyhr-mj9kj 4 місяці тому

    አረ ቤተሰቧቼ ስልካቸውን የት ነው የማገኘው አረ ንገሩኝ እግዚአብሔር ይማረን😢😢😢😢😢

  • @sabatesfai2372
    @sabatesfai2372 Рік тому +1

    በስመአም ያድነን አምላክ

  • @masaratnegarat3195
    @masaratnegarat3195 Рік тому

    Selam lirsow yuni abatachin yat naw magalgiluti

  • @meazatewolde6960
    @meazatewolde6960 Рік тому +3

    እናንተን የደረሰ ኣምላክ ይድረስልን ኣሜን

  • @DjiyFhui
    @DjiyFhui 10 місяців тому

    አባታችንን እምታገኙ እህት ወንድሞቸ ለኔም ንገሩኝ

  • @DawitTegegn-b9m
    @DawitTegegn-b9m 5 місяців тому

    Abate enenm erdugn wede erso endemeta ebakot nefse techenkalech😢😢😢😢

  • @samueladmasu9880
    @samueladmasu9880 Рік тому

    የት ነው መገኛቸው

  • @Nithu-bd9ny
    @Nithu-bd9ny 2 місяці тому +1

    N

  • @AbebaTilanhun
    @AbebaTilanhun Рік тому

    የኔ አባት ልጅ አስለቀሰኝ ኡፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sisaytasfaye228
    @sisaytasfaye228 Рік тому +1

    ❤❤❤

  • @fanuelnatnael8241
    @fanuelnatnael8241 Рік тому

    Ruhuq kal hiedne Eritrea mengst gobez new

  • @Mesob_tube
    @Mesob_tube Рік тому

    Kesis metu ende

  • @TizitaMarkos-ub5wj
    @TizitaMarkos-ub5wj 5 місяців тому

    Mengedu yetemeta yihun bekalu

  • @tigisttareke8034
    @tigisttareke8034 Рік тому +1

    😢😢

  • @Megnot-p7l
    @Megnot-p7l 5 місяців тому

    Abatee yetis nw miganyuutii abatee

  • @DiribaAlemayehu-nl1pb
    @DiribaAlemayehu-nl1pb Рік тому +2

    Abba bagaa nagaan dhuftaan gaaf tokko fayyinni koos ni dhufa ammas na dhefe jira hadha koo nan abdaadha .issin essa tajaajjiltu?
    maloo dubroo Mariyaammif jedha natti himaa .

  • @HiwotiBirahane
    @HiwotiBirahane 8 місяців тому

    Ezgeber yemaren unete bemiretu yaseben😢😢😢😢

  • @martateka8431
    @martateka8431 Рік тому

    Egzabher amlak lente ye derse lenga yedrseln imabet mareyam egnem tedersen