ሀበሻ ክብር አይወድለትም‼️እንዴት እንደምንባል❓1️⃣1️⃣ ምክኒያቶች‼️ | EthioElsy | Ethiopian

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 403

  • @abebabahrishum1387
    @abebabahrishum1387 Рік тому +9

    በጣም የማደንቅሽ ጎበዝ ለአንች ክብር አለኝ : እንደ አንች ያሉ ከጊዜው ጋር የሚራመዱ ኢትዮጵያዊያኖችን ያብዛልን ❤

  • @almazabate
    @almazabate Рік тому +13

    በጣም የምጠላውን ሁሉ ስለገለፅሽው ደስ ብሎኞል አመሰግንሻለሁ:: ሌላው ስጋ በልተው tooth picks የሚጏረጉሩ እዛው ምግብ ላይ ሌላው እየበላ በጣም ነውር ነው::

    • @Lily-yg4dl
      @Lily-yg4dl Рік тому

      Ere betatachew tirsachewun migoregurutis? Uff endet endemiasafir.

  • @samerawt
    @samerawt Рік тому +9

    እናቶቻችን አደለም ሲያጠቡ እርግዝናቸውንም ነው ሸፈን የሚያረጉት ያሁን እናቶች ናችሁ መገላለጥ ምናምን ብቻ ደስ አይልም

  • @helentadele2574
    @helentadele2574 Рік тому +7

    በጣም ነዉ ያሳቅሸኝ 🤣ሁሉም እኔ የምለዉን ነው የተናገርሸዉ 🙏❤️👌ግን ሰወች እንደ ጉረኛ ያየኛል

  • @azebtsegaye3336
    @azebtsegaye3336 Рік тому +6

    ተባረኪ በዚህ ዘመን በኣያቶቻችን ግዜ የነበሩ በመረሳታቸው የሚያሳዝኑኝ ነገሮች ኣንድም ሳታስቀሪ ነው ያስታወስኝ እና ለዚህ ዘመን ሰዎች ይቀበሉታል ኣይቀበሉትም የሚል ጥያቄ ሳትፈሪ ይህን ምክር ስለኣስተማርሽን ምስጋናዮን ታላቅ ነው

  • @Canada404
    @Canada404 Рік тому +4

    ኤልሲየ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ካንቺ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው ❤ ብዙ ትኩረት የማንሰጠው ነገር እንዳለ ተገንዝቤያለሁ አድናቂሽ ነኝ በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ ቤተሰቦችሽ ይባረኩ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን መልካም የትንሳኤ በአል❤

  • @kalkidanshimheles8795
    @kalkidanshimheles8795 11 місяців тому +2

    በጣም ልክ ነሸ ትንንሸ የሚመሰለ ነገር በጣም ነውር እኮ ነው🎉

  • @marthasibhatu5587
    @marthasibhatu5587 Рік тому +5

    የምታተኩሪባቸው ነገሮች ሁልጊዜ በጣም ይገርሙኛል። ብዙ ጊዜ የማናስተውልባቸው ግን በጣም መስተካከል ያለባቸው ነገሮች ናቸው። ስለ ምክርሽ ሳላመሰግንሽ ለማለፍ ኣልፈልግም። በርቺ!

  • @user-bettybelay
    @user-bettybelay Рік тому +5

    ለመላው የክርሥትና እምነት ተከታዮች እህት ወንድሞቼ እንኳን ለጌታችን መድሀኒታችን እየሱሥ ክርሥቶሥ ባዓለ ትንሳኤው ዋዜማ አደረሠን 🤲😍ኤልሢየ ❤ ጥሩ ምክር ነው እናመሠግናለን ሌላው ደሞ በጣም እየጮሁ መሳቅም በጣም የሚደብር ነገር ነው በተለይ ሴትልጅ ላይ ያሥጠላል ቀስ ብለን ብንሥቅ እላለሁ😍

  • @Feruzyosef
    @Feruzyosef Рік тому +4

    ኡፍ እንኳንም የሀበሻ ሴት ሆንሽ ደስ የሚል ስብእና ያለሽ በጣም ነው ምወድሽ አድናቂሽና ተከታይሽ ነኝ

  • @shallom8897
    @shallom8897 Рік тому +2

    Elsi life class ይሏል ይሄ ነው እውነት ተባረኪ ከልምድ ያገኘሽውን እውቀት በተግባር እደግመዋለሁ በተግግግግባባባር እያሳየሽኝ ነው አመሰግናለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ ደሞ ይህ ቅንነትሽ አይወሰድብሽ ❤❤❤❤

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Рік тому +5

    እናመሶግናለን! ጥሩ ትምህርት ነዉ አቡዛኛዉ ን፣ወላጃቻችን እየነገሩን ነዉ ያደግነዉ ነገርግን እንደ old fashion አለመስልጠን እየተቆጠረ እየተተወ መጥቶል ! እናመስግናለን !!!

  • @Marthi723
    @Marthi723 Рік тому +16

    ኤልሱ እግዚያብሔር እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ መታሰቢያ አደረሰሽ ከነመላው ቤተሰብሽ።

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Рік тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ማሬ መልካም በአል🙏🏻❤️🙏🏻

    • @addismedia38
      @addismedia38 Рік тому +1

      ​@@ethioelsylifestyle9486 እኔም የጡት በጣም ነው የምየስጣላኛ ❤❤❤

    • @addismedia38
      @addismedia38 Рік тому

      ​@@ethioelsylifestyle9486smart girly i like you

    • @pinkandmorepink
      @pinkandmorepink Рік тому

      Asia nureyalehu kenchama mgbat betam newr new ahun turk new yalehut ber atgeb netela chama yewndm yesetm ale ber lay new chama yemiset denb new

  • @halefesemayu7933
    @halefesemayu7933 Рік тому +4

    እኛ ቤት አባቴ ከዋለበት ወደ ቤት ሲመለስ ድምፅ ያሠማል ከሚያሠማቸው ድምፆች አንዱ ይላል መጣ መጣ ብለን ልጆች እንሩአሩአጣለን ወደ አባታችን ለምን ፀጥ ብለህ አትገባም ስለው ነውር ነው ይላል እኔም ከሱ ለምጄ አሁን ወደ ውጪ ወጣ ካልኩ ለእረዳቴ ለመጣ ነው ብየ እደውላለሁ ቁልፍ ብይዝም አኩአኩቼ እምከፍተው deget demetsachewun ateftewu zewu lemilu yetekemachewal

  • @Blue90357
    @Blue90357 Рік тому +3

    ኤሊሲ የተረሳ ነገር አርተፍሻል ጥፍር በተለይ ረዥም የሀበሻ ምግብ በጃችን የምንበላ በጣም ብዙ ነን ግን በጣም ነው የሚደብረው ብዙ ነገር አለ ልናተካክለው የሚገባ. 1 ስው እያወሪ የስው አርስትላይ ጥልቅ ብሎ መግባት ብዙ ይታያል 2, ስው አላስፍላጊ ጥያቄ መጠየቅ 3, በተለይ ሴቶች ስለሰው ካላወቁ የሚንታመም 4, ቤተክርሲቲያን እግራችን ተግባራችን ግን ሌላ ...., ኤልሲ የምትናገሪው በጣም ይጠቅማል የሚታረም አይጠፍም thank you 💕💕

  • @rahelmamo1170
    @rahelmamo1170 Рік тому +5

    እንደው ምን ላርግሽ አንድም የሚጣል የለውም 100% agree

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Рік тому +5

    ኤልሲ እንኳን አደረሰሽ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ተማርን ያሉትም ጭምር ነው ይህንን ስህተት የሚሠሩት ኤልስየ አበሻ ጫማ ከሚያወልቅ እኔ ምንጣፌና ቤቴ ቢቆሽሽ ይሻለኛል አንዳንዱ እኮ እንኳን አውልቆ ሳያወልቅም ካጠገቡ ያስሮጥሻል ስለንጽህናም አብረሽ ብታስተምሪን ጥሩ ነው

  • @abayneshbrhanu
    @abayneshbrhanu Рік тому +7

    ❤❤በእውነት በጣም ነው የወደድኩሽ በርችልኝ የኔ ውድ የምጠላቸውን ሁሉ ነው ያስተማርሽን እመቤቴ ትጠብቅሽ ያፍጫው ነገር በሳቅ ነው የገደልሽኝ😅😅😅

  • @Kami-nq8my
    @Kami-nq8my Рік тому +4

    ጎሽ እህቴ ምርጥ ምክር ነው አምሰግንሻለው

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 Рік тому +3

    እንኳን አደረሰሽ የኔ ንግስት❤ ያልተነካ ሀሳብ ችላ ብለን ያልነውን ስለምትነግሪን እናመሰግናለን

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 Рік тому +6

    ኤልሲዬ የቀጠሮዋን ነገር እኔን ያልሽ ነው የመሰለኝ አገኘሽኝ ። የስልኩ ነገር እኛም ቤት አለ ቢባሉ ቢባሉ አይሰሙም ። ይሄ ፊትን መጠራረግ እራስ ማከክ አፍንጫ መጎርጎር ኧረ አንድ አንዶች እማ ዝም ብዬ ሳያቸው ጣታቸው እውስጥ ድረስ ገብቶ አይናቸው እስኪሽከረከር ነው የሚጎረጉሩት ። መንገድ ላይ ሰው መጨበጥ አልወድም በተለይ ወንዶችን ምክንያቱም እኛ ሃገር ታቂያለሽ የሚጸዳዱት መንገድ ላይ ነው ምናምናቸውን አውጥተው ሽንታቸውን ሸንተው በዛ እጃቸው ሰው ለመጨበጥ ሲያስቡ አይሰቀጥጣቸውም የንፍጡን ነገር እማ ተይኝ እንፍፍፍ ብለው ወደሁዋላቸው ይረጩታል ሰው ከሁዋላዬ አለ የለም አይሉም እላይሽ ላይም ሊለጥፉት ይችላሉ ከዛ ተናፍጠው ልክ እንደ ቫዝሊን እጃቸውን ቅብትብት ይሉታል ይሄን ስናይ ወደላይ ሊል ነው የሚደርሰው እንደዛ አድርገውም ሊጨብጡ ይመጣሉ በዚህ በኩል እኛ ነውር አናቅም ለምን ይዋሻል ። መንገድ ሰላም ብለሽ ቆመሽ እያወራሻቸው አስሬ እፊትሽ ጉሮሯቸውን አክ እያሉ እፊትሽ ይተፋሉ ብቻ መንፈር ነው ። መንገድ እየሄድሽ ከፊቲሽ የሚመጣው ሰው አክ ብሎ ልጥፍ ያደርገዋል ዞር ብሎ የሆነ ጥግ መትፋት ሲችል እሰው ላይ ይሄን ያህል ነውር መፈጸም ተገቢ አይደለም ግን ይበልጡ ህዝብ የዞረበት ነው ብትመክሪውም አይሰማም ። በተረፈ የምታነሻቸው ነጥቦች ምርጥ እና አስተማሪ ናቸው ።

  • @tigistzeleke6943
    @tigistzeleke6943 Рік тому

    ምርጥ ኢትዮጵያዊነትሽ ወድጀዋለሁ እኔ ልጅ ሆኜ የማውቀው ነበር አሥተዋይ ካለ ምክርሽ አሪፍ ነው 🎉🎉🎉

  • @ገኒኤፍታህወለተኢየሱስ

    የኔ ዉድ በጣም ትልቅ ምክር እና ትምህርት ነው የሰጠሽን ከልብ አመሰግናለሁ❤🙏

  • @ትርሲተ
    @ትርሲተ Рік тому +8

    እኔ ጫማ የትም ብሄድ አወልቃለሁ እቤቴ ሲመጡ ግን የሚያወልቅ አላጋጠመኝም በጣም ያናድደኛል።
    እባክሽን ባገኘሽው አጋጣሚ ለማስታወስ ሞክር አመሰግናለሁ።

  • @fifilove2515
    @fifilove2515 Рік тому +3

    እዉነት በጣም ደስ የምትይ ሴት ነሽ ኤልሲ ብዙ እየተማርኩ ነው ካንቺ

  • @richterrosa7277
    @richterrosa7277 Рік тому

    ኤልስ ኡኡኡ የልቤን ነገርሽልኝ ተባረኪ! ከዚህ በፌት የሰራሽው አለ ስለ አመጋገብ እሱን ላልሰማሽ ብታሰሚልኝ ለኛ ሰው ትልቅ ትምህርት ነው! እኔን ብዙ አመት የረበሸኝን ነገር ቨድዩ ሰርተሽ ስላስተማርሽልኝ በጣም ላመሰግንሽ እወዳለሁ!❤🙏❤️

  • @alemhabtamu7278
    @alemhabtamu7278 Рік тому +2

    ኤልሲ እንዳው ምን ላድርግሽ በተለይ የስልክ የወሬው ነገር ተይው ።እኛ እኮ ከወላጆቻችን ቢቀር ከጎረቤት ከዘመድ የተገሰጽን ነው ያደግነው ። ግን ስልጣኔ እየመሰለን ነው የተበላሸ ነው። በጣም ጥሩ አስተውለሻል የኔ መልካም ምንም ጠብ እሚል ነገር የለውም ያልሽው ሁሉ ልክ ነው።

  • @Mቀሽት
    @Mቀሽት Рік тому +9

    የዛሬዉ እየሳኩ ነው የጨረስኩት ብዙ የታዘብኩት ነገር 😅😅😅ሂዉማን ሄር ማከ ክ በጥፍር እሱንም አስተምሪ😊

  • @ሄሩጓልትግራይሓላል

    ልዩ ነሽ ስለ ሁሉም ምክርሽ ሳላመስግንሽ ኣላልፍም ከልቤ በጣም ግልፅና ልባም ሴት ነሽ እግዛብሄር ኣምላክ ይባርክሽ

  • @alemalempi6550
    @alemalempi6550 Рік тому +1

    ስለማጥባት የተናገርሽው ትክክል ነሽ ኤልሲ ማየቱ በጣም ያሳፍራል

  • @senaittiumelisansetegn8673
    @senaittiumelisansetegn8673 Рік тому +3

    እህቴ ኤልሲ እንኩዋን አደረሰሽ። ታዉቆሻል ግን ከቁምነገርሽ ባለፈ እያሳቅሽኝ ነዉ😂😂😂 እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ጨዋ ሴት

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed3663 Рік тому +2

    ኤዢያላይ አላውቅም ላልሺ በአረብ ሀገር ያወራሻቸው ሁሉ ተግባራዊ ናቸው! እንግዳ አቀባበል መስተንግዶ ለመጋበዝም ለመጋበዝም ለመዘዘነጥም የሚያህላቸው የለም!! በጣም ስነስረዓት አላቸው።
    እና እናመሰግናለን ደርባባዋ❤

    • @pinkandmorepink
      @pinkandmorepink Рік тому

      Asiya chama bet sigeba mawleq yegd new andadem cilink super marketm gd yemihonbet bota ale turk wst ber sr netelachama new yemtsechi aysha dehna neshi ahun ethiopea neshi blewgnal k turk lagegneshi ifelgalehu

  • @hirutlejamo8601
    @hirutlejamo8601 Рік тому +1

    የኔ ቆንጆ እኳን አብሮ አደረሰን ማልካም በአል ይሁንልሽ ምክርሽ ሁሌም አስተማሪ ነው አንችን ስሰማ እናቴ ምትማክረኝ ይማስለኝል😢በጣም እናመሰግነለን❤❤❤❤❤

  • @zewdinshalemu9282
    @zewdinshalemu9282 Рік тому +1

    እንኳን አደረሰሽ ኤልስ ቆንጆ የላብ ነገር ወንዶች ላይ ብቻ ሳይሆን ሴቶች ላይም በጣም ትልቅ ችግር ነው

  • @meskeremdebebe9973
    @meskeremdebebe9973 Рік тому +5

    አስተዋይ ነሽ ተባረኪ

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Рік тому +1

    ኤልሲ የኔ ቅመም እግዚአብሔር የረዳሽ ነሽ።አሁንም አብሮነቱ አይለይሽ!!!!!!!!!!!

  • @ukbahailetesfaghi598
    @ukbahailetesfaghi598 Рік тому +2

    ደስ የሚል ምክርና ትምህርት ነው እህትየ ጤና ይስጥሽ።

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 Рік тому +2

    ዌልካም ኤልሱዬ ውድ እንኳን ለስቅለት በአል በሰላም በጤና አደረሰሽ ከነመላው ቤተሰብሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melorsolomon6178
    @melorsolomon6178 Рік тому +3

    ዛሬ አልቻልኩም ሳቅ በሳቅ😂 ኤልሲ በደንብ አይተሽልኛል!! መልካም በዓል ይሁንልሽ ❤️

  • @rezantewelde5279
    @rezantewelde5279 Рік тому +2

    ዋውውው ኤልሲ ትክክል ብለሻል በተላይ ብተለይ ስለ ስልክ ያልሽው በጣምምምም ሚይሳስብ ጉዳይ ነው ::Thank you ❤❤❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Рік тому

      በጣም አሁንስ ሱስ ሆነብን ውዶችዬ 🙏🏻❤️🙏🏻

  • @mekedumengesha6437
    @mekedumengesha6437 Рік тому +1

    በጣም በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የነገርሽን እጎዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @አመተማሪያምመንግስቱ

    ትክክል ኤልሲ ሁሉንም ትክክል ነሽ ቀጥይበት ብዙ ስህተት አለብን ነውር የማይመስለን ቦታውን የማይመጥን አለባበስና ሜክአፕ ሌሎችም በተበሰበ ሰው መሀል እየተያዩ መሾኪሾክ ትህትና የለልው የጎደልው ጥያቄ ውይ ውይ አስቀያሚ ነገር ብዙ አለ ይህንን ብሰሪልን ይመረጣል

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Рік тому +2

    የኔ ቆንጆ አሪፍ ትምርት ነው ምታቀር ቢያቸው ሀሳብ ደስይላሉ ❤❤❤❤❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Рік тому

      እረረረረ እኔም 😂😂😂 መልካም በአል ማር 🙏🏻❤️🙏🏻

  • @SifanFekadu-dp4kg
    @SifanFekadu-dp4kg Рік тому +2

    ለቤት ሰራተኞች ምን ትመክሪናለሽ እልሲዬ ጊዜ ካለሽ የሆነ ነገር ብታስተምሪን❤❤❤😊😊

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 Рік тому +1

    ኤልሲ ዛሬ ያነሳሻቸእ ነጥቦች እኔም እስማማባቸዋለሁ ኮፍያ እናቴን ከበር አውልቀው ካልገቡ በጣም ትቆጣለች እኔም ይህንን ሳይ ነውር እንደሆነ ይሰማኛል

  • @meirafw5419
    @meirafw5419 5 місяців тому +1

    የሴት ወይዘሮ ደስ ስትይ❤

  • @HirutSori
    @HirutSori 7 місяців тому +1

    Yene yihen video sayi balebeten na eyi biye be saki motenal😍😍😍

  • @tigistamubekeklejust251
    @tigistamubekeklejust251 Рік тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂 አይ ኤልሲ ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን ለቅዳሜሹር ❤❤❤❤❤ እሸ መልካም እህቴ ጡሩ ሀሳብ ነው በሪችልኝ

  • @tsiontilahun1685
    @tsiontilahun1685 Рік тому +4

    I remember when I was introducing my x boyfriend to my family he was wearing (kofeya) weye one of my ant she disappointed him and she ask him removed (kofeya) then he did she said to me he dont have any respect for our family ❤❤❤❤❤❤it was true on prosess. ❤❤❤❤elsye it's very true ❤❤❤❤❤

  • @mimitadesse9043
    @mimitadesse9043 Рік тому +2

    I agree with most of your points, and it is also funny the way you describe or explain your points.
    Thank you for the remainder

  • @meazatefera455
    @meazatefera455 Рік тому

    የኔ ቆንጆ ሁሉ ነገር የምትናገሪው ያዝናናኛልም😅 ምክርሽ በጣም ደስ የሚል ሁሉን ትክክል ነው የምትናገሪው መሆንም አለበት። 😊

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 Рік тому

    ኤልሲ እንደ ሁል ጊዜው አመስግናለሁ ትልቅ ትምህርት ነው ተባረኪ

  • @haregewoinalemu7907
    @haregewoinalemu7907 Рік тому +1

    እድሜ ከጤና ይስጥልን የኔ ውድ ሁሉም ልክ ነው ያልሽዎ ❤

  • @EliltaaEthiopian
    @EliltaaEthiopian Рік тому +1

    የኔ ውድ በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው በርቺ አለባበስሸ ደግሞ በጣም ያምራል

  • @umuhuzeyfaethiopa
    @umuhuzeyfaethiopa Рік тому +2

    በነገርሽ ላይ በጣም ወድደሻለሁ ምክርሽ ጠቃሜ አጭር ነገሮች የምታናገሪ
    ለመጀመርያ ቀን ቪደወሽን ሳይ ሀበሻ አልመሰልሽነበር ❤❤❤ተባረኪ ጥሩ ሀሳብ ነው ይዘሽ የመጣሽው ሜዳላይ ❤❤❤❤❤🤔😅

  • @lemlembori8205
    @lemlembori8205 Рік тому +3

    መጀመሪያ በጣም ነው የማከብርሽ የማደንቅሽ

  • @halefesemayu7933
    @halefesemayu7933 Рік тому +2

    ሽቅርቅር ብርር ያልሽ ቆንጆ እመብርሐን ትጠብቅሽ

  • @n.m-o6l
    @n.m-o6l Рік тому +5

    ኤልሲ እናመሰግናለን ሁለት ነገሮ ትጠቅሻቸዋለሽ ብዬ አስቤ ነበር አስር ግዜ ፀጉር መነካካትና መስቲካ አተኛኘክ😅

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 Рік тому +1

      😂😂😂😂😂😂👍

    • @nadiyabehredin7923
      @nadiyabehredin7923 Рік тому +1

      እውነት ነው ፀጉር የሚያክኩ ሰዎች ይዘጋሉ

    • @ninatadele622
      @ninatadele622 Рік тому +1

      True😂😂😂

    • @mekedssewent6474
      @mekedssewent6474 Рік тому +1

      በሚቀጥለው ትሠራልናለች። ዋናው ቁምነገር ስህተት እንደሆነ ማወቃችን ነው የኔውድ

  • @bruknigatu997
    @bruknigatu997 Рік тому +3

    You are such a beautiful woman and you have a lot of sense of humor. I really love you my sister God bless you.❤

  • @tsegagebrezgi6063
    @tsegagebrezgi6063 Рік тому +1

    የኔ ቆነጆ መልካም ምክር ነው አመሰግናለሁ መልካም በዓል እመኝልሻለሁ

  • @iloveethiopia8451
    @iloveethiopia8451 Рік тому +1

    ኢልሲዬ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ❤

  • @nanuyilma3990
    @nanuyilma3990 Рік тому +2

    ኤልሲ፣ የጠቀስሻቸው ነገሮች ሁሉ በዚህ ዘመን የምንኖር ሁሉ ጠንቅቀን ማወቅ አለብን ብዬ አምናለሁ። ይህም ሆኖ በሶሻል ሚዲያ የሚታዩ ሰዎች ሙያ እየመሰላቸው ነው መሰለኝ ምንና እንዴት እንደሚበሉ ሳያፍሩ ያሳዩናል (ከማግሳት እስከ ሌላም ሌላም)...። 🤨

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Рік тому +1

      እረረረረ ግራ የሚያጋባ ጊዜ ሆነብን እኮ ማር 🙏🏻❤️🙏🏻

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka Рік тому +2

    ኤልሲ❤
    ልዩ እኮ ነሽ ❤ለኛ ለሴቶች የተላክሽ መልአክ❤

  • @azebnegahailu8661
    @azebnegahailu8661 Рік тому +2

    this is really a big lesson thank you elsi

  • @astertube5406
    @astertube5406 Рік тому +3

    እንኮን አደርሰን አደርሳችው ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የስቅለት መታሰቤያ

  • @yamheran4023
    @yamheran4023 Рік тому

    ሁሉም ነገርሽ ምርጥ ነው በውነት❤❤❤ VOA ላይም ቀርበሽ አይቸሻለሁ

  • @fikertgsatdik3453
    @fikertgsatdik3453 Рік тому +1

    በጣም ንቁ ሴት ነሽ የልቤን ነው የተናገርሽውጥንቁቅ ነሽ ኤልሲ ቆንጆ

  • @maartaafirdiisaa6410
    @maartaafirdiisaa6410 Рік тому

    እግዝአብሔር ይስጥሽ
    የነ እናት የኛ መካሪ❤❤❤

  • @caterinabettioni1212
    @caterinabettioni1212 Рік тому +2

    It is a very good advice if it is on wood or tile it is ok to have our shoes but on a carpet & rug we have to take our shoes i agree I do it in my house & other people house thank you

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Рік тому +2

      To be honest it's always lovely when people show respect for others house like they do for their own ማሬ🙏🏻❤️🙏🏻

  • @teiruworkyohannes844
    @teiruworkyohannes844 Рік тому +2

    Good points.great

  • @titiyebiyo7315
    @titiyebiyo7315 Рік тому +2

    Yes it is right thanks sis

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 Рік тому +1

    ጨዋ ልጅ ነሽ ምክርሽ ደሞ በጣም ጥሩ ነው በርቺ

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 Рік тому

    መልካም በአል ከመላው ቤተሰብሽ ጋር።ልብስሽ አለባባበስሽም በጣም ያምራል ከለሩ ዋው ቁመቱ።ምክርሽ ሁሌም አንደኛ ነው ።ቅልብጭ ያልሽ ነሽ ደስ ትይኛለሽ

  • @maartaafirdiisaa6410
    @maartaafirdiisaa6410 Рік тому +1

    ግን ጥያቀ የምሆንብኝ እግር መታጠፍ ወይም አንዱን እግር ለላው እግር ላይ አደርጎ መቀመጥ በሰው ፍት ይከብዳል ዎይ?

  • @halimahnaji5657
    @halimahnaji5657 Рік тому +1

    You are absolutely right 💯

  • @xoyibibatii5106
    @xoyibibatii5106 Рік тому

    እናመሰግናለን እህቴ የኔውድ እውድሻለዉ❤️😍

  • @hiwiw2427
    @hiwiw2427 Рік тому +1

    thanks, እኔን የሚገርመኝ ስርአት ሲነገር ሰደቡን የሚሉት ናቸው።

  • @keres5182
    @keres5182 Рік тому +3

    edet edemewuedesh des yemel temeret newu enekan aderesesh❤❤❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Рік тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ ክብር ይስጥልኝ 🙏🏻❤️🙏🏻

  • @tsionabraham7580
    @tsionabraham7580 Рік тому +1

    I really love your decency! You are Beautiful inside and out!❤

  • @ትዱማር
    @ትዱማር Рік тому +11

    ጫማ ማዉለቅ ወይም እንግዶቼን ማስወለቅ አልፈልግም ምክንያቱም አንደኘኛ ፈንገስ ያላት ሠዉ ተቀምጣ ከነበረችበት ሴት ተነስታ አስቀምጣኝ የቀኝ እግሬ ሶስታመት በላይ ተሰቃይቻለሁ የቤቱን ንፅህና ለመጠበቅ ነዉ እንጅ ብዙ ሠዉ ያልበዋል የሚሸትም አለ እና ልጆቻችሁ የሠዉ እግር ሲጠቀጥቀዉ ወይም ሲረግጠዉ በዋለዉ ምንጣፍ ነዉ የሚጫወቱበት እኔ የጫማዉ አፈር ወይም ቆሻሻ ይሻለኛል ። እናተ እንደፍላጎታቸሀ

    • @nadiaforall6061
      @nadiaforall6061 Рік тому

      Sheta lenor yechelale, Gene Fegese Ulum sew Egere laye ale negere new.ymemeselen neshena yelelachew sewoch laye becha yale new. Gen ulachenem ale ayetayme engi ale gen mekotatere yechalae Egeren neketo Seguren alemenekate Rgeren lotion senekeba lebechaw keza Ejen masedate

    • @rakibgirma7019
      @rakibgirma7019 Рік тому +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ ጉዴ በሳቅ ገደልሽኝ ግን ትክክል ነሽ❤️

  • @Nagesaababaacheso
    @Nagesaababaacheso Рік тому

    የሚራ ቃል የለኝም በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ 🙏

  • @hanihani7020
    @hanihani7020 Рік тому +2

    ልዩ ነሽ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tigisitikaswn1575
    @tigisitikaswn1575 Рік тому

    እናመሰግናለን ስለምሰጭን መረጃ ውዴ እንኳን አደረሳችሁ ወዶች ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @liyamekonen6352
    @liyamekonen6352 Рік тому +3

    😂😂😂😂😂😂😂ኤልሰየ ብሳቕ ነው ያየሁት በጣም ዘወተር አምናየው ነው ልክ ማማየን ኣስታወሰሽ ልጅ ያለን አምታስተምረን የነበረች ነው ብሳቕ ልሞት በተለ አፍፍፍ ጎልገሌ አስክማወታ ስትይ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ተባረኪ.

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 Рік тому

    Betam emsmambet nager nawe" shma" mawelke gen sawe ayerdame ena aznaho thank you my dear ❤❤❤

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Рік тому +2

    መቶ ፕርሰንት በእውነት እናመሰግናለን ሁሌም ለምታቀርቢልን ውብ ነው።
    ወይይይ እኔማ እንኳን በሶፍት ይዞ መናፈጥ ይቅርና ቁጭ ብለን አፍጫ የሚጎረጉሩ ሰዎች እና ባለፈ እንዳልሽው ከሰው ጋር ቁጭ ብሎ በእስትኪኒ ጥርስ የሚጎረጉር።😥😥😥

  • @edushge8228
    @edushge8228 Рік тому

    ኢልሲየ እንኳን አደረስሽ❤❤❤ መልካም በአል ከነ ቤተስብሽ

  • @ethiomel3439
    @ethiomel3439 Рік тому

    Wey Elaine, yaleben eko new mitaweriw thanks edezhiaynetoch negerochen pls degagmeshesh anshew ❤

  • @ayat9275
    @ayat9275 5 місяців тому

    yene,jagin,tebarekilgn❤❤

  • @selambrehane6076
    @selambrehane6076 Рік тому +1

    ኤልሲዬ ተባረኪ በጣም ልክ ነው ያልሽው ❤

  • @ፈቲ.የተንታዋ
    @ፈቲ.የተንታዋ Рік тому +3

    እፍፍፍፍ. ያልሻት ነገር በሳቅ ገደልሽኝ. 😀😀😀😀😀😀😀

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb Рік тому +2

    God bless you more! 💃 💪🏾 🇪🇹🙌🏾 from ❤️🇺🇸

  • @liyamekonen6352
    @liyamekonen6352 Рік тому

    ምልካም ብዓለ ይሁንለሽ ተባረኪ 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️

  • @E_88gas
    @E_88gas Рік тому +2

    I agree 💯👍

  • @sofiageda2667
    @sofiageda2667 Рік тому +1

    Thank you so much I always like watching you You are my favorite you tuber You are classic❤❤❤

  • @kebineg1005
    @kebineg1005 Рік тому +2

    Thank you so much

  • @lulaarefe6223
    @lulaarefe6223 Рік тому +2

    Hi Elise where can I get chiffon like yours? I am interested to buy please let me know

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Рік тому

    absolutely right happy ester god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 Рік тому +3

    ትለያለሽ❤❤❤❤❤

  • @eyrusi
    @eyrusi Рік тому +2

    ተበረክ የኔ እህት