እንዴት ለከፋ አደጋ እንደሚዳርገን‼️6️⃣ መጥፎ የፓንት ጠረን ምክንያቶች‼️ | EthioElsy | Ethiopian
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Rakeb Alemayehu, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INFO,
ለመጨመር ያህል፦ ዉስጣዊ ክፍሉን አትታጠቡ ተፈጥሮአዊ ፒኤቹን ታዛቡታላቹ አስፈላጊ የሚባሉ ባክቴሪአዎችንም ታጠፋላቹ ውስጣዊ ክፍሉ እራሱ በራሱ ነው የሚያጸዳው መታጠብ የሚጠበቅብን ውጫዊውን ብቻ ነው።ሌላው ስንታጠብ ከፊት ወደኋላ ብቻ መሆን አለበት ከኋላ ምንም አይነት ቆሻሻ እንዳይገባብን።በተጨማሪም አንዳዶቻችን ከፍተኛ ጣፋጭ መጠቀም ለይስቶች ምቹ ሁኔታ በመፍጠር ጠረን ስለሚፈጥርብን ጣፋጭ ቢቀር ወይም ባይበዛ መልካም ነው።
Tikikil befsum bemangnawom samuna sytatebm
ውይ ክብር ይስጥልን ማሬ በጣም ልክነሽ ጠቃሚ ማወቅ ያለብንን ነጥብ ስለጨመርሽልን ማሬ 🙏♥️🙏
Medical field ? Lol
Thank you!!!
Ene betelemedo erasen mawek kejemerku jemero at least ye plastic weha yeje new toilet megebaw , sheneten enekua sheneche kaletatebku yechenekegnal
1=Private አካላችንን በፍፁም በሳሙናና ሳሙና ነክ በሆነ ነገር መታጠብ የለብንም.
2=ስንታጠብ በውሃ ብቻ መሆን ነው ያለበት እሱም ቢሆን ውጪውን ብቻ, ውስጡን ራሱ በራሱ ነው ሚያፀዳው
3=ከግንኙነት በዋላ የግድ መሽናትና መታጠብ አለብን
4=ፓንት ሲቆሽሽ ወዲያው መታጠብ አለበት
5=ፓንቶች ከሌላ የልብሳችን አይነቶች ጋር በፍፁም ተቀላቅለው መታጠብ የለባቸውም
6=ሽንትቤት ከተጠቀምን በዋላ ሁሌም መታጠብ አለብን, ስንታጠብ ደግሞ ከፊት ወደ ሁዓላ መሆን አለበት, 7=ታጥበን ስንጨርስ ደግሞ በ ንፁህ ፎጣ ማድረቅ የግድ ነው
8=መጥፎን ጠረን ለማስወገድ ተብሎ ማንኛውም አይነት 0የሽቶ ዘር እዛ ቦታ አካባቢ መጠቀም የለብንም
9=ፓንቶችን ስንገዛ ከ ጥጥ የተሰሩ መሆናቸውን አይተን እንግዛ
10=ፓንቶችን ካጠብን በዋላ በደንብ በንፁህ ውሃ ደጋግመን ማለቅለቅ አለብን. እኚንና ሌሎችን ጥንቃቄ ካረግን በምንም አይነት ኢንፌክሽን አንጠቃም !!! ከምንም በላይ ግን ተፀዳድተን ቦታውን ከመታጠባችን በፊት እጃችንን በሳሙና መታጠብ እጅጉን ጠቃሚ ነው
ተባረኪ Jerry John በጣም ቅን ነሽ ጠቃሚ ምክር ነው❤❤❤❤❤
እኛ ሙስሌሞች በቀን አምስት ጌዚ እንድንታጠብ አሏህ ያዘዘን ለንፅህናችን ነው ሲቀጥል ደግሞ የወር አበባ ስንጨርስም ሽታ ያለው ነገር እንድንጠቀም ድናችን አዞናል ባሎቻቸንን በመጥፎ ሽታ እንዳናስቸግራቸው በጥቅሉ በንፅህና በኩል ሙስሌሞች አሏህ በንፅህና ስላዘዘን ይህ አያሳስበንም አልሃምዱሊላህ ለማንኛውም እናመሰግናለን
ሳህ እህቴመሪየም
@@MeryemSeidበቀን 5 ጊዜ ብቻ ነው😂 ኦዶ ስታደርጉ ብቻ ስትሸኑ አትታጠቡም ሳህ
ሲቀጥል ማነው ክርስቲያን ቆሻሻ ነው ያለሽ?
የሚገርም አገላለጽ ነው ያላቸው @@Rozi199
ሰላም ኢልስዬ በተጨማሪ እኔ በጣም ስቸገር ኖሬ ከአንድ ጎበዝ የውጭ ሃገር ዶክተሬ ያገኘሁትን ምክርና የተጠቀምኩበትን ለወገኖቼ ላካፍል ወደድኩ ይህም በሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን በተደጋጋሚ እየታመምኩ በአንቲባዮቲክ ካልሆነ አይተወኝም ነበረ ከሁለት አመት በፊት ለዚህ ችግሬ መፍትሔ ፍለጋ አንዲት የሴት ነጭ ዶክተሬ ጋር ሄጄ ለምን በተደጋጋሚ እንደምታመምና ይህ እንዳይሆን ምን ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለብኝ ጠየቅኳት እርሷም የአለት እለት ንፅህና አጠባበቅ እንዳለ ሆኖ በተጨማሪ የአገቡ ሴቶች ከግንኙነት በኋላ ሽንት መሽናትና በንፁህ ውሃ መታጠብ ጠቃሚ እንደሆነ ነግራኛለች እኔም ጠቃሚ ሆኖ አግኝቼዋለሁ በተጨማሪ ንፁህ ውሃ በቀን እስከ 8 ብርጭቆ መጣጣታ ለጠቅላላ ጤንነትና ለቆዳችን ጥራት ይጠቅመናል እግዚያብሔር ሁላችሁንም ይባርካችሁ🙏🏾😍💕
*For your Urinary Tract Problem, eat lots of *Cranberry Fruits (dried ones) in Seasons. Other wise, drink lots of *Cranberry Juice, or Cranberry *Supplement Tablets from Pharmacies. Cranberry is an American native plant. Also eat a *Greek Yoghurt, Fresh Fruits, Veggies and *drink lots of Water. *Avoid Alcohol and Cigarette smoking! It will help your case naturally.👍
ትክክል ሽንታችንን ሸንተን በደንብ በውሀ ብቻ ታጥበን ከዛ በኑፁህ ፎጣ ውሀውን ማድርቀ ግድ ነው ማህፀንን ሁሌ በሳሙና መታጠብ ጥሩ አይደለም ደግሞ ከታጠብን በኋላ በደንብ ማድርቀ አለብን😘
እዉይ ኤልስ የልቤን እርሰ ጉዳይ ነዉ ያነሳሽዉ በጣም አመሰግናለሁ ሴቶችዬ በሚገባዉ ስሟት ትጠቀሙበታላችሁ የማይደፈር የሚፈራ ጉዳይ ነዉ በትከክክለኛ አገላለፅ ስለነገርሽን በድጋሚ Grazie ❤
ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏♥️🙏
በጣም አስፈላጊ ርእስ ነው ያነሳሽው በተለይ ለ ልጆች የሆርሞን ለውጥ ሳይደርስ ሲቃረቡ ቀድመን ማዘጋጀት በጣም አስፋላጊ ነው ። በጣም ስም ርት ልጅ ነሽ የኔ ንቁ ቀልጣፋና ንፁህ እግዚያብሔር ይባርክህ ።እና እንኳን የእኔ ሆንሽ ኢትዮጲያዊ በመሆንሽ ደስ ይለኛል።ባልሽ ልጆችሽ ታድለው ።እኔም እንድንችል ጽድት ያለ ነገር በጣም ደስስስስ ይለኛል በተለይ የውስጥ ልብሶች እና ጽዳታችን ለራሳችን የውስጥም ደስታ ይሰጠናል ከጤናውም ባሻገር።እኔም እንድንችል ወንዶች ናቸው ልጆቼ ጥሩ ማስታወስ ነውና ብቻ ይመችሽ ምነው በአካባቢየ በሆንሽ እኔ አሜሪካነኝ ምነው አንች አለሽበት አካባቢ በነበርኩኝ አልኩኝ።አንችጋ ቅርብ ለመሆን።
ከልቤ አመሰግናለሁ ማሬ ሁላችንም በተለያየ ቦታ ተበታትነን ብቻ ፈጣሪ በቸርነቱ ይጠብቀን 🙏♥️🙏
ትልቅ ምክር አስፈላጊ የሆነ ለማንም ኢቭን ለዶክተሮች እንኳን ለመናገር የምናፍርበት ዋናው ችግራችን የሆነውን ነጥብ አንሰተሽ ያለሽን እውቀት ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን ኑሪልን እግዚአብሄር ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏
ይህ እጅግ በጣም ትልቅ ምክር ነው በእውነት ተባረኪ እኔ የ11አመት ልጅ አለኘ ግን አንድም ቀን ነግሬአት አላውቅም ከአንቺ ብዙ ተምሬአለሁ
አልሀምዱሊላህ እስልምና ይሄንን ድሮም በደንብ ነው የሚያስተምረን
1. ሀፍረታችን አካባቢ የሚያድግ ጸጉርን ተሎ ተሎ መላጨት/አለማሳደግ
2. ሽንት ቤት በገባን ቁጥር ወንጹህ ውኃ ብቻ መለቅለቅ /መፈተግ አስፈላጊ አይደለም
3. በጤና ችግር ምክንያት በሀኪም ታዞ ካልሆነ በቀር ሳሙና መጠቀም በጭራሽ አይመከርም ምክንያቱም በተፈጥሮ አስፈላጊ የሆኑ ኬሚካሎችን ከተመረቱ በኋላ መድረስ ወዳለባቸው ቦታ እንዳይደርሱ ወይም መስጠት ያለባቸውን አገልግሎት እንዳይሰጡ ሊያረግ ይችላል
4. ከተጸዳዳን በኋላ በሚገባ ሀፍረታችንን ማደራረቅ
5. የውስጥ ሱሪያችንን ቢቻል በየቀኑ መቀየር
ትንሽ ለማለት ብዬ ነው በተረፈ ኢልሳ በጣም አስፈላጊ ርእስ ይዘሽ ነው የመጣሽው በርች 👍🏽በቀላሉ እራሳችንን ከተለያዩ ኢንፌክሽኖች መከላከል እየቻልን ብዙ ሰውች ለተወሳሰቡ የማህጸን በር ኢንፌክሽን ሲዳረጉ ይታያል ።
ከመጠቀምም በፊት ከተጠቀሙም በኋላ መታጠብ ግድ ነዉ ካልተቻለ በቀር ማለት ነዉ።ፓንቴን እንኳን ከሌላ ልብሴ ጋር አይደለም ከጡት ማስያዣዬ ጋር እንኳን አላጥብም። ይህንን ምክር ጆሮአችሁን ቀና አርጎ መስማቱ ይጠቅማል ተባረኪ
በጣም ትልቅ ምክር ተባረኪ ማሬ 🙏♥️🙏
አልሀምዱሊላህ እኔ 5ጊዜ እታጠባለሁ ሰላት ስለመሰግድ
ወይ ኤልሲ በመገረምና በአድናቆት ነዉ ቪዲዮሸን ያየሁት በጣም እናመሰግናለን። በሙያዬ ነርስ ነኝ ከውሎዬ አንፃር አንድ ነገር ልጨምር የምፈልጋለሁ እሱም UTI ወይም Urinary tract infection የሚባል በሽታ አለ የመሃፀን አካባቢን ንፅህና ባለማጠበቅ የሚመጣ በሽታ ነው :: አንድም አንድ ፖንት ከመነቸከ ወይም ጠረኑን ከቀየረ በኋላ በማድረግ ይመጣል :: ሽንታችን ሲመጣ የሚያቃጥል ስሜትና መቆጣጠር እንዲያቅተን ያደርጋል። ሲበዛም የትኩሳት እና አእምሮን እስከማዛባት ይደረሳል :: ስለዚህ የማህፀን ንፅህና ወሳኝ ነገር ነዉ እላለሁ በርቺ❤️
❤❤
በጣም እናመሰግናለን ውድ እህታች ስለጠቀምሽን ክብር ይስጥልን 🙏♥️🙏
ኡፈይ ኤልስዬ የልብ አውቃ ተባረኪ እህቴ እንዳልሽው እንሞክራለን በተለምዶ በምናውቀው በርግጥ ግን አሁን ያሳወቅሽን እጅግ ጠቃሚ የሆነ ጥንቃቄ በእውነት እኔ ከልቤ ነው ያከበርኩሽ እንደሁልጊዜው የኔ ጎበዝ
እጅግ የሚገርም ቅንነት የተሞላበት ምክር ነው
አሜሪካ እንደመጣሁ አንዴት እህት የነገረችኝ ምክር ነው የያወራሽው የማሃፀን ካንሰር የሚመጣው የኛ አለማወቅ ነው ብላ የነገረችን እግዚአብሔር ይባርክሽ
ሰላም ኢልስዬ , በተጨማሪ እኔ በጣም ስቸገር ኖሬ ከአንድ ጎበዝ የውጭ ሃገር ዶክተሬ ያገኘሁትን ምክርና የተጠቀምኩበትን ለወገኖቼ ላካፍል ወደድኩ
ይህም በሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን በተደጋጋሚ እየታመምኩ በአንቲባዮቲክ ካልሆነ አይተወኝም ነበረ ከሁለት አመት በፊት ለዚህ ችግሬ መፍትሔ ፍለጋ አንዲት የሴት ነጭ ዶክተሬ ጋር ሄጄ ለምን በተደጋጋሚ እንደምታመምና ይህ እንዳይሆን ምን ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለብኝ ጠየቅኳት እርሷም የአለት እለት ንፅህና አጠባበቅ እንዳለ ሆኖ በተጨማሪ የአገቡ ሴቶች ከግንኙነት በኋላ ሽንት መሽናትና በንፁህ ውሃ መታጠብ ጠቃሚ እንደሆነ ነግራኛለች እኔም ጠቃሚ ሆኖ አግኝቼዋለሁ በተጨማሪ ንፁህ ውሃ በቀን እስከ 8 ብርጭቆ መጣጣታ ለጠቅላላ ጤንነትና ለቆዳችን ጥራት ይጠቅመናል እግዚያብሔር ሁላችሁንም ይባርካችሁ🙏🏾😍💕
Esu neger masakek koda mekotat betdgagami ehdalew gin digami yemlsale mindnew mefthaw??
የኔ ውድ እህቴ ይህ ምክር እውቀት ላላቸው ብቻ ሴቶች ብቻ ሳይሆን በስራችን ለሚመጡ ትውልድ ጠቃሚ ትምህርት ነው ትኩርት ለራሳችን ብቻ ሳይሆን ጉዳዬ ለታዳጊዎችም ጭምር ነው!ሀላፊነት ለሚሰማው ቤተሰብ !
የኔ ወይዘሮ በትክክል የሰለጠንሸ ነሽ ከግዜር የተሰጠሽ ስጦታ አለሽ ተባረኪ።
ያወቁትን ማሳወቅ ብልህነት ነው ካንቻ በጣም ብዙ ነገር እንማራለን ተባረኪ
ኤልሲ አንቺ በጣም መልካም ሴት ነሽ የምታመጭው ሀሳብ ሁሉ ገንቢና ጠቃሚ ነው ተባረኪ
ዉይ ኤልስየ ተባረኪልኝ በዚህ ጉዳይ የበለጥ ሠፋ አድርገሺ ብታስተምሪ ደስ ይለኛን ምክንያቱም ብዙ እህቶቸ ፈሳሺ አለን ያሳከናን እያሉ እሠማለሁና ጥሩ ነጥብ ስላነሳሺ ክበሪልን የኔ ዉድ
እናመስግናለን ኤልሲ እድሜና ጤና ይስጥሽ ጥሩ ነገር ነው ያስተማሽን እኛ ኢትዮጵያ ወስጥ የምትመርጭው ሳሙናም ፓንትም የለም እግዚአብሔር በቸርነቱ እየጠበቀን ነው አንች ግን በርችልን
ተባርኪ ኤልሲዬ የማናውቀውን እንድናውቅ ስላደርግሽን ውለታሽን እግዚአብሄር ይክፈልሽ ሰላምሽ ይብዛ
ሁሉም ቢዲዎችሽ የሚጠቅሙ ናቸው እናመሰግናለን
ተባረኪ ኤልሰዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሰተማሪያችንእወድሻለሁ
እንደው ምን ላርግሽ ንፁህ ንፁህ ሴት እኮ ነሽ ስወድሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ ተባረኪ ሌላም ጠቃሚ ምክር ካለሽ ጨምሪበት በርቺ እህቴ
እናመሠግናለን የወንዶች እናት ነሽ ለካ ጀግና እንዲሁም ዜንጦ ነሽ
ክብር ይስጥልን ማሬ 🙏♥️🙏
አልሀምዱሊላህ እኛ ሙስሊሞች ቢያንስ በቀን 5ጊዜ እንታጠባለን
That's not advisable lady
????
እናቴ ብዙመታጠብ ጥሩ አደለም በቀን 2ግዜ ጠዋትና ማታ ብቻ በቂነወ አምስቴ 10 ብትታጠቢ ጥቅም የለወም በሰወነትሽወስጥ ያለውን ጠቃሚነገር ታስወጭዋለሽ ገዛ ከዛ ለኢንፌከሽን ትጋለጫለሽ
መታጠብሽ ባልከፋ ግን አንብቢ ዶ/ር አማክሪ ብዙ ግዜ መታጠብ የሚጠቅመንን ባክቴሪያ ከውስጣችን በማውጣት እራሳችንን ለይስት ኢንፌክሽን እናጋልጣለን ስለእዚህ አሁን ኤልሲ ያለችውን ፎጣ አጥበሽ ትንሽ ሳሙና ጨምረሽ ውስጡን ሳይሆን ከንፈሩን ማፅዳት ነው ያንን በቀን 5 ግዜም ብታረጊው ችግር የለውም ብዙ ሴቶች እንደ ልብስ አሽተን ነው የምንታጠበው ያ ያለ እድሜ የዳቦዋችንን መድረቅ ስለሚያመጣ ሃይማኖታችን እንዳለ ሆነ በጤንነት እንድንኖር ይረዳናል 🙏🏾
ምን የተባረክሽ ሴት ነሽ እውቀቱን ይጨምርልሽ
ሁሌም አክባሪሽ ነኝ
Tigistye ማሬ ክብር ይስጥልኝ 🙏♥️🙏
እናመሰግናለን! የውጭ እካላችንን( ገላችንን)በሻንፖ ወይም በሳሙና መታጠብ ግድ ነው። የውስጥ ማህፀናችንን ግን በፍፁም በፍፁም በሻንፖ ሆነ በሳሙና መታጠብ የለብንም በውሃ ብቻ መታጠብ።
እውነት ነው ከምንም በላይ ሴት ልጅ ማወቅ እና መጠንቀን ያለብን ነገር ነው
It’s excellent I have been using for over 15 years thank you 🙏 sister
ለእኔኮ ልዩልዩ አቅሜ ነሽ የኔ ጀግና ተባረኪሊኝ
ኤልስዬ ተባረኪ ለኛ የምታደርጊውን መልካምነት እግዚአብሔር በልጆችሽ ብድሩይ ይክፈልሽ በልጆችሽ ተደሰቺ
እንደው ላንቺ ቃል የለኝም ኢሲዬ እውነት እኔ ያመኛል እስካሁን እክምናም አልሂድኩም ምክንያቱም በአረብ ሀገር ህገወጥ ነኝ ያልሻቸውን ደሞ አንብቤ ለመጠቀም እውቀቱ የለኝም እስኪ የምትመክሪኝ ነገር ካለ እህት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ነው የምለው
ምንድነው ስሜት ብዙ መድሀኒት አለ አለ አብም ትእዛዝ መግዛት የምትችይው። ማሳከክ ካለ፣ ሽታ ካለ፣ይከላከላል። ስኳር ቀንሺ ውሀ በብዛት ጠጪ ጌዜ ባገኘሽው አጋጣሚ ዱብ ዱብ በይ
ቆንጂዬ ተሻለሽ ክፊ መንፈስ እ/ር ይገስፀው በርቺ እንዳሰሚው ትምርትሽ ደሞ ከምግብም በላይ አመሰግናለሁ!👌👌👌
ኤልሳ ቆንገጆ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው በርቺ እናመሠግናለን ።
አይ ኤልሲ ቅመም ነሽ ትምህርትሽ በጣም ጠቃሚ ነዉ የኔ ባለሙያ
ኤልሲ እንደሁልጊዜው ጠቃሚ ሀሳብ ነው ይዘሽ የመጣሽው ለብዝዎቻችን ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ሀሳብ ነው ተባረኪልኝ 🥰🥰🥰
ነጭ ቢሆን ጥሩ ነው ወይ ሽሮ ከለር ቀለም ያለው ፓንት ለማህፀን አደገኛ ነው ምክንያቱም ቀለሙ በፈሳሽ የመልቀቅ ባህሪ አለው
እዉነት ኤልሲ በጣም ነው የምናመሰግነው አንች የልብ አዋቂ ነሺ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
እናመሰግናለን ጥሩ ትምርት ነው የገኛውበት
ጥቁር ፖንት አለመጠቀም ከለሩ ስለሚለቅ እዚህ ያሉ የማህፀን ሀኪሞች የስጠነቅቃሉ ያለፓንት ሱሀ ማድረግ ጥሩ አይደለም ኮተን ነጭ ብቻ ሌላው ጥቁር ቻንት ፔሬድ ሰዓት በአሶር ፔት ብቻ ቢሆን ይመረጣል እዚህ ጣሊያን ከሌላ ሀገር ለሚመጡ ወጣት ሴቶች በማህፀን ሀኪሞች ተደባፎ ትምህርት ይሠጣልና ተጠንቀቁ ስለምክር ሸ ተባራኪ ጥሩ ብስሻል
በነገራችን ላይ የሴት ኣድናቂ ኣደለሁም የዩቶበሮች ምክርም ኣይመቸኝም ኤልሲዬ ግን የኣንች ኤድናቂ ነኝ ንግግርሸ ሁሉ እሰማርት ነዉ ምችት ይበልሸ የኔ 👸😇👍
The good and brave Lady! Thank you for all your efforts Elsiye , God bless you & your family!
Bettye thank you for understanding me 🙏♥️🙏
ጐበዝ ጥሩ አስተማሪ ጣሊያን ነው የምኖረው ትክክል ንፅህናን የመሠለ ነገር የለም ለሁሉ ነገር
Wonderful advice!
Washing or bathing with Mixture of baking soda, vintager and water will help to remove bacterial infection.
And also, avoid sugar.
አልሃምዱሊላህ የሙስሊም ህግ የተሞላ ነው በቀን አምሰቴ ነው የምንታጠበው Every Time የውስጥ ልብሳችን ንፁህ ነው ❤❤❤❤❤ምክርሸ ግን ጥሩ ነው ሁሌም አድናቂሸ ነኝ
ኤ ወሏ ሳህ
ጎበዝ በጣም ትምህርት ትኩረት አካላዊ ላይ ቢሆን ጥሩ ነው
ትምህርትሽ በጣም ደስስ ይላል ዋና ዋና ነገሮች ነው የምታስተምሪው ምርጥ ሰው ነሽ
አቤት ጨዋነት ተባረኪ በጨዋነት ግን ደግሞ በፍፁም ግልፅነት ሰውን ማስተማር እንደሚቻል ብዙዎች ከአንቺ ሊማሩ ይገባል
እንኳንም ነገርሽኝ እኔ ገላዬን ስጣጠብ ብቻ በላይፍ ቦይ እታጠባለሁ ሻንቦዉን በጣም እፈራለሁ ለማሃፀን የተለያዩ በሽታ እንዳልጋለት ብዬ በተረፈ በሸናዉ ቁጥር በንፁ ዉሃ እጣጠባለሁ በስደት ነበርኩ ያኔ ነዉ በቅንጦት በቀን አራት አምስቴ መታጠቡን የለመድኩት አሁንም ያዉ ነኝ ሸንቼ ሳልታጠብ ከተዉኩት ሰላም እራሱ አይሰማኝም ብያንስ በቀን ሴንቴ መታጠብ አሌባት ሴት ልጅ !!!??🙏🙏መልሽልኝ የኔ ቆንጆ ዶ/ሮችን ጠይቀሽ
በሸናሽ ቁጥር ነዋ ሆ
ኤልሲቾ ምርጥ ኢት ነሽ እኮ በርቺልን
ኤልሲዬ ያነሳሽው ነገር ሁሉ ትክክል ነው አንድአንድ ጊዜ ብናውቀውም በቸልተኝነት ልናልፈው እንችላለን እኔም በፓድ ምክንያት ኢንፌክሽን ይዞኝ ነበር ስለዚህ ጥሩ ፓድ ካላገኘን ኮተን ጨርቅ መጠቀም ይሻላል እላለሁ ሴቶች በጣም መጠንቀቅ አለብን thank you 🙏
እናመሰግናለን የኔ እናት እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏🥰🥰🥰
ኤልሲ ውስጥሽምውጭሽም ውብ ነሽ ምሳሌ ፴፩።፪፱ እና መክብብ ፯።፪፰ አንብቢው ከአስር ሺህ ሴቶች አንቺን አንድ አግኝቻለሁ!!! እጅግ ቅን ሴት ነሽ !
የኔ ቆንጆ እጂጉን እግዚያቢሄር ይሰጥሽ ልክ የሆነና እና አስተማሪ የሆነ በግልፅነት የለምንማማር በጣም እናመሰግንሻለን በጣም ልክ ነሽ🙏🙏🙏
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እየመከርሽን ያለሽው ተባረኪ!
በጣም ጠቃሚ ትምህርት የኛ ውድ
ኢልስይ ኣንቻ ጉበዝ ፡በርቻ ተባረኪ በብዙ 🌹💐
yes you right.we must pay attention to wash our hand before we use rest room & for sure after.
ጎበዝ የኔ ኮንጆ መካሪና አስተማሪ የሆኑ ናቸው ትምህሪቶችሽ በሪች የኔ ውብ አዲናክሽ ነይኝ የምታብራረቤት መንገዶችሽ ጊልፂ ናቸው
Thank you 🙏 recommend. የገላ ሳሙና please
My advice is not to focus on the Brand and on the packaging. But choose chemical free products.
ኤልሲ በጣም ነው የምታምርሪው ዛሬ ደሞ በጣም አምሮብሻል
Ene melew ezi eyemexachu sewen metenekefu sera yelachehum kaletemechachu skip mareg aleke set esekehonesj deres eyandandesh yemeleketeshal sikexel anchi awekesh kehone lalawekut tenagersh atakim selezi elsy weta selenegrechen selasetemarech afachehun atekefetu sew setakeber enji setesedeb hone lela ayetenat anakem so be nice okay elsy is my Favorite UA-camr ❤ ❤
Excellent lessons, thank you.
Thank you Elsy great information as always ❤️❤️💕
እህቴ ፓንት ብቻ ማጠብ ዋጋ የለውም ሽንትበተሸና ቁጥር መታጠብ ነው አላሀምዱሊላህ
እና ሽንት ሸንቶ ማይታጠብ አለ? ኮተት
ere awo maytateb ale
Brilliant ideas and advice; I find your inputs very inspiring. Thank you for sharing what you know so others can put them to use too.
May the Good Lord bless you dear!
ልክ ነሺ እህቴ
እናመሠግናለን ዉዷ መካሪያችን
እናመሠግናለን ትምህርት አንድ እናት ነጭ ፖንቷን በድስት ቀቅላ ነበር የምትጠቀመው
እግዚያብሄር ይባርክሽ
ኤልሲዬ ቤትሽን ሰወደው ንፁህ ነው በጣም
አበረታችዬ ከልቤ አመሰግናለሁ ማሬ 🙏♥️🙏
Yes you right I did like that too
ኤልሲ በጣም አመሰግናለሁ ለፖንቱ ከለር ነጭ ነው የምወደው ፎጣ ይጄ ነው የምዞረው ለፌቴም ለውሁሉም ለሆቴል እንግድነት ሲሄድ ሰው ቤት ግን ሶዳ ላልሽው አላወቀትም ላኪልኝ ጀርመን ተርጉሜ እገዛዋለሁ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ
ስሙ ሶዳ ባይካርቦኔት ነው
ሲጀመር እኔ መፀዳጃ ቤት ሶፍት የለም ውሃና ውሃ ሴቱም ወንዱም ውሃ ሽንት እራሱ በውሃ ሌላው ለፖንት በረኪና ቀርቶ ሳሙናም አይነት አለው በገላ ሳሙና አይታጠብም ፈፅሞም ሳሙናው በደንብ መልቀቅ አለበት እኔ ከአይኔ በላይ ነው የምንከባከበው በየአመቱን ምርመራ ግድ ነው ቅድመ የማህፀን በር ካንሰር የፖንት አይነት ግድ ነው መምረጥ
ስለ ዋክስ ደሞ ብትነግሪን እኔ ዋክስ ራሴ ሰርቼ ፀጉሩን በሱ ነው ማነሳው የጎንዮሽ ጉዳት ያመጣል ወይ ወደፊት?
በጣም ጎበዝ ነሽ ኢልስዬ ተባረኪ
ተባረኪ ኤልስዬ
ስለምትሰጭን ሀሳብ እናመሰግናለን
Ok padunni asyina tieu newu yalishewun degimo ehitachin tebarekilini
እሺ ማሬ 🙏♥️🙏
When I say I really love this woman 👠.. I have a reason,.. thank you so much girl keep going. Much blessings Elsi🙏🏼💕
Thank you dear yes it’s very important
አመሰግናለሁ ኤልሲ❤❤❤
እናመሰግናለን ጥሩ ትምርት ነው
የኔ ፀደ ውብ ሴት በርችልኝ
Work yehonsh seat, tebareki!!!
እናመሰግናለን እህታችን በርችልን
ሰላም እህቴ
አሪፍ ነው እየሰራሽ ያለሽው
ነገር ግን ምርት ለምሳሌ ፖንቱ ማጠቢያው አንቺ የምትኖሪበት አገር ያለ እና እኛ አገር ለማግኘት አስቸጋሪ እና የእኛ አገር አኖኖርን ያማከለ ቢሆን
ኤልሲዬ በጣም ልክ ነሽ እንዳንድ ሴቶች ፖድ ቶሎ ቶሎ ባለመየየር ሽታ ሲያልፋ ውይንም አጥገባቸው ስትሆኚጣም ይረብሻል ፖድ መቀየር ያስፈልጋል ቶሎቶሎ ከተፋ ጨርቅ መጥቀም ቶሎ መቀያየር
አንቺ ጀግና በርች
No words Tebarekelign Elsi and who commented below .......
ኤልሲየ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ርዕስ ነው ወድጀዋለሁ
Dear Elsy as I always have tremendous respect for you and your knowledge that you are truly sharing with us; I love love this video I am sure we all benefit from it as usual. The knowledge you are sharing not even doctors inform you sometimes as they want you to come back to visit doctor office for medication so the medical industry makes money. It is very sad but true. We have got to share valuable information which benefit us end of the day. Thank you again!!💕
Hi,Elsie
Love your top , beautiful color and you looked gorgeous on you. Excellent topic as always very informative .Thanks for sharing I enjoyed your video!
እናመሰግናለን ኤልስየ ሸኮር ማህፀን በሽታ ለጠላቴ አልመኝም በተለይ ለተገረዛቾ እንደኔ ያወቆ ምስላቸው ቤተሰብ የተጫወቶብን በጣም ያሳዝናል ኤልስየ እዝግአብሄር ይባርክሽ❤
thankyou so much elsiye its usefull😘
ከላህ ያሣድግልሽ የኔ መልኮም ሤት