Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አባትየው በጣም በጣም ደስ ይላሉ እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢ ኤሶች ተባረኩ
ልጁ ግን በደና ነው የደስታ ስሜት ኣይታይበትም አባትየው ግን በጣም ንጹህ ልብ ያላቸው ስው ናቸው።
እኔም የገረመኝ ይሄ ነው
He can be in shock
ያዉ አስተዳደጉላይ ብዙ ችግር አልፎበት ይሆናል
ተፈጥራው ይሁናል እንጅ ከባድ ነው እፍፍፍፍ አባት የሚክል ነገር ተገኝቶ ምን ነገር አልተስማው❤❤❤❤
እኔም እንደዚህ ነው የስብከት
ኧረ ያጀመአ ወደ አላህ እንመለስ ሀገራችንን ቤተሰቦቻንን አላህ ሰላም እዲያደረግልን በዱአ እንበረታ
ኢንሻአላ
ኢ ወላህ ወድአላህ እንመለስ ዱአ እናድረገ
😢
😢😢
አሚንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ዬኒ የአፈልጉኝ እና የቤተሠብ መገናኝት ድምቀታችን ከሄድክበት በሰላም ተመለስልን የተገናኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
ደምሪኝ ዉዴ❤❤❤❤
ዩኒን አምጡልን ያለሱ ደሥ አይልም ቀጣይ ካልመጣ ስላማዊ ስልፍ መውጣታችንነው እኛ የመዳም ቅመሞች😊
በጣም ድምቀታቸዉነዉ
አይቀርም መውጣታችን🏃🏃ዮኒን ፈለጋ
እኳን ደስ አላችሁ ደግ አባት ናቸው እኔም አባቴን እወደዋለሁ ❤❤❤❤ምርጥ አባት ነዎት 😊
Q
እኔም አባቴን በጣም እወድዋለሁ
@@ሰአድያባቴልጅ ሰው አባቴን እወዳለሁ ሲለኝ ከምናገረው በላይ ደስ ይለኛል የኔን አባት የወደዱት ያህል ይሰማኛል አባቴን እጠላለሁ ሲሉ ደሞ አባቴ ያሳዝነኛል 😢
አባቶችን እድሜና ጤና ይስጣቸው አባት ያለው እድለኛነው
አሚንንን❤❤😢😢😢እኔን አባቴ ሂወቴ እናቴን በህፃንነቴ አጥቸ አባቴ ነው ያሳደገኝ አባየ ሀቢቢ እወድሀለሁ በሰላም ያገናኘንንንን ያርብ አሚንንንንንን ❤❤❤🥰🥰🤲🤲🤲🙏🙏🙏
አሜን
አሚን
አሜን ደምሩኝ በቅንነት❤❤❤
የእኔ አባት እንኳን ደስ ያሎት የተጨነቀ ሁሉ አላህ ፈረጀሠ ያምጣልን
እንኳን ደስ አላቹ አረ ኡኡኡ ዮኒን መልሱልን ኢቤስን ማየት ላቆም ነው ዮኒ ሲኖር ደስታው እጥፍ ሚሆነው ዮኒ ቶሎ ይምጣ ምትሉ ላይክ
ምነው ልጁ ፈዘዘ !! አባትዩው ግን ሀቀኛ ናቸው ለማንኛውም እንኳን ደስ አላችሁ ዩኒም ባለህበት ደስ ይበልህ ።
ደስተኛ አይመስለኝም አባትነው ግን ደስተኛ ናቸው የኔ አባት
የኔ አባት እኳን ደስ አለወት ያለሰው ይገነኛል
ዮኒ ወንዝ አድምቅ ሁላችንም እንወዳችኋለን❤
ኸረ ዮኒ አምጡልን ካለሱ አይደምቅም ለአባታችን እንኳን ደስ አላቸው
😂😂😂😂የኔ ተጫዋች አባት ልጆች ስማቸውን እየቀየሩ አስቸገሩ😂😂😂😂😂 እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ፍርዬ አላምንም እንዃን ደስ አለሽ የኔ መልካም እንዃን ደስ አለሽ ክዥም አመት በጏላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል!!!
የአባትየው እውነተኛ ፍቅርና ደስታ በጣም ቢያስደስትም ልጁ ግን ቅሞ መርቅኖ የገባ ነው የሚመስለው
እኮ ፍጥጥ ያለ😂😂😂
yehone chgr yalebet ymeslal egzabher wedlbonaw ymelsew 💒🤲💒🤲
በትክክል ክክክክክ
Tekekel yewent qemo cebsi xexeto yemeta new mimslew hoy enkua. Des alot ababa des silu yena abat
እረ፣ተውውውው፣ደኔግጦነው፣አይባልም
7ተኛ ነኝ እኮን ደስ አላችሁ የመዳም ቅመም ነኝ ከዱባይ በስደት ያላችሁ ያሰባችሁት ሀሉ ይሳካላችሁ ይችን ኮመት የምታነቡ እወዳችሁ አለሁ❤
አሚን ያረብ
የሰው ደስታ የማስደስተው በጭንቀትም ብንሆን ኑ የመዳም ቅመሞች እንጥናና❤❤
አልሃምዱሊላህ እኔም ሁሌ በጉጉት እምጠብቀዉ ፕሮግራም ነው
እኔ ሁሌ አለቅሣለሁ አሁን ልቤን እያመመኝ ብዙ አላይም
አለንልሽ የማዳም ቅማም ብቻሽን አይደለሽም❤❤❤
አቦ እናተ በሰው ሀገር እግዚአብሔር ሞገስ ይሁናችሁ ... ! እናተም ቀጥራችሁ የምትኖሩ ያርጋችሁ!!!
@@dao-107 አሜን
ስለ ልጁ አሉታዊ አስተያየት የምትሰጡ ሰዎች እባካችሁ ለንግግራቹ አስተውሉ
ልክ ብለሀል ወንድሜ ስለማናውቀው ነገር አንዘባርቅ
አባትየው ደስ ሲሉ እንኳን ደስ አሎት አባቴ ልጅ ግን ፈዝዝ አለ ምን አጋጥሞት ይሆን አይዞህ እስኪ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን❤
😢😢😢😢ብዙልጅ ቢኖርም የጠፋዉን ልጁን ሲያገኝ መደሰቱን ሳይ የግዚአብሔር ቃል ትዝአለኝ 99ኙን በዱርትቶ ፍለጋይኸዳል ሲያገኘዉም በትከሻዉ ተሸክሞ ጓደኞቹን ጎረቤቱን ጠርቶ የጠፋዉን በጌን አገኘሁ ደስ ይበላችሁይላል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኛ ሙስሊሞች መውልድ ክልክል ነው የማንኛውም ነብያት የተወለዱበትን ግዜ አክብሮ አይልም በኛ እምነት እስካልተባልን ድረስ መውልድ ሀራምነው
ከመቼ ጀምሮ?
ትክክል አላህ ይህዳቸው
ተጠለቂ
የኔውድ የኔልዩ በትክክል ያልታዘዝነውን አንሰራም አልሀምዱሊላህ
አወ ቢዳአ ነወ እኛ ሙሠሊሞች ሁለት ኢድ ቢቻ ነወ ያለን ሌላወ ቢዳአ ነወ ከልከለነወ
የዚህ ፕሮግራም የድምቀቱ ቁንጮ ዮኒዬ🥰🥰🥰 ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏
አላህ ሀገራችን ሰላም አድርግልን የመደም ቅመሞች አላህ በሀገራችን የእረፍት እንጄራ ይስጠን ❤
እንኳን ደስ ያለዎት አባቴ!! በጣም እድለኛ ነህ ተስፋዬ ብዙ ወንድም እና እህቶች አገኘህ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን!!
አውቀዋለሁ ልጁ ሰፈሮአስካ❤❤
እንኳን ደስአለውት አባታችን ልጅየው ግን ብዙም ደስተኛ አይመስልም በሰላም ነው
ደምሩኝ በቅንነት
ልጁ ተኮፈሰሳ😊 አባትየው ደስ ይላሉ እንኳን ተገናኙ
የአንዳንድ ሰው ተፈጥሮው እንዲ ነው
ባለጊዜ ነው መሰለኝ 😅😅
የ90ዎቹን ልብስ ለብሶ የምን መኮፈስ😅
አይኮመንታተሮች
@@happya-r4i😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ልጁ ደስተኛ የልሆነው ወልዶ የአባትነትን ልክ ስለላወቀ ነው
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስስስ አላችሁ
አባትይው ደስ ሲሉ በልጃቸው መገኝት ነፍስ አልቀራቸው ልጅየው ግን???ዘንዱሮ እኩ ይማይሰማ የለም ምንልባት ይሄ የፍረደበት ውጭ ሀገር ነው ብሉ አስቡ እንዳይሁን😮 የኔ ግምት ነውhe is not happy😊
እርሶን የረዳዎት አላህ እኔም አጎቴ እዳገኝ አለህ ይርዳኝ ፎቶም እኳ የለን
አላህ ያገናኛችሁ ውዴ በሰላም
@@seidyasin351 አመሠግናለሁ 🤲
እኛ እኮ የመዳም ቅመሙች ስፍት ይዘን ሙባይላችንን ይዘን እንንቀመጥ❤❤❤❤ወላሂ እኔ ሳለቅስ ምን ሞብሽ ይሉኛል😢😢😢😢
እኔ መዳም ካለች በቀን አላይም ምክንያቱም አይኔም ፊቴም ይቀላብኛል ድምፄም ይዘጋል ይቀየራል ትንሽ እንባ ከወረደኝ ድምፅ አላወጣ በተፈጥሮዬ እንባ ነው የሚቀድመኝ ብዙ ጊዜ አፍራለሁ ምን ሆነሽ ነው ተብዬ ሻወር ወስጄ ነው እላለሁ ምክንያት ድርደራ ነው የማሥበው ዮጨቀኛል
የዚህ ፕሮግራም የድምቀቱ ቁንጮ ዮኒዬ🥰🥰🥰 ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏 የኔ ውድ አባት😢 ሲያሳዝኑ እንኳን ደስስስስ አለዎት🎉 ምን አለ የኔም አባት አገኘው ይሆን ብዬ መጠበቅ የምችልበት ቢሆንልኝ🥺
በተመስጦ እየተከታተልን ያለን ታሪክ በመሀል moment ቱን በማስታወቂያ #መረበሽ እሳት ላይ ውሀ እንደማፍሰስ ነው :: ወይ መጀመሪያ ወይ መጨረሻ ብታረጉት please 🙏🙏🇪🇹
ደምሩኝ በቅንነት ❤❤❤
ትክክለኛ ልጅ አንድ አይነት መልካቸው የቆንጆ ቤተሠብ
ደስ የሚሉ አባት የኔ አባት እንኳን ደስ አሎት❤❤❤❤❤❤
ስም እየቀየሩ አስቼገሩ 😂😂😂😂አባቴ እንኳን ደስ አልዎት
እንኳን ደስ ያላችሁ🎉ሁሉም የተጠፍፍ አላህ ያገናኘው🎉
የኔ አባት ግልፅ ኖት ነፍ አመት ኑሩልን
እንኳን ደስ አለዎት አባቴ
ልጅ በጣም ይዘጋል አባትዬዉ ደስ ይላሉ
ልጁ ያደገበትን ታውቃለህ
እረ ዪኒ ናፈቀን አቤት የቤቱ ድምቀት ነው ከነ ማዘኑ እርህሩህነቱ
እስቲ ዮኒ ይምጠልን የሚቲሉ❤❤❤❤
እኳን ደስ አለህ አባባ ልጁ ግን በዉስጡ ያጠራቀመዉ ቂም አለ መሠል ፈገግ እኳ አይልም
የኔ አባት❤የኔን አባት መሰሉኝ አለቀስኩ❤
እግዚያብሔር ይመሰገን ተሰፍሸ እንኳን ደሰ አለህ በዚህ አጋጣሚ ሰላየውህ ደሰ ብሎኛል
Yoni without you Saturday ebs program I am not satisfied.
አባት እና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁዮኒ እሳ የኢቢሲ ድምቀት ነበርኮ በተለይ የተጠፋፉ ሰዎች በማገናኘት ላይ
እንኳን ደስ አሎት አባታችን❤❤❤❤❤❤
ወይኔ የኔ አባት ደስታቸው ሲያስደስት በዛ ላይ ቀልዳቸው የስማቸው ነገር🤣
ደምሪኝ እማ
@@መርየምየአባቷ አመሰግናለሁ እማ❤❤🙏
እሰይ አባቴ እኳንም ደስአሎት ልጅኦን ማግኘቶት
ዮኒ በሰላም ነው የጠፋው ምን ሆነ❓❓❓ኢቢኤሶች ጎበዞች
እንኳን ደስ አላቹ ቤታሰቦቻቹን ፋሊጋቹ የጋኛቹ በሙሉ
የኔ አባት እንክዊን ደስ አለወት
ልጁግን ደስተኛ አይመስልም አባትየው ሲሳዝኑ😢 ለማውራት እራሱ አልፈለገው
አዳማዎች እንደምን ናትሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱ ፈጣሪ እድሜና ጤና ያድላችሁ
ቅዳሜዎች ለማለት ነው
ታሪክ የጠፋ ወንድ ወደ አባቱ ቤት ተመልሶዋል እንካን ደስ አሎ
ልዩአባትናቸው እኳደስአላችሁምንአለ ከሞትየሚመጣቢሆንአባየ እደማላገኝህ እያወኩትናፍቀኛለህ እረሀቤ😭😭😭አባትያላችሁ ተከባከቧቸው
የኔ አባት እንኳን ድስ አለዎት ❤❤❤
አባትየው አሳዘኑኝ😢😢😢 ልጅ ግን በጤናውነው በጣም ፈዘዘ በጣም ያሳዝናል😢😢😢 ብቻ እግዚአብሔር ይመስን
Enam eyalku newu mn hone
@@temramuhamed እናትየው ጥሩነገር እየነገሩ አላሳደጉትም ወይም በሱስ ደንዘዟን ብቻ እግዚአብሔር ይወቀው አባትየው ግን ያሳዝናሉ😢
እንኳን ደስ አሎት የኔ አባት በህይወት መገናኘት መልካም ነው አገራችንን ሠላም ያድርግልን ያረብ
አባት እኳን ደስ አሎት ❤ ዛሬ ዮኒ የት ጠፋ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ ክብሩ ይስፋ ለመዳሀኒዓለም 🙏
ደምሪኝ ዉዴ ❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢
እንኳን ደስ አላችሁ አረ ዮኒ ጥሩት ቤቱ ጭር አለ🙋
Yoni was the one makes it beautiful reunion!
I miss him
ፍቅር ነው ማር ነው❤❤❤❤❤
የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ❤❤❤
የማዳም ቅመምነኝ የዘር ጠይቅ ጉዳይ ከምን ደረሰ እናቱን አገኘ ይሁን
እኛ የመዳም ቅመሞች እኮ ቲያለቅሱ ማልቀስ ቲስቁ መሳቅ አየ የኛ ነገር
አይየወለደአንጀትየልጅትርፍየለውሲያሳዝኑየኔአባት😢😢😢
ዮኒዬ ደናነው በሰላም ነው የጠፍው ያለሱ ምንም ደስ አይልም
የቅዳሜ ከሰአት ደምቀት ዮኒይ የት ነው❤❤❤❤❤
ደምሩኝ በቅንነት ❤❤❤❤
ኢቢየስ ቲሌብጂን አላህ ይስጣችሁ❤❤❤
ለተገናኛቹህ እንኳን ደስስስ አላቹህ!ይሄን ፕሮግራም ግን #ዮናስ ይምራው!
እግዚአብሔር ይመስገን
እኔ የማዳም ቅመም እኔከሌለው አይኖ አያይም ክብር ይገባኛል ❤❤❤
ኧረዮኒ ተናፍቀሃል አይይይይ እኔበኩሌ ሁላችሁንም እወዳችሁአለሁ ቅዳሜም እሁዶችም ዮኒ ሲጠፍግን ደሥአይለኝም ወላሂ ናፍቆት ሥትለቅ ያሥጠላኝ እነኝየመሠቀው የምር
Hi ebs i really miss yoni, no one like him, he is the one and only guy, great job ebs
እኩን የሰማይ አምላክ እረዳወት ❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ።ምናለ የኔን አባትም ብታገኝሉኝ
አባታችን እንኳን ደስ. አሏት ዮዮ ግን በሰላም ሳምንት እንደምናይ ተስፋ አለን
ቅዳሜ ከሰአት ቁጥራቸውን የሚያቅ ይንገረኝ እህቴ ጧፍታገኛለች እኔ ስደት ነው ያለሁት 😢😢😢😢😢 ረጅም ጊዜ ሆነን ከተለያየን እባካቹ ረዱኝ 😢😢😢😢
መለስ።ብለሺ፡እመላለሳለሁ።ቪድወላይ።አለ
@@fatlmaabdu6733 አጣሁት
7696AF ነው
@@asterwoldemicheal4398 ቁጥር እንዴት ነው አልገባኝም
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን አምላክ ይርዳሽ መጨረሻ ላይ አለሽ ውዴ❤❤💞
Yoni please bring him back to the ebs
እንኳን ደስ አላችሁ አባቴ
አንዳንድ. አባቶች እድ እናት ናቸው መሸአላህ
እንኳን ደስስ አላችሁ😍😍😍
ደስ የሚሉ አባት
የኔአባደሰሲሉ❤❤ልጁግንዝግትያለነዉ
ፕሮግራም ዮኒ ከሌለ አያምርም!!መቼም ጥሩ ሰው አይበረክት የት ወሰዳችሁት።
በጣም😢😢😢 ካለ እሱ አያምርም
ይቅርታ አድርጉልኝና ዮኒ የሌለበት ፕሮግራሙ አይደምቅም😢የት ጠፍቶ ነውአባታችን እንኳን ደስ አሎት❤🎉
ትክክል❤❤❤
እድሜና ጤና ለአባቶቻችን አላህ ይስጥልን❤❤❤❤❤
እሰይ ደስ ሲሉ እንኳንም ፈጣሪ አገናኛቸው።
ተስፋዬ አትቆለል አባታችን እንኳን ደስ አሎት
ምን ሁኖ ነው ምንም ያንዳንድ ሰው ተፈጥሮ ቢሆንም የተቆጣ ነው የሚመስለው ልጁ
ቅዳሜ ከሰአት በጉጉት የምጠብቀው ኘሮግራም ነው በተለይ ዮውኔና ፀጊ ለቤተሰብ መገናኘት ልዩ ውበት አለው እናተው ቀጥሉ እላለሑ አብርሽም እጦያቄው ላይ ወሳኝቦታ አለሕ በተረፈ ሑላችሑም የቅዳም ድምቀት ናችሑ😘😘😘😘 ሐገራችንሰላሟ ይመለስ ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲😭
ዉይ ይሄን የመስውሉ ኣባት ኣጊቶ ልጁ ድንዝዝዝዝዝ
ያለሰው ይገናኝል ?! የሞተሰው እንጂ ምናለ አባቲን ቢመለስልኝ 😭😭😭💔💔💔💔የኔ አባት 😭😭😭💔
thanks ebs❤❤❤❤❤❤❤ yeafrem dna gudayi mn layi derese
እይቸ እመለሳለሁ ትንሽ አልቅሸ ከኮመንቱ ስረዳ ተገናይተዋል እኮን ደስ አላችሁ
አባትየው በጣም በጣም ደስ ይላሉ እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢ ኤሶች ተባረኩ
ልጁ ግን በደና ነው የደስታ ስሜት ኣይታይበትም አባትየው ግን በጣም ንጹህ ልብ ያላቸው ስው ናቸው።
እኔም የገረመኝ ይሄ ነው
He can be in shock
ያዉ አስተዳደጉላይ ብዙ ችግር አልፎበት ይሆናል
ተፈጥራው ይሁናል እንጅ ከባድ ነው እፍፍፍፍ አባት የሚክል ነገር ተገኝቶ ምን ነገር አልተስማው❤❤❤❤
እኔም እንደዚህ ነው የስብከት
ኧረ ያጀመአ ወደ አላህ እንመለስ ሀገራችንን ቤተሰቦቻንን አላህ ሰላም እዲያደረግልን በዱአ እንበረታ
ኢንሻአላ
ኢ ወላህ ወድአላህ እንመለስ ዱአ እናድረገ
😢
😢😢
አሚንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ዬኒ የአፈልጉኝ እና የቤተሠብ መገናኝት ድምቀታችን ከሄድክበት በሰላም ተመለስልን የተገናኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
ደምሪኝ ዉዴ❤❤❤❤
ዩኒን አምጡልን ያለሱ ደሥ አይልም ቀጣይ ካልመጣ ስላማዊ ስልፍ መውጣታችንነው እኛ የመዳም ቅመሞች😊
በጣም ድምቀታቸዉነዉ
አይቀርም መውጣታችን🏃🏃ዮኒን ፈለጋ
እኳን ደስ አላችሁ ደግ አባት ናቸው እኔም አባቴን እወደዋለሁ ❤❤❤❤ምርጥ አባት ነዎት 😊
Q
እኔም አባቴን በጣም እወድዋለሁ
@@ሰአድያባቴልጅ ሰው አባቴን እወዳለሁ ሲለኝ ከምናገረው በላይ ደስ ይለኛል የኔን አባት የወደዱት ያህል ይሰማኛል አባቴን እጠላለሁ ሲሉ ደሞ አባቴ ያሳዝነኛል 😢
አባቶችን እድሜና ጤና ይስጣቸው አባት ያለው እድለኛነው
አሚንንን❤❤😢😢😢እኔን አባቴ ሂወቴ እናቴን በህፃንነቴ አጥቸ አባቴ ነው ያሳደገኝ አባየ ሀቢቢ እወድሀለሁ በሰላም ያገናኘንንንን ያርብ አሚንንንንንን ❤❤❤🥰🥰🤲🤲🤲🙏🙏🙏
አሜን
አሚን
አሜን ደምሩኝ በቅንነት❤❤❤
የእኔ አባት እንኳን ደስ ያሎት የተጨነቀ ሁሉ አላህ ፈረጀሠ ያምጣልን
እንኳን ደስ አላቹ አረ ኡኡኡ ዮኒን መልሱልን ኢቤስን ማየት ላቆም ነው ዮኒ ሲኖር ደስታው እጥፍ ሚሆነው ዮኒ ቶሎ ይምጣ ምትሉ ላይክ
ምነው ልጁ ፈዘዘ !! አባትዩው ግን ሀቀኛ ናቸው ለማንኛውም እንኳን ደስ አላችሁ ዩኒም ባለህበት ደስ ይበልህ ።
ደስተኛ አይመስለኝም አባትነው ግን ደስተኛ ናቸው የኔ አባት
የኔ አባት እኳን ደስ አለወት ያለሰው ይገነኛል
ዮኒ ወንዝ አድምቅ ሁላችንም እንወዳችኋለን❤
ኸረ ዮኒ አምጡልን ካለሱ አይደምቅም ለአባታችን እንኳን ደስ አላቸው
😂😂😂😂የኔ ተጫዋች አባት ልጆች ስማቸውን እየቀየሩ አስቸገሩ😂😂😂😂😂 እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ፍርዬ አላምንም እንዃን ደስ አለሽ የኔ መልካም እንዃን ደስ አለሽ ክዥም አመት በጏላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል!!!
የአባትየው እውነተኛ ፍቅርና ደስታ በጣም ቢያስደስትም ልጁ ግን ቅሞ መርቅኖ የገባ ነው የሚመስለው
እኮ ፍጥጥ ያለ😂😂😂
yehone chgr yalebet ymeslal egzabher wedlbonaw ymelsew
💒🤲💒🤲
በትክክል ክክክክክ
Tekekel yewent qemo cebsi xexeto yemeta new mimslew hoy enkua. Des alot ababa des silu yena abat
እረ፣ተውውውው፣ደኔግጦነው፣አይባልም
7ተኛ ነኝ እኮን ደስ አላችሁ የመዳም ቅመም ነኝ ከዱባይ በስደት ያላችሁ ያሰባችሁት ሀሉ ይሳካላችሁ ይችን ኮመት የምታነቡ እወዳችሁ አለሁ❤
አሚን ያረብ
የሰው ደስታ የማስደስተው በጭንቀትም ብንሆን ኑ የመዳም ቅመሞች እንጥናና❤❤
አልሃምዱሊላህ እኔም ሁሌ በጉጉት እምጠብቀዉ ፕሮግራም ነው
እኔ ሁሌ አለቅሣለሁ አሁን ልቤን እያመመኝ ብዙ አላይም
አለንልሽ የማዳም ቅማም ብቻሽን አይደለሽም❤❤❤
አቦ እናተ በሰው ሀገር እግዚአብሔር ሞገስ ይሁናችሁ ... ! እናተም ቀጥራችሁ የምትኖሩ ያርጋችሁ!!!
@@dao-107 አሜን
ስለ ልጁ አሉታዊ አስተያየት የምትሰጡ ሰዎች እባካችሁ ለንግግራቹ አስተውሉ
ልክ ብለሀል ወንድሜ ስለማናውቀው ነገር አንዘባርቅ
አባትየው ደስ ሲሉ እንኳን ደስ አሎት አባቴ ልጅ ግን ፈዝዝ አለ ምን አጋጥሞት ይሆን አይዞህ እስኪ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን❤
😢😢😢😢ብዙልጅ ቢኖርም የጠፋዉን ልጁን ሲያገኝ መደሰቱን ሳይ የግዚአብሔር ቃል ትዝአለኝ 99ኙን በዱርትቶ ፍለጋይኸዳል ሲያገኘዉም በትከሻዉ ተሸክሞ ጓደኞቹን ጎረቤቱን ጠርቶ የጠፋዉን በጌን አገኘሁ ደስ ይበላችሁይላል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኛ ሙስሊሞች መውልድ ክልክል ነው የማንኛውም ነብያት የተወለዱበትን ግዜ አክብሮ አይልም በኛ እምነት እስካልተባልን ድረስ መውልድ ሀራምነው
ከመቼ ጀምሮ?
ትክክል አላህ ይህዳቸው
ተጠለቂ
የኔውድ የኔልዩ በትክክል ያልታዘዝነውን አንሰራም አልሀምዱሊላህ
አወ ቢዳአ ነወ እኛ ሙሠሊሞች ሁለት ኢድ ቢቻ ነወ ያለን ሌላወ ቢዳአ ነወ ከልከለነወ
የዚህ ፕሮግራም የድምቀቱ ቁንጮ ዮኒዬ🥰🥰🥰 ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏
አላህ ሀገራችን ሰላም አድርግልን የመደም ቅመሞች አላህ በሀገራችን የእረፍት እንጄራ ይስጠን ❤
እንኳን ደስ ያለዎት አባቴ!! በጣም እድለኛ ነህ ተስፋዬ ብዙ ወንድም እና እህቶች አገኘህ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን!!
አውቀዋለሁ ልጁ ሰፈሮአስካ❤❤
እንኳን ደስአለውት አባታችን ልጅየው ግን ብዙም ደስተኛ አይመስልም በሰላም ነው
ደምሩኝ በቅንነት
ልጁ ተኮፈሰሳ😊 አባትየው ደስ ይላሉ እንኳን ተገናኙ
የአንዳንድ ሰው ተፈጥሮው እንዲ ነው
ባለጊዜ ነው መሰለኝ 😅😅
የ90ዎቹን ልብስ ለብሶ የምን መኮፈስ😅
አይኮመንታተሮች
@@happya-r4i😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ልጁ ደስተኛ የልሆነው ወልዶ የአባትነትን ልክ ስለላወቀ ነው
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስስስ አላችሁ
አባትይው ደስ ሲሉ በልጃቸው መገኝት ነፍስ አልቀራቸው ልጅየው ግን???ዘንዱሮ እኩ ይማይሰማ የለም ምንልባት ይሄ የፍረደበት ውጭ ሀገር ነው ብሉ አስቡ እንዳይሁን😮 የኔ ግምት ነውhe is not happy😊
እርሶን የረዳዎት አላህ እኔም አጎቴ እዳገኝ አለህ ይርዳኝ ፎቶም እኳ የለን
አላህ ያገናኛችሁ ውዴ በሰላም
@@seidyasin351 አመሠግናለሁ 🤲
እኛ እኮ የመዳም ቅመሙች ስፍት ይዘን ሙባይላችንን ይዘን እንንቀመጥ❤❤❤❤ወላሂ እኔ ሳለቅስ ምን ሞብሽ ይሉኛል😢😢😢😢
እኔ መዳም ካለች በቀን አላይም ምክንያቱም አይኔም ፊቴም ይቀላብኛል ድምፄም ይዘጋል ይቀየራል ትንሽ እንባ ከወረደኝ ድምፅ አላወጣ በተፈጥሮዬ እንባ ነው የሚቀድመኝ ብዙ ጊዜ አፍራለሁ ምን ሆነሽ ነው ተብዬ ሻወር ወስጄ ነው እላለሁ ምክንያት ድርደራ ነው የማሥበው ዮጨቀኛል
የዚህ ፕሮግራም የድምቀቱ ቁንጮ ዮኒዬ🥰🥰🥰 ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏 የኔ ውድ አባት😢 ሲያሳዝኑ እንኳን ደስስስስ አለዎት🎉 ምን አለ የኔም አባት አገኘው ይሆን ብዬ መጠበቅ የምችልበት ቢሆንልኝ🥺
በተመስጦ እየተከታተልን ያለን ታሪክ በመሀል moment ቱን በማስታወቂያ #መረበሽ እሳት ላይ ውሀ እንደማፍሰስ ነው :: ወይ መጀመሪያ ወይ መጨረሻ ብታረጉት please 🙏🙏🇪🇹
ደምሩኝ በቅንነት ❤❤❤
ትክክለኛ ልጅ አንድ አይነት መልካቸው የቆንጆ ቤተሠብ
ደስ የሚሉ አባት የኔ አባት እንኳን ደስ አሎት❤❤❤❤❤❤
ስም እየቀየሩ አስቼገሩ 😂😂😂😂አባቴ እንኳን ደስ አልዎት
እንኳን ደስ ያላችሁ🎉
ሁሉም የተጠፍፍ አላህ ያገናኘው🎉
የኔ አባት ግልፅ ኖት ነፍ አመት ኑሩልን
ደምሩኝ በቅንነት ❤❤❤
እንኳን ደስ አለዎት አባቴ
ልጅ በጣም ይዘጋል አባትዬዉ ደስ ይላሉ
ልጁ ያደገበትን ታውቃለህ
እረ ዪኒ ናፈቀን አቤት የቤቱ ድምቀት ነው ከነ ማዘኑ እርህሩህነቱ
እስቲ ዮኒ ይምጠልን የሚቲሉ❤❤❤❤
እኳን ደስ አለህ አባባ ልጁ ግን በዉስጡ ያጠራቀመዉ ቂም አለ መሠል ፈገግ እኳ አይልም
የኔ አባት❤የኔን አባት መሰሉኝ አለቀስኩ❤
እግዚያብሔር ይመሰገን ተሰፍሸ እንኳን ደሰ አለህ በዚህ አጋጣሚ ሰላየውህ ደሰ ብሎኛል
Yoni without you Saturday ebs program I am not satisfied.
አባት እና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ
ዮኒ እሳ የኢቢሲ ድምቀት ነበርኮ በተለይ የተጠፋፉ ሰዎች በማገናኘት ላይ
ደምሩኝ በቅንነት
እንኳን ደስ አሎት አባታችን❤❤❤❤❤❤
ወይኔ የኔ አባት ደስታቸው ሲያስደስት በዛ ላይ ቀልዳቸው የስማቸው ነገር🤣
ደምሪኝ እማ
@@መርየምየአባቷ አመሰግናለሁ እማ❤❤🙏
እሰይ አባቴ እኳንም ደስአሎት ልጅኦን ማግኘቶት
ዮኒ በሰላም ነው የጠፋው ምን ሆነ❓❓❓ኢቢኤሶች ጎበዞች
እንኳን ደስ አላቹ ቤታሰቦቻቹን ፋሊጋቹ የጋኛቹ በሙሉ
የኔ አባት እንክዊን ደስ አለወት
ልጁግን ደስተኛ አይመስልም አባትየው ሲሳዝኑ😢 ለማውራት እራሱ አልፈለገው
አዳማዎች እንደምን ናትሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱ ፈጣሪ እድሜና ጤና ያድላችሁ
ቅዳሜዎች ለማለት ነው
ታሪክ የጠፋ ወንድ ወደ አባቱ ቤት ተመልሶዋል እንካን ደስ አሎ
ልዩአባትናቸው እኳደስአላችሁ
ምንአለ ከሞትየሚመጣቢሆን
አባየ እደማላገኝህ እያወኩትናፍቀኛለህ እረሀቤ😭😭😭
አባትያላችሁ ተከባከቧቸው
የኔ አባት እንኳን ድስ አለዎት ❤❤❤
አባትየው አሳዘኑኝ😢😢😢 ልጅ ግን በጤናውነው በጣም ፈዘዘ በጣም ያሳዝናል😢😢😢 ብቻ እግዚአብሔር ይመስን
Enam eyalku newu mn hone
@@temramuhamed እናትየው ጥሩነገር እየነገሩ አላሳደጉትም ወይም በሱስ ደንዘዟን ብቻ እግዚአብሔር ይወቀው አባትየው ግን ያሳዝናሉ😢
እንኳን ደስ አሎት የኔ አባት በህይወት መገናኘት መልካም ነው አገራችንን ሠላም ያድርግልን ያረብ
አባት እኳን ደስ አሎት ❤ ዛሬ ዮኒ የት ጠፋ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ ክብሩ ይስፋ ለመዳሀኒዓለም 🙏
ደምሪኝ ዉዴ ❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢
እንኳን ደስ አላችሁ አረ ዮኒ ጥሩት ቤቱ ጭር አለ🙋
Yoni was the one makes it beautiful reunion!
I miss him
ፍቅር ነው ማር ነው❤❤❤❤❤
የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ❤❤❤
የማዳም ቅመምነኝ የዘር ጠይቅ ጉዳይ ከምን ደረሰ እናቱን አገኘ ይሁን
እኛ የመዳም ቅመሞች እኮ ቲያለቅሱ ማልቀስ ቲስቁ መሳቅ አየ የኛ ነገር
አይየወለደአንጀትየልጅትርፍየለውሲያሳዝኑየኔአባት😢😢😢
ዮኒዬ ደናነው በሰላም ነው የጠፍው ያለሱ ምንም ደስ አይልም
የቅዳሜ ከሰአት ደምቀት ዮኒይ የት ነው❤❤❤❤❤
ደምሩኝ በቅንነት ❤❤❤❤
ኢቢየስ ቲሌብጂን አላህ ይስጣችሁ❤❤❤
ለተገናኛቹህ እንኳን ደስስስ አላቹህ!
ይሄን ፕሮግራም ግን #ዮናስ ይምራው!
እግዚአብሔር ይመስገን
እኔ የማዳም ቅመም እኔከሌለው አይኖ አያይም ክብር ይገባኛል ❤❤❤
ደምሪኝ ዉዴ❤❤❤❤
ኧረዮኒ ተናፍቀሃል አይይይይ እኔበኩሌ ሁላችሁንም እወዳችሁአለሁ ቅዳሜም እሁዶችም ዮኒ ሲጠፍግን ደሥአይለኝም ወላሂ ናፍቆት ሥትለቅ ያሥጠላኝ እነኝየመሠቀው የምር
Hi ebs i really miss yoni, no one like him, he is the one and only guy, great job ebs
እኩን የሰማይ አምላክ እረዳወት ❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ።ምናለ የኔን አባትም ብታገኝሉኝ
አባታችን እንኳን ደስ. አሏት ዮዮ ግን በሰላም ሳምንት እንደምናይ ተስፋ አለን
ቅዳሜ ከሰአት ቁጥራቸውን የሚያቅ ይንገረኝ እህቴ ጧፍታገኛለች እኔ ስደት ነው ያለሁት 😢😢😢😢😢 ረጅም ጊዜ ሆነን ከተለያየን እባካቹ ረዱኝ 😢😢😢😢
መለስ።ብለሺ፡እመላለሳለሁ።ቪድወላይ።አለ
@@fatlmaabdu6733 አጣሁት
7696AF ነው
@@asterwoldemicheal4398 ቁጥር እንዴት ነው አልገባኝም
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን አምላክ ይርዳሽ መጨረሻ ላይ አለሽ ውዴ❤❤💞
Yoni please bring him back to the ebs
እንኳን ደስ አላችሁ አባቴ
አንዳንድ. አባቶች እድ እናት ናቸው መሸአላህ
እንኳን ደስስ አላችሁ😍😍😍
ደስ የሚሉ አባት
የኔአባደሰሲሉ❤❤
ልጁግንዝግትያለነዉ
ፕሮግራም ዮኒ ከሌለ አያምርም!!መቼም ጥሩ ሰው አይበረክት የት ወሰዳችሁት።
በጣም😢😢😢 ካለ እሱ አያምርም
ይቅርታ አድርጉልኝና ዮኒ የሌለበት ፕሮግራሙ አይደምቅም😢የት ጠፍቶ ነው
አባታችን እንኳን ደስ አሎት❤🎉