እንዴት ኑሮ እንደሚቀናን‼️ በጣም አስፈላጊ ስንቃችን ነው‼️| EthioElsy | Ethiopian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 264

  • @Addis-Vibes
    @Addis-Vibes Рік тому +11

    ፀሎት!!
    ስልጡን ሴት የስልጣኔ ሁሉ ባለቤት የሆነውን እግዚያብሔርን በፀሎት ሙጥኝ ትላለች።

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ Рік тому +75

    እውነትነው ፅሎት የምታድርጊ ከሆን ምንም የሚከብድሺ ነገር አይኖርም ።አምላክ የፅሎት ልብ ይስጠን

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 Рік тому +8

    በጣም አመሰግናሁ ኤልሲ በጣም የሚገርምሽ ነገር ብዙ ሰዎች ወላጆቻቸውን ሲወቅሱ እሰማለሁ እጅግ ልቤ ያዝናል እውነትሽን ነው ወላጆቻችን በዛ ወቅት ምን እያሳለፉ እንደሆነ አናውቅም ለዚያውም በብዙ ችግር ውስጥ ሆነው ኑሮ ብዙም አይመቻቸውም ነበር ስልጣኔውም አልገባቸውም በእነሱ አቅም ግን ጥሩ አድርገው ነው ያሳደጉን እነሱን ዋጋ ማሳጣት ልክ አይደለም በአንድም በሌላም በጣም ጠንካራ በራሳችን መቆም እንድንችል አድርገው ነው ያሳደጉን ሊመቱን ይችላሉ ነገር ግን ሆን ብለው እኛም መጉዳት አስበው አይደለም እና ክብር ለወላጆቻችን 🙏🙏🙏

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 Рік тому +8

    በአባቴ በእናቴ በታላቅ ወንድሜ በታላቅ እህቴ በዘመድ አዝማድ ተመርቄያለሁ🙏ይሄንን የምርቃት መባረክ የፈቀደልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብሩን ይውሰድ🙏🙏🙏

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Рік тому +7

    የሚደንቅ ስብዕናችንን የሚገነባ ምክር ነዉ የሰጠሽን ለኔ በአንደኛ ደረጃ ፀሎቱን አስቀምጫለሁ ኤልስዬ። በተረፈ እንዳልሽዉ በቀናችን ሁሉንም ነገር ብልህ በመሆን እና በማስተዋል ካልኖርን በቀር ህይወት በምን ሰዐት ላይ ፈተና ይዞ እንደሚመጣ ስለማናዉቅ ዉስጣችን ይሰበር እና እንጎዳለን ስለዚህ እናስተዉል እንወቅ እላለሁ ለህቶቼ ሁሉ። ተባረኪ🙏

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት Рік тому +6

    ፀሎት እና ፆም የነፍስን ቁስል ይፈውሳል‼
    ገብርኄር ፮ ኛ የታላቁ የአብይ ፆም ሳምንት እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ🙏
    ኤልሲ ብልህ ሴት ስወድሽ❤❤❤

  • @tsehayhidoto9925
    @tsehayhidoto9925 Рік тому +8

    “የእምነትም ጸሎት ድውዩን ያድናል ጌታም ያስነሣዋል፤ ኃጢአትንም ሠርቶ እንደ ሆነ ይሰረይለታል።”
    - ያዕቆብ 5፥15
    ልክነሽ! ተባርክ!

  • @TheGoodNurse95
    @TheGoodNurse95 Рік тому +7

    በጣም ጠቃሚ ነጥቦች ናቸው ። እንደሁልጊዜው ራሴን እንድፈትሽ አርገሽኛል ።ኤልሲ አመሰግናለሁ ።በርቺልኝ እህቴ

  • @fanamenberu7851
    @fanamenberu7851 Рік тому +6

    የሰውን ደስታ የምትጠብቁ ሁኑ ሁሉም ምክሮች ጠቃሚ ናቸው ❤

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 Рік тому +3

    በጣም አመሰግናለሁ
    ዛሬ 5/5 አጌንቻለሁ ቀኔን ድርብ
    ደሰታ አደረግሹ በተለይ ሰአት አጠቃቀም
    በጣም ይሰፈልጋል በኘ ህብረተሰብ
    ቢሰተካከል በጣም ደሰ የላል🙏🙏💞💞

  • @ሱናYouTube
    @ሱናYouTube Рік тому +3

    በጣም ኢልሲ አንድት እህቴ ያለቺኝ ትዝአለቻኝ
    የሆነ ግዜ በጣም ብዙ አለቺኝ በጣም የወረደ የርከሰ ንግግርን ተናገርቺኝ እንድትናደድ ብላ እኔ በተርጋጋ መንፈስ ምቺግር አለው ቀለል አድርጌ መለስኩላት አላሀምዱሊላህ ፕዘቲፍ አመለካከት
    ነው ያለኝ እራሴን ከራሴጋነው የማወዳድርው በሂወቴም ደስተኛ ነኝ ደስታየን ማንም መቶ ሌቀማኝ አይቺልም በተለይ ሴቶቺ ጠንካራ እንሁን እራቺላይ እንስራ በሀይማኖታቺን በስራቺን ጠንካሮቺ እንሁን ።

  • @edushge8228
    @edushge8228 Рік тому +4

    እኔ ሚገርምኝ ሁሌም ቅን አሳቢነትሽ ሁሉም ትክክል ናቸው አንድም ሚጣል የለውም❤❤❤

  • @eyuyetakelyalije6703
    @eyuyetakelyalije6703 Рік тому +3

    ፀሎት ለኔ እስትፋሴ ነው ።ኤልሲ እጅግ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው

  • @hannaeskasim
    @hannaeskasim Рік тому +2

    ምክርሽን ውድድ ኣድረኩት በተለይ ምርቃት ሰብስቡ ያላሽያት 100% ትክክል ነው ።በጣም ነው ድሞ የምወድሽ ኤርትራዊት እህትሽ❤

  • @rahelabebe9955
    @rahelabebe9955 Рік тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በእውነት ትልቅ ትልቅ ትምህርት ነው የስጠሽኝ እውነት ነው በትክክል አመስግንሻለው ❤።

  • @MihretDabaErensso
    @MihretDabaErensso 4 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው❤

  • @chadiafarchoukh
    @chadiafarchoukh Рік тому +2

    የኔ ቆንጆ ስለምትሰጭን ልዩ የሆነ ግንዛቤ በእውነት ከልብ ነው የማመሰግንሽ ቅን ልዩ የሆንሽ ፈጣሪ አምላክ ዘመንሽን ልጆችሽን ቤትሽን ይባርክልሽ ❤❤❤❤❤

    • @good4all7813
      @good4all7813 Рік тому

      True!❤️ Amennnn 🤲🤲🤲🤲🤲 ❤️

  • @rahelt5768
    @rahelt5768 Рік тому +1

    ምርጥ ሴት ነሽ! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @dubaisatwa4019
    @dubaisatwa4019 Рік тому +1

    የምታስቢውን ሁሉ መናገር የሚችል ልብ ትልቅ ስጦታ ነው😊

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Рік тому +2

    በትክክል ኤልስዬ ተባረኪ ሁሉም እውነት ነው እና ጥሩ ምክር ነው

  • @ተመስገንኣምላከይ-ቀ2ሸ

    በናታቹ እህቶቸ እንዳታልፉኝ ዉስጤ ሰው እንዳይለኝ ብየ በጣም እጎዳለው ምክር ስጡኝ
    በፀለታቹ ኣሱቡኝ ለሰው የምፈራው ለእግዚእቢሔር የምፈራው ያርገኝ መድሃኒኣለም

  • @sintayehutefera
    @sintayehutefera Рік тому +4

    የኔ ቅመም አምሮብሻል እውነት ነው!!!

  • @betykifle7512
    @betykifle7512 Рік тому +1

    ተባረኪ ኤልስዬ ፀሎት የሁሉ ነገር ጉልበት ነው 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 Рік тому

    ጠንካራ ጎበዝ በጣም የሚገርመው ብዙ ሱቆች ውስጥ በተላየ ዲዛይን የኢትዮጵያ የየባህል ልብስ ጥለት በለለው ይሽጣሉ ለምሳሌ የባህር ልብስ ይሽጣሉ ኤልስየ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus Рік тому +3

    Excellent Advice
    God bless you
    Thanks

  • @zewdenieshdebel3999
    @zewdenieshdebel3999 Рік тому +1

    ኤልስዬ ምን ልበልሽ ተባረኪ ማር እኮ ነው ምታወጭዉ ሰዉ ያለቀሰበት ሰዉ
    ላልሽዉ ምንም ጥረጥር የለውም❤❤❤

  • @netsanettadesse8758
    @netsanettadesse8758 Рік тому +2

    Thank you for your kindness , Remain good.GOD BLESS YOU

  • @helentsegaw4947
    @helentsegaw4947 Рік тому +1

    በትክክለኛ ግዜ የሚያስፈልገኝ ምክር እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @yenatebate-599
    @yenatebate-599 Рік тому +2

    እህቴ ተባረኪ በጣም አስተማሪ ጥበብ ያለሽ ነሽ

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 Рік тому +4

    ኤልሢ የማከብርሽ ምርጤ ግጥምጥሞሽ ይሆን እንጃ የምታቀርቢው ሁሉ በህይወቴ ውስጥ አሥተምሮኝ ያለፈ ነው

  • @lizamotma231
    @lizamotma231 Рік тому +1

    ቃል የለኝም የአዉነት ልዩ ነሽ !!! Thnkyou

  • @እኔስየማርያምልጅኝአሜን

    እዉነት ነዉበፀሎት ሁሉም ይሆናል እሺ እህታችን እናመሰግናለን❤

  • @genetabebegebre4239
    @genetabebegebre4239 Рік тому +2

    I believe and I love in praying for me and for my family and the world . I am sure that God is always hearing me

  • @japinuru1855
    @japinuru1855 Рік тому +3

    ወይኔ ኤልሲ እንዴት እንደምወድሸ

  • @Hanna-M9851
    @Hanna-M9851 Рік тому +2

    እናመሠግናለን 🙏🙏🙏

  • @bizuneshtene5444
    @bizuneshtene5444 Рік тому

    እውነት 5 በጣም አስፈላጊ ጠቃሚ ነገር ነው ተባረኪ እህታችን ❤

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 Рік тому +1

    Beautiful advice , very important to believe in God and pray . People who believe and trust God, they always look beautiful and relaxed. Amen I have seen and witnessed Gods blessing

  • @mikayoop1969
    @mikayoop1969 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ካንቺ ጋራ ይሁን❤❤❤

  • @sarabekela9419
    @sarabekela9419 Рік тому +1

    Great advice.
    Bless you more abundantly!

  • @KababushGirma
    @KababushGirma 9 місяців тому +2

    Elsi tebarek sile tselot yastemarshin thanks

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 Рік тому

    ቆጂት ምክርሺ እውነት ነው ብዙን ጊዜ ሰዎቺ ያለጥፋቴ ሲያሙኝ እሰማለው በጣም እናደድ ነበር የሄድኩበት ሁሉ አሜቱ ሲበዛ ለመድኩት ከራሴጋር ማውራት ጀመርኩ ምናልባት ስተተኛ ከሆንኩ ብዬ

  • @mamaafrica4275
    @mamaafrica4275 Рік тому +1

    Thank you Elsi ... please keep giving such important advice, it's a lot to those of us who lives outside of our country ...

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka Рік тому +3

    ኤሌስዬ ❤ፍቅር ❤
    በምን ቃል እንደማመሠግንሽ አላውቅም
    ዉለታሽ አለበኝ ህይወቴን ነው ያሳመርሽው
    ለዘላለም ኑሪልኝ።❤❤

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Рік тому +2

    የኔ መልካም እናመሰግናለን

  • @tigistamubekeklejust251
    @tigistamubekeklejust251 Рік тому +1

    ኤልሲ ፍቅር wow ጉሩም ነው ❤❤❤❤ በእውነት እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @zigeredagerelase2220
    @zigeredagerelase2220 Рік тому +5

    ሰላም የኔ ውብ እህት 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Saraahmed-j9n
    @Saraahmed-j9n 10 місяців тому +1

    አወ በጣም ልክ ነሽ ፀሎት ዱአ የህይወት ስንቅ ነዉ

  • @hudahudit
    @hudahudit Рік тому

    You are such a good example, you said the truth....dua makes life easy. Thanks elsiye

  • @ariamhadgu6232
    @ariamhadgu6232 Рік тому +2

    Ewey fqer yehonet siet ❤❤❤❤

  • @alemneshbeyene2316
    @alemneshbeyene2316 Рік тому +1

    በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏👍

  • @tigisttesema9366
    @tigisttesema9366 Рік тому +3

    እውነትም ነው ይህች ተበረክልኝ

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Рік тому +2

    wow elesy thanks for sharing it’s interesting topic god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @FaHa-g2c
    @FaHa-g2c Рік тому +2

    ማሻ አላህ

  • @mudis7458
    @mudis7458 Рік тому

    ሀይ ኤልሲዬ በሁሉም ነገር የተዋጣልሽ ነሽ አሁንም የድንግል ልጅ መድሀኒያለም ሞገስ ይሁንሽ ተባረኪ ጎራ በይ አኔ ጎራ ካልኩ ሰነበትኩ,,,,,,,,,

  • @MrBookie725
    @MrBookie725 Рік тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ጥብን እውቀትን ይጨምርልሽ.

  • @ቴድሮዎስ
    @ቴድሮዎስ Рік тому +1

    ያሰብሹ ይሳካ እድሜና ጤና ይስትሽ ኤልሲ

  • @bekelechsamuel7851
    @bekelechsamuel7851 Рік тому +1

    ተባረክ በእዉነት❤❤

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 Рік тому +1

    I am listening to this video for third time.
    I love it

  • @azebtsegaye3336
    @azebtsegaye3336 Рік тому

    በእውነት ተባረኪ በጣም ነው የማከብርሽ የኔ ክብርት🙏

  • @PmAsh2693
    @PmAsh2693 Рік тому +1

    What a great idea, Elsie. I appreciate you. I am proud of you 👏

  • @bettysolo3226
    @bettysolo3226 Рік тому +1

    Thank you Elsie, God bless you smart woman !!

  • @abrehetsamson
    @abrehetsamson Рік тому +1

    ምርጥ ምክር ተባረኪ

  • @sophiasophia4269
    @sophiasophia4269 Рік тому

    One thing is very important is if you have a chance to go to church prayer should be in the church together with your brothers and sisters that what God said.

  • @birght8920
    @birght8920 Рік тому +1

    100 % tikikil Egziabeher yebarekesh,

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Рік тому +2

    እውነት ነው ፀሎት ፀሎት ወሳኝ ነው።

  • @Sara-lb6zy
    @Sara-lb6zy Рік тому +1

    You are absolutely right

  • @mulye9843
    @mulye9843 Рік тому +1

    በርችልን አስተማሬዬ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @foziimohammed5638
    @foziimohammed5638 Рік тому +2

    ዛሬስ ለኔ ነዉ ምክሩ
    አመሰግናለሁ

  • @hiruthmesfin3068
    @hiruthmesfin3068 Рік тому +1

    Thank you so much for sharing ❤

  • @yeshialula3203
    @yeshialula3203 Рік тому

    ኤልስየ የኔ ልበ ቀና ሀበሻ ስላወኩሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ezrabekele9101
    @ezrabekele9101 Рік тому +1

    You are wonderful prayer is very important

  • @fevenasefa7766
    @fevenasefa7766 7 місяців тому +1

    Thank you!!

  • @edenlegesse8299
    @edenlegesse8299 Рік тому

    አመሰግናለሁ ተባረኪ❤❤❤

  • @bettytegene7568
    @bettytegene7568 Рік тому +2

    ❤❤❤ just wonderfull!!

  • @EthiopicMedia
    @EthiopicMedia Рік тому +1

    ኤልስዬ መልካም ምክር ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @senaitamberber1349
    @senaitamberber1349 Рік тому +4

    መቸስ ምርጥ ብልሽም ያንስብሻል። ስለኔ የተናገርሽ እስኪመስለኝ ድረስ ካለሁበት ሁኔታ ጋ ተመሣሠለብኝ።በተለይ "ሆደባሻ" የልሽው ነገር ዘመኔን ሙሉ ተቆጣጥሮት የሚኖር ፀባየ ነው።እንዴት ነገሮችን አቅልየ ማየት እንምችል መላው ጠፍቶብኛል!መንገዱን የምታውቁ እባካቹ ጠቁሙኝ!

    • @thepricefamliy2788
      @thepricefamliy2788 Рік тому

      Ayizoshi ehitiye nege lela Ken new. Eniye nibiretiyen bemulu tezerifiye tamimiye sew teliche neber yeminorewu fetari be lijochiye kasenghi. Fetari ale esu yiredanal eshi❤❤❤

    • @senaitamberber1349
      @senaitamberber1349 Рік тому

      @@thepricefamliy2788 እሽ ውዴ ቸሩ መድሀኒያለም ያስብሽ! ወለተሥላሴ ብለሽ አሳስቢልኝ አመሠግናለሁ።

    • @loveislifeanchor3633
      @loveislifeanchor3633 Рік тому

      አይዞሽ የኔ ቆንጆ ትወጫለሽ ይሄን ሰምተሽ ለድካምሽ ለሐዘንሽ ምክንያት የሆነውን እወቂ!

  • @amen2146
    @amen2146 Рік тому +2

    Yene konjo እያደር ማር ማር የሆነ ሀሳብ ነው ያመጣሽው በርችልን

  • @bebeza61
    @bebeza61 Рік тому +1

    you are right

  • @kelemeworkd-jb9tm
    @kelemeworkd-jb9tm Рік тому

    prayers is a powerful thing 🙏 🙌
    Thank you for sharing, sis. ❤️

  • @kedijayassin4726
    @kedijayassin4726 Рік тому

    Elsey በጣም ገንቢ አስተያየት ነዉ ❤❤❤

  • @ksssechmoknnen4639
    @ksssechmoknnen4639 Рік тому

    የኔ ምርጥ ቆንጅ የሁንሽ ሴት እናመስግናለን ❤

  • @aziቲ
    @aziቲ Рік тому +4

    ስወድሽ የኔ ቅመም❤

  • @የድግልማርያምልጅነኝ-ጐ4ዀ

    እናመሰግናለን❤❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Рік тому

    Thank you for reaching alsu ❤❤

  • @gedion9843
    @gedion9843 Рік тому +1

    የኔ ጣፋጭ ስወድሽ እኮ

  • @zinashmekonnen2699
    @zinashmekonnen2699 Рік тому +2

    wow God bless you ❤

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 Рік тому +1

    የኔ ምርጥ እኮ ነሽ❤❤❤💚❤

  • @urud8496
    @urud8496 Рік тому

    ዘመንሽ ይባረክ

  • @hassennuru8024
    @hassennuru8024 Рік тому +1

    Wow amazing nice information you should write a book miss loved it some off what you say make sense take chanse in life good or bad think positive there is a way thanks from the getto

  • @የትምወርቅከተማ
    @የትምወርቅከተማ Рік тому +1

    ኤልሲዬ የኔምርጥ ቢዲዮችሽን በፍቅር ጀምሬ በፍቅር ነዉ ምጨርሰዉ❤

  • @kidutube8291
    @kidutube8291 Рік тому +1

    የኔ ቆንጆ ቆንጆ ሀሳብ ነው

  • @yamim1011
    @yamim1011 Рік тому

    Thank you Elsye! Great work!

  • @menberetamrat7605
    @menberetamrat7605 Рік тому

    እልስዬ ተባረኪልን የልብ ምክር 😍😍

  • @SofiyaTefera-o2z
    @SofiyaTefera-o2z 8 місяців тому

    ኤልሲዬ ተባረኪ❤

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz Рік тому

    ትክክል🙏🌟

  • @emma4375
    @emma4375 Рік тому

    Elsiye tebarekilegne beteley yesew ager lalen kebad newe egziyabher yemechalen,yetseloten ena ye tagasheneten tebeb yesten

  • @lovehope721
    @lovehope721 Рік тому +2

    አን የነካኝ ነገርሽ ሆደባሻ ያልሽዉ ነገር እኔላይ በጣም ሚያስቸግረኝ ነገር ነዉ

  • @hlinahassen8
    @hlinahassen8 Рік тому

    Thank you 🙏 ኤልሲ

  • @rehanaabdulkadir5039
    @rehanaabdulkadir5039 9 місяців тому

    Absolutely true 💯💯💯💯

  • @etaferahuababu9030
    @etaferahuababu9030 Рік тому

    ❤ ተባረኪ