Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በእውነት በጣም አስተማሪ ዝግጅት ነው ከሰው ጋር በልክ መኖር እንዳለብኝ ተምሬለሁ❤
በባሏ ልክስክስነት የጥሩዋ ሴት ሕይወት አለፈ::እባካችሁ ባሎች ሚስቶቻችሁ ካልበቋችሁ ፍቷቸው በሕይወት ይኑሩበት::ሚስት አልገባትምእንጂ ይህንቅሌታም ከነ ውሽማው ማባረር ነበረባት:መልከስከስ የለመደ አንድ አይበቃውምና ሚስት ማግባት የለበትም::
የኔም ሃሳብ ይህ አንድ ሴት ካልበቃቸው ማግባት አይጠበቅብቸው 😢😢😢😢😢
ewnet ejeg yemiyasazen new . bizu baloch keserategna gar melkeseks yewedalu lekseksochena werada nachew
በውነት ትክክለኛ ትምህርት ነው የሰጠሽው የቤት ሰራተኛ መቸም ደህና ነገር አያስቡምና
ሁል ጊዜ ወንድ ላይ አታሳቡ ....90% ችግሮች የሚስቶች ነዉ
የኔ የዋህ በየዋህነቷ ተገደለች ፈጣሪ በትንሳዬው ያስብሽ😢😢😢😢😢😢
ብስራትዬ ስወድሽ ክብር ላንች መልካም በአል ❤❤❤❤❤
አንዳንድ የቤት ሰራተኞችን የሚጋልባቸው የሎሲፈር መንፈስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይመታ
አሜን
ሰራተኛዋ ገዳይ እንድትሆን ሚስት እንድትሞት አድርጊው ባል. ነዉ ልክስክሱ
Really
ልክስክስ ሚስቱ ናት
ባልየው አንተ ነህ መሰለኝ ራስህን ነፃ ለማውጣት በየኮመንቱ ስር እየተፍጨረጨርክ ነው።
@@kiyalight94 bakshn zembey .... serategnawa gedelech ena balyew mn yarg?!! Megdel lek endalhone tawk nebr, hestan lej aydelechem telek sw nat... እሷ በቅናት ተነሳስታ ሚስቱን ገደለች እና ባልየዉ ምን ያርግ እንደ እንጭጭ አናስብ
ብስራት እድሜ ላንቺ ፕሮግራም ብዙ ተማርኩበት:: እዚህ ደረጃ መነጋገር አይደለም ፊቷን ከጣለች ለደሞዝ 15 ቀን ቢቀር እንኳን ሙሉውን ከፍዬ ለሰላም ዋጋ ከፍዬ ቻዎ ነው:: አሁን ግን ምንም ሰራተኛ የለኝም ቢያደክመኝም ደስተኛ ነኝ:: እንዴዴዴዴ በፍርሀት ከማለቅ ጉልበቴ ይለቅ:: ሰላሙስ ብትዪ ተመስገን ❤🙏
ትክክል ይህ ነው ሚሻለው
Gobez ❤
ትክክል ደም እሚያጠቁት ልጅችን ስንት ንፁህ እህቶችን እሱን በትገላግለው ጥሩነበር
እኔን አላህ ከሰራተኛነት ያውጣኝይ እኔ ለቤቴ አላንስም የአላህ ብቻ የተሻለተክተህ ሀገሬገብቸ ለቤቴ ተፍተፍ እምልበትን ቀን አቅርብልኝ
Tekekel enim erasi lejochin lemasadeg korechi tensechalwegen agate siyasefelge be temelaladhe adergut esu sayshal aykermen
ትልቅ ትምህርት ነው ሁሌም እከታተልሻለው እንኳን አደረሰሽ ❤❤
ብስራት በጣም ምርጥ ሰው በዚህ ሁሉ የኢትዮጵያ ውጥንቅጥ አንዱም ውስጥ ሳትወሸቅ ስራዋን ብቻ የምትሰራ በራሳ የምትተማመን ምርጥ ሴት የምር ሰምቼ አልጠግብሽም ❤❤
ሰራተኛ ያላችሁ ሠዎች ድብቅ ካሜራ ካላደረጋችሁ የዚህች ሴት እጣ ፈንታ እንዳይደርስባችሁ አስቡበት
በጣም
ልክስከስ ባሎች እባካችሁ ብልግናችሁን እውጪ ጨርሱ ለሚስታችሁና ለልጆቻችሁ ጠላት አታፍሩ
እግዞኦ ማርና ክርስቶስ የኔ እህት አሰገደለሽ እግዚአብሔር በገነት ያኑርሽ እግዚአብሔርን የማይፈራ ሰው መጨረሻው ይህ ነው በትዳርችሁ ላይ መዘሞት እግዚአብሔር ያያል ይፈርዳል እሷ ወደ ማይቀረው ነው አንተ ግን የምድር ሲኦል የሰማዩም እንደዚሁ
የበታችነት የሚሰማዉ ነዉ የሰዉ ህይወትን የሚቀጥፈዉ አግዚአቡሔር ይፍረድ💔💔 ዪቺሰ የምትምት ዪገባታል
የኔ ከርታታ ስራ ያለባቸው እያሉ ሚስኪኒቱ ሚስት ህይወቶን አሳጦት ታማኚ ያልሆነ ትዳር ይህ ነው ትርፉ ታማኘ ነው የሚጎዳው ልጅቹ እና ለቤተሰብሶብሩን ይወፍቃቸው ባልዮው ነው አንዱ ገዳይ
thank you for information 🎉
እእኮን አብሮ አደረሰን በርች ምክርሸን በጣም ነው ደሰ የምለኝ ብቻ ሉለ እገዚአብሔረ ማሰተዋሉን ይሰጠን ግን በባሎ ሰበብ ምሰቱ መሞታ ያሳዚናል ምንም በመታቅመበት ለማንኛውም ቆንጆ ፍርድ የተሰጠው
እሷ አይደለችም የገዛ ባሏ ነው የገደላት
አንች በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ምክርሽ ለኔ እንድ መጽሐፍ ቅዱስ ነው በጣም እቀበለዋለሁ በጣም እተገብረዋለሁ ።አመሰግናለሁ ተባረክ።
Teyje maywedader atawedadery
የፈጣሪ ያለህ እንኳንም እግዚአብሔር ህጻናቱን ታደጋቸው ! ህጻናቱንም የተኙበት ሳታርዳቸው መትረፋቸው
Betam eny ferchy nber
እንኴን አብሮ አደረሰን ከ16 አመት ቆይታ በሆላ ለመጀመሪያ ግዜ ኢትዪጲያን ላያት 11ቀን ቀረኝ መልካም በአል ፍትህ ለብላቴና ሔቨን ተሰቶ የምናይበት ዘመን ያድረገው💚💛💓
bro enen mechachlgn please
ብላቴና????
እና ገባሽ 11ሆነሽ እኮ ታድለሽ
Nefis yimar betam yasaznal Bisrat Gemechu enamesegnalen yesat mhur neshe chin meskel weym megidel 😭😭😭
ብስራትዬ ትክክል ነሽ ጎበዝ የኔ ውድ በርቺ
እንኩዋን አብሮን አደርሰን ብስራትየ የቤት ሰራተኛችሁ በጣም ጨካኝ ናቸው በተላይ ከባል አናት አይወሩድም ባሎችውም ደግሞ ከሰራተኛችው አናት አወርዱም ስታጤላ እሱም አትገላውም ነበር ልጆቹ መዳ ላይ አስቀርቻቸው ባሎች አደራ አስተወሉ
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤ብስርዬ ሁሌእራስሽ ተርኪ❤🎉
አይ አበሻ ላይ ያለው ዘንዶ ይለያል እግዚአብሔር ይገስፀው😮
Amen
AMEN
Betam. Kinat
እውነት ነው
ብስሩ ቆንጆ ስወድሽኮ ሳይሽ ፊቴ በፈገግታ ይሞላል። እንኳን አደረሰሽ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ
በጣም ያሰዝናል ወንዶች እንዴዚ አይኔት ከበት ሳራታኛጋ ምስቶቻቾውን ትቶው ምያረጉት ነገር እንደዚ አደጋ ነው
እንኳን አብሮ አደረሰን ብስርዬ 🎉🎉
በጣም የሚያሳዝን እና አስተማሪ ታሪክ ነው ሚስትየው በባሏ ጥፋት እራሷን አጣች ውይ ወንዶች ምን ይሻላችዋል ሁሉም ጥፋት የገዛ ባሏ ነው
thank you bisrat, i learn a lot from you.
እኳንአብሮአደረሰን ብስራቴ እኳንደህናመጣሺልን❤
ጥሩ፣ትምህርት፣ነው፣በተለይ፣ባሁን፣ሰአት፣
ልጅን ያለ እናት በተሰብዋን ያለ ልጅ ያስቀረ ለዚህ ሁሉ ምክንያት ባል ነው የዘላለም ቅጣት ለሱም ከንደዚህ አይነት ይሰውረን
ልክሰክሰ ወንዶቺ አፈር ብሉ
yeni konjo Tiru Timhiret newe thank u
ብስሬ የምታስረጂበት መንገድ እጅግ አስተማሪ ነው። እግዚአብሔር ከክፉ ሰዎች ይጠብቀን።
የሚስቲቱ መገደል ትልቁን ሀላፊነትና ግዴታ የሚወስደው ባልየው ነው ምክንያቱም በምንም መልኩ ከሰራተኛዋ ጋር ግንኙነት ባይኖረው ኑሮ የሚስቲቱ መሞት ይቀር ነበር
Baynorewm eswa mitidew kehone be kinat abda taregewalech
ምንም ቢሆን መግደል ልክ አይደለም .... ባልየዉ ምንም አላጠፋም
ብሰረት አድሜ ጤና ላንቺ ሰላም። አላህ የሰጠሸ❤❤❤
❤❤❤🙏🙏🙏 አሳዛኝ ታሪክ ነው
ኡኡኡኡ እግዚአብሔርን ፍሩ ወንዶች ።አንድ ወንድ ላንድ ሴት ነው። የቤት ሰራተኞች በጣም ጠገባችሁ። እግዚአብሔር የእጃችሁን ይስጣችሁ።ስትቀጠሩ ሰው ፈጃችሁ።
Betam tiru timirit new sew bekinat kemeta wedeyaw keza sew mleyet yimeretal
ያሳዝናል😢😢😢 አሁንም አገራችንን ሠላም አላህ ያደርግልን😢
ወንዶች ምን አይነት ጉድ ናችሁ ግን ምን አይነት ስሜት ነው ለሰራተኛ ያላችሁ ያላገባችሁ ላለማግባት ወስኑ ወንዶች ጨካኞች ያማረች የልጃቸው እናት ልጅ የሰጠቻቸው ሴት እያለች ከገረድ ጋር ወርደው ሚልከሰከሱት ድራሻችሁን መድሃኒያለም ያጥፋው
የኔ ውድ ስወድሽ እኮ❤❤❤ የዘንድሮ ባልማ ተበላሽቷል ከምር ክፋታቸው በዛ እኮ በመዳኒዓለም 😢😢😢😢 እጅግ በጣም ያማል
እሱን አትገልም ሚስቱ ያላሀጣቷ ምን አጠፋች እቺ ዉሻ እንዴት እንዳቃጠለችኝ
በትክክል❤❤❤
ድራማ ነው😂😂😂
ግን እውነተኛ ታሪክ ነው 😒@@ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ
abyetu. Fetari. mhrethn sten🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ሰራተኛ የሚባል ነገር ቢቀርስ
Alemekter mebtshi new
Betam. Enezi mebse bela awerwoch. Kinategnoch
ባል ሚባል ነገር ቢቀርስሴቶች አንጅ ሰራተኛ ብዙ አመት ከቆዩ ጠርጥሩ ወይ ባላችሁ ወሽመዋል ወይ ገንዘብ ከቤት ውስጥ የሚሰርቁት ብር አለ ማለት ነው ጠርጥሩ።
@@Ekram-xq6nb😂😂😂😂😂
Exactly,where we are now,we don’t have house maids.we work outside full time and take care of our homes perfectly.
እንኳን አደረሰሸ በድጋም
አንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሠላም በጤና እንኳን አሸጋገራችሁ ዘመኑ የሠላም የጤና የፍቅር ያድርግልን🌼🌼🌼🎄🎄🎄🎄🏵️🌻🌺🏵️🎄🌼🌻🌼🎄🌺🏵️🏵️🌼🌺2017
ብሥራት እንኳን ለ2017 በሰላም አደረሰሽ!!
እንኳን አደረሳቹ
Hay sisu thank you for sharning❤
አብሮ ተጠያቂ መሆን አለበት እሱም ወንጀለኛ ነው
እንኳን አደረችሁ።ዘመኑ መልካም የምንሰማበት ዘመን ያድርግልን ።
l don't have any word alamdllah for kids l m so happy
1ኛ ነገር ሟች ወይም የሠውዬው የክብር ሚስት ንቁ እና ብልጥ አይደለችም በ2ኛ የቤቱ አባወራ እኔነኝ ያለ ጅል እና በጭፍን ስሜት የሚንቀሳቀስ የቤተሠብ ሀላፊነት የማይሠማው እንክርፍነው። ፈጣሪ ሜሮንን ነፍሷን ይማራው ገረዲቷ ግን ፈጣሪ እና መንግስት የጆን አይንሷት
ታሪኩ እንደ ተነገረ ከሆነ ያን ያክል አያስነቃም ማለት ሱካሪ ስጪኝ አላት አልሰጠችውም ከመኪና የሆነ ነገር አምጪ አላት አላመጣችምsoከዚህ በላይ ቢሆን ያስነቃል ይህ ይህ ግን ያን ያክል አይደለም
ልክስክስ ባሉች በአዲሱ አመት ያጥፋችሁ😢
😂😂😂😮😮😮🎉🎉
እናንተ ሴቶች ጥፉ
እንኳን አብሮ አደረሰን ብስርዬ❤❤❤
ውይ ወንዶች
እገዚቤረአምላክክፎሰወቺን ይገላገለን ቦታዋንየማታቅ የቤተሰራተኛ ባለየ ሰድ ገዴታቼወንእና መብታቼወን የማያቁ
እህቴ ቢሸኛትም ተመልሳ መጥታ ያሰበችውን ታደርጋለች ብቻዋን አይደለችም እኮ እግዞኦ 😢😢😢😢
ምስኪን በጣም ታሳዝናለች😢 ባሏ በቤቷ ጠላት ገዝቶላት እሷም አካባቢዋን ባለማስተዋሏ ህይወቷን አጣች፣ አፏን አውጥታ ተናግራ ነበር እኮ😢 ልጇቿም አሳዘኑኝ😢😢 እኔም የማልደግፈው ነገር ነው ተጣልቶ አብሮ መኖር
ጥሩ ፍርድ ነው
ሱብሀን አላህ 😢😢😢
ሱበሀንአላህ
ብስራት እንኳን አብሮ አደረሰን።❤❤❤
እባካቹ ወንዶች ድካማችንን ዋጋ ስጡቱ መልከስከስ ካማራቹ ሌላ አማራጭ ተጠቀሙ እባካቹን ከቤት ሰራተኛ ጋር እየተልከሰከሳቹ ችግር አትፍጠሩ የተለየ ግንኙነት ካላቹም የቺን ሰራተኛ ከቤታቹ ዞር አርጋቹ መጨመላለቅ ትችላላቹ
ሰላም፣ ወንዶች እባካችሁ ከሚስታችሁ ሌላ ከፈለጋችሁ ውጪ ያለች ሴት ፈልጉ እንጂ የቤት ሰራተኛ ጋር አትልከስከሱ። መጨረሻው የከፋ ስለሚሆን። ሰራተኛዋ እንዲያውም ልጆቹንም አለመግደሏ ተመስገን የሚያሰኝ ነው።
Today bisrat strong woman i like you❤❤❤❤
"ለዚህ ሁሉ ወንጀል ተጠያቂ የቤቱ አባወራነዉ
የሀበሻ ወንዶች ግን ምነካቸው የፆታ ሰሜትን እንዴት ነው ሚመለከቱት የፆታ ሰሜት እኮ አምላክ እንድንደሰትበት የሰጠን ሰጦታ ነው ለምን ካንድ ሰው ጋር ለመደሰት አትሞክሩም
እግዚኦ 😭
የቤት ሰራተኛ እንደምፈራ ማንንም አልፈራም
Bisiratiye. Yamiribischal yebahil libis sira leserew ischoh latarew mesitun gela isam beza wetimed gebachebet
ብስሩዬ ስታቀርበው በጣምምም ነው ደስስ የሚለኝ
እኔኮ ዎዶች ምን ይሻላችሃል 😢አረ እራሳችሁን ግዙ ካልጨረሳችሁ መልከሳችሁን ለምን ታገባላችሁ ሲቀጥል በረዳቷ ክብርህ ይወርዳል ካላስቻለህ ውጭ ጨርሰህ ግባ ወዶች ልብ ግዙ
Mistke beki kalehonach mefetate ayeshalem 😢😢😢😢😢😢yasazenale betam yewahe mist yale serawa
ባልየው ነው ጥፋተኛ ነው ወንዶቹ ባልትዳር ሰሆኑ ሚሰት ልጅ ያሰገድላሉ
ሴቶች አልቅሱ
አግዞ አኔየቤትሰራተኛነኝ ግን አዴትአብሮየኖረሰዉ አደዚ ይጨክናል
ትክክል በራስ ልክ የሆነውን እኩያ መፈለግ ግድ ነው ።❤
ወይኔ ወንዶች ምን ይሻላቸዋል መልከስከስ ከፈለገ ለምን ከቤት ሰራተኛ ጋር ወይኔ አስጠቃት ንፁህ ሴት
hahahahahaha
Erem Besmam beweld Etiopa wst mnayew mnsemaw betam yastelal Egzaber mretu yawrd 😭😭
ያሳዝናል አይ አለመታደል ይኼማ የተለመደ ነው የዚች ባሰ እንጂ በቃዐከሰው ጋር መኖር ትርፉ ይኼ ይሁን
ሠራተኛ ካለ ሚስቶች መጠንቀቅ አለባቸው
ወንድ ልጅ 90/100 ቢማር ባይማር 100 ፐርሰን እንስሳ ናቸው ይሀረ ማድረግ እማይቀር ከሆነ ቢለመው ለሱ ነበር።
ቀላል እንስሳ ነው ወንድ ሁሉም ከውሻ አይተናነሰም አለቀ
ከሴቶች በላይ ልክስክስ ግም ዉሻ አለ😂😂
@@EnateArsemaከሴቶች በላይ ልክስክስ ግም ዉሻ አለ😂😂
እግዞ ማርና ክርሰቶሰሰሰ ምን አይነት ጭካኔነውውስ😢😢😢😢😢
የ ስለሂወት አዘጋጅ ብስራት ላንቺ ጥያቄ አለኝ ሴትየዋን ከገደለቻት ቡሃላ ቀስ እያለች ቤት አጽድታ ቡና አፍልታ ቤት ቄጤማ ጎዝጉዛ ባልን ጠበቀችው አልሽ ከዛ መልሰሽ ደሞ ግዜ አልበቃኝም እንጂ ልጆቹንም እገል ነበር ብላለች አልሽ ይሄ ሁለቱ ተጋጨብኝ
She is dramatic lady and liar
አይ😢😢😢
አንዳንዴ ይገርመኛል የእውነት የምትናግሩት ስለኢትዮጵያ ህግ ነው ወይስ ስለሌላ ሀገር ህግ ነው የምትናገሩ?የትኛው ሰው ነው ስቃይ መከራ እንዲሁም ብዙ እንባን ያራጨን ወንጀለኛ ተግባራዊ አድርጎ ፍትህ የሰጠው ህግ?የትኛው ሰው ነው የሞት ፍርዱ ተፈጻሚ የሆነው?የትኛውስ ግለሰብ ነው እድሜ ይፍታህ የተፈጸመበት ሰው?በአሞክሮ በይቅርታ እያለ የሚለቅን ህግ እርግጠኛ ሆናችሁ ትበጠረቃላችሁ።አሳዛኙ ነገር በህግ ክፍተት የተነሳ ሞትን ያላግባብ በተፈጸመባቸው ንጹሃን
በስማም😢😢😢
አይ የት እንሂድላቸው ለወንዶች ሲባል😢😢😢😢😢
ብስሬ እና የስራ ባልደረቦች እንካን አደረሳቹ❤❤❤
Bizu Ye Habesha Wendoch ke Bet Serategna Gaar Ginignunet bemadireg Tidarachew Lay Yimagitalu. Betam Asafari nachew. Eziga Tifategnaw Sewyew New. Esu endezih Aynet Ginignunet wust Baygeba Serategnawa Yihe Hulu Wenjel Atifetsimim Neber ☝️☝️☝️
❤❤❤❤❤❤ዋዉ
የኔ ምስኪን ኡፍፍ💔💔💔😭😭😭
Bisir ❤harif new Gin sewunetish tebki
የእኔእናተእህተ ያለጥፋተሸ ወጌ መዳኒያለም ሁሉምያሰፋራል በሰማም አሰታወሉ እንጀ ነቃበሉ እንጀ እዴተሰራተኛ ህገጥሳ አልታዝዝምሰተል በንቃተ በጥረጣሬ ክህይወታቺህበፋቅረሸኝ
😢😢😢😢😢yaa rabbii koo najanubasi
የሚወዳት ሚስቱን አጣ ያልሽውን ብስራትዬ አስተካክያት ቢወዳት cheat ማድረጉን አያሳበውም
የኔ ሚስኪን እናት ልጆቹ አሳዘኑኝ መልከስከስ እንኳ ከለበት ምን አለ ዉጭ ቢልክሰከስ😢😢😢😢
ዉጭም ያውነው ውዴ መተት ይልኩልሻል
Besrat tebarki❤ 😢 sadtruth 💯
በእውነት በጣም አስተማሪ ዝግጅት ነው ከሰው ጋር በልክ መኖር እንዳለብኝ ተምሬለሁ❤
በባሏ ልክስክስነት
የጥሩዋ ሴት ሕይወት አለፈ::
እባካችሁ ባሎች ሚስቶቻችሁ ካልበቋችሁ
ፍቷቸው በሕይወት ይኑሩበት::
ሚስት አልገባትምእንጂ ይህንቅሌታም
ከነ ውሽማው ማባረር ነበረባት:
መልከስከስ የለመደ አንድ አይበቃውምና ሚስት
ማግባት የለበትም::
የኔም ሃሳብ ይህ አንድ ሴት ካልበቃቸው ማግባት አይጠበቅብቸው 😢😢😢😢😢
ewnet ejeg yemiyasazen new . bizu baloch keserategna gar melkeseks yewedalu lekseksochena werada nachew
በውነት ትክክለኛ ትምህርት ነው የሰጠሽው የቤት ሰራተኛ መቸም ደህና ነገር አያስቡምና
በውነት ትክክለኛ ትምህርት ነው የሰጠሽው የቤት ሰራተኛ መቸም ደህና ነገር አያስቡምና
ሁል ጊዜ ወንድ ላይ አታሳቡ ....90% ችግሮች የሚስቶች ነዉ
የኔ የዋህ በየዋህነቷ ተገደለች ፈጣሪ በትንሳዬው ያስብሽ😢😢😢😢😢😢
ብስራትዬ ስወድሽ ክብር ላንች መልካም በአል ❤❤❤❤❤
አንዳንድ የቤት ሰራተኞችን የሚጋልባቸው የሎሲፈር መንፈስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይመታ
አሜን
ሰራተኛዋ ገዳይ እንድትሆን ሚስት እንድትሞት አድርጊው ባል. ነዉ ልክስክሱ
Really
ልክስክስ ሚስቱ ናት
ባልየው አንተ ነህ መሰለኝ ራስህን ነፃ ለማውጣት በየኮመንቱ ስር እየተፍጨረጨርክ ነው።
@@kiyalight94 bakshn zembey .... serategnawa gedelech ena balyew mn yarg?!! Megdel lek endalhone tawk nebr, hestan lej aydelechem telek sw nat... እሷ በቅናት ተነሳስታ ሚስቱን ገደለች እና ባልየዉ ምን ያርግ እንደ እንጭጭ አናስብ
ብስራት እድሜ ላንቺ ፕሮግራም ብዙ ተማርኩበት:: እዚህ ደረጃ መነጋገር አይደለም ፊቷን ከጣለች ለደሞዝ 15 ቀን ቢቀር እንኳን ሙሉውን ከፍዬ ለሰላም ዋጋ ከፍዬ ቻዎ ነው:: አሁን ግን ምንም ሰራተኛ የለኝም ቢያደክመኝም ደስተኛ ነኝ:: እንዴዴዴዴ በፍርሀት ከማለቅ ጉልበቴ ይለቅ:: ሰላሙስ ብትዪ ተመስገን ❤🙏
ትክክል ይህ ነው ሚሻለው
Gobez ❤
ትክክል ደም እሚያጠቁት ልጅችን ስንት ንፁህ እህቶችን እሱን በትገላግለው ጥሩነበር
እኔን አላህ ከሰራተኛነት ያውጣኝይ እኔ ለቤቴ አላንስም የአላህ ብቻ የተሻለተክተህ ሀገሬገብቸ ለቤቴ ተፍተፍ እምልበትን ቀን አቅርብልኝ
Tekekel enim erasi lejochin lemasadeg korechi tensechalwegen agate siyasefelge be temelaladhe adergut esu sayshal aykermen
ትልቅ ትምህርት ነው ሁሌም እከታተልሻለው እንኳን አደረሰሽ ❤❤
ብስራት በጣም ምርጥ ሰው በዚህ ሁሉ የኢትዮጵያ ውጥንቅጥ አንዱም ውስጥ ሳትወሸቅ ስራዋን ብቻ የምትሰራ በራሳ የምትተማመን ምርጥ ሴት የምር ሰምቼ አልጠግብሽም ❤❤
ሰራተኛ ያላችሁ ሠዎች ድብቅ ካሜራ ካላደረጋችሁ የዚህች ሴት እጣ ፈንታ እንዳይደርስባችሁ አስቡበት
በጣም
ልክስከስ ባሎች እባካችሁ ብልግናችሁን እውጪ ጨርሱ ለሚስታችሁና ለልጆቻችሁ ጠላት አታፍሩ
ልክስክስ ሚስቱ ናት
እግዞኦ ማርና ክርስቶስ የኔ እህት አሰገደለሽ
እግዚአብሔር በገነት ያኑርሽ እግዚአብሔርን የማይፈራ ሰው መጨረሻው ይህ ነው በትዳርችሁ ላይ መዘሞት እግዚአብሔር ያያል ይፈርዳል እሷ ወደ ማይቀረው ነው አንተ ግን የምድር ሲኦል የሰማዩም እንደዚሁ
የበታችነት የሚሰማዉ ነዉ የሰዉ ህይወትን የሚቀጥፈዉ አግዚአቡሔር ይፍረድ💔💔 ዪቺሰ የምትምት ዪገባታል
የኔ ከርታታ ስራ ያለባቸው እያሉ ሚስኪኒቱ ሚስት ህይወቶን አሳጦት ታማኚ ያልሆነ ትዳር ይህ ነው ትርፉ ታማኘ ነው የሚጎዳው ልጅቹ እና ለቤተሰብሶብሩን ይወፍቃቸው ባልዮው ነው አንዱ ገዳይ
thank you for information 🎉
እእኮን አብሮ አደረሰን በርች ምክርሸን በጣም ነው ደሰ የምለኝ ብቻ ሉለ እገዚአብሔረ ማሰተዋሉን ይሰጠን ግን በባሎ ሰበብ ምሰቱ መሞታ ያሳዚናል ምንም በመታቅመበት ለማንኛውም ቆንጆ ፍርድ የተሰጠው
እሷ አይደለችም የገዛ ባሏ ነው የገደላት
ልክስክስ ሚስቱ ናት
አንች በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ምክርሽ ለኔ እንድ መጽሐፍ ቅዱስ ነው በጣም እቀበለዋለሁ በጣም እተገብረዋለሁ ።አመሰግናለሁ ተባረክ።
Teyje maywedader atawedadery
የፈጣሪ ያለህ እንኳንም እግዚአብሔር ህጻናቱን ታደጋቸው ! ህጻናቱንም የተኙበት ሳታርዳቸው መትረፋቸው
Betam eny ferchy nber
እንኴን አብሮ አደረሰን ከ16 አመት ቆይታ በሆላ ለመጀመሪያ ግዜ ኢትዪጲያን ላያት 11ቀን ቀረኝ መልካም በአል ፍትህ ለብላቴና ሔቨን ተሰቶ የምናይበት ዘመን ያድረገው💚💛💓
bro enen mechachlgn please
ብላቴና????
እና ገባሽ 11ሆነሽ እኮ ታድለሽ
Nefis yimar betam yasaznal Bisrat Gemechu enamesegnalen yesat mhur neshe chin meskel weym megidel 😭😭😭
ብስራትዬ ትክክል ነሽ ጎበዝ የኔ ውድ በርቺ
እንኩዋን አብሮን አደርሰን ብስራትየ የቤት ሰራተኛችሁ በጣም ጨካኝ ናቸው በተላይ ከባል አናት አይወሩድም ባሎችውም ደግሞ ከሰራተኛችው አናት አወርዱም ስታጤላ እሱም አትገላውም ነበር ልጆቹ መዳ ላይ አስቀርቻቸው ባሎች አደራ አስተወሉ
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤ብስርዬ ሁሌእራስሽ ተርኪ❤🎉
አይ አበሻ ላይ ያለው ዘንዶ ይለያል እግዚአብሔር ይገስፀው😮
Amen
AMEN
Betam. Kinat
እውነት ነው
ብስሩ ቆንጆ ስወድሽኮ ሳይሽ ፊቴ በፈገግታ ይሞላል። እንኳን አደረሰሽ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ
በጣም ያሰዝናል ወንዶች እንዴዚ አይኔት ከበት ሳራታኛጋ ምስቶቻቾውን ትቶው ምያረጉት ነገር እንደዚ አደጋ ነው
እንኳን አብሮ አደረሰን ብስርዬ 🎉🎉
በጣም የሚያሳዝን እና አስተማሪ ታሪክ ነው ሚስትየው በባሏ ጥፋት እራሷን አጣች ውይ ወንዶች ምን ይሻላችዋል ሁሉም ጥፋት የገዛ ባሏ ነው
thank you bisrat, i learn a lot from you.
እኳንአብሮአደረሰን ብስራቴ እኳንደህናመጣሺልን❤
ጥሩ፣ትምህርት፣ነው፣በተለይ፣ባሁን፣ሰአት፣
ልጅን ያለ እናት በተሰብዋን ያለ ልጅ ያስቀረ ለዚህ ሁሉ ምክንያት ባል ነው የዘላለም ቅጣት ለሱም ከንደዚህ አይነት ይሰውረን
ልክሰክሰ ወንዶቺ አፈር ብሉ
yeni konjo Tiru Timhiret newe thank u
ብስሬ የምታስረጂበት መንገድ እጅግ አስተማሪ ነው። እግዚአብሔር ከክፉ ሰዎች ይጠብቀን።
የሚስቲቱ መገደል ትልቁን ሀላፊነትና ግዴታ የሚወስደው ባልየው ነው ምክንያቱም በምንም መልኩ ከሰራተኛዋ ጋር ግንኙነት ባይኖረው ኑሮ የሚስቲቱ መሞት ይቀር ነበር
Baynorewm eswa mitidew kehone be kinat abda taregewalech
ምንም ቢሆን መግደል ልክ አይደለም .... ባልየዉ ምንም አላጠፋም
ብሰረት አድሜ ጤና ላንቺ ሰላም። አላህ የሰጠሸ❤❤❤
❤❤❤🙏🙏🙏 አሳዛኝ ታሪክ ነው
ኡኡኡኡ እግዚአብሔርን ፍሩ ወንዶች ።አንድ ወንድ ላንድ ሴት ነው። የቤት ሰራተኞች በጣም ጠገባችሁ። እግዚአብሔር የእጃችሁን ይስጣችሁ።ስትቀጠሩ ሰው ፈጃችሁ።
Betam tiru timirit new sew bekinat kemeta wedeyaw keza sew mleyet yimeretal
ያሳዝናል😢😢😢 አሁንም አገራችንን ሠላም አላህ ያደርግልን😢
ወንዶች ምን አይነት ጉድ ናችሁ ግን ምን አይነት ስሜት ነው ለሰራተኛ ያላችሁ ያላገባችሁ ላለማግባት ወስኑ ወንዶች ጨካኞች ያማረች የልጃቸው እናት ልጅ የሰጠቻቸው ሴት እያለች ከገረድ ጋር ወርደው ሚልከሰከሱት ድራሻችሁን መድሃኒያለም ያጥፋው
የኔ ውድ ስወድሽ እኮ❤❤❤ የዘንድሮ ባልማ ተበላሽቷል ከምር ክፋታቸው በዛ እኮ በመዳኒዓለም 😢😢😢😢 እጅግ በጣም ያማል
እሱን አትገልም ሚስቱ ያላሀጣቷ ምን አጠፋች እቺ ዉሻ እንዴት እንዳቃጠለችኝ
በትክክል❤❤❤
ድራማ ነው😂😂😂
ግን እውነተኛ ታሪክ ነው 😒@@ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ
ልክስክስ ሚስቱ ናት
abyetu. Fetari. mhrethn sten🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ሰራተኛ የሚባል ነገር ቢቀርስ
Alemekter mebtshi new
Betam. Enezi mebse bela awerwoch. Kinategnoch
ባል ሚባል ነገር ቢቀርስ
ሴቶች አንጅ ሰራተኛ ብዙ አመት ከቆዩ ጠርጥሩ ወይ ባላችሁ ወሽመዋል ወይ ገንዘብ ከቤት ውስጥ የሚሰርቁት ብር አለ ማለት ነው ጠርጥሩ።
@@Ekram-xq6nb😂😂😂😂😂
Exactly,where we are now,we don’t have house maids.we work outside full time and take care of our homes perfectly.
እንኳን አደረሰሸ በድጋም
አንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሠላም በጤና እንኳን አሸጋገራችሁ ዘመኑ የሠላም የጤና የፍቅር ያድርግልን🌼🌼🌼🎄🎄🎄🎄🏵️🌻🌺🏵️🎄🌼🌻🌼🎄🌺🏵️🏵️🌼🌺2017
ብሥራት እንኳን ለ2017 በሰላም አደረሰሽ!!
እንኳን አደረሳቹ
Hay sisu thank you for sharning❤
አብሮ ተጠያቂ መሆን አለበት እሱም ወንጀለኛ ነው
እንኳን አደረችሁ።ዘመኑ መልካም የምንሰማበት ዘመን ያድርግልን ።
l don't have any word alamdllah for kids l m so happy
1ኛ ነገር ሟች ወይም የሠውዬው የክብር ሚስት ንቁ እና ብልጥ አይደለችም በ2ኛ የቤቱ አባወራ እኔነኝ ያለ ጅል እና በጭፍን ስሜት የሚንቀሳቀስ የቤተሠብ ሀላፊነት የማይሠማው እንክርፍነው። ፈጣሪ ሜሮንን ነፍሷን ይማራው ገረዲቷ ግን ፈጣሪ እና መንግስት የጆን አይንሷት
ታሪኩ እንደ ተነገረ ከሆነ ያን ያክል አያስነቃም ማለት ሱካሪ ስጪኝ አላት አልሰጠችውም ከመኪና የሆነ ነገር አምጪ አላት አላመጣችምsoከዚህ በላይ ቢሆን ያስነቃል ይህ ይህ ግን ያን ያክል አይደለም
ልክስክስ ባሉች በአዲሱ አመት ያጥፋችሁ😢
😂😂😂😮😮😮🎉🎉
አሜን
እናንተ ሴቶች ጥፉ
እንኳን አብሮ አደረሰን ብስርዬ❤❤❤
ውይ ወንዶች
እገዚቤረአምላክክፎሰወቺን ይገላገለን ቦታዋንየማታቅ የቤተሰራተኛ ባለየ ሰድ ገዴታቼወንእና መብታቼወን የማያቁ
እህቴ ቢሸኛትም ተመልሳ መጥታ ያሰበችውን ታደርጋለች ብቻዋን አይደለችም እኮ እግዞኦ 😢😢😢😢
ምስኪን በጣም ታሳዝናለች😢 ባሏ በቤቷ ጠላት ገዝቶላት እሷም አካባቢዋን ባለማስተዋሏ ህይወቷን አጣች፣ አፏን አውጥታ ተናግራ ነበር እኮ😢 ልጇቿም አሳዘኑኝ😢😢 እኔም የማልደግፈው ነገር ነው ተጣልቶ አብሮ መኖር
ጥሩ ፍርድ ነው
ሱብሀን አላህ 😢😢😢
ሱበሀንአላህ
ብስራት እንኳን አብሮ አደረሰን።❤❤❤
እባካቹ ወንዶች ድካማችንን ዋጋ ስጡቱ መልከስከስ ካማራቹ ሌላ አማራጭ ተጠቀሙ እባካቹን ከቤት ሰራተኛ ጋር እየተልከሰከሳቹ ችግር አትፍጠሩ የተለየ ግንኙነት ካላቹም የቺን ሰራተኛ ከቤታቹ ዞር አርጋቹ መጨመላለቅ ትችላላቹ
ሰላም፣ ወንዶች እባካችሁ ከሚስታችሁ ሌላ ከፈለጋችሁ ውጪ ያለች ሴት ፈልጉ እንጂ የቤት ሰራተኛ ጋር አትልከስከሱ። መጨረሻው የከፋ ስለሚሆን። ሰራተኛዋ እንዲያውም ልጆቹንም አለመግደሏ ተመስገን የሚያሰኝ ነው።
Today bisrat strong woman i like you❤❤❤❤
"ለዚህ ሁሉ ወንጀል ተጠያቂ የቤቱ አባወራነዉ
የሀበሻ ወንዶች ግን ምነካቸው የፆታ ሰሜትን እንዴት ነው ሚመለከቱት የፆታ ሰሜት እኮ አምላክ እንድንደሰትበት የሰጠን ሰጦታ ነው ለምን ካንድ ሰው ጋር ለመደሰት አትሞክሩም
እግዚኦ 😭
የቤት ሰራተኛ እንደምፈራ ማንንም አልፈራም
Bisiratiye. Yamiribischal yebahil libis sira leserew ischoh latarew mesitun gela isam beza wetimed gebachebet
ብስሩዬ ስታቀርበው በጣምምም ነው ደስስ የሚለኝ
እኔኮ ዎዶች ምን ይሻላችሃል 😢አረ እራሳችሁን ግዙ ካልጨረሳችሁ መልከሳችሁን ለምን ታገባላችሁ ሲቀጥል በረዳቷ ክብርህ ይወርዳል ካላስቻለህ ውጭ ጨርሰህ ግባ ወዶች ልብ ግዙ
Mistke beki kalehonach mefetate ayeshalem 😢😢😢😢😢😢yasazenale betam yewahe mist yale serawa
ባልየው ነው ጥፋተኛ ነው ወንዶቹ ባልትዳር ሰሆኑ ሚሰት ልጅ ያሰገድላሉ
ሴቶች አልቅሱ
አግዞ አኔየቤትሰራተኛነኝ ግን አዴትአብሮየኖረሰዉ አደዚ ይጨክናል
ትክክል በራስ ልክ የሆነውን እኩያ መፈለግ ግድ ነው ።❤
ወይኔ ወንዶች ምን ይሻላቸዋል መልከስከስ ከፈለገ ለምን ከቤት ሰራተኛ ጋር ወይኔ አስጠቃት ንፁህ ሴት
hahahahahaha
Erem Besmam beweld Etiopa wst mnayew mnsemaw betam yastelal Egzaber mretu yawrd 😭😭
ያሳዝናል አይ አለመታደል ይኼማ የተለመደ ነው የዚች ባሰ እንጂ በቃዐከሰው ጋር መኖር ትርፉ ይኼ ይሁን
ሠራተኛ ካለ ሚስቶች መጠንቀቅ አለባቸው
ወንድ ልጅ 90/100 ቢማር ባይማር 100 ፐርሰን እንስሳ ናቸው ይሀረ ማድረግ እማይቀር ከሆነ ቢለመው ለሱ ነበር።
ቀላል እንስሳ ነው ወንድ ሁሉም ከውሻ አይተናነሰም አለቀ
ከሴቶች በላይ ልክስክስ ግም ዉሻ አለ😂😂
@@EnateArsemaከሴቶች በላይ ልክስክስ ግም ዉሻ አለ😂😂
እግዞ ማርና ክርሰቶሰሰሰ ምን አይነት ጭካኔነውውስ😢😢😢😢😢
የ ስለሂወት አዘጋጅ ብስራት ላንቺ ጥያቄ አለኝ ሴትየዋን ከገደለቻት ቡሃላ ቀስ እያለች ቤት አጽድታ ቡና አፍልታ ቤት ቄጤማ ጎዝጉዛ ባልን ጠበቀችው አልሽ ከዛ መልሰሽ ደሞ ግዜ አልበቃኝም እንጂ ልጆቹንም እገል ነበር ብላለች አልሽ ይሄ ሁለቱ ተጋጨብኝ
She is dramatic lady and liar
አይ😢😢😢
አንዳንዴ ይገርመኛል የእውነት የምትናግሩት ስለኢትዮጵያ ህግ ነው ወይስ ስለሌላ ሀገር ህግ ነው የምትናገሩ?የትኛው ሰው ነው ስቃይ መከራ እንዲሁም ብዙ እንባን ያራጨን ወንጀለኛ ተግባራዊ አድርጎ ፍትህ የሰጠው ህግ?የትኛው ሰው ነው የሞት ፍርዱ ተፈጻሚ የሆነው?የትኛውስ ግለሰብ ነው እድሜ ይፍታህ የተፈጸመበት ሰው?በአሞክሮ በይቅርታ እያለ የሚለቅን ህግ እርግጠኛ ሆናችሁ ትበጠረቃላችሁ።አሳዛኙ ነገር በህግ ክፍተት የተነሳ ሞትን ያላግባብ በተፈጸመባቸው ንጹሃን
በስማም😢😢😢
አይ የት እንሂድላቸው ለወንዶች ሲባል😢😢😢😢😢
ብስሬ እና የስራ ባልደረቦች እንካን አደረሳቹ❤❤❤
Bizu Ye Habesha Wendoch ke Bet Serategna Gaar Ginignunet bemadireg Tidarachew Lay Yimagitalu. Betam Asafari nachew. Eziga Tifategnaw Sewyew New. Esu endezih Aynet Ginignunet wust Baygeba Serategnawa Yihe Hulu Wenjel Atifetsimim Neber ☝️☝️☝️
❤❤❤❤❤❤ዋዉ
የኔ ምስኪን ኡፍፍ💔💔💔😭😭😭
Bisir ❤harif new
Gin sewunetish tebki