Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዋውውውውውውውው ተወዳጅ ፕሮግራም ተወዳጅ ድምፅ ካለው ተራኪ ጋር 👍👍👍👍👍 እንኳን ደህና መጣህልንንንንን 💐❤💐❤💐❤💐❤💐❤💐❤❤ስለህይወትን እንድንወደው ያረገን ያንተ ማራኪ ድምፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅ ነው ❗️ እባክህ አትጥፋ❤❤❤❤❤❤
ተራኪው ድምፅህ ጠፍቶብኝ ነበር እንኳን ደህናመጣህ ያላንተ ትረካ አያምረም ድንቅ ተረኪ ነህ
We Love to Mach
በጣም እኔም ስወደው ሲተርክ ባለፈ ሌላ ቀይረውት ሳልሰማው ነው የወጣሁት ጌታን😂
@@ኤማንዳቲናUA-camየባለፈውማ😂😂😂
@@ኤማንዳቲናUA-cam 37:57
አዎ ቤተሰብ በትዳር ውስጥ ከባድ ነው የሚስትም ሆነ የባል ቤተሰብ በፍፁም አብረው መኖር የለባቸውም።መጥተው ጠይቀው ተስተናግደው መሔድ ይችላሉ እንጂ አብሮ መኖር የለባቸውም አለበለዚያ ትዳር ጤነኛ አይሆንም ስለዚህ ጤነኛ ትዳር የፈለገ ይህንን ተግባራዊ ያድርግ ።
አንች ብስራት ገመቹ ከሞባሳ ድራማ ጀምሮ እወድሻለሁ አንቺ ቆንጆ የምታደርጊው ሁሉ ያምርብሻል ምን ይሻልሻል እምታቀርቢው ነገር እውነተኛ ስለሆነ በጣም ድስ ይለኛል ተባረኪልን ደግሞ ያለኢየሱስ ሕይወት የለምና ኢየሱስን እመኚ ተቀበይ አንቺ ዘርሽ ዘመንሽ አንቺና ያንቺ የሆነው ነገር ሁሉ ይባረክ አሜን
እየሱስን በተወለደች በአርባ ቀኗ ተቀበለች እኮ
ማን ጠራሽ@@eshetubeyene9557
በትክክል ስነስርሀቷን ደሞ ስወደዉ ተባረኬ ስለ መልካም እይታሽ
ብስራት ፕሮግራምሽ በጣም ደስ ይላል የእውነተኛ ታሪክ ስለ ሆነ በጣም ነው የምከታተለው
መስበክ አይቻልም አዚህ😮
በሀገራችንም ሆነ በሌላው አለም ባሉ ሚስቶች ባሎች ላይ ከሚፈፀሙ ግፎች መካከል እንደ ዝሙት፣ መመረዝ፣ በጥንቆላ ማሳበድ፣ ማስደብደብ፣ መግደልና ማስገደል፣ ዘረፋ፣ ወዘተ…. ሰለሆኑ ወንዶች የምታፈቅራቸውን ፣ የምታከብራቸውን ፣ የምትንከባከባቸውን ፣ ፈጣሪን የምትፈራ ሴት እንጂ መልኳ ፣ ቅርጿ ፣ ሰውነቷ ስላማረ ማግባት የለባቸውም ዋጋ ያስከፍላቸዋል።
ተራኬው ጠፍተህ ቅር ብሎን ነበር። እካን በሠላም መጣህልን
አንደኛ አንደኛ ነኝ ፡ተራኪዉ እንኳን ደህና መጣህ ❤
ተራኪው እንኳን ደህና መጣህ🎉🎉🎉
በሰራት የተረጋጋ ሽ ውብ ሴት ዐየሠየምታቀርቢያቸው ነገሮች በመሉ ትክከለኛ ና እውኘቸኛ አሰተማሪም ነው ውሣኔውንም ተከታትለሸ ሰለምታሣውቂ እንዲሁም አቀራቢዎችሸ በመሉ ድንቅ ሥራ ነው የምትሠሩት በርቱ
የፍልስጤም ህዝዝቦችን በፀሎት እያሰብናቸው ከአይሁዶቹ አላህ ነፃ ያውጣልን አሚን
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ስሚ ፍልስጤሞች እኮ በእስራኤል ሳባ ነው ሚተነፈሱት እና ከነሱ ነጣ ተዎጡ ሙተው አለቁ ማለት እኮ ነው
ለራስህ ጠልይ ከፍልስጤም በላይ ለሀገርህ ነው ፀለት የሚያስፈልገው ለራሰህ እያረረብህ ለሰው አታማስል ፍልሰጤማዊያነ ስለ መፈጠርህ አያውቁህም እውነት ሁሌም አሸናፊ ናት ይዘገያል እጅ
@@מסרק ሳባ 😂😂😂እነሱማ ሚተነፍሱት በአለማቱ ጌታ በፈጣሪያችን በአምላካችን አላህ ነው አንቺ ነሽ በሳባ ምትተነፍሺው በየመናዊቷ
@@rawdaali8287 ኪኪኪኪኪ አረ አታስቂኝ እስኪ ፍልስጤሞች እራሳቸውን ችለው ምን ያደርገሉ? ምግባቸው እሚጠጥት ዉሀ እሚገለገሉበት መብራት ኤልክትሪክ ጋዝ እሚታከሙበት ሆስፒታል መዳኒቶች እሚማሩበት ትምርትቤቶች መገድ ትራንስፖር ስራ ሁሉንም እስራኤል ነው ምትሰጣቸው ሰለዚህ በእስራኤል ሳባ ነው ሚተነፍሱት
አሜን
ሰው በሚያደርገው የየእለት ተግባሩ መታየት ያለበት እነጂ በምላሱና በጨርቅ አለባበስ መለካት የለበትም!!!!!ስነህይወት፦ ስለምትሰጡን ትምህርታዊ ፕሮግራም እናመሰግናለን ።
ጎበዝ ብስሬት የዛሬ አስተያየት በጣም ደስ የለኘ ብዙ ሴቶች ለባሎቻቸው ክፉ ናቸው ግን በተለምዶ ባል ብቻ ጎጁ ተደርጎ የሚታሰው ሀሳብ ትምህርት ይወሰድበታል ብዬ አስባለሁ
ይሄ ደምፅ ይመቸኛልልልልልል ይቀጥልልል
ተራኪዉ እንኳን በሰላም መጣህ ግርማ ሞገስ አለህ 🙏🙏
በጣም ያሳዝናል መፋታት እያለ ግድያ እግዝኦ☝☝☝☝ተራኪዉ እንኾን ደህና መጣህ
Really.. I am proud of u...concerning what u are ... discussed.... continue...on such issues...God blessed u!
ተራኪው የት ጠፋክ ደስ ሲል ድምፅክ
ድምፅህ ናፍቆን ነበረ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤
በእውነት በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ጭካኔ ነው😢😢😢
❤🎉😮እንኳን ደህና መጣህ ውድ ❤ ብስራት ውድ ሰው መምህሬ🎉🎉
በእዉነት በጣም የምገርም ምርጥ አስተማሪ ፕሮግራም ነዉ ደስ ይላል በዚሁ ቀጥሉበት
ብስሪ በጣም ገራሚ የሆነ ፕሮግራም ነው እንደዚህም አለ የምንለው አይነት ትምህርት የሚሰጥ።
እኛ ኢትዮጵያዊ እኮ ክፉ ነን
ክፉ ብቻ ሳይሆን በሽተኞችም ጭምር ነን
ድምፅህ ናፍቆን ነበር❤❤🎉🎉
ይህን ❤❤ ታሪክ 😢😢
ቆንጆ ትረካ ነው በርቱ
ባለፈ ሌላ ተራኪ አድርጋቹ እውነት አልሰማሁትም የለመድነው ድምፅ ስለመለሳቹልን እናመሰግናለን ❤❤
እረ ተራኪዉ እንኳን ደና መጣህ ወላሂ ያላንተ አያምርም በተለይ የዛሬሳምንቱ 😂😂😂
ተራኪው አሪፍ
ብስራት ምታነሳቸው ነጥቦች ሁሌም ባጣም ነው ሚገቡኝ።
እግዚዎጪካኔ😢😢
ተራኪው ባንተ ነው የሚያምረው please ሌላ ሰው ጨይተርክ❤❤❤❤❤❤❤❤
አቢቱ ፈጣራይ አንተው ድረስልን ይጭካኔ መጠን 😢😢😢
ጎበዞች
ጥፍተኛ ነች ባይሆንማ እስር ቤት እየተመላለሰች አትጠይቀውም ነበር ጭራሽ እስር ቤት አጠገብ አትከራይም ነበር።
በሥንት ግዜዬ ቆንጆ ኢትዮጵያውያን አየሑ።
ብስሬ ያለዚ ተራኪ ፕሮግራምሽ ለመስማት አያጓጓሞ
ሃይ እንደምን ናቹህ የሁለታቹህ አስተያየትምርጥ ነው ጤና ይሰጣቹህ ተባረኩ ሃቅ ነው።
Betam yasazinali 😢😢😢😢😢
ያቀረባችሁት ታሪክ አስተማሪ ነዉ፣ እንዳላችሁት ትዳር ከባድ ነዉ፣ስለሆነም በጋብቻ ላይ ከፍተኛ የሆነ ጥንቃቄ ያስፈልጋል፣ ፈጣሪ ጣልቃ የገባበት ትዳር እንድኖር ተጋብዎች መጸለይ ያስፈልጋል፣
የተቀመችው አትበይ ከታሪኩ ጋር አይሄድም፣ያስቀማችው ወይም ያስገደለችው በይ።ላለማስገደሏ አሁንም በቁ ማስረጃ የለም፣የምርመራው ብቃት ማነስ ወይም ሌላ ሊሆን ይችላል።ደግሞም የመጀመሪያዋ ሚስት ልጆች ቤቱን የመከፈል መብት አላቸው።
የመጨረሻ ባለጌ ነች የልጆቿን አባት
የባለፈው ተራኪ አያምርም እንዳትቀይሩት እንኳን ደህና መጣህ
ሰዉ ልጅ ፍራ እግዚአብሔር አለመኖሩ በጣም ያሳዝናል
Ofcourse !
arif program new gin abrash yalechiw lije tiferalech libel???
የጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ ሂወት በዚህ መልኩ ያለፈ ይመስለኛል ብቻ ፈጣን እውነቱን ያውጣው 😢
የምር አዎ
100%😮
Yes100%
Ye meselegne tiwilid yerasachihun hiwot atitenebyum
በጣም ጨካኝ ናት ደሞ እንዳንዴ ሴቶች ስንባል እሚንከባከበን ወንድ አንወድም በባል ላይ ባል ማግባት ምን ታገኛለት በመጀመሪያ ያን ስውካልፈሉጉት በስላም መለያየት መቸም በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ክፋት ምቀኝነ ቅናት መልሶ ራስን እሚገድለው ምን ያረጋል እግዚአብሔር አትፈራም
Weyne Yemetfelgow Sow Meftat Now Eko Meftheaw Weyne Syasazin 😢😢😢😢
Bisratye betam new miwedish programshin begugut new mitebikew anchi gin berchi endanchi ayinet astesaseb yalew sew Ethiopia wust 10 binor brki neber
የታባታቸው የባል ዘመዶች, ሁሌ በልጅ ትዳር መግባት ትርፉ ይሔ ነው.
በፈጣሪ ስም ምናለ ከምታስገድለው ብትፈታው እረ በስመ
ፍቺ ሁሌ የሚያመጣው አደጋ የባሰ ነው በተለይ ለልጆች ታድያ ተቻችሎ መኖር ማለት በተለይ ለልጆቻችን ነው።
ተንታኞች እጅግ አደንቃለሁአማት አስፈትታ ለሌላ ከዳረች አዲሷ የቀድሞውን ስለምትሰማ ለኔም ብላ ነው የጎሪጥ የምታያቸውየወንድ ቤተሰብም ተመሣሣይ ድርጊት ይፈጽማልፍቺው በራሳቸው ብቻ ይፈጸም
አስተማሪ ቪዲዮ ነው።
እንዴት አልታሠረችም ሚስትዬዋ የልጆቿን አባት አስገድላ ህጉም ላልቷል ሰዉ የገደለ መታሰር ሳይሆን መገደል ነዉ ያለበት እንደዛ ቢደረግ ማንም ማንንም አይገልም እግዚአብሄር የሰራዋን ይ ስጣት ይሰጣታልም እዉነተኛ ዳኛ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ
ብስራትና ሄራን እኜ የለመድነው ሴት ምንም ብትበድለው የው ወንዱ ነው የጠፋው ስለማባል ወንዶች ሰሚም ስለሌላቸው ኦንደተቃጠሉ ወይ ይመገደሊሉ ወይም በተለያየ ነገር እንዲሞቱ ይደረጋል ግልጽ ሳይሆን ተሸፋፍኖ ይቀራል
ይቺየማረባ ባሏንያስገደለች. እሱንስያለመግደሏ ምንማስረጃ. አላት እሱስእሷንአለመግደሉ ምንማረጋገጫአላህ ካሀዲናት 😢
ሄራን ቆንጆ ቆንጆ እየሆንሽ መጣሽ ድሮም ስወዲሽ😍😍😍😊
አቤት ክፋት😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢
Dinq Polisoch Nachow ❤❤❤❤
Bisratye lik nesh aykeyerum enem eza chigr wust negn lijoch baynoru noro wesane kelal neber
😢😢
ርዕሱ ይስተካከል! "ልሰራ" ሳይሆን "ሊሰራ" ነው የሚባለው።
Peopel please knew the differnt big between Salt and suger 😢😢😢
እገዞ ማረነ😢😢😢😢😢😢ሚሰቱናተ ጨዋባሉን ያሰገደለቺ ለይምሰልጥቁረተለበሰ ካዛ ተወረወረ
It is called hypocrisy. Pretending to care.
Basemabe abewolde manefase keduse😊😊😊
እረ ተራኪው ይበል ነው እንኳን በሰላም መጣህ
set Maman
Ene gen yalgebagn Gedayu ye mot ferd kteferedebet ...meron demo ye esu teyaki endet honech?
ምን ተጠቀመች የሞት ፍርደኛ ሆነ ልጆቻ ልጆች የሚሆናት መስሎታል ዋጋ ትከፍላለ
ለምን ግን አርእስቱባለቤቷን የተቀማች ተባለ ራስዋ አስገድላዉ እያለ?
Egziabher Amlak libona yisten lemin gin? Be mehal megbat ayasfeligim be chirash!
😢😢😢😢😢😢
Mistu Betam Chekagn Nat 😡😡😡Andandu Sew Tirsun Asayito Behuala Mekera Sew lay Yametalu. Fetari Yitebiken Kendezih Aynet Kifu Sewoch 🤲🤲🤲
ዊ እቺ ልጅ ስወዳት
ማንን ይታመን ታዳ
Iwnetishin new. Setoch beyekenu aydel inde yemitgelun? Ahunima ke nuro wudinet gaa tedemirachu...
ከፈጣሪያቸው ጎርጓሪያቸው ይሉሀል ይሄ ነው
ላይክ
ወንድም ወይም ህእ የለውም ደሙን ነሚመልስ ይችን ሸርሙጣ የሚያሶግድ
ክፋ ሚስት ጨካኝ 😢
ሚስት ገዳዩን ካወቀች በሁዋላ እስር ቤት እየሄደች ስለምትጠይቅው በግድያው ተባብራለች ማለት ነው
Yebal beteseb wagachewin agenu
እባክሽ ተራኪው ሁል ጊዜ እሱን አድርጊው
ማንም የሥራውን ውጤት ነው የሚአገኛት ። በአንተ ላይ እንዱደረግ የማትፈልገውን በሌላ ሰው ላይ አታድርግ።
From where did you get this crime information. ? I think you are just made it up to get more views , likes, and subscriptions
Bisre, today you look effortlessly chick! God bless you and your family.
😢😢😢😍😍😍
ምነው በማርች ሙዝ
Yigermal marsh muz bcha new kezi40 dekika video yetayeh???
ጐበዝ ጠንቀቅ በል
አዘጋጅ ተብዬው ሌላ ብላ እቺ የድራማ ድራማ ነች ። አጭበርባሪ ።
Lejesh nech ayedel aberachu seteseru des yelale
❤❤❤😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
People of Ethiopia, stop practicing wickedness and believe in the Lord Jesus Christ. Heaven and hell are real places.Pray and read the bible.
😭😭😭😏
Yeemrtechw weim yetemeretew wend manew yemiyagebahew?
በበቀቀቀቀበ
Egzio
ዋውውውውውውውው ተወዳጅ ፕሮግራም ተወዳጅ ድምፅ ካለው ተራኪ ጋር 👍👍👍👍👍 እንኳን ደህና መጣህልንንንንን 💐❤💐❤💐❤💐❤💐❤💐❤❤ስለህይወትን እንድንወደው ያረገን ያንተ ማራኪ ድምፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅፅ ነው ❗️ እባክህ አትጥፋ❤❤❤❤❤❤
ተራኪው ድምፅህ ጠፍቶብኝ ነበር እንኳን ደህናመጣህ ያላንተ ትረካ አያምረም ድንቅ ተረኪ ነህ
We Love to Mach
በጣም እኔም ስወደው ሲተርክ ባለፈ ሌላ ቀይረውት ሳልሰማው ነው የወጣሁት ጌታን😂
@@ኤማንዳቲናUA-camየባለፈውማ😂😂😂
@@ኤማንዳቲናUA-cam 37:57
አዎ ቤተሰብ በትዳር ውስጥ ከባድ ነው የሚስትም ሆነ የባል ቤተሰብ በፍፁም አብረው መኖር የለባቸውም።
መጥተው ጠይቀው ተስተናግደው መሔድ ይችላሉ እንጂ አብሮ መኖር የለባቸውም አለበለዚያ ትዳር ጤነኛ አይሆንም ስለዚህ ጤነኛ ትዳር የፈለገ ይህንን ተግባራዊ ያድርግ ።
አንች ብስራት ገመቹ ከሞባሳ ድራማ ጀምሮ እወድሻለሁ አንቺ ቆንጆ የምታደርጊው ሁሉ ያምርብሻል ምን ይሻልሻል እምታቀርቢው ነገር እውነተኛ ስለሆነ በጣም ድስ ይለኛል ተባረኪልን ደግሞ ያለኢየሱስ ሕይወት የለምና ኢየሱስን እመኚ ተቀበይ አንቺ ዘርሽ ዘመንሽ አንቺና ያንቺ የሆነው ነገር ሁሉ ይባረክ አሜን
እየሱስን በተወለደች በአርባ ቀኗ ተቀበለች እኮ
ማን ጠራሽ@@eshetubeyene9557
በትክክል ስነስርሀቷን ደሞ ስወደዉ ተባረኬ ስለ መልካም እይታሽ
ብስራት ፕሮግራምሽ በጣም ደስ ይላል የእውነተኛ ታሪክ ስለ ሆነ በጣም ነው የምከታተለው
መስበክ አይቻልም አዚህ😮
በሀገራችንም ሆነ በሌላው አለም ባሉ ሚስቶች ባሎች ላይ ከሚፈፀሙ ግፎች መካከል እንደ ዝሙት፣ መመረዝ፣ በጥንቆላ ማሳበድ፣ ማስደብደብ፣ መግደልና ማስገደል፣ ዘረፋ፣ ወዘተ…. ሰለሆኑ ወንዶች የምታፈቅራቸውን ፣ የምታከብራቸውን ፣ የምትንከባከባቸውን ፣ ፈጣሪን የምትፈራ ሴት እንጂ መልኳ ፣ ቅርጿ ፣ ሰውነቷ ስላማረ ማግባት የለባቸውም ዋጋ ያስከፍላቸዋል።
ተራኬው ጠፍተህ ቅር ብሎን ነበር። እካን በሠላም መጣህልን
አንደኛ አንደኛ ነኝ ፡ተራኪዉ እንኳን ደህና መጣህ ❤
ተራኪው እንኳን ደህና መጣህ🎉🎉🎉
በሰራት የተረጋጋ ሽ ውብ ሴት ዐየሠ
የምታቀርቢያቸው ነገሮች በመሉ ትክከለኛ ና እውኘቸኛ አሰተማሪም ነው ውሣኔውንም ተከታትለሸ ሰለምታሣውቂ እንዲሁም አቀራቢዎችሸ በመሉ ድንቅ ሥራ ነው የምትሠሩት በርቱ
የፍልስጤም ህዝዝቦችን በፀሎት እያሰብናቸው ከአይሁዶቹ አላህ ነፃ ያውጣልን አሚን
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ስሚ ፍልስጤሞች እኮ በእስራኤል ሳባ ነው ሚተነፈሱት እና ከነሱ ነጣ ተዎጡ ሙተው አለቁ ማለት እኮ ነው
ለራስህ ጠልይ ከፍልስጤም በላይ ለሀገርህ ነው ፀለት የሚያስፈልገው ለራሰህ እያረረብህ ለሰው አታማስል ፍልሰጤማዊያነ ስለ መፈጠርህ አያውቁህም እውነት ሁሌም አሸናፊ ናት ይዘገያል እጅ
@@מסרק ሳባ 😂😂😂እነሱማ ሚተነፍሱት በአለማቱ ጌታ በፈጣሪያችን በአምላካችን አላህ ነው አንቺ ነሽ በሳባ ምትተነፍሺው በየመናዊቷ
@@rawdaali8287 ኪኪኪኪኪ አረ አታስቂኝ እስኪ ፍልስጤሞች እራሳቸውን ችለው ምን ያደርገሉ? ምግባቸው እሚጠጥት ዉሀ እሚገለገሉበት መብራት ኤልክትሪክ ጋዝ እሚታከሙበት ሆስፒታል መዳኒቶች እሚማሩበት ትምርትቤቶች መገድ ትራንስፖር ስራ ሁሉንም እስራኤል ነው ምትሰጣቸው ሰለዚህ በእስራኤል ሳባ ነው ሚተነፍሱት
አሜን
ሰው በሚያደርገው የየእለት ተግባሩ መታየት ያለበት እነጂ በምላሱና በጨርቅ አለባበስ መለካት የለበትም!!!!!
ስነህይወት፦ ስለምትሰጡን ትምህርታዊ ፕሮግራም እናመሰግናለን ።
ጎበዝ ብስሬት የዛሬ አስተያየት በጣም ደስ የለኘ ብዙ ሴቶች ለባሎቻቸው ክፉ ናቸው ግን በተለምዶ ባል ብቻ ጎጁ ተደርጎ የሚታሰው ሀሳብ ትምህርት ይወሰድበታል ብዬ አስባለሁ
ይሄ ደምፅ ይመቸኛልልልልልል ይቀጥልልል
ተራኪዉ እንኳን በሰላም መጣህ ግርማ ሞገስ አለህ 🙏🙏
በጣም ያሳዝናል መፋታት እያለ ግድያ እግዝኦ☝☝☝☝ተራኪዉ እንኾን ደህና መጣህ
Really.. I am proud of u...concerning what u are ... discussed.... continue...on such issues...God blessed u!
ተራኪው የት ጠፋክ ደስ ሲል ድምፅክ
ድምፅህ ናፍቆን ነበረ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤
በእውነት በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ጭካኔ ነው😢😢😢
❤🎉😮እንኳን ደህና መጣህ ውድ ❤ ብስራት ውድ ሰው መምህሬ🎉🎉
በእዉነት በጣም የምገርም ምርጥ አስተማሪ ፕሮግራም ነዉ ደስ ይላል በዚሁ ቀጥሉበት
ብስሪ በጣም ገራሚ የሆነ ፕሮግራም ነው እንደዚህም አለ የምንለው አይነት ትምህርት የሚሰጥ።
እኛ ኢትዮጵያዊ እኮ ክፉ ነን
ክፉ ብቻ ሳይሆን በሽተኞችም ጭምር ነን
ድምፅህ ናፍቆን ነበር❤❤🎉🎉
ይህን ❤❤ ታሪክ 😢😢
ቆንጆ ትረካ ነው በርቱ
ባለፈ ሌላ ተራኪ አድርጋቹ እውነት አልሰማሁትም የለመድነው ድምፅ ስለመለሳቹልን እናመሰግናለን ❤❤
እረ ተራኪዉ እንኳን ደና መጣህ ወላሂ ያላንተ አያምርም በተለይ የዛሬሳምንቱ 😂😂😂
ተራኪው አሪፍ
ብስራት ምታነሳቸው ነጥቦች ሁሌም ባጣም ነው ሚገቡኝ።
እግዚዎጪካኔ😢😢
ተራኪው ባንተ ነው የሚያምረው please ሌላ ሰው ጨይተርክ❤❤❤❤❤❤❤❤
አቢቱ ፈጣራይ አንተው ድረስልን ይጭካኔ መጠን 😢😢😢
ጎበዞች
ጥፍተኛ ነች ባይሆንማ እስር ቤት እየተመላለሰች አትጠይቀውም ነበር ጭራሽ እስር ቤት አጠገብ አትከራይም ነበር።
በሥንት ግዜዬ ቆንጆ ኢትዮጵያውያን አየሑ።
ብስሬ ያለዚ ተራኪ ፕሮግራምሽ ለመስማት አያጓጓሞ
ሃይ እንደምን ናቹህ የሁለታቹህ አስተያየትምርጥ ነው ጤና ይሰጣቹህ ተባረኩ ሃቅ ነው።
Betam yasazinali 😢😢😢😢😢
ያቀረባችሁት ታሪክ አስተማሪ ነዉ፣ እንዳላችሁት ትዳር ከባድ ነዉ፣ስለሆነም በጋብቻ ላይ ከፍተኛ የሆነ ጥንቃቄ ያስፈልጋል፣ ፈጣሪ ጣልቃ የገባበት ትዳር እንድኖር ተጋብዎች መጸለይ ያስፈልጋል፣
የተቀመችው አትበይ ከታሪኩ ጋር አይሄድም፣ያስቀማችው ወይም ያስገደለችው በይ።ላለማስገደሏ አሁንም በቁ ማስረጃ የለም፣የምርመራው ብቃት ማነስ ወይም ሌላ ሊሆን ይችላል።
ደግሞም የመጀመሪያዋ ሚስት ልጆች ቤቱን የመከፈል መብት አላቸው።
የመጨረሻ ባለጌ ነች የልጆቿን አባት
የባለፈው ተራኪ አያምርም እንዳትቀይሩት እንኳን ደህና መጣህ
ሰዉ ልጅ ፍራ እግዚአብሔር አለመኖሩ በጣም ያሳዝናል
Ofcourse !
arif program new gin abrash yalechiw lije tiferalech libel???
የጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ ሂወት በዚህ መልኩ ያለፈ ይመስለኛል ብቻ ፈጣን እውነቱን ያውጣው 😢
የምር አዎ
100%😮
Yes100%
Ye meselegne tiwilid yerasachihun hiwot atitenebyum
በጣም ጨካኝ ናት ደሞ እንዳንዴ ሴቶች ስንባል እሚንከባከበን ወንድ አንወድም በባል ላይ ባል ማግባት ምን ታገኛለት በመጀመሪያ ያን ስውካልፈሉጉት በስላም መለያየት መቸም በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ክፋት ምቀኝነ ቅናት መልሶ ራስን እሚገድለው ምን ያረጋል እግዚአብሔር አትፈራም
Weyne Yemetfelgow Sow Meftat Now Eko Meftheaw Weyne Syasazin 😢😢😢😢
Bisratye betam new miwedish programshin begugut new mitebikew anchi gin berchi endanchi ayinet astesaseb yalew sew Ethiopia wust 10 binor brki neber
የታባታቸው የባል ዘመዶች, ሁሌ በልጅ ትዳር መግባት ትርፉ ይሔ ነው.
በፈጣሪ ስም ምናለ ከምታስገድለው ብትፈታው እረ በስመ
ፍቺ ሁሌ የሚያመጣው አደጋ የባሰ ነው በተለይ ለልጆች ታድያ ተቻችሎ መኖር ማለት በተለይ ለልጆቻችን ነው።
ተንታኞች እጅግ አደንቃለሁ
አማት አስፈትታ ለሌላ ከዳረች አዲሷ የቀድሞውን ስለምትሰማ ለኔም ብላ ነው የጎሪጥ የምታያቸው
የወንድ ቤተሰብም ተመሣሣይ ድርጊት ይፈጽማል
ፍቺው በራሳቸው ብቻ ይፈጸም
አስተማሪ ቪዲዮ ነው።
እንዴት አልታሠረችም ሚስትዬዋ የልጆቿን አባት አስገድላ ህጉም ላልቷል ሰዉ የገደለ መታሰር ሳይሆን መገደል ነዉ ያለበት እንደዛ ቢደረግ ማንም ማንንም አይገልም እግዚአብሄር የሰራዋን ይ ስጣት ይሰጣታልም እዉነተኛ ዳኛ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ
ብስራትና ሄራን እኜ የለመድነው ሴት ምንም ብትበድለው የው ወንዱ ነው የጠፋው ስለማባል ወንዶች ሰሚም ስለሌላቸው ኦንደተቃጠሉ ወይ ይመገደሊሉ ወይም በተለያየ ነገር እንዲሞቱ ይደረጋል ግልጽ ሳይሆን ተሸፋፍኖ ይቀራል
ይቺየማረባ ባሏንያስገደለች. እሱንስያለመግደሏ ምንማስረጃ. አላት እሱስእሷንአለመግደሉ ምንማረጋገጫአላህ ካሀዲናት 😢
ሄራን ቆንጆ ቆንጆ እየሆንሽ መጣሽ ድሮም ስወዲሽ😍😍😍😊
አቤት ክፋት😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢
Dinq Polisoch Nachow ❤❤❤❤
Bisratye lik nesh aykeyerum enem eza chigr wust negn lijoch baynoru noro wesane kelal neber
😢😢
ርዕሱ ይስተካከል! "ልሰራ" ሳይሆን "ሊሰራ" ነው የሚባለው።
Peopel please knew the differnt big between Salt and suger 😢😢😢
እገዞ ማረነ😢😢😢😢😢😢ሚሰቱናተ ጨዋባሉን ያሰገደለቺ ለይምሰልጥቁረተለበሰ ካዛ ተወረወረ
It is called hypocrisy. Pretending to care.
Basemabe abewolde manefase keduse😊😊😊
እረ ተራኪው ይበል ነው እንኳን በሰላም መጣህ
set Maman
Ene gen yalgebagn Gedayu ye mot ferd kteferedebet ...meron demo ye esu teyaki endet honech?
ምን ተጠቀመች የሞት ፍርደኛ ሆነ ልጆቻ ልጆች የሚሆናት መስሎታል ዋጋ ትከፍላለ
ለምን ግን አርእስቱባለቤቷን የተቀማች ተባለ ራስዋ አስገድላዉ እያለ?
Egziabher Amlak libona yisten lemin gin? Be mehal megbat ayasfeligim be chirash!
😢😢😢😢😢😢
Mistu Betam Chekagn Nat 😡😡😡
Andandu Sew Tirsun Asayito Behuala Mekera Sew lay Yametalu. Fetari Yitebiken Kendezih Aynet Kifu Sewoch 🤲🤲🤲
ዊ እቺ ልጅ ስወዳት
ማንን ይታመን ታዳ
Iwnetishin new. Setoch beyekenu aydel inde yemitgelun? Ahunima ke nuro wudinet gaa tedemirachu...
ከፈጣሪያቸው ጎርጓሪያቸው ይሉሀል ይሄ ነው
ላይክ
ወንድም ወይም ህእ የለውም ደሙን ነሚመልስ ይችን ሸርሙጣ የሚያሶግድ
ክፋ ሚስት ጨካኝ 😢
ሚስት ገዳዩን ካወቀች በሁዋላ እስር ቤት እየሄደች ስለምትጠይቅው በግድያው ተባብራለች ማለት ነው
Yebal beteseb wagachewin agenu
እባክሽ ተራኪው ሁል ጊዜ እሱን አድርጊው
ማንም የሥራውን ውጤት ነው የሚአገኛት ። በአንተ ላይ እንዱደረግ የማትፈልገውን በሌላ ሰው ላይ አታድርግ።
From where did you get this crime information. ? I think you are just made it up to get more views , likes, and subscriptions
Bisre, today you look effortlessly chick! God bless you and your family.
😢😢😢😍😍😍
ምነው በማርች ሙዝ
Yigermal marsh muz bcha new kezi40 dekika video yetayeh???
ጐበዝ ጠንቀቅ በል
አዘጋጅ ተብዬው ሌላ ብላ እቺ የድራማ ድራማ ነች ። አጭበርባሪ ።
Lejesh nech ayedel aberachu seteseru des yelale
❤❤❤😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢
People of Ethiopia, stop practicing wickedness and believe in the Lord Jesus Christ.
Heaven and hell are real places.
Pray and read the bible.