መሰልጠን ነው እንጂ ፍልስፍናን ትቶ..Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 тра 2024
  • "የሀገራችንን ባህል እና ትውፊት ለማሳደግ የሚታትረው ከ ልዩ ልዩ አቅጣጫ የሚመጡ ገጣሚዎችን በ ሁለት ጎራ ተከፍለው በ አዝማሪዎች አቀባይነት የሚደረግ በ አይነቱም ሆነ በ ይዘቱ የሚለይ የግጥም ውድድር!
    ዘወትር እሁድ ከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ጀምሮ በዓባይ ቴሌቪዥን!
    Mesenko song competition is hosted by Traditional Signers and features Ethiopian traditional harps and drums, is a way to showcase our nation's culture and customs will be on air Every Sunday at 9:00 (LT) on Abbay TV.
    Follow us on:
    Subscribe: bit.ly/abbay_tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: bit.ly/abbayTv
    TikTok: bit.ly/Abbaytv
    Telegram t.me/AbbayNews
    Website: abbaytv.com/
    #eliasmelka #Azmari #ethiopian
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

КОМЕНТАРІ • 12

  • @bmnvbjg
    @bmnvbjg Місяць тому +3

    ምርጥ ልጆች። እሳት ትውልድ። ሚሚዬ እና ፋሲልዬ በጣም እኖዳችኋለን። ግን ግጥም ሲሰጣችሁ እንደወረደ ተቀበሉ። በጣም ያምርባችኋል። ለማስተካከል ስትሉ የሆነ -----

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Місяць тому

    ፍሲሎ እና ሚሚሻ የመሰንቆ ድምቀቶች ናችሁ እንዲሁም የሺዬ ደግሞ በእክታ አሰደሰታችሁን አቦ ይመቻችሁ እንግዶቻችንም ከልብ እናመሰግናቸዋለን ሁላችም 🙏❤️🙏 🙏❤️🙏

  • @user-mn4bs2cz6x
    @user-mn4bs2cz6x Місяць тому

    ሚሚሾ ❤ ❤

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Місяць тому

    ይህንን ፕሮግራም ማየት እንዴት ደስ እንደሚለኝ 😂😂❤❤❤

  • @solomonestifanos6248
    @solomonestifanos6248 Місяць тому

    ሚሚዬ ምርጥ ነሽ 30:55

  • @user-wc5uh8mj7f
    @user-wc5uh8mj7f Місяць тому

    ሜምዬ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 Місяць тому +1

    ይለቀቅ😢

  • @NetsereEstifBesfat
    @NetsereEstifBesfat Місяць тому +1

    ይለቀቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

  • @user-dx2kc2gj5j
    @user-dx2kc2gj5j Місяць тому +1

    ketlubet

  • @user-zv2il4so3d
    @user-zv2il4so3d Місяць тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @makkabashir9080
    @makkabashir9080 Місяць тому

    እኔ ግን ጋዜጠኛዋን ወድጃት ልሞት ነዉ የኔ ቅመም ❤😂