Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

አዝናኝ ቆይታ ከድምፃዊ ካሳሁን ታዬ ሶራ እና አርቲስት ፍቅርተ ደሳለኝ ጋር | አዝማሪ ምን አለ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 чер 2024
  • በዛሬው የአዝማሪ ምን አለ ፕሮግራማችን ለየት ባለ መልኩ አርቲስት ፍቅርተ እና ሶራ በተሰኘው ተወዳጅ ሙዚቃው የምናቀው አርቲስት ካሳሁንን በዳኝነት ጋብዘን የድሮውን ዘመን እና የአሁኑን ዘመን አዝማሪዎች በግጥም እያወደስን የምናደርገው ልዩ የአዝማሪ ምን አለ ፕሮግራም፡፡
    #አዝማሪ #አዝማሪምንአለ #culturalmusic #ethiopian_music
    Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWorldTelegram
    #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash #tesfahun_kebede_frash_adash #Dereje_Haile #tobiya
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World

КОМЕНТАРІ • 18

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 2 місяці тому +2

    እኔ ወጣት ነኝ፣ እናም የዱሮውን አዝማሪ መርጫለሁ፣ ደስ ይላል❤

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 7 днів тому

    Good job ,good mida. I love it. Keep it up the good job. Good blessed 🙌 everyone.

  • @SurprisedIslandRetreat-sp1ou
    @SurprisedIslandRetreat-sp1ou 2 місяці тому

    ስወድህኮ የኔ ጥበበኛ ጀግናየ ብየሀለሁ የኔ ድምፀ መርዋ😍😍😍😍😍😍😍📯📯📯📯👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 2 місяці тому +1

    ሶራ ሶራ አዬ ትዝታ፣ ❤

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 2 місяці тому +1

    የትናየት ታምራት ታምራት ነሽ የትና የት ዕንደሚደርሥ የዓምላክ ሥራ ነዉና ዝም ልበል ልጄ ዉድድ በጣም ዉድ ብሩኅ ዕምሮሽ ገራገርነትሽን ዉበትሽንም መጥቀሥ ይቻላል

  • @marietedla9997
    @marietedla9997 20 годин тому

    ትክክለኛ አስተያየት አዝማረ ከቅኔ ውጭ ዜማ ብቻ ሲሆን አሰልቺ ይሆናል::

  • @MershaZeleke
    @MershaZeleke 25 днів тому

    wow ነበሩ ትለያለሽ ❤❤❤

  • @SaidaSaeed-tb6si
    @SaidaSaeed-tb6si 2 місяці тому

    ካሥየ እንወድሐለን ሞንሟናው ወሎየ❤

  • @aledwake
    @aledwake 2 місяці тому

    Kasahun ❤

  • @SurprisedIslandRetreat-sp1ou
    @SurprisedIslandRetreat-sp1ou 2 місяці тому

    ባህላዊ ጥበቦችን ሳይ ውስጤ ነው በደስታ ሚፈነድቅ ዘፈንም ድራማም ምንም ባላዊ ብቻ ይሁን በደስታ ነው ምከታተል።

  • @mulukenengida2656
    @mulukenengida2656 2 місяці тому +1

    በገዛው መሳሪያ ብትል አይሻልም ?????❤❤❤

  • @samuelg8907
    @samuelg8907 2 місяці тому

    👌👌👌👌👌👌💪💪🐅🐅👍👍💯

  • @samuelg8907
    @samuelg8907 2 місяці тому

    💪💪💪🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅✅💯

  • @aledwake
    @aledwake 2 місяці тому

    Kasesh gazetegnwa ewunetuan nw Soret emitebal emiamer Laba yalat wof alech

  • @Getasewe
    @Getasewe 2 місяці тому

    ሲጀመር ጠጂ አልባ አያምርም ሰረሞኔዉ ዝግጂቱ ያስጠላል ጠያቂዋም ዝም ብላ ነዉ

  • @azebg328
    @azebg328 2 місяці тому

    ሕዝባችን ዘፋኝ ከመሆን ዉጭ ሌላ ሞያ የለም አማራጭ አላገኘም ኧረ ተለወጡ

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 2 місяці тому

      enedanche emise kemishetu zefagne mehone yeshalal bilew new kibre alew zefagne mehone🤭🤭😁😁😁😁😁