"ወንዶች የነፃነትን ስንዘፍን ሰጎን ነው የምንመስለው"😁🤣 አዝናኝ ጨዋታ... //እሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 тра 2024
  • በጨዋታ ሰአት አቅራቢዎቹ ሙዚቃን የመመለስ ጨዋታ ተጫውተዋል
    During the show, the presenters engaged in a fun music-themed game. Tune in to see how they put their musical knowledge to the test!
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 397

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e 21 день тому +94

    ወይ መቅዲ የሖንሽ ፈንዲሻ የኢቢኤስ ድምቀት በጣም ነው የምወዳችሑ ሑላችሑንም❤💋

  • @sadahussen6004
    @sadahussen6004 21 день тому +117

    ወይኔ ሉላ እኮ ውቡ ናት👌👌😘😘

    • @SelamKassahun-pg4is
      @SelamKassahun-pg4is 20 днів тому +1

      Ke mekdi gn atbeltm
      😊

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 20 днів тому

      😂😂😂😂😂shanta af​@@SelamKassahun-pg4is

  • @BetelhemLakew
    @BetelhemLakew 21 день тому +84

    ዘወትር መኖር ነበረበት !

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 21 день тому +40

    የስደተኛ ማስታገሻ መቅዲ ሉላዳኒ ትሱ ታምራላቹ❤❤❤❤

  • @seadilove7320
    @seadilove7320 21 день тому +56

    የኔ እብድ መቅዲ❤😂😂

  • @mesertkeyar91
    @mesertkeyar91 21 день тому +100

    መቅዲ አደኛ ድምቀት ናት

    • @badrea36
      @badrea36 21 день тому +9

      ውለቸዉም አንደኛ ነቻዉ

    • @hananamara1129
      @hananamara1129 21 день тому +6

      ሁሉም ናቸው

    • @user-tc8tt3zw9h
      @user-tc8tt3zw9h 21 день тому +1

      ጋላ ድምቀት ሁኖ አያውቅም 🤪

    • @badrea36
      @badrea36 21 день тому

      ማነዉ ጋላዉ ​@@user-tc8tt3zw9h

    • @HananKsa-lj2mj
      @HananKsa-lj2mj 21 день тому

      ጋላት እደ

  • @user-gb9pm5tm1j
    @user-gb9pm5tm1j 21 день тому +24

    ሉዑላ የእኔ ባለ ስነምግባር ስወድሽ ተንሱ በሁሉ ቦታ በነጻነት እምትጓዘው ነገርስ ድምቀት ነህ እስከ ነጻነትህ ዳኒ መቅዲ ሁላችሁም አንደኛ

  • @user-pu5fp9yu1j
    @user-pu5fp9yu1j 21 день тому +52

    ተንሱ ያለበት ሁሉም ድምቀት

  • @AbdissaAgga1500
    @AbdissaAgga1500 21 день тому +18

    ሉላዬ አንቺኮ የቤት ልጅ ነሽ ይሄን አይነቱ አይንአፋር ያደርግሻል : ለማንኛውም ቆንጆ ነሽ ስራውም ደስ ይላል

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 21 день тому +17

    በእውነት ትለያላችሁ ኢቢኤሶች በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ በርቱ❤❤❤

  • @eskedartadesse5096
    @eskedartadesse5096 21 день тому +22

    መቅድዬ ቆንጆ ጎበዝ 👍

  • @DhgdDhgfe-zj9li
    @DhgdDhgfe-zj9li 21 день тому +23

    ዳኒ አደኛ ገና አመት ሳይሖንሕ አመታትን ስታስቆጥር አስፊቲን ትተካለሕ በርታ

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 21 день тому +21

    ዳኔ ሴቷ ሙዚቃላይ በሳቅ ገሉኝ ነበር 😂😂😂😂ሁላችሆም ለኔ አደኛ ናችሆ❤❤❤❤

  • @GalaxyJane-ec6yy
    @GalaxyJane-ec6yy 21 день тому +20

    መቅዲ እደዉ በማርያም ምን ላርግሽየያዘሽ ነገ ይዞሽ እንጂ እብድ ነሽ ደሞ😂😂😂 አበባ ምትዢዉ ነገር ፍቅር❤❤❤❤

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 21 день тому +6

    ebs ሶችን ሁሉንም እወዳቸዋለሁ ሉላየን ግን በጣም ነው እምወዳት ይሁኔንም እንደዛው ይመቻችሁ

  • @user-hz4dv4zo1v
    @user-hz4dv4zo1v 20 днів тому +7

    መቅድይ የኔ ቀበጥ የሆሽ በረሮ ነገር ሉላ የኔ ደርባባአ❤❤❤ ስወዳችሁ

  • @freedomismypriority.
    @freedomismypriority. 21 день тому +15

    መቅዲ ግን የዘፈን ሚሞሪ ውጣ መሰለኝ የምትጫወተው

  • @EyerusBasaznew-pf3xq
    @EyerusBasaznew-pf3xq 21 день тому +23

    መቅዲዬ የኔ ውብ😊

  • @AdilAsgo-vh5oq
    @AdilAsgo-vh5oq 21 день тому +10

    ማይክል ሲሉ አስፍየ ትዝ አለኝ 😥

  • @user-wc5uh8mj7f
    @user-wc5uh8mj7f 21 день тому +14

    በጣም ነው የምታምሮት አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq 21 день тому +6

    መቅዲ❤ሉላ❤ ትንሱ❤ ዳኒ❤ይመቻቺሁ በጣም ደስ ትላላቺሁ የዳኒ በሳቅ😂😂😂

  • @meseretlyons3066
    @meseretlyons3066 21 день тому +16

    ለላ ለሉ ❤️❤️🧁

  • @user-uj2ew4tm1b
    @user-uj2ew4tm1b 21 день тому +14

    መቅድዬ የኔ ፍልቅልቅ

  • @arbsieyasin4127
    @arbsieyasin4127 21 день тому +5

    Ende zare feta biye alawkm.
    Hulachhum taznanalachuh 🙏

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd 20 днів тому +4

    ደስ ትላላቹ የሉላ ስራኣት ይገርመኛል❤

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 5 днів тому +1

    መቅዲዬ የኢቤስ ድምቀት ሁሉ ነገረ ሲያምርብሽ❤ዳኒዬ በሳቅ ነው የገደለኝ ሉላዬ ትሱ በጣም ነው ያዝናናቹሁኝ😂አ እግሊዘኛው ድምፁ ስለማይሰማ ዝብዬ ሳያቹ የሰከራቹ ነው የምትመስሉት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yordanosagumas-dg3yb
    @yordanosagumas-dg3yb 21 день тому +4

    You can have everything Mekdi keep up the good job!

  • @Zuzu-zo4gl
    @Zuzu-zo4gl 21 день тому +4

    መቅዲየ አንገትሽ ላይ ያለዉ ማህተብ እንዴት እዳደመቀሽ

  • @TsionTsi-og9td
    @TsionTsi-og9td 21 день тому +15

    ትንሱዬ ዳንስህ ❤

  • @Hana-nb4ul
    @Hana-nb4ul 21 день тому +4

    ሉላዬዬ እርጋታሽ ሲያምር ትንሱ ዳኒ አንደኞች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይመቻቹሁ

  • @YosiHamid
    @YosiHamid 21 день тому +4

    ዳኒ በጣም ኮበዝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @shamsshams5050
    @shamsshams5050 21 день тому +6

    ወይ መቅዲዬ የኔ እብድ አ❤❤

  • @tse604
    @tse604 20 днів тому +2

    ማራ ኬፍ አለኩም፡ሰብ ከተሐጉሱ ትገብርዎ ጻዕሪ ይበል እዩ ዘብል

  • @user-nm1vp4jc8j
    @user-nm1vp4jc8j 21 день тому

    The TV crew is an excellent group; it has the vibe of Addis Ababa

  • @user-br9do3ce7n
    @user-br9do3ce7n 21 день тому +4

    ወይ ዳኒ በሳቅ ነው የገደልከኝ ይመችህ😅😂😂😂😂

  • @solfaye7848
    @solfaye7848 19 днів тому +1

    አይ አንዳንዴም ለዛቹን አትጡ ሁሉም በልኩ ሲሆን ያምራል ድሮ ቀረ መድረክ ሆስት

  • @Tigstgatchew
    @Tigstgatchew 20 днів тому +2

    መቅዲየ የኔ ተጫዋጭ ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ❤❤

  • @user-bw4er8by7i
    @user-bw4er8by7i 19 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ነው ዘና ያረጋችውን በጣም ነው የምናመሰግ ነው ቀጥሉበት

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi166 20 днів тому +3

    ሁላችሁም ደስ ትላላቹ ይመቻቹ

  • @hawidengiya5837
    @hawidengiya5837 21 день тому +4

    መቅዲ እኮ ትክክለኛ ቦታሽ ላይ ነሽ

  • @user-jo6ji8sb6d
    @user-jo6ji8sb6d 21 день тому +4

    ሉላየ እና መቅዴ ሰወዳችሁ❤❤❤❤

  • @hawa6143
    @hawa6143 21 день тому +7

    በጣም ታምራላችሁ 👍👍👍😂😂

  • @shumituchaka9090
    @shumituchaka9090 21 день тому +1

    Wowowo very very very nice continue beautiful good job ❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 21 день тому +1

    የኢቢኤስ ጋዜጠኞች በጣም ነው የሚመቹኝ❤❤❤😂😂

  • @HailemichaelShewatatek
    @HailemichaelShewatatek 12 днів тому

    የሉላ የ ሙዚቃ አገባብ intro ዋ በጣም አሪፍ ነው የምር ወድጀዋለሁ 👍

  • @belayneshaltaye9838
    @belayneshaltaye9838 21 день тому +2

    Dany is soo funny 😄 😅😂 # 1 👏👏👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @applered4091
    @applered4091 20 днів тому +2

    መቅድየ❤❤❤❤❤ስውድሺ የሞተችውን እህቴን 😅 ሰለምትመስይኝ ሁሎየ አይሻለሁ😢

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 21 день тому +1

    Echi EBD Mekdi eko ❤❤❤❤😂😂😂 Bemariam 😊

  • @Bancheeze
    @Bancheeze 21 день тому +2

    Ebs woch betam tamralachu habo ymechachu zena hargachugnal ❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅

  • @MrFedlu
    @MrFedlu 21 день тому +3

    Mekdi is #1 as always. Abush gen mastekakel yalebet bezu negr alew example childishness yetayebetal

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 18 днів тому +1

    ትንሱ የሚያለቅስ ነው የምመስለኝ ሁሌ ስዘፍን 😂😂😂

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 21 день тому

    The thumbnail hits different 😂😂😂😂😂

  • @user-fe6be5pm6g
    @user-fe6be5pm6g 21 день тому +5

    መቅዴውሎብታቀርብ አሪፍነዎ ❤❤❤❤❤❤

  • @relaxtionfilms6094
    @relaxtionfilms6094 21 день тому +2

    Weyi mekidye yene ebid wuddddd❤❤❤❤new madergeshko

  • @waynishe5
    @waynishe5 20 днів тому +1

    ሁላችውም አንደኛ ናችው. ስወዳችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ry4dg9rq8e
    @user-ry4dg9rq8e 21 день тому +5

    ዳኒ የሚገርም ነው 😂

  • @EyuElias-cq6nv
    @EyuElias-cq6nv 18 днів тому

    WOW Yenw mikde በጣም ነው ሚወድሽ ❤❤

  • @user-il7vr9uy9t
    @user-il7vr9uy9t 20 днів тому +1

    መቅዲዪ ድምፅ አለሽ በጣም እወድሻለሁ

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare6251 21 день тому +2

    ምርጦች ፈታ አደረጋችሁኝ❤❤❤

  • @etsewonde5181
    @etsewonde5181 21 день тому +1

    መቅዲየ የኔ ፍንድሻ ምን ላርግልሽ ስወድሽ እኮ
    ለላየ የኔ አማላይ ስነምግባር+ ቁንጅና ያደለሽ በጥቅሉ ፍቅር ናችሁ EBS

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku 21 день тому +7

    ዳኒ 1💃

  • @user-nm1vp4jc8j
    @user-nm1vp4jc8j 21 день тому

    It's a good team collection

  • @sewhun-uv7qe
    @sewhun-uv7qe 20 днів тому

    Mekdy you are my favorite host !

  • @user-jg6pn5mp2k
    @user-jg6pn5mp2k 21 день тому +7

    ግን ሉላ እስኪ ከስራ ወጭ መቅዲ የት እንደምትውል ተከታተያት

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 21 день тому +3

    ታምራላችሁ የመቅዲ አደኛ

  • @SisayeAlemayhue
    @SisayeAlemayhue 21 день тому

    wawu mkdeye tsgurshe rasu adge yen flklke❤❤

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7y 7 днів тому

    Danny Magdy together so beautiful😍😍

  • @kifahmed4240
    @kifahmed4240 21 день тому +1

    Betam arif lane huluma andegna

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 21 день тому +1

    Yemirrr zare bexam sakugh mecresha lay😂😂😂😂😂😂❤❤❤yimechachu

  • @ShamilKedir-xe3js
    @ShamilKedir-xe3js 21 день тому +1

    ሁላችሁም አሪፍ ናችሁ long live

  • @YohanisYeshitila-wi4hq
    @YohanisYeshitila-wi4hq 21 день тому

    Daniye beretalene anedega hulachume ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mekdimekdi-jx1ii
    @Mekdimekdi-jx1ii 21 день тому +1

    ሁሉምታምራላችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-rv3nb6rz4f
    @user-rv3nb6rz4f 21 день тому +7

    Lula shkor ❤❤❤❤

  • @ShamilKedir-xe3js
    @ShamilKedir-xe3js 21 день тому +3

    ሉላ ያምራል

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 21 день тому +1

    ዘና ፈታ❤❤❤❤❤❤ሁላችውም አንደኛ❤❤❤❤

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w 21 день тому +2

    ቻልከት ፍቅርን ለብቻዬ 😂😂😂 ጥልይ አሸናፊ ነው 😂

  • @mistramaryam2968
    @mistramaryam2968 21 день тому +1

    ዋዉዉዉ ድምቀቶች❤

  • @saidha2498
    @saidha2498 21 день тому +2

    መቅዲ ግን ጭፈራ ቤትነው እደ የምታመሽው

  • @mulu_muleta
    @mulu_muleta 21 день тому +2

    ትንሱየና ሉላየ❤❤❤

  • @WoinshetAbebe-qy2tz
    @WoinshetAbebe-qy2tz 21 день тому +1

    ምርጦች❤

  • @user-kt1ok3cx1r
    @user-kt1ok3cx1r 21 день тому +3

    ሉላየግን የኔቢጤ የኔ ደርባባ

  • @DhgdDhgfe-zj9li
    @DhgdDhgfe-zj9li 21 день тому +2

    ሑላችሑንም ውድድ 😍😍😍😍😍😍

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 20 днів тому +3

    መቅዲ በሰንሰለት ብትታሰር እንኳን ትበጥሳለች😂😂😂😂😂😂😂😂ድምቀት እኮናት😅😅😅

  • @WeyneshetAMBACHEW
    @WeyneshetAMBACHEW 21 день тому +2

    ዳኒ አደኛ

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf 21 день тому

    ወይኔ በሳቅ የኔ ምርጦች❤❤❤❤

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 20 днів тому

    አቤት መቅዲ!! ለዳንስ ችኮላዋ" የኢ ቢ ኤ ስ ድምቀት ናት ኮ ❤

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7y 7 днів тому

    Magdi Emyay, oh my God I told you Maesy I love you. I swear she so funny.👌😂👍

  • @hay5360
    @hay5360 21 день тому

    😂😂😂😂😂😂😂አረ ወይኔ የመቅድዬ እና የዳኒ ግሩም ነው😂😂😂😂😂😂

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 21 день тому +2

    መቅዲ አንደኛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayataswan1053
    @hayataswan1053 21 день тому +1

    Maqdi ina tansi waw

  • @MahletAlameriw
    @MahletAlameriw 17 днів тому

    ዋው ኢቤኤ ሶች ቀኔን አፈቃችሁት ❤❤❤

  • @hawidengiya5837
    @hawidengiya5837 21 день тому +1

    አረ በሳቅ መሞቴ ነዉ😂😂😂😂😂😂

  • @user-cm8fq9ke2i
    @user-cm8fq9ke2i 21 день тому

    ይመቻችሁ😊

  • @user-pl8jl8yv7v
    @user-pl8jl8yv7v 21 день тому +2

    Oh mkdi I can't stop laughing

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 20 днів тому +2

    ወይኔ ሉላ ዉቡ ናት❤❤❤😊😊

  • @user-Kal21
    @user-Kal21 21 день тому

    😂😂😂 ይመቻችሁ🎉

  • @semu639
    @semu639 21 день тому

    ሉላ ወብመ ቅዲዬ የሣቄ ምንጭ የኔ ሳቂታ

  • @reactwithmotivation
    @reactwithmotivation 21 день тому +5

    የሉላ ሰረዓት በጣም ደስ ይላል መቅዲ ግን እያበዛሽው ነው ግን ዛሬ በሰላም ነው እንደዚ የሆንሽው የወላድ ወገብሽ እንኳን ሳይጠነክር በዚህ ልክ መቅበጥ

    • @amenyihun2418
      @amenyihun2418 21 день тому

      ምን አደረገች?? ወሬኛ

    • @HULEMSELAM
      @HULEMSELAM 21 день тому +2

      AYBALEM YENE ENAT MADNEK YILMEDEBESH ENKEN YEMAWTAT ABAZESHEN EZAW.............MEKDI #1

  • @creaseldaklass
    @creaseldaklass 21 день тому

    tenkeyou.lulaye

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 21 день тому +1

    ዳኒም ሉላም አትከፉም ጎበዞች