Teamir Gizaw | Yeregem (ይረገም) | Bireman

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 сер 2024
  • ከብሬማን ፊልም ፕሮዳክሽን Teamir Gizaw | Yeregem (ይረገም) | Bireman
    #Bireman #Teamir

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @selamawitdires8321
    @selamawitdires8321 4 роки тому +654

    ይረገም ጆሮዬ ሌላ የሰማበት
    ልታስብለኝ ነው እኮ !!!!!!!!!!

  • @tajebes
    @tajebes 3 роки тому +62

    የሙሉቀን ዘፈኖች ብዙ ጊዜ ሌሎች ሲያንቦጫርቁት እንጂ ሲጫወቱት ሰምቼ አላውቅም ::እችን ልጅ ደጋግሜ ሰምቼ መጥገብ አልቻልኩም ምርጥ ድምፅ ነው ያላት : ልትበረታታ ይገባል::የአመቱ ምርጥ ብዬሻለሁ::

    • @mikiman9730
      @mikiman9730 Рік тому +1

      ልክ ነህ

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Рік тому +1

      😃😃😃😃😃😃ማቦጫረቅ ኣይገልፀዉም ጥበብን ለገሏት ሢሉነዉ ኣዳኞች የተወለዱት

    • @yaredgutema4963
      @yaredgutema4963 11 місяців тому

      ​@@mikiman9730¹❤❤🎉😂😢😮😅😊

    • @geezalee1677
      @geezalee1677 10 місяців тому

      100% I agree!

    • @braveheart8927
      @braveheart8927 4 місяці тому

      ብዙአየሁ ደምሴ ደብን አድርጎ ተጫውቶታል የሙሉቀንን ዘፈን፣ ግን ይች ልጅም እጅግ በጣም ጎበዝ ልጅ ነች።

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 4 роки тому +151

    ብዙ ግዜ የጋሼ ሙሉቀን መለሰን ዜማዎች በብዛት እንስት እርቲስቶች ተጫውተውት አይቁም እህታችን መደነቅ አለባት እጅግ ለዛ በላው ድምፅ ስትጫወተው ማራኪ ነው ምስጋና መልካም 2013 አዲስ አመት ለሁላችንም እንቁጣጣሽ🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 4 роки тому

      Yiheko ye Muluqen zefen aymeslegnm. Ye Sergwalem zefen nuw

    • @ambaryeju3891
      @ambaryeju3891 3 роки тому +1

      Ene Negn በህግ አምላክ::

    • @user-xl5op2tt7j
      @user-xl5op2tt7j 3 роки тому +1

      @@enenegn5719እረ እባክህ ፡ የሙሉቀን መለሰ ሙዚቃ ነው። የሙሉቀንን ሙዚቃዎች አላውቃቸውም ብትል አይሻልም? ua-cam.com/video/v_O7dKWkTzc/v-deo.html

    • @Hanahana-cm8pl
      @Hanahana-cm8pl 3 роки тому

      @@enenegn5719 yehe ye muluken zefen nw megemrya betatara teru nw

    • @mosatubeofficial
      @mosatubeofficial 3 роки тому

      ሰላም

  • @minabstudio
    @minabstudio 3 роки тому +613

    እድሉን ማጣት እንጅ አፍ የሚያሲዙ ልጆች እንዳሉ አምናለሁ ! የዛ ማሳያ ስለሆንሽ በርችልን፡፡ የሚገርም ድምፅ ነው በቅርቡ ጥሩ ስኬት እንጠብቃለን የኔ ቆንጆ

    • @AYC255
      @AYC255 3 роки тому +9

      Zebib anchi ena esua wedfit telek derja tedrsalachehu beye asebalhu 👏🙏

    • @noord1203
      @noord1203 3 роки тому +4

      አልበላሽንም ምን አመጣው የሚለውን ተረት ታውቀዋለህ? Officialልን ምን አመጣው? ዘቢባ አይደለችም ይህ account. Fake account!!!

    • @brukarsenal4288
      @brukarsenal4288 3 роки тому

      lek nesh wede yasmesegeneshal bezih asteyayet

    • @addisalem7810
      @addisalem7810 3 роки тому +2

      ዘቢብ ምርጥ ልጅ ነሽ እንዲህ የሚችሉትን ማበረታታት በመልካምነት ነው ብርክ በይ😘ድምጻዊዋም ተባረኪ😍😍😍

    • @marmwitdesaley6815
      @marmwitdesaley6815 3 роки тому +1

      ካንቺ ድምፁ ጋር ተመሳሰለብኝ በጣም

  • @kediryimer
    @kediryimer 4 роки тому +45

    በጣም ገራሚ ድምፅ ነው ያላት ዘፈኑን ልክ እንደ አዲስ ነው የሆነብኝ የጋሽ ሙሉቀን ዘፈኖች በራሱ ዜማ ብዙ ሰወች ሞክረውት ያልቻሉት ዘፈን ነው የአንቺ ግን በጣም ገራሚ ነው ይሄን ዘፈን እንደ አዲስ ነው የወለድሽው
    የዜማ እና የግጥሙ ንጉስ ጋሽ ይልማ ገብረአብ ባለበት መሆኑ ደግሞ ይበጥ ደስ ነው ያለኝ

  • @ewnetuyineger491
    @ewnetuyineger491 4 роки тому +75

    ምን ብዬ እንደማደንቅሽ ግራ ገብቶኛል! ቆንጆ ድምጽ፤በጥሩ ስሜት፤በጥሩ ዘፈን፤ ስሰማው ሰውነቴን ነው የነዘረኝ ፟፟፟፟፟፟፟ከመደሰቴ የተነሳ ሳላውቀው እንባዬ ወረደ! በቃ አንቺን ሳስብሽ የዱሮዋን "ኢትዮጵያ" - ቁርጥ እራሷን ሃገሬን ትመስይኛለሽ! ከቁንጅናሽ፟፟ ከቁመናሽና ከትህትናሽ ጋር! በርቺ የኔ ጉብል - የኔ ኢትዮጵያ!

    • @hayderabdulla6405
      @hayderabdulla6405 Рік тому +1

      በቃ አንቺን ሳስብሽ የዱሮዋን ኢትዮጵያ ...... እኔም እንዲሁ

  • @tamrin_negadiew
    @tamrin_negadiew 4 роки тому +163

    I'm addicted to her voice, her performance, her beauty, herself ..... I can't help myself. who else feel the same ?

    • @selamwitladesaw7661
      @selamwitladesaw7661 3 роки тому

      You look good. But your voice out off control imagery and poor copy song

    • @tenayeasmamaw9918
      @tenayeasmamaw9918 3 роки тому +1

      🤮🤢🤐😈💩😹👻💀☠️👽

    • @tenayeasmamaw9918
      @tenayeasmamaw9918 3 роки тому

      I don’t like the way you song

    • @TheBabygirlnj
      @TheBabygirlnj 3 роки тому +3

      OMG I do. I am in love with Ethiopian songs.

    • @newlife2805
      @newlife2805 2 роки тому

      me too really I'm addicted

  • @olompiapost7312
    @olompiapost7312 4 роки тому +160

    ጉሩም ቃና
    ድምጽ መርዋ
    ኣስደማሚ ስብዕና። ኣደራ Gildo አንዳያያሽ

    • @computech4923
      @computech4923 3 роки тому +2

      Can’t stop laughing 😂

    • @simonzeleke7941
      @simonzeleke7941 3 роки тому +2

      Lol

    • @olompiapost7312
      @olompiapost7312 3 роки тому

      @@simonzeleke7941 ሰብስክራይብ ብታድርጉኝ Like ና Share አደርስላቹ ነብር

    • @foziyamehdi168
      @foziyamehdi168 3 роки тому

      😄🤗yeah

    • @olompiapost7312
      @olompiapost7312 3 роки тому

      @@foziyamehdi168 በቅርብ ቀን አዲስ ሙዚቃ

  • @samrihemark1473
    @samrihemark1473 4 роки тому +7

    ዘፈኑ ብቻ መሰለሽ ቃላቶቹ እራሳቸው ከአፍሽ ሲወጡ እንዴት እንደሚያምሩ እኮ😮its miracle👏

  • @katcleo
    @katcleo 2 роки тому +70

    I might not understand Ethiopian language but this lady's voice is healing me Inside and out. Her voice puts a big smile on face 😍 ☺️

    • @marietedla9997
      @marietedla9997 Рік тому +3

      Basically she curse her leg because it passed by her lover
      She cursed her hand because it shake anyone but not her lover
      She curse her mouth because she talk to anyone rather than only her lover
      She curse her teeth because it chewed the food she ate
      Specially she curse her eyes because only it’s purpose had to see her lover….. every part of her body exclusively should serve him.

    • @barnabastefera3538
      @barnabastefera3538 Рік тому +2

      😍

    • @BinGetBin
      @BinGetBin Рік тому +1

      Here is another one you might love. Please look up "Abresh zeget & Abeeba Desalegn". It's a duo song titled 'Nuro'

  • @DojuMelody
    @DojuMelody 3 роки тому +3

    ይገርማል እኮ ባካችሁ በጣም ድንቅ እኮ ነው ይገርምሀል እኔ በጣም ብዙ ሚመስጡኝ የዘፈን ግጥሞች አሉ ግን እንደ ይልማ ይቅርታ አቶ ወይ ጋሼ ባለማለቴ አትቀየመኝ
    አርቲስትና ጓደኛ አንቱ ተብሎ ሲጠራ የምፀት ሰለሚመስለኝ ያህል ነው.
    የይልማ ግጥሞች ልዩ ናቸው የራሳቸው ወዝ እና ለዛ ያላቸው ናቸው ብራንድ ታውቃለህ ብራንድ ናቸው ይለያሉ
    "የሱ ነው የሱ አይደለም" በሚል ከጓደኞቼ ጋር መድቤ ብዙ የበላሁበት ጊዜ አለ ታድያ አንብቤ ወይ ተነግሮኝ እኮ አይደለም እንዲው ባልኩክ በብራንዱ ነው ምለየው ይገርመኛል ምንአልባት ብዙም ሳይሆን ጥቂቱን ጥርጣሬ ከገባኝ የአቤ ወይም የሶስና ሊሆን ይችላል እልሃለው እንጂ ተበልቼ አላውቅም የጆሮዬ ባርኮድ ምስጋና ይግባው ይለይልኛል!
    ለሌሎቹም ቢኖረኝም ለይልማ ፣ ለአቤ እና ለሶስና የተለየ ትልቅ ክብር አለኝ አንተም ልታከብራቸው በእውነት ይገባል የግብር ውጣ ስራ ሰርተው የሰውን ጆሮ ክብር አላሳጡም!
    ሰለእውነት ዛሬ ምሰማው ዘፈን እኮ ያሳዝንሃል አብሶ ያለመሳሪያ ብሰማቸው ደሞ ምነው ጆሮ ባልኖረኝ የሚያሰኝህ ናቸው ሁሁሁ.... ተወኝ በናትህ
    ለማንኛውም ልቦናና ማስተዋል ይስጠን ለገንዘብ እና ለቲቪ መስኮት ብለን ከምንሰራ እንደነዚ ታላቅ ሰወች ለሰው ጆሮ ክብር ሰተን እንስራ!!

  • @heran3479
    @heran3479 4 роки тому +6

    እኔ ቃላት ዬለኝም በጣም ተገርሜባታለሁ እንደ ስማዋ ታምረኛ ናት ብሬማን እናመሰግናለን
    እንዲሁም በጣም የምናከብረውን ጋሽ ይልማ ገብረአብን ስላቀረብክልን በዚህ መልኩ ክብር ይገባካል ።በህይወት እያሉ ክብር ለሚገባቸው ክብር መስጠት አስፈላጊ ነው ብሬ አንተ ጀምረከዋል እግዚአብሔር ያክብርልን።

  • @senilikenw9164
    @senilikenw9164 3 роки тому +9

    ታምርየ የኔ ምርጥ ስወድሽ ምንብየ ልግለፅልሽ ቃላት የለኝም ብቻ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ከዚህ በላይ በራስሽ ስራ ለማየት ያብቃኝ በማያልቀዉ ዉድድድድ ዘመነሽ ይባረክልሽ

  • @silemichael359
    @silemichael359 3 роки тому +5

    ተዓምር ምናይነት ተዓሚር ነሽ።የእውነት የምልሽ ነገር የለም።ብቻ እንዲው ከነ እውነተኛ ማንነትሽ ብዙ ስራዎችሽን እጠብቃለው።

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 3 роки тому +7

    ይገርማል ዘመን የማይሽረው ምርጥ ዘፈን ይገርማል በደንብ የተጫወትሽው ብዙ እንጠብቃለን በርቺ አድናቂሽ !!

  • @yohannestesfalem9263
    @yohannestesfalem9263 3 роки тому +4

    ይህንን ሙዚቃ ስሰማ የማላውቃትን ሴት እያፈቀርኩኝ ነው ምን ይሻለኝ ይሆን? 💕💕💕

  • @itsmeeyuhabshaeyu9052
    @itsmeeyuhabshaeyu9052 4 роки тому +13

    ዋውው ደስ የሚል ቅላፄ የምር እኔ ከአሁኖቹ ዘፈን ይልቅ የድሮ ዘፈኖች ይመስጡኝልል ።

  • @ethiopiahagara4130
    @ethiopiahagara4130 3 роки тому +4

    የኔ ቅመም የውነት ምርጥ የሀገራችን ዘፋኝ አላት እኮ ሀገራችን ሥትዘፍኚ የውነት ከልብሽ ነው ያሥታውቃል ዋውውው

  • @eliasshumetie6997
    @eliasshumetie6997 4 роки тому +78

    I can't stop listening! Just amazing!❤❤❤.....obsessed!

    • @afrotube3610
      @afrotube3610 4 роки тому

      #ይገረም በ ዮናታን ንብረት
      ua-cam.com/video/gAQKmO9z-h8/v-deo.html

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 3 роки тому +1

    ይሄን የመሰለ ውብ ድምፅና ዘፈን ምነው ከአድማጭ የሚነሽጠው የለ??? ድንቅ ድምፃዊ ነሽ ቆንጆም ጭምር።።💚💛❤😍😘

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 4 роки тому +9

    ውብ ቆብጆ ልጅ ናት ይህን ከባድ ሙዚቃ ማዜም ትልቅ አቅም ነው በርች ካንች ብዙ እንጠብቃለን::

  • @fessehamellese8132
    @fessehamellese8132 2 роки тому

    ሲፈጥረኝ የዘፈን ነገር በምን ቃላት እንደምገልፀዉ የለኝም ፍፁም የደስታ ፣ በትዝታ ወደኋላ ብዙ አመት ምንድነዉ የሚባለዉ አይኔ ዉሀ ይቋጥራል አቤት አቤት አገሬን አሰብኳት?????

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 4 роки тому +5

    ዋው ግሩም አዛዚያም ነው በርቺልኝ እህት ብሬ ወላሂ ምን እደምልክ አላቅም ብቻ ዘመንክ የተባረከ ይሁን

  • @tlahunmegstu8123
    @tlahunmegstu8123 3 роки тому +2

    አደቅሻለሁ!!!
    በጣም ውደድኩሽ!!!
    የኛን ሃገር ዘፈን አሁንም ጀሮአችን እዲስማው ቃና እድሰጠው የሚደርጉ ትውልዶች አሉ እናድቃቸው!!!

  • @ethiopanorama7334
    @ethiopanorama7334 Рік тому +17

    Your name, your preity face, your lyrics, your confidence is overwhelmingly TEAMIR 💖

  • @idhagos6825
    @idhagos6825 4 роки тому +235

    ይቺን የመሰለች ፍፁም ድንቅ ዘፋኝ ባለበት አገር የማንም ዘፋኝ ተብዬ መጫወቻ እንውን

    • @afrotube3610
      @afrotube3610 4 роки тому

      #ይገረም በ ዮናታን ንብረት
      ua-cam.com/video/gAQKmO9z-h8/v-deo.html

    • @yohan7782
      @yohan7782 4 роки тому +1

      Sancho minabah aregeh eswan lemadnek lelawn mesadeb yelbhm

    • @idhagos6825
      @idhagos6825 4 роки тому

      ዞላ አጠገቤ ብትሆን እዝለዝልህ ነበር የሆንክ ዘልዛላ ነገር ነክ

    • @seedforafarmer4126
      @seedforafarmer4126 4 роки тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾😘😘😘

    • @hanaabate2761
      @hanaabate2761 4 роки тому

      😋😋😋

  • @asmerettewolde3543
    @asmerettewolde3543 3 роки тому +33

    I can’t stop listening! She is literally amazing ❤️❤️❤️👍👏

  • @brooktesfamichale2123
    @brooktesfamichale2123 4 роки тому +75

    የአንገትሽ ማህተም እንዴት እንደሚያምር 🙏🏽

  • @teddyassefa5859
    @teddyassefa5859 4 роки тому +203

    i do not have a word to express my feelings when i heard this music. amazing performance love it

    • @afrotube3610
      @afrotube3610 4 роки тому +2

      #ይገረም በ ዮናታን ንብረት
      ua-cam.com/video/gAQKmO9z-h8/v-deo.html

    • @salemcute8078
      @salemcute8078 2 роки тому +1

      lol8
      .6k

  • @jahrockk3185
    @jahrockk3185 3 роки тому +10

    አቦ ይመችሽ! ያሰብሽውን ያሳካልሽ፣ እንደዚህ አይነት ሙዚቃ ሰርተሽ ስለፈወሽን አቦ ድጋሚ ተባረኪ፣ ሙዚቃ ትርጉም ቢኖረው ሙዚቃ ምን ማለት ነው ብለው ከጠየቁኝ አቦ ይመችሽን ይሄን ዘፈን ነው በጆሯቸው የምለቅባቸው፣ one hell of a song with a nice videoclip extraordinarily.... THANKYOU AND CANT WAIT FOR THE NEXT BUT PLEASE WAIT FO TILL WE CHEW AND ENJOY THIS ONE

  • @letsstudyscience3789
    @letsstudyscience3789 4 роки тому +30

    I am listening for million times. I don’t have any word. Love and respect from Canada 🇨🇦. Yene Konjo

  • @kassugebresellasie6626
    @kassugebresellasie6626 4 роки тому +47

    The ceiling of excellence and angelic voice!!! Keep up. Now I have hope that, there are people who can sing in Ethiopia!

    • @genmesfin8740
      @genmesfin8740 3 роки тому +1

      There have ALWAYS been extraordinary singers in Ethiopia!.

  • @abe4073
    @abe4073 4 роки тому +344

    ሜካፕ ያልነካካው ውበትሽ ብቻውን በቂ ነው፡ ኸረ በጣም ድንቅ ነሽ

  • @firewkebede8675
    @firewkebede8675 3 роки тому +1

    ተአምሯ እንዲሁም ብሬ ድንቅዬዎች ብያችሗለሁ፡፡
    ስለ ዘፈኖቹ ጠንሳሽ ጋሼ ይልማስ ምን እንበል?
    እኔ ቃላት የለኝም፡፡የዘፈን ግጥሞችን የሚሞክሩ ብዙ ሊኖሩ ይችላሉ ግን እንደ ጋሼ ይልምሽ ቁምነገር ያላቸው፤ ለየት፤ ግርም የሚሉ ሀሳቦች የሚያነሱ ከዘመኗት መሀል የሚገኙ ስለሆኑ ከፍ ያለ ምስጋኗ ይገባቸዋል፡፡ይልምዬዬዬ እንድሜህን የማቱሳላ ያድርገው ፤ በድድህ ብላ፡፡(ድፍረት ከመሰለብኝ ይቅርታ እጠይቃለሁ)ኑርልን፡፡

  • @michaelde100
    @michaelde100 3 роки тому +17

    I am from Egypt🇪🇬 i love ethiopia 🇪🇹

    • @amand7854
      @amand7854 3 роки тому +1

      i am from sudan and i love ethiopia

    • @firewkebede8675
      @firewkebede8675 3 роки тому +1

      I am Ethiopian i also love both of you ,our neighbours,only politics is dividing us. There would have been no hatered bitween us if we the people talk instead of z government representatives all of who want to secure their power and corruption.

    • @OliyaadMelaku
      @OliyaadMelaku Місяць тому +1

      I am from Ethiopia and I love Ethiopian song ❤

  • @amirabdela7349
    @amirabdela7349 4 роки тому +3

    ተአምር ግዛው❤️❤️❤️ የ ጂማ ❤️❤️❤️ የ ሀገሬ ልጅ በመሆንሽ በጣም አንኮራለን !!!!💯🙏🇪🇹

  • @EastAfricans
    @EastAfricans 4 роки тому +34

    እንደ ስሟ ተአምር የሆነች ልጅ!

    • @afrotube3610
      @afrotube3610 4 роки тому

      #ይገረም በ ዮናታን ንብረት
      ua-cam.com/video/gAQKmO9z-h8/v-deo.html

  • @tefeteshe2123
    @tefeteshe2123 3 роки тому

    እንደዚህ በጣም ደጋግሜ የሰማሁት ድምፅ የለም እውነት ለመናገር በጣም ትችያለሽ ካንቺ ብዙ ነገር እንጠብቃለን በርቺ እንደዚሁ የጥልሽንና የጋሽ መሐሙድን ዘፈኖች ባንቺ ድምጽ ብንሰማቸው ደስ ይለኛል። እኔ በበኩሌ አንደኛ ብያለሁ ኑሪልን።

  • @hananbk37
    @hananbk37 3 роки тому +20

    How can i stop listening to this?? Her voice is Angelic ❤

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu 3 місяці тому

    በርቺ እህታችን ምንም አይወጣለት ድንቅ ነው የሙዚቃ ልዩ ችሎታ እና ልምድ ያላቸውን አስደመምሻቸው ከራሻ የ 06 ልጅ ነበርኩ እስፓሲቫ❤

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 3 роки тому +3

    I AM IN LOVE WITH THIS SONG ከ 100 ግዜ በላይ ነው ያዳመጥካት በርቺ

  • @abeldaba99
    @abeldaba99 Рік тому +2

    ምን ዓይነት ድንቅ ተስጦ ነው , ዋው አቦ ተባረኬ በናትሽ !!!

  • @maffi4666
    @maffi4666 4 роки тому +16

    Can't stop listening to her .. she's another world ufffff 👏👏👏👏👏👏amazing... she just give me goosebumps omgg

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 4 роки тому +15

    ጋሽ ይልማ በጣም ተመስጦ በትዝታ ማእበል ወደ ልጅነቱ እንደተመለስ ሁለመናው ይናገራል::

  • @derejeademe3407
    @derejeademe3407 3 роки тому +25

    Teamir is a miracle, how she sings this song amazingly!

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 3 роки тому +1

    ጋሽ ይልማ ገብረዐብ ከብዙ ዓመታት በኋላ አየሁት። ምርጥ የአገር ጌጥ ነህ ጋሼ ሰላምህ ይብዛልኝ!

  • @fredrugamba5304
    @fredrugamba5304 3 роки тому +5

    I don't understand the language but I feel music well God bless Ethiopian music 🙏💓💞

  • @tigidasa5823
    @tigidasa5823 11 місяців тому +2

    Hats off to Yilma G'ab. The best song writer we ever produced. What a song.❤

  • @yotorfacts5669
    @yotorfacts5669 4 роки тому +44

    አረ ከዚች ልጅ ፍቅር ሊይዘኝ ነው :: her voice is in ma mind

    • @yikasun287
      @yikasun287 4 роки тому +1

      Adamai hiloshi tekedmeshal!!

    • @firewkebede8675
      @firewkebede8675 3 роки тому

      አበዛብኝ እንጂ ወዲያው ወዲያው መውደቅ
      በፍቅር ጨክኜ ጡር ሰርቼም አላውቅ
      የሚል ስንኝ አለው ይታሰብበት

  • @ethiopiawisewye7213
    @ethiopiawisewye7213 3 роки тому +4

    ይህች ጉብል ወጣት እንደ ስሟ ይገረም ናት አስገራሚ ወለላ ማር ድምፅ አደራ በርችልን

  • @Touristy.Habesha
    @Touristy.Habesha 3 роки тому +32

    The definition of Ethiopian Music! What an exceptional performance. Already a super fan!

  • @user-ut8uf8it3k
    @user-ut8uf8it3k 3 роки тому +2

    ደሞ በዚህ ላይ ድምፅ
    ደሞ በዚህ ላይ ፀባይ
    "" "" ""ላይ ውበት
    "" "" ""ላይ ዘፈኑ 😘😘😘👏👏👏
    sweadate wooooooooooow

  • @AsnakeSinesibhat
    @AsnakeSinesibhat 4 роки тому +38

    Yilma Gebreab, listening to his work with such a magnificent voice,... Nice!

  • @adeykonjoo8936
    @adeykonjoo8936 3 роки тому +1

    በጣም የሚያምር ለጆሮ ደስ የሚል የሚወደድ ሙዚቃ ጎበዝ ነሽ

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 3 роки тому +15

    I miss my Sweet HOME !!!! Proud of that I`m an Ethiopian ......

  • @mahderenyew5538
    @mahderenyew5538 4 роки тому +1

    woooow... betam yemigerm aziyaziyam teum dimts...... bre bale- teseteo dimtsawyan ( tadagi wetatochin ) yemayet tibebawi akimihin endet endemadenkilih..... tebarek abo le sintu ayer beregedk

  • @Ahmed-211
    @Ahmed-211 3 роки тому +5

    የአይኔ ነገርማ ገና ብዙ አለበት 👀💔💔💔

  • @ermiastesema1973
    @ermiastesema1973 4 роки тому +1

    እዉነትም ተአምር እንደ ስምሽ ተአምር ነሽ 1ኛ ማርያምን 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 3 роки тому +25

    I think we have got the new shiny supper star vocalist. Welcome girl

    • @samri_thebutterfly3599
      @samri_thebutterfly3599 3 роки тому +3

      Yes, we do & I'm so glad l found her on here. I'm speechless by her beautiful voice bravo!

  • @fekadukebede5812
    @fekadukebede5812 3 роки тому

    ልጆቻችን በሁሉም በሀገሪቱ እድገት ላይም ታሪክ የሚሰሩበት ጊዜ እየመጣና በእግዚአብሔርም የተፈቀደላቸው መሆኑን በብዙ መልኩ እየሆነ እንደሆነ ተረድቻለሁ ።

  • @rihanaabdu2492
    @rihanaabdu2492 3 роки тому +37

    This performance right here just made me appreciate old songs and made me realized how most of the songs now a days are trash. She has an amazing voice🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @yonasmilo
    @yonasmilo 4 роки тому +2

    የምትገርም ድምጻዊ ነች፡፡ ለማበረታታት ነው እንደትም ፈልጌ ኢዚህ የመጣሁት፡፡ የሚገርም መመሰጥ ነው ያለሽ በርቺ

    • @afrotube3610
      @afrotube3610 4 роки тому

      #ይገረም በ ዮናታን ንብረት
      ua-cam.com/video/gAQKmO9z-h8/v-deo.html

  • @zionf4392
    @zionf4392 4 роки тому +4

    Yene konjoo betam gobez nesh endatefi bezaw adera ♥️♥️😍 bire enamesegnalen🙏

  • @yisehaktadesse5687
    @yisehaktadesse5687 Рік тому

    የግጥሙ እና የዜማው በርካታ ስራዎቹ ትውልድ ተሻጋሪ በመሆናቸው የሚያኮራ እና የሚያስመሰግን ተግባር አከናውኗል።

  • @minetoumina5830
    @minetoumina5830 3 роки тому +7

    Je ne peux pas arrêter d'écouter sa voix 👏👏👏

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 3 роки тому

    ደረጄ ሃይሌ የደራው ጨዋታ ድምፅ ቢሰረቅ እኔ ነበርኩኝ የምሰርቅህ ደሬ በጣም ነው የምወድህ አንተ የጋዜጠኞች አውራ የጋዜጠኞች እንቁ ምነው ጥቁር ኮፍያ?ደሬ ክፉን ያርቅልህ የኔ ምርጥ ታሪክ አዋቂ!!!!!

  • @sofeyahassenyesuf5168
    @sofeyahassenyesuf5168 4 роки тому +3

    👍👍👍👍👍በጣም በጣም አንደኛ ነሽ ብዙ ጊዜ ደጋግሜ ስማሁሽ ምንም አይወጣልሽም ልቅም ያልሽ ነሽ ብሬም በጣም ጉበዝ ነህ መምረጥ ታውቅበታለህ 🙏

  • @menengetachew7454
    @menengetachew7454 3 роки тому +2

    I am ፍrom Australia and I like ethiopian music...ትላለህ

  • @tomstudio6098
    @tomstudio6098 4 роки тому +5

    እባካችሁ ምን አይነት ተአምር የሆነች ልጅ ነች? ይገርማል እሷ ነበረች ፋና ላምሮት ላይ ተወዳድራ ማሸነፍ የነበረባት ውብ ልጅ ውብ ድምጽ

  • @mussiewolday2161
    @mussiewolday2161 3 роки тому

    Waw. Teamir.
    እውነትም ተኣምር : እጹብ ድንቅ ድምጽ :
    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ : በርች ! መጻኢሽ ብሩህ መሆኑን ይታየኛል የኔ ቀንጆ እህት
    👌🙏❤️👍

  • @aleabosto6471
    @aleabosto6471 3 роки тому +3

    ohh dear Lord her voice is mesmerising. i just can't stop listening to her. too bad it was half of the full song ምናለ ሙሉዉን ብታደርጉት። እኔማ ሴቷ ዳዊት ጽጌ ነው የሆነችብኝ ሙሉ አልበም ለቀሽ እስካደምጥሽ i can't wait

  • @dagialax
    @dagialax 4 роки тому +1

    ብሬ እቺን ልጅ ስላሳየከን በጣም አከብርካለው thank u ብሬ 👌🙏👏👏

  • @henokadugna1131
    @henokadugna1131 3 роки тому +24

    She is just a miracle like her name

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 4 роки тому

    እንኩዋን ይህን የመሰለ ድምፅ ይዛ ቀርቶ ስትታይ እራሱ በጣም ደስ የምትል ልጅ የመረጠችው ዘፈን እራሱ በጣም ይመስጣል በጣም ደስ ትያለሽ

  • @muktarin4
    @muktarin4 3 роки тому +7

    Lol እናበረታታት ? she is on top Track . ማንም የሀገራችን ሴት ድምፃዊ በዚህ ሰዓት ይቀድማታል ማለት ለኔ አይታሰብም። አለመታወቋ እንጂ እንደ ጀማሪ እናበረታታት ምትባል አይደለችም።

  • @newlife2805
    @newlife2805 2 роки тому +2

    ዋው አንቺ ሁለመና ቆንጆ ከየት ተገኘሽ ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም ስራሽ ይስመርልሽ የሀገሬ ድንቅ no words!!!!

  • @ethioamericann
    @ethioamericann 3 роки тому +5

    WOW !!! when beauty & exquisite voice comes together….. it is just a delightful & colorful to see & listen to it ........YOUNG LADY , WISH YOU ALL THE BEST AHEAD!

  • @maktheory9619
    @maktheory9619 3 роки тому +1

    ዋውው ይህን ድምጽና ዉበት አለማድነቅ ከሲነትትትት ነዉዉ ዋው ተነስቸ አጨብጭቢያለሁሁሁ

  • @medhinmulugeta3243
    @medhinmulugeta3243 3 роки тому +10

    Am I the only one who have to listen her once a day?

  • @merrybelayneh7884
    @merrybelayneh7884 4 роки тому +2

    Wow wow betam gobez lij nesh berch kezih belay bzu entebikalen

  • @wondewosenmekonnen4395
    @wondewosenmekonnen4395 3 роки тому +8

    So healing,soulful, amazing performance second to none. Well done girl you are already a super star and not to mention your natural beauty you are one of a kind ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zecircle2024
    @zecircle2024 3 роки тому

    betam yamiral tamiriye berch bireman enem ebakih endezih teseto alegn mesirat efeligalehu ewunet yetibeb fikir eyagebegebegn new eridagn

  • @abyssiniaethio6778
    @abyssiniaethio6778 3 роки тому +5

    Am obsessed with her and this song....Amazing voice 👏👏👏👏

  • @findmoney7676
    @findmoney7676 3 роки тому

    1ኛ ድምፅሽ ልቤን ነካው ብዙ አመት ኑሪሪሪሪሪ

  • @hannateklay1117
    @hannateklay1117 3 роки тому +4

    Muluken would be so proud of heard this. Her voice and irgata is betam aarif

    • @SNorth-gm9ph
      @SNorth-gm9ph 2 роки тому

      Even muluken did not wrote the song and melody... Guy with the red tie sitting on the panel did.

  • @sarahhaihu8236
    @sarahhaihu8236 3 роки тому +1

    Wow ምርጥ ድንቅ ለስላሳ ድምፅ 👏👏👏

  • @gechbest1446
    @gechbest1446 4 роки тому +3

    Kana tv laye endayhut zefenune lemagegnet betame new yefelkut.tanx Bire and the whole worker's for this amazing new year program.letmeket endehu arif program betakerbelene dese yelenal

  • @allinoneethiopia1805
    @allinoneethiopia1805 3 роки тому

    ከምንሰማው ክፉ ወሬ ከዘረኝነት ፈጣሪ ኢትዮጵያችንን ይጠብቅልን

  • @ethiopiahaile6815
    @ethiopiahaile6815 3 роки тому +3

    Lovely voice....she is very good. She sang it with feeling. I think I like this song more now.

  • @timkehettefferamekonnen8405
    @timkehettefferamekonnen8405 3 роки тому

    ዕድሜ ሰጥቶኝ ስለ ይልማ ግብረአብ ስራዎች ለመጻፍ ያብቃኝ። ታላቅ ሰው ነው። ይህች ወጣት ደግሞ እግዚአብሄር ቀብቶ የሰጣትን ድምጽ በአግባቡ እየተጠቀመችበት ነው። ታላቅ ቦታ ትደርሳለች። ተአምረኛ ድምፅ ይሏችኋል ይህ ነው።

  • @fikadesilasee
    @fikadesilasee 4 роки тому +12

    She is so talented her voice, her feeling GOD she is amazing❤

  • @SNorth-gm9ph
    @SNorth-gm9ph 2 роки тому

    ይማችሽ የኔ ውብ! ቀጣዩ ከያኒ ነሽ ምርጥ ትንፋሽ፣ ምርጥ ቃና!

  • @zizisa
    @zizisa 4 роки тому +6

    Lord God, I don't have the right words to express how I feel about her voice. it's deliciously powerful . :)

    • @itskidistabebe9311
      @itskidistabebe9311 4 роки тому

      It’s true . She can sing 😍❤️

    • @zizisa
      @zizisa 4 роки тому

      kidist Abebe can you sing like her, super delicious voice with the power of atomic bomb voice

  • @Gadot-d6r
    @Gadot-d6r 6 місяців тому

    እንዲያ እንዲህ ማለት ሳያስፈልግ - ምርጥ ችሎታ የተየበት መደረክ ነው ::

  • @rim11011
    @rim11011 4 роки тому +17

    Where was i?! God! She is amazing!!! I stopped listening to the new artists because they mostly sound tge same so i preferred the old and classics... But i am definitely following her career! Just absolutely amazing 🙏🙏🙏🙏

    • @mandingue90
      @mandingue90 3 роки тому

      👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿

  • @ethiopia1065
    @ethiopia1065 3 роки тому

    እደኔ ሁሌ ሚሰማት እቺን ድምፀ መረዋ ስወዳት እኮ ብሬክስ እናመሰግናለን

  • @kiyakassa1726
    @kiyakassa1726 4 роки тому +8

    She improved a lot from her last performance at FANA. 👏 👏 👏

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 9 місяців тому

    Www what a stunning voice .I like this music in both ways Muluken and she how to sing.waw great girl.The lyrics is the most beautiful and attracted one over Ethiopian music.Great It is a great poem .Great man Abebe .We can still we have singers in the new generation's keep it up the good work girl.

  • @jasminjasmin6876
    @jasminjasmin6876 3 роки тому +3

    Amaizingggggg voice natural beauty , GOD BLESS YOU.

  • @yonaszelalem2974
    @yonaszelalem2974 2 роки тому +1

    bexam yemtakori lij nesh teamr