Teamir Gizaw "Meta Meta" || ተዓምር ግዛው "መታ መታ" || New Ethiopia Music Video_ 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 лют 2024
  • #ethiopianartist #ethiopianmusic #newethiopianmusic #music2024 #newamharicmusic #teamirgizaw

КОМЕНТАРІ • 746

  • @Hideous_keep_at
    @Hideous_keep_at 4 місяці тому +167

    ታምር ግዛው ድምፅ, ውበት, እርጋታ ሁሉም የተቸራት ድንቅ አርቲስት 💚💛♥️

  • @abiygetachew11
    @abiygetachew11 4 місяці тому +47

    የምሬን የመጀመሪያ ቀን ሰምቼው ብዙም አልሳበኝም ነበር ዘፈኑ ግን እየቆየ ውስጥ የሚገባ ነው አሁን ደጋግሜ እየሰማሁት "ተዓምር " ጥሩ ስራ ነው የሰጠሽን እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @user-qm2np5lj6k
    @user-qm2np5lj6k 4 місяці тому +249

    ይኸን ኮሜንት የምታነቡ የሀገሬ ሰዎች ያልታሰበ እንጀራ ይስጣቹህ!🥰❤

  • @getnetyoutube2321
    @getnetyoutube2321 4 місяці тому +69

    ይህን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከምትመኙት ነገር ያድርሳችሁ።ሃሳባችሁ ይሙላ።ፈጣሪ የምትለምንቱን ይስማ ።ሃጺያታችሁን ይቅር ይበላችሁ።ከመከራ ነፍስ ከመከራ ስጋ ይሰውራችሁ።አሚን ሰብስክራይብ ተባበሩኝ

  • @yared_tesfaye
    @yared_tesfaye 4 місяці тому +20

    በ ተዓምር ግዛው ትወና ውስጥ አዩ ግርማን እንደኔ ያያት አዩ ግርማ አሪፍ Directing ነዉ ❤በተረፈ ተዓምር ድንቅ ትወና ነዉ እንደተለመደው 👸ንግስቷ (ተዓምር ግዛው)🎵ድንቅ እና ደረጃዉን የጠበቀ ስራ ስለሰጠሽን እናመሰግናለን 😍❤💯

  • @Mellatheassosa
    @Mellatheassosa 4 місяці тому +75

    Am from America I love this music and musician ስሙ እዚሁ ከኛ ሰፈር "ፍቅር ሰፈር" ነኝ ሳታስነቁ ላይክ ።😂 thanks ❤❤❤

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 2 місяці тому +8

    *የምሬን የመጀመሪያ ቀን ሰምቼው ብዙም አልሳበኝም ነበር ዘፈኑ ግን እየቆየ ውስጥ የሚገባ ነው አሁን ደጋግሜ እየሰማሁት "ተዓምር " ጥሩ ስራ ነው የሰጠሽን እናመሰግናለን* 🙏🙏

  • @wondwossengashu8054
    @wondwossengashu8054 Місяць тому +5

    ምርጥ የሙዚቃ ቅንብርና ጣዕም ያለው ዘመን ተሻጋሪ ዘፈን ነው.. Weldone.

  • @user-zb4kr9jb9o
    @user-zb4kr9jb9o Місяць тому +6

    ይህ ሙዚቃ እየጣፈጠ ይሄዳል ልበል። ምርጥ ስራ ❣❣❣👏👏👏

  • @robataf80
    @robataf80 4 місяці тому +24

    እመኑኝ ለቀጣይ 20-25 ዓመታት ተዓምር ግዛውና ዳዊት ፅጌ ናቸው መድረኩን የሚቆጣጠሩት 100%

  • @awekemesfin2379
    @awekemesfin2379 4 місяці тому +7

    ምርጥ ፣ ምርጥ ፣ የመጨረሻ ምርጥ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @ela.4k
    @ela.4k 4 місяці тому +98

    One of the most amazing female singers🎉

  • @natty2xan
    @natty2xan 3 місяці тому +9

    This is a wonderful song, we need more songs like this.

  • @YosefBekele-tv7tz
    @YosefBekele-tv7tz Місяць тому +4

    Can't wait untill you release your album

  • @FeteneDejene-fs3sx
    @FeteneDejene-fs3sx 3 місяці тому +3

    አዉነትም ተዓመር ደንቅ አና ተወዳጅ የዘመናቸን ምርጥ ነሽ ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ መልካም ሁሉ አመኚልሻለሁ ወደፊት በ አልብም አንጠብቃለን ❤

  • @Melona1908
    @Melona1908 4 місяці тому +5

    ውይ በጣም እሚጥም ድንቅ ሙዚቃ ነው በርችልን አልበሙን እየጠበቅን ነው በዚክ መረዋ ድምፅሽ ግን አልበሙ ላይ ተስፋ አረጋለሁ ሜካፑ እንደማይኖር ያለ ሜካም ነው አንች እሚያምርብሽ የኔ ቆንጆ:: ይቅርታ በግል ጉዳይሽ አስተያየት ስለሰጠሁሽ

  • @leulberhe600
    @leulberhe600 4 місяці тому +6

    "Perfect Sweet" ሁሌም የእውነት ጎበዝ ቆንጆ። እንደፈለገች ብትል የሚያምርባት

  • @blainb1066
    @blainb1066 4 місяці тому +8

    1ኛ ግጥም እና ዜማ በዉብ ድምጽ
    አብረሀም ዘዉዴ great work👍🏽👏🏽

  • @eyobwondu
    @eyobwondu 4 місяці тому +6

    Here she is with another masterclass. ተዓምር ፣ እውነትም ተዓምር ነሽ❤ can't wait for the album😊

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 2 місяці тому +4

    ታምር ግዛው ድምፅ, ውበት, እርጋታ ሁሉም የተቸራት ድንቅ አርቲስት

  • @EthiopNews
    @EthiopNews 14 днів тому +1

    እጅግ የሚግርም ስራ ነው ድምጿ፣ ክሊፑ፣ ቅንብሩ ሁሉም ግሩም ነው። ዳይሬክተሯ መካፕ አርቲስቱ ትለያላችሁ። ታእምር ያው እንደ ስምሽ ታእምር የሆንሽ ድንቅ ድምጻዊ ነሽ። እናመሰግናልን ለጆሮም ለአይንም ተስማሚ ነገር ስለሰጣችሁን።

  • @funnytik-1
    @funnytik-1 4 місяці тому +25

    ይሄን comment ምታነቡ እግዜር ፀሎታቹን ይስማ ብለህ ፅፈህ የምታገኘው like ምን ይጠቅምሀል

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 4 місяці тому +1

      ምን ስላልገባኝ ነው

    • @tibebesolomon8878
      @tibebesolomon8878 4 місяці тому +1

      ​@@meseretrefera2664View more widely is the translation of what she wrote in your language

  • @sesameangelica4193
    @sesameangelica4193 4 місяці тому +9

    Listening to your song from France. A huge fan of you❤

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 4 місяці тому +5

    እጹብ ድንቅ ጥዑም ሙዚቃ ነዉ እናመሰግናለን ክብሩልኝ

  • @eyobmotivo6339
    @eyobmotivo6339 4 місяці тому +12

    Ayu girma and daniel girma the best combination of filmmakers .. 👌👌

  • @OptimalLivingVision
    @OptimalLivingVision День тому +1

    What can I say beauty, voice, custom and chorography, The whole package is amazing, Lady well done keep up the this fantastic work and I wish all the best

  • @zuriyashmelesezuriyashmele5485
    @zuriyashmelesezuriyashmele5485 4 місяці тому +4

    wow directer ayu we love you

  • @admediaet
    @admediaet 4 місяці тому +7

    አንደኛ 👏👏👏👏👏👏👍😍👐✊👌❤

  • @user-nm1db1pp5m
    @user-nm1db1pp5m 3 місяці тому +4

    ስራ በሰል ሲል በአንዴ አይደመጥም በሳል ስራ ነው ❤❤❤❤❤

  • @Taphachisaa9034
    @Taphachisaa9034 4 місяці тому +5

    ለ ልጅ ልጅ የምታላለፍ ድምፅ 1ኛ 🥰🥰🥰

  • @zedd3k
    @zedd3k 4 місяці тому +3

    What a voice 😮‍💨 this is what a singer voice should sound. So angelic

  • @netsibarchi21
    @netsibarchi21 4 місяці тому +18

    Ayu girma Best Director of the year. 👏
    Tiamr ur sound like "tiamr" I'm one of ur fan from mekelle. 😍

    • @Hideous_keep_at
      @Hideous_keep_at 4 місяці тому

      She is Amhara so..

    • @yordanosyordanos1356
      @yordanosyordanos1356 4 місяці тому

      Min agenagnew hoo ​@@Hideous_keep_at

    • @tibebesolomon8878
      @tibebesolomon8878 4 місяці тому +6

      ​@@Hideous_keep_atBeing from Mekelle doesn't mean being anti-"Amhara". Only few people from Mekelle and Amhara are enemies of each other. Mekelle and Amhara are data region names not Ethnicity names.

  • @AtoMedia
    @AtoMedia 4 місяці тому +13

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅ 💚💛❤️

    • @tibebesolomon8878
      @tibebesolomon8878 4 місяці тому +1

      Religion is a land and job manager. It is not a communication and trade manager. Don't be fooled

  • @nebiyoutesfaye4800
    @nebiyoutesfaye4800 4 місяці тому +10

    Teamir Gizaw is a talented singer! Beautiful combination, artistic, and, of course, the unique touch of the Director, Ayu Girma! Fantastic! Thank you!😍

    • @maymrobi
      @maymrobi 4 місяці тому

      በአላህ ወደ ቻናሌ ገባ በል

  • @barkotsalmog7303
    @barkotsalmog7303 3 місяці тому +5

    Going on great things...nice job T

  • @user-nm1db1pp5m
    @user-nm1db1pp5m 3 місяці тому +4

    ሁሌም እንደተመቸሽኝ የኔ ሁሌምእንደተመቸሽኝየኔአንደኛ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Netoflex376
    @Netoflex376 4 місяці тому +9

    I knew there is ayu girma's touch on this .. great directing very good song 💯

  • @user-zj1iq1kg5e
    @user-zj1iq1kg5e 4 місяці тому +3

    Teamir and Tamirat የሚገርም ጥምረት ሁሉ ነገሩ የተዋጣለት ነው የሆነ ደስስስ የሚል ነገር...

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 місяці тому

      ነገሩ ምርጥ ሙዚቃ ይባላል።

  • @tsehaykelemework8132
    @tsehaykelemework8132 4 місяці тому +4

    በርቺ የኔ ውብ
    እንዲህ ሰርተሽ ስታሳይ ዋጋሽ የገለጣል🥰❤️❤️❤️

  • @johnny-vb2hd
    @johnny-vb2hd 4 місяці тому +4

    BEAUTIFUL & SUPER SOUND like ''minewa'' music !!!! You`re a great singer🥰🥰🥰

  • @user-lb1zf7pz5x
    @user-lb1zf7pz5x 4 місяці тому +11

    አሪፍ ስራ ነው ከዚህ በላይ ስራ ከአንቺ እንጠብቅ አለን ለጀሮ ተስማሚ ቀለል ያለ ነው ደስ የሚል ሚዚቃ ነው በርቺልን ግን ግጥም ይቀረዋል

  • @betselotkidane6928
    @betselotkidane6928 4 місяці тому +8

    You never failed to make me love your songs. Nice job👌👌👌👌

  • @yohannesyirdaw216
    @yohannesyirdaw216 4 місяці тому +7

    የኢትዮጵያ ልጆች ባላችሁበት ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ

    • @tibebesolomon8878
      @tibebesolomon8878 4 місяці тому +1

      Ethiopia residents and not Ethiopia's children

  • @ethioforum2nd
    @ethioforum2nd 4 місяці тому +4

    ምርጥ የሙዚቃ ተአምር

  • @abeniman254
    @abeniman254 4 місяці тому +4

    a beutiful sound, i wish to you to reach a great place

  • @Milliblackcreativities-pi1ms
    @Milliblackcreativities-pi1ms 4 місяці тому +3

    Energy ዎች እናመሰግናለን...ታምር ታምር ነሽ።

  • @hasanhudeifa
    @hasanhudeifa 4 місяці тому +8

    Greetings to you from Syria. I have been waiting for the song for several days. I love you very, very much❤❤

  • @admediaet
    @admediaet 4 місяці тому +10

    ያ ክሊፕ የታለ ቴዘሩ ላይ የነበረው plz እንዲሁም ቢሆን ልቀቂው የምር ያ በጣም ደስ ይል ነበር ክሊፑ 👀

    • @mrb_international
      @mrb_international 4 місяці тому +1

      አዎ ግን ይሄም አሪፍ ነው

    • @redietmengesha8041
      @redietmengesha8041 4 місяці тому +1

      I agree that looked exciting 😳😊😁 this is too dramatic 🥺😞😬

    • @tibebesolomon8878
      @tibebesolomon8878 4 місяці тому +1

      Don't ask someone to come to you, go to their position

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 4 місяці тому +4

    የኔ ቆንጆ ቆንጆ ሰራ ነው

  • @Selamawittesfaye-yt1jq
    @Selamawittesfaye-yt1jq 4 місяці тому +3

    Betammmm new yemewedshe gena salayew betam Arif endemihon amenalhu😭😭😭😭❤❤❤❤

  • @-rubifilms4089
    @-rubifilms4089 4 місяці тому +8

    Besemaw besemaw altegeb alku🥰😍mn aynet music new Wow😍🥰

  • @SinaKifle
    @SinaKifle 4 місяці тому +3

    ምርጥ ነው

  • @tesfalemtezare114
    @tesfalemtezare114 2 місяці тому +3

    ታምር ግዛዉ የኔ ጀግና ነሽ ❤❤❤❤

  • @samridesta5080
    @samridesta5080 4 місяці тому +4

    የኔቆንጆ ቆንጆ ስራነዉ በርቺ❤❤❤❤❤እንኳን ዘፍነሽ ብትጮሂ ራሱ ደስ እያለኝ እሰማሻለሁ በርቺ❤❤❤❤❤

  • @PlRATE
    @PlRATE 4 місяці тому +3

    ኩልል ያለ ድምፅ 💜 You're talented artist

  • @user-lt7ns4ys2l
    @user-lt7ns4ys2l 4 місяці тому +3

    ቴማ My favorite ❤ much love 😍 thank you 😊yene konjiooo(can i get a like🥰)

  • @1millionideas984
    @1millionideas984 4 місяці тому +3

    Love ur music and lyrics ❤❤❤

  • @SELAM-rt5nj
    @SELAM-rt5nj 4 місяці тому +2

    በጣም ውድድ ያደረኩት ሙዚቃ ነው ደስ ሲል የኔ ቆንጆ ተአምርዬ ❤❤❤

  • @user-jv8he1rd6v
    @user-jv8he1rd6v 3 місяці тому +1

    እንድምን ነሽ ተዓምር ሁሉ ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ደህና ነኝ ማነው ብለሽ ከጠየቅሽኝ እኔ በእግዚአብሔር ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ ደም የተዎጀው የመንግስቱም ወራሽ የሆንኩ የሰማይ ዜጋ የምድር ደግሞ እንግዳ ነኝ ስለራሴ ይህን ያህል ካልኩ ይበቃል እናም ምን መሰለሽ ተዓምር ስው ለወዳጅ ያለውንና የሚልቀው አይደል ስጦታ ምስጠው መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ምን አነበብኩ መሰለሽ ዘፋኝ የእግዚአብሔር መንግሥት አይወርሰም ደነገጥኩና ወዳጄን አልኩ ተዓምር እንግዲህ እኔ ምስጥሽ ክርስቶስ ነው ደሙን ያፈስስልሽን የእግዚአብሔር ልጅ ነው ፍሊጵስውስ 2-5 ትንቢተ ኢስ53 አንቢቢያቸው ግን አምልጭ የዓለም ዝና ክብር አላፍ ነው ና ይቅርብሽ ባለሽ እድሜ ክርስቶስ አንፀባርቀሽ እለፍ አስቢበት አልልሽም ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የመዳን ቀን ዛሬ ነው እርሱም አሁን ነው ይላል ሰለዚህ አምልጭ ቅኝት የተገባው ክርስቶስ ነው
    እኔ
    ፍጥረትን ስትሰራ አበጅተህ ከአፈር
    እንዲሆን በዓላማ የአንተ ወታደር
    የክብርህን መንፅባረቅ ልጅህን እንድመስለው
    በቃል በምግባር አንተን እንድመስል ነው

    አንድ ቀን ጥል ተፈጠረ
    አዳም ትዕዛዝህን ጥሶት አረፈህ
    እኔ በሱ ምክንያት ከአንተ ተለየው
    ከእውነት መንገድ ከመንገድህ ታጣው
    ግን አንተ እኔን ፈለጋ መጣህ
    ዘጠና ዘጠኙን ትተህ ምድረ በዳ
    በመስቀል ሞት ዕዳዬን ከፍለህ
    ነፃ አደረከኝ እንደመስልህ አንተን
    ፈቃዴን ጠየከኝ እንድ ኖር ለአንተ
    እኔም ምለሼ እኔ

  • @user-gl5ye4vs5i
    @user-gl5ye4vs5i 4 місяці тому +5

    Once let's appreciate Ayu Girma 👏👏 One of the upcoming best female director keep going mama 🎉

  • @gghabesha
    @gghabesha 4 місяці тому +3

    Wow ደስ የሚል ሙዚቃ 🎉🎉🎉🎉

  • @kedistke5830
    @kedistke5830 3 місяці тому +4

    ምርጥ እኮ ነሽ ታምር❤❤❤

  • @wibshetdicor5745
    @wibshetdicor5745 4 місяці тому +4

    Good job teamirye !!!

  • @tigestzewde4887
    @tigestzewde4887 4 місяці тому +3

    ተአምርዬ ስወድሽኮ አሁን ደሞ በሌላ ቀለምና ይዘት ከቸች አልሽ ተመችቶኛል❤❤

  • @dawitdomenico931
    @dawitdomenico931 4 місяці тому +3

    Good job Abreham zawede nice lyrics and melody

  • @yeshihareggezahagn6743
    @yeshihareggezahagn6743 4 місяці тому +2

    ሰላም ታምር በጣም ነው ምወድሽ አንድ ነገር አንቺ ላይ አስተውላለው ሁሉ ግዜ አለባበስሽ ስርዓት አለው አደራ በዚው ቀጥይ መገላለጥ እንዳታበዥ መልካም የስኬት ሕይወት እመኝልሻለሁ ❤️ውድድድድድ

    • @maymrobi
      @maymrobi 4 місяці тому

      👈 እኔንም ተቀላቀሉ

  • @dashlist619
    @dashlist619 4 місяці тому +3

    👌👌👍

  • @EFM112
    @EFM112 4 місяці тому +3

    wow 👏
    Amazing song jimmittii you did it more🙏
    Jabaadhu/ጀበዱ 💪

  • @user-yp8qg6tl8h
    @user-yp8qg6tl8h 4 місяці тому +4

    acting 👌 melody👌 voice🔥 poem👍

  • @cherekamedia
    @cherekamedia 4 місяці тому +4

    One of the best music video👏

  • @fasilgenetu5346
    @fasilgenetu5346 3 місяці тому +4

    Tezefene

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 4 місяці тому +2

    እንደ በፊቱ ያለሜካፕ ብትሆኚ ለሌላውም ማስተማሪያ ትሆኚ ነበር ያለ ሜካፕ ማማር እንደሚቻል ታምሪያለሽ እኮ በጣም ባትቀቢም የኔ ቆንጆ ❤❤

  • @tesfayeabebe3671
    @tesfayeabebe3671 4 місяці тому +5

    Wow, this new song is absolutely amazing! I loved every moment of it. Her talent truly shines through, and the melody is captivating. The lyrics are meaningful and beautifully delivered. It's clear that Teamir has a special way of connecting with her audience. This song is a true testament to the unique charm and beauty of Teamir. Can't wait to hear more! ❤❤❤

  • @shyguy6652
    @shyguy6652 4 місяці тому +8

    እስኪ ጠዋታችሁ ያማራላችሁ በዚህ ሙዚቃ

  • @Eyobseyfu12196
    @Eyobseyfu12196 4 місяці тому +2

    ተአምርዬ ቆንጆ ስራ ነው እናመሰግናለን

  • @BeKalTube
    @BeKalTube 4 місяці тому +2

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው፡፡ ክሊፕ 1ኛ ግን ከዚህ በላይ ካንቺ እንጠብቃለን

  • @AbiGirma-xe4vf
    @AbiGirma-xe4vf 4 місяці тому +3

    ምን አይነት ታምር የሆነ ድምፅ ነው ያለሽ እባክሽን ጆሮአችንን ለሚያደሙት መዳኒት ስለሆንሽን እናመሠግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EthioEsrael-dz7ez
    @EthioEsrael-dz7ez 4 місяці тому +2

    God bless ur deciplin & job alot

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 4 місяці тому +2

    ዋውውውውውውው በእውነት እንደስምሽ ምርጥ ስራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @esayasmulugeta7435
    @esayasmulugeta7435 4 місяці тому +2

    ግሩም ሙዚቃ ነው! በርቺ

  • @nollagettz3887
    @nollagettz3887 4 місяці тому +3

    loved it 😍😍such a niceeee music....keep ur head up ......Lets Gooooo ቲማ💪

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon8878 4 місяці тому +2

    Impressively great dedication and preparation. Very great technique

  • @natitina916
    @natitina916 4 місяці тому +6

    Amazing 👏

  • @habtom1983
    @habtom1983 4 місяці тому +4

    ገራሚ ስራ ነው መልካም እድል!❤

  • @melareact1
    @melareact1 4 місяці тому +2

    1"ኛ ሙዚቃ ነው ❤❤

  • @admediaet
    @admediaet 4 місяці тому +5

    Finally👏👏👏👏

  • @gizawmammo9183
    @gizawmammo9183 4 місяці тому +3

    Amazing, your voce is outstanding!!!!!!

  • @rememame810
    @rememame810 4 місяці тому +2

    ተአምር and አዩ wooooo

  • @user-tw4db3kf1b
    @user-tw4db3kf1b 4 місяці тому +1

    music arrangement micky jano guitaru layi terakekebet base eko bchawun eyawera new wow wow
    teamr gobez nat gin kezih belayi new akmua ezih laY

  • @EKUL_MEDIA
    @EKUL_MEDIA 4 місяці тому +1

    ልክ እንደስምሽ ተዓምተኛ 1.3 k subscriber አዲስ ቆንጆ መልቀቅ ትልቅ ኮንፊደንስ ነው የኔ ኣንደኛ 🎉🎉🎉🎉

  • @brukasres1588
    @brukasres1588 3 місяці тому +3

    ብራንድ የሆነ ጥሩ ቅላጼ!!!!!!

  • @sunraisetube1123
    @sunraisetube1123 24 дні тому +1

    Wwwwww best music of a year

  • @yoditzelekeethioyoutube7873
    @yoditzelekeethioyoutube7873 4 місяці тому +2

    ታምርዬ በጣም ድንቅ ነው መልካም ዕድል🎉🎉🎉

  • @TilahunSemaw
    @TilahunSemaw 4 місяці тому +2

    ግሩም ስራ ነዉ ቲማየ መልካም እድል!!! ❤❤❤ ❤❤❤ 👏👏👏 👏👏

  • @Hope-kf2zs
    @Hope-kf2zs 4 місяці тому +3

    Just WoW🔥🔥🔥

  • @user-lk4uz1do4x
    @user-lk4uz1do4x 4 місяці тому +1

    በጣም ያምር ታምር ግዛው ቀጥይበት

  • @BirtukanGirma-nl4ic
    @BirtukanGirma-nl4ic 4 місяці тому +3

    Ohhhh Tesmami Music Very good niceeeeeee❤

  • @awetsahle2000
    @awetsahle2000 4 місяці тому +1

    Here you go, what a killer song! Keep driving ma 👑

  • @andnethaile-jy4xt
    @andnethaile-jy4xt 3 місяці тому +2

    የኔ ውድ ልዮ እኮ ነሽ ማርያምን

  • @Seyfsha
    @Seyfsha 4 місяці тому +3

    Love the song
    Love the clip
    Love the Teamir.