Ethiopia - ሀበሾችን ያስጨነቀው የትራምፕ ካቴና የሚባረሩና የሚቆዩት ተለይተዋል!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 33

  • @myBety-s3u
    @myBety-s3u 3 дні тому +1

    እኔ እየነገርጓችሁ ነበር ሀገራችንን አትናቁ አታፈርሱ የራስ ቤትን የመሰለ ነገር የለም ቢያችሁ ነበር
    ያልኩት ሳይሸራረፍ እሄዉ.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤......

  • @Hailebekele-n1j
    @Hailebekele-n1j 8 днів тому +9

    አሁን ሀገራችን ሰላም ታገኛለች

  • @rejebnasir1597
    @rejebnasir1597 8 днів тому +3

    አይ የሀገሬ ሰው ምቀኛ እኮ ነው ስደተኞቹ ሊያዙ ነው ብሎ ሰው እንዴት ይደሰታል የናተስ ከፍ 😢 ለሀገሬ ሰዎች ባላችሁበት አላህ ይድረስላችሁ 🙏

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ

    Bravo good job keep going

  • @BirhanuBeyene-x8p
    @BirhanuBeyene-x8p 8 днів тому +1

    Well come

  • @tizitakidane7688
    @tizitakidane7688 8 днів тому +2

    ❤❤❤

  • @hubiFeker
    @hubiFeker 8 днів тому +5

    ለፍቶ አዳሪውን እግዚአብሔር ይሁናችሁ 😢😢😢

  • @Yemami-o5p
    @Yemami-o5p 8 днів тому

    ጥሩ አርጋለች መጥፏ ሰውች ለማንም ለምንም አይተቅሙም❤

  • @ebrahimyimer9231
    @ebrahimyimer9231 8 днів тому +1

    እየጠፈነገ ቢልክልን ደስ ይለናል እነኝህ የክፋት ምንጮች ናቸው

  • @Bahru1980
    @Bahru1980 8 днів тому +3

    ማነው ሁሉም ኢትዮዽያዊን ፃድቅ ያደረገው? ስንት በስውር ወንጀል የተጨማለቀ ሀበሻ አለ በየሆቴሉ በስራስም ተሰግስገው አሉ ሰዶም ህፃናት ላይ ሳይቀር የሚፈፅሙ ስንት ወንጀለኛ እንዳለ ማን በነገራችሁ

  • @yetnayetayele5765
    @yetnayetayele5765 7 днів тому

    በጣም ያሳዝናል ልብ ይስጣቸው

    • @myBety-s3u
      @myBety-s3u 3 дні тому +1

      ምንም አያዛዝንም
      የሌላ ሀገር ዶላሪ ለምደዉ ሀገራቸውን የሚንቁ አልፎ ተርፎም እያፈረሱ ያሉ ስለሆኑ

  • @ከለታት1ቀን
    @ከለታት1ቀን 8 днів тому +2

    አይኑ ይጥፋ አቶ ትራንፕ

  • @Abelmedia1214
    @Abelmedia1214 8 днів тому +1

    ኢትዮጵያ አልቀበልም ማለት አለባት እውነት ለዜጎቻ የምታስብ ከሆነ አልቀበልም ማለት ነው ያለቤት❤❤❤

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 8 днів тому +1

    በርታ ትራፕ 💪 አጽዳቸው ኢትዮጵያ ትደግፋለች

  • @hubiFeker
    @hubiFeker 8 днів тому

    ወይኔ አሜሪካ ያያቻለቻቸው ህግ አለ እሚባልበት ሀገር ኢትዮጵያ ህግ የሌለበት መተው ጉዳችን ፈላ😢😢😢

  • @Rgbeyaddis
    @Rgbeyaddis 7 днів тому

    ወይ ትራንኘ

  • @hani9864
    @hani9864 3 дні тому

    ትራምፕ ትውልዱ ዘሩ ደሙ አሜሪካዊ ነው ?

  • @zinetebrhem5681
    @zinetebrhem5681 8 днів тому

    እደት ነህ ጎበዝ እደት አለፈ ቀኑ የሚለው ጋዜጠኛ ሁል ግዜ ቢዘግብ

  • @solomona8102
    @solomona8102 8 днів тому

    እዚ ከታች ካለዉ link መጨረሻው ላይ ተመልከት አንድ ኢትዮጵያዊ ተይዞዋል

  • @Madridista1105
    @Madridista1105 8 днів тому

    ብራቮ ትራምፕ ስፓኒሽ በጥብጦናል ጥረግልን😂

  • @antenehbelete8763
    @antenehbelete8763 8 днів тому

    Mn selhonu yekeralu

  • @DaniZer-n9z
    @DaniZer-n9z 8 днів тому

    Too late bro we already listened from ethio Forum media. No one can reach yaye Sew shimeles he is astonishing journalist.

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 8 днів тому

      You better to listen to him 😂😂😂😂again and again 😂😂😂

  • @btin1791
    @btin1791 8 днів тому +1

    ወሬ አቁም! 1,700 ኢትዮጵያውያን ማለት ምን እላት! ሁሉም በምባል መልኩ ኢትዮጵያውያን ወረቀት አላቸው

    • @SisayHayley-q1i
      @SisayHayley-q1i 8 днів тому

      .ልክ ነሕ ነሕ አብዛኛው ኢትዮጵያን document አላቸው

  • @FtFyh-fg7iv
    @FtFyh-fg7iv 8 днів тому

    ውጪ ተቀምጠው የሚያሽቃብጡ ሀበሾች እሰይ

  • @saved1580
    @saved1580 8 днів тому

    ማቴዎስ 10
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ አሥራ ሁለቱን ደቀ መዛሙርቱን ወደ እርሱ ጠርቶ፥ እንዲያወጡአቸው በርኩሳን መናፍስት ላይ ደዌንና ሕማምንም ሁሉ እንዲፈውሱ ሥልጣን ሰጣቸው።
    ² የአሥራ ሁለቱም ሐዋርያት ስም ይህ ነው፤ መጀመሪያው ጴጥሮስ የተባለው ስምዖን ወንድሙ እንድርያስም፥ የዘብዴዎስ ልጅ ያዕቆብም ወንድሙ ዮሐንስም፥
    ³ ፊልጶስም በርተሎሜዎስም፥ ቶማስም ቀራጩ ማቴዎስም፥ የእልፍዮስ ልጅ ያዕቆብም ታዴዎስም የተባለው ልብድዮስ፥
    ⁴ ቀነናዊውም ስምዖን ደግሞም አሳልፎ የሰጠው የአስቆሮቱ ይሁዳ።
    ⁵ እነዚህን አሥራ ሁለቱን ኢየሱስ ላካቸው፥ አዘዛቸውም፥ እንዲህም አለ፦ በአሕዛብ መንገድ አትሂዱ፥ ወደ ሳምራውያንም ከተማ አትግቡ፤
    ⁶ ይልቅስ የእስራኤል ቤት ወደሚሆኑ ወደ ጠፉት በጎች ሂዱ እንጂ።
    ⁷ ሄዳችሁም፦ መንግሥተ ሰማያት ቀርባለች ብላችሁ ስበኩ።
    ⁸ ድውዮችን ፈውሱ፤ ሙታንን አስነሡ፤ ለምጻሞችን አንጹ፤ አጋንንትን አውጡ፤ በከንቱ ተቀበላችሁ፥ በከንቱ ስጡ።
    ⁹ ወርቅ ወይም ብር ወይም ናስ በመቀነታችሁ፥
    ¹⁰ ወይም ለመንገድ ከረጢት ወይም ሁለት እጀ ጠባብ ወይም ጫማ ወይም በትር አታግኙ፤ ለሠራተኛ ምግቡ ይገባዋልና።
    ¹¹ በምትገቡባትም በማናቸይቱም ከተማ ወይም መንደር፥ በዚያ የሚገባው ማን እንደ ሆነ በጥንቃቄ መርምሩ፤ እስክትወጡም ድረስ በዚያ ተቀመጡ።
    ¹² ወደ ቤትም ስትገቡ ሰላምታ ስጡ፤
    ¹³ ቤቱም የሚገባው ቢሆን ሰላማችሁ ይድረስለት፤ ባይገባው ግን ሰላማችሁ ይመለስላችሁ።
    ¹⁴ ከማይቀበላችሁም ቃላችሁንም ከማይሰሙ ሁሉ፥ ከዚያ ቤት ወይም ከዚያች ከተማ ስትወጡ የእግራችሁን ትቢያ አራግፉ።
    ¹⁵ እውነት እላችኋለሁ፥ በፍርድ ቀን ከዚያች ከተማ ይልቅ ለሰዶምና ለገሞራ አገር ይቀልላቸዋል።
    ¹⁶ እነሆ፥ እኔ እንደ በጎች በተኵላዎች መካከል እልካችኋለሁ፤ ስለዚህ እንደ እባብ ልባሞች እንደ ርግብም የዋሆች ሁኑ።
    ¹⁷ ነገር ግን ወደ ሸንጎ አሳልፈው ይሰጡአችኋል፥ በምኩራቦቻቸውም ይገርፉአችኋልና ከሰዎች ተጠበቁ፤
    ¹⁸ ለእነርሱና ለአሕዛብም ምስክር እንዲሆን፥ ስለ እኔ ወደ ገዥዎች ወደ ነገሥታትም ትወሰዳላችሁ።
    ¹⁹ አሳልፈውም ሲሰጡአችሁ፥ የምትናገሩት በዚያች ሰዓት ይሰጣችኋልና እንዴት ወይስ ምን እንድትናገሩ አትጨነቁ፤
    ²⁰ በእናንተ የሚናገር የአባታችሁ መንፈስ ነው እንጂ፥ የምትናገሩ እናንተ አይደላችሁምና።
    ²¹ ወንድምም ወንድሙን፥ አባትም ልጁን ለሞት አሳልፎ ይሰጣል፥ ልጆችም በወላጆቻቸው ላይ ይነሣሉ ይገድሉአቸውማል።
    ²² በሁሉም ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ፤ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።
    ²³ በአንዲቱ ከተማም መከራ ቢያሳዩአችሁ ወደ ሌላይቱ ሽሹ፤ እውነት እላችኋለሁና፥ የሰው ልጅ እስኪመጣ ድረስ የእስራኤልን ከተማዎች አትዘልቁም።
    ²⁴ ደቀ መዝሙር ከመምህሩ፥ ባሪያም ከጌታው አይበልጥም።
    ²⁵ ደቀ መዝሙር እንደ መምህሩ፥ ባሪያም እንደ ጌታው መሆኑ ይበቃዋል። ባለቤቱን ብዔል ዜቡል ካሉት፥ ቤተሰዎቹንማ እንዴት አብዝተው አይሉአቸው!
    ²⁶ እንግዲህ አትፍሩአቸው፤ የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለምና።
    ²⁷ በጨለማ የምነግራችሁን በብርሃን ተናገሩ፤ በጆሮም የምትሰሙትን በሰገነት ላይ ስበኩ።
    ²⁸ ሥጋንም የሚገድሉትን ነፍስን ግን መግደል የማይቻላቸውን አትፍሩ፤ ይልቅስ ነፍስንም ሥጋንም በገሃነም ሊያጠፋ የሚቻለውን ፍሩ።
    ²⁹ ሁለት ድንቢጦች በአምስት ሳንቲም ይሸጡ የለምን? ከእነርሱም አንዲቱ ያለ አባታችሁ ፈቃድ በምድር ላይ አትወድቅም።
    ³⁰ የእናንተስ የራሳችሁ ጠጉር ሁሉ እንኳ ተቈጥሮአል።
    ³¹ እንግዲህ አትፍሩ ከብዙ ድንቢጦች እናንተ ትበልጣላችሁ።
    ³² ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤
    ³³ በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ።
    ³⁴ በምድር ላይ ሰላምን ለማምጣት የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ሰይፍን እንጂ ሰላምን ለማምጣት አልመጣሁም።
    ³⁵ ሰውን ከአባቱ፥ ሴት ልጅንም ከእናትዋ፥ ምራትንም ከአማትዋ እለያይ ዘንድ መጥቻለሁና፤
    ³⁶ ለሰውም ቤተ ሰዎቹ ጠላቶች ይሆኑበታል።
    ³⁷ ከእኔ ይልቅ አባቱን ወይም እናቱን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤ ከእኔ ይልቅም ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤
    ³⁸ መስቀሉንም የማይዝ በኋላዬም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም።
    ³⁹ ነፍሱን የሚያገኝ ያጠፋታል፥ ነፍሱንም ስለ እኔ የሚያጠፋ ያገኛታል።
    ⁴⁰ እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል፥ እኔንም የሚቀበል የላከኝን ይቀበላል።
    ⁴¹ ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል፥ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል።
    ⁴² ማንም ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንዱ ቀዝቃዛ ጽዋ ውኃ ብቻ በደቀ መዝሙር ስም የሚያጠጣ፥ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋው አይጠፋበትም።