Seifu on EBS: ወ/ሮ ቲና እና ይስሀቅ እዮብ | Eyob's Wife and Son

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 476

  • @Melikteentertainment
    @Melikteentertainment 5 років тому +12

    እዮብ መኮንን እጅግ የሚመስጥ ድምፅ ያለው ዘፋኝ ነበር ገና ብዙ በሚሰራበት ለጋ እድሜው የተቀጨ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ የራሱን አሻራ የጣለ ነው ጥሩ ዝግጅት ነው ሰይፉ
    እንደዚህ አይነት በኢትዮጵያ ጥበብ ዙሪያ የምናዘጋጃቸውን የተለያዩ ፕሮገራሞች በተጨማሪ ለማየት ከፈለጉ ምሰሉን በመጫን ማየት ይችላሉ

  • @bereketteshome2984
    @bereketteshome2984 23 дні тому +2

    2017 ስለ ኢዬብ ደግሜ እየሰማው ነው።
    2025 እየሰማው ነው።

  • @BekaAman605
    @BekaAman605 Рік тому +15

    የናቲ interview ላይ ስለ አንቺ የተናገረው አይቼ ነበር የመጣሁት ❤

  • @kassimhassen853
    @kassimhassen853 4 роки тому +32

    ከኢትዮጵያ አርቲስቶች ባገኘው ብዬ የምመኘው ሰው ነበር ነብሱን ይማረው ስራው ዘላለም ይኖራል

    • @emmazero3023
      @emmazero3023 Рік тому

      😂😂😂😂

    • @Lionhearted777
      @Lionhearted777 Рік тому

      Idil agnche live concert lay aychewalehu. Eyobiyeee nefsihin be atsede genet yanurat. We miss you.

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 5 років тому +92

    የእዬብ ባለቤት እረጋ ያልሽና አስትዎይ አስቦ ተናጋሪ በራስሽ የምትተማመኚ ጨዎ ሴት

  • @ፍቅርተማርያም-ለ6ዐ
    @ፍቅርተማርያም-ለ6ዐ 5 років тому +20

    ኢዮቤ የሰፈሬ ልጅ ነፍስህን ይማረው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 5 років тому +54

    ሲያሳዝን እኔም በልጅነቴ ነው አባቴ የሞተው ጀነትን ይወፍቅልኝ

  • @የኤማሁስመንገደኛ
    @የኤማሁስመንገደኛ 6 років тому +59

    አንድ ቀን የታምራት ሚስትም አንደ ምታቀረብልን ተስፋ አለን ኡፍ ታሜማ

  • @rozirozi8091
    @rozirozi8091 6 років тому +44

    ምስኪን ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚወስደው ንስሀ ገብቶይሆን ነፍሱን ይማር ምድር ከንቱነች ሁላችንም ሀጥያት ሰርተናል ግን ለንሰሀሞት ያብቃን

    • @helenjima5396
      @helenjima5396 4 роки тому

      Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏💒❤

    • @ህሌናዳኛቸዉ
      @ህሌናዳኛቸዉ 4 роки тому +2

      የሞተ ሠዉ ንሥለ ገብቶ ይሆን አይሆን ማለት አይጠቅምም በጸሎት ማሠብ ነዉ ሚጠቅመዉ እሽ

    • @chenoktesema2357
      @chenoktesema2357 4 роки тому

      @Melheq Tech Ii

  • @አዚየድንግልልጅ
    @አዚየድንግልልጅ 7 років тому +7

    የመጀመሪያ ጌዜ እንደዚህች አይነት ልብ ያላት ሴት ልጅ ሳይ በእግዚአብሔር ካጣገቧ ቁጭ ብሎ ስለሱ ምታወራ እኮ ነው ምትመስል የእውነት አዘንሁ ነፍስህን ይማረው እዮብ

  • @burtukangozaio2417
    @burtukangozaio2417 8 років тому +17

    ሰይፍሻ በእግዚአብሔር ሴታን ልጅ እንግዳ አርግልን ዛሬ ማታ እንጠብቃለን

  • @enchalewtemesgen7795
    @enchalewtemesgen7795 4 роки тому +1

    ሴፍሻ እዮብን በጣም በጣም ነው የምወደው እም በቀኑስጥ ሳልሰማው ውዬ አላቅም አስ ቸጋሪ ጉዳይ ካልገጠመኝ በስተቀር

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 Рік тому

    እኔ እንግዲህ ዘፈን መስማቱ ለእኔ አግባብ ባይሆንም እዮብ መኮንንን በጣም የማደንቅበት ምክንያት Motivation ስላለው ነው. ልክ ባለቤቱ እንዳለችው ጸጉሩን ከቆረጠው በሗላ መጥፎ ልምምዶቹን ሁሉ ትቷል ስትል ነበር. ይሄ "እንዳጠፋሽ አጥፍቼአለሁ" የሚለው ዘፈን ዝም ብሎ “romance” ሳይሆን "ጥፋተኝነትህ ሳያንስህ እንደ ንጹህ ሰው ሆነህ በሰዎች ላይ አትፍረድ"ን ነው የሚያስተምረው. Rest In Peace Eyoba😢❤

  • @engochaarega9410
    @engochaarega9410 7 років тому +16

    እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑረው

    • @getekidani9732
      @getekidani9732 7 років тому

      ነፍሱን በገነት ያኑርልን

  • @del6834
    @del6834 5 років тому +3

    መጀመሪያ ከሁሉ በላይ ማመስገን የሚገባን ፈጣሪ እግዚአብሄርን ነው። ሰውን አይደለም።

  • @Ali-jc8sg
    @Ali-jc8sg 4 роки тому +2

    ሠይፍሻ የጋሽ ጥላሁንን ባለቤት አቅርብልን ወ/ሮ እሮማን በዙን please

  • @ChirotawKelkay
    @ChirotawKelkay 7 місяців тому

    ❤❤❤አይዞሸ ህይወት ይቀጥላል ልጅሸን ጌታ ያሳድግልሸ😂😂

  • @ልጅእዮቤል
    @ልጅእዮቤል 3 роки тому +2

    ሰይፍሻ የታሜን ሚስ እደምታቀርብልን ተስፋ አለን አቅርብልን 😭💔

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 4 роки тому +8

    ነብሱን ይማረው ኢዮቤ እንኳንም ግን ዘር ተካ ፈጣሪ ልጆቹን ያሳድግለት

  • @maskrammaskram3383
    @maskrammaskram3383 5 років тому +5

    እዴ ዕረኮመቶች ምድነው ግዴታ ማልቀስ አለባት እዮብ ነብሱን ይማረው ዕረ በሰመአም ምን ጉድ ነው ሁሉም ሰው ያለቅሳል ሁሉም አድ አደለም እግዚያብሄር ልቦና ይስጣችሁ

  • @del6834
    @del6834 5 років тому +6

    ሰይፉ እባክህ ወላጆቻቸው የሞቱባቸውን ልጆቻቸው ባሉበት ስለሞቱት ወላጆቻቸው አትናገር ወይም አትጠይቅ። ልጆቹ በጣም እንደሚጎዱ አስቡ። ወላጆቻቸውን ባጡ ልጆች ፊት እንደዚህ አይነት ኢንተርቪው ቪዲዮ ይሰራል? ለልጁ እኔ ተሳቀቅሁ።

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 Рік тому

      Mawok alebet esu yegna agul bahil new. Lijoch kehazenachew yemiyagegimut begins siyaworut new. Medebeku wust wust yigodachewal

  • @jeffmartha249
    @jeffmartha249 4 роки тому +6

    ሲጀመር ስሟ ቲና ሳይሆን ለቲና ነው።እዮብ ብዙ ህይወቱን የሚቀይሩ ነገሮችን ያስቀረችበት ሴትዮ...ምስኪን ወንድሜ

  • @gamelag2047
    @gamelag2047 8 років тому +30

    ጡሩስውን እግዚአብሔር
    ይፈልገዋል

  • @ZeenaAlamu
    @ZeenaAlamu 7 місяців тому

    ምነው በመጀመራ እግዚአብሔር ይመስገን
    ከዛ በሃላ ነው ሰውን ማመስገን እህቴ❤

  • @soniyatesfaye7241
    @soniyatesfaye7241 5 років тому +146

    ኮመንቱ ሁሉ የሚገርም ነው
    ሀበሻ መሆን የሚያሳፍር ነው በቁም ገሎ ከሞት በኋላ ጥራኝ ማለት የሚወድ ህዝብ
    ምን ትሁን ? አብራው ትመት? ወይስ እናንተን ለማስደሰት አፈር ትምሰል?

  • @tigisttekle8634
    @tigisttekle8634 Рік тому

    እዮቤ ነብስ ይማረው ❤❤❤❤

  • @ziztube1468
    @ziztube1468 5 років тому +4

    Seifu fetary yesteah yetamrat mistean akrblean💗💗💗

  • @Markan_love
    @Markan_love Рік тому

    ሰይፉ ምላሽ ስጠኝ ስልኬ ተሰርቋል😢ወይ አስመልስልኝ ወይ አስገዛልኝ😮ከህዝቡ አሰባስበህ አስገዛልኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ

    ሰይፍሻ የመጀመሪያ ሚስቱ እና ሴቷ ልጁ አቅርባቸው ቀጣይ በናትህ

  • @AddisTesfa-yb5hu
    @AddisTesfa-yb5hu 10 місяців тому

    ኢዮቤ ነፍስህን ይማረው 🙏🙏🙏🙏

  • @saarajamal8562
    @saarajamal8562 2 роки тому

    ምንድነው የምታኝከው🤔? ነፍስ ይማር ለሞተው እኔ ግን አላውቀውም ነበር😥

  • @selammesfin6860
    @selammesfin6860 4 роки тому +1

    Lela mist endalew alkem gn gn sewoech yalfew tariku ko alfual ena lemndenew yebefitua endetgabez yefelgachut? keber masatat new yehe lene tinan ena megbazem yalebeat new yetgabezechew thanks sayfe

    • @rozi7416
      @rozi7416 4 роки тому

      ehte lij yalefe Tarik Adelem Yemejemeriya Set Liju Yihn Sitay moralua Yinekal Mikniyatum Yeneberubet Huneta Erdata Yifelgal.biyans Yane Biyakerbuat Tilk Erdata Ke Hizbu Tagegn Nbr Befitt Yihe Show Endekerebe Hunetachewn Be Metsihet Anbibew Sileneber Nw.

  • @tseditsedi6414
    @tseditsedi6414 4 роки тому +11

    እውነተኛ ሰው ከሆንክ የመጀመሪያ ሚስቱን እና ሴት ልጁን አቅርብ በጣም ነው ምታሳዝነው አዋሬ ነበር ሰፈሯ አሁን ግን የት እንዳለች አላቅም ሴት ልጁ እራሱን እዮቭን ነው ምትመስለው

  • @sarahbiruk2574
    @sarahbiruk2574 11 місяців тому

    ነፍስህን ይማርው😢😢 የኔ የዋህ

  • @Erifutuer
    @Erifutuer 4 роки тому +1

    You are so so cute and sweatheart your husband is still alive didn't pass away.

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 5 років тому +5

    ፈጣሪ ገነት ያሳርፈው ማንም ሰው አይሙት አባትየውም ነፍሳቸውን ገነት ያሳርፋቸው በጣም ያሳዝናል ሁኔታው😭😭ልጁ ሲያሳዝን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጰ8ፈ

    የሚገርመው ነገር ሀብታምን መርጣችሁ ነው ምታቀርቡት እስኪ የመጀመሪያ ሚስቱንና ልጁን አቅርቡ በቃ አገራችን ውስጥ ችግርተኞቹን ሰብስቦ የሚረዳው ጆሲዬ ቢቻ ነው

    • @rihanafuj2594
      @rihanafuj2594 5 років тому +4

      እውነትነው፡የመጀመሪያሚስቶበጣምታዛዝናለች፡፡የትእደደረሠችእንዴትእንደሆነችማንምሚያቅየለም፡ያለውንብቻአታሽቃብጡለት

    • @mesiaba2433
      @mesiaba2433 Рік тому

      እውነት ነው

    • @dagmaitgizawi6295
      @dagmaitgizawi6295 Рік тому

      እውነት ነው

    • @خليفهابومحمود-ص5ب
      @خليفهابومحمود-ص5ب Рік тому

      እና ደሀ ምኑ ይወድዳል

    • @alainfef176
      @alainfef176 Рік тому

      😂😂😂እኮ

  • @ኢትዮጵያዬMነኝ
    @ኢትዮጵያዬMነኝ 4 роки тому +1

    ነፈስህን ይማረው

  • @embetababe3600
    @embetababe3600 8 років тому +63

    ሠይፍሻ፡የመጀመሬ፡ሚስቱንና፡ልጁን፡አቅርብልን

    • @ቴዎድሮስነኝ
      @ቴዎድሮስነኝ 6 років тому +2

      Embet Ababe ለምን እንድቀርብ ፈለግሽ ለወሬ እንቢ አልቀርብም

    • @እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ
      @እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ 5 років тому

      እቺ ምስቱ አይደለችም እንደ ነገሩ እንደት ነው?

    • @zeryehshefrwe3866
      @zeryehshefrwe3866 5 років тому

      @@ቴዎድሮስነኝ hhhhh

    • @adanech
      @adanech 5 років тому +1

      ወሬ አለብሽ እራስሽ ማታደርጊውን በሰው አትፍረጅ ሚስቱ እያለች ሌላሴት ያቅርብ

  • @ዚክራሠኢድ
    @ዚክራሠኢድ 5 років тому +13

    ልጁን አላህ ለቁም ነገር ያብቃለት

  • @henokbrhane9575
    @henokbrhane9575 7 років тому +6

    እዮብ ነብስክ ይማረው

  • @hshdhvgg2883
    @hshdhvgg2883 5 років тому +1

    ፈጣሪ ያሳድግልሽ አድገክ ደሞ አባትነ አደምታስነሳ ተስፍ አለኝ

  • @sirakgembere
    @sirakgembere Рік тому +1

    እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው እግዚአብሔር በመጥፎ እጅ እንዳይጥለኝ ሁሌም እፀልያለሁ

  • @sababirhanu2160
    @sababirhanu2160 2 роки тому

    Besu bota hugelet esu binor mimegrew sew binor eyob neber fetari nebsun yimar 😭😭😭😭😭

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe335 4 роки тому +2

    እዮብዬ ነብስህን ይማረው

  • @raheltadese6669
    @raheltadese6669 8 років тому +44

    የመጀመሪያ ሚሥቱ እና ሤት ልጁን አቅርብልን ሠይፍሻ

    • @weyinshetfikre4269
      @weyinshetfikre4269 7 років тому

      Rahel Tadese
      ሁለት ሚስት ነው እንዴ ያለው?

    • @ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም
      @ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም 5 років тому +4

      እእእእ የኔ ቆጆ እሷ እኮ ደሐ ነች ሰይፉ ደሐ አያቀርብም የኔ ቆጆ ጆሲ ላይ እያት እያለቀሠች በጣም በሚያሣዝን ሕወት

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 років тому

      ዜፉግን ስታቀርብ ሃብታምና ደሀትመርጣልህ እዴእኔአልገባኝም።

  • @kidesttagey8182
    @kidesttagey8182 4 роки тому +16

    የመጀመርያ ሚስቱን እና ልጂን አቅርቡልን

  • @HenokDaniel-n1h
    @HenokDaniel-n1h 22 дні тому

    Who else is watching this in 2025?

  • @mhiretayalew220
    @mhiretayalew220 5 років тому +27

    ኮሜንቶች ማስተዋሉን ይስጣችሁ በእፍኝ እዉቀት አትበጥረቁ።ስንትሽ ነሽ እናትሽን ቀብረሽ የሚቆላሽ ነገን እያሰብሽ።አንድ እግራችን ቢቆረጥአንቀመጥ አይደለም።so አትፍረዱ

    • @kanshofida5626
      @kanshofida5626 5 років тому

      Ewnate nwe yezendero sawe yerasune sayaweqi nwe sawe lye lemefirade mehidute enda sawe or enda menemote sawe ensibe 🙏

    • @besufekadu3895
      @besufekadu3895 4 роки тому

      ነይ

  • @ሜሪየማርያምልጅኢትዮጵያለ

    እዬቤ ነፍስክን በገነት ያኑረው

  • @peaceselam4562
    @peaceselam4562 5 років тому +1

    Ere sewu min tadrgachihu yihien hulu yesidib nada yemitawordubat?

  • @ETHIOFUNNY-gn1qp
    @ETHIOFUNNY-gn1qp Рік тому +1

    ke nati interview behuala

  • @ethiolove8654
    @ethiolove8654 5 років тому +1

    እዪብ የኔ ጊታ ምስኪን ነፍስህን ይማረው!

  • @miftahA477
    @miftahA477 Рік тому

    Eyoba ye rege negus✌️

  • @ter2065
    @ter2065 5 років тому +2

    እዳዉ ስላሟሟቱ ታሪክ ስታወራ አለማልቀሷ ዉይ ለነገሩ የሞተ ተጎዳ እሷማ ኩታል መስላለች አዘን መች ጎዳት

  • @endodesse2040
    @endodesse2040 4 роки тому +3

    እዩብ መኮነን ነብስህን ይማር!!!

  • @BiiniTy
    @BiiniTy 7 місяців тому

    Every bad best music eyob

  • @Mesfinwond
    @Mesfinwond 5 років тому +1

    ወንድች የሰይፉ ሾው ሆኖ ነው እንጅ ለአንች ይብላኝ
    ይሳቅ እግዚአብሔር 100 እጥፌ እድሜ ይስጥህ

  • @marshatgazawe4788
    @marshatgazawe4788 5 років тому

    Seifu Yimacheka👍👍

  • @hff3528
    @hff3528 7 років тому +17

    ሰይፍሻ አታቃብጥ ሴት ልጃ አቅርብልን

    • @faithzewede8611
      @faithzewede8611 4 роки тому

      ሴት ልጅ አለው መጀመሪያ ፋልኮም ሲስራ የወለዳት እሷ ልጅ እኮ ናት

  • @Mickeyweldu95
    @Mickeyweldu95 5 років тому +7

    i love you men Eyobe ምንግስተ ሰማይ የዋርስካ ናይ ብሓቂ ሰብ ኢካ ነይርካ ናትካ ደርፊ ልክዕ ካብ ናይ ኣብርሃም ኣፎርቂ ፈልየ ኣይርእዮን እየ። 🇪🇷

    • @habeshawitgual9254
      @habeshawitgual9254 4 роки тому

      Behaki 😍😍

    • @Mickeyweldu95
      @Mickeyweldu95 4 роки тому

      Yeah nay bhaki dgerm qalat eu ztkemom gtmi

    • @habeshawitgual9254
      @habeshawitgual9254 4 роки тому

      @@Mickeyweldu95 wala ane mara eye zefetiwo ግለ ታሪኹ tezeyebibikayo anbibayo eka ✌️

    • @Mickeyweldu95
      @Mickeyweldu95 4 роки тому

      @@habeshawitgual9254 kemey tariku malet ayteredann mexhaf alewo du

    • @habeshawitgual9254
      @habeshawitgual9254 4 роки тому

      @@Mickeyweldu95 yeah wilke tariku sxhifomulu eyom “የ ሬጌው ንጉስ በ ኢትዮጵያ " እያ ትብል እታ መጽሓፍ

  • @BiiniTy
    @BiiniTy 7 місяців тому

    Eyob rabbin lubbu Kee haa maruu namaa ajaaiba

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 4 роки тому

    Ene milew cometateroch mnew sew mezentel btitewu?

  • @TeybaSeid-q5g
    @TeybaSeid-q5g 8 місяців тому +1

    ሠይፉ ምነው ያቺኛዋስ አታቀርባትም

  • @መሴየአሪሴደጋፍ
    @መሴየአሪሴደጋፍ 7 років тому +2

    ውድ ኮሜንት ምትፅፉ እህት ወንድሞቼ እቺ እኮ ለብር እንጂ ለፍቅር ቦታ የላትም ሲጀመር የሞተው ባልዋ ሳይሆን ዝም ብሎ ምን ልበላቹ አይጥ እንኳን ሲሞት ያሳዝናል ያቺኛዋ ለፍቅር ፍቅሩን ስላጣች ታለቅሳለች እቺ ደሞ ትገለፍጣለች የበፊት ሚስቱን አቅርባት እስዋም የተሰማትን ሀዘን ትግለፅ ።

  • @sofonis
    @sofonis 5 років тому +5

    eyoba the most I respect

  • @ahmedapobd595
    @ahmedapobd595 2 роки тому +2

    ነብሰ ይማር እዮብ መኮነን

  • @hanang7517
    @hanang7517 5 років тому +3

    ሌላኛዋስ ሙስሊም የልጀጁ እናት

  • @MiMi-oc2zu
    @MiMi-oc2zu 7 років тому +94

    ሰይፉ ግን ላለው አታሽቃብጥ የመጀመሪያ ሚስቱ ተቸግራ ስታለቅስ እሳን አታቀርብም ነበር

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 5 років тому

    የስድብ ማአት ወርደባት ምን እንዳርገች አላቅም ምን አርጋ እንደሆነ የሚያስርዳኝ ካለ

  • @feraassefa710
    @feraassefa710 4 роки тому +5

    ምንድ ነው ግን ወዴት እየሄድን ነው ስድብ ድግሪ የለውም አኮ አንዴ ምንታርግ

  • @melissaarnie601
    @melissaarnie601 5 років тому

    Do you know the diffrence between wife and baby mother ppl ?

  • @michaelhartley1518
    @michaelhartley1518 5 років тому +3

    Rest in Peace! Amazing story

  • @munahami8691
    @munahami8691 7 років тому +3

    ወንጌልም ሒወትም ክርስቶስ ነው። እባካችሁን አትሣቱ። ዘፈን ሀጢያት ነው።

  • @ንግሥተሳባንግስት
    @ንግሥተሳባንግስት 5 років тому

    Eyobye nebshn begenet yanurat betam ewedhalew Tinaye tsnatun ystsh

  • @MikiyasEndeshaw
    @MikiyasEndeshaw Рік тому

    Eyoba ❤❤❤❤

  • @lalaside9094
    @lalaside9094 5 років тому +6

    እኔ የምለው እውነተኛ ልጁንና የመጀመሪያ ሚስቱን ለምን አታቀርባትም ሳታፍር ይሄው ልጁ ትላለች እንዴ ያልወለለደዉን ልጅ

    • @sebelwengali7654
      @sebelwengali7654 4 роки тому

      እንዴ ልጅ አይደለም እንዴ?

    • @koisrespect2754
      @koisrespect2754 4 роки тому

      @Jack Richards ልጁ አይደለም እንዴ

  • @genetealemu4895
    @genetealemu4895 4 роки тому

    Eyoba amelak nefeseken begente yanorew

  • @ሊዲያነኝየሀረሯ
    @ሊዲያነኝየሀረሯ 5 років тому +7

    ኮሜንታተሮች ተረጋጉ ሀይ ሰው ከሞተጋ አብሮ አይሞት እግዲ ለምን ያልሆን ነገር ትላላቹ ፡፡እዬብ ነፍስ ይማር!!

  • @fantayneshyifru7796
    @fantayneshyifru7796 5 років тому +3

    kesamt buhala wede enat hagere lgeba nw eski selam gebey belugn aykefelbetem🙏🙏🙏

  • @sweetheart8554
    @sweetheart8554 2 роки тому

    Er seyfu aybalem yachise nbr ho

  • @OURTHOUGHTS0
    @OURTHOUGHTS0 23 дні тому

    ከ tiktok የመጣ 👍

  • @Feriha_de
    @Feriha_de 2 роки тому

    I love Eyob.

  • @mommom5788
    @mommom5788 5 років тому +13

    ቆይ ቆይ ስንት ሚስት ነው ያለው ከዚ በፊት አንዲት ሙስሊም ሚስቱን አንዴ በ J tv ከ አንድ ሴት ልጁ ጋር ቀርባ አይቻታለው እንዴ ሴይፉ አታዳላ እንጂ ያቺንም ማናገር አለብህ ልጁ ቁርጥ እሱን ነው የምትመስለው 😔😔😔

    • @ywbetsalonhairsalonehairsa7230
      @ywbetsalonhairsalonehairsa7230 5 років тому +1

      Enam gra gbag eko j tv lay aychalew

    • @mommom5788
      @mommom5788 5 років тому

      @@ywbetsalonhairsalonehairsa7230 isey yene konjo artistochachin maches scort yiwedalu hhhhhhh

    • @munerafedlu4316
      @munerafedlu4316 5 років тому +2

      ከሙሰሊሞ ሴት ልጅ ነው ያለው

    • @mommom5788
      @mommom5788 5 років тому

      @@munerafedlu4316 awon inatiyoum lijitum muslimoch nachew

  • @nadewumekonnenteklearegawi2540
    @nadewumekonnenteklearegawi2540 4 роки тому +1

    አንድ ግዜ ከክሮሽያዊ የስራ ባልደረባዬ
    ጋር ሳወራ የኢትዮጵያ ሴቶች አጫጭር እና ቀጫጭን እንደ ሆኑ፣የተቃራኒ ጾታም መስህብ
    እንደ ሌላቸው እያጣጣለ ነገረኝ።በወቅቱ አንጻራዊ በሆነ ነገር ከእርሱ ጋር መከራከር አልፈግኹኝም ነበር።ምክንያቱም ቁንጅና አንጻራዊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ መሆኑን ስለማውቅ።የጋምቤላ ቆንጆ ምንአልባት ለአብዛኛው አውሮፓዊ ቆንጆ ላትሆን ትችላለች!
    እንዲሁ አውሮፓዊ የሚማልልላት አውሮፓዊት ቆንጆ ጋምቤላ ብትሄድ የአውሮፓውን አይነይት አድናቆት ላታገኝ ትችላለች።ወደ ተነሳሁበት ጉዳይ ልመለስ እና አጫጭር፣ቀጫጭን እና
    አይስቡም ያለው ስላልተዋጠልኝ ሞባይል ስልኬን ከኪሴ አውጥቼ በቀጥታ በኢንተርኔት የኢትዮጵያዊያት ፎቶ ያረፈበትን ወይም ተንቀሳቃሽ ፊልምም ቢሆን ለማስረጃ ፍለጋዬን
    ቀጠልኩ።የማየውን ነገር ማመን አቃተኝ!የማያቸው ምስሎች እና ፊልሞች አርእስታቸው
    ኢትዮጵያዊያት እንደሆኑ ይናገር እንጂ የማያቸው በሙሉ አውሮፓውያን ነበር የሚመስሉት።ለክሮሽያዊው የስራ ባልደረባዬ
    ላሳየሁ የፈለግሁትን ነገር አቁሜ ሞባይል ስልኬን ወደ ነበረበት ወደ ኪሴ ጨመርኩ
    እና አርፌ ተቀመጥኩ።ከአፍሪካ መጥቼ አውሮፓዊ የሚመስሉ እንስት ምስሎችን ኢትዮጵያጵዊያት ብዬ ከማሳይ የእርሱን ትችት መቀበሉን መረጥኩኝ።በመጽሃፍ ቅዱስ ላይ
    " ኢትዮጵያዊ ኢትዮያዊነቱን፣ነብር ዥንጉርጉርነቱን!" የሚል ኃይለ ቃል ሰፍሮ እንደሚገኝ በሚገባ አውቃለሁ።አሁን ኢትዮጵያዊያት በተለይ በመታወቅ እና ወደ መታወቁ መንገድ ላይ ሆነው ደፋ ቀና የሚሉ
    በሙሉ የቆዳቸው ቀለም እና ጸጉራቸው የአውሮፓዊ እየመሰለ መታየት ጀምሯል ማለት ነው።በእኔ አመለካከት ይህ ጥሩ አስተሳስብ
    ነው ብዬ አልደግፍም።አንድ ግዜ አቴን ከቤተሰቦቼ ጋር በሄድኩበት ወቅት አንድ ግሪካዊ ሰአሊ ከየት እንደመጣን ከጠየቀን በኋላ ከኢትዮጵያ እንደመጣን ስንነግረው
    " ዋው! ኢትዮጵያዊያት በጣም ቆንጆ ናቸው!"
    በማለት ከልብ የመነጨ አድናቆቱን ገለጸልን።
    ይህ ግሪካዊ እርግጠኛ ነኝ Galvanize የሆኑትን ኢትዮጵያዊያትን በቴሌቪዥን አይቶ እንደማይሆን እርግጠኛ ነበርኩ።ለምን በአላስፈላጊ ለጤንነት አደገኛ በሆነ መጋጊያጫ ሴቶቻችን የእራሳቸውን የቆዳ ቀለም መለወጥ አስፈለጋቸው?ተቀባይነት ለማግኘት?ያላቸውን አይን የመግባት መጠን ለመጨመር?እነኚህ እህቶቻችን ለመታየት ቆዳቸውን መቀየር ካለባቸው ተመልካቻቸው የኢትዮጵያ ሕዝብ አስተሳስብ ተቀይሮ በቆዳ ቀለሙ የበታችነት እየተሰማው ከሆነ ቶሎ መታከም ያለበት ሕመም አለ ማለት ነው! በፍጥነት መታከም አለበት!በታዋቂ ሴቶቻችን ብቻ ይህ አይነቱ የሰው ጸጉር መሸከም እና
    galvanize የመሆን አባዜ የሚታይ ከሆነ ለሌሎች ጥሩ ምሳሌ ስላልሆነ እና በጤንነታችው ላይ ሆን ብሎ መከራ መጋበዝ ስለሚሆን በግዜ ሊታረሙ ይገባል።ኢትዮጵያዊያንን ቆንጆ ያሰኛቸው ያ ፈጣሪ የለገሳቸው አውሮፓዊያን በጣም ስለሚመኙት እርሱን ለማግኘት በጸሃይ የሚንቃቁበት ጠይሙ የቆዳችን ቀለም ነው።
    እኔ እራሴን ምሳሌ አድርጌ መናገር እችላለሁ።
    አውሮፓውያን የእኔን ቆዳ ገፈው ቢወስዱ ደስ ይላቸዋል።ጸሃይ ላይ ተቃጥለው ሸክላ መስለው ሲመጡ እንዳንተ ሆንኩ እያሉ ሲፈነድቁ አያቻቸዋለሁ።እባካችሁ ይህ አይነቱ እራስን መጥላት እና መናቅ ከበታችነት ስሜት የሚመጣ ስለሆነ ያን የሚያምር መልክ እና የቆዳ ቀለማችሁን እያበላሻችሁ አሻንጉሊት ለመሆን አትሞክሩ! እራሳችሁንም አታታሉ።
    ጥንት ዘመናዊ መጋጊያጫ ሳይመጣ የኢትዮጵያ ሴቶች ፈጣሪ በሰጣቸው መልክ ቆንጆ እየተባሉ በአለም ሕዝብ ሲደነቁ ኖረዋል።
    ወንዶችም በጸጉር ጄል እየተንጨበረራችሁ አውሮፓዊ ለመመሰል አትሞክሩ።እስቲ ጠቅላይ ምንስትራችሁን ተመልከቱ የሚቀጣጥሉት ነገር አለ?ግርማ ሞገሳችውን
    ልብ ብላችኋል?አዎ ውበት እና ግርማ ሞገስ የሚሰጠው ፈጣሪ ነው።በተለይ ፈጣሪ አስውቦ የሰራንን ለመቀየር መሞከር በፈጣሪ ዘንድም የሚወደድ አይደለም።ፈጣሪን ተሳስተኃል እንደማለት ያስቆጥራል።መንግስትም የውጭ ምንዛሪ እጥረት አለብኝ እያለ ወደ አገር ውስጥ
    ቢሊየን ዶለርስ እያወጣ ሂዩመን ሄይር እና ለጤንነት አደገኛ የሆኑ መጋግያጫዎችን ማስገባት የለበትም።የዚህ ሾውም አዘጋጅ ይህን ጉዳይ አስመልክቶ እንግዶችን ጋብዞ ሕዝቡ ትምህርት የሚያገኝበትን መንገድ ቢፈጥር ጥሩ ነው ብዬ አምናለሁ!

  • @milatbrehe3408
    @milatbrehe3408 5 років тому

    Eyob good man
    God bless you

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 3 роки тому

    እዬብ የመጀመሪያ ልጁ ሴት ናት ክወንድሟ ጋር አገናኞቸው

  • @HanaHana-rj5rr
    @HanaHana-rj5rr 4 роки тому +2

    አሰፋ ሰለህቶቻችን ሰለሚደፈሩት ደምፀሁን ይበቃሀል አራታሰትምናምን መሰብሰብ

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 5 років тому +2

    ደስ የምትይ ነሽ

  • @fafilove6271
    @fafilove6271 5 років тому +4

    ይገባዋል የእኔ ምርጥ

  • @lunaetopiya1405
    @lunaetopiya1405 5 років тому +8

    ተው ኮመቶች አትፍረድ ይፈርድብሀል

  • @kefaledagne5624
    @kefaledagne5624 Рік тому

    ስንት ሚስት ነው የነበረው

  • @nardegirmanardegirma8413
    @nardegirmanardegirma8413 5 років тому

    betam yasznal 😭😭😭😭

  • @sarkkalaalam511
    @sarkkalaalam511 5 років тому +7

    እኔኮ ሰዉ ሙሉ ጤና እያለዉ ሰርቶ አይበላም እኛኮን ከቤተሰብ አንፈልገም ብለን የአረብ ገርድ ሁነን እይሰራነዉ አሁን አች አትሰሪም

    • @hannanhamedan3454
      @hannanhamedan3454 5 років тому

      Kkkkkkkkk

    • @ywbetsalonhairsalonehairsa7230
      @ywbetsalonhairsalonehairsa7230 5 років тому +1

      Btame fotion argut eko

    • @sarkkalaalam511
      @sarkkalaalam511 5 років тому

      እግዚአብሔር ከሚሪ ነዉ እኛ ልጅነታችንን በሀረብ ቤት እይጨርስ ነዉ እኔሱ በሀገር ላይ ሁነዉ ይለምናሉ እስነት የሚረዳ አቅመደካማ አለ እዉነት

  • @ethiopiaa.a9159
    @ethiopiaa.a9159 7 років тому +1

    Ba ewonat seifu ya leba tebabare neh ewonat e/r yametefar la ewonat yametesar sew betehune ya eyobin tikikelya ya lijwon enat nebar ezh lay makereb !!!!!aneta gen bir balebat endanefanefek edemahen charesk :: ena yamegeremay kasereh yaneta achebechabewoche nachew leba

  • @dawitgadisa3350
    @dawitgadisa3350 7 днів тому

    Sefu ግን እንዴት ጋዜጠኛ ሆነ😢😢😢

  • @በፂማር
    @በፂማር 8 років тому +59

    የመጀመሪያ ሚስቱንና ልጅን አቅርብልን

    • @magicglass4533
      @magicglass4533 5 років тому +1

      ሌላም ሙስት አለው እንዴ ውይ ፈጣሪ

    • @negishberhe4017
      @negishberhe4017 5 років тому

      ለምን

    • @negishberhe4017
      @negishberhe4017 5 років тому

      ውሸት እና ህቅ ምስክርነት ነው እንዴ

  • @filahabeshawit6389
    @filahabeshawit6389 7 років тому +3

    seyfesh aster aweke ebkh akrbeblin???

  • @mikima-w1j
    @mikima-w1j Місяць тому

    አዮብ ናብስ ይምሃራው

  • @loveyouethiopia7917
    @loveyouethiopia7917 5 років тому

    😢😢😢😢😢😢eyoba