የጠቅላይሚኒስትሩ የግል ድርጅቶች፤ ቢሯቸው ውስጥ አልጋ ያስገቡ ሚኒስትሮች፤ ፕሮፌሰሮቹ ያጋለጧቸው መረጃዎች|ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • www.amazon.com...

КОМЕНТАРІ • 419

  • @TazebewMola-k6r
    @TazebewMola-k6r 8 днів тому +86

    ኢትዮ ፎረም የህዝብ ልሳን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hussenagegnhu8360
    @hussenagegnhu8360 8 днів тому +107

    ይሄ ጨካኝ ሴሬኛ ጠቅላይ ምንስትር ድምፅ መስማት እንዴት አንዳስተጠላኝ😭

    • @Tatii-y2t
      @Tatii-y2t 8 днів тому +2

      Me too egizio kirstos hoy ere firedddd

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 8 днів тому +1

      Enime yhiene abachegarie mayete mesemate asetelaje🤮🤮🤮weye

    • @ketemawelde7793
      @ketemawelde7793 8 днів тому +3

      የሠው ልጅ ድምፅ እንዲህ ያስጠላል ጎበዝ ጌታ ሆይ ድረስላት ለአገሬ።

    • @SemhalGebrehiwot
      @SemhalGebrehiwot 7 днів тому

      እኔ ማ ያመኛል ከሰማሁት 😢😢😢

    • @AshenafiAlemu-b5n
      @AshenafiAlemu-b5n 4 дні тому

      በጥላቻ የታጨቀና ብጥብጥ የሚጋብዝ ወግኖ የሚቀርብ ዝግጅት ቢታረምና ሚዝናዊና ችግሮች መፍትሔ እንዲያገኙ ብትር ይሻላል።

  • @shalomshalom5978
    @shalomshalom5978 8 днів тому +73

    አብይን እራቁት ምታደርገው ምርጥ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ

    • @AlemayehuWassihun
      @AlemayehuWassihun 8 днів тому +1

      14:59 14:59 14:59 14:59 14:59 14:59 14:59 14:59 14:59

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 8 днів тому +59

    እዉነት ነዉ ሙሕሮች ዝም ሲሉ ደደቦች ገነኑ

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 8 днів тому +108

    ፈጣሪን ምን ብንበድል ነው ሀገራችን በዚህ ጨቅላ ላይ የወደቀችው

    • @KirubelNeway
      @KirubelNeway 8 днів тому +17

      ይበለን የሰራነው ሀጥያት ደሞዛችን ነው ፈጣሪን አልወቅስም

    • @RutaRit
      @RutaRit 8 днів тому +14

      27 አመት ጨለማ ላይ ነበርን ሙሴአችን አሻጋሪያችን መጣልን ብለው አማራዎች ሳያፍሩ የአብይን እግርን ጎንበስ ብለው ሲስሙት ነው ነገሩ የተበላሸው ፈጣሪ ምንም አላረገንም።

    • @wenshettamerate642
      @wenshettamerate642 8 днів тому +4

      ​@@KirubelNeway 27 amet. Yechelema zemen belachu nenber😢egziabher degemo chelema mene endemimesel betegebar asayachu😂😂

    • @user-AGG
      @user-AGG 8 днів тому +7

      ለፈጣሪ ያስቸገረ ህዝብ ጨካን መሪ ያነግስበታል ይላል መፃፉ😂

    • @wenshettamerate642
      @wenshettamerate642 8 днів тому +2

      @user-AGG 😄😄😄

  • @amotsDela-w2g
    @amotsDela-w2g 8 днів тому +16

    ወንሜ :እንድሜህ፦ይጨምርልህ።ጌታ ።

  • @natinaelwolde781
    @natinaelwolde781 8 днів тому +62

    እባካችሁ በሚዲያ አማራና ትግራይ አስታርቁ

    • @hammer5934
      @hammer5934 8 днів тому +3

      Amhara committed heinous crimes against Tigray. What goes around comes around

    • @natitibebu-w3x
      @natitibebu-w3x 8 днів тому

      ​​@@hammer5934 የጠነባህ ነህ ቁልቋላም።አንድ ሚሊየን ትግሬን ቀብረህ ሳትጨርስ አሁንም አማራ ላይ እንጣጥ ትላለህ ትላም ትግሬ

    • @aberabeyene3802
      @aberabeyene3802 8 днів тому

      ሌላውንስ ?

    • @Wendesenadugna-W.A
      @Wendesenadugna-W.A 7 днів тому

      ሌላው ቀላል ነው ❗​@@aberabeyene3802

    • @selamgizaw4670
      @selamgizaw4670 7 днів тому +2

      ህዝብ አልተጣላም የፖለቲካ ሴረኞች እንጂ!

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 8 днів тому +24

    ኢትዬ ፎረም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 8 днів тому +20

    ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 8 днів тому +65

    #ድህነት እና አለመማር የጎዳው ህፃን መሪ።#አማራ ለፍትሀዊ እና እኩልነት ለሆነች 🇪🇹💪💪💪

    • @seadsalik813
      @seadsalik813 8 днів тому

      ኪኪኪኪኪ ደደብ

    • @seadsalik813
      @seadsalik813 8 днів тому

      @@bruktadesse1832 ድፍረትሕ አስያየትሕ

  • @AbubekirMohammed-t7w
    @AbubekirMohammed-t7w 8 днів тому +16

    በትክክል ፡ እሺ ሰቆቃችን የሚያበቃው፡ መቼ ነው ችግራችንን ረሃባችንን ማውራት መስማት ከተለማመድን አመታት አስቆጠርን፡ አሁን የኛ ግዜ ይሁን የተበዳዮቹ።

  • @hiwotfentahun5382
    @hiwotfentahun5382 8 днів тому +9

    ውይ ውይ ተመስጨ እኮ ነው ማዳምጠው እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @helinasiyum4062
    @helinasiyum4062 8 днів тому +8

    Ethio Form የምን ጊዜም ምረጫየ😍😍😍❤❤❤ ተመስጨ እየሰማሁ ቶሎ ያልቅብኛል❤ ኑሩልኝ🙏
    እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈላችሁ🙏

  • @zewdiea
    @zewdiea 8 днів тому +6

    የቀለም ሰዎች ሀብታም አለመሆናቸው እኛ ሀገር ብቻ አይደለም ችሎታቸው የሚለከው ለህብረተሰብ የሚያሳዩት ለውጥ እንጂ ቁሳዊ ወይንም በሚታይ ነገር ትኩረት ያደረጉ ዕለት አንድ ላይ መደንቆር የሚመጣው።ከዚህ አድነን።

  • @YonaelVartkesnalbandia
    @YonaelVartkesnalbandia 8 днів тому +6

    Wow amazing news 👏 🙌 😀 👍

  • @berhanemeskeltadele
    @berhanemeskeltadele 8 днів тому +11

    ቸር የሰማን

  • @MulukenTiruneh-x8b
    @MulukenTiruneh-x8b 8 днів тому +6

    አንጀት አርስ ጋዜጠኛ 🙏... ፀሀፍቶችንም እጅግ አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @birihanukassa1395
    @birihanukassa1395 8 днів тому +13

    1ኛ ተንታኝ !!!!!!!!

  • @KiyaNegasi
    @KiyaNegasi 8 днів тому +9

    ያየሰዉ❤❤❤

  • @AbdurezakAwel-h5r
    @AbdurezakAwel-h5r 8 днів тому +6

    "ያየሰው የጋዜጠኞች ሁሉ መምህር ነህ

  • @SaidHamad-bg8dd
    @SaidHamad-bg8dd 7 днів тому +3

    What a brilliant analysis ❤

  • @ayengeta1270
    @ayengeta1270 8 днів тому +5

    Thank you EF

  • @muldafuta7708
    @muldafuta7708 8 днів тому +6

    እውነት ነው።

  • @henokmulugeta7743
    @henokmulugeta7743 7 днів тому +10

    በጣም የተመቸኝ ሚድያ ስለ ሁሉም የሚጮህ 👍

  • @AndualemAssefa-r8x
    @AndualemAssefa-r8x 8 днів тому +12

    ያዬ ❤ያዬ ❤ያዬ❤

  • @Tedy-i7t
    @Tedy-i7t 7 днів тому +3

    በውነት ፈጣሪ ድምፅህን ስራህን ይባርክክ

  • @johnnyhussenyoussof3361
    @johnnyhussenyoussof3361 8 днів тому +8

    Welcome ❤❤❤❤❤

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 8 днів тому +16

    አይ ጠቅላዩ በምላሱ አጭበረበረን። በበኩሌ በኢትዮጵያ ሁኔታ በጣም አዝኛለሁ።

    • @Keeulee2305ke
      @Keeulee2305ke 7 днів тому

      ምንም ማዘን አይገባም የብርሀን ዘመን ላይ ናቸው በ divine intervention የመጣላቸው መሲህ ነው ስለዚ ማዘን አይገባም።😂😂😂😂

  • @englishfooting
    @englishfooting 8 днів тому +4

    Interesting

  • @Leyla-p7d
    @Leyla-p7d 8 днів тому +3

    ሙሀመድና እድሪስ ኧረጂም እድሜ ከዚህ አዉሬ ሰዉ ይጠብቃችሁ

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 8 днів тому +15

    አብይና የኦሮሞ ብልፅግና ናቸዉ ህዝብ እየጨረሱ ያሉት እነሱም የግዜ ጉዳይጅ ይወድማሉ ኢትዮ ፎረም በርቱ

    • @RawdeR-x5m
      @RawdeR-x5m 8 днів тому +2

      የብልጽግና የሚድያ ሰራዊት። አንዱ ሴራ ህዝብን እና ህዝቦችን ማጋጨት ነው

    • @RawdeR-x5m
      @RawdeR-x5m 8 днів тому +3

      @Bilal የብልጽግና የሚድያ ሰራዊት ነህ። አንዱ ሴራ ህዝብን እና ህዝቦችን እንዲህ ማጋጨት ነው

  • @henockadanegebiremariam5116
    @henockadanegebiremariam5116 7 днів тому +4

    ያየሰው አንደኛ ነህ በርታ ወድሜ 🙏👍

  • @hagosmhretab4949
    @hagosmhretab4949 8 днів тому +3

    ኢትዮፎም መስማት በኡመት ደስ ይለኛል አማርኛው ምንም እዃ ቋንቃይ ባይሆን ደስ ብሎኝ ነው የሚሰማው ይገባኛል በደም ምርጥ ጋዘጠኛ በኔ በኩል ❤

  • @semagngashaw
    @semagngashaw 7 днів тому +2

    ኢቶ ፎረም በርቱልን የኛ አንደኛ

  • @KashunGezahgni
    @KashunGezahgni 8 днів тому +7

    ምንም እንደመር ብልህ ጨረስክን ጨረስክን ቀነስክን እግዛቤሔር ሳይቆይ የጅህንን ይስጥህ

  • @EyoelEyu-s8e
    @EyoelEyu-s8e 7 днів тому +1

    ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ስወድህ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @GebremedhinMesele-o7q
    @GebremedhinMesele-o7q 8 днів тому +28

    ይሀ ነብሰ በላ መሪ ጨካኝየእጅህን ይሰጥህ

  • @ተስፋነህክፍሌ
    @ተስፋነህክፍሌ 8 днів тому +3

    ትክክል

  • @ፋኖሚዲያ-ቐ7ኸ
    @ፋኖሚዲያ-ቐ7ኸ 8 днів тому +22

    ኢትዮ ፎረም ወደ ትልቅ ተቋም ማደግ አለበት ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TatinaniSisay
    @TatinaniSisay 8 днів тому +9

    Ethio forum1#👌👌👌👍👍👍🙏🙏🙏

  • @TeshomeGetachewAlemayehu
    @TeshomeGetachewAlemayehu 8 днів тому +6

    ሀይ እሄ አናሳ ሰውዬ የሰዎችን እውቀት የሚለካው በመኪና እና በቁሳቁስ ነው ።

  • @rahelteklay-qz7fg
    @rahelteklay-qz7fg 8 днів тому +6

    Ethioform ኢትዮ ፎሮም ጥሩ ዜና

  • @LijjChina
    @LijjChina 8 днів тому +6

    ጅግና ገዜጥኖች ለኢትዮጵያ ሕዝብ ግልጽ ያሆንች እንቴ ነው

  • @HussenBekele
    @HussenBekele 8 днів тому +9

    ድል ለደቡብ ፋኖ ድል ለሰሜን ፋኖ

  • @TeferaSakuma-x4l
    @TeferaSakuma-x4l 8 днів тому +7

    የኢትዮጵያን አምላክ ሆይ ድረስልን🤲

  • @MarishetNigusie
    @MarishetNigusie 7 днів тому

    Super excellent yaye God bless you!

  • @hailemeskeltessema4182
    @hailemeskeltessema4182 8 днів тому +5

    ተሣሥተናል እሱን መደገፋችን

  • @mizanarefane9818
    @mizanarefane9818 7 днів тому

    Thanks 👍 dear brother.

  • @tadeleengeda2335
    @tadeleengeda2335 8 днів тому +2

    Ewnet new !!! Abiy must go

  • @generalredwan
    @generalredwan 8 днів тому +3

    ይመቻቹ 👍👍

  • @albehidseidalbehid1143
    @albehidseidalbehid1143 8 днів тому +13

    ምን ዓይነት ደንቆሮ መሪ ነዉ ሀገሪቱን የገጠማት በአላህ?

    • @Hope-j3r8v
      @Hope-j3r8v 8 днів тому

      It is the people not him

  • @tamratniguse5048
    @tamratniguse5048 8 днів тому +3

    ምርጥ ሚዲያ ኢትዮ

  • @Meesfin
    @Meesfin 8 днів тому +15

    ኢትዮ ፎረም ሚዲያ በርካታ አድማጭ ተካታይ ያለው ሚዲያ ሆኖሳለ ተደራሽነቱን ከፍ በማድረግ በቴሌቪዥን ተከስቶ መረጃዎችን በየትኛውም ጫፍ ለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ድምፅ ሆኖ ተደራሽነት እንዲኖረው እመኛለሁ ። መተባበር ካለ የማይቻል ነገር የለም እዚህ ውስጥ አቅሙያላችሁ ሁሉ ተባበሩ።

  • @uthman9979
    @uthman9979 8 днів тому +14

    ያኔ አማራ አሁንም ያጨበጭብለት ነበር።ስለ ኢ.ኮኖሚክስ የተናገረው ምንም ይሁን ምን ትግራይን እስካጠቃ ድረስ ደስተኞች ነበሩ።

    • @zukrb12
      @zukrb12 8 днів тому

      Bakh amara bicha aydelem egnam Des bilonal be weyane after megat

    • @MeliAbichu
      @MeliAbichu 8 днів тому +3

      ሁልጊዜ አማራ አማራ ሁላችንም ነን ተጠያቂ ለተፈጠረወሰ ነገር ባይሆን ከለረላወሸ ጓረቤት አዘ አምሓራ ቅርበሰ ሶለነበረ ተው ማለት ነበረበት ያስኬዳል ደሞ ከ10 የማይበልጡ አጨብጫቢወችን ሙሉ አምሓራን አየያጠቃልልም እሽ ወድሜ አሁን አንድ መሆን ነው ካልሆነ እደተበታተንን ጅብ ይበላናል ወድም እህቶቸ

    • @zukrb12
      @zukrb12 8 днів тому

      @@MeliAbichu enesu ke amara ras aywerdum ye wegeb kemal aydelu. Ahunis amara wagachwen besetachew

  • @MulukenTesfayeAssefa
    @MulukenTesfayeAssefa 7 днів тому

    Ethio Forum #1

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 8 днів тому +4

    Victory for FANNO, peace for Ethiopia.

  • @SintayhuezenaAbbebe
    @SintayhuezenaAbbebe 7 днів тому +2

    አብይን እና ኢትዮጵያን ሳስብ ፤ፍየል በግርግር እናቱን ይሰራል የሚለው አባባል ትዝ አለኝ😢

  • @damtewn
    @damtewn 8 днів тому +9

    መሃይም ደፋር ነው የሚባለውን በሱ አየን!

  • @SaidHussen-ct4sy
    @SaidHussen-ct4sy 8 днів тому +5

    ያየሰው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 ንገርልንማአቦ

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 8 днів тому +6

    ♥️💛TDF♥️💛TDF♥️💛TDF♥️💛

  • @Non-nb3pi
    @Non-nb3pi 8 днів тому +1

    አቶ ልደቱ እንኳን ደስ አለህ ድካምህ ፍሬ እያፈራ ነው እነዚህ ሁለት ፕሮፌሰር ጥሩ ጅማሬ ነው እርግጠኛ ነኝ ብዙ ታፈራለህ ኢትዮ ስትገባ አንድ ስጋት ግን አለኝ በመጣህበት አውሮፕላን እንዳይመልሱህ . ጋዜጠኛው ከልብ እናመሰግናለን ❤

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 6 днів тому

    አብይ እኮ ትክክል ነው

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 8 днів тому +4

    Ethio Forum ❤

  • @Chnbfxzs65
    @Chnbfxzs65 7 днів тому

    ሰላሙንያምጣልን

  • @gerenseatesfamariam7025
    @gerenseatesfamariam7025 8 днів тому +3

    ኣታማርሩ ጋይስ TPLF weyane ይጥፋ እንጂ ሰይጣንም ቢሆን ይምራን ስትሉ ኣልነበር ኣብይም ከሰይጣኖቹ ኣንዱን ነው ቻሉት ኢትዮጵያውያን

  • @fidleytube
    @fidleytube 8 днів тому +1

    ያማል😢

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 8 днів тому +2

    ወቸው ጉድ ይሄሰውዬ ድፍረቱ ምሁሪዊ ድባቴ ይገልፃል

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 8 днів тому

    Our voice ❤❤❤

  • @TemesgenAyinu-yl9vn
    @TemesgenAyinu-yl9vn 7 днів тому

    ያየህሰው-እባክህን እስኪ ሁለቱ ፕሮፌሰሮች የሰሩትን ስራና በትርጉም የነገርከንን በጽሑፍ አስቀምጥልኝ
    🙏🙏🙏

  • @esayaszewdie998
    @esayaszewdie998 6 днів тому

    እነዚህን ሰዎች መስማትም ማየትም ያጥወለውለኛል።

  • @zola-b5k
    @zola-b5k 7 днів тому

    ኢትዮ ፎረም ሞርጫዬ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DanielAsefa-sd4lq
    @DanielAsefa-sd4lq 8 днів тому +7

    ያያስው የትግራይ ተፋናቀዮች ወደ ቀያቸው ለመመለስ ድምፅ ሁነን #የኣማራና የኤርትራ ኣምባገኖኖች ታሪክ ይቅር የማይለው ሰህተት እየፈፀማቹ ነው የማርያም ልጅ ሁሌም እነለምናለን 👏👏🙏🙏 በእጅ ሰው ወድቀናል

    • @MediAbebe-l1e
      @MediAbebe-l1e 8 днів тому +2

      የጃችሁን ነው ያገኛችሁ

    • @hailedaniel8622
      @hailedaniel8622 7 днів тому

      የወረራችሁም እየገዛችሁ ያለውም የኦሮሞ ብልፅናዊ መንግስት ሆኖ ሳለ አማራ ላይ ጣት የምትቀስሩበት ምክኒያት ግልፅ አይደለም።

    • @ErmiasBe
      @ErmiasBe 7 днів тому

      አእምሯቹ ጤነኛ ነው ግን?? በዚ አይነት አብይ አማራ ቢሆን የአማራ መንግስት slehone new tlu neber. Confused🤔

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam 8 днів тому +3

    ያየ ሰው ሺመልስ ትችላለህ ያንኛው ድምፅግን ቢቀየር

  • @NasiradinAliyi
    @NasiradinAliyi 7 днів тому

    አቤት ምቀኝነት

  • @DawitZeray-n8j
    @DawitZeray-n8j 8 днів тому +9

    ልጅነት ኣምልጦት ! ልጅነትን ኣድጎ የተበቀላት😂😂😂

  • @EskedarKasaMis
    @EskedarKasaMis 8 днів тому +1

    Ethio forem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 8 днів тому +4

    ዛሬስ ሳቅሁኝ። ሚስትህን ፍታ😂😂😂።

  • @realitymedia800
    @realitymedia800 8 днів тому

    thank you yaye sew .All scolar should have to write again and again now . This is the most struggle way .this time should have to end.

  • @yohedw
    @yohedw 8 днів тому +1

    ethio forum how can you always be so perfect

  • @AbrahamGebrhiwet
    @AbrahamGebrhiwet 8 днів тому +4

    Ethio forum በሳተላይት መምጣት አለበት

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 8 днів тому +1

    Welcome 🎉

  • @WilkaKennedid
    @WilkaKennedid 8 днів тому +3

    Abichu Mamo Qilo Mawagad Albet ASAp 🌍😡

  • @HOPE_LIFE1
    @HOPE_LIFE1 7 днів тому

    💚💛❤️🙏🏿

  • @TESFAEnt
    @TESFAEnt 8 днів тому +1

    አዲስ ደረጃ ላይ ነው ❤❤❤❤❤❤😂

  • @endresAbdu-h1l
    @endresAbdu-h1l 8 днів тому +2

    ኡኡኡኡ ዉነት አፉን ቀደደ😮😮😮

  • @kebreababebe1298
    @kebreababebe1298 8 днів тому +2

    የፕሮፌሰሮቹን ፅሁፍ የምናገኝበትን አድራሻ ግለፅልን።

    • @Carlmue
      @Carlmue 8 днів тому

      curate oromia.

  • @tayetaye3400
    @tayetaye3400 8 днів тому

    Am waiting and here it comes

  • @mulualemdebela7539
    @mulualemdebela7539 7 днів тому +1

    እንዳንተ ከንቱ ዶክተር ተብዬም አለኮ

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld 8 днів тому +5

    I have never seen and heard such a shameful, cruel and disgusting prime minister in Ethiopia like Ato Abiy Ahmed in my life. God 🙏please send your Angles and save our historical country 💚💛❤️🙏

  • @atteker2023
    @atteker2023 8 днів тому +3

    እኚ ሰውዬ ግን ምን ሰርቶ ነው እንደዚህ የሚዘባነንብን ?። ጠቅላይ ምንስትር ከመሆኑ በፊት አውሮፕላን ሰርቶ ይሁን??.

  • @engadponent1727
    @engadponent1727 8 днів тому +1

    አዳምጡ::
    በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን ሕይወት ለማዳን
    አብይን ወደ ሲኦል
    መላክ::ሳይዘገይ
    በጣም በቅርቡ
    አንድ ፋኖ
    ማድረግ ለማድረግ
    ይችላል::
    ሁሉም ኢትዮጵያውያን
    ድጋፍ ፋኖ ለማድረግ::💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼

  • @ethiomog
    @ethiomog 8 днів тому

    ኢትዮ ፎረም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @cheruworknhe4287
    @cheruworknhe4287 8 днів тому

    መፍትሔ ከእግዚአብሔር ሲሆን ጥሩ ነው። ሁኔታዎች በጣም ያሳዝናሉ.......

  • @mohammedendris3594
    @mohammedendris3594 8 днів тому +8

    አገር ባልተማረ ዶር ስትመራ ወሬ እንጂ ውጤቱ ዝቅጠቶ ሲደመር እያሉ መቀነስ ሲባዛ በዜሮ

  • @KashunGezahgni
    @KashunGezahgni 8 днів тому +1

    እግዛቤኤር ቀን አለው

  • @SewHun-q6e
    @SewHun-q6e 8 днів тому +2

    መቼም ቢሆን የፈለገ ቢሆን የተሻለ ባይገኝም ግን እንደዚህ ሰውዬ የከፋ ሰው በፍጹም አይመጣም።

  • @eskawrugaesku1215
    @eskawrugaesku1215 8 днів тому +1

    እሡሥ፡ምን፡አለው፡የት፡ተምሮነው፡እሡ፡የትነው፡የተማረው

  • @farisabdulfatah2283
    @farisabdulfatah2283 8 днів тому +2

    እኔ ከዚ ሰውዬ ይልቅ ዝም ብሎ ሲያጨበጭብ የሚታዩት በጣም ይገርሙኛል

  • @AhmedAbate-z1m
    @AhmedAbate-z1m 8 днів тому

    Really

  • @አዲስይሁን
    @አዲስይሁን 8 днів тому +1

    Grade 7