በጅብ ተበላ የተባለው ልጅ ሌላ ጉድ!! አጎትየው የ20 አመት ሚስጥሩን አፈረጠው!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 вер 2024
  • #aradaplus ‪@ynserayne‬ ‪@Dukashow33‬
    __ ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more.

КОМЕНТАРІ • 627

  • @ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ

    DNA ይመርመሩ አብየት የሰው ክፋት 😢😢

  • @tsehaymelese9126
    @tsehaymelese9126 4 години тому +19

    በጌታ በኢየሱስ ስም ሰንት የተረገመ ሰው አለ ኢትዮጵያ በሰጠ ያለው😢😢😢😢

  • @Sariy191-w8f
    @Sariy191-w8f 5 годин тому +120

    እንደኔ ጆሮው መልካም ዜና የናፈቀ ማን ነው😢?

    • @FatumaAli-co5vt
      @FatumaAli-co5vt 5 годин тому +1

      እርሳሪ እኔንም ባየሺኘ

    • @hnf3458
      @hnf3458 4 години тому +2

      ፈጣሪ መልካም ሰዎችን. ይፉጠርልን. አሚን

    • @alemheaven
      @alemheaven 4 години тому +2

      የሀገራችን ጉድ ሰይጣንንም ያስገርመዋል በክፋት በመብለጥ😭

    • @ZahraKhatun-l6k
      @ZahraKhatun-l6k 4 години тому +2

      በዚህ አየነት እናቲቱንም የገደለቻች እሧ ናት ያአላህ😢

    • @RahmaUmAyoub
      @RahmaUmAyoub 3 години тому

      ኧር መን አይነት ህዝብ ነዉ ያለዉ ግዜዉ ከፋ ህዝብ አዉሬ ሆኗል ላኢላሀኢለሏህ

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 5 годин тому +20

    ተሙ በጣም ጀግና ነህ የዘመናችን ጀግና ነህ የሆነ ነገር እዳለ ከሰትዮ ንግግር ተረድቼ ነበር ጉደኛ ነች ለልጁ አዝና አይደለም እቺ ያረመኔ በህግ ትጠየቅ

    • @momskiyyah77734
      @momskiyyah77734 4 години тому +3

      እውነት ነው ስጀመር ቆይ ሞተ የምታስብለው ምን አስባ ነው ሞቶ ተነስቶ መውረስ አለ?

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 5 годин тому +56

    ጀግና ጋዜጠኛ ከስንት ወንጀለኞች ጋር እየተጋፈጥክ ከተበደሉት ጎን ስለምትቆም እናመስግናለን ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @ועח
    @ועח 4 години тому +20

    አረ በየቀኑ የምንሰማው የምናየው ይዘገንናል በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ 🙏😢😢🇪🇷

  • @SamriTube-hm3kc
    @SamriTube-hm3kc 5 годин тому +21

    ሌላ ጉድ😢😢😢😢አረ በፈጣሪ በሥምአም በወልድ በመንፈስ ቅዱሥ አሀዱ አምላክ😢😢😢ዋይኔ ምን ውስጥ ነው የገባሀው ተመሥገን🎉🎉🎉🎉እግዛብሔር አምላክ ይርዳሕ😢😢

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 3 години тому

      💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿👌👌👌👌👌🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🙏🙏🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪🏿💪🏿

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 5 годин тому +28

    ዘንድሮ የማንሰማው ነገር የለም እኮ ወገን b🤔🤔በጎ ነገር መስማት የናፈቀው ማነው 👍👍👈🥰🥰❤️

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 4 години тому +9

    በእውነት! ይህን ጉድ አድርጋው ከሆነ! በጣም አደገኛ ፍጥረት ናት ይህቺ ሴት:: DNA ውጤት በጉጉት እንጠብቃለን ተሙ ጀግና::

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 4 години тому +13

    እውነት እንደዚህ ካደረጉ ሴትየዋ እድሜልክ እስራት ነው ፍርዱ መሆን ያለበት ።
    ልጅም የሚያውቅ ይመስላል 🤔
    እውነት ተቀብራ አትቀርም ።
    ጋዜጠኛው እናመሰግናለን !

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 4 години тому +10

    ዴኢን ይምርምሩ አባትና ልጁ ዘንድሮ የማንሰሠማው የለ ሱበሀን አላህ

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 4 години тому +9

    እኔም እኮ ጠርጥሬ ነበር ይች ሴትዮ የሆነ ነገር እንዳላት ጠርጥሬ ነበር እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ቱ አቤት ክፋት በትልልቆች ባሰ ተምዬ ጀግናው በርታ ለካ ያለምንም ምክንያት አይደለም የህታቸውን ልጅ ይገሉሀል የምትል ይች ሌባ😢😢😢😢ወራዳ 😢😢😢😢 ዳይ ወደ DNA

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 5 годин тому +13

    ስንት የተረገመ ሰው አለ 😭ተመስገን ጀግናDNA አለስንት አመት ልንኖር ነው በዚች አለም ይከ ሁሉ መስገብገብ አጎትየው ልጁ መለወጡን ካወቅክ ሃቁን ስታውቅ ለምን ዝም አለክ

  • @yeneneshassen2749
    @yeneneshassen2749 3 години тому +6

    እንግዲህ ከዛሬ 20 አመት ይች ሴት የሰራችው ስራ ዛሬ እነዚህ ጋዜጠኛ ስለመጡ ክፋታችን ወጣ እንጅ ድሮም ጀምሮ ክፋትና ጨካኞች ነን

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 3 години тому

      Liknshe100%😢😢

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 4 години тому +10

    ሁሌም እውነት ተደብቃ አትቀርም. ሴትዬዋ ሲጀመር በ እስር መቆየት ነበረባት ? ምላሰኛ ነገር ነች .

    • @LubabaMamo
      @LubabaMamo 4 години тому

      ቀላል ምላስ አላት አኡዙቢላህ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 години тому +9

    ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ ያከርሜ አላህ ይጠብቀንመጨርሻ
    ዘመን

  • @احمدحسين-ت1ط1ت
    @احمدحسين-ت1ط1ت 5 годин тому +17

    DNA ይመርመሩ ኣብየት የሰዉ ክፋት እግዚኦ ማሓረና😢😢😢😢😢😢

  • @ወይንአብ
    @ወይንአብ 4 години тому +11

    በስላሴ ስም ምን ጉድ ነው የምንሰማው😢😢 አባትና ልጅ ምርመራ ያድርጉ ሴትየዋ ምኗ መሰሪ ናት እግዚአብሔር ያዋርድሽ።

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 2 години тому +1

      😢😢ክከፉዎች ክፉ ናት ሴትየዋ

  • @makiyemakiye8942
    @makiyemakiye8942 4 години тому +9

    ተሜ እንኳን ደህነ መጠህ ስወድህ ከልቤ ነዉ እስኪ ለይክ አድርጉ 👍👍👍👍👍

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo 5 годин тому +49

    ልጁን እኔ አባትና DAN አርጉ 👍👍👍

  • @HirutTilaye
    @HirutTilaye 5 годин тому +13

    ምንም ቀላልኮ ነው ይመርመሩ አባትና ልጅ እሷና የእህቷ ልጅ እዲጠቀሙ ሀብት ለመውረስ ነው ተሜ በርታ

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 5 годин тому +4

    ተመስገን አንተ ጀግና ነህ የሚለዉ ቃል አይገልፅህም ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ 4 години тому +14

    እስከ መጨረሻው አሳውቁኝ እባካችሁ ትርታ

  • @NoooraMazgan
    @NoooraMazgan 3 години тому +5

    በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ምንድነው 💔❤️‍🩹እግዚአብሔር ሆይ 🙆‍♀️🙆‍♀️እውነት እች ሰትያጋኑ 💔

  • @media5992
    @media5992 4 години тому +5

    እግዚኦ መሀርና ክርስቶስ😢😢🙏 ለሰዉ ሞት አነሰዉ አሉ😢ሴትዮዋ ጋር ትልቅ ሴራ እንዳለ ያስታዉቅ ነበር ከመጀመሪያዉም

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 3 години тому +4

    አህለን ጀግናው. ❤❤❤❤. ምን ጉድ የምንሰማው ደግሞ አጅብ እውነት ከሄነ ያሳዝናል. 😢😢😢. ልጁ አባቱ ዲኤን ምርምራ ያድርጉ ከላስ. 😢😢😢. ሴትየዋ ሃለያ ናት. 😢😢😢

  • @fevenmesele1495
    @fevenmesele1495 4 години тому +6

    ሴትኝዋ ያለምክንያት እንደዚህ የሚያቀመበዘባት ስለሆነም እውነቱን እግዚአብሔር ያወጣዋል ።

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 5 годин тому +11

    ልጁ የሄ አይደለም ከሆነ ዲእን ለምን አይመረመርም ከአባቱ ጋር

  • @gddfds520
    @gddfds520 5 годин тому +6

    የፈጣሪ ያለህ ሰው በገዛ እጁ ውስብስብ ውስጥ ይገባል ምን አይነት ሴት ነች እንድ ደህና ሰው ይጥፉ ጉድሽን ዴኤን ኤ ያወጣልሻል ጊዚው ተሻሽሉል

  • @yeneneshassen2749
    @yeneneshassen2749 3 години тому +5

    ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ ሴትየዋ ያቁነጠንጣታል እውነተኛውን ልጅ አንድ ነገር እንዳያረጉት

  • @SaraSara-u1r
    @SaraSara-u1r 4 години тому +6

    ፎች ጉድ ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ አሉ

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 3 години тому +4

    ወይኔ እቺ እኔ ነገር እንዳላት ጠርጥሬ ነበር ተሙ ጌታ ይባርክህ ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም እውነት ደግሞ ተደብቃ አትቀርም

  • @shimeleshunde8318
    @shimeleshunde8318 4 години тому +8

    ሴትየዋ ጋር ችግር አለባት ክፉ ትመስላለች።

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 4 години тому +6

    ኢትዮጵያንን እግዝያብሔር ከሰማይ አውርዶ እሳት አብልቶ ያለማቃጠሉ እግዝያብሔር ይህንን ሁሉ ጉድ መቼም ያያል ይፈርዳል ይች ሴ ምን ጉድ ናይ

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 3 години тому +2

    ኢትዮጵያ ላይ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም አለ ዘላለም ዘገየ 😢😢😢ይች አሮጊት 😢😢እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም 😢😢😢😢የ20 አመት ጉድሽ ዛሬ ወጣ አረመኔ

  • @destata7749
    @destata7749 5 годин тому +7

    አባቴ ሆይይይይይይይይይ
    ምንድነው ያምንሳው
    አሁን ባዛ በጌታ በእየሱስ
    ስም

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 3 години тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 4 години тому +4

    ፈጣር ሆይ ምን ግድ ነው የማይሰማው እንጅ የማይደሬግ የለም ፈጣር ፍረድ ምን አይነት ሰት ብትሀን ነው 😭😭😭

  • @arsemayouyube1333
    @arsemayouyube1333 4 години тому +6

    ፈጣሪ እውነቱን ይግለፅልክ ተባረክ ወድሜ እራስክን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 години тому +2

    እባካችሁ ልጁን ፍጠኑ በህይወት ካለ ወንድሜ DNA ስላለ ቶሎ ፍጠኑለት 😭😭😭

  • @KsaKsa-gz4yz
    @KsaKsa-gz4yz 4 години тому +2

    እደ የማይመስል ነገር እደት ልቀይረዉ ቻለች ልጁን አያቅምደ ዘመዶቹስ የህታቸዉን ልዱ ተቀየረኳ ከተባለ እደት ዝም አሉ መቸም አምነናችሁ እየተከታተልን ድራማ እዳሰሩብን😢😢😢

  • @MunaSulaiman-sr1vp
    @MunaSulaiman-sr1vp 4 години тому +9

    ወይ ዘንድሮ የማንሰማዉ ጉድ የለም ኦኦኦ በጣም ያሳዝናል

  • @momskiyyah77734
    @momskiyyah77734 4 години тому +5

    ኧረ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሆይ በምህረህ አስበን እንጂ ክፋታችን ሞልቶ ፈሷል

  • @زينبمحمد-ه3ش7غ
    @زينبمحمد-ه3ش7غ 3 години тому +7

    ያንኛዉንም ልጂ ዲረሱለት እንዳታሳፍነው ይችጉደኛ ባለጌ

  • @RahmaPew
    @RahmaPew 4 години тому +3

    ይች ሰትዮ የራሶ ልጂ ይሆናል በደኔኤ ይረጋገጥ ሚስጥሮን ስለሜያውቁ ነው የምጠላቸው አጎቶችን ሰትየዋ ምስጥነች

  • @merryeuerusalem8891
    @merryeuerusalem8891 4 години тому +13

    እዚጎ መርና ክርስቶስ ያስተውቀል የምር ትክክለኛ ብሆን ኖሮ ልጅ እሷ እንደደራጋችሁ አይሆንም ነበራ ጥርጠሬ አሌኝ አጎትዮ እውነት ልሆን ይችላል 😢😢😢😢😢

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud 3 години тому +3

    መች ይሑን ለአይናችን የሚማርክ ለጆሮያችን ደስ የሚል ነገር የምንሰማዉ ያረቢ ሆይ😢

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh 5 годин тому +4

    እረ ህዝቡ ምን ጉድ ነው እረ ምን ፍጥረት ነን እረ እደት ይሻለናል እስከመቸ ክፋታችን

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 4 години тому +6

    ሴትየዋ መረጋጋት አልቻለችም የሆነ ነገር አለ ይጣራ

  • @Alma-p7j
    @Alma-p7j Годину тому +1

    ተሜዬ DNA ይመርመሩ አባትና ልጅ ቀላል ነው መፍትሔው አንተ ግን ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ የንስር አይንና ዘሌ እየተካህ ነው ሀቅን የምትጋፈጥ ጀግና በርታ ራስህን ጠብቅ

  • @Hundumak
    @Hundumak 5 годин тому +3

    የሐበሻ የተንኮል ጥግ አያልቅም ። የሀገራችን ህዝብ እንዲሀሰ ክፉ መሆኑን የገባኝ በዩቲዩብ ዘመን ነው😢😢😢😢

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 5 годин тому +8

    ልጁ ከባቱ ዳኜ ጋር የDNA ምርመራ ማድረግ

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 4 години тому +3

    የእንጀራ እናት መስላ በሚገርምና እሰይ በሚያስብል ሁኔታ ልጁን አሳደኩ የምትለው የእህቷ ልጅ ስለሆነ ነው ለካ። ፈጣሪ ሆይ። በሉ እውነት ከሆነ ፍጠኑ ልጁን ባለበት እንዳታስገድለው። "ያ ጉዲ ያ ጉዲ" አለች እማማ።

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 2 години тому +1

    በውርስ ጉዳይ እንደ ሀበሻ እርጉም ሰው የለም😢😢😢😢😢😢 ሌላ ሀገር እንደዚህ የለም የኛዎቹ ይለያል ለውርስ ብለው ይህን ያሀክል ክፋት ምን ይሉታል😢😢😢😢😢

  • @OmuHabib
    @OmuHabib 4 години тому +4

    ድኤንኤ ያድርጉ አባት እና ልጅ. ወይ ጉድ ፊልም እንኳን እድህ አላየንም የሚገርም ነው

  • @haayatijimaa
    @haayatijimaa 4 години тому +2

    የኢትዮጵያ ውስጥ ያልተሰራ ነገሬን ወይ ኢትዮጵያ ዝብ😢😢አባቴ ሦስት መታዘ እንዴት ልጁን አሳል

  • @samerwoloyewa4198
    @samerwoloyewa4198 4 години тому +4

    አይሰማ የለም ጆሮ ከተማ ነው አለች እናቴ ጉድ ጉድ ጉድ እንደው እንዴት ሃሳቡ እንደመጣላቼው ጉድ

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o 4 години тому +4

    ያአላህ፡የሚሰማውነገርሁሉይዘገንናል፡😢😢

  • @bihakinihakininber.beiwnet346
    @bihakinihakininber.beiwnet346 4 години тому +3

    አቶ ዳኘ ሞኝ ነገር ነው ፡ ሚስቱ ግን በጣም አደገኛ ናት።

  • @mesiTube-m9q
    @mesiTube-m9q 4 години тому +4

    ያስታውቃል ከንግግራቸው የተደበቀ እንዳለ

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 2 години тому

    እኔም እኮ ጠሪጥረ ነበር ሴትየው ይህ ያህል ስራቹ አቤት ጉድ ጉድ እኮ ዘዱሮ 😢😢😢😢😢አባትየው የዋህ አባት ነው እግዚአብሔር ይሪዳህ ለልጅህም ለአንተም ሀቁ ያውጠው ተሜ ጀግና ወንድማችን እግዚአብሔር ቀረ ዘመንህ ይባረክው🙏❤😭

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 3 години тому +4

    ትክክክል ባለፈዉ ሚስጥረ አለ ያለዉ ይህ ነዉ ተመካክረዉ ነዉ ልጁ ያዉቃል

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 3 години тому +2

    ✍️✍️✍️ ተሜ አሳጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል የሰዉ ፈላጊ የራሱን ያጣል እንዳይሆን እየሰጋሁ ነዉ እንጀራናት ተብየዋ ሁኔታዋ ሁሉ ለተጠረጠረችበት ነገር ብቁ ሆና የምትገኝ ትመሥላለች ፦ ፦ ተሜ ይህነገር እዉነት ከሆነ በጣም በጣም አሥገራሚና ሳጥናኤል ዳቢሎሥ እንኳን የክፋት አለቃ የሆነዉ ዘዴዉን ያሥበዋል ተብሎ አይገመትም ።

  • @hahahahaha8629
    @hahahahaha8629 3 години тому +4

    ጉዲ ጉዲ ጉዲ ጉዲ ያልተሰማ እጂ ያልተሰራ የለም አለ ዘላለም ዘገየ

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 3 години тому

      💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤝🤝🤝🤝🤝🤝

  • @DubaiD-k2x
    @DubaiD-k2x 4 години тому +3

    አቤት ግድ አገራችን ወዴት ናት የጥቅም ግዜ

  • @semria
    @semria 5 годин тому +4

    እኔ ፈጣሪ አሳስቶ ነው ሰውን ሰው ከምንባል ምናለ እስሳትን እው ቦታ ሰውን እንስሳ ቦታ ነበር መሰራት የነበረብን በጣም ይገርማል

    • @SaSa-oq2ml
      @SaSa-oq2ml 2 години тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😅😢😢😢

  • @fantaabat
    @fantaabat 2 години тому +1

    በእውነት አሁንሥ የሀገሬ ነገር ድራማ ሆነብኝ ወንድማችን እራሥህን ጠብቅ

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 2 години тому +1

    በስመአብ 😢😢😢ምን ጉድ ነው ሴትየዋ የደበቀቹ አለ ደግነቱ ምርመራ ይመርምሩ ርውነቱን ይወጣል

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 4 години тому +2

    ወይ ዘንድሮ የምንስመ የምነያው ነገር የለም በሀገርችን እግዚአብሔር ምህርቱን ይለክልን በቃ አትጨቀጨቁት በድኤን ይርጋገጠል ሴትዬው ተስተውቀለች አፈ ቅቤ ሆድ ጩቤ የተበለ እንደዚህ ች ሴት ነት

  • @hanageberemdhine9908
    @hanageberemdhine9908 2 години тому +1

    ልጁም የእህታ ልጅ ሚስጥሩን ያውቃል ለዚህ ነው ሴትየዋ የምታውቀው ሚስጥር አለ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 години тому +1

    ለሱ የተስጠውንም ንብረት ከዚህ ወንጀለኛ ቤተስብ ይመልሳል ለእውነተኛ ልጁ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 4 години тому +2

    አቤት አለኬሖይ ምኑኒ አሰማኚ እደም የታለዬናው አቤት ማሐት ይጠብሺ እርኩስ።የሖናች አሮግት

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 5 годин тому +3

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ መዋሸቱ ምን አስፈለገ 😢

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 4 години тому +3

    አበስገበር ምንአይነት ጉድነው
    ታሜ እግዛብሔር ይሥጥህ መጨረሻው ናፈቀኝ

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 4 години тому +4

    ምን አይነት ሴት ናት በአላህ😢😢

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op Годину тому +1

    የተረገመች ሴት ናት እረአምላኬ በህግ መጠየቅ አለባት ኩፉ የሚሰራ መቀጣት አለበት 😢😢😢

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 4 години тому +3

    እገዚቤረን የሚ ፋራ የለም ለብሳቺህ አተፋሩም መገቢቺህ ፆወል ይሁን ጎድጎድ በሰማሞልድ በየሱሰም የጀራ አባተ የእጀራ እናተ ሲገጥማቺህ ጥንቃቄ እደዚህም ጎድ አለ ተምህረተወሰዱ

  • @gfggggg5079
    @gfggggg5079 2 години тому +1

    ለሀውለወላ ቅወተ ኢለቢላህ ይች መሬት ሥንት ጉድ ነው የያዘችው እነከይደኩም ያለው አላህ እሤት ላይ ያለሸር አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @mhirat
    @mhirat 4 години тому +3

    ሰይሆን አይቀርም ምክንያቱም ትንቀጠቀጠሌች 😢

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 2 години тому +1

    እግዚኦ እግዚኦ ለየትኛው እድምያችን ነው ይሄ ክፋት😢😢😢😢😢😢😢😢ይሄ ደግሞ ይለያል ሰይትየዋ ዲያብሎስ ናት

  • @Aminat725
    @Aminat725 4 години тому +2

    የዘንድሮወ ጉድ አይሠማየለም መንግሥት አሁላይ ትምርት ቤት ወይም ዩኒቨርሢት ኮሌጂ ሣይሆን መገባት ያለበት ጠንከር ጠበቅ ያለ ሸቤ ቤትነዉ ማሥገንባትያለበት አላህዋ አንተ ከክፉ ነገር ጠብቀን

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 2 години тому +1

    እግዚኦ መሐርናክርስቶስ አምላኬሆይ ቸርአስማን😢😢😢ምንጉድነው🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢🤲

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna 3 години тому +3

    ጌዜው ጥሩ ነው ዲኤን እየለ ችግር የለም መፈረ ነሽ

  • @ሙስሊምነኝየአላህባሪያA
    @ሙስሊምነኝየአላህባሪያA 4 години тому +4

    ጉድ ነው ዘንድሮ የማይሰማ የለም 😢😢😢😢

  • @ኣለኹብተስፋ
    @ኣለኹብተስፋ 5 годин тому +3

    ስየትየዋ ሃደገኛ ናት መደብ መጣራት ኣለባት ኣይ ስው ግን ወዲየት የሀደነው😢

  • @GeniLovechannal
    @GeniLovechannal 4 години тому +3

    እባካቹ ትክክለኛው ልጅ ኣንድ ነገር እንዳታርገው ተሎ ብላቹ ድረስሎት

  • @aynadisniguse491
    @aynadisniguse491 3 години тому +3

    እግዞኦ እግዞኦ እግዞኦ ምን ማለት እዳለብን ግራ ገባኝ ሰዉ ከአዉሬ ብሳል

  • @jaliluae5594
    @jaliluae5594 4 години тому +4

    የአላህ ምንይነት ጉድነው😢😢😢

  • @hebe3258
    @hebe3258 4 години тому +3

    ሱባሀን አላህ ምን አይነት ግዜ ደረሰን

  • @seadapp50seadapp50
    @seadapp50seadapp50 3 години тому +1

    ልጁ ራሱ ትልቅ ሚስጽርአለ ካሜራውን 😢😢😢😢ዝጋውና ልንገርህ ሲልህአልነበር😢😢😢

  • @tinebebfetene8754
    @tinebebfetene8754 3 години тому

    አቤቱ መድሐኒት ዐለም ለዚህ ክፋታችን ነው ለካ ይቅርታህ የራቀን አረ እንዴት ታጋሽ ነህ አምላካችን መልካም ቀን አምጣልን

  • @حاياهمحمد
    @حاياهمحمد 5 годин тому +3

    እረ ልጂን መልሱለት እዳይገሉት

  • @lailalaila6779
    @lailalaila6779 4 години тому +4

    ወይ ጉድ እቺ መሰሪ ስትየ መጀመሪየም አለመረችኝም ነበር

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 4 години тому +2

    ግን ውነት ነው ግረ የምሰማው ነገር ምድነው የምሰማው ነገር ውነት ከሆነ በጣም ይዘገንናልም ያስደነግጣልም ለማምን ይከብዳልም ወይኔ ምጉድ ነው የዲኤን ምርመራ ያድርጉ ውነቱ እዲወጣ እረ አኡኡኡኡኡኡዙቢላህ ዝም አትበል ጋዜጠኛው እስከጥግ ድረስ ሂድ እዳትፋታት ሴትየዋን

  • @GaladOsss
    @GaladOsss 5 годин тому +3

    እግዞ ይሄ ደግሞ ይለያል ይች ጁታ ናት

  • @Halima18685
    @Halima18685 5 годин тому +6

    አላህ ወላሂ 😭😭DAN DAN😪😪😪

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 години тому +1

    ጉድ ጌታ ሆይ ምን አይነት ሴት ነች አውሬይች ወንጀለኛ ሴት ለህግ በእግዚአብሔር ትልቅ ወንጀል ምን አይነት ጉድ ነው አምላኬ ሆይ የስው አውሬ

  • @Karendisick6Karendisick6
    @Karendisick6Karendisick6 Годину тому +1

    ተሙ ጀግናችን በርታ DNA ይመርመር ምትሉ አቤት ግን ሠው ለንብረት ብሎ ጭካኔ እግዚዮ😅😅😅😅😅😅

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 2 години тому +1

    ሴትየዋ ፋታ አሳጣት ወንጀል ያለበት ሰው ያስታውቃል

  • @seadapp50seadapp50
    @seadapp50seadapp50 2 години тому +1

    የራሷ ልጅ ይሆናል ከሌላየወለደችው😢😢😢😢😢ይችእርጉም ሴት😢😢😢😢

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 4 години тому +3

    ወይኔ ምንአይንት ቆሻሻወዳቂንችትሙ አትጀግናጋዚ ጠኛንህ ትልያልህ😢😢😢😢😢