አብርሽን ለሁለት ተጫወትንበት.የአመቱ ምርጥ አዝናኝ ፕራንክ🤣😂😂

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @Sophia-o1k2f
    @Sophia-o1k2f 3 місяці тому +827

    ኧረ ሁልግዜም እደዚህ የሚያዝናና ልቀቁልን የምትሉ 👍👍👍 አሣዩኝ😂😂😂😂😂😂

    • @AlmasRabuumaa
      @AlmasRabuumaa 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉😂😂🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂🙆🙆🤦🤦

    • @almaz9061
      @almaz9061 3 місяці тому +2

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @AassAszs
      @AassAszs 3 місяці тому +5

      እሕየምርደክምብሎኝነበርይሔንሳይለቀቀኝ😂😂😂😂ይመቻችሑእሺየኔውዶች

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 3 місяці тому +1

      @@AassAszs ♥️♥️♥️🤣

    • @Netseneti
      @Netseneti 3 місяці тому +3

      ዎዬ ዛሬ ሆዴ ቆሳላን እኮ😂😂😂😂

  • @SofiyaSofi-ym2lt
    @SofiyaSofi-ym2lt 3 місяці тому +1248

    እረ በሳቅ ሞትኩኝ ገና ሳታዩ መግቢያውን አይቶ 😂😂😂😂😂😂 የሳቀ ላይክ አሳዩኝ ሳትዋሹው ❤❤❤❤❤❤ አይቸ እመለሳለሁኝ😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 3 місяці тому +5

      Alchalkum Enama Neferku Yemer❤❤❤😂😂😂😂😂

    • @EkramAnew-xy2ey
      @EkramAnew-xy2ey 3 місяці тому +3

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 3 місяці тому +11

      ወላሂ እደዛሬው ሥቂአላቅም

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 3 місяці тому +5

      ​@@Zዜድ❤❤❤💪300k

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 місяці тому +2

      @@SofiyaSofi-ym2lt እኔ በሰቅ ፍርስ ነዉ የልኩት ዉዶቼ ደሚሩኝ

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 3 місяці тому +243

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላሁአክበር

    • @አምርያአወል
      @አምርያአወል 3 місяці тому

      ❤❤❤❤

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 3 місяці тому +4

      ሱበህን አላህ
      አልሀምዱሊላ
      አላህ አክበር

    • @mahannnahmsfguryvvhhhsrzam5134
      @mahannnahmsfguryvvhhhsrzam5134 3 місяці тому +5

      ሱብሀን الله
      الحمدلله
      الله اكبر

    • @unknowuser1556
      @unknowuser1556 3 місяці тому

      Was 😂😂😂😂

    • @sikosilo7773
      @sikosilo7773 3 місяці тому +3

      ሱበህን አላህ
      አልሀምዱሊላህ
      ላ ኢላሀ ኢላ ሏህ
      አላሁ አክበር
      ላሀወለቅዋተ ኢላቢላህ

  • @GdgdhdDhhdudhhs
    @GdgdhdDhhdudhhs 3 місяці тому +26

    የዛሬው ለየት ይላል በሳቅ ሞኩኚ ሁሉም ነገር የማምርባት ሩቲየ

  • @Sariy177
    @Sariy177 3 місяці тому +643

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ዮጠብቃችሁ

  • @Mommom-c7e
    @Mommom-c7e 3 місяці тому +99

    😂😂😂😂😂እረ ወይኔ እናቴ የኔ ዉዴ ሩታዬ ዛሬ ደብሮኝ ነበር ፈታ አረጋቹሁኝ ማሪያምን ማነዉ እደኔ ፈታ ያለ😂😂😂😂የኤፋ ጭፋራ የአብርሽ የካንጋሮ አካሄድ የሩታ የዶሮ ጩህት

    • @GgvhFfhu
      @GgvhFfhu 3 місяці тому

      😂😂😂😂

  • @HikmetSeid-y3x
    @HikmetSeid-y3x 3 місяці тому +319

    ብዙ ጭንቀት አለብን እስኪ እንደዚህ ፈታ አድርጉን ሁሌም በአላህ😢😢😂

  • @الوهلا-ظ3ش
    @الوهلا-ظ3ش 3 місяці тому +15

    መጋኛ ይገልብጠው አላለም የኔ የዋህ አብርሽ😂😂ሩቲዬ ኤፋ🎉

  • @EthiopiaHagere-u5e
    @EthiopiaHagere-u5e 3 місяці тому +83

    አብርሽ እንኳን ደስ አለቹ congiraa 🎉🎉🎉🎉 250k wow

  • @felekugelaye6750
    @felekugelaye6750 3 місяці тому +228

    ወይ ምስክን አብርሽየ የኔ የዋህ ጌታን ኤፍእና ሩታየ ነፍሳችሁ አይማርም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ኦፍ በሳቅ ሆዴን አመመኝ እናንተ የተመታችሁ ልጆች 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @SelamShibeshi
    @SelamShibeshi 3 місяці тому +72

    በጣም ጎበዞች እስካሁን እደዚህ ስቄ አላቅም 😂😂😂ሆዴ ቆሰለ እኮ ወይኔ አብርሽ

  • @TseHay-j1t
    @TseHay-j1t 3 місяці тому +16

    😂😂😂😂 በጣም ፈታየሚያደርግ ነው ዛሬየሠራችሁት አለመሳቅ አይቻልም😂😂😂😂🎉

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 3 місяці тому +60

    ኧረ የጋሽዬ ልጆች እግዚአብሔር እድሜን ጤናን ይስጣቹ ግን በሳቅ ገደላቹኝ እኮ ወይኔ😂😂😂😂❤❤❤

  • @Meri-Queen
    @Meri-Queen 3 місяці тому +120

    የኛ ዳይመድ ሁሌም እደዚህ የሚያዝናና ልቀቁልን የኔ ዉቦች❤😂😂😂

  • @AhlamWollyewa
    @AhlamWollyewa 3 місяці тому +54

    ወይኔበሳቅ 😂😂😂😂😂ሆደቆሰለ ማነው ድክምብሎትውሎ ፈታዘና ያለ ባአላህ ኑሩልን የኛ አዝጎች

  • @ማረግ
    @ማረግ Місяць тому +4

    ማነው እደኔ ፈታ ያለ አሳቃችሁኝ ከፍቶኝ ነበር😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @KsaKk-hz9yh
    @KsaKk-hz9yh 3 місяці тому +28

    ወይ ምሰክን አብርሸየ የኔ የዋህ ጌታን ኤፍእና ሩታየ ነፍሳችሁ አይማርም😂😂😂ኦፍ በሳቅ ሆዴን አመመኝ😂😂እናንተ የተመታችሁ ልጆች😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tig-d4u
    @Tig-d4u 3 місяці тому +52

    ሁሌም እነዚህ አይነቶች ቀልዶችን ስሩ የምር የዛሬዉ ይለያል 😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @S-sis
    @S-sis 3 місяці тому +198

    ውይኔ እንደዚ አይነት ቪዲዮ በጣም ነው ምዎዳዉ አልመሳቅ አይቻልም😂😂

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 3 місяці тому +2

      እንዴ እኔ ሁነሽ ነው የሌለ ነው ፈታ የምለው 😂😂😂😂

    • @ሀዩነኝ-ቨ4ተ
      @ሀዩነኝ-ቨ4ተ 3 місяці тому +2

      እኔም 😂😂😂😂

    • @تهتتن-ذ9ه
      @تهتتن-ذ9ه 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤😂😂😂😂

    • @S-sis
      @S-sis 3 місяці тому

      @@mekiyatube2063 አዉ በጣም 😂

  • @tigistmelkamu8678
    @tigistmelkamu8678 3 місяці тому +5

    የኔ ቆጆ ዛሬ እሩታየ አምሮባታል 👌🥰🥰🥰🥰
    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yiduyidy
    @yiduyidy 3 місяці тому +40

    ኧረ እናንተ ልጆች ከጅምሩ እስከ ጭርሱ በሳቅ ሞትኩላችሁ 😁😁😀😀😂😂😍😘❤

  • @SamiraSamira-bt4yw
    @SamiraSamira-bt4yw 3 місяці тому +80

    ወይኔ ዘበኝነቴ ነውኮ እሚገርመኝ ዛሬ አደኛ ነኝ ላይክ ቅመሞችየ 👍አረ በሳቅ ዛሬ 😂😂

    • @fozeadawwd4505
      @fozeadawwd4505 3 місяці тому

      ወይኔ ማርያምን ሆዴ ነፈር😅😅😅

    • @Sela12Ss
      @Sela12Ss 3 місяці тому

      እናተየተመትቹልጁችምንይሻልቹሀልምንድነውእባካቹትወትየዛሪውይልያር እፈሁዲንአመምኝበሳቅሙትኩኝ አዘናኝይሆናቸውፈጥርቶች ውዶችልጆች አላይጥብቃችወ😊😊​@@fozeadawwd4505

  • @LibiworkTumebo
    @LibiworkTumebo 3 місяці тому +74

    ዎይኔ ሳቄን ማቆጣጣሪ አቃታኝ 😂😂😂ሩታ እና ኤፍሬም አራ 🤔ግን አያሳዝንም አይዞ አብርሽ 😂😂

  • @ShewyaFente-r9c
    @ShewyaFente-r9c 3 місяці тому +32

    አብርሽ ኩንታል እንዴት ልሸከምህ አላለን 😂😂😂😂ወየው እደኔ በሳቅ የወደቀ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ላይክ

    • @aleyaaleya9364
      @aleyaaleya9364 3 місяці тому +1

      በአውነት. እደዚ. ስቄአላአውቅም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ይመቻአቹ. አቦ😅😅😅😅❤❤❤በጣአምእንወዳቹለን

  • @Belay-g1g
    @Belay-g1g 3 місяці тому +15

    አረ ወይኔ በሳቅ ሞትሁኝ የምር በጣም ደስ ይላል እዴት እደተዝናነሁ እሩታዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወዳቹህ ሰላማቹህ ይብዛ ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekiyaWollo
    @MekiyaWollo 3 місяці тому +15

    ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂😂😂 የአብርሽ አጨፋፈር የኤፍሬም ማሽቃበጥ 😅😅😅😅ሩታየ 😂😂 መቆጣጠራ ስለሳ እኔ ሆደ ነፈር የኔ አዝጎች ሩታ አብርሽ ኤፋ ❤❤❤❤

  • @TesfaneshLiranso
    @TesfaneshLiranso 3 місяці тому +18

    ኧረ ሆዴ ቆሰለ ወይኔ ኤፋ እና ሩቲ የስራቹን ይስጣች አደኛ ናችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤

  • @سوسنعلي-ق6ز
    @سوسنعلي-ق6ز 3 місяці тому +10

    ደጋግሜ ባያቸዉ ባያቸዉ የማልጠግባቸዉ ነገርስ😂❤

    • @DuhdHeyr
      @DuhdHeyr Місяць тому

      እኔም🎉🎉🎉🎉

  • @FikirJon
    @FikirJon 3 місяці тому +47

    ዋው በጣም ያበደ የዓመቱ ምርጥ ፕራንክ ነው አር ዛሬ አለመሣቅ አይቻልም ሆዴ ቆስለ ፈታ ዘና ነው ያደርጋቹኝ 🎉🎉🎉🎉🎉😢❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅

  • @LikeLike-k3g
    @LikeLike-k3g 3 місяці тому +67

    ኡፍፍ ቀናችሁ ይባረክ እደት እደሳኩ አብርሽ አሳዘነኝ ከምር😢😢😢😂😂😂😂😂

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 3 місяці тому +64

    እንደዚህ ያለፕራንክ ደስ ይላል ስለሚይዝናናን ስለሚያስቀን ለኛ ፈታ እያረገን ነው መሳቅ ደሞ እድሜእንደሚያረዝም ይገለፃል ተምችቶኛል ይመቻችሁ👍❤️❤️

  • @maqdasmaqdas4941
    @maqdasmaqdas4941 3 місяці тому +22

    ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂 ዛሬ ከቤት ካልባረረ አይቀርም ማነው እንደኔ ሆዱ የቆስለው😂😂😂😂😂🎉🎉❤

    • @JjBb-q9j
      @JjBb-q9j Місяць тому

      እኔ😂😂😂

  • @MekdesMaki-v8o
    @MekdesMaki-v8o 3 місяці тому +41

    ወይኔ ኤፊ እብደት እቦዋ ሚለው ቃል እና መጨረሻ ላይ ያለው ጭፈራ ልቤን አቆሰለኝ የኤፊ የአፍሪካ ዳስስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @የድንግልልጅ-ተ4ጠ
    @የድንግልልጅ-ተ4ጠ 3 місяці тому +46

    እረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ደብሮኝ ነበር 😂😂ኤፋና እሩታ ነፍሳቹሁ አይማርም😂😂😂

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 місяці тому +16

    ውይ በአላህ 😂😂😂በሳቅ ሙትኮ እብርሺ እሩታ እውዳችሆለሁ አሆን የባሳበት ናሁ በማተሪቃችው ትልቅ ድርጃ ድርሱ ❤❤❤❤

  • @EyerusAbebe-n7v
    @EyerusAbebe-n7v 3 місяці тому +4

    ውይ ዝገት ደስሲል ውይ ግን አብርሺ ያዛንላል እፉ ደከመኝ በሳቅ

  • @Lemraaman
    @Lemraaman 3 місяці тому +78

    ወዮ ቤተሰብ የዛሬው የተለየ ነው በሳቅ😂😂😂😂ያልተዘናና አለ በዬ አላስብም ❤❤አሳዩኝ በላይክ🎉🎉❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 3 місяці тому +24

    የኔ ዛህራ እና ቻንድራ የምድያዉ ድምቀቷች የኔ አትጠገብ ኤፋዬ ዘና አረጋቹሁን የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤

  • @fatumaadem9718
    @fatumaadem9718 3 місяці тому +17

    አይ ሩታ የሆሺ ቅመም ወይኔ ወይኔ ጂል አረጋቺሁኝ ከከከከከከከከ❤❤❤❤❤❤❤ እኔ ሳቅ ሣበዛ ራሴን ያመኛል አሁን ብታመም ማነው ተጠያቂው ከከከከከከ❤❤❤❤ ግን አብረሺ ጀግና ነህ አላመነምኮ ወላሂ እባየን አሰጨረሳቺሉኝ በሳቅ አይ ኤፋ የተመታህ ከከከከከ ደግሞኮ የሩታ መዝለል ነው የሚገርመው ወይኔ ሩታ ተጫወትሺበት

  • @Adstd-t2b
    @Adstd-t2b 2 місяці тому +1

    ማነው እደኔ እየደጋገመ ያያ❤❤❤❤❤

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 3 місяці тому +109

    ጨፍር አብርሽ😅😅😅
    እረ ፈታ አልኩኝ😊
    ኤፋ የተመታህ
    ሩታ የኔ ቅመም😂

  • @Ekram-oc9ev
    @Ekram-oc9ev 3 місяці тому +66

    አረ ኡኡኡ አብርሽ ምስኪን ኤፋ ሰሞኑ ፓፕራንክ አንደኛ ሆኖዋል ቃጥልባት አረ
    በሰቅ 😂❤❤❤

  • @SueCua
    @SueCua 3 місяці тому +39

    ወላሂ በሂወቴ እዴዛሬስቂ አላቅም🤣🤣🤣🤣🤣ሩታዬ እናኤፋተውግን አብርሽዬአይዞህ🥺🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤

    • @MahiFkr-xp7uo
      @MahiFkr-xp7uo 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂እንባዬ አለቀ የምር😂😂😂😂

    • @ShakiraShakira-f6f
      @ShakiraShakira-f6f 2 місяці тому

      ene erasu kkkkk

  • @رحمه-ق5ج
    @رحمه-ق5ج 3 місяці тому +4

    በጣም ደብሮኝ ነበር ፈታ ስታደረጋችሁኝ አመሰግናለው ❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 3 місяці тому +124

    የአብርሽ ንግስት የኛ ዳይመድ የምድያዉ መሪ አቤት ወበት አምሮብሻን ልእልታችን

    • @nangonzironnah6476
      @nangonzironnah6476 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @تهتتن-ذ9ه
      @تهتتن-ذ9ه 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤

    • @khanpk166
      @khanpk166 3 місяці тому +3

      ኧረ እዲሕእያላችሁ በውዳሴ ከቱ ለሰይጣን አሳልፉችሁ አትስጧት. 😢

    • @abybitch8991
      @abybitch8991 3 місяці тому

      ኡኡኡ 😂😂😂 አብርሽ 😂😂😂😂😂መሞቴ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

    • @Zerye-xz2sm
      @Zerye-xz2sm 3 місяці тому +2

      አጂብ ምንዋ ነው ዳይመንድ ወንድ ስለተከተለቺ ቱቱቱቱ አጨብጫቢሁላ

  • @Rutaye
    @Rutaye 3 місяці тому +27

    ገና ሳልጀምር በሳቅ ሞትኩኝ😮😢😂😂😂የኔ ውዶች ጨፍሩልኝ😂😂❤❤❤❤ሩታዬ my queen 💥❤

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 3 місяці тому +11

    እንደ ዛሬ ስቄ ኣላውቅም 😂😂😂😂😂ሩታዬ እና ኣብርሽ የኔ ምርጦች የኔ ጅግኖች ጉዞ ወደ ፊት 💪💪💪💪💪💪ኢፍዬ የኔ ውድ የወንድሙ መከታ ❤❤❤❤

  • @wszswzx9327
    @wszswzx9327 2 місяці тому +1

    የኔ ልዩውች 😂😂😂 በሣቅ ፍቅራችሁን ይመልሥልን

  • @fekerlehulum7413
    @fekerlehulum7413 3 місяці тому +43

    ወይኔ ሩታዬና ኤፍ ተንኮለኞች ሆዴን በሳቅ አነፈራችሁት ምስኪን የዋህ ወንድሜ አብርሽ ወይኔ ተጫወቱብህ ሩታዬ ኤፋ የአብርሽ የመልስ ምቱን ቻሉት❤❤

  • @AlmiAlmi-dx6rz
    @AlmiAlmi-dx6rz 3 місяці тому +31

    ወይኔ ኣብርሽ ሲያዛዝን😂😂ኤፍረም እና ሩታ ነብሳቹ ኣይማር😂

  • @SamsungSamsing-un6rz
    @SamsungSamsing-un6rz 3 місяці тому +15

    እረበሳቅ ሞትሁ😂😂😂😂 የተመታችሁ የኔእብዶች ውይ አብርሽየ😢

  • @birtukantesfaye893
    @birtukantesfaye893 3 місяці тому +5

    ኧረ ሩታዬ ይመችሽ ማርያምን

  • @Mohammed-wb4cj
    @Mohammed-wb4cj 3 місяці тому +72

    አብርሽን እና ሩታን እደኔ የሚወዳቸው👍👍👍

  • @ለሰውሞትአነሰው-ተ8መ
    @ለሰውሞትአነሰው-ተ8መ 3 місяці тому +16

    እረ በሳቅ ሞትኩ ወይኔ 😂😂😂😂 ኤፋ ሩት ነብሳችሁ አይማርም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @marfaalbloosgi9460
    @marfaalbloosgi9460 3 місяці тому +9

    ኧረ ይመቻችሁ ሁልግዜ እድህ እሚያዜናና ስሮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ሆደ ቆሰለ እባየም አለቅ የኔ እቅወች ኤፋየ የሩታየ ወድም የአብርሺ ወድም በጣም እወዳቸሆለሁ

  • @eezx5065
    @eezx5065 3 місяці тому +2

    ያብርሽ እስካ አባባል😂😂😂😂😂 ወይኔ

  • @Hanna-w9z7u
    @Hanna-w9z7u 3 місяці тому +14

    እንደዛሬ ስቄአላቅም😂😂😂 ሁለየም እንድህ አይነት ሀሳብ አጭ እርታዬ ቅመም❤❤❤❤❤

  • @asya-z8m
    @asya-z8m 3 місяці тому +109

    አብርሽ እኮ የስራ ሰዉ ነዉ እጭፈራ በታ የለም የኔ ዉንድምገና በልጅነቱ ለማንኛዉም ይመቻችሁ😂😂😂😂😂

    • @maymay-ev2ix
      @maymay-ev2ix 3 місяці тому +7

      ወይኔ ዛሬ 😂😂😂 ኤፋ የስራህን ተሸከመኝብሎ ገደለውኮ ኩታል አላለም

    • @asya-z8m
      @asya-z8m 3 місяці тому

      እኔማ ኩሽና ሁኜ ትዝስለኝ😅😅እንዴ ዶሮ ጨ

    • @ግሬስfam
      @ግሬስfam 3 місяці тому +2

      በጣም ስራ ላይ እንጂ ጭፈራ ላይ የለበትም የኔ ምስኪን😂❤

    • @mamilove-di8tw
      @mamilove-di8tw 3 місяці тому +5

      ኩኩሉሉሉሉ አለች ሩታዬ እፍፍፍ ዛሬ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @NurtataSirmola
      @NurtataSirmola 3 місяці тому

      ሩታዬዬዬዬ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ጋልትግራይየአብርሽአድናቅ

    የጋሽየ ልጆች ስወዳቹ የምድያው ድምቀት ናቸው ከፍ ከፍ በልሉኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 3 місяці тому +4

    አብርሽ እንደ ካጋሮ በጣም ነው ያሳቀኝ😂😂😂😂

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 3 місяці тому +102

    ወይኔ አብርሽ የዋህነቱ ሲበዛ ዛሬስ ገደላቹት እኮ🤣🤣🤣🤣

  • @jftwrwsw5001
    @jftwrwsw5001 3 місяці тому +14

    ወይኔ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም አየ ሩቲ ኩኩሉሉ😂😂አብርሽየ የኔ ምስኪን አሳዘነኝ😊

  • @woinshetberhan7920
    @woinshetberhan7920 3 місяці тому +10

    ወይኔ ኣብርሸ ሲያዛዝን ኤፍረም ሩታ ነብሳቹ አይማር😂😂😂😂😂🎉🎉❤❤

  • @JjBb-q9j
    @JjBb-q9j Місяць тому

    ወይኔ ኤፋዬ ናእሩታዬ በሳቅገደላችሁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅

  • @ተዋሂዶ
    @ተዋሂዶ 3 місяці тому +85

    ረታ እንዲህ ስትለብስ ነው የሚያምርባት የምትሉ👍👍👍

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 3 місяці тому +31

    😂😂😂 አብርሽዬ አባቴ ውይይ እኔን ጌታን ፋዘሬ ሶዶ ውራጌ ነው እናም ዘመዶቹ እንዳለ ንግግራቸው ልክ እንደ አብርሽዬ ነው እናም በተለይ ቀስ ብሎ ሲያወራ ሩታዬን የሆነ ነገር ሲጠይቃት ልክ እንሱን ስለሚመስለኝ ማርያምን ሲያሳዝነኝ ሩታዬ እግዚአብሔር አይቀይርብሽ ልቡን ያፅናልሽ ውለዱ ክበዱ በጤና ኑሩ ሁሌምምምምም❤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ማሪያምእናቴ-ጐ7ለ
      @ማሪያምእናቴ-ጐ7ለ 3 місяці тому

      😘😘😘😘😘😘

    • @MunaMuna-uz7pn
      @MunaMuna-uz7pn 3 місяці тому

      እኔም በታጅራ ጉራጌ ነኝ በጣም ነው ምወደው❤❤❤❤❤❤❤❤😅

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    ፕራንክ ይሉሃል እንዲህ ነው በሳቅ ገደልችሁኝ ወይኔ አብርሽ ቀለዱብህ ሚስትህ እና ወንድምህ ይመቻችሁ ደስ ይል ነበር

    • @yonatanteshome6800
      @yonatanteshome6800 3 місяці тому +3

      Betam the best prank I swear 😂😂😂😂😂😂

  • @IPl-n7d
    @IPl-n7d Місяць тому

    ኧረ ሆዴን የፈጠር የለህ የኔ ውዶች መሽ አላህ የሚያዝናና ቢሮ ነው 😜😜😜😂😂🤣🤣🤣

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 3 місяці тому +212

    ቅመሞች ሶፊን መቶ እናስገባት እምትሉ👍👍👍👍
    ምርጥግጥም አለኝ ለናንተ የኔጀግኖች

    • @Dignish
      @Dignish 3 місяці тому +4

      eshi ruta 100k asgebu

    • @Melkeussen
      @Melkeussen 3 місяці тому

      እኔንም ደምረኝ

    • @نواف-ص5ل3ص
      @نواف-ص5ل3ص 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ማርያምአማላጅናትክርስቶስ
      @ማርያምአማላጅናትክርስቶስ 3 місяці тому +4

      ማነኝ ማነኝ አጨብጫባ ነኝ አንድ ሰፈር ኖረው ጠቡ አይታሰብም ግን ሰብ አላደረኴትም ቶፊቅን አድርጌዋለው

    • @Melkeussen
      @Melkeussen 3 місяці тому

      @@njoodkrieshan8283 እኔንምደምሩኝ

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 3 місяці тому +14

    ነብሳችሁ አይማርም ሩታዬ ለአብረሐም ወገብ አታሰቢም ተይ ተይ ተዉ ይቅርባችሁ ❤😂❤❤

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 3 місяці тому +7

    የምር እኔ ብዙም ጊዚ ኮመንት አልሰጥም ዛሬ ግን የማዳምን ጮህት በናንተ እረሳውት ውይ ዛሬ ትለያላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰላማቹ ይብዛ❤❤❤

  • @MunaMuna-uz7pn
    @MunaMuna-uz7pn 3 місяці тому +4

    ቡታጅራ ስቶን ጫወታ ውስጠህ ይሆናል❤ አብረሀም ወድሜ አተ ቤት ኮምች አላቅም ወላሂ ዛሬ አልቻልሁም ኢሄ ኩታል እዴት ነው ምሸከምክ አለው😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 3 місяці тому +21

    የዛሬው ይለያል 😅😅😅ወይኔ በሳቅ ቆሠልኩ ወይ አብርሺ የበሬ ድምፅ አደለም የጥጃ ነው አባብየ😅😅😅

  • @hanankm4587
    @hanankm4587 3 місяці тому +13

    የጋሽዬ ምርጦች ይመቻቹሁ ውይኔ እሩትና ኤፍሪም ተንኮላቹሁ
    አብርሽ ሰሩሉህ ነፍሳቹሁ አይቀርም የእውነት ይመቻቹሁ አቦ

  • @BirkeTube35
    @BirkeTube35 3 місяці тому +87

    ማነዉ እንደኔ ጩሆ የሳቀዉ 😂😂 ደምሩኝ ጋይስ

  • @AgagwhShhsgwbእዩይቱብ
    @AgagwhShhsgwbእዩይቱብ 2 місяці тому +1

    አረበሳቅሞትኩ የኔ ቆጆ እሩታ😅😅😅

  • @ሳምሪጓልራያማቻሬ
    @ሳምሪጓልራያማቻሬ 3 місяці тому +6

    ወይኔ ሁሌም እንደዚ ብትሰሩልን ገና መግበያዉ አይቸ ነዉ ሆዴ ያመመኝ በሳቅ😅😅😅😅ሩታየ አረ ገደልከዉ አላለችም😂😂

  • @drr8432
    @drr8432 3 місяці тому +6

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ሆደ ቆሰለ ❤❤❤😂😂😂 አብርሽ ግን አሳዘነኝ የኔ ወንድም ኩንታል እንደት ነዉ ምሸከምህ አላለም ❤❤❤😂😂😂

  • @jeedaslaliyas5540
    @jeedaslaliyas5540 3 місяці тому +159

    ሀይሚንና ቡራን እደዚህ አስጨፍራቸው ኤፍ😂😂😂😂

  • @DirbAshagraAwoke
    @DirbAshagraAwoke 3 місяці тому +1

    ካሚራየሚቀርፀው በሳቅ አለመሞትህ ወይኔ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @እምፈውዛን
    @እምፈውዛን 3 місяці тому +75

    እንደዚህ የሚያዝናና ነገር አምጡ ሁሌም እኔ ወድጀዋለሁ

    • @ፈትያ-ለ1ዠ
      @ፈትያ-ለ1ዠ 3 місяці тому +1

      የወሬ ሱስ😂😂😂😂

    • @እምፈውዛን
      @እምፈውዛን 3 місяці тому

      ​@@ፈትያ-ለ1ዠየመዳምን ቤት እንደዚህ እያልን እናሳልፈውጅ ማማየ ክክክክ

    • @ፈትያ-ለ1ዠ
      @ፈትያ-ለ1ዠ 3 місяці тому

      @@እምፈውዛን 🤣🤣🤣አረ ፈታ በይልኝ ጀግናየ

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 3 місяці тому

      ቀላል ፈታ አደረጉን እንዴ 😂😂😂 እኔማ ሳስበው ሁሉ እያስገረፈጡኝ ነው 😂😂😂😂

    • @እምፈውዛን
      @እምፈውዛን 3 місяці тому +1

      @@ፈትያ-ለ1ዠ አወ ውዷየ ፈታ በይልኝ አንችም

  • @GenetWende
    @GenetWende 3 місяці тому +24

    እውነትም የአመቱ ምርጥ ፕራንክ አንደኛ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sስነኝታስፈኘወ
    @sስነኝታስፈኘወ 3 місяці тому +132

    እዚ ቤት አድም ቀን ለይክ አልደረግም ከፍቶኘል

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 3 місяці тому +1

      ለምን😂😂😂

    • @BebaBeba-m7u
      @BebaBeba-m7u 3 місяці тому

      ለምን ችግሩ ምድነዉ😂

    • @sስነኝታስፈኘወ
      @sስነኝታስፈኘወ 3 місяці тому

      እኔ እጀ ውዶቼ

    • @BebaBeba-m7u
      @BebaBeba-m7u 3 місяці тому +1

      @@MeMe_15j1 ቅነታም ስለ ሆነች ነዉ እኮ አይቃንስ ብታረገዉ😂

    • @መቫ
      @መቫ 3 місяці тому

      ​@@bdhhdhdbdhsjxbx9839በደንብ አንቢቢ ከመሣደብሽ😂

  • @عفاف-ط7ف
    @عفاف-ط7ف Місяць тому

    ወኔ በሳቅ ያረብ አላህይስታችሁ ፈታአረጋችሁኝ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @asiniatironisitube
    @asiniatironisitube 3 місяці тому +7

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ በጠዋቱ በሳቅ ይመቻችሁ ከምር ደብሮኝ አገራችን ጦርነት አለ በጸሎት አስቡን❤

  • @HidCix
    @HidCix 3 місяці тому +246

    ጌታን በሳቅ😂😂😂😂ባሌ ናፈሸቆኛል😢እኔ ስደት እሱ አገር እሲ በፀሎት አስብን ፈጣሪ በሰላም እዲያገናኘን🥺🥺🥺❤

    • @gihfug2084
      @gihfug2084 3 місяці тому +7

      እኔም እንዳንች ነኝ በሰላም ያገናኘን 😢😢

    • @ራቢአሙሀመድ
      @ራቢአሙሀመድ 3 місяці тому +4

      እኔም እንዳችነኝ ኢሸአላህ አብሽሩ

    • @Gaur-df7zp
      @Gaur-df7zp 3 місяці тому +5

      እኔም ቀኑ አልደርስብለናል በፈጣሪ😢😢

    • @kopreesa8674
      @kopreesa8674 3 місяці тому +2

      እኔም😢😢😢አይዞን

    • @naaammmm225
      @naaammmm225 3 місяці тому

      እኔም ነኝ አላህበሰላም ያገናኝን😢

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c 3 місяці тому +14

    🇻🇳👌🥰ወይ ምስክን የኔ ወንዴም አብርሸየ ማርያምን በሳቅ ሆዴንቆስለ ሩታዬ ናኤፍ ነፍሳችሁ አይማርም😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እማየኔሊዩ
    @እማየኔሊዩ 3 місяці тому

    😂😂😂😁😁😁😁እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም አይ አብርሽ ክክክክክክክ ኡፍ አዝናናቹኝ

  • @Meriyegrace
    @Meriyegrace 3 місяці тому +83

    በመጀመሪያ ላይ እንዴ እኔ በሳቅ ሆዴ የቆሰለው ብቻ 🤣🤣🤣🤣አራ ሞቱኩ 😂😂

  • @Xoyibaamahammad-yo7tu
    @Xoyibaamahammad-yo7tu 3 місяці тому +11

    ሆደ ቆሰለ በሳቅ ኤፋ እና ሩታ አዛጉን ዛሬ ወይኔ ወንድሜ አብርሽዬ ጥናቱን ይስጠህ ወገብህን ቆረጡት😂😂❤❤❤❤

  • @ሠላማዊት-se
    @ሠላማዊት-se 3 місяці тому +53

    የኔ ዳይመዷች ስወዳችሁ❤❤ አብርሽን ተጫወቱበት ኮ🤣🤣 እስኪ የሠዉ ደስታ የሚስደስታችሁ 👍👍ግጩኝ

  • @belaymathewos5846
    @belaymathewos5846 2 місяці тому

    የኔ መስክን አብረሽ ሀራም 😂😂😂😂😂😂🤭🤭🤭🤭🤭❤❤❤❤❤❤አ&ሩ❤

  • @shitadesta9421
    @shitadesta9421 3 місяці тому +23

    ድካሜን እራሳዉት እኮ ባሳቅ 😂😂ዎይኔ ሆዴ የኔ እብዶቺ ዳስሱትሉ 🥰🥰😂🤣

  • @HASENTUBEሀሠንቱዩብ
    @HASENTUBEሀሠንቱዩብ 3 місяці тому +45

    ሩታ ና ኤፋ በሳቅ ኧረ ጉፋ ነዉ አብርሽን ተጫወታችሁበት ወይኔ በሳቅ😂😂😂

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 3 місяці тому +10

    አብርሽዬና ሩታዬ የኔ ውዶች አቤት ኤፏ የስራክን ይስጥክ😅😅😅😅

  • @MahderBekele-v7f
    @MahderBekele-v7f 2 місяці тому

    ወይኔ አብርሽ 😂😂😂😂😂 ከምር አሳዘነኝ።....እናንተ ግን ነፍሳችሁ አይማርም። ጭራሽ እሽኮኮ ሳያንስህ አንገቱ ላይ እስክስታ😮😮😮....ኸረ ወየው😂😂😂😂😂😂😂

  • @emebete6
    @emebete6 3 місяці тому +93

    ጌታሆ ድረስልኝ ሩታዬ &ኤፍሪም የተመታችሁ ወይኔ ዛሬ ሞትሁ በሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
      @ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ 3 місяці тому

      እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም በቤታቸው😂😂😂😂

    • @الحمدلله-ق7ف4ن
      @الحمدلله-ق7ف4ن 3 місяці тому

      ሁለት ተኮለኛ አብርሽ ነው ያሳቀኝ ምስኪን ያሁኑን ጮኸን እኔዳለን አላለም😂😂

    • @Bggzb
      @Bggzb 3 місяці тому

      ዋይኔ በሳቅ ሞትኩ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @تهتتن-ذ9ه
      @تهتتن-ذ9ه 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @ahmedbinahmad7635
      @ahmedbinahmad7635 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂ሞትኲኝ

  • @AbcCde-rj5rf
    @AbcCde-rj5rf 3 місяці тому +37

    እዲያው ወይኔ ከስራ ድክም ብሎኝ ቁጭ ስል አዝናናችሁኝኮ እረ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂እደኔ ዘና ያለ እስኪ የት ናችሁ

  • @Muluግሬስ
    @Muluግሬስ 3 місяці тому +21

    አረኡኡኡኡኡኡፍትህ ላብርሺ በሳቅ ሞትኩኝ ሥኖር እደዛሬ ሥቄ አላቅም ❤❤❤❤❤❤❤ማርያምን እግዚሐብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @FhFhtg-hb7jt
    @FhFhtg-hb7jt Місяць тому

    አረበሣቅሞትኩአይአብርሺየኔሚሥኪንኤፍሬምና&ሩታ😂😂😂😂😂😂