ምን አይነት ሰዉ ነሽ ቪዲዮ እዳያጠፋብኝ ላይክ አርጉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 2,6 тис.

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r Місяць тому +467

    ሴቶች እንዳ የተንብ ጀግና ሁኑ 👍👍👈❤️🥰🥰🥰🥰

  • @Embetwerku
    @Embetwerku Місяць тому +116

    ማርያምን ፈጣሪ የልብሽን አይቶ የጎደለብሽን ሁሉ ይሙላልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @amaamm2112
      @amaamm2112 Місяць тому +3

      @@Embetwerku አሜን አሜን አሜን እግዛብሄር በልጅ ይባርካት የኔ ሙሉ ሴት ለሙዬ

    • @HaniHailu-xs6ue
      @HaniHailu-xs6ue 8 днів тому

      Amen ❤

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ Місяць тому +198

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላሁ አክበር

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم Місяць тому +6

      ሱበሀን አላህ
      አልሀምዱሊላ
      አላህአክበር❤

    • @amaamm660
      @amaamm660 Місяць тому +1

      ያአላህ

    • @HewuletAhmed-s5l
      @HewuletAhmed-s5l Місяць тому +1

      ሱበሀን አላህአልሀምዱሊላህአላሁ አክበር❤❤

  • @HawaHawa-n3x
    @HawaHawa-n3x Місяць тому +30

    አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ መልካምነት ለራስ ነዉ😢😢😢😢

  • @BieliNigus
    @BieliNigus Місяць тому +14

    ልዑል እግዚአብሔር ይባርክሽ እሱዋ ላንች በረከትሽ ናት እመኚኝ እንዳታስከፊያት የወደቀን የሚያነሳ የተናቀን የሚያከብር የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክሽ በብዙ

  • @Aynu-z1y
    @Aynu-z1y Місяць тому +80

    ጌታዬ ሆይ እነንን ማንም ይበድለኝ ሰዉን እንዳልበድል እርዳኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @tigisttufa6469
      @tigisttufa6469 Місяць тому +1

      Ameen Ameen Ameen Lee hulachenm 😢

  • @hayuhayu-f3e
    @hayuhayu-f3e Місяць тому +496

    ከኢትዮያ መዳሙች አረቦች ሁለት እጅ ይሻላሉ

    • @FjRu-ci5bm
      @FjRu-ci5bm Місяць тому +4

      በጣም

    • @Mmm-r7y6s
      @Mmm-r7y6s Місяць тому +3

      አዎ ወላሂ

    • @Mese22-qi3ii
      @Mese22-qi3ii Місяць тому +15

      እረ የምን ሁለት እጅ ነው አስር እጅ ይበልጣሉ ከስት አዳዶች ናቸው እጅ እኮ ብዙወቹ ከነሱጋ እከል ነው እሚመላለሱት በጣም መጥፎ እሚባሉት አረቦች እኳን እደዚህ አይደለም የዚህን ሲሶም ያክል አይጨክኑም

    • @samerasamera5462
      @samerasamera5462 Місяць тому +7

      2እጅብቻትየለሽእኔ6አመትእትዮጲይሰርቻለሁመንከራታትእንጅሌለትርፍአልታራፈኝምአሁንእኔዱበይከመጠሁ2አለፈኝምነቻውምከሀበሸአይገነኝምምንምቢሆኑሀረቦችንምወደደርየለም፣

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 Місяць тому +4

      ሳህ ወላሂ

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 Місяць тому +68

    ለሙ ያምቱ ምርጥ ተብላ መሸለም ያለባት እንቁ ሴት ናት 😊🎉 ማሻ አላህ ልጅቱ እንዴት ነው ምታምረው

  • @yayahala615
    @yayahala615 Місяць тому +13

    😭😭😭 ጌታ ይፈረድባት በልጆቿ ይደረሳል ሰው የዘራውን ያጭዳል ።።።በአረብ ሀገር ያለው ሀገራችንም 😢

  • @Muluabate-ys4kr
    @Muluabate-ys4kr Місяць тому +8

    ለምን እህቴ በጣም ጥሩ ልጂ ነሽ ተባረኪ ብዙ አሉ የኢትዮጵያ ግፍ በዛ

  • @feruza2537
    @feruza2537 Місяць тому +135

    😢😢ሱብሀን አላህ እያለቀስኩኝ ነው ያየውት ተንቢየ ጀዛኪላህ ኸይር የኢትዮ መዳሞችኮ ግፈኞች ናቸው

  • @meskeremtiba6537
    @meskeremtiba6537 Місяць тому +83

    እናቴ እግዚአብሔር ይስጥሽ በህይወት ሽ ዘመን ችግር አትይ . በጣም ቀና ሰው ነሽ!!!!!!'''''❤

  • @TenbetTeshome
    @TenbetTeshome Місяць тому +71

    ጌታ ዘመንሽን ይባረከው የተንቢ እንድንችል አይነት ጀግና እድሜ ይስጥሽ

  • @GenetTayu
    @GenetTayu Місяць тому +4

    ድንግል ማርያም ትጠብቅሺ በጣም አስተዋይ ነሺ ዘመንሺ ይባረክ🎉🎉🎉

  • @shewareg7780
    @shewareg7780 Місяць тому +10

    እመቤቴ ዘመንሺን ሁሉ ትባርክልሺ ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልሺ

  • @habtamutaye1974
    @habtamutaye1974 Місяць тому +46

    ወይ ለምለም የቡታጅራ ልጅ የሚገርም የሚያስቀና ፀጋ ነው ያለሽ ገና ድሮ አረብ አገር እያለሽ ጀምሮ ነው የምከታተልሽ ይኼን ቪዲዮ በለቅሶ ነው የቋጨሁት በእውነት ትልቁ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ ቃላት አጣሁኝ ምን አይነት ደግነት ነው ልጂቱ ግን በጣም በጣም እድለኛ ናት ሳይጫወቱባት በእውነት በረከትሽ ይብዛ የዘወትር አክባሪሽ አድናቂሽ ነኝ ከካናዳ 🙏👍👏❤️🥰

  • @helen-i2c
    @helen-i2c Місяць тому +21

    ለሚ ትለያለሽ ማርያምን እድሜና ጤና ይስጥሽ❤

  • @Hawa-js4jl
    @Hawa-js4jl Місяць тому +63

    የሀብቢቲ እርጅም እድሜ ይስጥሽ ቃል የለኝም ጡሩ ልብሽን አይቀይርብሽ እስከመጨርሻው

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd Місяць тому +7

    ለሚዬ አላህ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅሺ ዘመንሺ ሁሉ ይባረክ

  • @danielandemariam-ew8qr
    @danielandemariam-ew8qr Місяць тому +6

    እኔ በጣም ቃል አጣሁልሽ በጌታ በየሱስ ስም ተባረኪ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv Місяць тому +129

    በስላሴ ስም😢😢😢እንድው የአረብ አገር ማዳሞች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ምንም ሳታቁን የውም በህገወጥ እየመጣን አምነውን ደመወዝ ከፍለው በስረአት እያኖሩን የውምኮ አናመሰግንም😢😢😢አይ የኢትዮጵያ አሰሪዎች😢😢እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ

    • @maryamhusain4106
      @maryamhusain4106 Місяць тому +9

      በጣም አላህ ይይላቸው ሀገራችን እንዲህ የሚሆነው በነሱ ግፍ ነው አኡዙቢላህ 😢😢😢

    • @FatimaAssefa
      @FatimaAssefa Місяць тому +4

      ወላህ በጣም እመዋ

    • @MdKgjfjg
      @MdKgjfjg Місяць тому +1

      በጣም

    • @3331-w2s
      @3331-w2s Місяць тому

      😢😢❤❤❤❤

    • @Zeyneba-v5k
      @Zeyneba-v5k Місяць тому +2

      እዴ እንደ አረብ ሰዎች ምርጥ አለዴ ባእላህ

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio312 Місяць тому +56

    ሱብሀን አላህ 😢 ለሚዬ ፈጣሪ ጄዛሽን ይክፈለሽ የኔ እናት😢

  • @ብንየጌታልጅ
    @ብንየጌታልጅ Місяць тому +61

    ድህነት አይኑ ይጥፋ 😭😭😭😭ለምለም እግዚአብሔር ይሰጥሸ❤❤

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 Місяць тому +10

    ለሙዬ እስካሁን ከሰራሽው መልካም ስራዎችሽ ይሄ በጣም ይበልጣል በስመአም እያነባሁ ነው ቪድዎውን ያየሁት ለምዬ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክሽ ጤናሽን ይስጥሽ ውዴ ለማንም አትስጫት ቤተሰብም አይፈልጋትም የአሁን ቤተሰብ ብር እንድትሰጠው ነው የሚፈልገው ስለዚህ እያስተማርሻት እንደ እህት ሙያ አስተምሪያት ልኡል እግዚአብሔር ነው የሰጠሽ ሁሉ ነገርሽን ሙሉ ያድርግልሽ ለሙዬ

  • @ፋፉነኝስደትያደከማት
    @ፋፉነኝስደትያደከማት Місяць тому +8

    ዋው ለምዬ ዘመንሽን ይባረክ ውዋ ኦማይጋድ በጣም ደሥ ነው ያለኝ አቺ ጠካራ ሤት ነሽ

  • @Gred-eg7nc
    @Gred-eg7nc Місяць тому +46

    የኔ ጀግና በጣም ነው የምወድሽ ከሳኡዲ ጀምሬ ነው ምከታተልሽ የምር የሴት ጀግና አንችን የምገልፅበት ቃል አጣሁልሽ❤❤

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ Місяць тому +42

    ለሚዬ ድግል ማሪያም የልብሽን መሻት ሁሉ ትፈፅምል የኔ የዋህ ቃላት አጣሁልሽ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k Місяць тому +9

    ፈጣሪ የማታ እጄራ ይስጥሽ ለሙ መዳንያለም ስራሽን ሁሉ ይባርከው

  • @sabataye2264
    @sabataye2264 Місяць тому +5

    ተባረኪ በሰንበቱ ደስ አሰኘሽኝ እመቤቴ ፀጋውን ታልብስሽ ቃልም የለኝ የእኔ ውድ። እግዚአብሔር ይስጥሽ።

  • @Zainab-y7o
    @Zainab-y7o Місяць тому +7

    ያረቢ ለምለም አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ❤❤❤

  • @safiya3794
    @safiya3794 Місяць тому +21

    የተቢ ስወድሽ እኮ ጀግና ነሽ ወላሂ አላህ ይጠብቅሽ

  • @rozasebru103
    @rozasebru103 Місяць тому +13

    ለሚዬዬዬዬዬ እድሜ ዘመንሽ ይባረክ ስታምር እኔ ኢትዮጵያ እያለው ሰራቶኛቼ የቤቴ አለቃ ነበሩ አንድ ቀን ተናግሬ አላቅም ሰራተኛችን የምታሰቃዩ እግዚአብሔር ይፍረድባችው የጃችውን ታገኛላችው ለምዬዬዬዬዬ እግዚአብሔር ዘመንሽ ሁሉ ፍ ብለሽ ኑሪ ዘርማንዘርዝ ይባረክ ❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️

  • @MaryeGebre
    @MaryeGebre Місяць тому +8

    ተባረኪ ለሙዬ ብቻ ቃል የለኝም የኢትዩጲያ መዳሞች ፈጣሪን ፍሩ

  • @ከድራወሎየዋ
    @ከድራወሎየዋ Місяць тому +4

    ማሻ አላህ በወጣ ይተካ የተቢ እህታችን አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ

  • @Sinaantub
    @Sinaantub Місяць тому +4

    Uuuufffee 😭😭 mal tahaa osoo Namni hunduu laaphe akka ishii kaana qabate waaqayyo waaqara siiha ebisuu giiftiko ❤🙏🙏

    • @Messarat-u4z
      @Messarat-u4z 6 днів тому

      Uuuuuf imimanuufuu laluu dadhabee😢😢😢

  • @N33Natty
    @N33Natty Місяць тому +20

    ለሚዬ የኔ እናት ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ፣ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር፣ ይስጥሽ ጀግና ሴት❤❤❤❤❤🙏

  • @FikirJon
    @FikirJon Місяць тому +15

    መልካምነት ለራስ ነው እና ለሚ እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ተባርኪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @uutgmf0gy921
    @uutgmf0gy921 Місяць тому +5

    ገጎበዝ መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይስጥልሽ❤❤❤🙏🙏🙏❤❤

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh 13 днів тому +1

    እግዚአብሔር ጤና ሰጦ የምትፈልጊውን ነገር ይሙላልሽ ለሙዬ ❤ መታልጆችን ይስጥሽ ፈጣሪ🙏🙏 እሷ ሰው ብቻ መሆኑን ነው የምታቅ ጉራጊ ይሆን ምን አታቅም እኮ ለሙዬ

  • @fateibrahim5162
    @fateibrahim5162 Місяць тому +2

    ለሙ ያፈሬ ልጅ ባታውቂኝም ሁሌም እንደኮራሁብሽ ነው ዛሬ ደግሞ ዋው አላህ አክብሮ ለፈጠራቸው የሰው ልጆች የሚወደውን ትልቁን ሽልማቱን ይስጥሽ ❤❤❤

  • @RidetiEnwaguw
    @RidetiEnwaguw Місяць тому +13

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔውድ እህት እዴታድርጌ ብመርቅሽ ነው የሚሻለኝ ከደስታ የተነሳ ነፍሴንም አላወኩት እመቤቴን የኔ ደስታ ለራሱ እግዚአብሔር እንጀረውን ጤናሽን ይሀን የዋሀነትሽን ደርቦ ደርቦ ይስጥሽ እመቤቴ ሁሌም ትጠብቅሽ ምን እደምል አላቅም ማርያምን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mabritube16
    @Mabritube16 Місяць тому +15

    ለሙዬ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥሽ የኔ መልካም ሴት

  • @shalomke-l8h
    @shalomke-l8h Місяць тому +7

    መልካም ሰዉ ነሽ ታባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsigeredaghebreyesus716
    @tsigeredaghebreyesus716 Місяць тому +4

    እግዚያብሔር ይስጥሽ መድሐኒያለም የራሱን ልጆች ያገናኛል

  • @ayenalmTufaa
    @ayenalmTufaa Місяць тому +5

    ወይኔ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርከው እውነት ቀና ልብ ነው ያለሽ ከክፉ ነገሩ ሁሉ ይጠብቀን ያለሽን ይባርክልሽ የምርት ላይ ያለሽ ጀግና

  • @አግዚአብሔርአራኛዬነው

    ዋይኔ ስታምር ዳሞ😥😥😥
    ለምዬ ጃግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ካክፉ ኡሉ ይታብቂሽ🙏🥰🥰🥰🥰

  • @jskahha1623
    @jskahha1623 Місяць тому +7

    ለምለምየ የኛ ጀግና እድሜሽን አላህ ያስረዝመው

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኘ6ከ

    አንች የተባረክሽ ልጅ ቃላት አጣሁልሽ ዘርሽ ይባረክ ወለደ ክበጅ ጤናሽን ይስጥሽ
    በጎደለ ሁሉ ይሙላልሽ
    ይችን ልጅ እግዚያብሄር ጎብኝቷታል አይቷታል
    ተባረኪ የተንቢ

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Місяць тому +2

    እውይ እውይ ለምለምዬ ማንነትዋን አጋልጭ እግዝዮ እንዲህ በቁም አትልተዋት ይፍረድባት
    የእኔ ቆንጆ ውይ ስታምር
    አፈርልብላ

  • @AminaAmina-ei5cb
    @AminaAmina-ei5cb Місяць тому +4

    አልማዝዬ የኔመልካም ፈጣሪ እድሜሽን ያስረዝመው

  • @sghhdhdhdh
    @sghhdhdhdh Місяць тому +6

    ለሙዬ ምረጥ ሰው ❤❤❤የሴቶች ጀግና በጣም ነው ምውድሸ ተበረክህ ❤❤❤👍👍👍 መልከምነት ለረስ ነው 👌👌👌💕💕💕😘😘😘

  • @HermelaNega
    @HermelaNega Місяць тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ።ተባርኪ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሻል እድሜ ረጅም እና ጤና ይስጥልኝ

  • @mariommariom4227
    @mariommariom4227 Місяць тому +8

    የኔውድ ለሚየ እግዚአብሔር አምላክ እድህ አሲድ ምቀኛሽን እርግፍ ያድርግልሽ የኔና ❤❤❤

  • @Lovebaby21_
    @Lovebaby21_ Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረኪ ቃላት አጣሁልሽ እናትናልጁ ምገስ ጠባቂ ከለላ ይሁንሽ በምትሄጅበት ቦታ ከሆላ እና ከፊት ይሁኑልሽ መልካምነት ለራስነው እህትዎ 🙏🙏😍😍

  • @KalbaSamsun
    @KalbaSamsun Місяць тому +11

    ምንአይነት ጪካኔ ነዉ እደዚክ እስከምትሆን ድረስ ለምየ ዘመንሽ ይባረክ ከፍ በይ😢😢😢😢😢

  • @Mecki-od7yc
    @Mecki-od7yc Місяць тому +13

    ጎበዝ መልካም ሴት ነሽ 🥰 እግዚአብሔር ይስጥልሽ 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

  • @SemiraMrete-zg9ju
    @SemiraMrete-zg9ju Місяць тому +15

    አርይችልጅ ምንአይነትጡሩልጅናት ወላሂከአይምሮየበላይሆነችብኝ የተቢ አላህካሰብሽዉ ይድርስሽ

  • @Ty23r
    @Ty23r Місяць тому +4

    ለሙዬ አላህ ይጨምርልሸ ታድለሸ እሄ መልካም ሥራ

  • @hundeenkooiyeesuusii7239
    @hundeenkooiyeesuusii7239 Місяць тому +2

    ጌታ እየሱስ ይባርክሽነት በእውነት በጣም ነው ያማል

  • @agegneush
    @agegneush Місяць тому +3

    ኡፍፍፍ ለሙዬ ሰውደሸ እኮ በምከንያት ነው
    እግዛብሔረ ብደረሸን ይመልሳል የኔ ቆንጆ❤❤❤❤🎉

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 Місяць тому +5

    የኔ ማር አይዞሽ የተቢ እግዛብሔር ይስጥሽ ❤ሁሌም አይለይሽ❤

    • @seranan890
      @seranan890 Місяць тому

      ሰላም ለእነንተ ይሁን እንዴት ነቹ ወንድሜ/እህቴ እኔ ከአንድ ታላቅ የቢዝነስ ተቋም ጋር ስራ አለኝ ትርፍ ተካፍይ እና ኮሚሽን ኤጄንት ነኝ እናም የአንተ/የአንቺ አመለካከት ምን እንደሆነ ባላቅም አብረኸኝ ብትሰራ ብዙ ትርፎችን እና ከቅጥር ስራ ከስደት ወጥተህ የራስህ/የራስሽን ቢዝነስ መገንባት የምትችልበት ብዙ መልካም ነገሮችን ማግኘት የምትችይበት ድርጅቱ ጠንካራ እና ራእይ ያላቸውን ደንበኞች ይፈልጋል ስለዚህ በቂ መረጃውን የምፈልጉ ከሆነ በዋትሳፕ ልነግርህ/ሽ እችላለሁ ወንድሜ እህቴ +971567203237. Whtsapp

  • @lulutube885
    @lulutube885 Місяць тому +18

    አፈር ይብሉ የተረገሙ አንች መልካም ሰው ነሽ ለሙዬ😢

    • @KokobeQalam
      @KokobeQalam Місяць тому +1

      😢😢😢😢በጣም

  • @SinduMekonnen
    @SinduMekonnen Місяць тому +16

    በጣም ያሳዝናል የስራውን ይስጣት ለምለም እችግን የተባረክሽ ነሽ እግዛብሕር ያሰብሽውን ያሳካልሽ የኔ እህት❤❤

  • @HaleemaHaleema-sw3jz
    @HaleemaHaleema-sw3jz Місяць тому +2

    ወለሒ,በጣምምረጥ,ሤትነሺ,ያአላሕ,ተከክለኛዉን,መንገድይምራሺ,የኔቆንጆለሠዉጥሩነገረማድረግ,አላሕላንችምጥረ,ነገረያድረግልሺየኔቆንጆ

  • @Tewab-d7t
    @Tewab-d7t Місяць тому +2

    የኔ ውድ እግዚዓብሔር ይክፈልሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MehbubaAwol
    @MehbubaAwol Місяць тому +11

    ሀስቡን አላህ አላህ ልቦና ይስጣቹ ሰው የምትበድሉ ሰዎች ነገ የዘራቹት እደ ምታጭዱት አትርሱ ለም ጀዛሽ አላህ በጥሩ ለዱንያም ለአሄራም የሚጠቅምሽ ነገር ይክፈልሽ❤❤❤❤

  • @netsantdemissie7445
    @netsantdemissie7445 Місяць тому +10

    ውይ የተንቢ ቃል አጣሁልሽ ምን ብዬ ልመርቅሽ ዘመንሽ ይባረክ ለበረከት ሁኚ እግዚአብሔር በብዙ በእጥፍ ይባርክሽ ተባርከሽ ቅሪ

  • @Galane-nr3pz
    @Galane-nr3pz Місяць тому +13

    Rabin ulata kee sifi ha debisuuu ebifam ebafi tiii❤❤❤❤ bari jiratuu hundinuu gamachuu ha tuuuuuuuuuu baxam miti wadaji set nest getan uuuffee❤❤❤❤

  • @AddXvb-gl5kr
    @AddXvb-gl5kr Місяць тому +1

    ጀዛሺን አላህ ይክፈልሺ ወላሂ ማር እጂሺን አይቀርጥምሺ የኔ እህት ❤❤🎉🎉

  • @HiwiWende
    @HiwiWende Місяць тому +2

    ለሚየ። እኔ፣አአ ነኝግን። ቡታጂራ መምጣትእፈልጋለሁ። ግን፣አላውቀውም፣ምን አይነት፣ደግሰዉ፣ቢፈጠርበት፣ነዉ፣ሐገሩ

  • @MeseretDeme-x5k
    @MeseretDeme-x5k Місяць тому +9

    ጀግና ሴት የሁሉ ተምሳሌት❤👏 አንዳንድ ሴቶች ግን ግፍን ፍሩ እንተም ሴት ልጅ ይኖራቸዋል😭😭😭

  • @richo3295
    @richo3295 Місяць тому +14

    የኔ ውድ አላህ እኮ አንቺን ንፁህ ልቦናነው የሰጠሽ ይጨምርልሽ እኔ ላንቺ ከልቤ ምመኘው ከፈጣሪ የሆነ ስጦታ ነው የውስጥ አዋቂው አምላክ ሂዳያ ይስጥልን ደግ ሰው ሳይ ልቤ ይረጋጋል ሰላም ይሰማኛል የሰላም ምንጭ ባንቺ ሂወት ይፍሰስ ይህንን ኮመንት ያነበበ ካለ አሚሚሚን ይበል ❤❤❤❤

    • @SemiraSemiramohamed
      @SemiraSemiramohamed Місяць тому +1

      ትክክል እህቴ ሪቺዬ አንቺንም አላህ የልብሺን ያሳካልሽ ለሷ የተመኘሺላት እኔን ደስስ አለኚ አላህ በሁለቱም አገር ያስደስትሽ

    • @richo3295
      @richo3295 Місяць тому

      @@SemiraSemiramohamed የኔ ውድ እህት አንቺም የሁለቱም አለም ፀጋ አላህ ይወፍቅሽ

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx Місяць тому +9

    ,እግዚያብሔር ዉለታሽን ይክፈልልሸ ለምዬ

  • @selamgirma-x7k
    @selamgirma-x7k Місяць тому +3

    የኔ ቆንጆ ዬኔ ወልከም የተንቢ ዘርሽ ምድርን ይውረስ

  • @ፋፉነኝስደትያደከማት
    @ፋፉነኝስደትያደከማት Місяць тому +3

    ያኡምሬ ሥታሣዝን ይተንቢ ተባረኪ ውይ ሥታዛዝን ልጅቷ እውይ አይ ሀገሬ ልጆችሽ ጨከኑብሽ

  • @ዘኪዮስቲዩብ
    @ዘኪዮስቲዩብ Місяць тому +10

    ወይይይ የኔ እናት በስመ ስላሴ ስም በእውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው የሀገራችን አሰሪውች።😢😢

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 Місяць тому +21

    ለምለምዬ አላህ ጀዛሸን ይከፈልሸ የእኔ ዉድ አቤት የኢትዮጰያ አሰሪዎች የሰራችሁን ይሰጣችሁ ኡፉ አንጀቴን በላቺዉ ለምለምዬ የእኔ ጀግና ደግሞ ቆጀዬ ናት 😢😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MhalitAddise
    @MhalitAddise Місяць тому +30

    የኔ እህት ይህ ጦረነት ለእኛ አማራዎች ይህ ሁሉ በትውልድ ቦታችን ሰርተን እንዳንኖር ያደርግን😢😢😢😢😢😢

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Місяць тому +1

    የተንቢዬ ለዘለአለም በረከት ሆኖ ይቆጠርልሽ የተባረክሽ ነሽ አንቺ ጀግና ሴት ❤❤❤❤

  • @medhinzerama3618
    @medhinzerama3618 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው
    እንኳንም አንቺን ሰጣት አንችንም እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ ላንች ያለውን መልካሙን ሁሉ አያስቀርብሽ

  • @mediikiif8452
    @mediikiif8452 Місяць тому +7

    MN bye lemesginish🥺zmenish yiberek🙏🤲😍

  • @EeEe-x1k
    @EeEe-x1k Місяць тому +4

    ሰው መሆን ከባድነው እኔ የድሀልጅ ነኝ ግን አደደ ሀብታነኝ የሚሉት እበልጣችዋለሁ አልሀምዱሊላህ አላህ ስራውን ይስጣት

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Місяць тому +10

    አንዳንድ ሰዎች ግፈኞች ናቸው የስራቸውን ይስጣቸው ለሙዬ ፈጣሪ ይባርክሽ ለመልካም ነገር ምንም አይፈጠርም አሁንም አብዝቶ ጤና እድሜ ይስጥሽ አንቺ ላይ ፈጣሪ ጥሏታል።

  • @tebaa6146
    @tebaa6146 Місяць тому +1

    ለምለም ምርጥ ሰዉ ሳላደንቅሽ አላልፍም ሁሉም ሰዉ እንዳንች ቅን ልቦና ቢኖረዉ ብየ ተመኘሁ የኔዉድ አላህ ይጠብቅሽ

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 26 днів тому

    የኔ እናት አንቺ እኮ ልዩ ነሽ ለሚዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይበርክሽ

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 Місяць тому +12

    ለሙዬአላህ።እድሜነጤነ።ይስጥሽ❤❤በጠም።የሰዝነል😢😢😢

  • @SidraEthio
    @SidraEthio Місяць тому +14

    ስታሳዝን ደሞ ቆንጅዬናት😊😊

  • @melkamadamu6929
    @melkamadamu6929 Місяць тому +9

    ለሙ እንዴት ነሽ አክባሪሽ ነኝ እግዚያብሄር እድሜሽን ይጨምርልሽ መልካም ሰዉ ነሽ እግዚያብሄር የሚጠቅም ስምሽን ከፍ አድርጎ የሚያስጠራ ዘር ይስጥሽ በዘር ተጠቀሚ ክፉ አይንካሽ

  • @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ

    ያአላህ አጀቴን በላችኝ የኔቅመም እችን የመሰለችልጂ የኔዉድ ለምየ ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ ክፉአይካሽ አላህ ሂዳያዉን ይወፍቅሽ ያረብ

  • @meseretejigu9308
    @meseretejigu9308 Місяць тому

    ለሚዬ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ በውነት መልካም ሰውነሽ በርካ ሁኚ

  • @InnocentDaisy-ms9tm
    @InnocentDaisy-ms9tm Місяць тому +26

    ፈጣሪ ውለታሽን ይክፈልሽ የኢትዮጵያ መዳሞች ግን ፈጣሪን ፍሩ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Місяць тому

      አመደናችወ
      መደምሰባዪ

    • @medinaahmed7408
      @medinaahmed7408 Місяць тому

      ወላሂ ወላሂ አላህ ታሰብሽዉ በላይ ዪስጥሽ የትቢ

  • @ZahraZahra-k3d
    @ZahraZahra-k3d Місяць тому +13

    አኡዙቢላህ ይህ አባት አይደለም እበት ነዉ 14 አመት ልጃ ሀሰዉ ቤት የሚዶል ኡፍፍፍፍፍፍ 💧💧 የኔ አባት ሺ አመት ኑርልኝ የኔ ስስት የኔ ሁሉ ነገር የነ ልዩ 20 አመቴ እኳን አንድ ቀን እኳን ከልጆቹ መለየት አይፈልግም የኔ ሰሞት ላቺሁ ብቻ ነዉ እምወጡት ነዉ እሚለን አልሀምዱሊላህ

    • @SADID3202
      @SADID3202 Місяць тому +1

      ተቸግሮይሆናል😢😢

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud Місяць тому +14

    ለሙዬን የምቶዱ እጅ ወደላይ

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ Місяць тому

    😭😭😭😭ኡፍፍፍፍ የኔ ሚስኪንንን ለሚ የኔ ልዩ ፈጣሪ ሀጢያትሽ እዲ ያራግፍልሽ ሀጥያትም የለብሽም የኔ ውዴ የባባ ልዩ ሴት

  • @suzyweynishet8858
    @suzyweynishet8858 Місяць тому +1

    ዬኔህት ላች ቃላት እጣሁ እፍፍፍፍጣሪ እድሜጤናሽን ያብዛልሽ

  • @Alam-j6y
    @Alam-j6y Місяць тому +6

    እመቤቴ ሆይ እባክሽ ካች እዝነት ግማሽ
    ስጪን እባክ እናቴ ??? እህቴ ተባረኪልኚ የኔ ውድ ❤❤❤ ያማል በጠም!!!

  • @አላህወኪል-ኈ7ዘ
    @አላህወኪል-ኈ7ዘ Місяць тому +16

    ለሙ ምን ልበልሽ ወላሂ ላንቺ ቃላት አጠረይ አላህ ዘርሽን ያብዛልሽ የኔ የሰው ልክ ነሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Місяць тому +8

    በሰመአብ በሀገራችን ነው ይህ ሁሉ ጭካኔ🤔🤔🤔😢😢😢

  • @FATOHASSEN-r9p
    @FATOHASSEN-r9p Місяць тому +1

    መልካም እና አዛኝ ሰው ነሽ

  • @VipVip-ep4ug
    @VipVip-ep4ug Місяць тому

    የኔ ምስኪን ስታሳዝን ለሙየ እግዚአብሔር ዘመንሺይባርክ