“ፍቺኝ ወይም እውነቱን ንገሪኝ” ባል! ባለትዳሮቹን ምን አበጣበጣቸው? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 559

  • @eyobelfentaw8745
    @eyobelfentaw8745 Місяць тому +79

    የ 4 ልጆች አባት ነኝ ፤ ልጆቼን በብዙ መንገድ የምትገነባው ሚስቴ ናት እኔን ለ 1 ቀን ይዘህ ዋል ብትሉኝ አብዳለሁ ....ክብር ለሚስቶች ክብር ለእናቶች !!!!

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ Місяць тому +5

      ብታግዛት እኮ ነዉ ማክበርህን የምትረዳ የአባት ግዴታህን ብትወጣ መልካም ነዉ ለልጆችህ ጊዜ መስጠት ግድ ነዉ

    • @eyobelfentaw8745
      @eyobelfentaw8745 Місяць тому

      @@ግእዝቲዮብ 👍

    • @Samri3344
      @Samri3344 Місяць тому +1

      @@ግእዝቲዮብbetam gin maweku rash teliq nagar naw. Bezwochu setoch sinchawet minwil naw mimslachow.

  • @bkentertainment5293
    @bkentertainment5293 Місяць тому +121

    ብታምኑም ባታምኑም ጀግና አባት ነው

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Місяць тому +5

      @@bkentertainment5293 እምናለሁ ጀግና የጀግናም ጀግና👍🏾👍🏾👍🏾

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 Місяць тому +2

      አዎ በእዉነት

  • @lovetehute5067
    @lovetehute5067 Місяць тому +56

    አባቴ በእድሜ በጤና ያቆያችሁ ጀግና አባት ናችሁ ግልጽነቶ ደስ ይላል ❤

  • @LemlemBereda
    @LemlemBereda Місяць тому +54

    እኚህ አባት በሰው አስተያየት ጨካኝ ሆነው ነው ሚታዩት ግን እውነት ፈላጊ ውስጣቸው የተጎዱ በጣም ምስኪን የዋህ ናቸው። በማህበረሰቡ ግን ያደረሱባቸው ተፅዕኖ ያለ ይመስለኛል አደራ እኚህ አባት እርጇቸው።

  • @AgewKemant
    @AgewKemant Місяць тому +193

    እረረረ እለምስገድ ...እባት ላይ እትፍረድ እባትየው የሚችለውን የሚያውቀውን በእቅሙ እድርጋል ....ወንድም እትሳሳት እይጣል ነው ልጅን ተንከባክበህ እሳድገህውም ዱርዬ ሌባ ይሆናል 👈🏽... የእኔ የመጨረሻ ወንድም በእንክብካቤ ሙልቅቅ ብሎ በእባት በእናት እጅ እድጎ እሁን እደገኛ እራስ ወዳድ እባቴ እጅግ የሚያዝንበት ቤተስብ ጠል ቤተስብ ፀር ዱርዬ ሆናል ..ብቻ እይጣል ነው😢😢😢

    • @Abeta-nc5gd
      @Abeta-nc5gd Місяць тому +8

      እውነት ነው እኛ የልበለነውን በልቶ አድጎ ዱርዬ ሆነ

    • @SintayehuMekashaw
      @SintayehuMekashaw Місяць тому +19

      እህቴ ከእኔ ስብራት አንጻር ልንገርሽ እኔ ታናሽ ወንድሜ በጣም ይረብሸን ነበር በቃ ከ10 አመቱ ጀምሮ በራሱ መንቀሳቀስ ጀመረ የሆነ ቦታ ይሄዳል አሁን በቃ ሙቶ ነው እንጅ ስንል ይመጣል ግን የ ሰው ነገርአይነካም ከቤተሰቡ ውጭ ሰው በጣም ይወደዋል ።አባቴ በጣም ያዝንበት ነበር ለፖሊስ ራሱ ቢያጠፋ እኔተጠያቂ እንዳልሆን ብሎ አመልክቶ ያውቃል።ልክ 20አመት ሲሆነው አስተዋይ ለቤተሰቡ ታዛዥ እየሆነ ቀን በቀን አባቴን ይቅር በለኝ እያለ ጉልበቱ ላይ ይወድቃል በቃ ምን ልበልሽ ታናናሾቹን ቀጥ አድርጎ ማስተዳደር ጀመረ ።አገባ 1 ልጅ ወለደ ።በጣም ደስ አለን ብታይ።ልክ በ26 አመቱ ለስራ በሄደበት ቦታ ምንም አሳመኝ በላልሆነ አደጋ ሞተ ኑ አስከሬን ውሰዱ ተባልን።በቃ ሞተ።ምን ልበልሽ ዱርየ በነበረበት ሰአት የሰደብነው ቤት ያባረርነው አባቴ ሚናገረው የነበረው ለሰከንድ እንኳ ከህሊናየ አይጠፋም።እና እህቴ በምታምኝበት አምላክ ክፉ ነገርአትናገሩት ፍቅር ስጡት አቅርቡት አንድቀን ይለወጣል።

    • @Holyshit-ku4fn
      @Holyshit-ku4fn Місяць тому +10

      በጣም :: አወቅኩ አበዛ:: እኝ አባት ባቅማቸው ጥረዋል:: የልጅ ስኬት በወላጅ መጣር ብቻ አይደለም::

    • @enatt-pn2fb
      @enatt-pn2fb Місяць тому +3

      እውነት ነው

    • @betelhembedane6950
      @betelhembedane6950 Місяць тому +3

      Ewinet new fetari libona yistachew

  • @AbebaBelachew-k8l
    @AbebaBelachew-k8l Місяць тому +85

    ሰውዬው በጣም የዋህ ነው እባክህ አለምዬ ለብቻው ምከረው ወነድሜ

  • @sameM-tu6rg
    @sameM-tu6rg Місяць тому +81

    ምንም አባት መልካምና ልልጆቹ ሟችም ቢሆን በስራ ወጣወጣ ስለሚል እናት ብርቱና መልካም ካልሆነች ልጆች ይበላሻሉ ግልፅ ነዉ

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 Місяць тому +1

      መቶ ፐርሰንት ትክክል። የእናት ስንፍና ልጅ ይበላሻል። አባት ወጥቶ ይፈጋል እናት ደሞ ስራዋ ልጆቿን መንከባከብ መሆን ነበረበት

  • @tgyedengellej6865
    @tgyedengellej6865 Місяць тому +111

    አለምሰገድ ዛሬ ግን ይኼን ምስኪን አባት በጣም ነዉ የተጫንከዉ ሲጀመር የድሮ አባቶች ለነሱ መሰረታዊ ነገሮች እና በዚህ ዘመን ያሉ አባቶች አይመሳሰልም ቢሆንም ይኸ አባት ያለ እናት አባት አድጎ የወላጅን ስሜት ሳያቀዉ አድጎ በዚህ ልክ ለልጆቹ መኖር ያስመሰግናል ከዛ ላይ የአንተ ጥያቄ አግባብ አይደለም ልጅ እንደ ወላጅ ጥረት አይለወጥም እግዚአብሔር ከላይ ካልባረከ እዉነት ለመናገር ብዙ ታታሪ አባቶችን አዉቃለሁ ልጆቻቸዉ ቦዘኔ ናቸዉ ይኸ የወላጅ ስንፍናም ሆነ ስህተት አይደለም የደረሰበት ያቀዋል ስንት የልጅ ጅል ወይ አይሸጥ ወይ አይለወጥ የሚባሉ ልጆች አሉ በተለይ ወንድ ሆነዉ ከ17_22 ዓመት ያሉት ልባቸዉ የሞላ ወላጆቻቸዉን እየገፈተሩ የሚያልፉ ብዙ አሉ በዚህ ልክ ማብራሪያ ለመስጠት እና አባታችንን ለማሳቀቅ ባትሞክር አሪፍ ነዉ አለምየ አንተም ሰዉ ስለሆንክ ሁሌ ፍፁም መሆን አይቻልም ይኸ አስተያየቴ ነዉ ።

    • @JustNow-er8lp
      @JustNow-er8lp Місяць тому +7

      በትክክል ነዉ አሰተያየት የሰጣከዉ {የሰጣሽዉ

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 Місяць тому +8

      ትክክል ለሁላችንም የተባረከውን ይስጠን

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Місяць тому +2

      @@tgyedengellej6865 100% ትክክል የደረስበት ያውቃል... እለም ስገድ እንዳንዴ እጉል ይራቀቃል...!!

    • @lovetehute5067
      @lovetehute5067 Місяць тому +6

      በትክክል የእውነት ደግሞ ሲያሳዝኑ ግልጽነታቸው እራሱ ። የድሮ አባቶች ሳይማሩ ጀግኖች ናቸው ሳይበሉ ለልጆች የሚያበሉ ናቸው ❤

    • @merimakemal560
      @merimakemal560 Місяць тому

      Alemseged kkkkkkk

  • @yordanosbeyene2181
    @yordanosbeyene2181 Місяць тому +83

    ጀግና አባት ነው። ልጆቹ እምቢ ካሉት ምን ያድርጋቸው። ስራ ተወጠርኩ ብሎ አልተዋቸውም። የሸመደድከውን እሱ ላይ አታፍስስበት።

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Місяць тому +10

      @@yordanosbeyene2181 ያልደረስበት ግልግል ያውቃል 100% ትክክል ነሽ...እባትየው እንዴት እንጀቴን እንደበላው....🥲

    • @hanamelese1997
      @hanamelese1997 Місяць тому +6

      የልቤን ነው የተናገርሽው ሰውየው ግልጽ እና ዘመናዊ አባት ናቸው 👍

  • @ter2065
    @ter2065 Місяць тому +11

    ተዉ አለም ሰገድ ተዉ ተዉ በጣም ነዉ የማከብርህ አባትዮዉ ላይ አትፍረድ እድ ልጅ ሲጠግብ አይን የለዉም እዚህ ጋር ጉርምስና አለ አባትየዉ ጀግና ነዉ መግድ ላይ እዳይወድቁ ለፍተዉ ጥረዉ ነዉ ለልጆቻቸዉ ሠጠለያ ንብረት ያፈሩት

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Місяць тому

      @@ter2065 100% ትክክል ነሽ

  • @אלןאדיס
    @אלןאדיס Місяць тому +2

    በጣም ደስ የምትል አባት ነህ የቻልከውን አድርገሀል ለልጆችህ ጤናህን ይስጥህ ሳይኮሎጅው ከኛ አገር የኑሮ እስታይልና አስተዳደግ ጋር ስለማይመጣጠን ጋዜጠኛውንም አሳሳተው ልጆች የወለደ መቸም ይገባዋል

  • @Tsedi1842
    @Tsedi1842 Місяць тому +14

    ጀግና አባት ናቸው በመልካም ሚስት አልታደሉም እንጂ በዚህ ዘመን እንደ ድሮ አይነት ትዳር ማግኘት በጣም ከበድ ነው ።

  • @raheldesalegne3632
    @raheldesalegne3632 Місяць тому +9

    አባትየው ምርጥ ናቸው ከዚህ በላይ ምን ይሁኑ ግልፅ አባት ናቸው የምርጦች ምርጥ አባት እሷ ከጠንቋያ ጋር ትሁን እርሶ ፍቷት የሴይጣን አምላኪ ምንም አታደርግሎትም ምን ታነበንቢያለሽ ምንም ቢሆን አንሶላ አብረሽ ተጋፈሻል

  • @endeshaw_tube9040
    @endeshaw_tube9040 Місяць тому +24

    ይህ መልካም አባት ነው የሱ የድሮ ታሪክን እያነሳች ነው መተው ነው❤❤❤ ወንድሞች ከአመችሳ መንፈስ ይሠውራችሁ🎉🎉 መጥፎ በሽታ ነው ... ግን እነዚህ ሠዎች በእግዚአብሔር ሥም መልሠን ችግራቸው ፈተው አብረው እንዲሆኑ እናድርግ

  • @yonasendeshaw
    @yonasendeshaw Місяць тому +7

    ከልቤ አሳዘነኝ ሁልጊዜ ህይወት ባሰብካት መንገድ አታስተድስም ለሰው የማይታይ የውስጥ ጉዳት አምላክ ያክምልህ ቀሪውን ዘመንህን ይባርክልህ

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Місяць тому

      @@yonasendeshaw በጣም እንጀት የሚበላ እባት እሜን x3 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @Eden21-sr2mh
    @Eden21-sr2mh Місяць тому +4

    አለም ሰገድ በጣም ነው የምውድህ በስራህ፤በጣም መልካም ሰው ነህ፡ ይህ አባት ግን ግልጽ ሰው ናቸው፤ ነገር ግን በእህታቸው ባል እና ሚስት ነኝ ባለችው ሴት ከባድ ሴራ እደተሰራባችው ግልጽ ነው፤ ልጁም የሰውየው አይደለም፤ ከእነሱ ንግግር የተረዳሁት የተጋጁበት በሳል፤ሙያዊ አነጋገር ነው፤ ህግ ፊት ምን ማለት እንዳለባቸው ሰልጥነዋል፤አለም ሰገድ ሰዉየዉን እርዳቸው

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Місяць тому

      @@Eden21-sr2mh ትክክል እህቴ እኔም የተስማኝ ይሄ ነው!!!

  • @AgewKemant
    @AgewKemant Місяць тому +44

    ደስ የሚል ስው በጣም ግልፆፆፆፆ🫶🏽ወንድማችን እግዚእብሄር ይርዳህ እራስህን ጠብቅ..እዲሳ ሚስትህን እወዳታለሁ ተው ቆርጠህ ከልብህ እውጣት እደጋ እለው...!!!

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Місяць тому +26

    ለልጆች መበላሸት እኮ የቤተሰብ ሀላፊነት ብቻ እኮ አይደለም አለም ሰገድ ።የሚያድጉበት ማህበረሰብ ፣ጓደኛ፣ትምህርትቤት ፣የአእምነት ክትትል ማነስ ብዙ ነገሮች አሉ እንጂ ቤተሰብ ብቻውን ተጠያቂ አይደለም ።

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Місяць тому +3

    የኔ የዋህ አባት እርጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት ግልጽነታቸው ደስሲል 😢😢😢😢

  • @memiahmed-eu1er
    @memiahmed-eu1er Місяць тому +22

    አይይ የሚያሳዝኑ አባት ናቸው አላህ ጥሩውን ይምረጥሎት

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Місяць тому

      @@memiahmed-eu1er እሜን x3👏🏽👏🏽👏🏽

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    አሌክሶ የዛሬው አባት በጣም ነው ያሳቁኝ እንቅጯን እቅጯን😂😂😂😂😂😂😂

  • @RajanR-v6q
    @RajanR-v6q Місяць тому +10

    አለምየ ምርጥ ሰዉ አስታዋይ ነህ ሳለደቅህ አላልፍም ኑርልን አስታዋይ ነህ በምንልግለፅ አለምየ ቃላት የለኝም ኑርልን

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 Місяць тому +3

    የኔ አባት ሲያሳዝኑ አንዳንድ ልጆች እኮ የፈለገ በእንክብካቤ ቢያድጉ መጨረሻ ላይ አስቸጋሪ መጥፎ ይሆናሉ
    እንደውም ያለ እናት አባት ያደጉ ልጆች ይሻላሉ ስርአት አላቸውና

  • @meksebabraham3440
    @meksebabraham3440 Місяць тому +20

    ጽንሱ የሱ አደለም ካስተዋላቹ ስለ ጽንሱ ስታወራት የሱይሁን የሌላ ይሁን አባባልዋ ግልጽ ነው

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Місяць тому +58

    የአለም ሰገድ አድናቂዎች
    የትናችሁ❤

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 Місяць тому +15

    አንተ ግነ አባት ታማኝ ባል አይዞህ አባቴ በእምነትህ ጽና አንተ የመድሃኒትአለም ልጅ ነህ ወደመንገዱም እየመራህ ነዉ ቅዱስ ቁርባን ላልከው ምንም ጥርጥር የለዉም ጠንቋይን የሚከተል ዉጤቱ ገሀነመ እሳት ጀግና ነህ ጠንክ በእምነትህ ጽና አይዞኝ ድንግል ማርያምን ተማጸን ትዳሀለች

  • @gebeyaabate7817
    @gebeyaabate7817 Місяць тому +19

    አለምሰገድ ዘመንህ ይባረክ እኔ ከሰው ብጣላ የአለምሰገድን ድምፅ ስሰማ ምታረቅ ይመሠለኛል በቃ ደስስስስ ይለኛል የምር

  • @endeshaw_tube9040
    @endeshaw_tube9040 Місяць тому +10

    አብረው ይሁኑ ፀባዩ ይሥተካከላል የተማረ ነው እሷም ምከሯት መጨረሻው በሠርግ ኢዮሃ የኛ ልዩ....ጋዜጠኛው ❤❤❤❤ትለያለህ ዋው አለምሠገድ🎉🎉🎉🎉

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Місяць тому

      ፅድቁ ቀርቶብሽ በቅጡ በኮነነሽ የሚባል ምሳሌ አለ ስርጉ ቀርቶ እርቁ በወረደ ለማለት ነው

    • @hanamelese1997
      @hanamelese1997 Місяць тому

      ​@@meseretdibabe8020🤣🤣🤣🤣

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Місяць тому +23

    ውዶቼ ደከመኝ አስራ አመት ምናምን ሀረብ ሀገር ግን በቃ አንዳዴ ስልችት ድክም ብሏቹ ያውቃል እኔ ግን የእውነት ደከመኝ 😢🥹

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Місяць тому

      @@tizuethiopia7894 እኔ እረብ እገር እይደለሁም ኖሬም እላውቅም..ነገር ግን ስሜትሽ 100% ይገባኛል እካፈለዋለሁም.. ብቸኝነት ተስፋ መቁረጥ ባዶ ያደርጋል... እላማሽ ምንድን ነው ...? ሀገር ገብተሽ ታውቂያለሽ ..? የምታወሬው ስው እለሽ...? ቤተስብ እለሽ...? እህቴ
      ብቻ እላማ እድርጊ እይዞሽ ያልፋል 👏🏽👏🏽👏🏽

    • @yemaryamlij7242
      @yemaryamlij7242 Місяць тому +2

      አይዞሽ

    • @elsatilahun5307
      @elsatilahun5307 Місяць тому

      ❤❤❤

    • @rahmakemal1920
      @rahmakemal1920 Місяць тому +1

      ሁላችንም ነን

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 Місяць тому

      አይዞሽ ግን በግዜ ለራስሽም ብታሥቢ ጥሩነው ወዴ እድሜ ጤና እሚባል ነገር አለ አገር ለመግባት ሞክሪ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Місяць тому +6

    እንደ እዚህ ስትስቅ ነው ደስ የሚለው በዘመንህ ሁሉ ሳቅ አዲሱ ዓመት እንባችን የሚታበስበት ፀሎታችን የሚሰማበት የሰላም የጤና ያድርግልን ለአባቶች ማስተዋል ይጨመርላቸው

  • @MesiMesi-ib3bt
    @MesiMesi-ib3bt Місяць тому +7

    አይይይ አለምዬ ዛሬ ግን ትንሽ..... 🥺🥺 አባትየው ያሳዝናሉ 💔

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Місяць тому

      @@MesiMesi-ib3bt የእለም ስገድ መፈላስፍ እናዶኝ ጨርሼ እንካን መስማት ኣልቻልኩም እባትየው በጣም እሳዘኑኝ 🥲🥲🥲

  • @HonyeHonye-wf5jn
    @HonyeHonye-wf5jn Місяць тому +41

    አለም ሰገድ የኔ የዘመኑ ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤❤

    • @Holyshit-ku4fn
      @Holyshit-ku4fn Місяць тому +1

      ዛሬ ግን ዞሮቦታል

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Місяць тому

      @@Holyshit-ku4fn በደንብ እንጂ

  • @fikeryibeltal
    @fikeryibeltal Місяць тому +7

    አለምሰገድ በርታልን...ስለ አባትነት የተናገርከው ነገር ሀቅ ነው። ልጅ ከገንዘብ እና ከቤት በላይ የሚፈልገው የአባትን /የእናትን አብሮነት ነው።

  • @Yewhannamy
    @Yewhannamy Місяць тому +20

    እዮሃ ሚድያ የሚወድ እንደኔ❤❤

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Місяць тому +1

      አለም ሰገድ ሆድ ለባሰው አፅናኝ ወንድማችን እግዛብሄር ያክብርው ምርጥ ሰው❤❤❤❤

  • @KikiShu-qs1ng
    @KikiShu-qs1ng Місяць тому +2

    ለእኔ በዘመኔ እንዳንተ ምርጥ እና አሥተዋይ ጋዜጠኛ አልሠማሁም አላየሁም ፈጣሪ ሁሌም በከፍታ ያሥቀምጥህ አለምዬ

  • @yedideyagetahun5719
    @yedideyagetahun5719 Місяць тому +15

    ጀግና አባት ነክ እናት በትና ሌላ ተከትላ ስትሄድ ሰብስበክ በማሳደግ ።

  • @halema1887
    @halema1887 Місяць тому +4

    አለም ሠገድ ተወዳዳሪ የለለሕ የዘመናችን ጀግናነሕ🎉🎉🎉🎉 እድሜ ከጤናጋ ከነ ሚሉ ቤተሠብሕ ያኑርሕ በሥደት ያለን እሕት ወድሟቸ የረፍት እጀራ ይሥጠን ፀልዩልኝ ችግር እየተፈራረቀብኝነው በቃ ደክሟኛል አለምሠገድ ዘድፐ ቀርቤ ችግሬ እደሚፈታ አውቃለሁ "ከፈጣሪ በታች

  • @meazi_Yeabara
    @meazi_Yeabara Місяць тому +15

    ፍትህ ለሄቭን በዚህ ትውልድ ታርክ ይስራ መቀጣጫ ፍርድ ይስጥልን ጅ መርነው ግን ፍትህ እያልን መፃፊን እርሳነው. በርግጥ. ህግ ይዞታን ለጥቅምት 21 ይሉ ነበር እኛስ ለምን ዝም አልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄሽን ፍቅር ምናምን አትብሉ ፍትህ

  • @zedtig8048
    @zedtig8048 Місяць тому +20

    ኣንደኛ ነኝ ኣሌክስን ምትወዱ ላይክ ኣድርጉ
    እዮሃ ሚድያ እወዳችዋለሁ ❤❤

  • @enatt-pn2fb
    @enatt-pn2fb Місяць тому +19

    እስኪ ጥበብና ማስተዋል ይስጥሽ
    ሆደ ሰፊ እና ለሰዎች የሚትረዳ ያርግሽ እያላችሁ መርቁኝ፣
    ብቻ ጥሩ ሰው ይስጣችሁ የሚል በዛ፣ እኛም ቀድመን ጥሩ ሁነን እንገኝ ከዛ ሁሉም ቀላል ይሆናል❤

  • @MejunaPep
    @MejunaPep Місяць тому +12

    ሰዎች ስሜታዊ የሚያደርጋቸው ውስጣቸው የተቀበረው እውነት ነው እሱን ለመስማት ፍቃደኛ አይደለህም በአዕምሮህ ስለህ ስለጨረስከው እንደዛሬ ስትሸጎጠጎጥ ስታስመስል አላየሁህም ረጋ ብለህ ስለምታወራ በኮሜንት እህቶቻችን ስለደነቁህ መልካምነህ ማለት አይደለም እንደ አባት ሁሉ አድርጓል የተቀረው ከሱ ቁጥጥር ውጭ ነው መከረኛ ሳይኮሎጂ ስላነበብክ ከአስተዳደግ ጋር ልታያይዘው ስሜቱም ቁጣውን አይተህ እውነቱን ልታደባብስ ሞከርክ የልብ ቋንቋ ማይገባህ ባልተማሩ ሰዎች አድናቆት የሰከርክ አስመሳዩን አለምሰገድ ነው ያሳየህኝ እምነኝ ወደፊትም አድናቂህ ነኝ ግን አዝናለሁ ዛሬ የተሰማኝ ይሄ ነው ደጋግሜ አየሁት ፍፁም አባትየውን መስማት አልፈለክም😢

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Місяць тому +11

    አባትየው ያሳዝናሉ እሣቸው ካለቤተሰብ አድገው ሚሥታቸውንን በዚህ ልክ ይዘው ልጅችን በዚህ ልክ ለማሳደግ የሚጥሩ በጣም ያስዝናሉ ::

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Місяць тому

      @@abebeche722negash 100% ትክክል

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Місяць тому +11

    ሰውየው እውነተኛ ይመስላሉ ሊገሎትም ይችላሉ መለያየታቸው ይሻላል አልስማሃትም መስለኝ ልጁ ከማህፅን ውጪ ነው ብላለች ትንሽ ክብርት ስላላቸው ነው እንግዲህ ለገንዘባችው ብላ ነው ሰውየውን ታስገድላቸዋለች ስዎች አብደዋል

    • @TsigardaYednglmaryam
      @TsigardaYednglmaryam Місяць тому

      እና ልጁ ከማህፀን ውጪ መሆኑ የሷ ጥፋት ነው ? ሲቀጥል ሰውዬው ንግግራቸው ሁሉ ከባድ ነው አሰፈሪ ሰው ናቸው ተበዳይ እንደውም እሷ ናት

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 Місяць тому +1

      እንዴ ሰውየው እኮ ተደባዳቢ ነው ግልፅ አድርጎ ተናግሯል በመነጋገር አያምንም
      በዛ ላይ ያለፈ ህይወቱን ግልፅ አድርጎ ነግሯት ቢሆን ኑሮን እንደሆረር አታየውም ነበረ እንደው አንዳንድ ሰው አባብሎ ያገባና ከዛ ይቀየራል

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Місяць тому +1

      @@TsigardaYednglmaryam ልጁ የሳቸውም እይመስለኝም የጠቃይ ንግግር ነው ንግግራ ሀይለኛ ሴት ነች እባት መድሂእንእለም ይጠብቃቸው ሴትየዋ እደገኛ ነች በጣም መራቅ እለባቸው!!!

  • @sarawoldmakale9914
    @sarawoldmakale9914 Місяць тому +8

    የአለም ሰገድ ሜስት አወይ መታደሎ ሀሳብን ሲያዳምጣት የእውነት መታደሎ

    • @seblegizachew7752
      @seblegizachew7752 Місяць тому

      ወይኔ ባላገባ ኖሮ ኡፈላልጌ?

    • @luwamsium6501
      @luwamsium6501 Місяць тому +1

      wey hetam aygermeshem betam adeleya nat

  • @Abaya7875
    @Abaya7875 Місяць тому +3

    እኔ ላግባዎ እውነተኛ ባለ ኖት የልጆቹ ጥሩእናት እሆናለሁ ልጆቹ እናት ሥላጡ ነው ዱርዮ የሆኑ

  • @ssaa-er6rk
    @ssaa-er6rk Місяць тому +1

    የኔ አባት ፈጣሪ እድሜና ጤና ምቾት ይስጥልን 🤲🤲🤲

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Місяць тому +2

    Yay 😀 Eyoha media 700 k congratulations 🎉🎊🍾🎈

  • @ከዚህም-ከዚያም1ሰ
    @ከዚህም-ከዚያም1ሰ Місяць тому +9

    አለም ሰገድ ግን እኝህ አባት ማስረዳት ስለማይችሉ በጣም ተጫንካቸው

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Місяць тому

      @@ከዚህም-ከዚያም1ሰ እዎን እማርኛ መጀመሬያ ቃንቃቸው ስለእልሆነ ብሶታቸውን ከልብ ለማስረዳት በጣም ተቸግረዋል....እሱም ትምህርት ቤት የሽመደደውን ተፈላስፈባቸው🥲

    • @EliasBelete-it3zc
      @EliasBelete-it3zc Місяць тому

      እኔ አውቀዋለው አረ ሀይለኛ ሰው ነው

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Місяць тому

      @@EliasBelete-it3zc እብዛኛው ሀበሻ እስመሳዮች ስለሆንን ነው የሳቸው ግልፆነት ያልገባን ....እባትየው የዋህ ግልፆ እንደሆኑ በደንብ ያስታውቃል .... እዎን ፌት ለፌት ተናጋሬ ግልፆ እውነተኛ ስው ሁሌም ስሙ ሀይለኛ ነው..,!!!

  • @almfiramandefro3252
    @almfiramandefro3252 Місяць тому +2

    አለም ሰገድ አባታችን ከመጀመሪያው የተበላሽ ነገር አላቸው እና ትልቅ አማካሪ ያስፈልጋቸዋል የተበታተኑ ልጆችም የት ላይ እንዳሉ መፈተሽ ትምሀርት ያስፈልጋቸዋል ብይ እገምታለሁ እግዚአብሔር ያለአንድ ነገር ወደ አንተ አላመጣቸው ምን አልባት በአንተ ተመስሎ እግዚአብሔር ሊረዳቸዉ ፈልጎ ይለናል

  • @SabitaAli-u9c
    @SabitaAli-u9c Місяць тому +6

    የኔ ሚስኪንዋዬ ሢያሳዝኑ በአላህ

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile Місяць тому +16

    ወይ ጉድ ዱላ ነው ሚስማማኝ😂 ግን በጣም ግልፅ በመሆኑ ነው ከሰዎች ጋር ችግር የሚገጥመው ዛሬ ሰው በማስመሠል ነው የሚኖረው የሚወደደውም የሚያስመስል ነው እውነትን የሚናገር ሰው ቢያጠፋም ሊከበር ያስፈልጋል እውነት እግዚአብሔር ስለሆነ

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Місяць тому

      @@AlemtsehayKelile 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @AbrTubeer8r
    @AbrTubeer8r Місяць тому +198

    የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ🎉🎉

    • @Alem_1
      @Alem_1 Місяць тому +5

      አሜን፫❤❤❤

    • @TeklituTeka
      @TeklituTeka Місяць тому +3

      Amen

    • @Genetgenet-dc5vs
      @Genetgenet-dc5vs Місяць тому +2

      አሜን🙏🙏🙏🙏

    • @Abc-mf8xj
      @Abc-mf8xj Місяць тому +5

      ላይክ መልቀሚያ ኮመንት😁

    • @SaraSoriya-m4z
      @SaraSoriya-m4z Місяць тому +6

      የኢትዮጵያ መንግስት ቤት ቢሰጠን በብራችን ሀገር ስንገባ ማረፊያ

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Місяць тому +2

    ደስ ያለኝ ነገር ስጋዉን አና ደሙን(ቁርባን)ተቀብሎዉ ለመኖር የዉሰንከዉ ዉሳኔ አና የጥንቆላ መንፈስን ማዉገዝህ ብቻ ነዉ🙏

  • @yetm1026
    @yetm1026 Місяць тому +1

    ወላጆች ሁሌም ለ ልጆቻቸው ስኬትን ይፈልጋሉ ። ሁኔታዎች በተቃራኒ ሲሆን ደሞ ከማዘናቸው የተነሳ በልጆቻቸው ያፍራሉ ። ያለ ወላጅ እናት ማደግና የእናትን ፍቅር ሳያውቁ ማደግ እራሱ የራሱ የሆነ ተፅህኖ አለው ።
    እድሜና ጤና እመኝልዎታለሁ ☺️

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Місяць тому

      @@yetm1026Amen x 3👏🏽👏🏽👏🏽

  • @AmyAmy-g7k
    @AmyAmy-g7k 18 днів тому

    ስው የምታመልኩ ስዎች ተጠንቀቁ መጨርሻችሁ አያምርም አባቴ እርሶ እግዜአብሔር ይርዳዎት እውነቱን አንድ አምላክ እና እናንተ ናቸው የምታቁት

  • @mulukengirma71
    @mulukengirma71 Місяць тому +8

    ጠንቋይ ጋር የመሔድ መጨረሻው እዬዬ ነው

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 Місяць тому

      ሲጀመርም ያጋባቸው ሽማግሌ ሆኖ ጠንቋይ ነው

  • @HANANBELAY-z3l
    @HANANBELAY-z3l Місяць тому +3

    ቅመሙችየ ፈጣሪ በያላችሁበት የጠብቃችሁ❤❤

  • @senibekalu4302
    @senibekalu4302 Місяць тому +1

    ተብተራወች እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ለዚህ አባት መንፈሳዊ አባት ያስፈልጋቸዋል

  • @tesfayegelan8308
    @tesfayegelan8308 Місяць тому

    መልካም ና አስተዋይነት የተላበሰ ጋዜጠኛ ዘመንህ ይባረክ::

  • @Mehretwondimu
    @Mehretwondimu Місяць тому +10

    በልጅ አለመፈተነው ከባድ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳን የደረሰበት ያዉቃል😢

    • @jdcell63
      @jdcell63 Місяць тому +2

      😢😢😢 እውነት ነው

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Місяць тому

      @@Mehretwondimu 100% ትክክል

  • @bstalotnatenael3415
    @bstalotnatenael3415 Місяць тому +4

    ብዙ ቤት አለ ይሄ ታሪክ ብዙም ትዳር ፈርሳል። አሁን አሁን አዲስ ፋሽን መታል ስራዬ ነው ብለው ትዳር እያፈረሱ ኮሚሽን ብር የሚቀበሉ አብሶ መናፍቃኖች ናቸው ቤትና መኪና የሚያሸጡት ብዛት። ተቃዮችም እየጀመሩ ነው ይሄን አካሄድ ተጠንቀቁ ባለትዳሮች ሲደርስብን ከምናማርር

  • @musbahhammid
    @musbahhammid Місяць тому +5

    ንፁ ሰው ነው ምክንያቱም ስለራሱ እውነቱን ተናግሮዋል እና።

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Місяць тому +3

    አለም ሰገድ የኛ መልካም እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zebibakedir-gk8tk
    @Zebibakedir-gk8tk Місяць тому

    እነኝ አባት ግን በጣ ምርጥ ጀግና አባት ናቸው በጣም ነው ያሰዘኑኝ ሰው ያልተረዳቸው እነት አለ እሳቸዉ ጋ

  • @TadelechMeshesha
    @TadelechMeshesha Місяць тому

    ይህን ወንድም ከልጅነቱ የሚከታተለው የጭንገፋ መንፈስ አለበት።ትዳረን የሚመታ የጭንገፋ መንፈስ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይመታለት።ይህን ከላዩ ማንሳት የሚችል የእግዚአብሔር መንፈስ ቢቻ ነው!!!የዕድሜ መራራቅም ለትዳር መፍረስ ምክንያት ሊኾን ስለሚችል በማስታረቅ ችግሩ መፈታቱን አጠራጠራለሁ። በመልካም ሽምግልና ከእገግዚአብሔር ጋር ተስማምቶ እንዲኖር አምላክ ይርዳው!

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Місяць тому

      @@TadelechMeshesha እልታደሉም ባክሽ እለመታደል ነው የሚመርጣትን ሴት እላወቁም የዋህ ናቸው!!!

  • @sairasaira374
    @sairasaira374 Місяць тому +1

    ምርጥ አባት

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 Місяць тому

    ለልጆች ገንዘብ ብቻ ሳይሆን ፍቅር ነው ዋናው።
    የሚገርመኝ ልጅን እንደ ጠላት መቀጥቀጥ የአንድ እንድ ደካማ ወላጆች ፀባይ ነው
    የራሳቸውን ድክመት በልጆች የሚወጡ።

  • @EthiopaLove-wf7fp
    @EthiopaLove-wf7fp Місяць тому +6

    የሳይኮሎጂ ችግር አለባቸው አባት በጣም ይዘበራረቃል ሰሜታቸው

  • @Enate-21
    @Enate-21 Місяць тому +2

    እንኳን ደህና መጣህ አለምዬ❤❤

  • @Hanan-kn6dn
    @Hanan-kn6dn Місяць тому +7

    ግልፅነታቸውን ወደድኩት ከጠቋዩ እንዳይሆን ያረገዘችው

  • @ahmadhmaf9797
    @ahmadhmaf9797 Місяць тому +4

    አለም ሰገድ አባታችንን ተጫንካቸዉ ነዉር ነው አያሳዝኑከም 😢

  • @TeklituTeka
    @TeklituTeka Місяць тому +22

    ብዙግዜ እከታተላለሁ የጋዜጠኛው ትግስ ግን ሁሌ ይገርመኛን ❤❤❤

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Місяць тому

      እይግረምሽ ስራው ነው እንጀራ$$$

    • @TeklituTeka
      @TeklituTeka Місяць тому

      እንደ ኔ ለእንጀራው ብቻ አይደለም ሰውን ማዳመጥ ይችልበታን

  • @wehib_5
    @wehib_5 24 дні тому

    ብዙ ነገር አስተማር ነው በተለይ ብር አጠቃቀሙ ይገርማል ብቻ ምን አለፋ በነ በኩል ብዙ አስተሳሰቡ አልጎረበጠኝም!!

  • @JdhhdJahhshs
    @JdhhdJahhshs Місяць тому +1

    የኔ አባት አላህ ልቦወን ይጠግንለወት

  • @richobiratu1515
    @richobiratu1515 Місяць тому

    እሳቸውን በጣም ተጭነካቸዋል በግልፅ ስላወሩ በየዋህነት ንግግራቸውን ከ ራሳቸው ጉድለት ስለጀመሩ ሀሳባቸውን እንኩዋን ልታስጨርሳቸው ፈቃደኛ እይደለክም 😭😭😭😭

  • @SenaitAbdu
    @SenaitAbdu Місяць тому

    አሌክስ እኚህ አባት ባተሌ ናቸው ሁሌም ለኑሮ እየለፉ ነበር እኮ መቼም አባት በአቅሙ ልጆቹን ሳይመክር ቀርቶ አይሆንም ቤትን ያህል ሰርቶ ያስቀመጠ አባት ለልጆቹ አያስብም ማለት ከባድ ነው

  • @MimiBile
    @MimiBile Місяць тому

    በስደት ሆነን ስለ ልጆቻችን የምን ጨነቅ ወላጆች እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻችንን በማስተዋል እና በጥበብ ያሳድግልን

  • @senibekalu4302
    @senibekalu4302 Місяць тому +1

    ይህንን ሰውዬ ከመምህር ተስፍዬ ጋር አገናኙት

  • @Amharawollo
    @Amharawollo Місяць тому +3

    አለም ሰገድ እባክህ ከሶስት ቀን በፊት የመጣችውን ልጅ ብትረዳት ጥሩ ይመስለኛል እሚረዳት ዘመድ ያላት አይመስለኝም ያ ሞጭላፋ ቅቤ ምላስ ውሸታም ባሏ የአዲስ አበባ አራዳ የጋራ ቤቷን ሽጦ ያሳደገቻቸውን ልጆቿን ብቻውን እንዳሳደገ አታይም ማለቱበጣም ያማል በእድሜዋ ቀልዷል በላይዋ ላይ ሴት ሲያተራምስ ነበር የአገራችን ወንዶች በብዛት ሚስታቸው ከወለደች በኋላ ፀባያቸው ይቀየራል በሴት ላይ ይቀልዳሉ

  • @ማርታ_የኪድዬ16
    @ማርታ_የኪድዬ16 Місяць тому +2

    እንኳን በደህና መጣክ ወንድማለም❤

  • @tube-sn3gl
    @tube-sn3gl Місяць тому

    ልጂ እሥኪወለድ ለየብቻ ሁለነዉ ከተወለደ በሆላ ዲኢኢ ቢሥመረምሩ ጥሩነዉ ልቡ እንድረጋ
    ሢሣዝን የኔ ከርታታ ሀቂቃ እባ
    እተናነቀኝ ጨረሥኩም
    ሠዉየዉ በጣም የዋህ ይመሥላል

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 23 дні тому

    የድሮ አባቶች ተመቹኝ! ልጅ ካስቸገረ በሚጥሚጣ ይታጠናል ።ምንም አይኮንም ግፋቢል ማስነጠስ ነዉ። የአሁኖቹ አባቶች ጣጣ አያቁም ካስቸገርሽ እንዶሮ ቁልቁል አንጠልጥለዉ ነዉ ፈሰ በፈስ የሚያረጉሽ።

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Місяць тому

    ወንዶች አታረጅም በዚህ እድሜው አስረገዘ ደህና ወንጭፍ

  • @HeymanoteHeymanote
    @HeymanoteHeymanote Місяць тому +2

    አለምየ የስዉ ልክ ስላምህ ይብዛ ❤❤❤

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 Місяць тому +4

    ጎበዝ አባት ናቸው።እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት 🤲

  • @babydoll3635
    @babydoll3635 Місяць тому +5

    አለም ሠገድ ዛሬ አላሕ ነው ያወጣሕ ሠውየው ስታናድደው እንደ ሐይ ለኛነቱ ተነሥቶ ሣያንቅሕ አስተያየቱ ፈርቸልሕ ነበር በልጅ አትመካ የአሑን ግዜ ልጅ ባለጌ ነው

  • @mahiabilo1998
    @mahiabilo1998 Місяць тому

    ከስንት አንድ ነዉ ሚገኘዉ እንደዚ አይነት አባት ዉጪ ሲለፋ እናት ልጆችዋ ላይ ካልበረታች ልጆች ይበላሻሉ ። ስንት አባቱን የማያቅ ልጅ እኮ አለ የተካደ ማስረገዙን እንኳን የማያምን አባት ባለባት ሀገር ላይ አለም ሰገድ አትወቀሰዉ የአቅሙን አድርጓልና ሌላዉ ታሪካቸዉ እንዳለ ሆኖ

  • @rarecell8397
    @rarecell8397 Місяць тому +1

    በማርያም አትበል ፍቅር የለኝም ከመጀመርያው ወራት ጀምሮ እርግዝናው እጅግ ከባድ ነው እስኪወለድ ያለው የናትነቱ የእግዛብሄር ስጦታ ሂደቶች ከባድ ነው እንደምታወሩት ቀላል አይደለም

  • @selamawitgetachew3274
    @selamawitgetachew3274 Місяць тому +1

    ጎበዝ ሴት ነች

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላም ለአለም ሁሉ🎉🎉🎉🎉

  • @TewabechEshete-pi3fz
    @TewabechEshete-pi3fz Місяць тому

    ለልጆች የተስተካከለ ህይወት ከቁሳዊ ሀብት ይልቅ የቤተሰብ አለመበተን ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለዉ !!!

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 Місяць тому +1

      Ye Zare Leje Bexame Kebade New Manegnawem Leje Egeziabehere Bareko Yesexe Enji Beteseb Hulu Noro Yemibelashu Bezu Nachew

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Місяць тому

      @@damentesdemntes9602 100% ትክክል

  • @JoteAmde
    @JoteAmde Місяць тому +1

    አንዳንድ ልጆች ጥጋብ ነው ዱርዬ የሚያደርጋቸው ያለ ድካም እደፈለጉ ሲመነዝሩ ይፈላባቸዋል ምናለበት የኔ ልጆች አባት ብትሆን

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r Місяць тому +3

    የአለምዬ አድናቂዎች አላችሁ 👍👈❤️🥰🥰

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Місяць тому +9

    በእናት ጥላቻ በአባት ናፍቆት ያደገ ሰውየው ዕድሜም ሳያስተምረው ህመሙ ለ ልጁ ደረሰው እንዴት ትዳር ላይ ሊቆይ ይች ላል ?? ስነልቦና አማካሪ ያስፈልገዋል

    • @Abc-mf8xj
      @Abc-mf8xj Місяць тому +1

      ልድገምልሽ እኔ ለእናቴ አልወዳትም ምወዳት አያቴ ነው አንቺ በእናት አድገሽ ይሆናል ስለ እዚህ አንቺ እናትሽን ስለወደድሽ እኛም የግድ መውደድ የለብንም ስንት ክፉ እናት አለች ያም ሆኖ ግን ጥላቻ የሴጣን ነው አምርሬ ልጠላት አልፈልግም ምናልባት ክፉ መናፍስት አድሮባት ይሆናል ክፉ የሆነች አንድ እውነት ግን እናቴ በሰው ፊት እኔንም አባቴንም ያዋረደች ሰው ነች

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Місяць тому

      @Ayshaahmed ስለማታውቂው እትዘባርቂ…. 👅🔨

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Місяць тому

      @@Abc-mf8xj✔️✔️✔️

    • @meseratabey7900
      @meseratabey7900 Місяць тому

      Exactly

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 Місяць тому

      @@Abc-mf8xj ዎንድሜ አንተ በተረዳህ ው መጠን ላልረዳ እችላለሁይህ የእኔ ምልከታ ነው :: ሌላው የሰውየውን ስብእ ና እኔ ሳልሆን እራሱ ነው እየተናገረ ያለው በደንብ አዳምጠው ቪዲዮ ው ን!! እኔ ም ያደኩት በቅ ድ መ አያቴ ነው ነገር ግን ያዎኩት ትልቅ ሆኘ ስለሆነ ጥላቻ እና ቂም አላደረብ ኝ ም እናቴ አሁን ባገኛ ት በደስታ እቀበላታለሁ ያለፈው አልፎዋል ዛሬን ነው መኖር የምፈልገው እኔ የተረኃ ት እናት ሆኛለሁ በጣም እረ ዳታለሁ !! ሰውየው እኮ ያሳደጉት ሰዎች ስለእናቱ መጥፎ እየነገሩ ነው ያሳደጉት እሷም አባቱን ማሳየት ያልፈለገችው ነገር ይኖራል እናት የሆነችውን አናቅም ነገር ግን ሰው ሲያድግ መረዳት መኖር ይቻላል ምሳሌ ከመጀመሪያሚስት የተዎለዱ 3 ልጆች እንዳይሆኑ ሆነዋል ይህ የምን ውጤት ነው ሌላው ከመነጋገር መደባደብ ይሻለኛል የሚል አባት ነው በምን አይነት ህመም ውስጥ እያለፈ እንዳለ ማዎቅ አያዳግትም ለጋዜጠኛ ው ፈርቼ ነበር ከቪዲዮ መጨረሻ አካባቢ ሚስትቱ አውርታ ሲጨርስ እንዴት ነበር አስተያየቱ ዘሎ የሚከመርበት እስኪመስል ድረስ በተመለከትኩት ሃሳቤን ኮመንት አድርጊያለሁ ልቦና ይስጠን 🙏

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf Місяць тому +1

    ጀግና አባት ነው ሠውዬው

  • @ruthgashe9581
    @ruthgashe9581 Місяць тому +1

    በዚህ እድሜ መደባደብ ይገርማል ወደ ሚያሳርፊ የሚያርጋጋ ጌታን ተቀበል ኢየሱስ ጌታ ነዉ ልብህን ያሸንፍዋል ኢየሱስ ተጠጋዉ

  • @kassuwolde6201
    @kassuwolde6201 Місяць тому +1

    አለም ሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ አድናቂህ ነኝ

  • @jjcjcjcjcjncncnx3502
    @jjcjcjcjcjncncnx3502 Місяць тому +17

    ፀልዬልኝ እባካቹ❤

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Місяць тому

      @@jjcjcjcjcjncncnx3502 👏🏽👏🏽👏🏽

    • @aregashgebere
      @aregashgebere Місяць тому

      ፈጣሪ ካንቺ(ተ) ጋር ይሁን 🤲

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 Місяць тому

    I like your program this guy honest

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx 23 дні тому

    ሰላም ዓለም ሰገድ እኚህ አባት አነጋገራቸው ትክክል ነው እውነትን ፈላጊ ናቸው ሁሉም እውነትን ይፈልጋል የሚጠራጠሩ ከሆነ አላህ በሰላም ይገላግላት በDNA ማረጋገጥ ይቻላል አስማማቸው ሰይጣን የሰው ጠላት ነው በመሀላቸው እሳቸው የሚሉት በጥንቆላ ነው የምትሄደው ብለዋል ጠንቅዋይ የሰው ቤት አፍራሽ ነው እውነተኛ አይደለም ለማንኛውም የሚወለደው ልጅ የሁለቱ ስምምነት ያስፈልጋል ሁለቱም በነሱ ውስጥ ማደግ አለበት እላለሁ ።