ድሬ በ ባቡር ሄድን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @nebilnur1
    @nebilnur1  3 роки тому +272

    አረ እንደዚ አትጥፉ 😏
    ►Instagram: instagram.com/nebilnur/

    • @itsyogurl-i7t
      @itsyogurl-i7t 3 роки тому +3

      Bro were where u I've been missing you sooo much like fr tnx god ur back💖💖💕

    • @ራኬብቲዩብ.16
      @ራኬብቲዩብ.16 3 роки тому +1

      Neva adiss you tube r nen enam asadgln 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏

    • @emam5669
      @emam5669 3 роки тому

      Ayezoh bro

    • @asenechernt2466
      @asenechernt2466 3 роки тому +4

      አረ በነቢሎ ምንዱነው እንደዝህ መጥፋት በጣም ናፍቃቹናል🥰🥰

    • @fetiyajemal7924
      @fetiyajemal7924 3 роки тому

      Ketay yelam nebisha

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 роки тому +160

    ምርጥ ነብይ
    ምርጥ አባት
    ምርጥ መሪ
    ምርጥ አፍቃሪ
    ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወስለም
    የነብያችን ውዳጁች የታላቹ ከእኔጋ
    እስላማዊ ጥያቄ መልስ አለ እዳያመልጣቹ ማሩች ሞታችን በሸሀዳ አላህ ያረገልን ሀገራችን ስላም ያረገልን ነስሩን አላህ በቅርብ ያሳይን
    ፍልፍይሩን በመጫን ግቢ እንማማርማን

    • @setlijenkunat4418
      @setlijenkunat4418 3 роки тому

      Selelahu aleyihi weselem amiiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiiin

    • @GualRaya-vz4zz
      @GualRaya-vz4zz 3 роки тому

      S,a,w

    • @Nemi____Abdu
      @Nemi____Abdu 2 роки тому

      ሰለላሁ አለይ ወሰለም

    • @ቢላልነኝሀበሻዉ
      @ቢላልነኝሀበሻዉ 2 роки тому

      የሞላዉ የእሥልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቸ እንኳን አደረሣችሁ ለዒዳል ፈጥር

  • @mahiderbekele1476
    @mahiderbekele1476 3 роки тому +133

    Melklit is such a vibe....

  • @sabatube1176
    @sabatube1176 3 роки тому +88

    ኧረ ምን አይነት ፍቅር ነው በማርያም ያውም በዚህ ዘመን አስቀናችሁኝ 😥❤️❤️የእናንተ ፍቅር ለሁላችንም ያድለን 👏

    • @zainasied615
      @zainasied615 3 роки тому +4

      በጣም አሚንን እነሱን ሳይ የድሮ የሰፍረ ፍቅራችን ያስታውሱኛል በስደት ተበታትነናል አሁላይ😭😭😭😭

  • @fozihabsha3616
    @fozihabsha3616 3 роки тому +68

    መክሊትዬ የኔ እብድ ስትመችኝ እኮ😂😂😂

  • @ብርቲጋልትግራይቤተሰበይና

    ኑሮስ እናንተ ኑሩበት በጣምምምም ነው እምወዳቹ ፈታ ያላቹ የሰው ዘር ኣትነኩ ሃይማኖት ኣትነኩ ፅድት ያላቹ ናቹ እግዚኣብሄር እድሜ እና ጤና ይስጣቹ❤❤ ግን ነቢሎ መጥፋት እያበዛቹ ተሎ ተሎ ብትመጡ ደስ ይለን ነብር እውነት ፊልም ከማየት ይልቅ እናንተ ባይ ነው ደስ እሚለኝ ❤❤

    • @hanan.m1053
      @hanan.m1053 3 роки тому +20

      የኔ ቆንጆ ደስ የሚል አገላለፅ ነው
      ከ ፕሮፋይልሽ እንደምረዳው ትግራዋይ ነሽ እኔ ደሞ ወሎዬ ነኝ ከደሴ እና አሁን ቤተሰቦቼ ጦርነት ውስጥ ናቸው በጣም ይጨንቃል ሁኔታው አንቺ ደሞ በጣም ትረጂዋለሽ ግን በ እንደዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ሁኜ እንኩዋን በጣም ነው የምወዳችሁ ሁሌም ቢሆን ሰላምን ለኛም ለናንተም እመኛለሁ

    • @ብርቲጋልትግራይቤተሰበይና
      @ብርቲጋልትግራይቤተሰበይና 3 роки тому +16

      @@hanan.m1053 ኣዎ የትግራይ ልጅ ነኝ እነ ነቢል በጣም ነው እምወዳቸው እና ደሞ ማማየ ኣይዞሽ ፈጣሪ ሰላሙ ያምጣልን ከማለት ውጪ ምንም ማድረግ ኣይቻልም ህመሙ በጣም ኣውቀዋለው ኣመት ሙሉ ቤተሰብ ኣለማግኘት በሂወት ይኑሩ ኣይኑሩ ብቻ ከባድ በጣም ከ ቃል በላይ ግን ችግር በበዛ ቁጥር እንድጠነክር ነው ያደረገኝ እንድፀና እግዚኣብሄር ይመስገን እናንተም ኣይዛቹ ፈጣሪ በ ኑፁ ልባችን ከለመነው ሰላም ያድርግልናል እና ፈጣሪ ለ ሁሉም ኣለም ምህረቱ ይላክልን❤🙏

    • @fofofetiya7425
      @fofofetiya7425 3 роки тому +13

      ወላይ ሁለታችውም የፃፋችውት ኮሜንት የልቤን ነው የገለፃችውት ያረብ ሰላምን ፋቅርን እዝነትን ይላክልን እንደወንጀላችን ሳይሆን እንደምህረቱ ያርግልን ያረብ🙏🙏🙏🙏

    • @hanan.m1053
      @hanan.m1053 3 роки тому +11

      @@ብርቲጋልትግራይቤተሰበይና
      አሚን እናንተም አይዟችሁ የናንተ ደሞ ይብሳል በዱኣ አስታውሳችሁዋለሁ
      አይዞን😭😭

    • @hanan.m1053
      @hanan.m1053 3 роки тому +2

      @@fofofetiya7425 አሚን አሚን
      በአላህ ብዱአሽ አትርሺን በጣም የሚያስጨንቅ ሰአት ውስጥ ነን
      አላህ ጥሩን ጊዜ ያምጣልን

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 3 роки тому +11

    ከዘር ከሃይማኖት የፀዳ ቤት ሰወዳቹኮ ሁሉም ነገር ስያስጠላኝኮ የናንተን ቢድዮ ነው ደጋጊመ የማየው ምርጦቼ ማርያምን ፍቅራቹ ይባረክ ሃገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @halima8737
    @halima8737 3 роки тому +85

    ኢትዮጵያ ዊ ነትን ፍቅርን በናተላይ አየሁ 🥰❤❤❤❤

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +45

    ማን ነዉ እንደኔ የሀገሩ ሰላም
    አእምሮዉን ያበላሸዉ
    አላህ የሁላችንም ቤተሰቦች ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ያረብ።።።

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 3 роки тому +9

    ዋዉ ምርጥ ጏደኝነት በናተ ውስጥ ኢትዮጲያዊነት ነው ሚታየው ታምራላቹ ድሬ የፍቅር ሀገር ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን 🙏🏼🇪🇹🇪🇹

  • @የራያአላማጣልጅነኝ
    @የራያአላማጣልጅነኝ 3 роки тому +17

    ህይወት እንዴት መኖርእንዳለባችሁ የገባችሁ እናንተናችሁ።
    የምርስወዳችሁ ከልቤነው❤️❤️❤️

  • @ኤማንዳቲናYouTube-s5y
    @ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 роки тому +12

    ጓደኝነት ምን እንደሆነ የማያቅ ከናንተ ይማር👏👏👏👏👏👏👏ኢትዮጵያ እንደዚ አይነት ባቡር መኖሩ አላውቅም ነበር

  • @atesdealemu4260
    @atesdealemu4260 3 роки тому +26

    😂😂😂😂😂አህያ ላህያ አለች መክሊት በጣም ነው ፈታ የምታደርጉን አትጥፉ

  • @ibrahimomer1708
    @ibrahimomer1708 2 роки тому

    ዋው በጣም ነው የምታምሩት
    ይመቻቹሁ አቦ ድሬ የፍቅር አገር
    የደጋጎች አገር ጭዋ ህዝብ እኮ ነው ያለው ሰላማአቹሁ ይብዛልን Like nbilenur

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 3 роки тому +32

    I thank God for you guys for sharing with us your enviable beautiful fun friendship 🤗🤗🤗 you are becoming the new favorite F.R.I.E.N.D.S☕ Ethiopian version 🥰🥰🥰 keep it up y'all Much love and Respect 😘😘😘 May God bless you with more love and laughter like this ❤️❤️❤️

  • @meditubessv7295
    @meditubessv7295 3 роки тому +28

    መክሊት በሳቅ አነፈርሽኚ ወይኔ ማሀፀኔን ግርግዳዉን ነዉ ያለዉ😂😂😂

  • @mignottariku5558
    @mignottariku5558 3 роки тому +11

    Meklit is such a vibe❤️❤️❤️ I love her!

  • @peaceteame7472
    @peaceteame7472 3 роки тому +23

    አቤል አመለጠዉ የማይገኝ ላይፍ ነዉ ለምንድነው ከናንተ የሚለየው 🥳🥳🥳🥳

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 3 роки тому +27

    አይደለም በባቡር ለምን በጋሬ አትሄዱም😜😂መክሊት ግን በባቡር ትሂድ😂😍

  • @ethiopiailoveyousomach214
    @ethiopiailoveyousomach214 3 роки тому +14

    እሥኬ ቦታ ልያዝ
    ፋኖ👌 ጀግና ነው
    ፋኖ👌 ፍቅር ነው
    ፋኖ👌 ሠላም ነው
    ፋኖ👌 ኢትዮጵያዊ ነው
    ፋኖ👌 አይደፈርነት ነው
    ፋኖ👌 ተፈሬነት ነው
    ፋኖ 👌ታሪካዊየነት ነው
    ፋኖ 👌ተፈሪነት ነው
    ፋኖ 👌አሸናፋነት ነው
    ክብር ለመከላከላያችን👌
    ውድቀት ለኢትዮጵያ ጥላቶች ያረብ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ኢትዮጵያ ታሸንፍለች💪❤🇪🇹

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ

    በጣም ነዉ የምታምሩት ምችት ይበላቹ የኔ ፎቃዬ ሀገሬን ስላሳያችሁኝ ከልብ አመሰግናለዉ ድሬደዋ ፍቅር የሆነች ሀገር ነች እማትጠገብ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ባለሰማያዊዉ ድርያ የለበሰችዉ ልክ እደድሬ ልጅ ፈታ ያለች ናት ይመችሽ ምርጣ👍❤👌ሁላችሁንም ዉድድ

  • @seyfe.tesfaye7189
    @seyfe.tesfaye7189 3 роки тому +10

    ኡፍፍፍፍ ስወዳቹ እኮ አቦምች ይበላቹ ግን መክሊት ውስጤ ናት አህያው ፈታ አርጎኛል😁😁😁😁😁😂😂😂

  • @onelove8524
    @onelove8524 3 роки тому +3

    ከናቲ የእሩጫ ኮሜንቶች ቀጥሎ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ሀሀሀሀ ቹልቹላ አለች ይቺ እብድ የሆነች ልጅ ደሞ ሀረሪኛው አክሰንት በጣም አንደኛ ናት ትቀጥልበት

  • @hayufamily7051
    @hayufamily7051 3 роки тому +23

    ነቢሎ በጣም ጠፍተክ ነበር ምንድነው እንዲ መጥፋት😏ብቅ በማለትክ ተመችቶኛል ብሮ👍👍👍👍

  • @lideyalidu3121
    @lideyalidu3121 3 роки тому +22

    እናተ ግን ምን አስባችሁ ነው እንዲህ መጥፋት ስወዳችሁ እኮ🥰🥰

  • @meseretabera8270
    @meseretabera8270 3 роки тому +3

    ተናፍቃችኃል ምርጦቼ እንዲህ አብራችሁ ስትሆን እንዴት እንደምታምሩ አቤልስ ይመቻችሁ አቦ

  • @ወለየዋf
    @ወለየዋf Місяць тому

    ዲሬወች የፍቅርሐገር ዲሬማለት ልክ እዴደሴ ነው ሕዝቡ ዘርኝነትየለ ፍቅርብቻ ይመቻችሑ አቦ ,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @banchu3147
    @banchu3147 3 роки тому +2

    እንደው መክሊት እኮ ድምቀት ናት እንደኔ የሚወዳት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @meronmengiste2512
    @meronmengiste2512 3 роки тому +5

    ነቢሎዬ ደስ ብሎኛል ስላየሁአችሁ እንደዚህ አትጥፉ እንጂ እንወዳቹሀለን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤️❤️

  • @selamyiunhaile1871
    @selamyiunhaile1871 3 роки тому +1

    ድሬ ሀገሬ ናፍቆኛል ስላሳያችሁኝ ደስ ብሎኛል ቀጣይ ነቢሎ ማኛዉ

  • @birtk4634
    @birtk4634 3 роки тому +1

    des setlu begzibher yhen fekrachun yakoylachu fetari God bless all of you.

  • @hikupiyar1812
    @hikupiyar1812 3 роки тому +1

    Zare አብዱ new የገደለኝ yegna kongfu🤣🤣🤣

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 3 роки тому +8

    የኔ 💝💝💝ልዩ ፍቅሮች ❤❤❤ሀገር ስገባ ልክ እንደናንተ አይነት ጀማዎቼን ድጋሚ እንደዚ መሰብሰብ ነው 💝የናፈቀኝ 🌹

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 3 роки тому +77

    በጣም የጠፋቹት ተናፍቃችሀል
    በጣም ዘና የምታደርጉን

  • @እድልየናቴ
    @እድልየናቴ 2 роки тому

    Batam eko nawe dase emetelute sewadachu Damo atetefu gwadagnenatachu dase yelale ayelayachu 😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kalkidanmihret7129
    @kalkidanmihret7129 3 роки тому +16

    ስታምሩ እኮ ታስቀናላቸዉ በጣምም

  • @zeynebtube7806
    @zeynebtube7806 3 роки тому +15

    መክሊት በሳቅ ገደለችኝ አህያዉ ሁላችሁንም አላህ ሰላም ያርጋችሁ❤

  • @ልጓዝበጎዳናው
    @ልጓዝበጎዳናው 3 роки тому +6

    ስወዳችሁ እኮ የፍቅር ተምሳሌቶች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB

    ስወዳችሁ እኮ ደብሮኝ ነበር ፈታ አደረጋችሁኝ ተባረኩልኝ በርቱ የኛ ብርጦች የሀገሬ ልጆች ክፉ አይንካችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሀገሬ ጠላቶችሽ ይጥፉ ሰላም ለሀገሬ 😍😍😍😍

  • @flower545
    @flower545 3 роки тому

    Yene Dire betam nafikeshegnal...😍😍😍😍 Thanks nebilo.... Betam arif adergeh asayehen

  • @asterdesta312
    @asterdesta312 3 роки тому

    betam Teftachual Min Honachunewu?

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 3 роки тому

    እንዴ የት ጠፍታችሁ ነው ውይ እኔ የሳቄ ምክንያቶች አድርጌ ስከታተላችሁ ጥፍት አላችሁ የሆነ ቦታ እኮ መሄድ የለባችሁም ቁጭ ብላችሁ ብታወሩ እንኮን ደስ ብሎኝ ነው የማያችሁ አትጥፉ💕💋

  • @kalkidanmamuya759
    @kalkidanmamuya759 3 роки тому

    ጠብቄ ነበረ ይህን vedo ሀኒ tik tok ፖዎስት አድርጋው ስላየውት

  • @hiyewttube
    @hiyewttube 2 роки тому

    ወይኔ ስታምሩ ታድላችው ፍቅራቹ መተሳሰባችው ነብዬ ሁላችንም ነው ምወዳችው የልጅ አዋቂ ነህ አንተ ደሞ ነብዬ

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 3 роки тому +2

    ድሬ በጣም ታምራለች ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን

  • @kiyalove4581
    @kiyalove4581 3 роки тому +3

    ካሁን በሁዋላ ሁለተኛ እንዳይለመድ..በጊዜ ልቀቅ ትዛዝ ነው።love u..

  • @abdulmalikmushag4028
    @abdulmalikmushag4028 3 роки тому

    ነቢሎ እኔ ከሀረር ወደ ሸገር ስመጣ አንተ ድሬ ትሄዳለህ።
    በጣም ነው ማደንቅህ ስትመለስ ካንተ ጋር ፎቶ እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ።
    ምርጥ ሰው አድናቂህ ነኝ ይመችህ አቦ!!

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 3 роки тому

    Nebilo enkuwan be selam metachu tamralachu weye zara betam yamrale egizabher fikerachu yexamerlachu aylayachu, balachubate selamachu bezet yebale 😍😍😍😍👈tebarku

  • @lulululu2675
    @lulululu2675 3 роки тому +6

    መክሊት እና መቅዲ በማየቴ ደስ ብሎናል

  • @hdhhdh1811
    @hdhhdh1811 3 роки тому

    በጣም ደስ ትለላችዉ ግን ሴትም ውንድም በራቆት ስነካኩ እኔ መሰቃቅ ምን ይበለል

  • @dagifr3584
    @dagifr3584 3 роки тому +9

    so far meklit is just being the best from the squad

  • @kamuti8313
    @kamuti8313 3 роки тому +1

    🤣🤣🤣🤣 ወላሂ ይህ ቪድወ ስተት እዳለበት ገምቸ ነበር ነቢሎ መልካም ኤድል ተመኘሁልህ በዝህ ግርግል ስራህን በጥራት በሰራ መልካም ነበር አይዞን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zuzu2370
    @zuzu2370 3 роки тому +1

    ወላሂ ውበት ሲለካ በሂጃብ ነው ለካ ውይ ድታምሩ ሀኒና መክሊት ልብሳችሁ😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 3 роки тому +2

    ወይኔ ሥወዳችሁ ደሞ ሆዴን አቆሰላችሁት😂😂😂😂😂😂ደጋግሜ ነዉኮ የማያችሁ😍😍😘😘😘

  • @nejatoumer2044
    @nejatoumer2044 3 роки тому +6

    እብደታቹ ደስ ሲል በተለይ መክሊት እና ነቢር

  • @heniheni7495
    @heniheni7495 3 роки тому +1

    እኔ በጣም ነው ምወዳቹ ግን ። ሰው መርዳት እንኳን ባትችሉ እንኳን እዉቅናቹን እንኳን ተጠቅማቹ አስተባብራቹ ሰው መርዳት ትችላላቹ

  • @BanchiBanchi-n9s
    @BanchiBanchi-n9s Рік тому

    በጣም በጣም በጣም ተና ፍቃ ተና ፍቃችህ ነበር ❤❤❤❤❤❤

  • @user-op1cw8qn6f
    @user-op1cw8qn6f 3 роки тому

    ባብሩ ከት ነው መነሻው ንገሩይ

  • @ሪችጎንደሬዋ
    @ሪችጎንደሬዋ 3 роки тому +5

    ማይት ከምፈልጋት ሀገር ሁሉ ብትኖር ድሬን ነው 👌👌😍😍😍😍ሰወዳቹ እኮ

  • @mariamawitamare6374
    @mariamawitamare6374 3 роки тому

    Ye harar koyetachehus?

  • @ቢታኒያየናቷልጅ
    @ቢታኒያየናቷልጅ 3 роки тому +1

    ተናፍቃቹ ነበር የሳቄ ምንጮች አይ መኪዬ ምን አይነት አዞ ነው አላለችም😁😁

  • @etentertainment7374
    @etentertainment7374 3 роки тому

    Pls nebilo last video laylew music pls tell me the title

  • @tolcnaa3221
    @tolcnaa3221 3 роки тому +4

    የምር ምርጦች ናቹ ይመቻቹ ሀኒ እረ አፍ አስፈቱዋት ግን ትመቺኛለሽ 💞💞💞

  • @kidistyared4682
    @kidistyared4682 3 роки тому +2

    ደስ ይላል ነቢሎ Welcome ብለናል እንኳን ደና መጣችው

  • @EthiopmyLove
    @EthiopmyLove Рік тому

    ግን ለምድነው ባንድ የማትመጡት ስታምሮ ነበር???❤

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +6

    ነባ ተናፍቃችሁ ነበር
    በተለይ አንድነታችሁ ዉስጤ ነዉ
    ግን ግን ነባ በል ወደወሎ ብቅ በል እና ተፈናቃዩችን እያቸዉ።።።።
    ።።።።።።።።።።።።

  • @ሱሱ-ባባ
    @ሱሱ-ባባ 3 роки тому +1

    አኩርፈናል አታከብረንም ምንድነዉ እደዚህ መጥፍት

  • @dagiopiadp195
    @dagiopiadp195 3 роки тому +2

    The Somalia character was outstanding 😅😅😅 አህያው!😅😅😅😅

  • @feventamrat8208
    @feventamrat8208 3 роки тому

    ኣሪፍ ነው
    ነገርግን ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ
    የት ነው የድሬ ባቡር ትኬት ምትገዛው ምታውቁት እስቲ ኮመንታቶች ንገሩኝ

  • @stephbrutal
    @stephbrutal 3 роки тому

    Nebilo I see Ethiopia in u keep going god bless u all

  • @kalidsofiya616
    @kalidsofiya616 3 роки тому

    አረረረረረ ነባ ወላሂ ጠፍተክ አስጨነከን እኮ ነባ ብቻ እንኳን ደህና መጣቹ 😊😊😊😊😊😉😉😉😉

  • @melatsisay8845
    @melatsisay8845 3 роки тому

    መቅዲ ግን የት እየጠፋች ነዉ

  • @sarafaisal9911
    @sarafaisal9911 3 роки тому

    መክሊት ውዴ ሁሉ ነገር ያምርብሽል

  • @yz6298
    @yz6298 3 роки тому

    Lemehonu welo lay torinet endale semtachihual ? Yemitgermu generation nachihu.

  • @rokyarokya8206
    @rokyarokya8206 3 роки тому +5

    እንዴት እደናፈቃችሁኝ በህልሜ ሳያችሁ ነበር ሰሞኑን😍😍😍😍😘😘😘😘እወዳችኃለሁ ሀላችሁንም

  • @melkamuhailedire1205
    @melkamuhailedire1205 3 роки тому +1

    Emiye dire nifk bilognal.
    Ye diren yemitwodut isk ❤️🇪🇹.
    Ye Dire Lij nagn Anyway 😏🇪🇹❤️

  • @AserSerany
    @AserSerany 10 місяців тому

    Mekiltye yn fonka ❤betam nw miwedachu hulachinm

  • @healthynotes1
    @healthynotes1 2 роки тому

    What is the name of the song @18:00

  • @aminasiraj6592
    @aminasiraj6592 3 роки тому

    Mashalla fikerchu dese yelale ayelayachu mulu groupachu 😍😍😍😘

  • @zuzu2370
    @zuzu2370 3 роки тому

    የፈረሱ ነገር ግን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂መቅዲየ ሀሀሀሀ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 роки тому +1

    ዋው ምርጦች ጠፍታቹነበር አቦ ዌልካም አቤላ ጠፋ ግን ታምራላቹ እብዶችዬ😂❤❤👍👍

  • @meseretfikra9937
    @meseretfikra9937 3 роки тому +3

    የእውነት ነው ምታዝናኑኝ መክሊት እና ነቢል ድምቀት ናቸው

  • @lalaemerhu9638
    @lalaemerhu9638 3 роки тому

    Nebilo mekdis yet headech aberachu Heda alenber?

  • @yahyaiskandar3450
    @yahyaiskandar3450 3 роки тому

    ነቢል አንድ የማታ ቀረፃ ስታደርጉ ነበር እየጨፈራቹ ለገሃሬ መኪና ላይ ሆናችሁ እሱን ለምን ሳታስገባው

  • @ፍቅርፍቅር-ኈ6ሐ
    @ፍቅርፍቅር-ኈ6ሐ 3 роки тому +7

    ውይ ነቢል ምርጥ ሰው እንወድሀለን

  • @bitageta5435
    @bitageta5435 2 роки тому

    መቅዲዬ ቀንሳለች ምን ሆና ነው

  • @robaessa6314
    @robaessa6314 2 роки тому

    Ferasu betam nw yetemchgn famochu siyay mude yaza eko

  • @kookifunny8769
    @kookifunny8769 3 роки тому

    welcome Neba tanafkchuhal wudoche 😍😍😍😍😍

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 3 роки тому

    ነቢሎ ተናፍቃችሁ ነበር ደስ የሚል ነበር መቅዲ መጮህ ስትወድ ግን አንደኛ ናት ስወዳት ወፈረች ግን ለምን ???

  • @sejahdima1552
    @sejahdima1552 3 роки тому

    Nafkon nbr videoh nebilo💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @Promise-24
    @Promise-24 3 роки тому +24

    የአህያው ፓርት ገዳይ ነው 😂😂 ነቢሎ አትጥፉ ብጌታ ሁሌም ኑኑኑኑኑኑኑ ፕሊስስስስስ love ya all❤️

  • @selambitsat684
    @selambitsat684 3 роки тому

    I clicked like button before watching. Your videos are very entertaining. Please atetefa

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 3 роки тому

    Hahahaaaa አውቃ እንድታቅፋት ነው ነቢል ነጭ ነጭዋን ስወድህ

  • @sejahdima1552
    @sejahdima1552 3 роки тому

    Meklite "ant ayheya" acting is a banger. Nebilo ebabe tiktoker bihon nuro 😹😹... Becha the whole video yameral. Swimming pool wust flip.. Nebilo endefirst timeh endmehonu andegnia nw.💓💓💓💓we love you guys.

  • @mekdesassefa5270
    @mekdesassefa5270 3 роки тому +3

    እንኳን ወደሀገራችን ድሬ መጣቹ ምርጦቹ

  • @mekedishow4995
    @mekedishow4995 3 роки тому

    Ehenin video ayito yalsake kale yiqatal betalyi yaa Ahiyaw prt 👌

  • @firitokassa5942
    @firitokassa5942 3 роки тому

    መክሊትዬ ስወድሽ 😍በጣም ነው ምታዝናኚኝ .....ሁላቹንም እሟ

  • @nebilaibrahim5974
    @nebilaibrahim5974 3 роки тому +6

    Meklit adkm yehonech lj😂😂

  • @የነገንማንየቃል
    @የነገንማንየቃል 3 роки тому

    ወልካም ነባ ጠፍህ ሠምኑን በሠላም ነዉ ተሞሼረክ እዴ ትተሀኝ

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 3 роки тому

    የምወዳቹ የኔ ትንሿ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላማቹ ብዝትትትትትት ይበልልኝ ነቢሎ ተናፍቅህ ነበር ደሞም ሲሥተርክ ጠፋች ብቻ ሰላም በልልኝ እሺ ::