እንደዚ አናዳኝ አታውቅም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 673

  • @nebilnur1
    @nebilnur1  2 роки тому +67

    Check out my instagram 🤗
    Instagram: instagram.com/nebilnur/

    • @AAaa-qr6ku
      @AAaa-qr6ku 2 роки тому

      Mefcha mashin gizu nebilo 😍😍

    • @ማንደፍሮ
      @ማንደፍሮ 2 роки тому +4

      ነቢሎ.....አቤልን ከእናንተ ጋር ሳየው ሰው ይመስለኝ ነበር ለካ ሆዱ የተቀደደ አሳማ ነው በሉ ተጠንቀቁ ምግብ ያጣ ቀን መክሊት ደንደን ስለምትል አትዋጥለትም ግን መቅዲን ተጠንቀቁ ።

    • @merolayaqoub1024
      @merolayaqoub1024 2 роки тому +1

      ተባረኩልኝ የሳቄ ምንጮች ሲከፋኝ እናንተን አያለው ፈታ ታደርጉኛላቹ እኮ

    • @toybamohammed8060
      @toybamohammed8060 2 роки тому +1

      ስወዳችሁኩ ሀይቅ ያዥችሁ ብሂዲ ደስ ይለኛል ፍቃደኛ ከሆናችሁ

    • @foodchannel6361
      @foodchannel6361 2 роки тому

      የሆነ ቀን ቆንጆ ቆንጆ የአፍጢር ምግቦች ብሰራላችሁ ደስ ይለኛል ነቢሎ

  • @ሰአድቾ-ጨ8ቈ
    @ሰአድቾ-ጨ8ቈ 2 роки тому +254

    ወላሂ በነዚህ ልጆች የሚቀና 😥 ማነው እንደኔ አይለያችሁ የኔ ማርች 😥

    • @ጨካኝነው
      @ጨካኝነው 2 роки тому +1

      እኔ ሁሌ ነው ሳያቸው እማለቅሰው

    • @almejid7140
      @almejid7140 2 роки тому +1

      አረ ከ አጣቢዉ በላይ አለቀለቃችሁ

    • @fmmsm2836
      @fmmsm2836 2 роки тому +1

      @@almejid7140 🤓💪💪

    • @ljfekerljfeker9697
      @ljfekerljfeker9697 2 роки тому +1

      እግዚአብሔር ይጠብቃቸው

    • @jori8545
      @jori8545 2 роки тому

      እኔ

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 2 роки тому +173

    እደኔ ውድድድ የሚያረጋቸው አለ ከዘረኝነት ከሀይማኖት የፀዱ የፍቅር ተምሳሌቶች ናቸውኮ ❤

    • @mahiyasin2569
      @mahiyasin2569 2 роки тому +1

      አህያ ጋር የዋለች ጊደር ፈስ ነው ተስተምራ የምትመጣው አሁን ስለዚህ የፀዱ ማለት ለአላህ ብለው የሚዋደዱ ሰዎች ናቸው እሱም በላኢላሀኢለላህ ብቻ ነው አላህ ሂዳ ይስጠን

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому +1

      ውዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @zinayeeyesus43
      @zinayeeyesus43 2 роки тому

  • @ፓናዶል-በ4ዠ
    @ፓናዶል-በ4ዠ 2 роки тому +85

    ማሻአላህ የሳቃችን ምጮች ፍቅራችሁ ያስቀናል አይለያችሁ ነቢሎ 😍😍😍

  • @roziamarerozina5028
    @roziamarerozina5028 2 роки тому +58

    የእናተ ጓደኝነት ማርያምን ይለያል ❤🥰

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому

      ውዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

  • @kalkidan1973
    @kalkidan1973 2 роки тому +101

    ስታምሩ ስወዳቹ እኮ የምር እንደ ተከታታይ ድራማ ነው የምጠብቃቹ😍😘

    • @nathanizm1637
      @nathanizm1637 2 роки тому +2

      አታሽቋልጭ ከኔ በላይ ማንም አይወዳቹም
      ያው ለማለት የፈለኩት ብዙ ሰው እንደኔና እንደሷ
      የሚጣላባቹ ምርጥና ተወዳጅ ጓደኛሞች ናቹ
      በተረፈ መልካም ከተፉ ሼፉ ነቢል
      ሼፉ አቤል

    • @hayutube3193
      @hayutube3193 2 роки тому

      እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @savageman3127
      @savageman3127 2 роки тому

      enes betyi

  • @daved5683
    @daved5683 2 роки тому +1

    Tip ብቻ ነዉ አትቆጡ:)
    ቲማትም ስልስ/canned of tomato 🍅- take it out once opened and refrigerate with plastic bag.
    ጥሩ አይደለም በቆርቆሮ ማስቀመጥ።

  • @2thesecond1lovemomyes98
    @2thesecond1lovemomyes98 2 роки тому +11

    ቪዲዮ እስኪያልቅ ድረስ መሳቅ ማቆም አልችልም። ድንቅ ነህ እወድሃለሁ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 роки тому

      ውዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

  • @asteerasteer4276
    @asteerasteer4276 2 роки тому +15

    እናተን ሳይ ነው የድሮዋ ኢትዮጵያ የምታስታውሱኝ ስወዳቹ እኮ 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 2 роки тому +7

    አንደኛ ነኝ ነቢሎ እንደ ተከታታይ ድራማ እኮ ነው የምጠብቃችሁ

  • @ruthruth8913
    @ruthruth8913 2 роки тому +2

    መቅዲና መክሊትስ መችነው ሚመጡት

  • @alemealeme8973
    @alemealeme8973 2 роки тому +4

    ሀኒ ምንሆናነው ጥቁር የለበሰችው

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 2 роки тому +5

    እግዚአብሔርን ፍቅራችሁ ደስ ይላል❤❤

  • @tseeth4835
    @tseeth4835 2 роки тому +5

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ እኮ 😘 ግን ያቁርስ በልቶ ምሳውን የት እደሚበላ የማሳስበውን ጓደኛችሁ መቼ ነው ቤታችሁን የሚጎበኘው😂😂

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 2 роки тому

    ጉበዚች በርቱ እኔ ደሞ ነገ መጥች እሰራላችሁ አለሀ ሀኒ ስወድሺ ለምድነው ጠቁር በጥቁር የለበሺው በሰላም ነው እነባ ስሉህ ደስ ይላሎ ታድላችሁ ታስቀናላችሀ እነመቅዲስ መተው አይመጡም

  • @ቲጂወለየዋ
    @ቲጂወለየዋ 2 роки тому +6

    ዴቂቃ ጨምረ ነቢሎ እና ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን እዴተከታታይ ድራማ ነውኮ የምንጠብቃችሁ😘😘😘😘

  • @yeshbelayal1126
    @yeshbelayal1126 2 роки тому +2

    ወጣቶች እንደህ እየተዝናኑ ሲሰሩ እንደት ደስ እንደምለኝ

  • @onelove4324
    @onelove4324 2 роки тому +3

    ውይይይ እንዲሁ እንደሳኩ ቢዲዮው አለቀ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የምርጦች ምርጥ እኮ ናችሁ...

  • @አባይጎደሬዋ
    @አባይጎደሬዋ 2 роки тому

    በየቀኑ በለቁ እራሱ አሰለቸኝም የኔ የሳቅ ምጮቸ ማርያምን በሀኮል ማግኝተ ከምምኛቸዉ እቲቧሮቸ አደኛ እናተ ናቹህ

  • @samutysamuty7899
    @samutysamuty7899 2 роки тому +10

    ነባ አህላን የኔ ተከታታይ ድራማ ስጠብቅህ እኮ በጉጉት ነዉ 👌👍

  • @Hasuni_cr7
    @Hasuni_cr7 2 роки тому +1

    መቅዲና መክሊት ግን ለምንድነው የጠፉት ምን ተፈጥሮ ነው

  • @ቅድስትአርሴማእናቴ-ከ6ሠ

    ወይኔ በእግዚአብሔር ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @banchukonjo4974
    @banchukonjo4974 2 роки тому +4

    አይ ላጤነት ካርቶን ኢዶሚ😂😂😂 እወዳችኋለሁ 🥰🥰🥰

  • @fetlegebeyehu5949
    @fetlegebeyehu5949 2 роки тому

    Onion endayakatilachihu kemekitefachihu befit litacihu fridge asigebut...

  • @weynshettesfaye6225
    @weynshettesfaye6225 2 роки тому +2

    ስወዳችሁኮ ነብሎ ምቅድና መክሊት ተናፍቀዋል አምጣልን

  • @YabsiraYdnekachew
    @YabsiraYdnekachew Рік тому

    የኔ ማሮች ኧረ ጠፍታችኋል በማርያም ተናፍቃችኋል ቶሎ ቶሎ ኑልን❤❤❤❤

  • @udayuday4858
    @udayuday4858 2 роки тому

    ነቢሎየ የሳቄ ምንጭ እፋፋ እንዴት እንዳሳቃችሁኝ

  • @kalekidantewoderos1789
    @kalekidantewoderos1789 2 роки тому +2

    የኔ አንደኞች ነፍ አመት ኑሩልኝ 💋💋ሀኒ ግን ምን ሆና ነው ጥቁር የለበሰችው ?

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦.

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 2 роки тому +1

      Amen lanchim

  • @aminabdosh6191
    @aminabdosh6191 2 роки тому

    ነባ በጣም ነው ምታዝናናኝ:በርታ ብሮ

  • @አለሀውከበረ
    @አለሀውከበረ 2 роки тому

    ነቢሎ እዶሚ እንኳን መስራት አይችልም ስሙ ይቱብ ላይ የፈለጋችሁትን ሰርች ብታረጉ ይመጣላችሗል

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 2 роки тому +3

    ወይ ኢንዶሚ አንችም ተሰቀልሽ ምርጥ ጓደኛሞች ምርጥ ጉሩፕ ይመቻችሁ ስወዳችሁ የማትሰለቹ 😍😍😍😍😍

  • @eyerusfikre
    @eyerusfikre 2 роки тому +2

    ነቢሎ አቤልን ሰዉ ሁሉ እንደታጠበ ልብስ ሳይጨምቁት እያሰጡትነዉ ያቺ ቁርስ በልቼ ምሳ ያላትነገር ጆሮዬላይ አልጠፋችም እና አፅናኑት ስታምሩ እኮ ቤታቹ ኢክራምዬን ጋብብዛት ምግብ ሰርታቹ አንተና ናቲ

  • @tsegaabendale3187
    @tsegaabendale3187 2 роки тому

    Nebila benatih ke Abela gar lemin mesrat akomachu?

  • @jameelajemila5472
    @jameelajemila5472 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ሀኒ ምግቡ ሳልቀምሰው እንደሚጣፍጥ ገመትኩ የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል አይደል የሚባለው አሰራርሽ አቀራረቡ አንደኛ ጓደኝነታቹን ይጠብቅላቹ አይንናሱን ይያዝላቹ ምርጦችዬ

  • @rehimaendries5692
    @rehimaendries5692 2 роки тому +4

    mekelit ena mekid mech nw mimetut...😍😘

  • @11six92
    @11six92 2 роки тому

    ነቢሎ የሆነ ቀን መጥቼ አልጋ አጥፊላቹ ወጥ ነገር ስርቼላቹ እመለሳለሁ bro👍👍

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 2 роки тому +1

    ለምን የሽንኩርት መክተፊያ ማሽን አትገዙም እርካሽ ነው በኤሌትሪክ የሚሰራውም ያለ ኤሌትሪክ የሚሰራውም ውድ የሚባል አይደለም

  • @birukgetu6129
    @birukgetu6129 2 роки тому

    ....koy hany mn huna nw tekure ylbsache???

  • @etegenetsiyoum4321
    @etegenetsiyoum4321 2 роки тому

    እኔ ለናተ ቃል የለኝም በቃ ፈጣሪ አሁንም አይለያቹ እድሜና ጤና ይሥ ጣችሁ

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 2 роки тому +7

    መክሊትና መቅዲ የናፈቀው😥😥😥😥😥

  • @wadew7152
    @wadew7152 2 роки тому +6

    I love Nebil's editing skills and everyone in the friend group is hilarious! I just wish the videos had outros cause I'd be watching and be so into it but It'd just cut off 😭😭

  • @meselusemegn9986
    @meselusemegn9986 2 роки тому +1

    የኔምርጦች ሁሌም ሰላማችው ይብዛ ውድድድ ነው ማረጋችው

  • @lydiawoldegabriel1344
    @lydiawoldegabriel1344 2 роки тому +1

    Where is Mekidie?

  • @nefisa70
    @nefisa70 2 роки тому

    ወላሒ አሁን ያለሁባት ሤትዮ በማካ ነው አርጊ ብላ የምትለካው አሣቃቹኝ

  • @hasethasu7646
    @hasethasu7646 2 роки тому

    Ere mekdi maki mnamn aymetum betachu????

  • @mentinas-a-k-s-s9786
    @mentinas-a-k-s-s9786 2 роки тому +1

    Nebilo lemn temelkachochihin 1ken abisilehi atabelanim 🙄

  • @bezadejene8329
    @bezadejene8329 2 роки тому

    ነቢሎ በጣም ነው ምወዳችሁ ናቲዬም ሀኒ ግን ምን ሆና ነው ጥቁር የለበሰችው

  • @ኪድዬእናቴ
    @ኪድዬእናቴ 2 роки тому

    ሳልሳውን(ድልሁን) ከነ ቆርቆሮ ፍሪጂ አታስገቡት በሌላ እቃ ገልብጣችሁ አስቀምጡ

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 2 роки тому +13

    ❤❤❤❤❤❤እናንተን አለመውደድ አይቻልም ፍቅሮች ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @እሙአኗር-ዐ1ጀ
    @እሙአኗር-ዐ1ጀ 2 роки тому

    አህለን ነቢሎ አይንህን እዳያቃጥልህ ቢላዋውን ዘይት ቀብተህከተፍ እሽ ወድሜ

  • @አዪሽ
    @አዪሽ 2 роки тому +1

    ማሽ አላህ ቁርአን ከፍተህ ነው ደስ ይላል

  • @hiwet__dagne4697
    @hiwet__dagne4697 2 роки тому +3

    የዘይቱ ትዝ አልችኝ ጎደኛየ😂😂😂😂😂 ሀኒ የተርጋጋች ልጅ በጣም ጎበዝ😍

  • @joseyetesfsh6792
    @joseyetesfsh6792 2 роки тому +10

    ስንቴ ግን ቲቪ ሊያይ የመጣ የጎረቤት ልጅ ነዉ የሚመስለዉ😂😂😂

  • @saranegn2219
    @saranegn2219 2 роки тому

    ቆይ ግን ለምድነው ይከን ድራማ በዚህ ሰአት የማለቁልኝ እዴ 4 ሰአት ሆነው ሳላየው በጉጉትኮነው እጠብቃችሁ ምርጦቼ ለሁላችሁም መልካም ፆም ይሁንላችሁ ፈጣሪ በሰላም ያስጨርሰን

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 2 роки тому

    ቆይ ያ ሀብታሙ ጎደኛችሁ ምሳ የት ሂዶ እንደሚበላ እማስበው ለምን ሰራተኛ አይቀጥርላችሁም ጎደኝነት ለመቸነው ምነው ብቻየን በልቸ ልሙት አለ ክክክ ግንኮ ስወዳችሁ መቅድ ተናፍቃለች አምጣልኝ ነቢሎ

  • @طيبهطيبه-د5ص
    @طيبهطيبه-د5ص 2 роки тому

    ውይ እናተ እብዶች ደሥ ስትል ፍቅሩን ይጨምርላችሁ

  • @ሀገሬ-ፐ5ቨ
    @ሀገሬ-ፐ5ቨ 2 роки тому +2

    ወላሂ ደስ ስትሉ ሁሉም በሀይማኖቱ ኢትዮጲያ እኮ እናተ ውስጥ ናት በርቱ

  • @BbBb-xe5pq
    @BbBb-xe5pq 2 роки тому

    ነቢልዬ አድራሻችን ላክልኝ በእውነት የሽንኩርት መፍጫ ልላክልህ ወይም እዛ ካለ ልግዛልህ ባንክህን ላክልኝ እኔ ያለሁበት ሀገር ሰሞኑን ያየሆትና የወደድኮት ሽንኩርት መክተፊያ አለች ልላካህ እየቀለድኩ አደለም

  • @senayitmihiret
    @senayitmihiret 2 роки тому +2

    ሀኒ ግን በያመቱ የማናደድ አቅም እየጨመረ ነዉ ትቀጥልበት 😍😍😍😂😂😂😂

  • @tghagos7483
    @tghagos7483 2 роки тому

    ነቢሎ እና ናቲ ኣንድ ምክር ልምከራቹ ሽንኩርት እንደዚህ ከሚያሰቃያቹ ትንሽየይ በጣም ትንሽ መፉጫ ብትገዙ

  • @rokyarokya8206
    @rokyarokya8206 2 роки тому +1

    አሁን የቀሩት መቅዲና መክሊት ናቸው

  • @rahelaraya2122
    @rahelaraya2122 2 роки тому

    እጅግ እያዝነናናችሁን ነው እንድ ተከታታይ ፉልም

  • @fatumaseid9906
    @fatumaseid9906 2 роки тому

    ማሻ አላህ ምርጦችየ ደስ ስትሉ ደግሞ ለሽኩርት ለድንች ለነጭ ሽኩርት ተደራራቢ ሳላ አለ እሱን ግዙ ወጩን በኩኪም ቢሆን ክክክክክ

  • @mushaabazii7750
    @mushaabazii7750 2 роки тому +1

    ምን ላርጋቹ

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 2 роки тому

    Mashaallah friendship for ever መክሊት እና መቅዲ ደሞ መተው በየተራ ይሄን ኪቺን እድኪጠበቡበት ጉዋጉቻለሁ

  • @merygebeyehu2732
    @merygebeyehu2732 2 роки тому

    ናቲዬ ዲንፕልክ ሲያምር ሁሌም ሳቅበት

  • @Tube-wm4dl
    @Tube-wm4dl 2 роки тому +2

    #ረመዳንን እንጠቀምበት አሏህ ፆመው ከሚጠቀሙት ያድርገን!ውድ የነብያችን ሶለላሂ አለይሂ ወሰለም ኡመቶች አዳድስ ዳዓዋዎችንና ቁርአንን ለማዳመጥ የምትፈልጉ ቻናላችንን ፕሮፋይላችንን በመጫን ይቀላቀሉ!!

  • @tube2834
    @tube2834 2 роки тому +5

    #ረመዷን ሳያመልጠን እንጠቀምበት አላህ ፁመው ከተጠቀሙት ያድርገን ረመዷን በሚል ተከታታይ ደርስ #በኡዝታዛችን ሳአዳት እና እስላማውይ ጥያቄና መልስ በሁሱ ሌሎችም ጠቃሚ ትምርቶችን ለመከታተል ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ በመህን ተጠቃሚወች ይሁኑ

  • @asdyasf3520
    @asdyasf3520 2 роки тому +1

    መሻ አላህ ቁረአን ሰማሁ እነ ነቢል ቤት

  • @kedijahussin8264
    @kedijahussin8264 2 роки тому

    ነባየ ወላሂ ያገራቺን ተምሳሌት ማለት እናተ ናቺሁ እረቢ ያህፍዛቺሁ

  • @fozefeker6964
    @fozefeker6964 2 роки тому +1

    ነባየ በናትክ ስሞትልህ ቪዶወውን ረዘም አድርግልን❤ስወዳችሁ ❤❤❤❤

  • @joseph_10k
    @joseph_10k 2 роки тому

    Lemen gen neba dave on the track yeseralehen intro ataregewem ?????

  • @bezawitteklehaimanot3763
    @bezawitteklehaimanot3763 2 роки тому +1

    አንድ ቀን መጥቼ ላግዛችሁ (ሲጠብቅ) ነዉ ደግሞ 🤣🤣🤣🤣የምሬን ነዉ የወራችሁን ወጥ ልስራላችሁ አሳዘናችሁኝ 😊😊

  • @shaganeshabebe6418
    @shaganeshabebe6418 2 роки тому

    Yena mertochyia westea eko nachu fikera hun fitarie yazlkelachu

  • @amurihaz6992
    @amurihaz6992 2 роки тому

    Qoy Abel gar tefarsachu new🤔🤔

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 2 роки тому

    መታደል ነው

  • @ወሎወሎየ
    @ወሎወሎየ 2 роки тому

    የሽንኩርት መክተፊያ ግዙ

  • @mastlove6594
    @mastlove6594 2 роки тому

    ስታስቀኑ በማሪያም

  • @okoo3056
    @okoo3056 2 роки тому

    Honey menew Tikur lebesh?

  • @hanahalel5473
    @hanahalel5473 2 роки тому +2

    የእኔ ምርጦች አቤት ስወዳችሁ😍😍😍🤣🤣🤣🤣 አዝናኑታቹኛል እመቤቴ ማርያም በያላቹበት ትጠብቃችሁ😍😍❤️

  • @yamlaksiratamene866
    @yamlaksiratamene866 2 роки тому

    Btam nw mewdachu eko getan 🥺 ljen metizulgn khon lsamnt ymihon ymgb program brase wechi seralachuhalw camera gen fralw 😌

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq 2 роки тому +2

    ነቢሎ ❤ ሀኒ❤ማቲ ❤ ስወዳቺሁ እኮ እንደ ተከታታይ ድራማ በፍቅር ነው እምጠብቃቺሁ ረመዳን እንዴት ነው ነቢሎ ማቲ እና ሀኒ የፋሲጋ ፆም እንዴት ይዞቺሆል ነቢሎ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ

  • @sofyasofya7961
    @sofyasofya7961 2 роки тому

    በፈጣሪ የት ባገኘሀችሁ

  • @ፓናዶል-በ4ዠ
    @ፓናዶል-በ4ዠ 2 роки тому +5

    የዘይቱ ነገር ቱ አስደነገጣችኋት ወየው😂😂

  • @እኔክርሥቲያንነኚ
    @እኔክርሥቲያንነኚ 2 роки тому

    ሥወዳቺሁ ማርያምን ሀንየ በማርያም ሚኪያጂ አትጠቀሚ እድሁ ቆጂየነሺ የምር

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 2 роки тому +1

    ክክክክክ ወላሂ በሳቅ ግን ለምንድነው ሁሌ ቪድዮ የማትለቁት ደስ ትላላችሁ የምር 👍👍👍

  • @dawittiku2185
    @dawittiku2185 2 роки тому

    ጠንክራቹ መስራት ነው

  • @መዲእብራሂም
    @መዲእብራሂም 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ የሳቅ ቤት እኮናችሁጨ ስወዳችሁ

  • @asfshussen9185
    @asfshussen9185 2 роки тому

    Nebilo agebat yechi lij. Konjo nat yene hasab newu..............

  • @Naomimulat2619
    @Naomimulat2619 2 роки тому

    ሽንኩርት እንዳያቃጥልህ ዉሀ በብርጭቆ አስቀምጥ ከፍለፊትህ

  • @yetkurfert7789
    @yetkurfert7789 2 роки тому +1

    ሀንቾ ለምንድነው ጥቁር የለበሰችው

  • @abelasefa310
    @abelasefa310 2 роки тому

    hani ግን ጥቁር ለብሳለች። ማንም አልጠየቃትም

  • @Sedruahmed123
    @Sedruahmed123 2 роки тому

    Ezi kitchen wust manat tekerkira mitawetuat?

  • @nanieethioboye217
    @nanieethioboye217 2 роки тому +1

    ነብል እኔ አሁን ምንም ምለቹ ነገር ዬላም ከስረቹዋል አሁን ማቅድ ትምጣ ማቅድን ቅጣሩዋት ።

  • @aminaessa3861
    @aminaessa3861 2 роки тому +3

    ነቢልን እስኪ እንደኔ ሚወደው😍

  • @meserethailu4519
    @meserethailu4519 2 роки тому

    ለምንድነው ጥቁር የለበሽው ሀኒዬ

  • @helenabebayehu5455
    @helenabebayehu5455 2 роки тому

    1 ken ene lisralachu, metachu wisedugn

  • @dghjfghh6500
    @dghjfghh6500 2 роки тому

    እዲህ ነው ጓደኝለት

  • @selina-jh1lc
    @selina-jh1lc 2 роки тому +1

    የኔ ከነሱ ጋር መሳቅ ግን ምን ሚሉት ነው እናሱን ሳያቸው ምስቀው እኔ ብቻ ነኝ እዴ