ሾንዴ ከ ሀመር ሴቶች ጋር በ ብር ተጋጨ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 758

  • @elizabethfromethiopia1476
    @elizabethfromethiopia1476 3 роки тому +98

    ነባ ደቂቃው ዛሬ ረዘም ብሏል ሁሌ እንደዚህ አድርገው አታሳጥረው በተረፈ የሁልግዜ ምርጥ እስከነ ጓዶችህ❤️

  • @_soresatube1629
    @_soresatube1629 3 роки тому +196

    በየቦታው ተጨንቀው ተቸግረው የሚገኙ ወገኖቻችን እንዲህ ፈታ ዘና የሚሉበትን ቀን ቅርብ ያድርግላቸው ያረብ ☝️💔

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 роки тому +50

    ነቢል ምርጥ ከሁሉም ሰውጋር ተግባቢነህ ዋው 👌👌ጓደኞችህም ማኛናቸው ደስስትሉ ሰዎቹ ግን ያስፈራሉ

  • @melatendrias1595
    @melatendrias1595 3 роки тому +48

    የእውነት ምርጥ ሰው ነህ በጣም ትግባባለ
    ኑርልን

  • @habshatube9179
    @habshatube9179 3 роки тому +26

    ነቢል ምርጥ ልጅ ከሁሉም ተጋ ተግባብተህ የምትኖር ምርጥ ኢትዮጵያዊ 😍🥰🥰🥰

    • @zed7360
      @zed7360 3 роки тому

      Aow❤👌

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 3 роки тому +21

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣ነቢል እንዲህ ነው ያሳቀኝ በጣም ታምራላችሁ ሀገራችን እኮ ውብ ናት

  • @shwilozatube6780
    @shwilozatube6780 3 роки тому +16

    ወይኔ በሳቅ ነቢል ፈረንጅ መሰለ መሀላቸው 😆ኢትዮጵያ ግን ስንት የማላዉቀው ባህል አለ 😔🤔

  • @sabellakinfe941
    @sabellakinfe941 3 роки тому +2

    ምንም ቃላት የለኝም አንተ ምን እንደምልክ በጣም ትላልቅ ሰዎች አይተናል አንተ ግን ምን ልበልክ ምንም ቃላት የለኝም እድሜክና ስራህ አይገናኝም ሲቀጥል ያንተን ፔጅ የነገረችኝ ልጄ ናት በርታ ጎብዝ መልካም ዘመንና ጊዜ በርታ

  • @reisatube8247
    @reisatube8247 3 роки тому +32

    ውድ የነቢሎ ቤተሰቦች ባላችሁበት የአላህ ሰላም እዝነት አይለያችሁ ሀገራችች አላህ ሰላም ያድርግልን እሱ ሰላም ነው ሰላምም ከሱ ነው

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 3 роки тому

      ማማ እኔንም ሰብስክራይብ አድርጊኝ ብቅንነት አዲስ ነኝ አበረታቺኝ

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 2 роки тому

      amen lanchim endezaw

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ

    ውይ እደነቢል ንፁህ ልብይስጠን ከሁሉም ተግባብቶ ደስስትሉ💚💛💛💛💛💛💛💞💞💞💞💞💞

  • @hubibubi8663
    @hubibubi8663 3 роки тому +14

    እስተግፊሩሏህ
    ሰዎቹ ግን ጤነኛ ናቸው ልክ እንደ እንስሳ እርቃናቸውን ነው እንዴ ሚሄዱ ሴቶች ጡታቸው እየታዬ እኮ ነው😳😳😳🤔
    ሰው ናቸው ለማለት ይከብዳል ይሄ ባህል መጥፋት አለበት

  • @አስማቢንትኑሪ
    @አስማቢንትኑሪ 3 роки тому +15

    አስታፍረላሂ ወአቶቡ እለይክ
    እሄንን በሀላቸው ቢቀየር ደሥ ይል ነበር

  • @rodaswollo4256
    @rodaswollo4256 3 роки тому +14

    ነቢሎዬ ስታምሩ የአቤላ አንገት ሲጨፍር ቁርጥ ሱዳኔ

  • @truugechi9120
    @truugechi9120 3 роки тому +30

    ነቢል እብድ እኮ ነህ እንዲህ እየዞራችሁ ሃገራችንን አሳዩን እጂ እነ መቅዲ ቢኖሩ ግን ደስ ይል ነበር

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 3 роки тому

      ማማ እኔንም ሰብስክራይብ አድርጊኝ ብቅንነት አዲስ ነኝ አበረታቺኝ

    • @zed7360
      @zed7360 3 роки тому

      👌👌👌👌👌👌👈

  • @almasyoutube4205
    @almasyoutube4205 3 роки тому +29

    ነቢልየ ሰወድህ ብዙኮሜንት አልሰጥህም ግን በጣም ነው እምወዳቹ አላህ ይጠብቃቹ

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 2 роки тому

    ወይ ጉድ ነቢል የምትባል ልጅ ከነጓደኞችህ ጉደኞች ናችሁ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት በዚሁ በቱሪስት/ የተለያዩ የሀገራችንን ዉበት አስጎብኙን ከነመላዉ ቤተሰቤ አመሰግናለሁ👏

  • @ESU05
    @ESU05 3 роки тому +16

    ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን 🙏🏽

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 3 роки тому +6

    ወይኔ አሁን በሰለጠነ ዘመን ከፈራቸውን ይቀዳሉ😊😊😊😊💐

    • @medinegne8090
      @medinegne8090 3 роки тому

      አንች ከንፈራቸው ይገርምሻል ጡታቸው እንኳ ምን አለ ሸፈን ቢያደርጉት

  • @anwartube9151
    @anwartube9151 3 роки тому +8

    ነቢል ቆንጥረህ ቪድዮ ምተለቅልን ነገርስ🤣🤣🥰

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 2 роки тому

    ወይኔ ጉድህ ነቢል ፕራንክ እያለቀብህ ነው ግን ደስ የሚለው ሁለት ፕራንክ ነው ያረከው እኮ እንግዶችህንም ባለልደቶቹንም ደስ የሚል ፕራንክ ሁላችንም ውድድድድድ መክሊትዬ ግን ውስጤ ናት ታስቀኛለች እንግሊዘኛዋ ደሞ ዋው

  • @nzar2728
    @nzar2728 3 роки тому +2

    ባገራችን ዩቱበር እንደዚህ አይነት ቪድዮ በማየቴ ደስ ይላል

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 3 роки тому +1

    የኢትዮጵያ ውበታችን ማለትንይሄ ነው ሀመሮች ቆንጆ ኢትዮጵያውያን ናቸው

  • @aniabdulhamid9601
    @aniabdulhamid9601 3 роки тому

    ነቢልዬ ሀመር ለመጎብኘት ፈልጌ ነበር pls info ስጠኝ መጎብኘት እንፈልጋለን

  • @ሀዊይቢትሙሀመዲ
    @ሀዊይቢትሙሀመዲ 3 роки тому +13

    አልሀምዱሊላህ አለ ኔእማቲል ኢስላም ያረብ ያሳዝናል አላህ ህዳያ ይስጠን ይስጣችሁ

  • @አልሚዩቱብ
    @አልሚዩቱብ 3 роки тому +1

    ሕጋቸው እራሡ ከሸሪአ የወጣ ነው ወላሒ አንድ ሰው6ሚስት ያገባል አላለም እንዴ ሡበሐን አላሕ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ካሜራ ይፈራሉ እራቁታቸውን ስለሚሔድ 🇪🇹👍👍👍 የኔ ወንድሜ ሁለት አመት አብሮ ኖሯል ከተቀራረቧቸው ባሕሪያቸው በጣም ደስ ይላሉ 👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ethio7445
    @ethio7445 3 роки тому +1

    ዋዉ ነቢል ከሁሉም ሰዉ ጋ ተግባብቶ ምኑር ተሰጡ አለህ ሰላማችሁን ይብዛዉ

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን

    ነቢል ለየለት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ወይኔ ጌታ ሆይ ድሮም ኦኮ አብሮት የሚያብድ አቶ ነው ለካ ወይኔ ወድሜ 🤣🤣🤣

  • @momaumabubekrmom5033
    @momaumabubekrmom5033 3 роки тому

    ወይኔ ግን በአላህ እኔ በጣም ነዉ የምፈራቸዉ የት አገር ነዉ

  • @zdfamilytube267
    @zdfamilytube267 3 роки тому +1

    ምናለ ልብስ ቢለብሱ ምን አይነት ባህል ነው ጨምላቃ

  • @dagabgaz3129
    @dagabgaz3129 3 роки тому +6

    these communities are the roots of all humanity --- so beautiful and ancient

    • @andromedia9649
      @andromedia9649 3 роки тому

      nah its affar people actually

    • @dagabgaz3129
      @dagabgaz3129 3 роки тому

      ​@@andromedia9649 ya sure afar are also noble people and our roots... point is we as african and our ancestors are the oldest nations on earth and so beautiful and so diverse.... by the way because old bones are found in what is today afar doesnt mean it belong ONLY to that community........ it is like saying the millions year old homo sapean bones found in kneya are Kukuyu ethicity or something lol..... it is more at species and humanity level not at community level.

  • @sifabdi8880
    @sifabdi8880 3 роки тому +12

    ኢትዮጵያ አዲሰ አበባ ብቻ እንዳሎንች ትርዳዉ 🙏🏻🇪🇹🙏🏻🇪🇹

  • @አልሚዩቱብ
    @አልሚዩቱብ 3 роки тому

    ወላሒ በጣም ደስ ይላሉ የሐገራቸው በሐል እሻአላሕ ነው ግን ከእራቁትነት ከአጉል በሐል አላሕ ያውጣቸው

  • @hannansaeed9883
    @hannansaeed9883 3 роки тому +30

    ነቢሎ ቀውሶ አንተ እኮ ጨካ ገብተህም ትለምዳለህ😍

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 3 роки тому

      ስላም ውዳች በቅነት ስብእስክይብ አዳራጉኛ

  • @ስደተኛዎነኝእናቴንናፍቄ

    የት ገባቹሁ ነቢሎ ወኔ ሲያስፈሩ

  • @Saraሳራቲውብ
    @Saraሳራቲውብ 3 роки тому +23

    ዋው ነቢሎ ቃል የለኝም በጣም ነው ምታምሩት

  • @MmMm-kk6ed
    @MmMm-kk6ed 3 роки тому

    የኔ መዝናኛየ አስደሳቼ አሳቂየ የደስታየ ምንጭ ነቢሎ ተከፍሎ የሚታይ ቢሆን ራሱ ሁሌም እየከፈልኩ ነው የማይህ

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 3 роки тому +12

    ውይ ደሰሰትሉ እንደዚ ምርጥ የኢትዮጵያችንየተከበሩ🙏 ብሄርብሔረሰቦችን በሐላችን ማሰተዋወቅ ደሰ ይላል🙏🙏 ጓበዞች 👍👍👍👍👍

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 3 роки тому

      ማማ እኔንም ሰብስክራይብ አድርጊኝ ብቅንነት አዲስ ነኝ አበረታቺኝ

    • @lominaye-2251
      @lominaye-2251 3 роки тому

      ይሄ ባህል ነው ኋላ ቀርነት ?

    • @zed7360
      @zed7360 3 роки тому

      Yes,!!👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤👈

    • @farooqgamilv7306
      @farooqgamilv7306 3 роки тому

      batam das yelal

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 3 роки тому

    እርግጠኛ የከተማው ሜሩ ወረቀት ልኮልሀል የባህል ጭፈራን በማበላሽት ተብለህ አይቆጫችሁም የሀገራችሁን ባህል ማወቃችሁ አንድ ቀን አያርግባችሁና ከአገር ብትወጡ አገራችሁን ጠንቅቃችሁ አውቃችሁ ነው። ግን በኔ እድሜ ያኔ ድሮ የት ነበር ውሎአችን ግን🤔

  • @kassaw.mengistu
    @kassaw.mengistu 3 роки тому +5

    *በጣም ደስ ስትሉ ልክ እንደዚህ በአንድ ላይ ስትሆኑ* 💫

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 3 роки тому +5

    ሁሌም ዘና እያረጋችሁ ሀገራችንን ስለምታስጎበኙን እናመስግናለን

  • @በትፍሽህልኑርየኔትርታM

    ሾደ ማለት ምን ማለት ነው ነቢሎ

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc 3 роки тому +1

    ነቢሎ እደዉ ምን ላርግሕ ትችላለሕ የኔአዝግ

  • @bisetsisay5515
    @bisetsisay5515 3 роки тому

    I like the song 15:12.....Please tell me the title?

  • @sewasew
    @sewasew 3 роки тому +3

    ዋው ውብ ኢትዮጵያ ውብ ባሕል
    እንግዲህ ይሔን የመሰለ ውብ ባህል ውብ መልክዓምድር እያለን እንዲህ በሰላም እጦት አላስፈላጊ ጦርነት መግባታችን ያስተዛዝባል።
    ፈጣሪ ልቦና ይስጠን።
    ሰላሙን ፍቅሩን አንድነቱን ፈጣሪ ያድለን።
    ውብ ኢትዮጵያዬ

  • @taibah6535
    @taibah6535 3 роки тому +1

    ነቢል ወንድሜ ትህ አለኝ ማታ ማታ ወክ ሥንወጣ ሤቶቹ መልከት ሢሉን ልክ እንዳተ አየሽ እሂ ልጂ ቢያገባኝ እያሉኮ ነው እያለ ያሥቀኝ ነበር።

  • @ሀፂያተኛነኝለንሰሀአብቃኝ

    ደስ ትላላችሁ
    ክክክክ አንገበገበኝ ፍቅሩ እንደ እሳት የሚለውን ከሀርኛ ወደ አማርኛው ትርጉመህ ነህ ክክክክክክ ብቻ ደስ ትላላችሁ

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 3 роки тому +1

    😃😃😃😃😃ነቢል ትርጉም 1ኛነክ

  • @natishatube9633
    @natishatube9633 2 роки тому

    ነቢሎ በጣም ደስ ይላል።
    ነገር ግን ጋይድ ነን ባዬቹ ላሳዩህ ያልተገባ ባህሪ አሁንም ይቅርታ እንጠይቃለን come and visit omo valley ‼️

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 3 роки тому

    Betam Arif Koyita newu. Temechachihugn!!

  • @ሰአዳጀማል-በ6አ
    @ሰአዳጀማል-በ6አ 3 роки тому

    በጣም ነው እያስጠላቺሁ ያላቺሁት ምንድንነው ይህን ጡሩነው ብላቺሁነው እምታሳይት እረ ወላሂ የሰው አገረ ሰው ሲያውት እናንተ እንደዚህ ናቺሁ እያሉ እያጣጣሉንነው እናንተ በስነስረአት ልብሳቺሁን ልበሱ ብላቺሁ ማስለበስ ይመስል በጣም ደባሪ ናቺሁ

  • @ተመስገንአምላኬ-ቐ1የ

    አረ እኔ አላመሩኝም ምዲነዉ ከፈር መቆረጥ🙄🙄🙄

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 роки тому +1

    ነቢል😂😂😂😂😂😂😂😂ልዩነህ ሀሀሀ ሰዎቹግን ያስፈራሉ እረረረ

  • @eframtesfa9111
    @eframtesfa9111 3 роки тому

    ብሮ እኔ uk እየኖርኩ ፒቪ ሳይ ብርቅ ሖነብኛል እዚ ወረቀት ካላገኘሕ የፒቨ ላይሰንስ አይሰጥሕም

  • @mekidesaweku1669
    @mekidesaweku1669 3 роки тому

    Wow betam tameralachu beteye demo hamer ena arbamnchi zelayu temchetognale 👏👏

  • @semu9724
    @semu9724 3 роки тому +11

    የሀመር ሴቶች ሀርደኛ ናቸው ሲያስፈሩ😳

    • @አማራፋኖ-ዠ1ዀ
      @አማራፋኖ-ዠ1ዀ 3 роки тому

      አይይይ የዛሪን አያርገው እና 6ት አመት ኑሪያለሁ እነሱጋር በጣም መናጢናቸው

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 2 роки тому

      @@አማራፋኖ-ዠ1ዀ ጉደኛነሽ እኔ ከነኝህጋር አድቀን ማደር ያስፈራል

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 3 роки тому +6

    ምንጉድ ነው ራቁታቸው🙈😂😂

  • @zinabuadesalegn1174
    @zinabuadesalegn1174 3 роки тому +4

    ነቢሎ መጅኑን 😂😂ግን በጣም ደስ ትለኛለህ አንተ ከሊለህ ቴሙ አያምርም አይደምቅም

  • @mesimykinig4367
    @mesimykinig4367 3 роки тому +5

    ግን ተበድለዋል በ21ክፍለ ዘመን እንድህ 😭ደግሞ ሳምሩ ዋውውው

  • @fekirethiopia7082
    @fekirethiopia7082 3 роки тому +1

    ወይኔ በሳቅ ይመቻቹ 😂😂😂😂👍ሆዴን አመመኝ በሳቅ

  • @እናትዩቱብEnatTube
    @እናትዩቱብEnatTube 3 роки тому

    ግን ምን ሁነው ነው ቢሠለጥኑ

  • @Ela-ze6ro
    @Ela-ze6ro 3 роки тому

    ሶስት ጊዜ የሱዳን ሙዚቃ ባስ ውስጥ ሰማው የባሱ ሹፌር ሱዳናዊ ነበር እንዴ 😂😂😂
    ደስ የሚል ቪድዮ ነው እናመሰግናለን ነባ

  • @rokyarokya8206
    @rokyarokya8206 3 роки тому +4

    ነቢሎ የመቅዲን የምረቃን ፕሮግራም በቅርቡ እጠብቃለሁ

  • @bahirdartube-525
    @bahirdartube-525 3 роки тому +5

    ደሰ ሰትሉ ❣ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹
    ❣ሰላም ለወገናችን
    ❣ሰላም ለቤተሰቦቻችን
    ❣ሰላም ለሰደተኞች
    ❣ሰላም ለኛ ለሁላችን ይሁን
    አሚን🤲

    • @zed7360
      @zed7360 3 роки тому

      Aemnnn🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤👌👈

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 3 роки тому

    ነባዬ ምን አለ ደቂቃውን ብታረዝምልን

  • @lidu6694
    @lidu6694 3 роки тому +3

    Nebil thank you for sharing your adventures and showing the culture❤️❤️❤️

  • @mansourzara4246
    @mansourzara4246 3 роки тому

    Nebil gin kenesu yilik feta yarekeny ante nek abo yeswa fkr yinurik des sitil❤❤❤❤❤

  • @ዘቢባሙሀመድ-ቀ3ጰ
    @ዘቢባሙሀመድ-ቀ3ጰ 3 роки тому +6

    የአላህ እራቁታቸውን ግን እምነታቸው ምንድነው ከባህል በፊት እምነት ይቀድማል የእምነት አስተማሪዎች ሀገሪቱ ላይ የሉም እንዴ ሊያስተምሯቸው ይገባል

    • @afi5295
      @afi5295 3 роки тому +1

      እምነት ያላቸዉ አይመስለኝም ድነል ኢስላም እዚህ የደረሰም አይመስለኝ

    • @stylishqueen1843
      @stylishqueen1843 3 роки тому

      @@afi5295 ልብስ የላቸው እደሆነ ብየ ኡዝር ሰጥቻቸዋለሁ እራቁታቸውን የሆኑት የለበሱት እኮ ብጭቅጭቅ ያለ ነው

    • @afi5295
      @afi5295 3 роки тому +1

      @@stylishqueen1843 እደዚህ ነዉ አለባበሳቸዉ የሆነ ቁርበት ነገር አፍረተ ስጋቸዉ ላይ ጣል አድርገዉ ነዉ የሚሄዱት ብቻ በጨለማ ዉስጥ ነዉ ያሉት የዉቀት ባለቤቶችም ከተማ ለከተማ ነዉ ደዓዋ የሚያደርጉት ነጮች ሳይቀሩ እየመጡ ፎቶ እያነሱ ይዝናኑባቸዋል

  • @famileyyoutb5227
    @famileyyoutb5227 3 роки тому

    ነቢሎ የስራህን ይስጥህ ዛሬ ሆዴ ቆሰለ የማዳምም ስራ ከሰረ ምናባቴ ላድርግህ አላህ ይጠቦቅህ የኔ ፈገግታ😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @Raho339
    @Raho339 3 роки тому

    Nebilnur Ar you Muslim❤️?

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 3 роки тому +1

    ሾንዴ ባለፈውም ብር አልሰጥ ብሎ ውሻ ብሎ ቆሌውን ገፈውለት እንዴት አሁንም በብር ይጋጫል 😂😂😂😂

  • @solmon7182
    @solmon7182 3 роки тому +2

    ወፍራሙ መላጣ ሲዘል ወሃው ደፈረሰ....🤣😂🤣😂🤣😂

  • @solomontefera8854
    @solomontefera8854 3 роки тому +2

    Great jobs 👌 👏 love all your trips

  • @sada7318
    @sada7318 3 роки тому +1

    ክክክክክክክክክክክክ ያ አላህ በሳቅ ደግሞ ቁጣቸው አኡዙቢላህ

  • @ethiopia8550
    @ethiopia8550 3 роки тому

    Welcome bro please tell me which culture

  • @amibabotube2697
    @amibabotube2697 3 роки тому

    እኔኮ የገረመኝ አንድ አይነት መሆናቸው እነዚህ ኢትዩ ውስጥ መኖራቸውን አላውቅም ነበር ሌላ ሀገር ይመስሉኝ ነበር አጃኢብ ነው

  • @sarahernandez921
    @sarahernandez921 3 роки тому

    The best UA-camr ,I love all your videos.

  • @ferafera850
    @ferafera850 3 роки тому +2

    ወይኔ እብደት ደስ ስትሉ ነቢሎ😍😍😍😍😍

  • @zuzu6583
    @zuzu6583 3 роки тому +5

    ቆይ እነዚህ ሰውች ግን እምነት የሏችውም እደ ??? ሱበሀን አሏህ

  • @hayufamily7051
    @hayufamily7051 3 роки тому +1

    አድክም የሆንክ ልጅ በስተመጨረሻም ሾንዴ ተገኘ😂ባለ ልደትዋን መልካም ልደት ብያለው ስንት አመትዋ ነው አልልም

  • @hamh3998
    @hamh3998 3 роки тому +4

    ደስ ይላል ያልተገደበ ኢትዮጵያዊነት

  • @thesaak8485
    @thesaak8485 3 роки тому +4

    ነቢልዬ በጣም ነው ምወድህ ቢያረግል ካንተ ጋር ፎቶ ብነሳ

  • @nsreenzain847
    @nsreenzain847 2 роки тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ነቢሎ አልኮምትም እንጂ ተከታታይህ ነኝ በሳቅ ምታነፍረኝ

  • @ብዙየደራዋ
    @ብዙየደራዋ 3 роки тому +1

    ጌታ ሆይ እንዲህ ያለባህል ምንድነው ልብስ ቢለብሱ ምን አለ ወየው ጉድ

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 3 роки тому +9

    ይመችህ ነቢሎ💚💛❤

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 3 роки тому +1

      😄😄😄😄😄👍👍👍👍👍💚💛❤🙏

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 3 роки тому

      👍👍👍👍💚💛❤🙏❤❤❤❤

  • @lideyalidu3121
    @lideyalidu3121 3 роки тому +1

    የምር በጣም ነው ያሳከኝ አብሶ ብር ስትከፍል😂😂😂

  • @የገጠርልጅነኝ-ጐ3ለ
    @የገጠርልጅነኝ-ጐ3ለ 3 роки тому +3

    ኢትዮ ሰላም ሁኖ ስገባ ካገሬ ኢንሻ አላህ
    የሁሉንም ባህል እየዞርኩ አያለሁ😍

  • @haniyeabera1315
    @haniyeabera1315 3 роки тому

    አይ ነቢል በጣም ነው ዝና ያደረከኝ 😃😃😃😃😃ስትገርም

  • @hawaomer9995
    @hawaomer9995 3 роки тому

    8: 40 lay mnden nw yalshie beya

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 3 роки тому +1

    ሾንዴ በሳቅ አፈራፈርከኝ😊😂✌️

  • @እምየ-ሸ8ጐ
    @እምየ-ሸ8ጐ 3 роки тому +1

    አላምንም እኔ ለፎቶ ባህሉ እንዳይረሳ ለፎቶ የሚለብሱት ይመስለኝ ነበረ ኖርማል የቀን ልብሳቸው ነው ማለት ነው ይገርማል

  • @haniyeabera1315
    @haniyeabera1315 3 роки тому

    ወይኔ ነቢል ውሃው ላይ መዝለል ከባድ ነው😃😃😃

  • @DaDa-ut2fx
    @DaDa-ut2fx 3 роки тому +8

    ወይኔ ነቢሎየ ቅብጠትህ ስወድልህ

  • @munanasir3493
    @munanasir3493 3 роки тому

    ክክክክክክክክክክክክክ ወላሒ ነቢሎ በጣም ነው ያሳቅከኝ የሆነነገራችን እየቀረፀ ነው አሉህ

  • @እማየእወድሻለሁሰደተኛዋል

    አኡዙቢላህ ሲያሥጠሉ አላህይቅር ይበለኚ እነዚህም ኢትዮጵያ ናቸው

  • @saraaman4733
    @saraaman4733 3 роки тому +1

    ነቢሎ ደና ጨፋሪ ወቶህ የለዴ 😍😍

  • @krstnamilkamu484
    @krstnamilkamu484 2 роки тому

    አዝግ አባቴ ምን አለብክ ነቢል ቆንጆ

  • @tigesttigest2936
    @tigesttigest2936 3 роки тому

    ሰው ግን እየለመዱ ነው አሁን ደስ ሲሉ በርቱ እንግዲህ

  • @rozitube1974
    @rozitube1974 3 роки тому +1

    13:45 😂😂ነቢሎ ሾንዴን እዛ ትቶ መምጣት ነበር🙄😂😂😂😂😂😂

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-ዐ6ዘ

    አቤል የፍቅር ሰዉ ወላሂ በህልሜ እየመጣህ አስችገርከኝ ሳልወድህ አልቀርም ምን ዋጋ አለዉ ታዳ የማይበሉት እህል ካፈር ይቆጠራል ትል ነበር አያቴ

    • @Tube-sx9tj
      @Tube-sx9tj 3 роки тому +1

      😂😂😂😂😂🙈🙈🙈🙈 ኧረ አሏህን ፍሩ ያያችሁትንሁሉ ወዳችሁ እሥከመቸ 😂😂😂😂😆😆😀😀😅😅😅

    • @አልሀምዱሊላህአልሀም-ዐ6ዘ
      @አልሀምዱሊላህአልሀም-ዐ6ዘ 3 роки тому

      @@Tube-sx9tj አር ማር አስቤዉም አላቅም እከታተላቸዉ እደሁ እጅ ግን ምን ልበልሽ

  • @ሀለውያሀበሻዊት
    @ሀለውያሀበሻዊት 3 роки тому +2

    ነቢልዬ በሚቀጥለው ቡታጅራ ሂድ እሺ