Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ሼር ላይክ ሰብስክራይብ እንዳይረሳ 🙏
አሽ❤❤❤
እንዴት አንድ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ዝነኛ ብለህ እየደጋገምክ ትገልፃለህ? ወይ እዛው ሙዚቃህ ላይ ስራ
@@abibekele4680 ይቅርታ 🥰🥰🥰🥰🙏
ቤተክርስቲያኗ ካሏት ሊቃውንት አንፃር በጋሻው መጣ ሄደ ምን ጉዳት አለውና ነው ይሄን ያህል የምትበጠረቁት
እኔም ግርም ሚለኝ ስንት ቤተክርስትያኟ ችግር እያለባት
ይርጋዓለም ሳይሆን ዲላ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ
እሽ አመሰግናለሁ
Ehwe egziabheir yebarekek☦️☦️☦️
እናመሰግናለን❤
ተሳስተሐል በጋሻው ደሳለኝ።ዲላ ነው የተወለደው።እና ድል አቦዬገብረመንፈስቅድስ ነው የተማረው።
አሁንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤቷ ክፍት ነው እራስክን መርምረህ ተመለስ እግዚአብሔር ልጆቹን አይረሳም ይቅር ባይ ነው ይመለስ ባይ ነኝ
እውነት ነው በእውነት ከሆነ እግዚያብሔር ይመስገን።
እባክህን ለቢዝነስ ብለህ መዋሸት ኃጢያት ነው እግዚአብሔር ይቀጣሀል የዘርፌ ልጆች ሁለት ሲሆኑ በጣም ቆጆና ሙሉ አካላቸው ጤናማ ናቸው ለተከታይ ብለህ አታሟርት የዘራኸውን ታጪዳለህ እኔ ልጆቿን አይቻቸዋለሁ አወቃቸዋሁም ከፈለክ ኮታክት አርገኝና ልጆቿን እንድታያቸው አደርጋለሁ እስከዚው አይተህ ንስሀ እስትገባ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ የንስኃም እድል ይስጥህ
አልቀረብህም ለእራስህ ንስሀን ምንእንደሆነ እወቅ።የሷ ልጆች ጉዳይ የራሷ ጉዳይ ነው ለምን ስለ እነሱ እንደምወራም አይገባኝም ምክንያቱም ማንም አይደሉም ሰው ብቻ ናቸውና።
ምን ለማለት ፈልገህ ነው ? በመልክ ማማር ማለት ምንም ችግር የለም ማለት ነው? ሰው ቆንጆ እና ጤናማ ሆኖ ተፈጥሮ ቆይቶ የሚመጣ ብዙ ችግር አለ አትቸኩል።
ድል❤ለፋኖ❤አሐቡሕይሕ❤ይሕገሐደሐልሕ❤አሐቡሕይሕ❤ይሕራሐሸሐንሕ❤❤❤
በእውነት ያለ ሀሰት የበጋሻው የዛሬው ንግግር ልቤ ነካኝ እውነት የ2017 አዲስ አመት ጸጥ ረጭ ነው ያው በጣም እውነት ነው የተናጠረው ሁሉም አብያተ ክርስትያን አባቶች በቃ አትግደሉን በሚል ድምጽ ብያሰሙ መፍትሄ ይገኝ ነበረ 😢
እየሱስ ይመጣል🙏
እኛ በጋሻው መጣ ቀረ ምን ይሠራልናል እዚያው ገደል ይግባ
ፈጣሪ ወደ ቤትህ ይመልስህ ❤
ሰዎች ይህን ኮሜን በጻፍኩበት በዛሬው ዕለት አሁን በዚህ ሰዓት 3:40 አንስቶ በአ/አ ሣር ቤት አካባቢ መሬት እየተንቀጠቀጠ ነው። ነገር ግን ለአደጋ የሚሰጥ አይመሰለኝም።
እግዚአብሔር ይጠብቃችው ወገኖቼ❤
Gena ethiopia wede kedmo fekrachn kaltemlsen Salam negr yemtal
Ersu lek nech alem alalem ketalkem belay talak nech eya ye huda
ስጀመር አንተ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆንህ ያጠራጥራል እንኳን እነዚህ ቃሉን በደንብ ሳይረዱ ገብተዉ የሄዱት ጠንቅቀዉ እያወቁም ለጥቅም ይሄዳሉ ሀጥአታቸዉ ለራሳቸዉ ነዉ እነሱ ስለሄዱ ቤተክርስቲያን አልተዘጋችም !!!!!አትለፍልፍ!!!!
እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ነኝ ዘርፌ እና በጋሻውን አሁንም ድረስ በጣም እወዳችኋለሁ ትዝታው ሳሙኤል ግን ቤተክርስቲያናችንን ሲሳደብ ስለሰማሁት አዝኜበታለሁ ❤❤❤
ታዲያ ምንድነው ለእጀራ አልመጣሁም አለች ትክክል ነው በጋሻውም ኦርቶዶክስ ባለውለታዬ ናት አለ ሁሉም ሰው የሚለው ነው ይሄ ማለት አስተምህሮ ትክክል ነው ብለዋል አስብልም ይህንን ፕሮግራም ሰራሁ ብለህ ታቀርባህ?ሁሉም ጴንጤ ከኦርቶዶክስ የመጣና የሚያደንቅኮ ነው ክርስቲና ግን ክርስቶስስን ሳያስቀድም አይሆንም ነው ጥያቀው
ማንም ትፅእኖ ያደረገባቸው የለም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስተምራአንፃ ጥቅማቸው ሲበዛ እንደፈለጉ ወደ የሚደነቁሩበት ይገቡና ያው ስድባቸውን ይቀጥላሉ
ይሄ የሆነው የ እግዚአብሔር ክብር ይገለጥ ዘንድ ነዉ ጠላት አይኑ እያየ ጆሮዉ እየሰማ እህታችን ከፍ ከፍ ትላለች እናንተ በእውነት የፍቅርን አምላክ ብታውቁ ኖሮ እንደዚህ አይነት ድፍረት የተሞላ ቃል አምላክ ከፈጠረው አንደበታችሁ አይወጣም ነበር።“ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ስለዚህ የምትስቱ አይደለምን?” - ማርቆስ 12፥24“ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 16:17
ትዝታው የሚባል ዳቢሎስ ግን ቢመለሥም መድረክ ከተሠጠው ህዝብ መናቅ ነው
እናመሰግናለን
በፊትም በቤቱ አልነበሩም:: የዚች ታላቅ ቤተክርስቲያን ልጅ ለመሆን መመረጥ ያስፈልጋል መጠራት ያስፈልጋል::
memeret ye eyesus lij mehon newu enj yebete eminet talaq yelem
ይህንን መናፍቅ ይዞህ ላይክ ትላለህ
ልክ ነዉ!!!
ጉድ ነው እኮ😢
ምድነዉ የምትደጋግመዉ
ይቅርታ
ሀይማኖቱን የካደ ከማያምን ሰው ይልቅ የከፋ ነው::
እነ በጋሻው ብትመለሱ ጥቅሙ ለራሳችሁ ነው!!!!!! ማንም የሚሞቀው የሚበርደው የለም ይህንን እወቁ
እውነተኛውን መንገድ መርጠዋል እናነተም ወደ ክርስቶስ ኑ
ይገርማል
ኢየሱስ ያድናል ወጣ ገባ አትበሉ
Egzeyabher Yeldat👎Egzeabher yekdaw👎🌑🌑🌑🌑
ወደኦርቶዶክስ እነዚህ ቢመጡ መቀበል የለባትም
Ewnet New Eyesys geta New malet min endehone sewoch ayawikum.Astemsrsh.
ቃሉን ብቻ ማነብነብ ምን ዋጋ አለው መድሐኒያለም ክርስቶስ አብሮን ከሌለ ቃሉን ካልኖርነው ማንን ነው የምናታልለው የሚታለል ጌታ ነው እንዴ?
በእግዚአብሔር ፊት ኣትዋሽ ሙሉ ቪድዮውን ኣስተላልፍ ቆርጠህ አታምጣ::
አሁን ከዚህ ወሬ ምን እንማር????የምታወሩት አለቀባችሁ?ለትውልዱ የሚያስፈልገው ከዘመኑ ወጀብ የሚያመልጥበት ወንጌል ነው ኦር/ቤተ/ን ብዙ አባቶች አላት እነሱን እያቀረባችሁ ያስተምሩን ያፅናኑን እባካችሁ??
ወሪያም ያለውን ልታሰማን ነው ወይስ የህይወት ታሪኩን
ለኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን በሰአቱ ባለውለታ ነበሩ
በጣም🥰
ብርሃን በርቶልን ህይወትን አግኝተን ነው ታላቅ መዳን አግኝተን ነው እናንተ ግን ገና ስለሃይማኖት ታወራላችሁ እግዚአብሔር ብራኑን ያብራላችሁ።
መጋቢ ሀዲስ በጋሻው ደሳለኝ እኒ ድሮም አንተ ከእግዚአብሔር ህግ አፈንግጠሀል ብየ አላምንም!!!
Edeme lefano
አዘጋጁ አትንተክተ ምን ለማለት እንደፈለክ አላወክም የሕይወት ታሪክ ነዎይ የምትነግረን ሐይማኖትሕንም እንጠረጥራለን
ፔንጤ🤭
አይ የቆምጬ ደብተራዎች ሟርት😋😋😋 ሰዉየዉ በእግዚአብሔር እጅ የተቀባ ነዉ እረፉ። ከንቱ ሟርታችሁ ወደ እራሳችሁ ይገለበጣልና😎😎😎
አንቺ ከሀዲ አሁንም ፈተናሽ ይብዛብሽ
ምን ይህን ታዳ? አንድ ሰው ወደፈለገውን ኃይማኖት ተከታይ መሆን ፍችላል። የእግዚአብሔርን ቃል በግል ችሎታ መስበክ ይችላል? በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ነው ። እየሱስን መስበክ የጴንጤ ትምህርት ነው ይባላል። እናት ዩቱበር እንጂ መንፈሳዊ ትምህርት የለህም። መፅሐፍ ቅዱስ አንድ ቀን አንበህ አታውቅም።
Atwash zemarit zerfe kebede ahunm baletidar ena ye sewes licjoch enat nat yemaysema lij yelayim be bedenib atara min zerfe eyalachu malkes 😢abezachu
Eyesus bichawin geta new
ዲላ ከተማ በሚል ይስተካከል
ውሸት ነው ሲያስመስሉ ነው ። ንሥሐ ገብተው ምእመን መሆን ይችላሉ እንደድሮ ግን የለም
አው ተክክል subscribers
መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው ትክክል
ተክክል🥰🥰🥰🥰
🎉🎉
ሦስቱም ቀላማጅ ናቸው አቋም የሌላቸው ናቸው መጡ አልመጡም ቦታም የላቸውም የጥቅም ሰው ናቸው
ይርጋለም ሳይሆን ዲላ በሚል ይስተካከል። በቂ መረጃ ሳይኖርህ ብዙ አወራህ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ የምለው አንተ የነሱን ነገር ከምትለቅም የራስህን ነገር አትኖርም ወረኛ ።
😂😂😂😂😂😂
በጋሻዉ የሚለዉ ሌላ አንተ የምትቀባጥረዉ ሌላ
ከሰካራም እና አመንዝራ ማህበር ተገላገሉ::
ኧረ አዘጋገብ? ዘጋኸኝ
Ena yemelehu fetaryn eresachehut esti mesehaf kedusrm temeleketut fetary eko nehu Abeyin yeshomehu ate nehu enda egna meretenehu beleh yemetefokerehu esu kale sekend ayifejebetem yenanete rebsha nehu hageren yasecheresehu hatiateh nehu legna terefe esu eko lehageru nehu yemilefahu keshit mashetete adenonal yesehu Hager kemteterg hageren metteh tereg yann shent nana eyehu yeserahun fetary yalehun emen
አቤት ውሸት አንተ እባክህ አትዘላብድ!! እስኪ ከኦርቶዶክስ ወደ ፕሮቲስታንት የሄዱ ቀን እግዚአብሄር ልጃቸው በሽተኛ የሚያደርገው ከሆነ ከኦርቶዶክስ ፈቀቅ ያላሉስ እንዴት ነው በሽተኛ ህጻን የታቀፋት?? እየሱስ ራሱ ይህ ማየት የተሳነው ልጅ በማን ሓጥያት ይመላቹሃል እንዲህ ያደረገው ብሎ ሲጠይቅ ምን ብሎስ ነበር ያስተማረው??😢😢😢
Tezetaw sigemer yabed nw
ኦርቶዶክስ በጋሻውን እና ዘርፌን ካባረረችበት ጊዜ ጀምሮ እጅግ ደካማ ሆናለች!!ተሰሚነቷም ተፈሪነቷም እጅግ ዝቅተኛ ሆኗል!!የህፃናት እና የአሮጊቶች መተከዣ ሆናለች ብል አላጋነንኩም
ኧረ እፈር።ቤተክርስቲያናችን በታሪኳ ተሰሚነት ያጣችው በዘመነ ደርግ ሲሆን ፤ በዘመነ ኢህአዴግ ደሞ ይበልጥ ተሰበረች። በዘመነ አብይ አሕመድ ደግሞ ሊያጠፏት እየሰሩ ነው።
አንፈልገውምበጋሻውምሆነዘርፌምንምናቸው
የተመቸዉ ሁሉ ቅዱስ ነዉ ማለት ነዉ? አንተ ቀጣፊ አትዋሻ! ሀይማኖት ፍለጋ ሳይሆን ሕይወት ፍለጋ እንጂ። ሰለዚህ አትቀበጥር። ታዲያ በጨለማ ላላችሁ ወንጌልን ካልሰበከ ለማን ይስበክ? ወንድማችን ጋሻዉ ይቀጥላል ገና!
wushetam dingl mariyam amilak ayidelechm wushetam muluwun nigigiruwan lemin atasemanim
😂😂😂😂😂
😂😂😂
አልፈልግምአሉ በግድ ሙጭጭ
😭😭
ጌታን እያለ ምንም አይሆኑም እውነት ተገልጦላቸው ነው እውነት ነፃ ያወጣል
ante zimi beli eskiii jezibaaa
Echy Etiopiea edmy lk Erdata lmena tornet mot sdet rehab yhonech Hager hasetena nbyatoch ena hawaryan end ashn ybezubat Ager hulum bey adarashu be pasteroch azim endetaserebet sichefr ywlal Dhnetu endaybekaw mechawecha hono kere
አንተ ብቻ አወራህ አንተ ተሀድሶ የበጋሻው አድናቂ ሁለተኛ እንዳትመጣ
እረ አይደለሁም 🤭
Dansheeee yaza swe nash zarfa
Jila jili negeri negeri neh Yanten video le andi dekika mayete
Qoyi gin mini agabachuh ya falagutin yamliku eci ahunis abazachuhut uf ezawu tagimamu enata beta kirstiyanachinin atikubin wadazihim atimxubin bir amlakiwoch
Tegermalachu orte
Tawaki eyalk atashekabt awaki newmiyasfelgwe memlsun enwedaln gen atakabd areyosm lik nebr
Koy sebakiwochu enesu adelu ende egnama semi nebern eko
Sobdota
አረ ዝም በል አንተ የ ዲላ ልጅ ነው
ምንው🤭
@@MatyasHDየ ዲላ ልጅ ነው
I Miss #Dila Especially Dé Sweet 🍠 🍠 (መጣጥሽ)😋
ሸምቀቆ ፊት ነህ
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ሼር ላይክ ሰብስክራይብ እንዳይረሳ 🙏
አሽ❤❤❤
እንዴት አንድ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ዝነኛ ብለህ እየደጋገምክ ትገልፃለህ? ወይ እዛው ሙዚቃህ ላይ ስራ
@@abibekele4680 ይቅርታ 🥰🥰🥰🥰🙏
ቤተክርስቲያኗ ካሏት ሊቃውንት አንፃር በጋሻው መጣ ሄደ ምን ጉዳት አለውና ነው ይሄን ያህል የምትበጠረቁት
እኔም ግርም ሚለኝ ስንት ቤተክርስትያኟ ችግር እያለባት
ይርጋዓለም ሳይሆን ዲላ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ
እሽ አመሰግናለሁ
Ehwe egziabheir yebarekek☦️☦️☦️
እናመሰግናለን❤
ተሳስተሐል በጋሻው ደሳለኝ።ዲላ ነው የተወለደው።እና ድል አቦዬገብረመንፈስቅድስ ነው የተማረው።
አሁንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤቷ ክፍት ነው እራስክን መርምረህ ተመለስ እግዚአብሔር ልጆቹን አይረሳም ይቅር ባይ ነው ይመለስ ባይ ነኝ
እውነት ነው በእውነት ከሆነ እግዚያብሔር ይመስገን።
እባክህን ለቢዝነስ ብለህ መዋሸት ኃጢያት ነው እግዚአብሔር ይቀጣሀል የዘርፌ ልጆች ሁለት ሲሆኑ በጣም ቆጆና ሙሉ አካላቸው ጤናማ ናቸው ለተከታይ ብለህ አታሟርት የዘራኸውን ታጪዳለህ እኔ ልጆቿን አይቻቸዋለሁ አወቃቸዋሁም ከፈለክ ኮታክት አርገኝና ልጆቿን እንድታያቸው አደርጋለሁ እስከዚው አይተህ ንስሀ እስትገባ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ የንስኃም እድል ይስጥህ
አልቀረብህም ለእራስህ ንስሀን ምንእንደሆነ እወቅ።የሷ ልጆች ጉዳይ የራሷ ጉዳይ ነው ለምን ስለ እነሱ እንደምወራም አይገባኝም ምክንያቱም ማንም አይደሉም ሰው ብቻ ናቸውና።
ምን ለማለት ፈልገህ ነው ? በመልክ ማማር ማለት ምንም ችግር የለም ማለት ነው? ሰው ቆንጆ እና ጤናማ ሆኖ ተፈጥሮ ቆይቶ የሚመጣ ብዙ ችግር አለ አትቸኩል።
ድል❤ለፋኖ❤አሐቡሕይሕ❤ይሕገሐደሐልሕ❤
አሐቡሕይሕ❤ይሕራሐሸሐንሕ❤❤❤
በእውነት ያለ ሀሰት የበጋሻው የዛሬው ንግግር ልቤ ነካኝ እውነት የ2017 አዲስ አመት ጸጥ ረጭ ነው ያው በጣም እውነት ነው የተናጠረው ሁሉም አብያተ ክርስትያን አባቶች በቃ አትግደሉን በሚል ድምጽ ብያሰሙ መፍትሄ ይገኝ ነበረ 😢
እየሱስ ይመጣል🙏
እኛ በጋሻው መጣ ቀረ ምን ይሠራልናል እዚያው ገደል ይግባ
ፈጣሪ ወደ ቤትህ ይመልስህ ❤
ሰዎች ይህን ኮሜን በጻፍኩበት በዛሬው ዕለት አሁን በዚህ ሰዓት 3:40 አንስቶ በአ/አ ሣር ቤት አካባቢ መሬት እየተንቀጠቀጠ ነው። ነገር ግን ለአደጋ የሚሰጥ አይመሰለኝም።
እግዚአብሔር ይጠብቃችው ወገኖቼ❤
Gena ethiopia wede kedmo fekrachn kaltemlsen Salam negr yemtal
Ersu lek nech alem alalem ketalkem belay talak nech eya ye huda
ስጀመር አንተ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆንህ ያጠራጥራል እንኳን እነዚህ ቃሉን በደንብ ሳይረዱ ገብተዉ የሄዱት ጠንቅቀዉ እያወቁም ለጥቅም ይሄዳሉ ሀጥአታቸዉ ለራሳቸዉ ነዉ እነሱ ስለሄዱ ቤተክርስቲያን አልተዘጋችም !!!!!አትለፍልፍ!!!!
እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ነኝ ዘርፌ እና በጋሻውን አሁንም ድረስ በጣም እወዳችኋለሁ ትዝታው ሳሙኤል ግን ቤተክርስቲያናችንን ሲሳደብ ስለሰማሁት አዝኜበታለሁ ❤❤❤
ታዲያ ምንድነው ለእጀራ አልመጣሁም አለች ትክክል ነው በጋሻውም ኦርቶዶክስ ባለውለታዬ ናት አለ ሁሉም ሰው የሚለው ነው ይሄ ማለት አስተምህሮ ትክክል ነው ብለዋል አስብልም ይህንን ፕሮግራም ሰራሁ ብለህ ታቀርባህ?ሁሉም ጴንጤ ከኦርቶዶክስ የመጣና የሚያደንቅኮ ነው ክርስቲና ግን ክርስቶስስን ሳያስቀድም አይሆንም ነው ጥያቀው
ማንም ትፅእኖ ያደረገባቸው የለም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስተምራ
አንፃ ጥቅማቸው ሲበዛ እንደፈለጉ ወደ የሚደነቁሩበት ይገቡና ያው ስድባቸውን ይቀጥላሉ
ይሄ የሆነው የ እግዚአብሔር ክብር ይገለጥ ዘንድ ነዉ ጠላት አይኑ እያየ ጆሮዉ እየሰማ እህታችን ከፍ ከፍ ትላለች እናንተ በእውነት የፍቅርን አምላክ ብታውቁ ኖሮ እንደዚህ አይነት ድፍረት የተሞላ ቃል አምላክ ከፈጠረው አንደበታችሁ አይወጣም ነበር።
“ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ስለዚህ የምትስቱ አይደለምን?”
- ማርቆስ 12፥24
“ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
- ዮሐንስ 1፥12 16:17
ትዝታው የሚባል ዳቢሎስ ግን ቢመለሥም መድረክ ከተሠጠው ህዝብ መናቅ ነው
እናመሰግናለን
በፊትም በቤቱ አልነበሩም:: የዚች ታላቅ ቤተክርስቲያን ልጅ ለመሆን መመረጥ ያስፈልጋል መጠራት ያስፈልጋል::
memeret ye eyesus lij mehon newu enj yebete eminet talaq yelem
ይህንን መናፍቅ ይዞህ ላይክ ትላለህ
ልክ ነዉ!!!
ጉድ ነው እኮ😢
ምድነዉ የምትደጋግመዉ
ይቅርታ
ሀይማኖቱን የካደ ከማያምን ሰው ይልቅ የከፋ ነው::
እነ በጋሻው ብትመለሱ ጥቅሙ ለራሳችሁ ነው!!!!!! ማንም የሚሞቀው የሚበርደው የለም ይህንን እወቁ
እውነተኛውን መንገድ መርጠዋል እናነተም ወደ ክርስቶስ ኑ
ይገርማል
ኢየሱስ ያድናል ወጣ ገባ አትበሉ
Egzeyabher Yeldat👎
Egzeabher yekdaw👎🌑🌑🌑🌑
ወደኦርቶዶክስ እነዚህ ቢመጡ መቀበል የለባትም
Ewnet New Eyesys geta New malet min endehone sewoch ayawikum.
Astemsrsh.
ቃሉን ብቻ ማነብነብ ምን ዋጋ አለው መድሐኒያለም ክርስቶስ አብሮን ከሌለ ቃሉን ካልኖርነው ማንን ነው የምናታልለው የሚታለል ጌታ ነው እንዴ?
በእግዚአብሔር ፊት ኣትዋሽ ሙሉ ቪድዮውን ኣስተላልፍ ቆርጠህ አታምጣ::
አሁን ከዚህ ወሬ ምን እንማር????የምታወሩት አለቀባችሁ?ለትውልዱ የሚያስፈልገው ከዘመኑ ወጀብ የሚያመልጥበት ወንጌል ነው ኦር/ቤተ/ን ብዙ አባቶች አላት እነሱን እያቀረባችሁ ያስተምሩን ያፅናኑን እባካችሁ??
ወሪያም ያለውን ልታሰማን ነው ወይስ የህይወት ታሪኩን
ለኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን በሰአቱ ባለውለታ ነበሩ
በጣም🥰
ብርሃን በርቶልን ህይወትን አግኝተን ነው ታላቅ መዳን አግኝተን ነው እናንተ ግን ገና ስለሃይማኖት ታወራላችሁ እግዚአብሔር ብራኑን ያብራላችሁ።
መጋቢ ሀዲስ በጋሻው ደሳለኝ እኒ ድሮም አንተ ከእግዚአብሔር ህግ አፈንግጠሀል ብየ አላምንም!!!
Edeme lefano
አዘጋጁ አትንተክተ ምን ለማለት እንደፈለክ አላወክም የሕይወት ታሪክ ነዎይ የምትነግረን ሐይማኖትሕንም እንጠረጥራለን
ፔንጤ🤭
አይ የቆምጬ ደብተራዎች ሟርት😋😋😋 ሰዉየዉ በእግዚአብሔር እጅ የተቀባ ነዉ እረፉ። ከንቱ ሟርታችሁ ወደ እራሳችሁ ይገለበጣልና😎😎😎
አንቺ ከሀዲ አሁንም ፈተናሽ ይብዛብሽ
ምን ይህን ታዳ? አንድ ሰው ወደፈለገውን ኃይማኖት ተከታይ መሆን ፍችላል። የእግዚአብሔርን ቃል በግል ችሎታ መስበክ ይችላል? በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ነው ። እየሱስን መስበክ የጴንጤ ትምህርት ነው ይባላል። እናት ዩቱበር እንጂ መንፈሳዊ ትምህርት የለህም። መፅሐፍ ቅዱስ አንድ ቀን አንበህ አታውቅም።
Atwash zemarit zerfe kebede ahunm baletidar ena ye sewes licjoch enat nat yemaysema lij yelayim be bedenib atara min zerfe eyalachu malkes 😢abezachu
Eyesus bichawin geta new
ዲላ ከተማ በሚል ይስተካከል
ውሸት ነው ሲያስመስሉ ነው ። ንሥሐ ገብተው ምእመን መሆን ይችላሉ እንደድሮ ግን የለም
አው ተክክል subscribers
መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው ትክክል
ተክክል🥰🥰🥰🥰
🎉🎉
ሦስቱም ቀላማጅ ናቸው አቋም የሌላቸው ናቸው መጡ አልመጡም ቦታም የላቸውም የጥቅም ሰው ናቸው
ይርጋለም ሳይሆን ዲላ በሚል ይስተካከል። በቂ መረጃ ሳይኖርህ ብዙ አወራህ
እሽ አመሰግናለሁ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ የምለው አንተ የነሱን ነገር ከምትለቅም የራስህን ነገር አትኖርም ወረኛ ።
😂😂😂😂😂😂
በጋሻዉ የሚለዉ ሌላ አንተ የምትቀባጥረዉ ሌላ
ከሰካራም እና አመንዝራ ማህበር ተገላገሉ::
ኧረ አዘጋገብ? ዘጋኸኝ
Ena yemelehu fetaryn eresachehut esti mesehaf kedusrm temeleketut fetary eko nehu Abeyin yeshomehu ate nehu enda egna meretenehu beleh yemetefokerehu esu kale sekend ayifejebetem yenanete rebsha nehu hageren yasecheresehu hatiateh nehu legna terefe esu eko lehageru nehu yemilefahu keshit mashetete adenonal yesehu Hager kemteterg hageren metteh tereg yann shent nana eyehu yeserahun fetary yalehun emen
አቤት ውሸት አንተ እባክህ አትዘላብድ!! እስኪ ከኦርቶዶክስ ወደ ፕሮቲስታንት የሄዱ ቀን እግዚአብሄር ልጃቸው በሽተኛ የሚያደርገው ከሆነ ከኦርቶዶክስ ፈቀቅ ያላሉስ እንዴት ነው በሽተኛ ህጻን የታቀፋት?? እየሱስ ራሱ ይህ ማየት የተሳነው ልጅ በማን ሓጥያት ይመላቹሃል እንዲህ ያደረገው ብሎ ሲጠይቅ ምን ብሎስ ነበር ያስተማረው??😢😢😢
Tezetaw sigemer yabed nw
ኦርቶዶክስ በጋሻውን እና ዘርፌን ካባረረችበት ጊዜ ጀምሮ እጅግ ደካማ ሆናለች!!
ተሰሚነቷም ተፈሪነቷም እጅግ ዝቅተኛ ሆኗል!!
የህፃናት እና የአሮጊቶች መተከዣ ሆናለች ብል አላጋነንኩም
ኧረ እፈር።
ቤተክርስቲያናችን በታሪኳ ተሰሚነት ያጣችው በዘመነ ደርግ ሲሆን ፤ በዘመነ ኢህአዴግ ደሞ ይበልጥ ተሰበረች። በዘመነ አብይ አሕመድ ደግሞ ሊያጠፏት እየሰሩ ነው።
አንፈልገውምበጋሻውምሆነዘርፌምንምናቸው
የተመቸዉ ሁሉ ቅዱስ ነዉ ማለት ነዉ? አንተ ቀጣፊ አትዋሻ! ሀይማኖት ፍለጋ ሳይሆን ሕይወት ፍለጋ እንጂ። ሰለዚህ አትቀበጥር።
ታዲያ በጨለማ ላላችሁ ወንጌልን ካልሰበከ ለማን ይስበክ? ወንድማችን ጋሻዉ ይቀጥላል ገና!
wushetam dingl mariyam amilak ayidelechm wushetam muluwun nigigiruwan lemin atasemanim
😂😂😂😂😂
😂😂😂
አልፈልግምአሉ በግድ ሙጭጭ
😭😭
ጌታን እያለ ምንም አይሆኑም እውነት ተገልጦላቸው ነው እውነት ነፃ ያወጣል
ante zimi beli eskiii jezibaaa
Echy Etiopiea edmy lk Erdata lmena tornet mot sdet rehab yhonech Hager hasetena nbyatoch ena hawaryan end ashn ybezubat Ager hulum bey adarashu be pasteroch azim endetaserebet sichefr ywlal Dhnetu endaybekaw mechawecha hono kere
አንተ ብቻ አወራህ አንተ ተሀድሶ የበጋሻው አድናቂ ሁለተኛ እንዳትመጣ
እረ አይደለሁም 🤭
Dansheeee yaza swe nash zarfa
Jila jili negeri negeri neh
Yanten video le andi dekika mayete