ሴቶች ጳጳስ ሆኑ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር - ገድል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 191

  • @Meba_tv
    @Meba_tv  Місяць тому +19

    🌼🌼🌼 አዲሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
    youtube.com/@mebatv_2?si=VbVg8Xh2FZV06EvQ

    • @keehilaeshetu2999
      @keehilaeshetu2999 Місяць тому

      የፕሮቴስታንት አንዱ Denominations የሆነው Lutheran church የሴት ቄሶች ናቸው የኦርቶዶክስ አደሉም ወንድምአለም, Lutheran አለባበሳቸው ከኛ ጋር ይመሳሰላል, የውጪ ኦርቶዶክሶች በጣም ጠንካራ ክርስቲያኖች ናቸው ህግና ስርአት አይጥሱም የሰለጠነ ሀገር እየኖሩ ግን traditional ናቸው

  • @alayekabitamu1151
    @alayekabitamu1151 28 днів тому +4

    እግዚኦ መረናክርስቶስ. የመጨረሻው ዘመን ማለት ይህነው ማረ ማረን ጌታሆይ

  • @TsigeKahsay-s9n
    @TsigeKahsay-s9n Місяць тому +15

    አቤቱ አምላኬ ሆይ የሚያደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው እንዳልክ አቤቱ የዘመኑ መጨረሻ ነውና እስከመጨረሻ በቤትህና በሕግህ አፀናን

    • @kibnashasafa7321
      @kibnashasafa7321 Місяць тому

      Mn chgr alew setm wedm ad nachew

    • @WFP272
      @WFP272 10 днів тому

      አሜን!

    • @WFP272
      @WFP272 10 днів тому

      ​@@kibnashasafa7321ምንን መርምረን አውቀን ነው ? ይሄ ቁንጽል እውቀታችን ትላንት ህግጋቱን ጥሰን ኮሮና አስለቀሰን አልተማርንም አሁንም ለሌላ ስቃይ እየተንደረደርን ነው።
      አቤቱ ፈጣሪዬ ሆይ ምህረትህን አውርድልን!

  • @userasnakech
    @userasnakech Місяць тому +24

    አበቱ በመጨረሻ ዘመን ከምጠፉት ሳይሆን ከምድኑት ጋር በምህረትህ አስበኝ😭😭😭

  • @asefuusefuu2592
    @asefuusefuu2592 Місяць тому +8

    እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @esra240
    @esra240 Місяць тому +9

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ❤❤

  • @WednishShewarega
    @WednishShewarega Місяць тому +9

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን!

  • @YesytChekole
    @YesytChekole Місяць тому +32

    ኧረ ምን ጉድ ነው አወ በክርስቶስ ቃል እንጠነክራአለን እጅማ አለም እጅግ በጣም ቆሽሻለች እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ወድሜ ሁልጊዜም እከታተልሀለው ከአተ ብዙ ተምሬለው ገና እማራለው በእድሜ በፀጋ ቆይልን ከመጋው አይለይህ

  • @aberashkassa3056
    @aberashkassa3056 Місяць тому +10

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Tsimawetube
    @Tsimawetube Місяць тому +7

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ። ጌታ ሆይ እባክህ ቶሎ ና!!!

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን ፈጣሪ ማሰተዋሉን ያድለን መልካም ቀን

  • @user-tf6mr3uu3x
    @user-tf6mr3uu3x Місяць тому +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ የህንን ኩፉ ዘመን እንደበደላችን ሳሆን አንደቸርነትህ አሻግረን

  • @AbrahamAlazar
    @AbrahamAlazar Місяць тому +7

    የፍፃሜው ዘመን ላይ ስለሆንን ከዚህ የባሰም ልናይ እንችላለን። እስከ መጨረሻው እንድንፀና ይርዳን።

  • @SelamSara-c8p
    @SelamSara-c8p Місяць тому +1

    አቤቱ ልቦና ስጠን እንዳልበድልህም እፈራለሁ ጠብቀኝ አምላኬ ሆይ

  • @TizitaTizu-c9i
    @TizitaTizu-c9i Місяць тому +6

    እግዚኦ

  • @yabseradessalgn8271
    @yabseradessalgn8271 Місяць тому +1

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እባክህ ፈጥነህ ና አባታችን።

  • @DemisseDeyino
    @DemisseDeyino Місяць тому +1

    ፣እግዝአብሔር ብለን አምጣልኝ❤

    • @DemisseDeyino
      @DemisseDeyino Місяць тому

      ስላሙንፍቅርን ይስጥልኝ ቃለሕይወት ያስማልኝ❤

  • @የማርያም-ፐ8ኘ
    @የማርያም-ፐ8ኘ Місяць тому +4

    አቤቱ 10 ፃድቅ ካለ ስለነሱ ብለህ ማረን 🤲🤲🤲😭😭😭🙏🙏🙏

  • @workiyeadere37
    @workiyeadere37 Місяць тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ ታረቀን

  • @milabelabayu583
    @milabelabayu583 Місяць тому +3

    አቤቱ ማረን ይቅር በለኝ 😢

  • @GhidesiumGHM
    @GhidesiumGHM Місяць тому

    ያድህነነ እመዓቱ ይሰዉረነ በምህረቱ በእንተ ማሪያም ወላዲቱ።

  • @ysolnet
    @ysolnet Місяць тому +1

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ይቅር በለን ÷ በደላችንንም አትቁጠርብን ። 😢😢😢😢😢

  • @Niguse-l7o
    @Niguse-l7o Місяць тому +3

    በ እግዛብሄር መቀለድ ውጤቱ ከባድ ነው,ጌታ ይማረን.

  • @NebiyuDawit-y1i
    @NebiyuDawit-y1i Місяць тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏💓🙏🙏💓🙏🙏💓🌹🌹🌹💚🌹🌹🌹💛🌹🌹🌹❤

  • @Almazworku70
    @Almazworku70 Місяць тому +1

    እግዚያብሄር ይጠብቀን😢

  • @gufu3984
    @gufu3984 27 днів тому

    አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን😢

  • @AbebechZelekeMekonenn
    @AbebechZelekeMekonenn Місяць тому

    አቤቱማረንይቅርበልን,

  • @አመፍቅርአናቴነፍሴኣደራ

    በስላሴ ስም ማረን ጌታይ 🤲😢

  • @zelalemegziabher658
    @zelalemegziabher658 Місяць тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HailuDubale
    @HailuDubale Місяць тому

    በርታልን እናመሰግናለን

  • @barakabaraka4762
    @barakabaraka4762 Місяць тому +11

    እግዚአብሔር. ሆይ. የምያድርጉትን አያቁምና ይቅር. ባላችው

    • @berhanudagnew4402
      @berhanudagnew4402 Місяць тому +1

      ለሞት እሚያበቃ ኃጢአት አለና ለእነዚህ ጸልዩላቸው አልላችሁም ብሎ የተናገረው የዋርያው ቃል ይይዘናል ።

  • @yostana-n2m
    @yostana-n2m Місяць тому

    አቤቱ ማረን

  • @Тсиге
    @Тсиге Місяць тому

    Egzihabiher yistilin 🙏🙏🙏

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ Місяць тому

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 😭😭😭

  • @እሙጋልተዋህዶ
    @እሙጋልተዋህዶ Місяць тому

    ኣቤቱ ጌታ ሆይ ማረን😢😢

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 Місяць тому +1

    በውነት ስለ መሠረታዊ የተብራራ መግለጫው አዘጋጅዎችንም ያነበብህልንም ጌታ ይባርካችሁ። የችግሩ ምንጭ ፖለቲካዊ አመለካከት ነው።

  • @Tigist-t9x
    @Tigist-t9x 26 днів тому

    አባቱ ጌታ ይሆ ማረን ይቅር በለን😭

  • @WitnNess
    @WitnNess Місяць тому

    ተባረኩ!!!

  • @መንታ
    @መንታ Місяць тому +1

    እግዚአብሔርን ይቅር ይበለን🙏🙏😢😢😢😢

  • @GirmaGetahun-x9i
    @GirmaGetahun-x9i Місяць тому

    ዒግዝዖ ማልርና ክርስቶስ ዓበቱ በቸርነትህ ማሬን። ዓሜን ዓሜን ዓሜን

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 Місяць тому

    Kale hiwte Yasmalen 🙏 ❤

  • @ethiopiatareke3968
    @ethiopiatareke3968 Місяць тому

    Kalehewat,,,,,, yasemalln,,,, yanyagata,,,,, ❤❤ Mennn. Goooood Eyasaman ,,, Naww
    Just we have too pray for GOD) ❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @degefatolosa
    @degefatolosa Місяць тому

    እርሱ አምላክ ምህረት ይላክልን!!

  • @berhanudagnew4402
    @berhanudagnew4402 Місяць тому +5

    ምንም ሆነ ምን በጉልበት የሚገባበት መንግስተ ሰማይ እንደለለ እናምናለን ። ክርስቶስን ፦ ወደ መንግሥትህ መግባት እፈልጋለሁ ፣ ትእዛዛትህን ግን ማክበር አልፈልግም ብሎ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት መግባት እሚችል ካለ ይሞክር ። ቸሩ በቸርነቱ እንደ ፈቃዱ እንመላለስ ዘንድ ይርዳን አሜን !!!

  • @sabllass1239
    @sabllass1239 Місяць тому

    አቤቱ ይቅር በለን

  • @sars-o6l
    @sars-o6l Місяць тому

    እግዚኦማሃረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢😢

  • @ManaAbraham-fh1cs
    @ManaAbraham-fh1cs Місяць тому

    ብስመኣብ እዝጊዮ መሓረና ኩሩስቶስ

  • @Fyori-e6b
    @Fyori-e6b Місяць тому

    ማሓረና❤

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov Місяць тому

    እግዚአብሔርም ወንድ ነው
    ሐዋሪያዎች በሙሉ ወንዶች ናቸው

  • @ሶልያናማርያም
    @ሶልያናማርያም Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ኦ a

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 Місяць тому

    እንደው በምን ጊዜ ነው የተፈጠርነው። ጌታ ሆይ ታረቀን።

  • @wendesensiraw7987
    @wendesensiraw7987 Місяць тому

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ እየሱስ ክርስቶስ አምላካችን የምናደርገውን አናውቅምና ይቅር በለን 😥😥😥

  • @ቃልኪዳንYouTube-j5t
    @ቃልኪዳንYouTube-j5t Місяць тому

    እግዚኦ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @gennetfisseha933
    @gennetfisseha933 24 дні тому

    ከውረደት በላይ ውርደት እግዚአብሔር ሆይ እርዳን ይቅር በለን

  • @BirtukanGetachew-e4d
    @BirtukanGetachew-e4d Місяць тому

    ማርያምን ወገኖቸ እግዚአብሄርኮ እያሳየንነው የመጨረሻው ጊዜ የተናገረው ሁሉ ምልክቱን አሳየን እኛ ልብ የለንም ንስሀ መግባት እንኳን አልቻልንም አረ ጊዜው ከፋ ማርያምን 😢😢

  • @መርጡለማርያምዩቱብ
    @መርጡለማርያምዩቱብ Місяць тому

    አቤቱ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር
    በላቸው😢😢😢😢😢
    እኛንም ለንስሀ ሞት አብቃን 😢😢😢😢

  • @ቅያሬድማህሌታይማዕድ
    @ቅያሬድማህሌታይማዕድ Місяць тому +1

    Egzio Meharene Chiristos!

  • @ethiopiahagira7167
    @ethiopiahagira7167 Місяць тому +1

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ነው የሚባለው የመጨረሻው ዘመን ነው ይሄ

  • @TiaumelissanTekle-d3h
    @TiaumelissanTekle-d3h Місяць тому

    በስመ አብ አቤት😢😢😢

  • @SfgghRahma-ni6se
    @SfgghRahma-ni6se Місяць тому

    እ😮😮😮😮😮😮😭😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️💔💔💔💔😭😭አረ ምን ጉድ መጣ አረተዉ ግን ፍረድ አባቴ ሆይ😢😢😢

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 Місяць тому +1

    አቤት የምንሰራዉን አናውቅም እና ይቅር በለን

  • @SuopAyadsh
    @SuopAyadsh 27 днів тому

    ኧረ ምን ጉድ ነው?ኧረ ምን አይነት ድፍረት ነው ።ምህረቱ የማያልቅ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን!!!!

  • @ayubabera
    @ayubabera Місяць тому +2

    እምነታቸው ነው ምን አገባን?

  • @lulitgebregziabher1048
    @lulitgebregziabher1048 Місяць тому

    አግዚአብሄር ሆይ። ሴት ልጆችህ ካህን ጳጳስ ትሁን ከተባለ። ያንተ ፈቃድ ከሆነ ብቻ ነው🎉

  • @TsegaAdgolign
    @TsegaAdgolign 21 день тому

    ኧረ ወገን ምን መጣብን😮

  • @MeseretTemesegen-i7y
    @MeseretTemesegen-i7y Місяць тому

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አስኬማ ለኤዲት መጠቀም በራሱ አንድ ጥፋት ነውና በአፋጣኝ የራሳቸውን ጥፋት በራሳቸው በራሳቸው ክብር አድርጉ።

  • @endaleabebekumsa7271
    @endaleabebekumsa7271 Місяць тому +3

    እንደዚህ አይነቱ ክስተት ራሱ ስብከት ነው። ንስሃ ግቡ መንግስተ ሰማያት ደርሳለችና ከሚለው ቃል ያላነሰ ስብከት ነው።ከመደንገጥ የዘመኑን ማድያት ምክንያት ማየት!

  • @abayimulu5918
    @abayimulu5918 Місяць тому

    besemab😢😢😢

  • @AlemuDessie-u9d
    @AlemuDessie-u9d Місяць тому

    Berta behaimanotih yatsinah

  • @ShambelAbrahaley
    @ShambelAbrahaley Місяць тому +1

    🙏🙏🙏

  • @tibebedebalketibebe8184
    @tibebedebalketibebe8184 Місяць тому

    እኔ የሚገርመኝ የእግዚአብሔር ቸርነት ዝምታው እርግጥ በብዙ ነገር እየገሰፀን ነው እኛ አንሰማም እጅ ያሁኑስ ያስፈራል በጣም ጌታሆይ እኛ ልጄችህን ለንስሀ ሞት አብቃን 😢😢😥😢🙏

  • @EtsMul
    @EtsMul Місяць тому +1

    አምላክ ሆይ ትእግስትን አድሎናል ይቅር በለን

  • @DaniManjus
    @DaniManjus Місяць тому +1

    እኛ ጋር ላለመምጣቱ ምንም ዋስትና የለንም።

  • @Hana_Yemaryam
    @Hana_Yemaryam Місяць тому

    ወልደ ዳዊት ተሣሃለነ😢

  • @FreweiniFreweini
    @FreweiniFreweini Місяць тому

    አምላከ እስራኤል ድረስልን 😢😢😢
    ጅማሬችን ሳይሆን ፍፃሜችን ኣሳምርልን 😢🙏ከዚ በለይ ምን ጉድ አለ እግዚኦ

  • @Birihanu-ql4tc
    @Birihanu-ql4tc 28 днів тому

    በስመ አብ

  • @S.Bazezew
    @S.Bazezew Місяць тому

    Egzio marene Kirstos 😭😭😭

  • @BirhanneDeacon
    @BirhanneDeacon 12 днів тому

    አሁን ይህንን ሊያደነግጠን አይችልም:ምክንያቱም ያለንበት ጊዜ የመጨረሻ ነውና ገና ብዙ ሰይጣናዊ ድርጊቶች ይመጣሉ።ምክንያቱም ክኅደት ፍሬያቸው እስከኾነ ድረስ

  • @saeedamatafria2115
    @saeedamatafria2115 Місяць тому +1

    ገና ምን አየን ብቻ ይለፍኝ😢😢😢😢

  • @Mulu-q4q
    @Mulu-q4q Місяць тому +3

    ቲክቶክ ላይ ተሳተፉ መባ ብዙ ነገር ታስተምራላቹ

  • @BezaTaye-qx6gs
    @BezaTaye-qx6gs Місяць тому

    ሌሎች ብዙ አገልግሎቶች እያሉ ምነው ግን ሁሉን ነገር የፉክክር መድረክ አደረግነው😢😢😢

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Місяць тому

    ዱሮም የተለዩ ናቸው። ክህደት እና ልዩነታቸውን የበለጠ እንዲያጎላው እንደዚህ ግልፅልፅ አድርጎ ፍፁም የተለዩ መሆናቸውን አሳየን።

  • @Kasahun-u8d
    @Kasahun-u8d Місяць тому

    ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው

  • @Netsetefade
    @Netsetefade Місяць тому

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ካብዚ ንላዕሊ ምጾተ ዓለም አይነጸበ ምሕረቱ የውርደልና ኣምለኽ ቅዱሳን መላእክት በኣክናፎም የሓልውና ሃገርና ካብዚ መዓት እዚ ጽላሉ የንብረላ ።🎉 አበየናይ ሃገር ሙዃኑ ዩ ?

  • @Dk-tr6il
    @Dk-tr6il 26 днів тому

    የት አገረረ ነው"??

  • @YosefAtnachew
    @YosefAtnachew Місяць тому

    ጎርፍና ሶሻል ሚዲያ የማያግበሠብሠው የለም

  • @melisewfanta8017
    @melisewfanta8017 Місяць тому +1

    የእግዚአብሔርን ትዕግስት እንዳለመኖር ቆጠሩት አቤት ያቺ ጊዜ አቤት ያቺ ወቅት እንዴት ትሆኑ ይሆን?

  • @mekonnengirma134
    @mekonnengirma134 Місяць тому +1

    These are symptoms for the what our fathers say the last days.

  • @Abirham-i6h
    @Abirham-i6h 10 днів тому

    በእዉነት ያሳዝናል

  • @ethiopiatareke3968
    @ethiopiatareke3968 Місяць тому

    Abatoo gataya meenn eyasaman now,,,,,,
    Yes yes ,, yes you are right 👉 all you saying is Ture Ture Evryone had ,,,,,,, something gifts from ( GOD ) as you Explain Teaching and Riding Bible Study,,,
    Why ,,,, ,, Why ,,,,,, Why ,,,,, Then,,,, ,,
    A Men he Doesn't have a Baby 🤱,
    Because. That's ( GODS ) DEZINER )))) ❤❤❤

  • @መንታ
    @መንታ Місяць тому +2

    ሰላም ወንድሚ ዳውሎድ አርገን በቲክቶክ ሸር ማረግ ይችላለሁ ፍቃደኛ ትሆናለህ ወንድሜ

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  Місяць тому

      በሚገባ!

  • @tesfayeeyasu8267
    @tesfayeeyasu8267 Місяць тому

    አለም ሙሉ በሙሉ የ666 ሠይጣናዊ ድርጊት መፈጸሙ አይቀርም ፡

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh Місяць тому

    Egzio Meharena Kerstos!!!!

  • @konjittadesse2126
    @konjittadesse2126 Місяць тому

    በተፍጥሮ ያለ መውለድን ማህጸንን ከክህነት ጋር አይነጻጸርም። ክህነት በመጠራት በመንፈስ ቅዱስ ሲሆን መውለድን የመንፈስ ቅዱስ ጥሪ አያስፈልግውም። ክህነት ምሳሌነቱ ክርስቶስ የመረጣቸው ሃዋርያቶች ወንዶች ስለሆኑ ከሆነ በዘመኑ ከሴት ጋር ቢታይ ሴቶችም ከቤት ሰማይወጡ በወንድች ቁጥር ሰሆኑ የማይታሰብ ነው። ተቀባይነትም አያገኝም። በዘመኑ በእስራኤል ባህል ውስጥ እነሱን መስሎ ተወልዶ ማደጉም አንርሳው። እንደሰው አደገ። ዛሬ ቢመጣ ይህንን ያደርጋል ተብሎ አይታሰብም። ዘመኑን ዋጁ ይላል ቅዱስ መጽሃፍ።

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 Місяць тому +3

    እግዚኦ አቤቱ ጌታ ሆይ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን ወደ እግዚአብሔር የሄዱት ምንኛ ታደሉ😢😢😢😢😢😢

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 Місяць тому

    ኸረ ወይኔ! አምላከ ቅዱሳን ትዕግስትህ እስከምን ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @aynalemtadesse2684
    @aynalemtadesse2684 20 днів тому

    ሴትም ወንድም፥ ባርያም ጨዋም የለም፥

  • @eliltaaraya4360
    @eliltaaraya4360 Місяць тому

    Egzooooo😢😢😢

  • @bedasokeldoch-r4s
    @bedasokeldoch-r4s 18 днів тому

    Egizo mahrine kirstos abetu yikirbelen

  • @fantatarekegn8732
    @fantatarekegn8732 Місяць тому

    yigermal felsefenana - ement yeleyayalu