ጥርስን የማይስከድን የጴጤዎች ቀልድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 327

  • @solteshe
    @solteshe Місяць тому +19

    ብልፅግና እና ፔንጤ ምስኪን የኢትዮጵያ ህዝብ ለይ ይጫውቱበታል

  • @ZemeneMekonnen
    @ZemeneMekonnen Місяць тому +7

    ምንድን ነው የተማርነው
    እብደት ነው

  • @BirtukanHailuBalcha
    @BirtukanHailuBalcha 12 днів тому +2

    endet ayenat keld newu? lesawu keber yelem?

  • @aklilugebre9178
    @aklilugebre9178 Місяць тому +6

    ግን አዳራሹ ውስጥ የተሰበሰበው ሁሉ እብድ ብቻ ነው ?

  • @BirhanBirhan-y8o
    @BirhanBirhan-y8o Місяць тому +11

    ሁሌም አማኝ ተከታዮቹ ነው የሚገርሙኝ

  • @kidanegedefaw5924
    @kidanegedefaw5924 Місяць тому +8

    እኔ የማዝነው ትንሽ እምሮ ይዘው አሜን የሚሉና የሚስቁ ሰዎች ናቸው። እነእንትናማ ገንዘብ እየሰሩ ነው።

    • @MatyasHD
      @MatyasHD  Місяць тому

      በትክክል 🥰🥰

  • @NetsanetNetsi-g7x
    @NetsanetNetsi-g7x Місяць тому +7

    በእውነት እንስሳ ከኛ ተሽሏል።

    • @MatyasHD
      @MatyasHD  Місяць тому

      አመሰግናለሁ

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 Місяць тому +4

    ደግነቱ አስተማሪውም ተማሪውም አንዳይነት ናቸው ዘመዶቹን እየሰበሰበ ይጫወቱባቸዋል ወይ ያለማወቅ

  • @dejiyetnuasfaw936
    @dejiyetnuasfaw936 Місяць тому +4

    እርግጠኛ ናችሁ ግን ይሄ ቦታ አማኑኤል ሆስፒታል አይደለም??? ደሞ ለምንድነው ሁሉንም በደቡብ ሠዎች የሚያደርጉት እኔ ደቡቦችን ስለምወዳቸው ሲቀልዱባቸው ያንድደኛል ምነው ቀልድመ እኮ ልክ አለው

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 15 днів тому +2

    ጨምላቃ ብቻ አሁን ምኑ አሜን ያሰኛል

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Місяць тому +5

    እግዚአብሔር ሆይ ይቅር ባይ አምላክ ነው ይቅር በላቸው ተዋህዶ ሐይማኖቴ አይ ብልፅግና ተጫወተባችሁ

    • @samueltekle8498
      @samueltekle8498 Місяць тому

      እኔ የሚገርመኝ አሜን የሚሉት ናቸው

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 Місяць тому +3

    ወይ ኢትዮጵያ ሀገሬ የእብዶች መጫወቻ ሆነሽ አረፍሽ የሚያሳዝነው ተከታይወቹ

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ Місяць тому +2

    ዘመዶቼ ጥርት ያሉ የተዋህዶ ልጆች ናቸው ምንአልባት ፕሮ ጓደኞች ካሉኝ ሐገር ቤት ስመጣ ኩሪፍቱ መሔድ አልፈልግም የጴንጤ አዳራሽ ሔጄ መዝናናናት ነው የምፈልገው በነፃ

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 Місяць тому +2

    ኣረ ኣምላኬ ከነዚህ ጠንቋዯች ኣውጣን ይቅር በለን ልብ ስጣቸው እግዚኦ ማረን ጌታየ

  • @BirtukanGetachew-e4d
    @BirtukanGetachew-e4d Місяць тому +20

    እደው መድሀኒአለም እናንተን ከማየት መድሀኒአለም ይሰውረኝ እኔ ይቺ የሴትነብይ የተባለችው የወንድ ድምፅ ያላት በጣም ታስፈራራኛለች ከግር እስከራስ ፀጉርዋ ሠይጣንነው የምመስለኝ😢😢😢

    • @TensayTemesgen-ws8bt
      @TensayTemesgen-ws8bt Місяць тому +3

      ጓደኛ አገኘው እኔም እንደዛ ትመስለኛለች እንደውም ፆታዋ ይጣራልኝ🤣🤣🤣

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Місяць тому +1

      ይቺ ሴትዮ እኮ ወንድ የነበረችና ፆታዋን ወደ ሴት አስቀይራ ነው ሴት የሆነችው! ፆታ መቀየር ደግሞ አምላክን የሚያሳዝን የአጋንንት ተግባር ነው! ሰውየው ወንድ ነበረ፣ ያው የፆታ ለውጥ ስላደረገች ነው አንቺ የምንላት!

    • @BirtukanGetachew-e4d
      @BirtukanGetachew-e4d Місяць тому +1

      @Asnakech100 በስላሴ ስም ምን አይነት ዘመን ነው

    • @BirtukanGetachew-e4d
      @BirtukanGetachew-e4d Місяць тому +1

      @@TensayTemesgen-ws8bt በጣም ነው የምፈራት ማርያምን አምላክ ይጠብቀን ከዚህ ጉድ

    • @ZemeneMekonnen
      @ZemeneMekonnen Місяць тому


      መድኃኔዓለም ነው የሚባል

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Місяць тому +6

    በለው የባሠ እመጣነው እኔ ሕዝቡ የሚሠማው ነው የሚያሣዝነኘ

  • @MariamMaraim-p9o
    @MariamMaraim-p9o Місяць тому +3

    ይቅር ይበላችሁ የማንም ወጠጤ ሲጫወትባቸዉ ያዛዝናል

  • @EldanaSisay-qp3dj
    @EldanaSisay-qp3dj Місяць тому +11

    ኤግዚዖ ማሃረነ ክርስስቶስ 😢😢😢

  • @user-pe8ef3en3j
    @user-pe8ef3en3j Місяць тому +4

    ደሀ ማበርሰብ ላይ ትቅልዳላችሁ የስራችሁን ይስጣችሁ መናፋቃውያን ሁሉ ይፈርድባችኋል

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ

    በተለይ በሙስሊም የሚሰሩት ድራማ ብዛቱ ኒቃብ እያለበሱ😂😂😂😂😂😂

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 Місяць тому +4

    እግዚኦ የፉገራ ሃይማኖት 😢

  • @wu6219
    @wu6219 День тому

    ምን የሚሉት እብደት ነው?

  • @Shishige
    @Shishige 28 днів тому +1

    እናተ ባትኖሩ ማን ያስቀኝ ነበር

  • @Mercylife4997
    @Mercylife4997 Місяць тому +1

    የዚህ ሚዲያ ባለቤት እጅግ በጣም የተሳሳተ ንግግር ነው የተናገርከው። የፕሮቴስታንት ፓስተሮች እያልክ አንድን ቤተ እምነት ለማጥላላት የሄድከው መንገድ ትክክል አይደለም። እነዚህ የፕሮቴስታንት ፓስተሮች ሳይሆኑ የአጋንንት መልእክተኞች ናቸው። በሌላ ጊዜ የምታስተላልፈውን መልእክት እያረምክ ተናገር።

    • @MatyasHD
      @MatyasHD  Місяць тому +1

      እሽ እግዚአብሔር ይክብርልኘ🙏

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx Місяць тому +1

    አየ ፕሮቴስታንት በርጭ እንደሚያስጨንቀው ተነገራት የደነዘዘ ህብ እንደሚያስጨንቅ ግፅ አደለምዴ

  • @SamuelAbraham-tn9ny
    @SamuelAbraham-tn9ny Місяць тому +2

    አንት ራስህ ዩትብ የምሆን ስው አይደለህም😅😅
    እግዚአብሔር የማይወደው ብለሃል ከዚህ ቭድዮ ምን ት/ት ተገኘ😊😊😊

  • @EyesuAyele-n7g
    @EyesuAyele-n7g 11 днів тому

    ጌታ እየሱስ ራሡ በገዛ ወገኖቹ ተከድቶ የለ አንተ እኮ ሥላልተረዳ ምን ይባላል አንተ ራሥ የቀትር ጋኔን ሠፍሮብሐል ጌታ ላንተም መፍታቱን ይላክል!!!!

  • @MASERSHAAKLILU
    @MASERSHAAKLILU 9 днів тому

    አሜን አሜነ ለእየሱስ እንካነ አበድ ለአንተ ማበድ ይሁንልክ።

  • @DaniD-o4f
    @DaniD-o4f Місяць тому +2

    ቸርች መዝናኛ መቶ ሀያ

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 День тому

    ምክር ለወንጌላውያን ህብረት በነዚህ ወጠጤ ነብይ በሏቸው አስተማሪዎች የጥሩ ፓስተሮችን እና የፕሮቴስታንቱን ስም ጭቃ እየቀቡ ስለሆነ አገር አቀፋዊ ስብሰባ ይደረግ ከመንግስት አካል ይገኝ እነዚህ ጠንቋይ ና ዘግናኝ ነቢዮች ለአንድ አመት ያህል ከማስተማር ወይ ከመድረካቸው ይታገዱ ክላስ የሚሰጥበት ቦታ ካለ ትምህርት የይሰጥ ከባይብል ውጭ ለምን የአማኙን ግዜ ያቃጥላሉ ለቀልድ ከሆነ ችሎታቸው ቀበሌ ወይ ሆቴል አዳራሽ ተከራይተው ያስቁ ነገር ግን ወንጌል በነሱ ጨቀየች ብዙ አይመስሉኝም ዋናዎቹን
    ስም ሊስት ያዙ ሳይመሽ አፅዱ አለዛ ሌሎቹ እነሱን እያዩ መዳን አልቻሉም ሙስሊም፣ኦርቶዶክስ፣ካቶሊክ ፣ኤቲየስ ወደ ወንጌል መምጣት የሚፈልጉ ብዙ አሉ አፅዱ😢

  • @DiresewdikasoDakero
    @DiresewdikasoDakero 4 дні тому

    ግድ የለም እያንዳንዱ የሰራውን ያጭዳል ፤ የእኛ አምላክ እግዝአብሔር ግን በዙፋኑ ላይ አለ፡፡

  • @Yonas-u2f
    @Yonas-u2f Місяць тому +2

    Funny comedy film do be stand😂

    • @MatyasHD
      @MatyasHD  Місяць тому

      😂😂😂😂

  • @habeshayihonal5749
    @habeshayihonal5749 18 днів тому

    በለው በለው ኧረ መናፍቃን ምን እያደረጉ ነው? በዚህ መልኩ ህዝቡን ሲጫወቱበት ና ሲሸውዱት በጣም ያሳፍራል።

  • @SamraTilahun
    @SamraTilahun 10 днів тому

    Be Wennnet Enzzik Tekkkullawech Esekemech deres new yemyachebereberrut??? Agggant yesererracheew nachew

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Місяць тому +1

    ❤❤❤😢😢😢😢ወይጉድ

  • @WedimhreyDire
    @WedimhreyDire 21 день тому

    How they call this is a prayer house ?

  • @TiguhGera
    @TiguhGera 24 дні тому

    እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ያሳዝናል ግን እነዚህን በማየት ክርስቶስን በእውነት የምናይባቸው ዓይኖቻችን እንዲከፈቱ መጸለይ ያስፈልጋል።የኸ ከዓለማዊ የጥንቆላ ኣሰራር ኣይለይም።ጌታ ሆይ ቶሎ ናናናናናናናናናናናናናናናናናና ኢየሱስየ

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 3 дні тому

    ኢየሱስ ያድናል❤

  • @AshenafiGudeta-ri9vj
    @AshenafiGudeta-ri9vj Місяць тому

    Ante minageba Lele sirra.yelehm?

  • @Babilald-wv6xu
    @Babilald-wv6xu 4 дні тому

    እኛ ጴንጤዎች ተመችተዉናል ምናገባችዉ ።እሰይ ተቃጠሉ እርርርርርርር

  • @alemayehuneway3220
    @alemayehuneway3220 29 днів тому

    አምላክ እንዴት ተቀለደበት በቅድስት ሀገራችን።

  • @NaabDn
    @NaabDn Місяць тому +5

    እረ አፈር ያብላችሁ።ለጥንቆላችሁ ይህን ሁሉ ህዝብ መሰብሰቡ ነው የሚያስገርመው።

  • @ገብሪህይወትፀጋይኪሮ-ኸ3ቨ

    ጀዝባ50ሚለየንቢኖሮውእየተቀደደይውልነበር

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 Місяць тому +2

    እኔኮ የነሱ አይገርመኝም ስርዓት ሁሉ ተሰብስቦ አፉንሲከፍት የሚውለው ነው

  • @mikiastiruneh
    @mikiastiruneh 8 днів тому

    ጠንቋዮች እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ይሄንን የዋህ ሕዝብ ይጫወቱበታል😭

  • @MekonnenBirhane
    @MekonnenBirhane 6 днів тому

    Saq bezzaa alasemam Allen

  • @BekaluEwunetu
    @BekaluEwunetu 9 днів тому

    መድሃኒዓለም ኦርቶዶክስ ስላደርከኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @AlmazAlemu-de2df
    @AlmazAlemu-de2df Місяць тому +1

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እረ ጴንጤዎች አሰተውሉ ትምህርታችሁ ሁሉ ምድራዊ ሆነ ክርስቶስ እየሱሰ አምላካችን ለዘላለማዊ እርሰት ነው የሞተልን እባካችሁ

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Місяць тому +1

    እናተ ምን ችግራችሁ በደህና ጊዜ አብዳችኋል

  • @almazworku1574
    @almazworku1574 22 дні тому

    ሳሪስ ገበያ ሎሚና ሰላጣ የሚሸጡት ናቸው ?

  • @SerkalemgetuSerkalemgetu
    @SerkalemgetuSerkalemgetu Місяць тому

    Egziabher ayizebetbtm lebona yistachihu

  • @YegleAbebe
    @YegleAbebe Місяць тому +3

    ጉድ ነው ሆ😅😅😅

  • @New-zl7np
    @New-zl7np Місяць тому +3

    በሳቅ ሳልሞት ያወጣኝ መድኃኔዓለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏

    • @MatyasHD
      @MatyasHD  Місяць тому +1

      አሜን🙏😂

  • @eskindertirfe8524
    @eskindertirfe8524 Місяць тому

    If it wasn't for pentecostal comedians, iife would be hard to handle. Pentes are the best entertainers. God please make them healthy and wealthy

  • @ZennaalemayehuEshete
    @ZennaalemayehuEshete 20 днів тому

    ሠው ራሡ ዐሥቦ ሠብስክራይብ፣ ላይክ፣ ሼር፣ እያልክ አትጨቃጨቅ፣ ያሣፍራል። ቢዝነሥ እንደሆን የተወቀ ነው።

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro 24 дні тому

    ክርስቶስ በእውነት እንጅ በብልጠት አይለመንም😂😂😂

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 15 днів тому

    ምን በር ላይ ስምና አድራሻ ይጠየቃል ከዚያ እንደዚህ ስሙ ይጠራል በቃ ጌታ እንዲህ ብሎሃል እየነገረኝ ነው ይባላል ድራማ በህዝብ ላይ መስራት የሚገርመኝ የሰው መጃጃል ነው

  • @HaileJenai
    @HaileJenai 25 днів тому

    Beighziabher sim tiatr eyeseru nachew! Fetarikulu Allem yikir yibelachew.

  • @selamawitgidey2708
    @selamawitgidey2708 7 днів тому

    ይህንን ምስኪን የደቡብ ህዝብማ መጫወቻ ነው ያደረጓቸው፣ እነ ኃይለማርያም የተከሉት መርዝ ይሄው በዘበዛ አድርገውት ቁጭ አሉ።

  • @abrhatesfay2220
    @abrhatesfay2220 Місяць тому +1

    በ21ኛው ክፋለ ዘመን እንደዝህ አይነት ቀልድ እና ድራማ

  • @Yemegnu
    @Yemegnu Місяць тому +2

    -አንተ እንኳን አለህ አጋንንትን/አቡነፄዋለፅድቅን /ሰይጣንን ታቦት ቀርፀህ የምትሰግድ !!!
    -ከትእዛዛቱ የመጀመሪያውን "በሰማይ ከሰማይም በላይ በታችም በምድር ከምድርም በታች ካሉት ምሳሌዎች እንዳንሰግድና እንዳናመልክ በእግዚአብሔር የተከለከለውን ቀርፀህ ፣ስለህ የምትሰግድ ጣኦት አምላኪ አንተም አለህ !
    - የክርስቶስን የከበረ ደም ከተክልዬ ቅዘን ጋር ያመሳሰልህ የፈሰሰልህን ደም ያቃለልህ ፣ ያዋረድህ አንተም አለህ !
    -እግዚአብሔርን ክዶ ፣መስቀሉን ክዶ ፣ መላእክቱን ክዶ ፣ ማርያምን ያመነ ይፀድቃል ብለህ የእግዚአብሔርን ክብር ከፍጡር ዝቅ ያደረግህ የጌታ ክብርን የማታውቅ ማሰብ የተሳነህ አንተም አለህ !
    -ጠንቋይና ደብተራን መፈልፈያ እምነት ውስጥ አንተም አንዱ የሆንህ አንተም አለህ!
    - መ/ራን ፣ዲያቆን ፣ ቄስ ፣ የቱም ስልጣን ላይ ነን የምትሉ አረቄ ቤት ስትደናበር ስትወድቅ ስትነሳ በምሽት የምትገኝ አንተም አለህ !
    - የሀይማኖት መሪ የምትላቸው ዝሙት ሲፈፅሙ የሚገኙ ፤ በድግምት ያለፍላጎታቸው በሴቶች ነፍስ የሚጫወቱ አንተና መሪዎችህ እናንተም አላችሁ ።
    እኛስ ለተደረገልንና ላገኘነው ህይወት በጭንቅላታችን ብንሄድ ፣ ብንንከባለል ፣ብንዘልል፣ አቅማችን የቻለውን ብናደርግ የኢየሱስን ውለታ መክፈል አንችልም ።
    * ለእናንተ በጨለማ ላላችሁ ፣ የምታመልኩትን ለማታውቁ ፣ መንገድ ለጠፋባችሁ ፣ ሰይጣን እልህ ውስጥ ለከተታችሁ ለእናንተ ኢየሱስ እውነት መንገድም ህይወት ነውና ሌላ ወደ እግዚአብሔር መንግስት መግቢያ የለምና ወደ ኢየሱስ ኑ !!! ሰይጣን ከሰው ጋር እልህ አያይዞህ ሲኦል እንዳትገባ አስተውል ።

    • @Dana-jy5jl
      @Dana-jy5jl Місяць тому

      አለማወቅ ሀጢያት አደለም የኛ ዘመናዊ ጠንቋይ አትጃጃል ሲጀመር ኦርቶዶክስ ለመሆን መመረጥ ያስፈልጋል ለነገሩ ለእንደናንተ አይነቱ ከማስረዳት በድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ ነው ጥፋት ሲኖር ጥፋትን መገሰፅ እንጂ ማበረታታት አይጠበቅብህም ቁጭ ተብሎ 50 ሚሊዬን ከተገኘ ጥሩ ነው ግፉበት 😊

  • @AbTube-o4d
    @AbTube-o4d Місяць тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂brta❤

  • @zenebechargo5717
    @zenebechargo5717 24 дні тому

    Yikir yibekachehu enanten😢 aznalew betam 😢😢😢

  • @LeltiHailetsion
    @LeltiHailetsion 10 днів тому

    እኔ ኮ የምገርመኝ ወጠኖቸ ለኦርተደኩስ መተተኞች ይላሉ እነዝ ሰዎች ታድ ምን እየሰሩ ነዉ? እኔ አልስቅም የምር በጣም ያሳዝናል ሰዉ እንዴት በደሠ ነፍስ ይጓዛል፣አረየአሁን እንስሳኳስ ነቅቷል ፣እግዝአብሔ አይነ ልቦናቹ ያብራላቹ🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈😭😭😭😭

  • @temesgenbatalagida-p4z
    @temesgenbatalagida-p4z 24 дні тому

    😅😅😅😅😅

  • @HsHhe-u8m
    @HsHhe-u8m Місяць тому +1

    ብየ ነበር ግን ተቀዲሜ አለሁ❤❤❤❤

  • @Hope.ameley
    @Hope.ameley 8 днів тому

    mhret ysten fetari,,are yhe ayaskm yasaznal enji

  • @dell9608
    @dell9608 22 дні тому

    እኔ ኝ ሚግርመኝ ከምራቸዉ ነው እንድዝሁ የሚሆኑት

  • @Harun-11c
    @Harun-11c Місяць тому +1

    ፔንጤ የሆናቹ እየገባቹ ኮመንት ጻፉ እስኪ በናተም እንሳቅ

  • @edenwinea
    @edenwinea 29 днів тому

    Zinbel wedeza you too smart for your own good..

  • @LijalemHop
    @LijalemHop 11 днів тому

    Orthodox live forever

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ Місяць тому +1

    ሶፌ ምነው ቃሊቲን ታሠድባለህ ከመንጋ ፋራ ውስጥ ለምን አትወጣም😂😂😂

  • @fanuelgebrehiwot8787
    @fanuelgebrehiwot8787 Місяць тому

    ለጊዜው እያየን እጨምራለን😂😂😂😂

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 21 день тому

    Abiy ye felefelachew Gud gud

  • @Sarh1-xg3zh
    @Sarh1-xg3zh Місяць тому

    ወንድሜ ለቤትህ አዲስ ነኝ በርታ😍💖💛💛💘💞

  • @MaruWonde-s7m
    @MaruWonde-s7m 4 дні тому

    ሲደብረኝ መሳቄየ ወይ ጉድ

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn Місяць тому

    አረ አያሥቅም!!!ያሣዝናል ኢትዮጵያ የነጃንደረባው ፊሊፖሥ ሀገር እንዲህ የሚያሣዝን ደረጃ መድረሣችን !!ይቅርይበለን ሥቷልህዝባችን💔

  • @TamemeTamene
    @TamemeTamene 28 днів тому

    Abate enezi sawoch keigzer nachew tamiratu fawsu dinkakinku hulu kelay nw

  • @birukgeda6147
    @birukgeda6147 10 днів тому

    አህያ HBD 🎉

  • @almazworku1574
    @almazworku1574 22 дні тому

    ለመደበሪያ ሀሪፍ ነው

  • @getnetdenebel7144
    @getnetdenebel7144 Місяць тому

    እግዚአብሔር ምድርን ስፈጥር ቋንቋ አንድ ነበር በሰዋች አጥያትና ተንኮል ቋንቋ ተደባላለቀ ''ጌታ ሆይ ና""

  • @FikaduGadisa-g6g
    @FikaduGadisa-g6g 28 днів тому

    አረ በሳቅ ለሞት ነው 😅😅😅😅

  • @LetaRegassa-q4q
    @LetaRegassa-q4q Місяць тому

    Ye shermuta lijoch nachew

  • @Fnot123
    @Fnot123 Місяць тому

    min ydereg bemenafit tezow eko nachew

  • @fikritishumu-h1o
    @fikritishumu-h1o Місяць тому

    Eyetemarachubet temechegne😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro 24 дні тому

    መርህ የለሌው ትርምስ😂😂😂

  • @galaxyx7357
    @galaxyx7357 Місяць тому

    When they said African Christian are stupid I was so mad but now they have a point 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yibeltaltigabu7322
    @yibeltaltigabu7322 5 днів тому

    ተከታዮች አዛዘናችሁኝ 😮😮😮

  • @SemeraKing
    @SemeraKing 20 днів тому

    ግን እኔ እምለው ፕሮቴስታንት ግን ሀይማኖት ነው?

  • @HenokeFlash-i1o
    @HenokeFlash-i1o 8 днів тому

    መሳቅ ለካ እደዚ ሆድ ያሳምማል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @KidaneKidu-t4l
    @KidaneKidu-t4l Місяць тому

    ምነዉጌታንካገኘሽዉለኔምመልክትአለኝ😅😅😅😅😅😅😅

  • @teklemariam1860
    @teklemariam1860 Місяць тому

    በእናተ በአምላካችን እየሱስ ክርስቶስ እየቀለዳችሁ በጦርነት በርሃብ እያስቀሰፋችሁን ነዉ እንደነ ኮሜድያን ፍልፍሉ በሚቀለደዉ ብቀልዱና ብታስቁን እያሰቃቀችሁ አንድንቀሰፍ ባታደርጊን ተመልሳችሁ ንሰሃ ብገቡ ይሻላችኋል

    • @BirtukanGetachew-e4d
      @BirtukanGetachew-e4d Місяць тому

      @@teklemariam1860 በጣም አስቀሰፉን ማርያምን ክፉ ቀን መጣ አምላክ ይማረን ብቻ

  • @fefe7047
    @fefe7047 6 днів тому

    Errrrr Fetaree yeker yebelen

  • @wu6219
    @wu6219 День тому

    ስልብና መንፈስ ነው የሚያስተምሩት

  • @HsHhe-u8m
    @HsHhe-u8m Місяць тому +1

    አባት በርታልን

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b Місяць тому +1

    👉ስክሪፕቱን ጽፎ ሚሰጣቸው አብይ አህመድ ነው🤣

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 15 днів тому

    Esportu lalanewu

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 Місяць тому

    ጉድ የሳቅ ቲራፌ ነዋ😂😂😂😂🤣☺️

  • @tbaheru
    @tbaheru Місяць тому

    ሞትኩኝ ምርጥ ጨዋታ

  • @KebebewHailu
    @KebebewHailu 9 днів тому

    Tamenal...